Video není dostupné.
Omlouváme se.

ክፍል ሁለት ፡-ከባለቤቷ ጋር የሃይማኖት ልዩነት አላቸው|ስለአርቲስት ጂጂ ሁሉንም በግልፅ ተነጋገርን|በጣም ቅን እና ደግ ህዝቧን የምትወድ ናት|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 10. 2022

Komentáře • 407

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +137

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ርቱእ ምን አይነት ደግ ስው ነህ❤ ስለፈታሀት ሚስትና ቤተስቦቿ እንዲህ ጥሩ ነገር ማውራት ድንቅ ነው ብዙ ስዎች በፍቺ ውስጥ ያሉ ሊማሩ ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ ጂጂ የምንወዳት እህታችን ሁሉ ነገር መልካም ይሁንላት 🙏🏾

    • @Hafiza834
      @Hafiza834 Před rokem +3

      ኮንተጋረ መዋለዳቸዉ እደለነኝውች ናቸዉ ሺባባዉም ምረጥ ኢትየጰያዊ ናቸዉ

    • @emoneshilaentsytiblobelain7017
      @emoneshilaentsytiblobelain7017 Před rokem +6

      ኤርትራዊት ነኝ ዶክተር ወዳጅነህ በጣም ነው እምወደው ካፉ ማር ነው ሚዘንበው አንድም ቀን ተሳስቶ መጥፎ ቃላት ተናግሮ አያውቅም በጣም ትሁት ጥንቁቁ ነው።

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Před rokem

      @@emoneshilaentsytiblobelain7017 bkemey kemu ktbl kilka bhaymanot diu b politics diu felalika glex ?

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Před rokem

      ስ ለ ፈታሀት አይባልም ተፋቱ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Před rokem

      @@emoneshilaentsytiblobelain7017 ሰፈርሽ ሳዋ ነው አንድ ዳቦ በቀን እየበላሽ

  • @enunathan974
    @enunathan974 Před rokem +131

    ህዝብ እኮ ላንተም ስፍስፍ ነው የሚለው ዶክተርዬ❤እንወድሃለን::

    • @asterbasaznew2694
      @asterbasaznew2694 Před rokem +1

      ወርቅ ነህ ዶክተርዬ እንወድሃለን

    • @bbg1791
      @bbg1791 Před rokem

      ​@@asterbasaznew2694 ,min Werk becha Almaz(Diamond)nw enji.

    • @noora9898
      @noora9898 Před rokem +1

      አአአአአአ ማነው ለእሱ ደግሞ ስፍስፍ ያለው

  • @henokgebre8082
    @henokgebre8082 Před rokem +46

    አቻሬ በጣም አመሰግንካለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ
    ይሄ ነው ጨዋነት ይሄ ነው ውንድምነት ዶ/ር
    ስላንተ ቃላት የለኝም ተባረኩ ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před rokem +21

    ዛሬ ስለምወዳት ጂጂዬ ቅርብ በሆነው በማደንቀው ዶክተር እውነቱን በመስማቴ ከመደስቴ የተነሳ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ አቻሬን ተመልክቼ ስብስክራይብ አድርጌለሁ ጂጂዬ we love you & we miss you ❤

  • @simegngamee7242
    @simegngamee7242 Před rokem +21

    ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ መልካም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ጂጂዬ ባለሽበት በሰላም ኑሪልኝ

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia0128 Před rokem +8

    በሰማሁት ነገር እጅግ በጣም እየተገረምኩ ነው ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ አንተ ሰው ነህ ። ሶፊዬ እባክሽ ዶክተርን ተንከባከቢው አይደለም ለአንቺ እና ለልጆችሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ተስፋ የሆነ ሰው ነው። ደግሞስ አብራችሁ እንደገና በትዳር ብትጣመሩ ከእናንተ አገርን የሚለውጡ ታላላቅ ልጆችን ታፈራላችሁ እኛም ለእናንተ ያለን ክብር እና ፍቅር አድናቆት ይጨምራል

  • @frehiwotakalu8134
    @frehiwotakalu8134 Před rokem +13

    ልጆችህ ምንኛ እድለኛ ናቸው ለልጆችህ እናት እና ለቤተሰቧ ያለህ ከብር ፍቅር ለክ አራስ ልጅ በ እጅዋ እንደያዘች እናት ነው የምትጠነቀቅላቸው የምትሳሳላቸው እውነት አንተም በዚልክ መወደድ የሚችል ቤተሰብ ስላገኘህ እነሱም አንተን የመሰለ መልካም ሰው ስላገኙ እድለኞች ናችሁ ወዳጄ ነህ እውነት እንቁ ነህ🙏

