ተለቀቀ/የኛቤት ጨዋታ ቻግኒ ክፍል 2 / እናት እና ልጅ በተናፋቂው ቤት ታሪክ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2023
  • ቤት ለእንቦሳ ከሶፊያ ሽባባዉ ጋር//Official Sofia Shibabaw 2023 //
    subscribe and like our video for more interesting contents•
    ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን መጫን አትርሱ።
    This Video Clip is Dedicated Only to Offical Sofia Shibabaw Channel /Sofia Shibabaw/!
    CZcams: / @officialsofiashibabaw sub_confirmation=1•
    facebook: / official.sofia.shibabaw•
    instageram: sofia_shibabaw?...
    tiktok: www.tiktok.com/@sofiashibabaw...

Komentáře • 365

  • @Jayx.7
    @Jayx.7 Před rokem +59

    ሶፊዬ ታድለሽ እናትሽም አባትሽም መልካም ሰዎች ዘመናቸው ይባረክ እረጅም እድሜ ለመላው ሽባባው ቤተሰብ ለጂጂዬ ጤንነትን ይስጣት ራሄልን በጣም ነው ምወዳት አስትዋይና ቆንጆ ሴት ናት!! አንቺም ተባረኪ!!

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba Před rokem +83

    እግዚአብሔር ጂጂን ከቤተሰቦችዋ ጋር የምናይበት ግዜ ያምጣልን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před rokem +53

    እፎይ የሚያሰኝ ደስ የሚል የቤተሰብ ጫዋታ :
    ረዥም እድሜ ጤናና ሌላም በረከት ይሁንልዎ የሶፊዬ እናት :

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem +35

    Wow የሚገርመው phd ካለው ሰው የበለጠ እውቀት ያላቸው እናት ናቸው❤❤

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 Před rokem +35

    እጂግ ደስ የሚሉ ውድ እናት. ለኢትዮጵያ ታላቅ አስተዋጾ አርገዋል. አናመሰግናል.

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +42

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ለናቶች 😘😘😘

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem +26

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነዉ እዲሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 Před rokem +13

    እድሜ ልካችን ስንሰማው የኖር ነውን ይህን ቤት እና ቤተሰብ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሶፉኒት : ግን በጣም አስጠበቅሽን 👍

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +9

    በጣም ደስ እሚሉ ኢትዮጵያዊ እናት ❤🤲
    እግዚአብሔር ረዥም እደሜ እና ጤና ለመላው እናቶች ይስጥልን!! 🙏🏿

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem +7

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሶፊ በነገራችን ላይ Royal family ነው ምትመስሉኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ. በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ. እናትሽም አባትሽም በጣም ደስ ይላሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽❤️❤️❤️

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification Před rokem +14

    የጂጂን እናት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: እድሜና ጤና ይስጥኦ:: እውነቶትን ነው ጂጂ በዘፈንዎቿ ኢትዮጵያዊነትን እና ፍቅርን ነው የሰበከችው:: እግዚአብሔር ፈቅዶ ጂጂን ብናያት ወይ ድምጷን ብንሰማ በጣም ደስ ይለናል::

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před rokem

      እኔም ይሄንን ነው የጠየኳቸው እዚህ መሃል ቢጨምሯት

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej Před rokem +18

    ዘመናቸው ይለምልም ድንቅ እናት!! የሚወደድ ቤተሰብ። ሶፊ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው። የመንግስት ሚዲያዎች አድዋ በመጣ ቁጥር የጂጂን ሙዚቃ ከማሰማት ባሻገር ስለ ጂጂ አመጣጥ፣ ስለ ቤተሰቧ ሁኔታ ሊዘግቡ ይገባል።

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Před rokem +27

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @workineshboset7184
    @workineshboset7184 Před rokem +8

