"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 412

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 Před 2 lety +78

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ አለማየው ገላጋይ በጣም የምወደውና የማደንቀው ደራሲ ነው አይደለም መጸሐፎቹ ንግግሮቹም መጽሐፍ ናቸው ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስ
    ሰላም ለኤርትራና ኢትዩጵያ 🇪🇷🤝🇪🇹

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Před 2 měsíci

      🙏❤️

    • @adonijah9923
      @adonijah9923 Před měsícem +1

      እኛ ያንተ ኤርትራነት ምናምን ምን ያገባናል? አርፈህ አስተያየትህን አትሰጥም?

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 2 lety +49

    የሚናገሩትን ከሚኖሩት አዋቂ ጥቂት ምርጥ የአገራችን ሠዎች ውስጥ በመሆንህ ትልቅ አክብሮት አለኝ። አለማየሁ አንተ ትለያለህ።
    ለጥ ብዬ እንቅልፍ ወስዶኝ እዛው ብሞት ያልካት ነገር እኔን ብዙ አስጨንቃኛለች። እኛ ለነፍሳችን ስንቅ ታስፈልገናለህ። ሌቭ ቶልስቶይ በመጨረሻ ዘመኑ ከቤቱ ወጥቶ አለም ንቆ ይኖር ነበር። ዶስታየቭስኪም ህይወቱ በውጣውረድ የተሞላች ነበረች። አሌክሳንደር ፑሽኪንም ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወት አልኖረም። እውነተኛ የጥበብ ሠው እንዲህ ነው።
    አለማየሁ ኑርልን። እናከብርሀለን።እንወድሀለን።

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Před 2 lety +42

    አሌክሶ በጣም ምወደው ደራሲ ነው ሁሌም ያስገርመኛል የነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም ተስማምቶኛል በጉጉት ነበር የጠበኩት ቪዲዬቹን ቶሎ ልቀቁልን ❤🙏

  • @bezawittatek5962
    @bezawittatek5962 Před 2 lety +75

    💭 beautiful mind...innocent soul.. on top of humility n wisdom 💓much respect sir👐long live ✍

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před 2 lety +6

    ይሄ ሀሳብ መስፋት አለበት የእምነት ትርክቶች ይፈተሹ
    እንዳልከው ለስራ መሞት እስካልጀመርን እርስ በእርስ እየተጋደልን እርስ በእርስ ስንበላላ ልንኖር አንድ ሀሙስ ቀርቶናል
    ጅግና እና ደፋር ነህ !!!

  • @mulu9206
    @mulu9206 Před 2 měsíci +2

    👍1 ኛ አንተ የ ኢትዮጵያ ቅርስ ነህ 1ኛ 👌👌👌👌👌👌 ንግግርህ ብቻ ትልቅ ትምህረት ነው 👍👍👍👍👍

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 Před 2 lety +5

    አሌክስ የማይተካ ሰው ነው. እረጅም እድሜ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 2 lety +5

    ሁሌ አሌክሱ በሚለው ማቆላመጥ ነበር የምጠራህ ከአሁን ጀምሮ ግን *አለም*አየሁ ነው የምልህ ትርጉም ስላለው
    ወጣቱ እንዳለው ለዘመኑ ወጣት *ጋሻ ነህ ብዙዎቹ ታዳሚዎችህ ወጣቶች ናቸው ደስ ይላል ከአንተና አንተን ከመሰሉ ሰፊ አእምሮ ካላቸው ደራሲዎች ለኢትዮጵያ #ሰው የሆነ ሰው ይወለዳል ብዬ አምናለሁ በርታልን ኑርልን እድሜ ከጤና እመኝልሃለሁ አድናቂህ አክባሪህ

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 Před rokem +5

    1ኛ ጴጥሮስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
    ²⁴ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤
    ²⁵ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12
    ጌታን ተቀበሉና ከጥፋት አምልጡ