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před rokem +25

    ዶክተር ወዳጄነህ ንግግርህን ሁሌም
    አልጠግበውም ስለምንም ብታወራ ከእውቀት ጋር ነው መማር እንዳንተ ቢሆን ምናለ ለሁሉም ልጆችህ ይባረኩ ያቺ ቆንጂዬ የልጆችህም እናት ትባረክ

    • @momu5465
      @momu5465 Před rokem

      አይ አንቺ ቁጭ ይበሉ ነው ለዚህ ነው የወደዶሽው

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Před rokem +28

    ወንድም አቻሬ ትልቅ ክብር ይገባል ለኢትዮጲያ አርቲስቶች መከታ ነህ ዶክተርም ክበርልን እህታችን ጂጂ በቅርቡ ለምትወጃት ሀገርሽና ህዝብሽ በስላም ለመቀላቀል ያብቃሽ።💚💛❤🙏
    👉ወንድም አቻሬ የወንድማችን የማዲ የምርመራ ውጤት ምን ደርስ ?💔😭

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před rokem +45

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህ ስለጅጅ ጥሩ ነገር ስለተናገርክ እመቤቴ ትባርክህ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +14

    ጂጂየ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሀገር ለወንዝሽ ከወገኖችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před rokem +19

    ዶር አቤት የተሰጠህ ጸጋ !!!ተመስገን ጂጂዬ መጨረሻሽን ያሳምርልን እንወድሻለን ❤

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Před rokem +5

    ዶክተር አንተን መሰማት መፀሀፍ ማንበብ ነው ተባረክ ታድለው ልጆችክ ለሚሰት ጥላ ነክ ምነው በታረቃችሁ በጣም መልካም ሰው

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Před rokem +6

    ጂጂ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለውለታ ነች እባካችሁ ሁላችንም እንፀልይላት ጂጂዬ እወድሻለሁ የምትወጃቸው ቤተሰብሽ ብቻ ሳትሆኚ የሁላችንም ነሽ ።

  • @afson7194
    @afson7194 Před rokem +21

    ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት ላንተም ዶክተር በእውነት ትለያለህ ታላቅሰዉ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotaraga8018
    @hiwotaraga8018 Před rokem +11

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምንወድህ በጣም የምናክብርህ ትሁት እና ቀና ሰው ነህ ባለፈዉ አመት ጀምሮ በሶሻል ሚድያ እና በተለያዩ ኢንተርቪወችህ በብዙ እያስተማርከን ትገኛለህ ስለጂጅም የሰጠህን ማብራርያ ልብ የሚያሳርፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ለሀገሮ ያብቃት ❤🥰😍 ጂጂን ብዙ ህዝብ ይወዳታል ❤🙏

  • @ahmedsettegn9367
    @ahmedsettegn9367 Před rokem +10

    ነጭ ነጫጭባ እህቶቼ ተጠንቀቃቸው:: ህይወት እና ፍቅርካገር ልጅ:: ጅጅ የህዝብ ነሽ ትልቅ ክብር ይገባሻል :: ስራዎችሽ እድሜ ልክ ይወሳሉ::እድሜና ጤና:: ካታላላቆቹ ሙዚቀኞች ተርታ ነሽ::

  • @senetebebhabtemariam8038

    ዶክተርዬ መቼም ምክርህ ስርአትህ በጣም ይገርማል ለዚህ ትውልድ እንደአንተ አይነት ሰው ያስፈልጋል ተባረክ
    የጂጂ ዘመዶች ጥንካሬና ትእግስት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ
    ጂጂ በሰላም አገርሽ ለመምጣት ፈጣሪ ያብቃሽ
    ለሚቀባጥሩት ደሞ ድክተርዬ ዝም የሚያስብል መድኃኒት እዘዝላቸው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +5

    አቅራቢው ክብር ይገባሀል ተባረኩ ጂጂ ህንወድሻለን የኢትዮጵያን ህንቁ ለሀገርሽ ያብቃሽ ልጅሽን በህጅሽ ያስገባልሽ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @user-jn5ct5le6b
    @user-jn5ct5le6b Před rokem +9

