Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
  • 145
  • 2 163 582

Video

🛑 ገድላትን እና ድርሳናትን እንዴት እናንብብ ? |ቴቄል_ቲዩብ| ወንድም አክሊል እና አቡ
zhlédnutí 11KPřed 5 měsíci
ገድላትን እና ድርሳናትን ስናነብ በምን አግባብ ነው ?፣ ገድላት እና ድርሳናት ውስጥ ስህተት ሊኖር ይችላል እንዴት ይታረማል ? #church #ቤተክርስቲያን #orthodox
🛑 ጥሪ ለተሃድሶዎች | ዘመናችሁን በከንቱ አታባክኑ | ተሃድሶ መነሻው ኦርቶዶክስ መድረሻው ፕሮቴስታንት ነው|tekel tube |ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 12KPřed 6 měsíci
ኢየሱስ ስላልኩ ተገፋሁ | በግድላት በድርሳናት ላይ ጥያቄ ስላነሳሁ ተባረርኩ | ስለ ኢየሱስ ስለሰበኩኝ ታገድኩኝ ለሚሉ ወደ ቤተክርስቲያን በንስሃ እንዲመለሱ በፍቅር እንጠራቸዋለን tiri le tehadisowoch #church #ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #tehadiso
🔴 ፕሮቴስታንት( ጴንጤ) የማንሆንበት ትልቁ ምክንያት | ቴቄል ቲዩብ| tekel tube
zhlédnutí 16KPřed 6 měsíci
ጴንጤ የማንሆንበትና ልንሆንም የማንችልበት ትልቁና ዋናው ነጥብ ምንድነው?#ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #protestant #church@haletatv @TIZITAWSAMUEL
[🔴 NEW ] እዝራ የተመለሰበትን ምስጢር ነገረን|| ለተሐድሶዎች የመዳን ጥሪ || ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 104KPřed 6 měsíci
ዕዝራ አብረውት ለጠፉት ሁሉ የጥሪውን መልዕክት አስተላልፏል በተለይ ለዘማሪት ፅጌረዳ @etartmedia @TIZITAWSAMUEL @begashaw@ZEMARIHAWAZTEGEGNE @zerfekebede#church #ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #ተሃድሶ
ወደ ቤተክርስቲያን ለሚመለሱ የቀድሞ አገልጋዮች መልዕክት| ከወንድም አቡ እና አክሊል ጋር | ቴቄል ቲዩብ|
zhlédnutí 19KPřed 6 měsíci
ወደ ኦርቶዶክስ ለምትመለሱ አገልጋዮች ማወቅ ያለባችሁ ነገር ተዳሶበታል #church #ቤተክርስቲያን #አገልጋዮች#ኦርቶዶክስ#ሐዋዝ#ፅጌረዳ#@EOTCOrthodoxChannel1
ብዙዎችን ያስለቀሰው የዕዝራ ኃ/ሚካኤል ምስክርነት | ሙሉ ቪዲዮ | የሐዋዝና የጽገሬዳ መልዕክት | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 119KPřed 6 měsíci
ይህ ዘመን የብዙዎችን የመመለስ ዜና የምንሰማበት የቤተክርስቲያን የደስታ ጊዜ መቃረቡን የሚያሳየን የወንድማችን ዕዝራ ምስክርነት#church #orthodox #ቤተክርስቲያን #protestant#ፕሮቴስታንት@wudasemedia-zemarisolomona8769 @etartmedia@giuliaargano4367 @EOTCOrthodoxChannel1
ይድረስ ለዕዝራ ኃይለሚካኤልና በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለነበራችሁ| ተግሳጽ | ቴቄል ቲዩብ || ወንድም አቡ
zhlédnutí 53KPřed 6 měsíci
በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለነበራችሁ ዛሬ ላይ ወደ ቤተክርስቲያን ለተመለሳችሁም ላልተመለሳችሁም የተላለፈ ተግሳጽ #church #debate #ቤተክርስቲያን #orthodox @wudasemedia-zemarisolomona8769 #ተሐድሶ#እዝራ
ማርያም ታማልዳለች የሚል አንድ ጥቅስ? || ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 42KPřed 6 měsíci
አማላጅ ናት የሚል አንዲት ጥቅስ ካሳያችሁኝ ክርስቲያን እሆናለሁ ለሚል የሕጻናት ጥያቄ የተሰጠ መልስ
