ዓለም ወደ ረቂቅነት ልትለወጥ ... ጦርነቱ ምልክት ነው

Sdílet
Vložit

Komentáře • 259

  • @bii__yam2256
    @bii__yam2256 Před 2 lety +60

    ምናለ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገሩ ፍቅር ኖሮት ኢትዮጵያን በብዙ ብናገለግላት

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +1

      ብትፈልገኝ፣ በቃሌም ብትኖር በህይወተሰ ትኖራለህ ሲል በቃሉ አስታጥቆናል! በስጋ የሆነ ሁሉ የስጋ ነዉ፣ በመንፈስ የሆነ ሁሉ የመንፈስ ነዉ። መሽከርከርና ሳይንቲስትን ጠይቆ መረዳት ማጠናከሪያ እንጂ መ.ቅዱስ አስቀምጦልናል። ወደድንም ጠላንም 2+2=4 ነዉ እንጂ አመስት ለማድረግ አንችልም! እግዚአበሔር አምላክህን፣ በፍፁም ልብህ፣ በፍፁም ሀይልህ፣ በፍፁም እምነትህ አምልክ! ብሎ ከነገረን ዉጭ ከተመላለስን፣ ከእርሱ እየተለየን በቦታዉ የእርሱ ተቃራኒ የሆነዉ የሰይጣን መንፈስ ይተካል ማለት ነዉ! እዉቀቱ ከእዉቀታችን፣ ሰማይ ከመሬት ከፍ እንደሚል ሁሉ ሲሆን፣ በፈጣሪና በተፈጣሪ መካከል ያለዉን የጠበቀ፣ የማይነጣጠል ቁርኝትን መዘንጋት ብሎም በራስ መመራት፣ የህይወት ፎርሙላዉን ወርዉሮ" መኖር " መፈተግ፣ መዋዠቅን ያከናንባል! ለዚህ ነዉ መ,ቅዱስ፣ እየበሉ የሚራብበት፣እየጠጡ የሚጠማበት ዘመን ይመጣል በማለት አስቀድሞ ጠቁሞናል። ይህ በዉኑ አልተፈፀመምን?! የሰዉ ልጅ በእግዚአብሔር ቃል እንጂ፣ በእንጀራ እና በዉሀ ሊኖር አይችልም! ሲልም አስቀምጦልናል። የሰዉ ልጅ ሀጢአት እስከእግዚአብሔር ዙፋን እንደደረሰም ተጽፋል! ይህ መቸ እንደተፈፀመና እንደሚፈፀምም ጭምር ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦልናል! ከብዙ ትዉልድ በፊት የተጻፈዉ መ.ቅዱስ ( የህይወት ፎርሙላ ) ጋር ተቆራኝተን ባለመኖራችን ምክንያት፣ ክፉ የምትለዉ ቀን ሳይመጣ አምላከህን ፈልግ ንስሀ ግባ በማለት ያቀረበልንን ጥሪ በመገዳደራችን ምክንያት፣ ይሄዉ አስቀድሞ ያስጠነቀቀን ክፉ ቀን ዉስጥ እንደ አረንቋ ወርደን ተዘፈቅን! ይህ ሁሉ በደል ፈጽመን እንኳ፣ በርህራሄ የተሞላዉ ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲህ በማሐት ቃልኪዳን ተስፋ ሰጥቶናል። .... ከሀጢአታችሁ ብትቆጠቡ፣ የበፊቱ ሀጢአታችሁን አላስታዉስም፣ እንደ አለላ ሙዳይ፣ እንደ ጥጥ ባዘቶም አደርጋችኋለሁ፣ የዘለአለም ህይወትም እሰጣችኋለሁ፣ እምባንም ከአይናችሁ አብሳለሁ፣ ከዚያ በኋላ፣ ለቅሶ ለዘን ህመም አይኖርም፣ የቀደመዉ ስረአት አልፏልና።🤲🤲🤲🤲🤲🤲እንፈልገዉ እንስገድለት ወደ ቸስፋ ቃሉ ወደ ጺዬን ተራራ ወደ መንፈሳዊዋ ከነአን እንገባ ዘንድ፣ እንግዲህ፣ ተራራዉም ዝቅ ይበል፣ ኮረብታዉም ይደልደል🤲 ስለ ትእቢትህ፣ አንድ እግርህ በቤቱ አንድ እግርህ በአለም ላለኸዉ መግለጫ እንጂ ሄደህ ተራራ እንዳትንድ!