    ዶክተር ፡ ወዳጀን ፡ ማህርነ ፡ ስምህን ፡ ሙሉውን ፡ ስጠራው ፡ ደስይለኛል ፡ ኑርልን ፡ ❤️❤️❤️

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před rokem +6

    በጣም ምወደው ስው ከአንደበቱ ሜወጣወ ነገር አልጠግበውም ስራአቱ ሰለሀይማኖት ሚናገረው እጅግ ደሰ የሚል እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም እክታትላለው የሱን ትባርክ ዘምን ሁሉ ሙሉ ይሁን

  • @efratatola522
    @efratatola522 Před rokem +8

    ዶክተር ወዳጄነህ እና አቻሬ ውስጤን ምን ያህል እንዳሳረፋችሁት አታውቁም።እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርካችሁ በጣም አመሰግናለሁ።ዋናው ደና መሆኗ ነው።
    ጂጂዬ ስላንቺ ሳስብ ከልቤ እወድሻለው የሚለው ቃል ተራ ይሆንብኛል የኔ ንፁ ባዓመት አንድ ወር ብቻ ስጭን ላመታት ናፍቀሽናል ጂጂዬ ምንያህሎቻችን ልናገኝሽ እንደጓጓን በፍፁም መገመት አትችይም ምን ያህል እንደምትወጅን በስራዎችሽ እናውቃለን አሁን ደሞ አንቺ ነይና ፍቅራችንን እናሳይሽ።ጂጂዬ እባክሽ ፍቀጂና ነይልን ፀሎታችን መልስ ያግኝ።

  • @ethiopiant
    @ethiopiant Před rokem +6

    ዶ/ር ወዳጀነህ ምርጥ ሰው።

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Před rokem +5

    ማነው ይሄ ሰው ሰው ሰው የሚሸተው ሁለት ቀን ነው ያየሁት ግብ ስብህና አለው ውነትም ወዳጄ እረ አምጧት እንከባከባከባታለን ለኔ ጥበብ በትቢት የምትገልፅ ልጅ ነች አባይን ስትሰራው የሚመጣው ጣጣ የዘመኑ ሙሁር ሳይታያቸው ቁጭ ነው ያረገችው ዘመን ያመጣው የዘር በሽታ ስትሰራው ማንም ባልነቃበት ዘመን የቲፔሌፍ ሴራ በጥበብ የገለፀችልን የሷ ስራ በፅፍ መግለፅ ይቸግራል

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 Před rokem +6

    ጂጂ ማለት የአባይ የግድባችን መሰረት ነች።።።የአድዋ የነፃነት ታጋይ ነች ።ያለፈውንም።ጊዜያችን።።።ትዝታችንም።።ነች።።።እንወድሻለን።።።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před rokem

      She is the foundation of the dam? Are you okay??

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před rokem +7

    Dr. You are such a professional person. I really appreciate it you. God bless you 🙏

  • @shitomeshesha8649
    @shitomeshesha8649 Před rokem +10

    እጅግ በጣም የምናከብርህ ዶክተር
    ጥሩ መረጃ ስለሰጥህን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ameleworkbedada118
    @ameleworkbedada118 Před rokem +3

    I appreciate for your interview Dr your are so humble and kind .!!!!

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Před rokem +4

    ዶክተርዬ እባክህ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን እደምንም አምጣልን እና ፀበል ትግባ ምንም ቢሆን ሀገሩ ትሁን እዴት እደምወዳት እኮ ጂጂዬ እግዚአብሔር በሰላም ያምጣሽ

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 Před rokem +26

    እግዚአብሔር ለሀገሯ ያብቃት እና ፀበል ብትገባ ትድናለች ጂጂዬ እንወድሻለን።

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před rokem +1

      አቤት የትኛዉ ፀበል ያዘንሽ ትመስያለሽ ሚሊየን ፀበል ነዉ ያላችዉ ከናንተ ሙስሊሞቹ ተሻሉ

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Před rokem

      @@Emanu2018 ባለጌ መረን ስድብንምን አመጣው ማፈርያ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Před rokem +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጂጂዬ የኢትዮጵያ ሀብት ሁሌም እንወድሻለን ክፉ ነገር አይንካሽ እስከምናይሽ ናፍቀናል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před rokem +12

    ጂጂዬ ሺሕ አመት ኑሪልን 💚💛❤️

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem +4

    You are so blessed Dr Wodaje!
    You only see the good in everyone.... That's incredible!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před rokem +8

    Great family we love Gigiii soon wonderful Dr wedagene and Achare bravo olso very good program thank God.

