የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2022
  • ረቂቁን ዕውቀት/ ታኪዮን/ መሰወር
  • Věda a technologie

Komentáře • 280

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 Před 2 lety +68

    ይህን ትምህርት ለመስማት ስለተፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። የመጠቁ ሀሳቦች ናቸው የምታቀርበውና አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ።

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety +12

    ዶር አብርሃም በዚህ ዘመን ዘመናዊ ተምሮ ያውም በሰለጠነው ዓለም ተገኝተውልን ይህን ያክል የፈጣሪን ስራ ረቂቅነት ስለገለጹልን እናመስገንዎታለን። ረጅም እድሜን ከጤናና ሃብት ጋር ያድልዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእነዚህ ቡዶች ሚስጥር ሲገለጥ አይወዱምና። አሜንን!!!!!!!

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +12

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችን ሮዳስ በእውነተ ረቂቅ የሆነውን አጉልተው የራቀውን አቅርበው ነው የሚያስተምሩን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ልዩ ልዩ ዝግጅት ነው የሚያቀርቡልን በተለይ አንድምታዎት ዘወትር ብሰማው አልጠግበውም ኦረ ስንቱ አለ እግዚአብሔር ምስጢሩን ጥበቡን ይግለጽልዎት

  • @yohanpodcast3026
    @yohanpodcast3026 Před 2 lety +14

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ፈጣሪ የልባችሁን ያሳካላቹ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @gg-nb3pz
    @gg-nb3pz Před 2 lety +11

    ቅዱሱ መፅሀፍ ነግሮናል ውጊያው ከስጋና ከደም ጋር አይደለም ከመናፍስት ጋር እንጂ ይህንን ባለማመን መንፈስ የለም የምንል ሁሉ ይህው ሳይንሱ አረጋገጠው ሰው ሆይ ንቃ ጠላት አለህ ተፋለመው አቅም የለውም ::

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 Před 2 lety +7

    የኔታ በዓለም ስም ዶክተር ለሥራዎ ትልቅ ክብር አለኝ፤ ዶክተር አብርሐም አምሀ ትልቅ ትሁት አባት ረዥም ዕድሜ ሰጥቶ የደረሱበትን ይህን ከአዕምሮ በላይ የሆነ ጥልቅ ዕውቀት ለኢትዮጵያውያን እውነተኛ ልጆች አስተላልፈው የምናይበት ጊዜ ይሁንላቸው፤ የኔታ ምዕራባውያንን ግን ጠንቀቅ በሉልን በኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ ላይ ስውር ሴራቸው የከፋ ነው፤ ሁሉንም ግልጥ አታድርጉት እውነተኛ ጥበብ ለዕውነተኛ ባለአዕምሮ ነው!!! እግዚአብሔር አባታችን የአስራት ሀገሯ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰፊ ልቡና እውነተኛ ጉልበት ትስጣችሁ፡፡

  • @user-qx1ct7pw9o
    @user-qx1ct7pw9o Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዶ/ር ሮዳስ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před 2 lety +8

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። ዶ/ር አብርሃም ያስተማሩን የመከሩን ስለረቂቅ አለም በጣም ደስ ይላል ሌሎችም መምህሮችን በተመሳሳይ የስተምሩትን መስማት ይገባል እኛ ኢትዮጵያ ህዝቦች እድለኞች ነን የማወቅ ፀጋ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶናል አልተጠቀመበትም እኔ ግን ዶ/ር አብረሃም ካስ ተማሩ ረቂቁ አለም በዛ ውስጥ አግኝቼዋለሁ ። በእውነት ለአባቶቻች ክብር ምስጋና ይግባቸው። መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ሀገራችን በጨለማ ጋርዳት ከለው እርኩስ መንፈስ ጠርጎ ብርሃን የድርግልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před 2 lety +29

    እናመሰግናለን እኔ በደንብ ጊዜ ሰጥቼ መስማት እንዳለብኝ ይሰማኛል። 🙏

    • @Nagen_promotion7747
      @Nagen_promotion7747 Před 2 lety

      @@TseganehKuma አንቺስ ታውቂዋለሽ? ገብቶሻል?