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos Před 2 lety +6

    ዕምነት እንዴት ይሻሻላል ባይሆን ስራ ና አሰራር። ባይገርምህ ከዚህ ሁሉ የሚያድነን ዕምነታችንን አጠናክረን ከጠበቅን ብቻ ነው

  • @salemmesfin5658
    @salemmesfin5658 Před 2 lety +10

    እግዛብሄር ይባርክ ኢቶጵያውን ስንፍናችንን የሚነግረን አንወድም እያባበሉ ባልሰራነው ስራ። መመስገን ስለለምድን እውነቱ ንገርልኝ ከተገኘ ነው አንተን ግን እግዘብሄር መልሶ አብዝቶ ፀጋውን። ይብዛልህ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Před 2 lety +7

    እኛስ አሌክስ ከወቀሰንም የባስን ነን። ስንፍናችን አያድርስ ነው፤ ስንለግም ተወዳዳሪ የለንም። ትንሽ ምሳሌ፦ ባህር ማዶ ያሉ ወገኖቻችን የሚሉክልንን ገንዘብ ቃና ቲቪ ላይ ተኝተን ነው እኮ የምንበላው፤ ትንሽ ዕሴት (ጠለላ) ሳንጨምርበት ማለት ነው።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před rokem +3

    God is a God of good deeds. He doesn't support idleness . ሊሰራ የማይወድ አይብላ የሚል ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ። የእንቅልፍ ብዛት የተቦጫጨቀ ልብስ ያስለብሳል ይላል ። ስራችንን ይባርክልን ዘንድ ደግሞ እርሱን እንመን ።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety +3

    በእውነት እንደዚህ አይነት ደራሲ የሚያበረታታ ነው ብዙውን ጊዜ እንደዚህ በዩቱይብ ሲመጣ እሰማዋለሁ he is very talented

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 2 lety +10

    በጣም ነው የወደድኩት ውይይቱን
    እውነት ነው እስኪ ያለውን አንድ ባንድ ስናዳምጠው ካለንበት መለውጥ አለብን ምንም ፈቅ የማያደርገንን ይዘን እዚህ ደርሰናል እስኪ በአድስ ሃሳብ እንቀይረው ለውጥ ማለት ከተለመደው አሰራር የተለዬ ነገር አምጥቶ መሞከር ነው
    "ዛፍም ከሆነ ፍሬ አፍራ፣ ድንጋም ከሆንክ ግንብ ይገንባ " ማለት ለኔ ሁሌም የግሉን አስተዋፅኦ ያድርግ ነው ዝም አንበል ባለመስራት የምንራበው ፣የምንለምነው፣ የምንራቆተው የሚሰራ ብዙ አለ ግን ከመስራት ማውራት ላይ አተኩረናል💚💛❤💚💛❤💕🙏😄

  • @ashenafialemu915
    @ashenafialemu915 Před 2 lety +2

    ዓለማየሁ እጅግ በሳል አመለካከት ነዉና በርታ ወንድሜ ለማታልፈዉ ሐገርህ የድርሻህን ትዉልድ የሚያነቃንቁ የሚገነባ አካሄድ ነዉና....❤❤❤

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 Před rokem +2

    ወይ አለማየሁ እየቆዘምክ ማር የምታፈልቅ ከመራራ ጣፋጭ የምታወጣ ጠቢብ ነህ እስካሁን አላቅህም ኖሯል ።ቁጭትህ ያተጋል አመሰግናለሁ

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Před 2 lety +4

    Here is the brilliant writer. Thinking beyond thinking.

  • @fitsumhibtay2118
    @fitsumhibtay2118 Před 2 lety +32

    I am from Eritrea, I love him so much. we are so lucky to have such incredible philosophyer in this century in the Land of
    Habesha.
    My Teachers ❤
    1,Alemayehu Gelagay
    2, Michael Shferaw

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 Před 2 lety

      This is belonging to Amharic literature, please be proud of your identity culture Tigrigna language is reach let's work on it.

    • @ethioentertainment6859
      @ethioentertainment6859 Před 2 lety

      ​@@azmarino6117 🤔🤔

    • @benyamasfaw6001
      @benyamasfaw6001 Před 2 lety

      @@azmarino6117 You can work on upgrading Tigrigna literature...when at the same time consuming anything good written in the Amharic language. The two don't necessarily need to be mutuay exclussive, no???