    እህቴ ሶፊ እናትሽን ወደድኳቸው ንግግራቸውን በሙሉ የሚገርምው ግን እምሮ በሽተኛን ሴት ቤት ሰርተውላት አጠገባቸው ማኖራቸው ደግሞም ጊዜ ሰጥተው አብሮ ማውራታቸው የሚገርም ፀጋ ማንም አገልጋይ ማንም ፓስተር የማይወስደውን ሪስክ ወስደው ማኖራቸው ቤተሰብ ያላደረገላትን ማድረጋቸው አስደንቆኛል እያለቀስኩ ነው የሰማኋቸው ከዝህም በላይ ጌታ ሃብት ብቻ አልልም በጤና የእድሜም ባለፀጋ ያድርጋቸው አንደበታቸው አሁንም የተባረከ ይሁን እናንተ የመሰሉ ልጆችም ተክተዋል ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እየሱስን በተግባር እያገለገሉት ነው ዋጋቸው የከበረ ነው ብድራት ለማይመልስላቸው ሰው እየሮጡ ነውና አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ አብዝቶ ይጨመርሎት ከዚህ በላይ ደስታ የለም፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @zabilon100
    @zabilon100 Před rokem +11

    የሁላችንም እናት መሳይ ተምሳሌት ኖት ኑሩልን ጤና ና እድሜ ይሰጦዎት።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +15

    ቁንጅናቸው፣ ጨዋታቸው እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው። ሶፊዬ እድሜና ጤና ይስጥልሽ። ይህን ፕሮግራም መሥራትሽ በጣም አደንቅሻለሁ፣ ቤተሰቦቻችን በህይወት እያሉ እንዲህ ድንቅ ነገር ማስቀረት ለልጅ ልጅ ይተላለፋል፣ አይቆጭም። ሌላው ቢቀር እንኳ ጥሩ ልብስ አለባብሶ ፎቶ ማስነሳት ትልቅ ነገር ነው።

  • @selamawitgebretsadik3097

    ወይ ማዘር ቁንጅናቸው ይገርማል እንዳለ ነው በልጅነታቸውም ደግሞ ልህልት እንደሚመስሉ እርግጠኛ ነኝ ለልጆቻቸው ሰተዋል ሁላችሁም የማይጠገብ ውበት ነው ያላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። በሚቀጥለው ጂጂዬን እንጠቃለን ንፍቅ ነው ያለችን።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před rokem +5

    አይ ጂጂዬየት እናግኝሺ የኔ ውድ የኔ ታናፋቂ አንቺ ማለት የታሪክ አስተማሪ እንጂ ዘፋኝ አይደለሽም !!!ለሀገርሽ ያብቃሽ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      መምጣት አትችልም እንዴ ወደሀገር

  • @emiliahaile7460
    @emiliahaile7460 Před rokem +9

    ድምፃቸው እራሱ ሲመሳሰል ሶፊ ጋር አቤት 😍😍😍

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b Před rokem +3

    የልጆቹ ብሩህ አይምሮና የክርሰትና ፍቅር ከየት እንደመጣ አሁን ተረዳን::
    እድሜና ጤና ይሰጦት🙏
    ይሔ ነው ኢትዮጰያዊነት::

  • @akuye910
    @akuye910 Před rokem +10

    ታድላችሁ ስታስቀኑ ስላማችሁ ይብዛ ደስ እሚሉ እናት ቋንቋችሁ ሁሉ አገሬን ያደኩብትን ቤተስቤን አታወሳችሁኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +8

    ደስ የሚሉ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት:: የተባረክ ቤተሰብ::🙏🏽👏🏽👍🏽❤️🇪🇹💐beautiful & amazing families 👍🏽👏🏽🙌🏽💐🇪🇹

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před rokem +13

    የተባረካቹ ቤተሰብ ደስ ትላላቹ ስለናተ ጌታ ይባረክ ሶፊ እንወድሻለን

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s Před rokem +8

    እናትና ዘር አንድ ነው ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እርዥም እድሜ ትሁት የሆነ ቤተስብ በሚቀጥለው ጅጅእና ኢትዮብያን እንጠብቃለን ሶፍያ አቅርብልን