በሀሌታ ቲቪ ከወንድሜ ጋር የነበረን ውይይት በቅዱሳት መጽሐፍት ዙሪያ || ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 5KPřed 7 měsíci
በውይይቱ ላይ ለቀረቡት ሀሳቦችና ጥያቄዎች በተገቢው መንገድ መልስ ብንሰጥም ማብራሪያ የሚጠይቁትን በዚህ አቀረብኩላችሁ czcams.com/video/Ck3VVgTLnL8/video.htmlsi=b9Kj9wlGrPGK-le ውይይቱን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
ማርያም ኢትዮጵያዊት ነች? | ዳዊት ፋሲል | መላዕክት በግዕዝ ያወራሉ? | ቴቄል ትዩብ
zhlédnutí 13KPřed 7 měsíci
በሞኞች ተረት ቤተክርስቲያንን ለሚተቹና ለሚነቅፉ የተሰጠ መልዕክት
ጥምቀት ያድናል ?|| ክርስቲያን VS ፕሮቴስታንት| live debate with Aklil
zhlédnutí 3,3KPřed 8 měsíci
መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታዎችን መቀበል ያቃተው ተወያያችንን አዳምጡት #orthodox #ቤተክርስቲያን #church #debate #ፕሮቴስታንት
ታቦት በ ሐዲስ ኪዳን አለ ወይስ የለም ? | ክርስቲያን VS ፕሮቴስታንት
zhlédnutí 3,4KPřed 8 měsíci
በ ሕጸጽ (fallacy) የተሞላው የተወያያችንን ንግግር አዳምጡት #orthodox #ቤተክርስቲያን #church #protestant#debate#ark #tabot
አምላክ ጾታ አለው? | ከኡስታዙ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ ክርስቲያናዊ መልስ | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 38KPřed 9 měsíci
ኡስታዝ አቡሃይደር (ኡስታዝ ሳዲቅ) ከሉቃስ ወንጌል 1:26-38 ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ላይ ለተነሱ 5 ጥያቆዎች የተሰጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግልጽ መልሶች በቴቄል ቲዩብ። @ehtiozislam7658 #ቤተክርስቲያን #orthodox #ustadz_Abu_hayder#muslim#Islam#sedik
በእመቤታችን ምልጃ ዙሪያ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ፣ፓስተር ዳዊት ላነሳቸው የስህተት ሃሳብ መልስ በወንድም አቡ
zhlédnutí 9KPřed 10 měsíci
ምልጃን ስህተት በሆነ አረዳድ ለተረዳው ፓስተር መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ከብዙ ማስረጃ ጋር በዚህ ቪዲዮ ተዳሰዋል ፣ #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክሳዊ #orthodox #ፕሮቴስታንት #protestant ፓስተር #ፋሲል church
ኢየሱስን አማላጅ ያለው የፍኖተ ጽድቁ መምህር አቶ አብርሃም መኮንን ሙሉ ቪዲዮ | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 18KPřed 10 měsíci
ኢየሱስን አማላጅ ያለው የፍኖተ ጽድቁ መምህር አቶ አብርሃም መኮንን ሙሉ ቪዲዮ | ቴቄል ቲዩብ
ፓስተሩ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ብሎ መሰከረ፤ በቅዱሳን ምልጃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ
zhlédnutí 10KPřed 10 měsíci
ፓስተሩ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ብሎ መሰከረ፤ በቅዱሳን ምልጃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ
የብልፅግና ወንጌል እና አዳዲስ ምንፍቅና፣በቂ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ በአክሊል
zhlédnutí 4,5KPřed 10 měsíci
የብልፅግና ወንጌል እና አዳዲስ ምንፍቅና፣በቂ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ በአክሊል