    • @fitsumhibtay2118
      @fitsumhibtay2118 Před 2 lety +9

      @@azmarino6117 i don't believe in identity at all, we human are from the same source. there is no identity or nationality or something else, it's ppl create all dumb things in your head.

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 Před 2 lety +1

      if you don't believe in identity or Nationality, why do you mansions yourself as Eritrean? It doesn't make sense. It's your right to be whatever you like to be. I just want to remind you that our language rich in vocabulary than Amharic. So let's develop on it.

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 2 lety +5

    እኔ እምነቴን መርምሬ መጽሀፍ ቅዱስ ያለውን አምኜ ዝም ያለውን ዝም ብዬ ማንም በደረሰበት እንዲመላለስ ፈቅጄ ከሀይማኖተኛነት ወጥቻለሁ። ሌላም የህይወት ጉዞ ለመመርመሐር ዝግጅ ነኘ

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret Před 2 lety

      ሃይ Becky እባክህ ብናወራ/ ሃሳብ Share ብንደራረግ ደስ ይለኛል

  • @nancygobena1064
    @nancygobena1064 Před 2 měsíci +1

    ይህንን ስርጭት ተከታታይ የሆንኩት አሌክስን ለመስማት ነው!። ከአሌክስ ጋር(ጋሼ) አንድ ቀን ለ 15 ደቂቃ ቢሆን ደግሞ የቀረው ዘመኔን የማውራት ዕድል ቢኖረኝ በውስጤ ያለው በጣም ትንሿ የስነፅሁፍ ጭላንጭል ደምቃ የምትበራ ይመስለኛል።

  • @abrahamsina945
    @abrahamsina945 Před 2 lety +2

    አሌክሶ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና የስጥህ ተባረክ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 měsíci

    ትውልዱ ከአንተ ብዙ መፍትሄ እንደምናገኘ ከፍ ያለ ተስፋ ይሰማኛል🙏🏾❤️🇪🇹

  • @betelhemkifle8039
    @betelhemkifle8039 Před 2 lety +4

    አሌክስ የኔ የተከበርክ የተወደድክ ሰው ሁሌም አከብርሀለው አንተን ሳይ ሁሌም ህይወት ይቀለኛል አመሠግንሀለው ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 Před 2 lety +2

    ባለመሳተፍ እየቆጨኝ ነገር ግን ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ እና ዶ/ር ን ሳላመሰግን አላልፍም ይበል የሚያሰኘ ነው።

  • @ruthdesalegn1928
    @ruthdesalegn1928 Před 2 lety +2

    Thank you Walia Publisher!

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 Před 2 lety +7

    He try to tell us the sad truth we must listen him Long live Alex God bless u.

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 Před 2 lety +2

    Thank you! The great gust ever. Long live Alex !

  • @indianfunnyvideos5532

    we are lucky to have such a great thinker!!! respect Alemayehu!!

  • @mulugetafentaw1442
    @mulugetafentaw1442 Před 2 lety +2

    My absolute favorite author.

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 Před 2 lety +10

    Wow, Alex is talking about critical thinking, improvement, and change.

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret Před 2 lety

      Hi Andualem I'd like to talk with you if you can

  • @-orittube3328
    @-orittube3328 Před 2 lety +10

    በጣም አስደሳች ነው ክፍል ሁለት ይለቀቅልን እረ????

  • @tsigegizaw1705
    @tsigegizaw1705 Před 2 lety +5

    አለሌክስ ድንቅ ደራሲ ኑሩልን

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel Před 2 měsíci +1

    መልካም ዘመን ይሁንልን። መልካም!!

  • @solomonayalew4430
    @solomonayalew4430 Před 2 lety +2

    If I said this a new mind set up it will be a theory of Alemayehu. Let us change our mind like alemayehu theory as he can be a model of our reform!!!!