  • @alelingterefe
    @alelingterefe Před rokem +1

    ወድ ወንድሜ አቻሬ
    ውድ ወንድሜ ዶር ወዳጄነህ
    ስለ ወዷ እና ብርቅዬዋ ጂጂ ለመላው ኢትዮጵያውያን አፍቃሪዎቿ የሰጣችሁንን የተሟላ መረጃ በመስማቴ ሀያሉ እግዚአብሄር ክብር ይስጣችሁ
    በተጨማሪም ዶር ወዳጄነህ የምፀልየው
    ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውምና
    ያንተም ህይወት ሙሉ የሚሆነው ከውድ ልጆችህና የልጆችህ እናት ሶፊያ ሺባባው ጋር ስለሆነ
    ፈጣሪ ስለሰጠህ ልጆችህ ስትል አብዝተህ ፀልይና
    ወሬኞችንና ምቀኞችን ንስሀ አስገባልኝ

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před rokem +5

    ልዑል እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ጂጅዬ የዋህ

  • @tlemlem
    @tlemlem Před rokem +5

    ኡፍ እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተርዬ በእውነት አምንሀለው:: ልቢን እርፍ አደረከው:: ተባረክ ዶክተርዬ:: ጂጂዬ የኔ ማር ስላምሽ ይብዛልን:: እኔ እንደ አንድ አድናቃሽ እጅግ እወድሻለሁ:: አንቻን በሙዚቃም ሆነ በሌላ ስራዎችሽ ባይሽ በድጋሚ ደስተኛ ነኝ:: የኔ እህት እወድሻለሁ:: አይዞኝ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን::❤🙌🏽❤️🙏🏽😘😘💕💕💕💗💗💗

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 Před rokem +3

    ዶር ወዳጄነህ መልካም ስብእና ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @negessogebre1538
    @negessogebre1538 Před rokem +1

    Dear Dr. Wodajeneh , May God bless you in every aspect...

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 Před rokem +2

    ወተት ማጠጣት. የገነትን ወተት ያጠጣሽ በስመአብ አምላኬ እናንተ መሀል መሆን ደስ ሲል እንዴት ደስ እሚል ቤተሰብ ነው እድሜ ይስጣችሁ ጂጂን ቶሎ አምጡልን ፕሊስስስስስስ ግን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Před rokem +2

    abet dr wedajenh tehetenah egziabeher yebarkh

  • @Mercy0812
    @Mercy0812 Před rokem +20

    Listening to this story of GiGi really breaks my heart 😭😭😭, I can feel what kind of hard time and misery she had went through in her marriage. ጂጂዬ የኔ እንስፍስፍ: የኔ የዋህ ቦጅቧጃ እህቴ ያለፍሽበትን ደስታ የራቀው የትዳር ህይወት ሳስበው ልቤ ይደማል😭😭😭 አስታውሳለሁ ፈንጁን ባሏን ያገባች ሰሞን ከጏደኞቼ ጋር ስናወራ "በጅጅ አስተዳድግና ጥብቅ ኢትዮጵያዊ ስሜት: ከፈረንጅ ጋር ተጋብቶ መኖር እጅግ በጣም ይከብዳታል: ጅጅ በፍፁም ሀበሻዊ ሴት ናት: የፈረንጅ ባህል የሚስማማት አይደለችም: የሚረዳት እና ባህሏን የሚያከብርላት ሀበሻዊ ባል ነው " ስል ጏደኞቼ በሙሉ አላግጠውብኝ ነበር unfortunately that is what happened 😢. Anyway I am just hoping and praying things will get in line and God will make all good for my queen and I want you back home healthy. I am praying for God to get her together with her son የወለደ ያውቀዋል ልጅን ከጉያ ተነጥቆ : በፍፁም በማይፈልጉት ባህልና ሀይማኖት አልባ ሁኔታ እያደገ እንደሆነ ማሰብ እጅግ ያማል😢 የጭንቅ አማላጆ እመቤቴ ማርያም ለልጅ መጨነቅን ታወቂዋለሽና ጂጂን ከልጇ አገናኝተሽ በምትመኘው ድንቅ ባህልና በእግዚአብሔር ቤት በሀይማኖት እንዲያድግ እርጃት🙏 My queen GiGi I hope to see you back in your home, in the beautiful village of Gojjam living the most pure life my dear