    • @Nagen_promotion7747
      @Nagen_promotion7747 Před 2 lety

      @UC1_c5yjVcujInW8cdwVyaDg እኔ ኮሜንት ስር እየገባችሁ አትዝረክረኩ እባካችሁ እዛው ራሳችሁን ቻሉ

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 Před 2 lety +1

      የሰይጣን ት/ት ነው ኢሉሚናቲ ወይም የበራላቸው የሚባል ብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን
      የምትወጂ ከሆንሽ አይሆንልሽም

    • @Nagen_promotion7747
      @Nagen_promotion7747 Před 2 lety

      @@emebetgebremariam153 ኢሉሚናቲ ምንድነው?

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 Před 2 lety

      New world order የሚባል የመጨረሻው ዘመን የዲያቢሎስ የክህደት አምልኮ ሲሆን
      የጌታችን የመዳኒታችንን መስቀል ዘቅዝቀው
      አምላካችን ሉሲፈር ነው አለምን ለመቆጣጠር በርቶልናል የሚሉ ናቸው google ብታደርጊ ግንዛቤ ይኖርሻል ዶ/ር አብርሐም የበራላቸው ያሉት ኢሉሚናቲ ማለት ነው(666)መንፈስ ነው

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před 2 lety +8

    ከብርሃን ተጠግተው የሚለው
    ትክክል ነው፣ እግዚሀብሄርን አጥብቆ የያዘ ብዙ ይታየዋል፣ ብዙ ያውቃል
    ትንቢተኞች ከዛ ጋር የተያያዘ ይመስለኛል
    እንደተረዳሁት ሳይንስም የእግዚሀብሄርን ሀይል
    ያረጋገጠ ይመስለኛል ። ታላቅ ፕሮግራም
    አመሰግናለሁ

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety +1

      ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
      czcams.com/video/73wv8fSS3oQ/video.html

  • @neverend7723
    @neverend7723 Před 2 lety +7

    በመጀመሪያ ሁለታችሁንም በጣም አድናቂ ነኝ። የሚገርም እይታ ነው። በጣም የሚገርመው ነገር ግን እኛው አገር ላይ የነበረን ጥበብ ከሌላ አገር መስማቴ በጣም ቁጭት ፈጥሮብኛል። ሁሌም ነጮች የሚሉንን ለመስማት መገደዳችንና መቀበላችን ...። "ጥበብንና ጠቢባንን እናገናኛቸው..." በተለይ ወጣቶች ላይ...እናንተ ትበቁን ነበረ 👍👍👍

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
      czcams.com/video/73wv8fSS3oQ/video.html

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ አይነት የአጋንት አስተሳሰብ እግዚአብሔር ይገስፅልን ። ያለንበት ዓለም ለራስ ጥቅም እና ለስጋ ፍላጎት ሲባል የማያደርጉት የለም ። እኛ ተግተን መፀለይ አለብን ። ክርስቶስ ሆይ የነብስ ዋጋ የምናገኝበትን መንገድ ምራን ። ዶክተር ሮዳስ ይሄንን ሳይንትፊካል የጨላማ ሀይልን ስላስተማራችሁን ከልብ እናመሰግናለን ። ዞሮ ዞሮ ከእግዚአብሔር ህግ ማሽነፍ አይችሉም እግዚአብሔር ይገስፅልን ፣ የሱ የክርስቶስ ባሪያን ሊነኪ ቅንጣት ያህል አይችሉም ለወደቀ ስይጣንአንፈረም። እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እድሜ ይስጥልን