  • @dejenealemu1792
    @dejenealemu1792 Před 2 lety

    በጣም በጣም የምወድህ አለማየሁ በጣም ነው መፅሐፍህን የምወዳቸው እንደአንተ ያሉ ሰዎች ይብዙ ሃይማኖትን ርቃኑን እያሰቀኸው ነው ።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před 2 lety +1

    የተከበርክና እንደ ነቢይ የምቆጥርህ ውድ ኣለምየ። እግዚኣብሄርን ማመንህና ማክበርህ ላለኝ ትልቅ ክብር ስገልጽ ደስ ይለኛል። እንደ ኤርትራዊ እጅግ ኣደንቃለሁ። ዩ ኣር ማይ ፓትሮን ብራዘር። ዲስኩርህን ሰምቼ ኣልጠግበውም። የሚያሳስበኝ ግን ነገር ኣለ።ስለ ጤንነትህ ነው። በቆዳህ ላይ ያለው ጉዳይ ነው። እርግጥ ለክፉ እንደማይሰጥና እንድማይተላለፍ ኣንብቤኣለሁ። ግን እየሰፋ ሲሄድ ለንደኔ ለመሰሉ መሃይም ያስጨንቃል።ፈራንጆችእንዳይስፋፋና ባለበት እንዲቆም የሚያደርግ መድሃኒት ስላለ እንደምትጠቀም ተስፋ ኣደርጋለሁ። ኣንተ የሁላችን. ብርቅ ግኝት ነህ፤ ሃብታችን የግላችን ነህ።የኣነጋገርህ ለዛ ይማርካል ያስተምራል ያንጻል። እባክህን በድፍረት ልጠይቅህ ።ስለ ቆዳህ ጉዳይ ነው።ፊትህ ነጭቶ ለማየት ኣንፈልግም። ለዚህም ካንተ መልስ እፈልጋለሁ። ምናልባት በሚድያ መጻፉ ደስ ኣይልህ ይሆናል።ካልሆነ በኢሜል በኢሜል ande.kahsay@gmail.com ብትጽፍልኝ እረፍት እንደሚሰማን ተስፋ ኣደርጋለሁ።
    ከኣድናቂዎችህ ኣንዱ

  • @user-jm1nz2fw3e
    @user-jm1nz2fw3e Před 7 měsíci

    Big respect Alemayehu may God bless him

  • @angesomjorejo2365
    @angesomjorejo2365 Před rokem +2

    እድሜ ና ጤና ይስጥህ !!! አነጋገርህ ለዛ አለው በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 Před rokem +1

    በራሱ የሚስቅ እና የሚተርት ትውልድ ! !እግዚአብሔር የሚያውቁ ሰዎች ብርቱ ሠራተኛዎች ናቸው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 2 měsíci

    ግሩም ድንቅ ደራሢ፣ ሸፋፍነን ዕንመፃጀቅ ለሚሉ ተምቾች ማሥገንዘቢያ።

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Před 2 lety +9

    So brilliant, so intesting on as usual, glad to see and hear Alemayehu. Everyone yes Everyone open your eyes. Literally he is saying clear message.

  • @cubadebesai1356
    @cubadebesai1356 Před 2 lety +12

    40 years ago I was leading a team of construction workers in Ethiopia. The main and big problem I had was that my team wanted to eat every two three hours. They eat full meal again and again. I have to wait inside the van. I was eating twice a day, breakfast and dinner in late afternoon. That's it. A lot of time was wasted in driving towards the city to eat again and again. At last I gave up and became hopeless. I am hopeless to this hour when it comes to Ethiopians. Some members of my team finished their money and begged me to lend them from the project money promising to pay me back on their paydays. They flatly refused to pay me back. My employers took the money from my salary. What I mean is that I totally understand why this author's characters are boring or pessimistic.
    Prophet Mohammed also said, " HOW LONG DO YOU HAVE TO SLEEP. MUST YOU DIE BEFORE WAKING UP! "
    Gelagay is a great author. I haven't read his books, but I was studying him the whole day through his interviews. He is still MISUNDERSTOOD. In one of his interviews he said, " Those old covered women waving their hands in the streets for money, those waving hands are not theirs, but ours." Nobody understood what he was saying including his interviewer.