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd Před 2 lety +27

    What a humble personality! We are proud to have both of you show of True Ethiopian character and wisdom. Thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 Před 2 lety +22

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @Amanesayasj
    @Amanesayasj Před 2 lety +9

    የኛ ትውልድ ሊያውቀው የተገባ እጅግ አስፈላጊ ሀሳብ ነው በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ።

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Před 2 lety +14

    You are a brilliant gentleman, Sir. What amazes me isn’t just your great knowledge but also your humility❗️When I see individuals like you, I am reminded that God is good and there is still hope for mankind. Thank you for just being you❗️

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n Před rokem +4

    ዶክተ አብርሀምን አምላክ ያቆይልን!!!

  • @biruktawitgirma722
    @biruktawitgirma722 Před 2 lety +10

    Thank you Dr.! This is fascinating! We are hearing a science that leads to God!

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 Před 2 lety +3

    Dr Abraham is extraordinary person! This is mesmerizing !!!!! wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww I love you both!

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-vs2ns5th4f
    @user-vs2ns5th4f Před 2 lety +22

    ይሄንን ተናገሩ እኮ በፀሎት በንስሀ በንፁህ ልቦና ነው የሚገኘው

    • @moij5962
      @moij5962 Před 2 lety

      Exactly.. ..... That is the Dr's point

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před rokem

      No meditation

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety +13

    በጣም: እናመሰግናለን: ዶክተር: አብርሃም: አምሃ:ስለዚህ: ጠቃሚ: ትምህርት: ከፈሪሃ: እግዚአብሔር:ጋር: እግዚአብሔር: ያክብርልን:: መምህራችን: ዶክተር: ሮዳስ: ፕሮግራሙን: ስለአቀረብክልን: እግዚአብሔር: ይስጥልን::

    • @kanyohaye
      @kanyohaye Před 2 lety

      ኣንተ ደደብ የ ነፍጠኛ ዲቃላ ይህ ትግራዋይ ሊቅ ነው ኣንተ የ ወይጦ ስናሻ ዲቃላ ማንነት ኣልባ ዲቃላ ኣማራ ነህ!! ኣታፍርምን ህዝቡ እያረድክ እሱን ስታድም? ደደብ ኣሳፋሪ ለፍላፊ የ ቅዠት ልጅ!! ትማታታለህ ይህ ትግራዋይ ነው ትግራይ የሊቃውንት ኣገር ነህ! ኣንተ ማንነትህ እወቅ ዲቃላ ንህ!!!! ደደብ የ ደም መጣጭ ልጅ!ኣንተ ደደብ ኢትዮጵያ 4000 ኣማት ኣደለም 200 ኣላረግክም!! ኣንተ ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ንህ እዛኔ ተጋሩ ነበሩ ስልጣኔው ያመጡ ኣንደ ማንነት ኣልባ ነህ ኢትዮጵያ ምትላት ትግራይ ናት ትግራይ ወደ ድሮ ልትመላስ ነው ካንተ ደደብ ላጫም ህልመኛ ነፃ ልትወጣ ነው ኣንተ ኣትነቃም ከነ ማህበረሰብህ ትግራይ ወደ ስልጣኔዋ ትመጣለች!!! ደደብ ነፈዝ ኣንተ ኢትዮጵያ ምትላት የት እንዳለች እየው!! ጎጃም ነው ሽዋ ነው ወሎ ነው??? ምን ኣይነት ስልጣኔ እና ታሪክ ኣለ እዛ?? ደደብ !! ትግራይ ትስዕር! ትግራይ ወደ ስልጣኔዋ ትመጣለች!! ብትወድም ብትጠላም!!!! እኔ ምልህ Dr ኣብርሃም ህዝቤ እያስፈጀህ ነው እነዚ ቅዥታም ያርዱናል ኣንተ እነሱ ታስተምራለህ!!!

  • @solomonberhanu756
    @solomonberhanu756 Před 2 lety +5

    Wow, GOD BLESS BOTH OF YOU
    THANK YOU SO MUCH 🙏 💚💛❤

  • @habtamubekana1874
    @habtamubekana1874 Před 2 lety +1

    Dr. this program is very interesting. Thank you. Fitary yimesgen !!!...