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před rokem +1

    “ሕዝቤ #እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል”
    (ሆሴዕ 4፣ 6)
    በመንፈሳዊ ህይወት በማስተዋል ለመኖር የሚጠቅም ሁለንተናዊ (Holistic) ትምህርት ነው! እናመሰግናለን ዶር አብርሐም!!
    በ5ቱ የስሜት ህዋሳት ብቻ (3D) በመመራት ሌላ #dimensions [እይታ] ለማየት ለተሳናቸው፣ #ማስተዋልም ስለለጎደላቸው ለሚቅበዘበዙት፣ ለሀገራችን #ፖለቲከኞች #በተለይም ለህወሀት መሪዎች እንደዚህ አይነት ትምህርት በተከታታይ ቢሰጥ ከአእምሮ #ልህቀት የተነሳ ሀገር #ሰላም ትኖር ነበረ!!!
    ሁሉም #ኢትዮጵያዊ ትምህርቱን ቢከታተል ለመንፈሳዊ ህይወት እድገት፣ ለግል ህይወት #ልህቀት (enlightenment) ለማህበራዊ ህይወት ግንኙነት፣ ደግሞም ለሀገር #አንድነት ችግር መሻሻል ይጠቅማል///

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +8

    የጥበብ መፍለቂያ መምህር ሮዳስ ታደሰ በእውነት ለትውልድ አሪፍ የሆነ ጥበብን እያስተማሩ ከሚያልፉት ትላልቅ አባቶች መምህር ሮዳስ ታደሰ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      🙏🙏🙏

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety +1

      @@sofanitepilupader2424 ሶፊ እህታችን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ደስ የሚል ነው

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 Před 2 lety +1

      🙏🙏🙏

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@asfaw8154 👍👍👍

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

      @@dembechatube
      አሜን አሜን አሜን ማወቅ ለራስ ነው

  • @sammedhin2151
    @sammedhin2151 Před 2 lety +5

    thank ou so much. amazing spiritual knowledge,food for the soul,chicken soup for the soul! i must say well done and hear hear! after two years my prayers got answered! after schizophernia !after drugs ,smashing my skull against walls and floors, stinging loneliness and traumatic time in exile as a refugee! now the spirit flows through my body and my soul! god sustains my spirit and quenchs my thirst! glory be to our lord and saviour Jesus christ ,elohim, el shaddai,adonai, Jehovah, yahweh,the most high almighty creator ,god!!!!

  • @gx2778
    @gx2778 Před 2 lety +17

    "REMOTE VIEWING" is how you can see things far away from you (physically). By 'transendence' you can see other dimensions from spiritual level.

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 Před 2 lety +6

    Amazing explanation, Thank you Dr🇪🇹🇿🇦🇧🇼

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 Před 2 lety +2

    * ሰላም ዶክተር ሮዳስ የተለያዪ ሙህራንን እየጋበስህ በጎ የሆነ እዕቀታቸውን እንዲያካፍሉ በማድረግ በጣም ነው የምናመሰግነው ይህ በእንዲህ እንዳለ ሆኖ መረጃ አሰጣጡ በቪዲዮና በምስል ቢደገፍ የበለጠ ተመልካቹ በቀላሉ መረዳት ያስችላቸዋል ብየ አስባለሁ!
    * ዶ/ር አብርሀም ስለሰርን ጠቀስ አድርጎ አልፎታል ይህ ሰርን የሚባለው ነገር አለምን ወደሌላ መጥፎ ነገር ሊቀይር ይችላል ይባላል ነገር ግን ሳይንቲስቶች የሚሉት ለጥሩ ነገር ነው ምርምር የምናደርገው የሚሉት ዶ/ር በዚህ ዙርያ በሰፊው ብታቀርቡልን
    በርታ ዶክተር ሳሰለች ለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልን

  • @selamdesta2808
    @selamdesta2808 Před 2 lety

    Tank you for everything D/r God bless you

  • @yamegodigitalamharic2803
    @yamegodigitalamharic2803 Před 5 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ፡፡

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 2 lety

    ሰላም መጋቢ አዲሰ ዶክተር ሮዳሰ ስላም ዶክተር አብርሐም እጀግ ግሩም ድንቅ የሆነ በእውነትና በጥበብ የተሞላ ዕውቀት ዶክተር አብረሐም ዕቀድዎ ከግብ እንዲደርስ በእግዚአብሔር ሰም ተሰፋ አደርጋለሁ🙏 በተለይ መጋቢ አዲሰ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን እንዲህ ያሉትን ታላላቅ ሰዎችን ስለምታቀርብ🙏

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እባቴ እብዛኛው የሀገሬ ሰው ሃይማኖተኛ እንጂ መንፈሳዊ አይደለም እውቀት የለንም እግዚአብሔር ይደረስልን

  • @kelemeworkadmassu1961
    @kelemeworkadmassu1961 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አሜን፡፡

  • @abebew364
    @abebew364 Před 2 lety

    Thank you dr Rodase always new ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏.