    • @surafelgmillion5272
      @surafelgmillion5272 Před 11 měsíci

      I wish you can read his books
      But you comment is 👏👏👏

  • @berhanemeskeldawit2090
    @berhanemeskeldawit2090 Před 2 lety +9

    Book for all የፌስቡክ ገጽ ላይ ከሳምንታት በፊት እንዲህ ብዬ ነበር የአለማየሁ ገላጋይን አዲሱን ሥራ አነበብኩት ብዙ ነገሮችን ሀሳቦችን እይታዎችን አጭቆ የያዘ ሆነብኝ ጥቂቱን ለመጥቀስ
    👉 መጽሐፍ ኢዮብ ላይ ኢዮብ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያደርገውን ክርክር አለማየሁም ሲሟገት እናያለን አንዳንዱ ቃላቶች ቀጥታ ከመጽሐፍ ቅዱሱ የተወሰደ እስኪመስል ድረስ ይያያዛል
    👉 የካሊል ጅብራን መጽሐፍ ነብዩ ከሚለው መጽሐፍ ጋርም የተወዳጀ የተወራረሰ መስሎ ይታየኛል ቃላቱ ሳይቀሩ
    👉 ሌላው ደሞ ቅዱስ ጳውሎስ የጻፋቸውን የአዲስ ኪዳን ደብዳቤዎችን ያካተተ ይመስለኛል
    👉 Social critics ያዘለ ማህበረሰባችንን የሚወቅስ አሁን ያለንበትን ውጥንቅጥ በእጃችን ያመጣነው እንደሆነ በተዘዋዋሪ ይነግረናል like ጥቁር ሽሮ
    👉 Social philosophy በወሰስጡ ያመቀ የህብረተሰባችንን የኑሮ ፍልስፍና በዘወርዋራ የነገረን
    👉 እንደ አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ብቻውን የቆመ ገጸ ባሕሪን በውስጡ እመለከታለሁ ወዘተ
    አለማየሁ በአንድ መጽሐፍ(ድንጋይ) ብዙ አዋፋትን ያረገፈ ይመስለኛል
    እስከ ዛሬ ካነበብኩት የአለማየሁ መጽሐፍ ይሄኛው ለኔ የተለየ ዳይሜንሽ ያሳየኝ ነው በእንግሊዝኛው NEW VERSION OF ALEMAYEHU ማለት ይቻላል ወድጄዋለሁ
    የኔ እይታ ነው።

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret Před 2 lety +1

      ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል

    • @berhanemeskeldawit2090
      @berhanemeskeldawit2090 Před 2 lety

      @@tibebumeseret እሺ ይቻላል በውስጥ መስመር

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret Před 2 lety

      @@berhanemeskeldawit2090 እሺ አመሠግናለሁ፤ ዜሮ ዘጠኝ አስር ስድሳ ሦስት ዜሮ ሰባት አምሳ ስምንት ምልክት አድርግልኝ ወይም Telegram Hi በለኝ። CZcams ቁጥር Comment ላይ ሲፃፍ ስለማያስቀምጠው ነው ከላይ ቁጥሩን በፊደል የፃፍኩት😁

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 2 lety +69

    ግን እኮ ስራ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዕዛዝ ነው፡፡ አዳምን ሰርተህ ለፍተህ በወዝህ ብላ ተብሏል፡፡ እናም ስራ ለመኖር ዋስትና ብቻ ሳይሆን የአምላክም ትዕዛዝ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ሥሪ ከእምነታችን የሚለየን ነገር አይደለም፡፡ ሥራንና እምነታቸውን እንዴት አጣጥመው እንደሚኖሩ በገዳማት ያሉትን አባቶች ማየት በቂ ነው፡፡

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 2 lety +2

      እውነት!

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 2 lety +2

      እውነት!

    • @biyaruk
      @biyaruk Před 2 lety

      Ewnet new gen.... Bezuochu degmo seran behaimanot sebeb meshewd yeflgalu enji.... The real kehonk sera tewodaleh

    • @masterbeater8844
      @masterbeater8844 Před 2 lety

      Sibal nebersh?
      Fetari tegelto ene adamn sazzew ayteshal wey, bil min mels alesh?

