Sheger FM Yechewata Engida በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremdhin Interview With Meaza Birru Week 2 Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2020
  • #Ethiopia_Sheger_Radio #YechewataEngida #Behailu_Gebremedhin_Interview #Meaza_Birru
    Sheger FM Yechewata Engida Behailu Gebremdhin Interview With Meaza Birru Week 2 Part 1 የጨዋታ እንግዳ - በኃይሉ ገ/መድህን ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረገው የማይጠገቡ ጨዋታዎች
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • Zábava

Komentáře • 37

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 5 měsíci +5

    ወ/ሮ መዓዛ በጣም እናከብርሻለን የረጋ አንደበት ያለሽ እመቤት ነሽ የምታቀርቢያችው ስዎች ግሩም የድሮዌን ኢትየዮጵያን ታስታውሽናለሽ እናከብርሻለን ተባረኪልን ደጋግሚልን ይህን አይነት ትችቶች ብዙ እንማራለን ❤❤❤. ተባረኪልን

  • @thomaswassie5135
    @thomaswassie5135 Před 3 lety +8

    እንደምን ነህ በሀይሉ?
    ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል::
    የዕድገት በህበረትን
    የተማሪዎች ንቅናቄ የስብሰባ ሥርዓት
    Objection, Supplement, Order
    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው::
    የማስታወስ ችሎታህ በጣም የሚገርም ነው::
    የዩኒቨርስቲ ትዝታህም በጣም ትክክል ነው:: የዘነጋህው ቢኖር የስድስት ኪሎ አይነት አልጋዎች ያሉት New Building የሚባል ሕንፃ ነበረን:: ግን ለሲኒየር ተማሪዎች (3ኛና 4ኛ) የሚሰጥ ነበር::
    ሁለቱ ዶክተሮች ያልካቸው አየነው እጅጉ እና አስመሮም ኪዳኔ ነበሩ:: ሁለቱ የማይዋደዱበት ምክንያት አየነው አስመሮምን ደካማ (mediocre) ነው ብሎ ያምን ነበር:: አስመሮም ደግሞ ይህን ስለሚያውቅ በአገኜው አጋጣሚ ሁሉ አየነውን ይቃወም ነበር:: አየነው የተሻለ የአካዳሚ እና ሁለገብ የሆነ ችሎታ ነበረው:: ግን ፊውዳላዊ አስተሳሰብ ስለነበረው የሰው አስተዳደር ችሎታው ዝቅተኛ ነበር:: አስመሮም ክፋተኛ እና ተንኮለኛ ነበር:: ኢትዮጵያን የማይወድ መሆኑን የተገነዘብኩት በ19870 ሚስቱንና ልጆቹን ጥሎ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ አስመራ ሲሄድ ነው:: የእሱ ወላጆች የአክሱም ትግሬዎች መሆናቸውን ተነግሮኛል:: እሱ ግን ተወልዶ ያደገው አዲቀይህ (አካለጉዛይ) መሆኑን ሰምቻለሁ:: ጓደኛው መልካሙ ሀጎስ አጋሜ ነው::
    አዎ ሁለቱም የእዬራሳቸው ችግር ስለነበረባቸው ለተማሪዎቹ ያላቸውን ዕውቀት የማሳወቅ ፍላጎት አልነበራቸውም:: በተጨማሪ የሚነበብ ቴክስት ቡክም ሆነ ሪፈረንስ ማቴሪያል አይገኝም ነበር:: በክፍል ኖት ብቻ ተወስነን ጥናታችን እናደርግ ነበር:: እጅግ በጣም ጎደሎ (handicapped) የሆነ ትምህርት ነው የተማርነው:: እነሱ ደግሞ F መስጠት ያስደስታቸው ነበር::
    በተማሪዎች ንቅናቄ ጊዜ የነበረንን ሞኝነት ስታነሳ አንድ ነገር ትዝ አለኝ::
    ጋማል አብድል ናስር በሦስት ምክንያቶች ኢትዮጵያን ይጠላ ነበር:: ሞስሊም ኤርትራው አስጠርቶ በ1961 July ላይ ኢልኤፍ (ጀበሀን) መሠረተ:: የጀበሀ መሪዎች ዩኒቨርስቲ የነበሩ ሙስሌም ኤርትራውያንን እየመለመሉ ድጋፍ ያሰባስቡ ነበር:: ተማሪዎቹ ደግሞ በበኩላቸው የኤርትራ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እየመለመሉ የትግሉ ደጋፊ አደረጓቸው:: ወላጆቻቸው ኢትዮጵያ ወይም ሞት ይሉ ነበር:: እነዚህ ወጣት ኤርትራውያን ግን ሞት ለኢትዮጵያ ይሉ ነበር:: በግብፅ ደህንነት አማካኝነት የተማሪዎችን ንቅናቄ ሠርገው ገብተዋል ብዬ አምናለሁ:: ከዚያ በሁዋላ ትግሬዎቹም አማራዎቹም ኦሮሞዎችም ኢትዮጵያዊነትን መጠየቅ ጀመሩ:: በተለይ ዋለልኝ መኮነን (የወሎ አማራ ምናልባት ሀያ ሦስት ዓመት ቢሆነው ነው) ኢትዮጵያዊነት ማለት የአማራ ቡልኮ ከለበስክ ነው ብሎ አማራን በገዥነት የፈረጀው ፍረጃ በዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ ስለነበር በኤርትራ ሠርጎ ገቦች አማካኝነት የግብፅን አጀንዳ ተቀብሎ ያስተጋባ ሞኝ አድርጌ ነው የምገምተው:: ዛሬ የህወሀት እና የኦነግ ደጋፊዎች ዋለልኝ እንደተራማጅና የለውጥ ሀዋርያ አድርገው ይስሉታል::
    እኔ ደግሞ ለመለስ ዜናዊ ethnic federalism ምክንያት ስለሆነ: ላለፉት 30 ዓመታት ከመቶ ሽህ በላይ አማራ መገደልና በሚሊዮን ለሚቆጠሩ አማራዎች መፈናቅል ሳስበው የሱ ጥራዝ ነጠቅ ችሎታ ያሳፍረኛል:: ያለምንም ጥርጥር በድንቁርና የግብፅን ትዕዛዝ ነበር ያስተላለፈው:: በኩራትና በዕብሪት ነበር ኢትዮጵያውያኑን የሚከፋፍለውን ዳኩመንት ያነበበው:: በመጨረሻም ዳውን ሾውቪኒዝም በሚል ቃል ነበር ንባቡን የደመደመው::
    የዚያ ትውልድ ጫጫታ ዛሬ ላለንበት የእርስ በርስ ግድያና መፈናቅል መንስዔ ነው:: በዚያን ዘመን የነበሩት እነ መረራ ጉዲና የኦነግ መሪዎች እና የህወሀት መሪዎች ዛሬም ኢትዮጵያዊነትን በንቀት ይመለከቱታል:: ኢትዮጵያዊነትን ለ
    ኦነጋውያን የነፍጠኛ ሥርዓት ናፋቂዎች ይሉታል: ህወሀታውያን ደግሞ አሀዳውያን የሚል ስም ይሰጡታል::
    በተረፈ መልካም ዓመትና የሥራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ::
    ፀጋዬ ዋሴ
    ከካሊፎርኒያ::