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜውን ይስጥልን እናመስግናለን

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Před 2 lety +1

    Thank you so much for sharing your experience 😊 ❤️

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር መምህር እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před 2 lety

    ዶክተር አብርሃም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንዲሁም ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @woderyeleshkefale9791
    @woderyeleshkefale9791 Před 2 lety

    Thanks for this knowledgeable and resources full show Dr. Rodas and Dr. Abraham

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Před 2 lety +1

    both of you drs......thank you
    ይህ ነገር በጣም ያንፃል ያነቃል

  • @dariuscreatorH7
    @dariuscreatorH7 Před 2 lety

    Thank u Dr rod's !!

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 Před 2 lety +3

    Very humble human being Dr.Aberham Amha, wishing you all your dreams to come to reality with the help of holy angels and almighty God.

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety +3

    🙏👍🙏
    MORE BLESSINGS TO BOTH OF YOU 🙏
    THANK YOU 🙏 VERY INTERESTING 👍

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 Před 2 lety +1

    Thank you Dr.Rodas for inviting Dr.Abraham a humble scholar.

  • @eyerusokbe3305
    @eyerusokbe3305 Před 2 lety

    Wow 👏 God bless you 🙏 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @birukmegersa8397
    @birukmegersa8397 Před 2 lety

    Wow ' am biruk am happy to know u 10q Dr long life u.

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 2 lety

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል መምህር አናመሰግናለን።💚💛❤

  • @natnaelgirma1885
    @natnaelgirma1885 Před rokem

    ይሄንን ትምህርት ገና አሁን ማየቴ ነው እና ለመናገር ያልፈለገው ነገር እንዳለ ይሰማኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለ ብቻ ማይናገራቸው ነገሮች አሉ በጣም ያስታውቃል።

  • @buskaman3817
    @buskaman3817 Před 2 lety +1

    Thank you again!

  • @Misneb
    @Misneb Před 2 lety +1

    እውቀት ሁሉ መልካም ነው ነገር ግን የእውቀት መጨረሻችን እግዚአብሄር ከፍ ማድረግ ስንችልበት ብቻ ነው። ዶር ሮዳስ ፕሮግራምህን አደንቃለሁ ቢሆንም እውቀት የሚበዛበት ዘመን ላይ እንደሆን ልንረዳ የሚገባን ይመስለኛል። ዛሬ በጣም ልጠነቀቀው የሚገባን አሰራር የዚህ ዓለም ገዥ በረቀቀ ዘዴ የሚሰራበት መሆኑን ነው። ከተመሰረትንበት እውነት ሊያስክደን ወይም ፈቀቅ ሊያደርገን በረቀቀ መንገድ ጠላታችን እየሰራብን ነው። የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገልጦአል ብለን ሁሌ ልናምን ያስፈልጋል። ያኔ የተሰወረው ሁሉን ይገለጣል።

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 Před 2 lety

    Thank you so much.

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 2 lety +1

    ዶር ሮዳስ እና ዶር አብርሃም እናመሰግናለን መልካም የሆነ ሌላ እይታ በጥልቀት እንድናይ ነው በር የከፈቱልኝ እዚህ ጋር እነ ጤንነት ሰጠኝ እና ኪሮስ ፍጥረተ ህቡአን በሀገርኛ እውቀት እየተነተኑ በጥልቀት ያስተምራሉ እና ዶር አብርሃም ከእነሱጋር የሚቀራረብ ይመስለኛል እና በትገናኙ እና በአንድ ላይ ብትሰሩ በጣም ጥሩ ደረጃ ሀገራችንን አለማችንን የሚቀይር ራእይ ሰራ ላይ ናቸው እነ ጤንነት ሰጠኝ ወደ 30 አመት ጥናት ላይ ያለ ልበቀና ሀሳበ ብርቱ ናቹሁ በዚህ ጥናት ላይ ያላችሁ በጣም አንድ የሚያደርጋችሁ ነገር አለ በርቱ ዶር አብርሃም