  • @sebyona4794
    @sebyona4794 Před rokem +11

    ከኢትዮጵያ የሚናፍቀኝ አንድ እና አንድ ይሄ ነው፤ ተሰብስቦ የቤተሰብ ጨዋታ❤

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 Před rokem +6

    ደስ የሚሉ እናት ጌታ እግዚአብሔር እድሜአቸውን ያርዝመው!🥰🥰🥰

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ተጫዋች የሚገርም ቤተስብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-hh6lv5gw3v
    @user-hh6lv5gw3v Před 5 měsíci

    የሚያምሩ እናት፣ አገላለፃቸው፣ በራስ መተማመናቸው የሚደነቅ ነው። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።❤❤❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před rokem +7

    እድሜና ጤና ይስጥውት የጂጂዬ እናት 🙏🏾❤️
    ምሁር የምሁር ምሁር የኢትዮጵያዊ እናት እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥዎት የተባረከ ቤተስብ ያስቀናል 🙏🏾❤️

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +2

    ረጅም እድሜና ጤና በረከት ለ ሁሉም እናቶች ! እናት ልጆቿ ን ሁሉ በፍቅር እኩል ትወዳልች እውነት ነው ! ! ።

  • @astereshete622
    @astereshete622 Před rokem +2

    ወዘሮ ተናኘ ጨዋታዎት አይጠገብም ፈጣሪ ሁሉ ነገር አሞልቶ የሰጠዎት። ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኛለሁ።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před rokem +4

    ይህች ናት የኢትዮጵያ እናት ልጆቿን በስነስረአት አሳድጋ ሀገራቸውን በተስጣቸው ችሎታ እንዲያገለግሉ ያደረጉ እናት ይክበሩ ይባረኩ በዚህ ደግነትዎ ልጆዎትን ጤናዋን ስቶ እንዲያገናኘዎ እመኝለዎታለሁ

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 Před rokem +5

    እዚህ ላይ በምትለቂያቸው የቤተሰቦችሽ ቃለ መጠይቅ ቪዲዮ እንዲሁም ስለናንተ ቤተሰብ በሌሎች ሚድያ ላይ ከምታደርጉት ቃለ መጠይቅ እናንተ ቤት የናፈቀችኝን ኢትዮጵያን ሳትበረዝ አየኋት።ፍቅራችሁ፣ሳቃችሁ፣ስርዐታችሁ፣መከባበራችሁ፣የወላጆቻችሁ ጨዋነት ሞገሳቸው በጣም ደስ ትላላችሁ።እድሜ እና ጤና ፍቅር እና ሠላምን ይስጣችሁ።

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Před rokem +8

    ሶፊዬ ክፍል 3 ይቀጥል በጉጉት ነው የምጠብቀው 🥰🥰

  • @derejewolde8430
    @derejewolde8430 Před rokem +10

    ጤና ይስጥዎት እናታችን። እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @tessemaasrate4208
    @tessemaasrate4208 Před rokem +6

    እጅግ አስገራሚ ማራኪ የእናትነት ፍቅር የተሞላው ወግ።

  • @user-hr9bk1gs1n
    @user-hr9bk1gs1n Před 7 měsíci

    በጣም የተባረኩ ደግ እናት። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ ያሳምር። በጣም ጀግና ግልፅ እና አስተማሪ እናት።

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před rokem +2

    የሶፊያን ድምፅ እየስ ማሁ ነው የመሰለኝ ታድለሽ ሶፊ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ።

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 Před rokem +3

    It has been 24 years since I lost my mom. Listening to this interview, I felt like I am listening to my own mom. Her believe, motherhood, compassionate, and more. Thank you for sharing your family story Sophia.

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +2

    የአድዋ ዘካሪ ጂጂዬ እናትሽን መሳይ አንቺም ሀገር ገብተሽ ለማየት ያብቃን🙏እድሜ ይስጥልን የጂጂ እናት🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem

    ሶፌዬ ዘመንሽበኢየሠሥ የተባረከ ይሁን በመዝሙርሽ ብዙ ተባርከናል እናትሽም እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው እንወድሻለን ከጤናጋር

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Před rokem +1

    ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እንደ ማር የሚጣፍጥ ወግ ሶፍዬ ታድላቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለእናታቹ ምርጥ ቤተሰብ!!