ያለ ዕውቀት ለሚናገሩ የተሰጠ ምላሽ፤ዶ/ር ወዳጄነህ በ ሐይማኖት ጉዳይ ዓይንህን ግለጥ
zhlédnutí 10KPřed 11 měsíci
ያለ ዕውቀት ለሚናገሩ የተሰጠ ምላሽ፤ዶ/ር ወዳጄነህ በ ሐይማኖት ጉዳይ ዓይንህን ግለጥ
አፍ የሚያዘጋ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ለፕሮቴስታንት
zhlédnutí 9KPřed 11 měsíci
አፍ የሚያዘጋ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ለፕሮቴስታንት
ንግስ ምንድነው ? ፤ በ ታቦት ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቀዎች አጭር መልስ ፤በንግስ ጊዜ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚደረጉ ነገሮች ምንድ ናቸው ? በ ወንድም አቡ
zhlédnutí 2,3KPřed 11 měsíci
ንግስ ምንድነው ? ፤ በ ታቦት ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቀዎች አጭር መልስ ፤በንግስ ጊዜ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚደረጉ ነገሮች ምንድ ናቸው ? በ ወንድም አቡ
የእመብርሃንን ስእል ከዋንጫው ጋር ከፍ አርጎ የመሰከረው ወጣት፤
zhlédnutí 1,8KPřed 11 měsíci
የእመብርሃንን ስእል ከዋንጫው ጋር ከፍ አርጎ የመሰከረው ወጣት፤
ከፕሮቴስታንት ቤት የተመለሰው ወጣት፣ ከመድረክ ጀርባ ያለው ምስጢር
zhlédnutí 4,8KPřed 11 měsíci
ከፕሮቴስታንት ቤት የተመለሰው ወጣት፣ ከመድረክ ጀርባ ያለው ምስጢር
ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል አያስፈልግም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | አክሊል Vs ሜሎስ
zhlédnutí 11KPřed rokem
ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል አያስፈልግም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | አክሊል Vs ሜሎስ
ማርቲን ሉተር በቅዱስ ምሥጢራት ላይ ያለው አስተምህሮ | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 21KPřed rokem
ማርቲን ሉተር በቅዱስ ምሥጢራት ላይ ያለው አስተምህሮ | ቴቄል ቲዩብ
ጥምቀት ለድህነት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 2,7KPřed rokem
ጥምቀት ለድህነት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም | ቴቄል ቲዩብ
ኢየሱስ ከሰማይ መምጣቱን ለምን ተናገረ? | የኡስታዙ አስገራሚ መልስ | በአካል የተደረገው ውይይት | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 5KPřed rokem
ኢየሱስ ከሰማይ መምጣቱን ለምን ተናገረ? | የኡስታዙ አስገራሚ መልስ | በአካል የተደረገው ውይይት | ቴቄል ቲዩብ
የኢየሱስ ቅድመ ልደት ላይ የተደረገ ውይይት | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 2KPřed rokem
የኢየሱስ ቅድመ ልደት ላይ የተደረገ ውይይት | ቴቄል ቲዩብ
በዘፍ 18 ላይ ለአብርሃም የተገለጠው ማነው? | ሥላሴ ወይስ መላዕክት? | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 3,6KPřed rokem
በዘፍ 18 ላይ ለአብርሃም የተገለጠው ማነው? | ሥላሴ ወይስ መላዕክት? | ቴቄል ቲዩብ
ላይቭ ክርክር | ጥምቀት ያድናል አያድንም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ቲዩብ
zhlédnutí 3,9KPřed rokem
ላይቭ ክርክር | ጥምቀት ያድናል አያድንም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ቲዩብ