    • @masterbeater8844
      @masterbeater8844 Před 2 lety

      Emnet masebn yigedbal ...
      Yemititefa alem lay endalen eyesebeke sile akababi ena tefetro yalenin astesaseb yibeklal ..saynsawi gegnitochn ayaberetatam...etc
      Plus, haymanotn new yetechew...astewiyew

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety +1

    አለማየው በጣም በጣም ነው የምወደው የለም እንጂ ቢኖር በቀን 25 ሰአት ባዳምጠውም አይሰለቸኝም ነበር ያላየሁት ኢንተርቪው የለም አንድ አንዴ አብሶ ከማዚ ጋር ያወሩትን ደግሜ እሰማዋለው ዛሬ ግን ሳዳምጠው ተሳቀኩ ካልተሳሳትኩ አሌክ ሙሉ ጤነኛ አልመስልህ አለኝ እውቀት ሲበዛ ጥሩ አይደለም የሚባለው እውነት ነው መሰለኝ እግዜር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏

  • @titarase9999
    @titarase9999 Před 2 lety +2

    አሌክሶ መፅሐፉን አላነበብኩትም
    ውይይቱ ተመችቶኛል ። አንብቤው የምልህ አለኝ

  • @TeslaOne-mr7tn
    @TeslaOne-mr7tn Před 7 měsíci +1

    👍👍👍

  • @Ephrem58
    @Ephrem58 Před 2 lety +2

    'ጆሮ ያለው ይስማ!' ይልሃል ይህንን ነው!

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሌክስ ትልቅ ሰው

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 Před 2 lety +2

    አሌክሶ የኔሰው ባለህበት ይመችክ

  • @tube7688
    @tube7688 Před 2 lety +1

    በመጨረሻም ተለቀቀ እናመሰግናለን

  • @neimman8320
    @neimman8320 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ❤☺️

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 Před měsícem

    Alex Thank you. You tell us the truth

  • @afeworkkumsa5191
    @afeworkkumsa5191 Před 2 lety +2

    ውይ አለማየሁ ከዚህ በላይ መታደል የት ይገኛል

  • @gedionfeleke9287
    @gedionfeleke9287 Před 2 lety +2

    Interesting discussion!

  • @fast2799
    @fast2799 Před 2 měsíci

    Thank you you are amazing

  • @robiha3595
    @robiha3595 Před rokem +1

    Jesus is lord jesuse is live

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před 2 lety

    The one and the first!

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 Před 2 lety

    መፀሀፍህን አይቼዋለው በጣም ጥሩ ነው ይሄ እንደ አረንቋ የተጫነብን የጥላቻ እና የባዶ ጉራን ለማራገፍ የሚጠቅም ነው ነገር ግን እንዲህ በቀላሉ የሚሆን አይመስለኝም አሁን ሳያቁ አለቁ ነበረ ተረቱ እያወቁ ማለቅ መጣ በሰአቱ የሚባለው አይነት ነው እና ቢረፍድም በግለፅ አለብህ እና እንዲህ ነን ብለሀል አዎ ትክክል ነህ በበኩሌ ተመችተከኛል ያንገበግባል የኛ ነገር

  • @zelalemfiseha2645
    @zelalemfiseha2645 Před 2 lety

    Betam des yilale ketay😍😍😍😍😍😍😍

  • @LittleCreationsETH
    @LittleCreationsETH Před rokem

    Thank you for inviting Alemayehu Gelagay. I get where he is coming from, even if it is a pessimist view. And of course we also need to move forward. And when we do that, reflect on what thoughts we imitate from the Western/Eastern world. Case in point, population control was seen as a remedy for poverty, but now we see that those developed countries are having population pyramid issues because of higher older generation with few youth. In Ethiopia, we have youth majority population and that is important for development. What is civilization for us- material + spiritual? Another example is the myth that Ethiopians do not work hard - you cannot judge the population by urban unemployed youth. Often rural population works hard without the corresponding outcome. Be an optimist and contribute the progress of the society at the neighborhood level.

  • @surefilbekele6750
    @surefilbekele6750 Před 2 lety +8

    I really admire him! It is true we are in deep sleep!!