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ Před rokem +1

    ጂጂዬ እንደናቴ ልጅ ትናፍቂኛለሽ የኔ እናት!❤ፈጣሪ ጤናሽን መልሶ ለአገርሽ ያብቃሽ! ተባረክ ዶክተር መልካምና ለብዙዎቻችን የህይወት መንገድ የምታሳይ ነህ አከብርሃለው! መረዳት ያለብን ነገር ለጂጂ ከኛ በላይ ቤተሰቧ ያስብላታል እኛ ለቤተሰቦቻችን እንደምናስበውና ባለቤትነት እንደሚሰማን!

  • @nebiyubogalemereke9214
    @nebiyubogalemereke9214 Před rokem +8

    Ohhhh my god! Thanks a lot. I can't control my emotion. GIGI waw

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +1

    ጂጂዬ የኔ ንግስት እግዚአብሔር ይጠብቃት ለሀገሯ ያብቃት እኔም ፎቶዋን ያየው ጊዜ በጣም አዝኛለሁ ቤተሰቦችዋ ምን ነካቸው ዝም የሚሏት ለምን አያመጧትም ብዬ ብቻዬን ሳወራ ነበር እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣት

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Před rokem +6

    Dr ወዳጄነህ መሀርነ ምርጥ ሰው ቅን ሰው

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ጂጂዬ አቼ እናመሰግናለን ዶ/ክ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ ይስጣችሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅርዋን አንድነትዋን ትጥልን ዘንድ እንለምንህሀለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @selammlese7950
    @selammlese7950 Před rokem +5

    All gigi families know b/c of GIGI. We always love gigi❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 Před rokem

    Achare and Dr betam enamesegnalen🙏 endezeh abrarto mereja yemeset sew seletefa le youtuber mekeleja honech tenenetwa testekaklo wede hagerwa lemegbate yabkate

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před rokem

    ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ መልካም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ;; ህዝብ እኮ ላንተም ስፍስፍ ነው የሚለው ዶክተርዬ❤እንወድሃለን::

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před rokem +3

    ጥሩ ቤተሰብ ቢኖራት ኖሮ ይህ ሁሉ ኣይደርስባትም ነበር

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 Před rokem

    Thank you Dr.

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Před rokem +3

    ዶክተር ተባረክ አሳረፍከን ደህንነቷን መሰማታችን ብቻ ይበቃል

  • @user-yu7er2vx3w
    @user-yu7er2vx3w Před 6 měsíci

    achu betam enameseginalen ,, degagemie nowe yemayew.

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 Před rokem +3

    Thank you doctor wodajeneh and achare

  • @asterayayenew8505
    @asterayayenew8505 Před rokem +7

    አቻሬ በጣም ታላቅሰዉ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekbibtbirhanu
    @mekbibtbirhanu Před rokem

    ዶ/ር ለመልካም ሰውነትህ እና ደግነትህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Před rokem +2

    Hope she recover soon Gigi. Amlak kidusan Egziabher yimarsh Gigi konjo ❤❤❤

  • @andromedacscenter8852

    gigiyee yene wud fetari yetebksh, dr. wodajeneh ejig betam enamesegnalen enwodhalen

  • @danabbay1496
    @danabbay1496 Před rokem

    ዶ/ር ፈጣሪ መልካሙን ያሰማክ! በእዉነት ክብር ይገባሃል ዶ/ር፤ ጂጂዬ ስለ ሀገር፣ ፍቅር፣ አንድነት በማይጠገብ ድምፅሽ አስተማርሽን፤ ዉለታሽን መክፈል ባንችልም ፈጣሪ ዕድሜና ጠና ይስጥሽ፤ ዶ/ር ከልክ ያለፈ ደግነት የስነልቦና ችግር ልሆን/ልፈጥር ይችላል፣ እርዳዉ ብቀጥል፡፡

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ስለሰጠህን መረጃ እናመሰግንሀለን አድናቂህ ነኝ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem

    Thank You D.r

  • @mariamariza1420
    @mariamariza1420 Před rokem +1

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ምወደው ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽

  • @ge821
    @ge821 Před rokem

    ዶ/ር ወዳጄነህ ፍፁም ትሁት መልካም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘርህን ፣ ዘመንህን ይባርክልህ : የጂጂም ቤተሰብ ህይወት እጅግ የሚደንቅ ነው : ያው መልካም ሰው ስለሆንክ እንጂ የድሮ ሚስትህ ግን ለአንተም ለቤተሰቧም በፍፁም የሚመጥን እውቀትም ስብእናም የላትም : fb ላይ የምትፅፈውን ነገር የሚመለከት ማንም ሰው ልጅቷ ለዚህ ትልቅ ቤተሰብ ለዚህ ጨዋ ሰው ትልቅ ስህተት እንደሆነች ማንም መገመት ይችላል ።
    አቼ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @wegayehutegegne7317
    @wegayehutegegne7317 Před rokem

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው:: ወቅታዊና የቤተሰቧን እንዲሁም የወዳጆቿን እዕምሮ የሚያክም መረጃ:: አይቶ/እውቆ መናገር ሰምቶ ከመዋሼት ይልቃል:: እናንተ የሰውን ስብዕና በውሼት በማጠልሼት ገንዘብ የምትሰበስቡ ወገኖች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!
    ያጣናትን ጂጂን መድረክ ላይ ለማየት ያብቃን! ሰልምና ጤና ከሁላችህትም ጋር ይሁን!

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před rokem +1

    elelelelelelel Ejegeye, አቻሬ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ;;

  • @tigistgebre3968
    @tigistgebre3968 Před rokem +1

    ዶክተር በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ ስለ ጂጂ የሰጠኸዉ ማብራሪያ ለአዲናቂዎቿ እና ለወዳጆቿ ጥሩ እፎይታ ነዉ ለወሬኞቹ ደግሞ ሞት ነዉ ከዚህ በኋላ የሰዉ ስም ባያነሱ ጥሩ ነዉ አሁን ለምሳሌ አበባ ደሳለኝንም እንዲሁ ያልሆነ የሆነዉን እየቀባጠሩ የሚለቁት ነገር በጣም ያሳፍራል እሷ ግን በጥሩ ሁኔታ እየኖረች ነዉ።

  • @fikretenobel5006
    @fikretenobel5006 Před rokem +2

    ዶ ር ወዳጀነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @helina3753
    @helina3753 Před rokem +2

    ጂጂን በጣምም ነው የምወዳት ህይወቷ በዚህ መልኩ መሆኑ ያሳዝነኛል ሆነም ግን ዛሬ ችግር ላይ ነች ይህንን አምናችሁ እርዷት ምክንያቱም ልጇን ማጣቷ ለችግሯ መነሻ አይደለም ሲጀመር ችግር ባይኖር የአሜሪካ ህግ ፈፅሞ እደግመዋለው ፈፅሞ ከእናት ልጅን አይለይም አባቶች ይህን ስለሚያውቁ እንዴት ሴቶችን እሹሩሩ ብለው እንደሚኖሩ ግልፅ ነው እመኑ ከሰውዬው ጋር ስትኖር ትክክል ያልሆነ ህይወትን ተለማምዳለች ስለዚህ የሚዲያ ፍጆቷ ከምትሆኑ ተነሱና አግዟት በተረፈ እግዚያብሔር ያግዛት🙏🏾

    • @user-ui9ky4xr6h
      @user-ui9ky4xr6h Před rokem

      አንተ/አንቺ ከቤተሰቧ ይልቅ ስለጂጂ አዝነሽ/አዝነህ ነውን?...የማይመስል ነገር ወረኛ! አርፈህ /አርፈሽ የራስሽን ኑሮ ኑር/ኑሪ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před rokem +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳት እና ትመለስልን የኔ መልካም

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 Před rokem +1

    Dr Wedajya God bless you 🙏

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Před rokem

    ዳክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የምወድህ በጣም ቱሁት ሰው ነህ ወንድሜ ሺአመት ኑርልኝ እውነተሰው ጌታ ይጠብቅህ እናመድግናለን😅

  • @mimihabeshawit3706
    @mimihabeshawit3706 Před rokem +3

    Good Job achare
    Berta

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 Před rokem +1

    Wish her well.!!