Komentáře

  • @GediyonTariku
    @GediyonTariku Před hodinou

    ደብተራ እና መተተኛ የሰገሰገችው እኮ ፕሮቴስታንት አደለችም

  • @NatalooHykal
    @NatalooHykal Před 12 hodinami

    Ebuye😂❤❤❤❤❤ Berte Yen Wedme❤❤❤❤

  • @kiyatube24
    @kiyatube24 Před dnem

    እንደትየሰውልጂፋጣሪሊሆንይችላል😊

  • @kiyatube24
    @kiyatube24 Před dnem

    ትክክለኛውንመንገድይምራቸው

  • @kiyatube24
    @kiyatube24 Před dnem

    ዝምብሎምላስብቻአንድእንኮንአሳማኛምክኒያትአይመልስም

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd Před dnem

    አንተም ፍጡር አይመልኩም ብለሃል ታድያ ስዕል ከፌትህ አድርግህ መተሻሻት በእጣን እያጠንከ ተንበርክከው የሚስግድት ምን አንበላቸው አቡ የተባልከ🎉ው ከንተ የበለጠ ደንቆሮ የለም

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd Před dnem

    አሳሳቹ መርያም አታማልድም አታድንም ቤዛም አይደለችም አንተ ትንሹ የዘበነ ወንድም እረፍ የሲኦል ትምህርት አታስተምር ይልቅስ ሃጢያቶኝን ካላወጠህልኝ ጡቲን እቆርጣለው ያለችውን የታምረ ማርያም ተረት መፅህፍ ለማጥፋት ሞክር

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Před dnem

    ሲጀመር አወቀዉ ነወ ሚጠሙተ ሰቡሃን አላህ

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Před dnem

    አቦ አመላላሰ ኦሰታሰ በርታ አላህ የጠበቀህ

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Před dnem

    አልህሙዱሊላሂ ሙሰሊመ ላድርገኘ😢😢😢

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Před dnem

    ሰወ ለመደነወ የተወልደበተ አየማኖተ ዘነጋ😢

  • @meb153
    @meb153 Před 2 dny

    ለዚህ አይነት ቅራኔና ጥፋት እራሱ መሀመድ እንኳን መልስ የለውም እስልምናን የምትከተሉት ማሰብና ማንበብ ስለማይችሉ ይመሰለኛል። እስቲ አስተውሉና መርምሩት 😂የመጀመሪያው ሙስሊም ማን ነበር? 1.መሐመድ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ6፡14/6፡161-/39፡12) 2. አብርሃም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ(3፡67/2፡132) 3. ሙሴ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (7፡143) 4. አደም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (20፡115) ®መጽሐፍ ቅዱስ ❤የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው (3፡26) 😂አላህ ሰውን ከምን ፈጠረው? 1. ከአቧራ (3:39) 2. ከደም (96፡2) 3. ከምንም (9፡67/52፡35) 4. ከሸክላ (15:26) 5. ከወንድ የዘር ፈሳሽ (16፡4) ®መጽሐፍ ቅዱስ❤ ከአፈር ኦሪት ዘፍጥረት (2፡7) 3፡19 😂 አላህ በመጀመሪያ የተፈጠረው ምንድን ነው? 1 .ምድርን (41፡9/12) 2.ገነትን (79፡27/30) ® መጽሐፍ ቅዱስ❤.ዘፍ 1፡1 በመጀመሪያ ሰማይና ምድር ፈጠረ። ነገር ግን ቁርኣንን ምንም ተቃርኖ የለውም ብለው ይጃጃላሉ።LOI ይገርማል በጭፍን እምነት መኖር ምናልባት እውነት አያደርገውም። ሀይማኖታችሁ የሚያስተምራችሁ ጥያቄ እንዳትጠይቁ ካስተማራችሁ አንድ ነገር እየደበቃችሁ መሆኑን አስተውሉ።ዑለማችሁን ከመጠየቅ አትቆጠቡ ነዘመናት የኡክታዞች እና የኡለማዎች የውሸት ትምርህት አብቅተዋል::እኛ እውነታውን የምናውቅበት ዘመን ላይ ነን::ሁሉንም ነገር ማወቅ አለብን:: ቁርኣን ፍጹም በተቃርኖ የተሞላ ነው። እባካችሁ ዶር ዛኪር የምትሉትን ደደብ እውነቱን አስተምሩት አምብቦት አያውቅም ። እኔ ደደብ ሰው አይደለሁም እስላም ሆኜ የምቆመው እውነትን የመከተል ነፃነት አለኝ። ኢየሱስ እኔ እውነትና መንገድ ነኝ እያለ ታዲያ ምን እጠብቃለሁ?አናተስ