  • @bedluworku6074
    @bedluworku6074 Před 2 měsíci

    ምንአይነት አዕምሮ ነው ያለህ ተባረክ አባቴ

  • @shallomperets962
    @shallomperets962 Před 2 lety +2

    በጣም ትልቅ ስድብ ነው እውነት ነው፠ ያሳዝናል... ወደ ፊት መራመድ ቀርቶ ወደ ኋላ ነው የምንሄደው። ከብት ህዝብ እንስሳዎች።

  • @EthiopianUnity
    @EthiopianUnity Před 2 lety +2

    ያጠፉናል!!! ድንቅ እይታ!!!

  • @amahara
    @amahara Před 2 lety

    Alamayehu is a national treasure we should preserve him by any means

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 2 lety +1

    እንዴት እንደምወደው እኮ..

  • @muluubalcha6678
    @muluubalcha6678 Před 2 lety +1

    its perfect

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 Před 2 lety +3

    እርስበእርሳችን ስለማንዋደድ የሁሉነገር የሚሆነው በፍቅር ሲሆን ነው

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @yohannesendale7899
    @yohannesendale7899 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @nebyujohn470
    @nebyujohn470 Před rokem +1

    Pure mind

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 lety

    Thank you ❤

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x Před 2 lety +1

    ሁሌም ተመላለስልን አሌክስ😍😍😍😍

  • @melesakele9006
    @melesakele9006 Před 2 lety +4

    አሌክስ ድንቅ የሀሳብ ሰው√ በእርግጥም የተጋነነ የሀሳብ መባከንና ንውዘት ገጥሞሃል በቃላት አልግለፀው እንጅ እኔም ውስጥ ይህ ህመም አለ። ምናልባትም የአስተሳሰብህ ልህቀት ከማህበረሰቡ በብዙ ርቀት ከፍ ባለ ደረጃ ላይ መሆኑ እንድህ ያብከነከነህ ይመስለኛል። ግን ደግሞ ድንቅና ጠንካራ መልዕክቶችህ ቀልብን ይገዛሉ። God bless you

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 3 měsíci

    Egziabher yimesgen enanten yeseten ❤❤❤

  • @alemuserawit
    @alemuserawit Před 2 měsíci

    ይመችህህህ🎉🎉🎉🎉

  • @melakualmaw3303
    @melakualmaw3303 Před 2 lety

    alex u r different I like ur speech

  • @yohanneshawaz5123
    @yohanneshawaz5123 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 👌 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mogiman
    @mogiman Před 2 lety +3

    ሁልጊዜ የሚገርም ሀሳብ ያለው ደራሲ

  • @BelaynManaye-bf1pt
    @BelaynManaye-bf1pt Před měsícem

    ከስንቱ አስመሳይ ሰው ጋ እየኖረ በነፃነት እና በድፍረት የሚኖር ድንቅ ሰው።

  • @mekashkebede3463
    @mekashkebede3463 Před rokem

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet Před měsícem

    Wow.🥰🙏🙏🙏

  • @user-fn7ds5lq1t
    @user-fn7ds5lq1t Před měsícem

    ይህንን ዝግጅት ላዘጋጀህ እንድሁም ለደራሲ አለማየሁ ገላጋይ መልካም ጤና ከእድሜ ጋር እመኛለሁ ።

  • @marthayami1776
    @marthayami1776 Před 2 lety +2

    alex bravo!" nothing is so power full than an idea whose time has come. that is why you waited 20 years.

  • @tedo222A
    @tedo222A Před 2 lety +1

    ክብረት ይስጥልኝ አሌክሶ😍😍 እንዳለጌታ የልብህን ነው የሚያወራልህ አይደል 😉😕😜በእውነት የእውነት መኖር ይከብዳል በተለይ እዚህ አገር RESPECT 🙏🙏🙏

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 2 lety +2

    so insightful !!!