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem +1

    Wowowo ሶፊ ታድለሽ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ለቤታሳቦቺሽ መልካም እናት ነቸው ታባራኩ 🙌🙏❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před rokem +7

    One of the best program, your show
    I love your mom❣️❣️❣️❣️
    Very nice family time!!!

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ ተባርኩልኝ ❤
    የእማ ሁሌ ታዝሎ መሻገር በጣም አሳቀኝ 😂

  • @sessay11
    @sessay11 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ቤተሠብሽን ይባርክ ድንቅ ነው:: ሶፊ

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Před rokem +2

    እድሜ ጤና ይስጦት እናቴ ሶፊዬ ታድለሽ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před rokem +5

    ተኑየ የኔ ፍቅርር እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እስከ መላው ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Před rokem +1

    እየኔ ቆንጆ እናት አነጋገራቸው ሲያምር እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Před rokem +5

    ዬሀገሬ ቻግኒዋ ፈርጥ ወይዘሮ ተናኜ ሰላምሽ ይብዛ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před rokem +1

    የጂጂ እናት ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ ነወት እድሜ እና ጤና ይስጥወት 🙏😘
    ቀጣይ ፍሬ ሽባባውን አቅርቡልን

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Před 5 měsíci

    የተባረከ ማህፀን ለምለም ልጆችን ወልደዋል ክቡር ባለትዳሮች ፣wel cultured family ❤❤❤❤

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před rokem +1

    የፊታውራሪ ስዩም ዘውዴ ልጅ ቁም ነገር እያዋዛች እኛንም አዝናናችን ወ/ ሮ ተናኘን በጣም እናመሰግናለን

  • @selamawitgebretsadik3097

    የወይዘሮ ተናኘ ስዩም እና የኛ ቤት ታሪክ አንድ ነው የአባታችን አባት አርበኛ ባለ አባት ነበሩ መነሻቸው ሰሜን ሸዋ መንዝ መድረሻቸው ወሎ አስተዳዳሪ ነበሩ ሁላችንም የተወለድነው ወሎ ነው የአባታችንን ዘር ፈልገን አገኘናቸው የሚያኮሩ የጀግና የንጉስ ዘሮች ናቸው ። የሚገር አንደበት አላቸው ማሚ የቃል አመራረጣቸው ይገርማል ሙሉ ቀን ቢያወሩ አይጠገቡም እንደውሃ ይገባል።

  • @foziya3337
    @foziya3337 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጥልሽ ደስ የሚሉ እናት ደስ የሚል የቤተስብ ጨዋታ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +1

    ሶፍያ ሽባባው ተባረኪ እሄንን ታሪክ ስላካፈልሽን ስእብናችሁ ከየት እደመጣ በውስጤ ውስጥ ያለውን ሲአወሩ ፊልም ነው የመስለኝ ሰው መሆን እሄ ነው የማምነውም በዚህ ነው የህይወት ትርጉም የገባቸው በጠዋት ስለሆነ ምሽቱ ውብ ሆነ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ስአት ውብ ያርግላቸው ❤️❤️❤️

  • @multiintegratedsupportethi9419

    Thank you very much, Tenagnyeeee. God bless our family !! This is astonished to me !!

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem +1

    የሶፊያ እናት በጣም ደስ የሚሉ እናት መታደል ነው አባታችሁም እናታችሁም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አምላክ እድሜ እና ጤና ለእናት እና አባትሽ ለእህት ወንድሞችሽ፣ለልጆችሽ ለባለቤትሽ ይስጥልን፡፡ አንቺም ጂጂም ደጐች መሆናችሁን እናትሽ ተናግረዋል ከቤተሰብ የተማራችሁትን ደግነት እናንተ ላይ ሆኗል አሁንም ረጅም እድሜ ጤና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Před rokem +1

    እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው የሽባባው ቤተሰብ!አስተማሪ ውይይት ነው ማስተዋል የተሞላበት! ለበረከት ሁኑ

  • @befikir6975
    @befikir6975 Před rokem

    Wow!! Many thanks Sophie. ለእናታችን ጤና ሰላምና ዕድሜ ይስጣቸው::

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před rokem

    ደስ የሚሉ እናት መታደል ነው ይህን መስማት ። ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 Před rokem +1

    የተባረከ ቤተሰብ አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ ተባረኩ መዉጣት መግባታችሁ ይባረክ🙏🙏🙏እጂጋየሁ ሽባባዉ (ጂጂ)ባለችበት ሠላሟ ይብዛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላታለሁ የኔ ናፍቆት የኔ ሀገር ንግስቴ እምወድሽ ጂጂዬ ሀገሬን ያወኩብሽ ባለሽበት ሠላምሽ እንደጂረት ወንዝ ሞልቶ ይፍሰስ💚💛❤🙏🙏🙏እጂግ በጣም ነዉ የምትናፍቂኝ😘😘💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před rokem +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሺ ማሚዬ ደሥ እምትሉ እናት

  • @meskerem-tp7qb
    @meskerem-tp7qb Před rokem +2

    ዋውውው እህቴ ሶፊ የእናትሽ ህልም ይገርማል!!!ታድለሻል።

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጦት ደስ ሲሉ እናመሰግናለን ሶፊ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +4

    ረጅም እድሜ ለእናቶች 🙏🙏🇪🇷

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 Před rokem +1

    ወላሂ ጅጅን እንዴት እንደምወዳት የትጅ እናት እረጅ እድሜና ጤና

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Před rokem

    ሶፊ ተባረኪ ድንቅ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ነበር። የማዘር ድምፅ ብቻ ነው ሚሰማው። የጋራ ጭውውት ሲሆን እናንተምማይክ ተጠቀሙ። በተረፈ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው።

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech4695 Před rokem

    የማይጠገብ ታሪክ! ሁሉም ቤተሰብ ታሪክ አለው። ግን አንዳንድ ቤተሰብ ደግሞ እጅግ አስተማሪ የሆነ ታሪክ አለው።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před rokem +8

    የተባረኩ እናት ናቸው አሁንም ተባረኩ❤❤

  • @catking4639
    @catking4639 Před rokem

    What a Lovely Mother. True Ethiopian!

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 Před rokem +2

    የኔ እናት የምንናፍቃትን ኢትዮጵያን ይመስላሉ

  • @yonasabebe5156
    @yonasabebe5156 Před rokem

    ሶፊ ደስ የሚሉ እናት እና ቤተሰብ አሉሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ 🙏🏿

  • @BenjaBenja-yf9qj
    @BenjaBenja-yf9qj Před rokem

    ወይዘዘሮ ተናኜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የዘመድ የወገን ፍቅር ያለሽ ደርባባ እናትአንቁዋች የፈጠርሽ እናት እድሜሽን ይባርከው

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před rokem

    የኔእናት እውነት ብለዋል አሁን ዘመደ ዘመድን መጠየቅም ሆነ ማስታወስ ቀረቷል ያለው ያለውን እንጅ የሚፈልገው እግዚአብሄር ፍቅርን ይስጠን

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Před rokem +8

    ቻግኒ ሀገሬ 💚💛❤️

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 Před rokem

    እድሜ ከጤና ያብዛላቸው ኢትዮጵያ እንዲህ የምትሰቅበት ጊዜ ያምጣልን

  • @mekilitdxb7540
    @mekilitdxb7540 Před rokem +1

    ሶፊ አናመሰግናለን ዉዶቻችን የእግዝያብሔር ጥበቃዉ ምህረቱ ቸርነቱ ህልዉናዉ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏💞💞💞❤ ጅጅጅዬንም አንናፍቃለን ብሩካን ናችሁ 🙏

  • @bewunettamagn8499
    @bewunettamagn8499 Před rokem

    ዋው እግዝአብሔር ይባርኮት አብዝቶ. ብዙ ነገር ተምረበታለሁ ተባረኩ♥️

  • @hahu3881
    @hahu3881 Před rokem

    How sweet and warm! Thank you! Sending lots of love ❤❤❤!