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 Před 3 lety +7

    እንደ በሃይሉ ገ/መድህን ደጋግሜ ያዳመጥኩት የጨዋታ እንግዳ የለም። ጨዋታ አዋቂ አስተማሪ፡ መአዚስ ብትሆን ስታዋጋው መሳጭ ነው። ከሻሽመኔ እስከ ጨለንቆ ብሎም ዶባ እና ቆርኬ ድረስ ያማውቃቸውን ሃገሮች በማውቀው ለዛ ሲያወጋኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ። ድጋሚ በመጋበዙ እጅግ ደስ ብሎኛል።

  • @binzayd5862
    @binzayd5862 Před 3 lety +15

    በመአዚ ጥያቄ እና በበኃይሉ ምላሽ ዘና እያረጉኝ እያስተማሩኝም ቅዳሜዬን ቅዳሜ አድርገውልኛል!!!! እናመሰግናለን!!!!

  • @dessalegnsifer532
    @dessalegnsifer532 Před 2 lety +6

    ይህ ፕሮግራም በእውነት ከብዙ ታዋቂ ሰዎች ጋር አስተዋውቆናል፡፡ ለዚህም ሬድዮ ጣቢያውንም የፕሮግራም አዘጋጁን አለማመስግን ንፉግነት ነው፡፡ ለማንኛውም ለአዘጋጆችም ለቀረቡት እንግዶችም ረጅም ጤናና እድሜ እመኛለሁ፡፡

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +8

    ጠያቂ ከተጠያቂ ጋር ሲገናኝ እንዴት ደስስስ ይላል
    ሰው ከነወዙ ይሉሀል በሀይሉ ገብረመድህን 🥰😍

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 5 měsíci +1

    አቶ በሃይል በጣም እናመስግናለን ጨዋታችሁ አይጠገብም ተባረኩልን ❤❤❤

  • @KebedeHaile-kh8ck
    @KebedeHaile-kh8ck Před měsícem

    በኃሉዬ ውው ትምህረት ኢውቀት ምክረ ምን ልበል ሁሉ ነጋረ ኢንዴት ኢንዴረከሁት ተነግሬ አልጨረሱም ምረጥ ጨው ኢትዮጵያዊ ተበረክ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před 2 lety +1

    ዛሬም እንደ አዲስ ስሰማው ውዬ ብድር አይሰለቸኝም። በሃይሉ የማይጠገብ ነው።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Před 3 lety +11

    Behailu ls a great man. I never knew he has such a great artistic talent.