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 2 dny

    አቡዬ የኛ እቁ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 2 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡዬ ❤🎉

  • @user-kb3zf9fz6c
    @user-kb3zf9fz6c Před 3 dny

    አማን በርታ ቀጥል

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 3 dny

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የሙስሊምዎ መርየም እና ኢሳ የሚሉት ጭራሽ አይገናኝም የነሱ መረየም ሰውን አትታዘዝም ደሞ መረየም ቤተ መቅደስ አትገባም አልዎት እሺ ደሞ ከልጆች ጋር ነው የምትኖረው ኧረ ጉድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ መቅደስ ውስጥ ነው የኖረችው አይደል እና በፍፁም ከሙስሊሞች ጋር መከራከር አይስፈልግም ምክንያቱም አይገናኙም

  • @DergiTEKLU
    @DergiTEKLU Před 3 dny

    ቄሱ በትምህርቱ ይበልጣል

  • @NesatnetBelete-ir4sn

    ተባረክ አቡዬ❤❤ ቃለህይወትንያሰማልን እግዛአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በረከታቸው ይደርብን በሁላችንም ላይ❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 3 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @user-cz6ww8rg4p
    @user-cz6ww8rg4p Před 4 dny

    ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አመሰግናለሁ ቃለሂይወት ያሰማልን

  • @DdhhHd-mk2ox
    @DdhhHd-mk2ox Před 4 dny

    አልሀምዱሊላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ❤❤❤❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 4 dny

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🎉❤🙏🙏🙏

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Před 4 dny

    አንተ ስለ እግዚአብሔር ተዉና ሰለገድላት ና ገደላገደል አስማተኛ አባቶችህ ተረት ተናገር

  • @hgvhggb3659
    @hgvhggb3659 Před 4 dny

    አተም እኮ ጠወት ነዉ እምታመልከዉ ያዉም ሰወ የዋህ

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 4 dny

    እኔ ሁሌ የመናፍቃን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ኢየሱስ ጌታ ነው እሺ ጌታ ነው እኛም እናምናለን ጌታነቱ አዎ ትክክል ደሞ ይሄዱ ና ኢየሱስ አማላጅ ነው እህ እንዴት ነው አማላጅ የሚሆነው መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው እሺ አማላጅ ከተባለ ማን ነው የሚፈርደው እረ ሰውን አታስቱ።ፉካሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሜን ብቻ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላሉ በልባቸው ግን ፍፁም ቶክላዎች ናቸው አሁን መፍራት 😢😢😢😢

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho607 Před 4 dny

    waw. Tebarik Abu

  • @NomoreNonice
    @NomoreNonice Před 5 dny

    ምን አይነት ሠው ነኝ ግን በጣም ቀናሁብህ ።ምን አይነት መመረጥ ነው መታደል ነው እማምላክ ከክፋ ሁሉ ትከልልህ የኔ ልዩ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NomoreNonice
    @NomoreNonice Před 5 dny

    አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ የሠማሁት ወንድምዬ ፀጋውን ሁሉ አብዞቶ ይሥጥህ

  • @user-vo6lv6ix6m
    @user-vo6lv6ix6m Před 5 dny

    ሙሣን ማን ፈጠረው

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 5 dny

    የእውነት ቃላት ይምለኝም አቡዬ 🎉❤🙏🙏🙏

  • @abeldemese
    @abeldemese Před 5 dny

    Emebete enezanim tirdachew demom tiredachewalech antenim ezra wendimachin bebetu yasnak

  • @user-or6bk8cj9x
    @user-or6bk8cj9x Před 5 dny

    ትክክለኛሰዉ ታዳ ለምን ታመልካለህ እንዳንተዉ አደደልዴ?