  • @yordim1240
    @yordim1240 Před rokem +1

    እረጅም እድሜን ከጤና ይስጦ እናታችን ።

  • @selamalem2443
    @selamalem2443 Před rokem +2

    An amazing pure Ethiopian mother… long life for wyzero tenje ❤

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před rokem

    ደስ የሚሉ እናት፤ በተለይ እናትነትን የገለጡበት።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem

    ወዘሮ ተናኜ በትክክል ምድርን በትክክል ይኖሩበት ሴት እድሜ ይስጥሆት ለያንዳዱ ቤት እሄ መንፈስ ይደርበት ተባረኩሁል ግዜ ደስታችሁን እንስማ🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Před rokem +5

    በሚገርም ሁኔታ ድምፃችሁ አድ ነው ሶፋያ ከእናትሽጋ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ እረጅም እድሜ እና ጤና የጅጅዬ እናት ጅጅ መጥታ በሰላም ለሐገሯ 🇪🇹በቅታ ለማየት ያብቃን 🙏

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Před rokem

    እውነት ነው እናት እስዋ እየሞተች ልጆችዋን ታኖራለች
    ክብር ለእናቶች ይሁን

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před rokem +5

    Beautiful Generation Lovely family 🙏

  • @user-qk8tq6ye5s
    @user-qk8tq6ye5s Před rokem

    አኝን እናት በሥራ አጋጣሚ ቻግኒ ለሥራ ህጀ በታቸው ከልጃቸው ጋር ተጋብዘን ህጀ ነበርና ከብዙ ሰዎች የምገረመው ሰው አየበላ አልበላህም እያሉ ሰውን የምያጎርሱ ከምናገሩት በላይ ነው እግዝአብሔር ጤናና ዕድሜ እንድሰጣቸው እመኛለሁ

  • @siyumadugnamamo6358
    @siyumadugnamamo6358 Před rokem +5

    Her sound and coherence is very impressive

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Před rokem

    ድምጻቸው ቁርጥ የሶፍያ ሽባባው ነው ። ይገርማል!! ሶፍያ መልኳም እንደ እናቷ ነው!!
    ከጀርባ ያለውን የሶፍያን ሙዚቃ ስሰማ ፣ ልቤ ጭው ይልና ይነዝረኛል። ለእኔ ይህ ሙዚቃ ፣ ከሁሉም ሥራዎቿ ይበልጣል ባይ ነኝ!!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před rokem +2

    እድሜና ጤና ለጠንካራና ለጀግናዎ እናታችን🙏

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye5743 Před rokem +2

    ድምጻቸው ከልጆቻቸው ድምጽ ጋር በጣም ይመሳሰላል

  • @beritufeleke8218
    @beritufeleke8218 Před rokem +2

    Wow. lovely & beautiful family. God bless all ❤🙏

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Před rokem +1

    ደስ የሚሉ የፍቅር ፋምሊዎች

  • @habeshaview5441
    @habeshaview5441 Před rokem +1

    ጌታ ረድቷቸዋል።ልብ ላለው ሰው ህልሙ ትልቅ መልዕክት ነው።ሶፊን የት ቦታ አየቻቸው።ጌታ ሁሌም እንደምለው መንፈሳዊ ልቦቻችንን ይክፈት።

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Před 8 měsíci

      betekekl yesofin mechrsha asayachew mdanua erget new ❤

  • @lea677
    @lea677 Před rokem

    Beautiful and wise mum! I like your freedom! Wish you long live !

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před rokem

    ደስ የሚል ቤተሰብ እናትን ክፉ አይንካት ❤❤ ሶፍዬ ❤

  • @ayilavlog359
    @ayilavlog359 Před rokem +1

    shine out sofi. blessed family

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b Před rokem

    Thank you so much for this documentary we learn a lot.