Sheger FM Yechewata Engida - በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin Interview With Meaza Birru Week1 Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2020
  • #YechewataEngida #Behailu_Gebremedhin_Interview #Sheger_Meaza_Birru #በኃይሉ_ገ/መድህን
    Sheger FM Yechewata Engida - በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin Interview with Meaza Birru Week1 Part 1
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • Zábava

Komentáře • 56

  • @channal376
    @channal376 Před 4 lety +41

    የ በሀይሉ ገ/መድህን ጨዋታ ብታምኑም ባታምኑም ከ 20 ጊዜ በላይ አዳምጨዋለሁ .

    • @abelfikre4125
      @abelfikre4125 Před 3 lety +1

      ጋሽ በሀይሉ በጣም ነው ምወደው በተደጋጋሚ ነው እኔም ማዳምጠው የጨዋታ አዋቂ ነው!

    • @misraklegese6130
      @misraklegese6130 Před 2 lety

      Chewataw aytegebm ewnet new

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv Před 3 dny

    ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ ጨዋታ አዋቂ ጋ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 Před 2 lety +3

    በሀይሉ የአራዳ ልጅ

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 Před 3 lety +2

    በጣም የበሀይሉ ጨዋታ አይጠገብም እናመሰግናችኋለን

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 4 lety +9

    አይ ቄሮ የደደቦች ክምር ሻሸመኔን የመሠለች ከተማ አወደሟት
    ባሀይሉ ክበርልን ሁሌም የማልጠግብህ ሠው ብሠማህ ብሠማህ አትሠለች ......

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 4 lety +5

    በሚገርም ሁኔታ ለስንት ግዜ አዳምትኩት አሁንም አዳምጠዋለሁ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ...

  • @user-eh7jh4wk3m
    @user-eh7jh4wk3m Před 9 měsíci +1

    እጅግ እናመሰግናለን፣ ስዕላዊ
    ታሪካዊ ድርሰት ይወጣዋል--
    አስተማሪ፣ በለዛ የተሞላ ---
    በመጽሐፍ ከወጣ $$ እንገዛለን።
    ክብር ይስጥልን

  • @muhammedseid1421
    @muhammedseid1421 Před 2 lety +1

    ጨዋታው ደስ ይላል። ጡረተ እድሜ 70 መሆኑንም ስላበሰሩን ተገርመናል።

  • @abelfikre4125
    @abelfikre4125 Před 3 lety +2

    ምነው በእነሱ ዘመን በተወለድኩኝ ያስብላል ጋሽ በሀይሉ ከድምፁ ጀምሮ እስከ ጨዋታ አዋቂነቱ እንዲሁም በጣም ሚገርመው ምንም ነገር ከልጅነት ትዝታዎቹ አለመርሳቱ ነው! መአዚ የአንቺም አጠያየቅ የበሰለ እነ ዘመኑን የያዘ ነው ብቻ ሸገሮች ጋሽ በሀይሉን ምንአለፋቹ የሱን ታሪክ እኔ እየኖርኩትኝ ነው ብላችሁስ ከመስማቴ የተነሳ!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @aminreshid4587
    @aminreshid4587 Před rokem +2

    መአዚ የዛሬው እንግዳ በሀይሉ የጫዋታ አዋቂው ከአንቺ ጋር ሲደመር እንዴት እንደምታምሩ!! ጣፋጭ ቅዳሜ ስላረጋቹልኝ ምስጋናዬ ይድረሳቹ እረጅም እድሜን ተመኝውውውውውውው።

  • @ahmedinhussen4379
    @ahmedinhussen4379 Před 4 lety +4

    በጣም አመስግናለው ስጠብቅ ነበር

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 Před 4 lety +10

    ፍቅር እስከ መቃብርና የአቶ በሀይሉ ገ/መድህን ጨዋታ እያደሩ ጣእማቸ እያደር እየጨመረ! እየጨመረ! እየጨመረ ! ይሄዳል

  • @siraworkhaile3948
    @siraworkhaile3948 Před 3 lety +1

    በሀይሉ ገ/መድህን አቦ እንዴት ያለህ ጨወታ አዋቂ ሰዉ ነህ , በጣም የምወደው ሰው, ዎው አቦ ይመችህ !

