Yechewata Engida - Ejigayehu Shibabaw Gigi With Meaza Birru እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ከመዓዛ ብሩ Part 1
Vložit
- čas přidán 28. 02. 2019
- #ethiopianMusic #Gigi #EjigayehuShibabawInterviewonShegerFM #MeazaBirruWithGigi
የማይጠገበው የጂጂ ጨዋታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ... /ክፍል አንድ
Sheger Fm Yechewata Engida - Ejigayehu Shibabaw (Gigi) Interview With Meaza Birru
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
/ @shegerfm1021radio
#Ethiopia #ShegerFM #EjigayehuShibabawGigi - Zábava
የእውነት ድምፅሽን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጂጂዬ የምንግዜም ምርጤ አንቺ ነሽ
እጅጋየሁ/ ጅጅየ የእኔ መልከመልካም፣ ኢትዮጵያዊነትን ከማንም በላይ በልዮ ቅኔ የተቀኘሽ፣ በጥዑም ዜማ ያዜምሽ፡ አባይን በቅኔ ያቀነቀንሽ፣ ሰባዊ ክብርን በማስቀደም የአደዋን ድልና ነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት በማለት የሸለልሽልን፣ ስም የለኝም፤ውሃ ኮሎ ዎሃ ጃሬ፣ የሃገራችን የገጠር ውበት ያሳየሽን፣ካሕኔ…… ስንቱ ስንቱ ምርጥ ጥዑመ ዜማ ያቀረብሽልን ያቆረቆርሽልን፡፡ዋው ጅጅየ ስወድሽ ስወድሽ፣ ስወድሽ የእኔ መልከመልካ፣ እግዚአብሄር ሰላምሽን ከጤና ጋር ያብዛልሽ፡፡ በጤና ከነ ሙሉ ውበትሽና ድምሽ እንደጋና እንድናይሽ ጸሎቴና ምኞቴ ነው!!!
ስራዋችሽ ትውልድ እማይረሳው ነው ድንቅ ልጅ ነሽ
ዬኔ አበባ አላህ መጨረሻሸን ያሳምረለሸ እኔ በጣም እወድሻለሁ
Wow God is great all the times. GIGI I'M SO EXCITED TO HEAR YOUR LOVELY VOICE. ...! LOVE AND RESPECT 4 U
በእውነት ስለ እጅጋየሁ ከሁለት ሳምንት በፊት የሰማሁት ዘገባ በጣም አስደንግጦኝ ነበር እግዚአብሔር ክብር ይድረሰው እንኳን ለሀገራ ለምድራ አበቃት መአዛ ምስጋናችን ከልብ ነው ።
@Zehabesha
Sorry about this information I thought it is new info.but it is old when I heard I was so existed the mistake is did by sheger FM 102.1 reposted the interview that why they kidding me thanks for your feedback.
ጂጂዬ በጣም ነው የምወድሽ መአዚ አድናቂሽ ነኝ
GIGI's interview tells ,she's so sweet and friendly
Gigiye yena lyu.. Swedsh😘😍😘
እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ጅጅየ ድንቅ ነሽ የዘፈን ግጥሞችሽ፣ ቅላፄዎችሽ ያለሽ ፈሪሃ እግዚአብሔር ልዩ ነው። ንግግርሽም በጣም ማራኪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች እህታችን።
@Zehabesha is not old
Thank you
Long live to the iconic and legend Artist Gigi......
#GIGIYE we still miss you. we still listen your old interviews as if live.
Thank you sheger's for sharing the interview. but it will be more better if you include the interview date in the description.
መአዚዬ በጣም ነው ደስ ያለን ከልብ አመስግነናል የናፈቀንን ድምፅ አሰማሽን እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
I love you Gigi!
Gigiye your voice and your way of speech are amazing!! I am falling in love with this your condition
ተመሰግን ምን ይሳነናል ጌታ እናት
does Egigayehu shibabaw know that We love and admire her more than any musicians in Ethiopia
እንኳን ለናት አገርሽ አበቃሽ ጂጂዬ ማሬ
ጂጂ መልካም ሠው እባክሽን ዘምሪ የኦርቶዶክስ መዝሙር ዘምሪ ፈጣሪን አመስግኚ
I love her spirit
Mazayyyy demtsesh edweha yetra eqonow egzabher edem ena tena yestsh😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
ጅጅዬ በጣም ምን ያላስተማርሽን ነገር አለ ሁሉም ነገር ቀድሞ የገባሽ ልዕልት ሴት ነሽ ውድድድድ
Her voice is amazing even when speaking
We love u GiGi
ቆይ ምን ልበል አረ የምለው ጠፋኝ በጣም ነው የማከብርሽ i am blissed so so so so sooooooooooooooooooo happy to hear your voice, hey did you know that i decided to attend concert if and only if you are the host artist i still do. and i RESPECT you really!!!!!!!
Gigi betame new mewedshe e/r enkwan lagershe bekashe e/r welunme yastkskelelshe betame enwedshslen🙏🙏🙏💚💛❤💖💖💖
Gigi love you
We missed you
አሁንም ቢሆን ስለአንቺ አለቅሳለሁ የኔ እናት ጂጂዬ እወድሻለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ እወድሻለሁ ኢትዮጵያ ሀገርሽ በጣም ናፍቃሻለች
መአዝዬ ኑሪልን
ድምጽሽ ደስ ሲል
Legend
Yane feker betam new miwedeshi kanchi wichi lene zefagn yelem mechereshashin yasamrelshi
መልካም ታሪክ ነው።
ተመስገን 😘😘😍
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ምርጧ !!!!!
ጀጀየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
Nice
You don't have no idea how we love and miss you !!!
እህታችኝ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት ! የጠራሽው የዘመርሽው እምላክሽ በኃያሉ ክንዱ እቅፍ ውስጥ ያሳድረሽ! እህቴ ችግራችንን የሚፈታ እሱ ብቻ ነው !!! እሱ ሁሉን ይፍታልሽ የልብሽን መሻት ይስጥ ባዘንሽበሽ ነገር ገብቶ የማያልቅበት ደስታውን ይሙላብሽ !!!
Anchi erasu kene lebe newe yalesh tadeleshe
GIGI MY QUEEN ❤❤😍
We'll come jiji to your home country. I happy to hear this news.
Wow gig enkuwan lzi abekash
ንግስቴ
❤️🥰I have no words ❤️
ስወድሽ እኮ
Love u
We love you gigiya
ሁለታችሁም በጣም ነወ የምወዳችሁ የኔ ወዶች
ጅጅዬ በጣም እንወድሻለን አከብርሻለሁ
እንኳን ለቅድስት ሀገርሽ አበቃሽ አንድቀን ደሞ በአካል በቪድዮ ልናይሽ እንፈልጋለን ዉዷ እህታችን
Temsgen amlake eqan lehagersh meder abkashe btam des belognsl😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ena ye abebe gdey yetewat hasabun betam new yewededkut #1 nesh
ቆይ መቸ መጣች ድና ነው
Yen konjo fetar himarish
Why you forgot about to ask one Ethiopia album
It's un older interview
ፈጣሪ ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
ቴዲ እና ጂጂ አንድ ላይ ቢሠሩ 💕 😎
2019 ነዉ እኮ
ሁላችንም በፍቅ ነው የምንወድሽ
Ede yesmamow hulu weshet neber lijwan wosdbst bechawan bet zegta tekmtech betsbochwa menamen eyalachehu bechenket letafndun now ede😚😚😚🤗🤗🤗🤗
Ya ethiopa merta merteee mertaaaa epmuuu sewadeshe
ጂጂዩ እንዴታባሽ እንደምወድሽ ብታውቂ አታገቢም ነበር
ዋው
It took me 45 minutes to say she needs nothing but GOD . GOD GOD
Ay dimit
ጂጂዬ ላንቺ ፍቅር ስለሆንሽ ፍቅር ሽባባው ብዬሻለው እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርከው
gazitegnewa betam edlegna nesh k gigi gar yhn yahl koyta
Gigi ye mar ewodsh allehungi betami kelbe beqa qlat aterengi silanch Menagerie meglexi
gg Y eni filikilik.
Ahon yalchbet honta batkrbo true naw
hultum Tarik sri swoch nachw btam ydnkalu gigi dmsta yamral
ከልቤ ነው ምወድሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ
😉😉😉
የመቼው ነው ቃለ መጠየቁ
በናታቹ አሁን የት ናቸው?????
ጂጂዬ እንወድሻለን የጤና ችግር አጋጥሟታል ተብሎ አዝኜ ነበር
የቆነ ነው ይሄ ቃለ መጠየቅ😢እግዚአብሔር ይማርልን😢😢😢
እስከመቸ እሚለው ይገርማል ኢትዮጵያን ያየሽበት አሁን ሳይ የኢትዮጵያን ችግር
ጅጅየ ኢትዮጽያን የማይብሽ ዉድ እህቴ አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልኝ ላጋጠመሽ ዉስጣዊ ችግር ግን ዮርዳኖስ በማስጠመቅ ለናግዝሽ እኛ እየሩሻለም ያለን ኦርተዶክስ እምነት ተከታዮች ከልባችን እንፈልጋለን።
ልክነሽ
ግን የመቸ ነው
Yana konijo enkwani ba salami la agarishi abakashi yana mari mirti nashi
Meretun besfiw yazu eyalachehu edatasworswachw😂😂😂😂😂😂😂
yemer ezi nat ahun
bnatachu negerugn ee
የመቼ ነዉ
???????
@@user-ug9rh1tl5r ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ ዉሸታሞች
Dink Lij nesh GiGi enkuan le Agersh Abekash ..............
ገባች:እዲየ:ኢትዮጵያ
Algebagnm
ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ ዉሸታሞች ግን መድሀኒአለም ጨርሶ ይማራት
ለምንድን ነው ሰውን የምትሸውዱት የቆየ ኢንተርቪው አይደል እንዴ ይሄ
መሰለኝ
ጂጂዬ እራሷ ጥበብ እኮ ናት! በልብ ከፍታ የነገስሽ ከፍታ
ere gigi teftalech ....
የመቼ ነው እስቲ ንገሩኝ
@Zehabesha ok....thanks.
ere yemillinium gize metita new
ዘፈን ይቅርብሽ ጅጅየ
Zefene haxeyate nawu 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖👈🏻yelale okay 😏😏😏😏😏😏😏😏please ye orethodox hayemanote lejoche bible anbebu enji
Menewu enede esesa 🐄🐐🐏🐕🐎 atehunu 🙊🙊❌❌❌❌❌ye orethodox hayemanote Zefene becha nawu ❌❌❌❌
አስተዋይ ግን ዝም ይላል