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 Před měsícem

    blessd

  • @birukgidday5575
    @birukgidday5575 Před 2 lety +33

    One thing I came to realize! If all of the peers who attended this session are willing to change themselves, it is a given that they will change their closest friends and neighbors. The critical shift or paradigm shift will occur in the near future. I promised myself that I would change at least two of my friends! I beg you all to change at least one friend. May God bless Ethiopia.

    • @tolcha16213
      @tolcha16213 Před 2 lety

      Thank you Biruk Gidday. Me too. Thanks let's be human and think & decide to start what others(European) reach.

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +2

      I have never knew we have an amazing thinker like this man! What a brilliant mind he has! I am extremely happy to see the young group of people paying attention to what he is saying! I often think about the direction of the new generation is heading and just like Alex said, we are in danger. Profound! Luv it!

    • @mick5368
      @mick5368 Před 2 lety

      @@tolcha16213 No offense, but that thing which the European reach to, does it measure our humanity? If we think as a human can it be a final goal? If you ask me i don't think so.

    • @ethioentertainment6859
      @ethioentertainment6859 Před 2 lety

      ​@@mick5368 ​ It can't be in all areas but at least in some areas like food security,..,

    • @mick5368
      @mick5368 Před 2 lety

      @@ethioentertainment6859 Ya that's my point it can be in few areas but it can't be a final goal or criteria for humanity... Being human is beyond material things.

  • @yaredgetachew9458
    @yaredgetachew9458 Před 2 lety

    ዋ አሌክስ♥♥♥

  • @Truth-12
    @Truth-12 Před 2 lety

    good outlook

  • @seyfuhabesha9532
    @seyfuhabesha9532 Před rokem

    I LOVE YOU መንዙማ በቃ ❤❤❤

  • @user-br9ww3de9r
    @user-br9ww3de9r Před 2 lety +1

    እዴት እኮ ነፍሴን እንደምታንጫጫው!! ኡፍፍፍ
    ጥፍጥ ያለኝ መፅሐፍ ነው!!

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 Před 2 lety +3

    Big respect .... it touches my soul ... your works are soul-stirring to me. Thank you!

  • @abebaasfaw614
    @abebaasfaw614 Před 2 lety +1

    ነፃነቱ ደሥ ሲል👌🏼🧡👏🤌🏼🖤

  • @daniyomgebremeskl202
    @daniyomgebremeskl202 Před 2 lety +2

    ሺ ግዜ ኣመስግንህ ኣለው ግዚው ብሂድም መጭውን ስላመላከትከን ከዚህ በላይ አንድናስብ የምያደርገን የለም በተለይ ፡የባከነ መሬት አያለ ማርስ ላይ ኣይሄዱም ያልክው ለሁላችን የመቀስቀሽ ደውል ነው።
    ሁሌም መጽሃፎችህን ባላገኝም ኤንተርቭውችህን ግን ኣሳልፌ ኣላውቅም ኣመሰግናለው

  • @sol9m9ngebru42
    @sol9m9ngebru42 Před 2 lety

    እዉቀትን የሚጨምር ሀዘንን ይጨምራል ይላል መፀሀፍ ምንም አዲስ ነገር የለም ያ ከ 20 አመት በፊት የሞተዉ አሌክስ ዛሬ ተነስቷል ማለት ነዉ እንደገባኝ ደክሞቷል አሌክስ ከስጋ በስጋ ሆነን ስለ መንፈስ ስንመረምር ፀላየ ሰማያት ሀሳብ ሚያቀብለን ይመስለኛል በቃ ለዚህ ማንነት ነዉ የተሠጠን በቃ አዲስ ነገር ያለ አይመስለኝም ከፍጥረት እስከ ምፀአት ግን የምርጫችንን ተሻምተን እንይዛለን ....

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ስትናገረው depression ውስጥ መግባት ኣይደለም ሌላም የሚያደርግ ነው ሰምተን ኣንተጉብረውም passive ሆነናል የራሳችንን ጥለን የሰው የራሳችን እያደረግን ነውክኣለባበስ ከዘፍን ከፊልም ከሌላውም ጀምሮ ኣበላላችንም ተቀይሯል

  • @yotor6221
    @yotor6221 Před 2 lety

    😍🙏😍🙏 አሌክሳንድሮ ...👍