  • @user-sl2cm9py3m
    @user-sl2cm9py3m Před 5 dny

    abuye

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 6 dny

    ፀጋውን ያብዛልህ 🎉❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 6 dny

    እልልልልልልል የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ አለቀስኩ አይገልፀውም 😢

  • @AlmituAshenafe
    @AlmituAshenafe Před 6 dny

    Abya,tbrke

  • @user-bf3gv5hl1h
    @user-bf3gv5hl1h Před 6 dny

    ከሶስቱ መስቀል ስለ የትኛዉ መስቀል ነው የምታወሩት? አብዛኛዉ ሰዉ የወንበዴዉን መስቀል ይዞ እሙጢኝ እያለ ያለ ይመስለኛል፤ በተለይ ደግሞ መስቀሉ ላይ ከተሰቀለዉ ይልቅ ከእንጨቱ ፍቅር የያዘዉ ሰዉ

  • @sartt7576
    @sartt7576 Před 6 dny

    ስላሤን ያሥተማረነብይ የለምምም😂😂😂አማኞቹ የፈለሰፉትነዉ አለቀ ክርስትናንም ያስተማረነብይ ወፍየለም

  • @salamagonafer2726
    @salamagonafer2726 Před 7 dny

    አክዬ ተባረክ, እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 7 dny

    አኪየ እድሜ እና ፀጋው ብዝት ይበልህህህህህ

  • @Sumia-mf8ug
    @Sumia-mf8ug Před 7 dny

    Abe ena wald Amlak new men melat new meche Islemena qorejo ayawqem

  • @Sumia-mf8ug
    @Sumia-mf8ug Před 7 dny

    Kkkkk yegarmal bechahen kemte lefalaf bite wayayu ayshalem

  • @GghhYhryd
    @GghhYhryd Před 7 dny

    እኔ በናተ ብዙ ተመሬያለሁ በጣም አመሰግናለሁ ገድልና ድርሳን እሚባለውን ሊገባኝ አልቻለም ማለት አደነኝ ድረስልኝ ምናምን እያልን እምንዘምርው ለምንድን ነው ማዳን የክርስቶስ ብቻ እንደሆነ ነው እማቀው እንደዚህ አይነት መዝሙር አላዳምጥም

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u Před 8 dny

    Abu and Ake❤❤❤

  • @tryathlete-qm1wf
    @tryathlete-qm1wf Před 8 dny

    Eselmn nw tkkliyw hyemnt

  • @EfremTzazu
    @EfremTzazu Před 8 dny

    ወንድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እና ለሙስሊሞች ጥያቄ አለይ ፈጣሪ ከፍጡር እንዴት ይወለዳል ካሉ አሁን ሁሉም የሱ ፍጡር ናቸው ስለዚህ ፈጣሪ ምን ላይ ነው ያለው ከሰማይ ወይስ ከመሬት

  • @RiSir-sl3jc
    @RiSir-sl3jc Před 8 dny

    comment indibezallachukko nw ustazoch kendezih aynat gar mefalemin allah kalkilonalikko

  • @AlmituAshenafe
    @AlmituAshenafe Před 9 dny

    Edma,ysmke

  • @AlmituAshenafe
    @AlmituAshenafe Před 9 dny

    Ezbre,ytbke

  • @RuthAdinew
    @RuthAdinew Před 9 dny

    Medan belela bemanm yelem be eyesus bcha nw