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +2

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ
    በሀይሉ ገብረ መንድን የታሪክ ማህደር ነህ!❤

  • @mahderseifu
    @mahderseifu Před měsícem

    የሚገርም ሰው ይሄን ሁላ የልጅነት ትዝታዎች ማስታወሱ ግርም ነው ያለኝ አስተማሪዎቹን ከነ ሙሉ ስማቸው ነው ሁላ የሚጠራቸው

  • @user-eh7jh4wk3m
    @user-eh7jh4wk3m Před 9 měsíci +1

    ከታላቅ አክብሮት ጋር፣ በቃል ያለ ይረሳል - በጽሁፍ ያለ ይወረሳል ነዉና፣ በመጽሐፍ ይሁንልን አደራ። በሁሉ መልክ ትውልድ ሊጠቀምበት ( treasure)
    ክብር ይስጥልን።

  • @ethiocinemas
    @ethiocinemas Před 3 lety +2

    የድሮ ሰው እንዴት ሰው ሰው ይሸታል። በዚጊዜ ባልተወለድኩ ተመኘው!!!

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před rokem

    Lovely and thank you!

  • @esaiyastedaferew5658
    @esaiyastedaferew5658 Před 2 lety

    Meazi love your program and your amaizing presentation. Thank You

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 Před 2 lety

    በጨዋታ እንግዳ መአዚ እጅግ ድንቅ የሆኑ ግለሰቦችን አስተዋውቃናለች፡በግሌ ጥሩ ጥሩ ልምዶች ቀስሜበታለሁ። አሁንላይ ያመረኝ መአዚ እራሷ የጨዋታ እንግዳ 'እንግዳ' ሆና ብትቀርብ ነው።

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Před 3 lety +13

    አቦ ይሄ በኃይሉ ማለት የታሪክ ማህደር ማለት ነው በተለይ ከመአዛ ጋር

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 3 lety

    Love it how your generation miss to keep up see what generation comes please show something for this generation love u

  • @belayd6526
    @belayd6526 Před 2 lety +1

    የድሮ ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ! በተለይ የካፌው ጉዳይ::

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 Před rokem

    ጨዋታ አዋቂው በኅይሉ ደጋግሜ ብሰማውም ምንግዜም አይሰለቸኝም

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Před 10 měsíci

    gash Bahayilu chewewtaw sixm eko!!!!

  • @kassahuntafessu1720
    @kassahuntafessu1720 Před 2 lety

    ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @meseretaboneh2048
    @meseretaboneh2048 Před 3 lety

    Gash Behailu binager binager aytegebim!!! Demo lijinetu miaskena neber .

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 3 lety +2

    😯 ❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mastewallehulu8463
    @mastewallehulu8463 Před 2 lety +1

    ኁሌ አዲስ 😁ዘይገርም።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 3 lety +2

    What a coincidence? I was in Jiggiga for edget behibret from Addis Ababa University. What happened in your station affected us in Jiggiga, ie the death of the young man & we evacuated. Anyway, I had a similar story.... & left the country for further education.

    • @yasalaamjay1763
      @yasalaamjay1763 Před rokem

      Gete Bekele, am glad to hear that you were assigned in jijiga and had similar stories of those golden generation. I wish you shared the stories you kept and lived with it for half a century. Am from dire dawa, but living in jijiga for 20 years. My name is Jemal A. Looking forward to hear from you.

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 Před 2 lety +1

    መአዛ አረ በናትሽ ይሄ ሰውዬ ምናለበት በዚህ ድምፁ እንዳንድ ማስታወቂያዎች ቢሰራ የሚዋጣለት ይመስለኛል ሰውየው ችሎታም ተፈጥሮም ያለው ይመስለኛል እንኳን በሀይሉ አይደለም ሰራዊት ፍቅሬ የሚባል አቦሪያም ላንቺም ጠጪ ለኔም አምጪ እያለ ገንዘባም ሆኖ የለ እንዴ በሀይሉ እኮ አራዳነው ይዋጣለታል ብዬ አምናለው ብቻ ንገሪው

  • @dnamusic8275
    @dnamusic8275 Před 2 lety

    Such a funny man! How can he remember all these names?

  • @fantuyilma6535
    @fantuyilma6535 Před 2 lety

    Hailey Asefa Gibrehana yemebalewn yekaramele legend new tawokewaleh way

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Před 2 lety

    ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባው ጫወታ ይገርማል

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 Před 3 lety +1

    ለምን video ataregiwem meaza we won see you.

  • @dafelod7880
    @dafelod7880 Před 3 lety +1

    Mr.Gebermdhien, have you ever try to look after "Muma" & his doughtier?

  • @thelow7295
    @thelow7295 Před 3 lety

    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (አዳም ረታ ጽፎት _ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው)
    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል አንድ) @
    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል ሁለት)@

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety +1

    yediri oroomo... deg engida tekebay neber
    ye.zarew angetachnin eyeqenetese yarden jemer !!

  • @selamdesu43
    @selamdesu43 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