  • @eliasmekonin4346
    @eliasmekonin4346 Před rokem

    sile Egigayehu Shibabaw (G.G) ewnetegna mereja silakafelachun Betem des bilognal, wedefitm cher were yaseman🙏🙏🙏

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Před rokem +4

    ጂጂየ ባለሽበት ቦታ እመአምላክ ትጠብቅሽ አንች ለኛ ልዩ ነሽ

  • @bibishobibisho9686
    @bibishobibisho9686 Před rokem

    Enamesegnalen doctor

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před rokem

    God bless you Doktor

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před rokem +2

    አመሰግናለሁ ሁሉም እንዲህ እውነታው ሲወጣ እንዴት ደስ ይላል አይ ዩቱብ ጥሩ መሆኑ ደግ ነው ግን በዛው ልክ ሰውን ያሳመማሉ

  • @tenaethiopia4742
    @tenaethiopia4742 Před rokem

    Enamsegnalen Doctor Wedajen 🙏

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 Před rokem

    Wow Dr wedajaneh be ewenet melkam sew nehe. Egzarabher yebarkehe.

  • @yalemkinfe9350
    @yalemkinfe9350 Před rokem

    Achare tebark....E/r yetbkachu GG sewedsh eko ....

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před rokem +2

    Dr, ye metahewo ye betesebun agule keber le metebek new.
    Ejehen awota kezeh seregna family

  • @dr.selamseyoum2963
    @dr.selamseyoum2963 Před rokem +2

    jijiye we lv u! hope u will come to ur homeland soon

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Před rokem

    EGZIABHER yatenkerat yalefechibet neger betam kebad nw😘🙏🙏🙏

  • @user-oe1co9hc5s
    @user-oe1co9hc5s Před rokem +1

    ዶክተር ወዳጄነህና አቻሬ እናመሰግናለን አችዬ የቪዲዮ ድምፁ ትንሽ ያንሳል በሌሎች ቪዲዮችህ ይስተካከል

  • @wasihunmuluken4232
    @wasihunmuluken4232 Před rokem +19

    ዶ/ር እናመሰግናለን ግን 110 ሚሊየን ህዝብ እና የአንጎራጎረችለት ተራራው ሜዳው ሽንተረሩ ጣካው ወንዞቹ ሁሉ ናፍቀውሻል በልልን አደራ አደራ

  • @matiz2811
    @matiz2811 Před rokem +2

    #እናመሰግናለን እናንተንም

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před rokem +1

    Betam enamesegenalen Dr wedajeneh endihum achare Chama gin ebakachu jijiyen Hager bet gebta tenesh teregageta keza esewa seteregaga hulum neger yehonal bewechi yeminor ethiopiawi tenegagero lijewan yemetagengebeten mefetehe beifeleg des yelenagal yehe koshasha nechachiba wededem telam lijewan yemayet yemagenet mebet endakat mawek alebet appeal malet techelalech benesu kalat selezk betesebem zem endatelu we love gigi gigi gigi gigi ♥️

    • @munico1
      @munico1 Před rokem +1

      ጋዜጠኝነት ትጠላለህ አባቴ:: ይጠይቃል መልሱን በትግስት አይሰማም ደባሪ
      ዶክተር ግን እጅግ አሪፍ ሰው እናመሰግናለን🙏🏾

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před rokem +1

    ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ትወጪዋለሽ በድል የሚጠብቅሽ እይተኛም

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před rokem

    ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @mantegboshanagaw310
    @mantegboshanagaw310 Před rokem

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም አነወድሀለን ቤተሰቡን በጣም አውቀኸዋል ጄጄንም እግዚአብሔር ለሀገሯ ያብቃት የአንተንም ትዳር እግዚአብሔር ያስተካክላልህ!!!!!

  • @tigistteshome4307
    @tigistteshome4307 Před rokem

    ጂጂዬ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ የቋንቋ መምህር ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ወደቀድሞ ማንነቱዋ ይመልሳት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነሕ 🙏የልቤን ጥያቄ ስለጠየክልን አመሠግናለሁ አቻሬ በርታ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem

    የምትወዳት እመቤቴ ድንግል ማርያም እህታችን ጂጂ ከገባችበት ማጥ ታውጣት አሜን!!

  • @papuaze
    @papuaze Před rokem

    I'm very happy to hear that 😊

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před rokem

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ💚💛❤️

  • @samyy3559
    @samyy3559 Před rokem

    Most gojamea amara super smart I hope she will recover quickly