    • @omardemir737
      @omardemir737 Před 2 lety

      እነሱ ቢቀርቡማ እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @eregatnizgi6324
    @eregatnizgi6324 Před 2 lety +7

    What a wonderful and deepest explanation it connects and confirms to our religion in the form of science .Thank you so much dr Abraham

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 Před 2 lety

    Thank you dr.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    እግዚአብሔር የሚመለክበት እግዚአብሔር የሚቀድምበት ሳይንስ ስሰማ በዓይኔ ሳይ በህይወቴ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ተመስገን ፈጣሪ ሆይ በዚህ አብርሆት ኢትዮጵያን ባርካት በቸርነትህ ፈጣሪያችን ሆይ? ዕድሜና ጤናፀጋችሁን ያብዛልን ፈጣሪ በቸርነቱ ዶር አብርሃምም በጣም የሚጣፍጡ አይነት ምሁር ናቸውና ደጋግመህ ጋብዝልን እባክህ ዶር ሮዳስ?

  • @kinomedia23
    @kinomedia23 Před 2 lety

    an intersted, thank you Dr

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 Před 2 lety +1

    It's well brief explanation, exactly true that is happening at this moment, thanks a lot & god bless .

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 2 lety +2

    Wow what a great man you bring here to Us Doctor Rodas? Thanks for your great and valuable jobs you doin 🙏 Thanks Dr.Abraham

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Před 2 lety +1

    ለመረዳት በጣም ይከብዳል🙏🙏🙏

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 Před 2 lety

      ደጋግመህ እይው አደምጠውት ትኩረት ሰጥተህ በተለይ ከእንቅልፍ ከተነሳህ በኃላ ቢሆን በደንብ ግልፅ ይሆንልካል እውነት በርታ ብርታ በርታ መጀመሪይ ይደበጋገርብሀል ትክክል ነህ ስደግመው ግልፅ ይሆንልካል

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 Před 6 měsíci

    ከምራቡዋን ይልቅ እኛ አንቡስም ወይ የጨለማዉን አለም እየኖርን ያለነዉ ለምሳሌ ዛሬ አገራችን ያለችበት እተከፋፈልን መገዳደላችን አለመተሳሰባችን የመሪዎቹ ጨለማ እምነት ላይ ስላሉ መሆን አለበት በዚህ በፍጥነት ህዝቡ ሲያጋድሉ

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Před 2 lety +3

    Dr Rodos thank you so much for this interviews ,may God bless you both of you and longlive.

  • @AA-114
    @AA-114 Před 2 lety

    Thank you both. It's great leap. Discussion about these things was not imaginable at any level let alone on TV. People who had knowledge about were considered evil and eccentric.

  • @zinashnigussie2947
    @zinashnigussie2947 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @azitube4198
    @azitube4198 Před 2 lety

    I am one with universe.

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 Před 6 měsíci

    ሁሌም ዶ/ር ሮዳስ የሚያወራውንና የሚያቀርባቸውን ባዳምጥ ምኞቴ ነው.ግን ስለማይገባኝ ነው መሠለኝ..እፈራዋለሁ. አሁን ግን Thanks to GOD ዶ/ር አብርሃም changes evtng 😍

  • @nazsolomon8164
    @nazsolomon8164 Před 2 lety

    This man should critique the Matrix (1st film). So much wisdom!

  • @0911925994
    @0911925994 Před 2 lety

    Dr Abraham Dr Rodas thank u
    It is all about quantum physics

  • @yafetmesfin8354
    @yafetmesfin8354 Před 2 lety

    መምህር እንዲ ለፍተህ አልቀረህም ፍልስፍናህን የምታስርበት ነገር አግኝተሃል ብዬ አምናለው ኋላቀር ነን ስንል ለካ አንደኞች ነን የምልከታ ጉዳይ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተ እንደምትለን በጣም እንወድሀለን።

  • @shegerinsights2007
    @shegerinsights2007 Před 2 lety

    Hi Dr. Rodas and Dr. Abraham, most of the topics discussed in the following series of the discussion, the westerns tried to depict it in their movies through Subliminal messages in the movie Tommorowland about Multidimension and Tachyon particles enabling us to move forward and backward.