  • @mulugetahailu1761
    @mulugetahailu1761 Před 4 lety +4

    በጣም እየጠበቅኩ ነበር በጣም እመሰግናለሁ በጣም ከወደድኳቸው ሰዎች አንዱ በሃይሉ ገብረመድን ነው በጣም ጨዋታው ገለፃው በጣም ደጋግሜ ባደምጠው የማይጠገብ ነው እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መአዚን አንቺንም ጨምሮ

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Před 3 lety +2

    I like behayelu mame

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 4 lety +4

    ****#የማይሰለች** 👉በቃ ይሄንን ብቻ ብልስ**

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před 2 lety +1

    ውብ የእውነት ውብ ድምፅሽ ሲናፍቀኝ አንቱታ አይመችም ይቅርታ መአዝዬ ስወድሽ ፣ የምታቀርቢያቸው ኘሮግራሞች አስተማሪ ናቸው፣ ቅዳሜ ይናፍቀኛ በሐይሉ የማጠገብ አዝናኛ ልዩ ፀጋ የተሰጠው ሰው ነው በስራ ምክንያት አሰላ ነው የምኖረው በቆጂ ጉምጉማን በሐይሉ በሚገባ አሳይቶኛል ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፡፡

  • @1453-y9h
    @1453-y9h Před 3 lety +1

    ደስ ይላል

  • @mohamedabdillahi5700
    @mohamedabdillahi5700 Před rokem

    የበሐይሉ ጨዋታ አይጠገቤ ነዉ።በርታልን ወንድማችን።

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 3 lety +1

    አይ ቫቨመኔ አሳዛኝ ከተማ እዛ ተወለድን ለምትሉ ምን ይሰማቹ ይሆን ይህን ግዜ ስታዩ

  • @adisznur9253
    @adisznur9253 Před 2 lety

    ብዙ ግዜ ሙሉውን ኢንተርቪውን ከመስማቴ የተነሳ ጓደኛዬ ሁሉ ነው እሚመስለኝ ጋሽ በኃይሉ:: መአዚ ክብረት ይስጥልኝ

  • @robelmarkos3589
    @robelmarkos3589 Před 3 lety +2

    በሀይሉ ቀኑን ሙሉ ቢሠማ የማይጠገብ

  • @robel224
    @robel224 Před 2 lety +1

    ጋሽ በሀይሉ 💚💛❤

  • @brookzena853
    @brookzena853 Před 3 lety +1

    ሁሌም ታስገርሚኛለሽ አንቺ ትለያለሽ መአዚ

  • @sisayturufi2269
    @sisayturufi2269 Před 4 lety +1

    #አናመሰግናለን #ሸገሮች

  • @asratbeyene8676
    @asratbeyene8676 Před 11 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን እጅግ ለማከብርሽ መኣዚዬ። በጣም የሚገርምሽ የበሃይሉን ወግ ከመጀመሪያው ኢንተርቪሽ ጀምሬ በፋቅር አዳምጬው በፋሌሽ ጭኜው ይህው ዛሬም ድረስ ብሰማው የሜልጠግበው ሆኖብኛል

  • @abebemesfin9419
    @abebemesfin9419 Před rokem

    በሃይሉ ገ/ማርያም እጅግ ጨዋታ አዋቂ።በሙያውም አንቱ የሚባል የእስታስቲክስና የዲሞግራፊ ባለሙያ ነው።አቀራረቡም በጣም የሚገርም ነው።

  • @Heli_T
    @Heli_T Před 3 lety +2

    The GOAT! ❤

  • @endrisahadu6523
    @endrisahadu6523 Před 4 lety +4

    Maza Ur so legend for Ethiopia. i wish i like to know more.

    • @demekechtaye7661
      @demekechtaye7661 Před 2 lety

      አይ ልጅነት ደጋ ግሜ ብሰማው የማይጠገብ በሀይሉ የብዙዎች የልጅነት ዘመንን ተረከው ተባረክ ሸገሮች እናመሰግናለን

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 3 lety +1

    Sweet memories

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 Před 4 lety +1

    Mazi I am so happy 😀

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 Před rokem

    አቶ በሃይሉ የአንተ መጀመሪያ ወደሁለተኛ ክፍል ያለፍክበት ሁኔታ ከእኔ ታሪክ ጋር ተመሳሳይነት አለው::እኔም እንደአንተ የቄስ ትምህርት ተምሬ ስለነበር መጀመሪያ ትምህርትቤት ስመዘገብ "አረንጏዴ ጏደኛዬን ርዕስ “ አንብቤ ነው ወደሁለተኛ ክፍል መግባቴ ትዝ ይለኛል::

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 4 lety +2

    ❤️❤️❤️

  • @yanetyanushow5969
    @yanetyanushow5969 Před 11 měsíci

    Zamanuel የሚባል classmate ነበር ከ 8 አመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮልኝ የሰማሁት...ይሄዉ ወድጀዉ ዛሬም አዳምጠዋለሁ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 3 lety +1

    አብሮ መኖር በም ዙርያ
    ህህህም

  • @Zekarias-cg5vp
    @Zekarias-cg5vp Před rokem

    Asidenaki tizitawoch..

