አለማየሁ ገላጋይ - ስለ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎች | Sheger Cafe With Meaza Biru

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2019
  • SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9A...
    SUBSCRIBE: / @shegeronline
    ስለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎችና ማንነት ከደራሲና አርታኢ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር

Komentáře • 19

  • @hayderali2255
    @hayderali2255 Před měsícem

    What a fantastic interview MEAZA thanks

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +1

    ወ/ሮ መዓዛ እጅግ በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ እህቴ ፦ ምን አለበት ከህይወትሽ ዉስጥ አንድ ቀን ምንም ፣ ምናምን እና ምን የሌለውን ሰዉዬ እኔን ብታቀርብኝና ህይወቴን(ነፍሴን) ብታስደሰችያት ምን ይልሻል ??? እባክሽ ይኼን አድርጊዉ እና ሀገር ጉድ ይበል .... ።

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw Před 13 dny +1

    ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ለኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቲያተር ትልቅ ሚና ነበርክ ነብስህ በገነትያኑርልኝ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰዉ የጣችው ቢኖር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እና ሊቀ ሊቃዉንት አለቃ አያሌዉ ታምሩ ነዉ እንዴት እንደምትቆጡኝ ብታዩ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Před 5 lety +13

    ወ/ሮ መአዛ እጅግ በእውቀት የተሞላሺ አስተዋይ ፣ባከወርቅ ሀሳብ የታዋቂ ምሁራንን እውቀት ለህዝብ የምታደርሺ በውይይትሺ መሀል ቁምነገሮች እንዳይረሱ መታወስ ያለበትን በማስታወስ ለዛሽ እያቀናበርሽ ውይይቱን ጣፋጭ እና መሳጭ ከማድረግሽ በላይ ለአድማጭ ሁሌም የማይሰለች ፕሮግራም አድርገሽዋል ስለሆነም ወ/ሮ መአዛ በሙያሽ "ፈርጥ" ነሽ ኑሪልን ተንታኙን አለመየሁም ከፍተኛ እውቀት ያለው አስታዋሽ ባለሙያ ነው እናንተን የመሰለ ባለዛ የትላንት እርሾዎቻችን የሚተካ ትውልድ ይፈጠር ይሆን?

  • @askematube509
    @askematube509 Před 3 lety +3

    ግሩም ጋዜጤኛ ከግሩም እንግዳ ጋር በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን

  • @fithytaye2639
    @fithytaye2639 Před 4 lety +4

    መአዚ ጫወታው ደስ ይላል ይጥማል አሌክስ ጫወታ ትችላለህ ንግግርህ ለጆሮ ይጥማል በፍቅር ነው የማደምጥህ።መአዚ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @tokidesta5993
    @tokidesta5993 Před 4 lety +2

    Yechiwata akerareb endet des yilalal ke ewuket ga tnx alot

  • @foreignpurchaselogisticses3550

    ድንቅ ውይይት በጣም አስተማሪ ነው ከሁም በላይ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ለማቅ የሚረዳ ነው፡፡

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před 2 měsíci

    ጣራ ወይስ ደራ? ሰምተን ስለማነውቅ፡፡

  • @tamirattegegne1608
    @tamirattegegne1608 Před 2 lety +1

    6

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Před rokem +1

    ደራሲ ምናምን የሚባሉ ሠዎቾ ኢኮኖሚክ ሂስትሪ የሚባል ነገር አያውውቁም:: ኢትዮጵያ ምን ነበራት? ኢኮኖሚዋ እንዴት ነበረ? ዘሎ ንጉሱ ላይ ይንጠላጠላል::

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před rokem +1

    መራሃ ቤቴ አልፎ ደራ ነው የተወለደበት አቦ ወንጪ ቀቀሊ የምትባል መንደር ነው።ጋሼ አለማየሁ ይቅርታ አያቴ ጎረቤት ነበሩ እና ያዉቋቸዋል

    • @yonastesfaye8759
      @yonastesfaye8759 Před rokem

      አለቃ ገብረመድህን የኖሩትም የሞቱትም ሐረርጌ ነው:: አምቦ መጥተው አይተውት ይሄዳሉ እንጂ ኑሮአቸው ሃረርጌ ነበረ::

  • @h.g.y.r7430
    @h.g.y.r7430 Před 2 lety +2

    አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ አንጎላና ጠራ ወረዳ ነው የእናቱ ትውልድ ቦታ።

  • @mulukenworku3710
    @mulukenworku3710 Před 2 lety +1

  • @tame7326
    @tame7326 Před rokem

    አልተግባቡም እንጂ ፀጋዬም ሰዉዬዉም ትክክል ናቸዉ ነው ያልከው? አንተ ደግሞ ሁሉንም ያልከው ሁሉንም የሆንከው ማን ምን ይበልህ?ሁሉን አዋይ።