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ዶክቶር አብርሃም እኛ ስለ 5% እድሜ ልክ ስንጨነቅ እርሶ ስለ 95% ይዘዉ መምጣትሆ እና በ ሚገርም ትህትና እና አገላለፅ ስለአቀራችሁን ከልም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፡፡

  • @regbazaru80
    @regbazaru80 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety

    በጣም: እናመሰግናለን: :

  • @melakutsegaye1633
    @melakutsegaye1633 Před 2 lety +3

    It is very very interesting to hear highly educated person. Specially when you interrelated science and sprit I was widely opening my mind. I am eagerly waiting the next session.

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 2 lety

    Excellent invitation!

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 5 měsíci

    “ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለንና፤ እኔ ግን ከኃጢአት በታች ልሆን የተሸጥሁ የሥጋ ነኝ።”
    - ሮሜ 7፥14

  • @user-sm5bn6mw4y
    @user-sm5bn6mw4y Před 6 měsíci

    Thank you

  • @peacelove185
    @peacelove185 Před 2 lety

    Wow አፌን ሳልከድን ጨረስኩት አመሰግናለሁ so human potential is not any of measure limit . It can go as far as we desire wow slowly digest what was being said thank you I am impressed the amount of knowledge he’s

  • @tesdiva9401
    @tesdiva9401 Před 5 měsíci

    በጣም እአሪፍ ነው። በጣም አመሰግናለሁ። ግን እኝህን አዋቂ ሰው ሁሉም ቃለመጠይቅ ላይ ንግግረአቸውን የማቋረጥ ወይም በጉዳዩ ጥልቅ መረጃ እንዳይሰጡ ሀሳብ የመበታተን ነገር አለ። እባካችሁ ይህንን ነገር አርሙ። እንደዚህ ዓይነት እውቀት ለተጠማ ሰው በደልና የሚያበሳጭ ተግባር ነው።

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @Ok-ns1em
    @Ok-ns1em Před 2 lety +8

    Thank you dr for your detailed information. I watch NDE (near death experience) videos on CZcams. Based on your explanation NDE is when we are in 5 dimensions, it seems.
    So much to discover…prayers, attracting positive energy will lead us to enlightenment.

  • @rahelabea7677
    @rahelabea7677 Před 2 lety

    በጣም ነው የምናመሰግነው በትንሹም ቢሆን አይናችንን ይገልጥልናል ብየ አስባለሁ ። እንደዚህ አይነት አስተምህሮች እንዳያቋርጡብን

  • @user-uh6wx5cu2f
    @user-uh6wx5cu2f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እኒ ን ሠውዬ:

  • @fetenedessalewalebachew8575

    Dr Bzu neger new yetmarhut egziabhir ybarkwot
    Dr rodasm amsegnalhu

  • @kiflayeabdu343
    @kiflayeabdu343 Před rokem

    አመሰግናለሁ

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw Před 2 lety +6

    Tewahdo is Science Beyond Science. It's a HighManNote🎼 ሃይማኖት sound vibration frequency🧠

  • @gx2778
    @gx2778 Před 2 lety +2

    'Galactic Federation of Worlds' is real! Welcone to the future :)

  • @student9661
    @student9661 Před 2 lety

    Thanks

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw7653 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ዊያንእውነታን፡እውቀት፡ያላቸውንሁሉ፡እንዲህ፡እንድንሰማ፡ስላደረክልን፡አመሰግናለን፡፡መፍትሔው፡መፈሳዊ፡ጥልቅ፡ውጊያ፡ስላለ፡ምመናን፡በመትጋት፡ስቅማዘጋጀትአለበት

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
      czcams.com/video/73wv8fSS3oQ/video.html

  • @user-cl6rk8tj9p
    @user-cl6rk8tj9p Před 4 měsíci

    Engdih yihe new orthodox

  • @yohannestesfamariam3821

    Objection, leading questions!!!

