ላይቭ ክርክር | ጥምቀት ያድናል አያድንም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2023
  • ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል አያስፈልግም በሚል ርዕስ የተደረገ አስተማሪ ውይይት በወንድማችን አክሊል እና በረከት | ቴቄል ቲዩብ_ Tekel Tube

Komentáře • 19

  • @debrekdus
    @debrekdus Před rokem +1

    በ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ!!!!!
    አንኳን ለሱ ለኔ ለ ኦርቶዶክሱም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ አግዜብሄር ያክብራቹ🙏🙏🙏🙏

  • @user-uc3fu3fj7m
    @user-uc3fu3fj7m Před 2 měsíci

    ተባረክ አኬ 🥰
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው 🥹

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +3

    እኬ ፀጋዉን ያብዛልህ ቃል ህይዉት ያሰማልን❤🎉
    ኘሮቴሰታን እህት ወንድማቻችን እግዚእብሔር አምላእኬ ልቦና ይሰጥችሁ😢

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +4

    🛑አኪ ምርጥ ተባርክ ✅❤️✅🫡 ፕሮቴስታን ጎረቤቶቻችን የተጠየቁትን ሳይሆን ያልተጠየቁትን ነው የሚመልሱት ለዛ ነው ጥያቄ የሚፈሩት::- ስው information ስምቶ ካልተጠቀመበት information ጥቅም የለውም ማለት ነው::

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masaretzarihunzarihun2913

    እድሜ እና ያገልግሎት ዘመን ይበረክ

  • @AFRIFLAME
    @AFRIFLAME Před rokem

    ተመስገን

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 Před rokem

    Akewa berta

  • @netsertube8899
    @netsertube8899 Před rokem

    kal hewet yasemalen aka

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Před rokem

    አኬዋ

  • @alemenshewondie7638
    @alemenshewondie7638 Před rokem

    Good job ትንሽ ድምፅ ይረብሻል።

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 10 měsíci

    እነዚ ሰዎች በጥብጣችሁ ብታጠጣቸውም አይገባቸውም ምን ጉድ እንድሆነ መድሀኒያለም ይወቀው ትንሽ የሆኑ ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @user-uc9xk6nk3o
    @user-uc9xk6nk3o Před 6 měsíci

    ኤፌ.2፡-1-3 የእኛን ከማመን በፊት የለዉን ሁኔታ ያነሳል ቁ4-5 ነገር ግን እግዚአብሔር በምህረቱ በለጠጋ ስለሆነ፣ ከወደደን ከታላቅ ፍቅር የተነሳ በበደለችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን በጸጋ ድናችሀኋልና፡፡ አሕዛብ ነህ አኬ ወንድሜ ሙት ነህ ለሞተ ሰዉ ከሕይወት በላይ ምንም አያስፈልግም መጀመርያ ከሞት ዳን ከዚያን ሕየወት ስለገኘህ ስርዓቶቹን ለመፈጸም እድሉ ይኖርሃል! ልክ ጌታ ኢየሱስ እንዳለ ጽድቅን ሁሉ ተደርግለህ መጀመርያ ጽደቅ ከዚያን በኋላ ከድነትህ የሚወጣ ከሆንከዉ ማንነት የተነሳ የሚተደርገዉ በሙሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ይኖረዋል፡፡ አለበለዚያ ሰይጠን ሔዋንን እንደሳተ ከእርሱ በልተከፈልከዉ በራስ እንደእግዚአብሔር ለመሆን የሰይጠን ትምህርት ታስፋፋለህ!!

  • @fikrugashaw7281
    @fikrugashaw7281 Před rokem

    አሁን ስለ ኢቲዮጵያዊ ጃንደረባ ጥያቄ የጠየቀቺው ሴት ፕሮቴስታንት ሳትሖን "only Jesus"ናት ወይም ስለፕሮቴስታንት ያልገባት ናት እርግጠኛ ነኝ" ኢየሱስ ብቻ"ናት ትፈተሽና ትታወቅ ደግሞም እንደ አክሊሉ መልስ አሰጣጥ ከእሷ ጋር እየተስማማ ነበር ኦርቶዶክስስ "only Jesus "ሖነዋል ሊለን ፈልጎ ነው!?አልገባኝም ካልሖነ እሷን እንደ መረጃ መጠቀሙስ

  • @dzigea9561
    @dzigea9561 Před rokem

    ፕሮቴስታንቶች ተጠመቁ?

  • @beckyshow
    @beckyshow Před rokem

    በክርስቶስ ስጋ ለህግ ተገድላቹሀል