  • @mateyaslegesse2151
    @mateyaslegesse2151 Před 3 lety

    Men ayenet chewata new waw

  • @demekechtaye7661
    @demekechtaye7661 Před 2 lety

    ሰላም ሸገሮች የሸገር ደንበኛ ነኝ በተለይ የጫወታ እንግዳነን የሚያበሳጨው ግነን መብራት ቅዳሜ ከሰአት ጠፍቶ እሁድ ማታን መልሶ ሲደግምወው ነው ሰአተት አመቸቻቸችቸቼ የተቸቻነወውነን ሰስፈለልገግ ከቀቅረርበብ አመተታተት ወደዲሀህ ከመጀመሪያው አንስቶ በደረጃ የሚያስቀምጠውን አጣሁት በዛ ስለለመድኩንኝ የሰማሁኝ አይመስለኝም እባካችሁ ሸሽገረሮች እንደበፊቱ አስቀምጡልን በሀይሉ ከነወዙ የልጅነት ዘመንህን እስከ አሁን ባለው ስትናገር ስተርከው የልጅነት ዘመኔ የኔኑ ቁጭ ነው ልዩነቱ የአንተ ዘመን በጥቂቱ ከኔዘመን ታላቅ ነው ደግሜ ደጋገሜ ሳዳምጠው እንባዬ ይመጣል ለልጆቼ የልጅነት ዘመኔ ይህን ይመስላል ብዬ ደጋግመው እንዲሰሙት ጋበዝኃቸው በሀይሉ እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ፡፡

  • @muradmohammed3415
    @muradmohammed3415 Před 2 lety

    Meaziye zelalem nuriln yegna enat... Anchi ko ye Ethio stota nesh labereketshw ena lemtaberekchiw ngr mesgana ygebashal .. mn ale hulum ken kdame bihon

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 11 měsíci

    👍

  • @nakeyo3730
    @nakeyo3730 Před 7 měsíci

    Ere tew ... Hararm bunna ale

  • @siraworkhaile3948
    @siraworkhaile3948 Před 3 lety

    ሸገርን FM የወደድኩትበት አንደኛው ምክንያት !!

  • @osmanabdulkader7648
    @osmanabdulkader7648 Před rokem

    የጋሽ በኃይሉ ጨዋታ አይጠገብም በዚህ ጨዋታ ላይ ከሻሼመኔ ወደ ጉምጉማ የተመለሰበትን ምክኒያት ሲጠቅስ እዚህ መነገር በሌለበት ምክኒያት ካለዉ በመነሳት ከዚሁ ጋር ስለ አባቱ አንዳችም ነገር ካለማዉራቱ በመነሳት ምናልባት ወላጅ አባቱ ከኤርትራ ይሆናሉ የሚል ጥርጣሬ አለኝ። ይህንን ለማለት ያነሳሳኝ በእስታትስቲክስ መስሪያ ቤት ተቀጥሮ ለመጀመሪያዉ የሕዝብ ቆጠራ በቀድሞዉ የኤርትራ ክፍለ ሐገር አስመራ ተመድቦ እንደ ሔደ ስለ አስመራ ቆይታዉ ሲያጫዉተን አስመራ ዘመዶች እንደነበሩት የተናገረዉን አዳምጨ ነበር በቀጣይ ባሉት ክፍሎች ትሠሙታላችሁ። እነዚህን ሳገጣጥም ወላጅ አባቱ ኤርትራዊ ይሆናሉ ብየ አሰብኩ። በነገራችን ላይ አባቱ ኤርትራዊ ቢሆኑ የሚከፋኝ ነገር የለም እንዲያዉም ደስ ይለኛል፤ አቶ በኃይሉ አንድ ቀን ስለ ወላጅ አባታቸዉ ያጫዉቱናል ብየ አስባለሁ።.

  • @BOYEMANE
    @BOYEMANE Před 3 lety

    📻📻📻

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 4 lety +1

    ጥሩ ዝግጅት ነው ።በመቼ አመተ ምህረት የነበረ ኑው?

    • @abelfikre4125
      @abelfikre4125 Před 3 lety

      ባልሳሳት ከ 4 ወይንም 5 አመታት በፊት የነበረ ዝግጅት ነው.

  • @BOYEMANE
    @BOYEMANE Před 3 lety

    Eyobeman1990💝

  • @wondish700
    @wondish700 Před 5 měsíci

    በኦሮምኛ መነ ሻሼ እንዳለው ሲሆን በሲዳምኛ ደግሞ ሻሼ ሚኔ ተመሳሳይ የሻሼ ቤት የሚል ትርጉም አለው፡፡

  • @henockgetachw9275
    @henockgetachw9275 Před rokem

    የምታቀውን ታሪክ እራሱ ባህይሉ ሲያወራው እንዴት እንደሚያጣፍጠው

  • @molinagis5716
    @molinagis5716 Před 3 lety

    bahayilu ewinet anidegna neh really demo yemasitawes chilotah

  • @soloberhe6820
    @soloberhe6820 Před 3 lety +2

    በጣም የበሀይሉ ጨዋታ አይጠገብም እናመሰግናችኋለን