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት።እጅግ ግሩም ሲሆን ለእኔ በሳይንሴ ይህ ነገር መኖሩን ያወኩት አሁን ነው።ፕሮግራሞ ውብ ነው ይቀጥሉልን እናመሠግናለን።

  • @kidisttube3222
    @kidisttube3222 Před rokem

    thanke you

  • @kidanekinfe7332
    @kidanekinfe7332 Před 2 lety

    Rejeme edemena tena yesestelegn

  • @mulugetaworku8102
    @mulugetaworku8102 Před rokem

    Thank you Dr. Rodas and Dr. Amha for amazing time. It's wonderful to understand the law of universe. Keep giving him more chance.

  • @user-no7hu5ee9o
    @user-no7hu5ee9o Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @henokgirma7243
    @henokgirma7243 Před 2 lety +1

    Dr lmn yerasoten CZcams channel aykeftum that's really helpful

  • @Etheth7373
    @Etheth7373 Před 2 lety +17

    The Power of Now by Eckhart Toll is amazing life changing book. Thank you for mentioning it here Dr Abraham. Similarly, the Untethered Soul by Michael A Singer is also very good book which supports this talk.

  • @Beetube360
    @Beetube360 Před 2 lety +2

    Yebzu sew teyake new dr rodas endet 5D lay medres enchelalen ena melmamed enchelalen emilewen betetykelen

  • @mintwabgezaghgn8021
    @mintwabgezaghgn8021 Před 2 lety +23

    How are you Dr Rodas Last year Dr Abraham promised for you & all of us how to practice such an amazing idea please ask him again. Thank you very much !!😍🙏

    • @yaz9494
      @yaz9494 Před 2 lety +1

      Yea that's what we are waiting for i think he is working on that

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተቀበሉበት ምሥጢር!!
      czcams.com/video/73wv8fSS3oQ/video.html

    • @abebekebede9224
      @abebekebede9224 Před 2 lety

      how to meditate and contemplate czcams.com/video/zc7X7Pe1Yls/video.html
      czcams.com/video/DOiGKgQ7s_g/video.html

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 Před 6 měsíci

    Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu

  • @user-xp7pq4pm5c
    @user-xp7pq4pm5c Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fdtgdf840
    @fdtgdf840 Před 2 lety +1

    ሰላም ክቡራን🙏

  • @user-iu7sb8vi7i
    @user-iu7sb8vi7i Před 10 měsíci

    ዶክተር ሮዳሰ ከአስተያየቴ ጋር የረሳሁት ከጥሞና ጋር ጾም ዋናዉ ነው ጥንቃቄ መወሰድ በክፉም ስላለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ ነመንገድ መመርመር ያሻል ብዙ የዚህ ልምምድ ያላቸውነ መርዳት ይችላሉ መንፈሳዊዉ አለም የሚገባዎ ለመንፈሳዊ ሰዊ ነዉ አረዳዱና መንገዱ ከሰዉ ሰዉ ይለያል ላለለት በዚህ ዉስጥ መኖር ሰአታትና ደቂቃዎች ሳይቀሩ ድንቅ ናቸው የመገለጥ ፍሰት ያስደንቅሃል ቀን ላይ በሌሊቱ ስትደነቅ ደሞ ይመሽና በአዲሱ ትገባለህ አንዳንዴ ሰው ለማናገር እነኳነ ደስተኛ አትሆነም In the world ouy of the world ትሆናለህ

  • @Zuus338
    @Zuus338 Před rokem

    Amen

  • @user-iw4un6en3c
    @user-iw4un6en3c Před 5 měsíci

    መላው አለም በክፉ ቁጥጥር ስር እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል1ኛ ዩሐንስ 5:19

  • @fentahunaaddisu2199
    @fentahunaaddisu2199 Před rokem

    ተመስገን

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Před 2 lety +1

    dr. please agizuwachew

  • @kabtemudesalegn8834
    @kabtemudesalegn8834 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 Před 2 lety

    selam Dr