  • @abegaztadesse5150
    @abegaztadesse5150 Před rokem +1

    አቤት የልቅ አነጋገር ትህትና ። ዕውቀትን በክህሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን ።

  • @abelyisk4145
    @abelyisk4145 Před 2 lety +2

    Thank you Dr Abraham and Dr. Rodas for hosting such very interesting and informative program.

  • @terefed7244
    @terefed7244 Před 2 lety +1

    ምን አይነት ጥበብ ነው በእግዚአብሔር በጣም ደስ ይላል..ጥበብን የሚገልጥ የድንግል ማርያም ልጅ እንደዚህ አይነት ጥበብን ቢሰጠኝ ምነኛ ደስ ባለኝ..መቼስ አንኳኩ ይከፈትላችዋል ያለው በማንኳኳት እጄ እንዲላላጥ አደለም ሊሰጠኝ እንጂ እንደሚሰጠኝም ደሞ አምናለው ተስፍም አደርጋለው

  • @atakletnegga3161
    @atakletnegga3161 Před 2 lety +5

    Thanks for opening our eyes for sure it's waking me !!!!

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 Před rokem

    ዶ/ር አብርሃም ድቅ አዋቂ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ብዙ ብዙ እውቀቶች ያላቸው እውቀታቸውን በደስታ አስተማሪ ድቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን ብዙ እውቀት ለትውልድ የሚያበረክቱ እንቁነታቸው ግልጽ የሆነ ነው ጠያቂው ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልን ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያበረክቱት እውቀት ትውልድን ከጠፋበት እውቀት ከተደበቀበት ፈልገው ለማስተማር የሚደክሙ በመሆናቸው የሚመሠገኑ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው በቃለመጠይቁ ብዙ እውቀት የሚያስተምሩትን በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቅልን !!!

  • @ermiassamuel6492
    @ermiassamuel6492 Před 2 lety +10

    I know d.r Abraham in 4kilo campus, even if i wasn’t lectured by him, i have heard he was a great professor

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Před 2 lety +3

    Thank you both this is Mind blowing, I like how he uses spirituality and science,

  • @hiyawf8413
    @hiyawf8413 Před 2 lety +1

    Wow! What a wonderful discussion. Thank you so much!

  • @wondetadesse8456
    @wondetadesse8456 Před 2 lety +2

    አሁን እውቀት ጥበብ መስማት ሰው እንዴት ይጠላል ብቻ እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠክ ኑርልን።

  • @berhanuhaile8017
    @berhanuhaile8017 Před 2 lety +6

    Thanks Doc you let's fill what you wish you us to be .May God Bless you for your unreserved effort to see a better tought we have missed for long times. Thanks again for sharing us what we must learn from Dr Abreham ,he is tipcal icon of our forefathers .Could you make some workshop you promise for us before to have some discussion with Dr Abreham in the future?

  • @ednyagebregzabher602
    @ednyagebregzabher602 Před 2 lety +7

    በጉጉት እየጠበቅን ነው መምህራችን።

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 Před 2 lety +4

    Thank You Dr Abraham and Dr Rodas.for helping us to open our eyes snd mindset.for this out standing knowledge to learn and to know . God bless you. We are listening.

  • @almazfeleke8811
    @almazfeleke8811 Před 2 lety +1

    I really enjoyed it
    Thank you

  • @Electobike
    @Electobike Před 2 lety +23

    Doctor living in the deep sense of nature. His explanation is extraordinary. We learned a lot. Thank you. I had experience about pineal gland to see and understand thing out of the reality. It's simply a spiritual guide from the most high. We all have capabilities to practice and experience the other dimension especially if we let it go our material ego and meditate or pray. Caution when you enter or start using your pineal gland this world is not going be the same, Which is you separate from the reality and see, observe and understand things around you from the button of your soul. Good luck. God bless!

    • @abeltamene3625
      @abeltamene3625 Před 2 lety

      what a word you are 100% correct Halo Giorgis

    • @coffeelatte6344
      @coffeelatte6344 Před 2 lety

      Do you know any book as reference to read about pinal gland

    • @zerekokeb5735
      @zerekokeb5735 Před 2 lety

      Don’t forget unconditional love ❤️, to declassify your pineal gland avoid fluoride it’s in the water you drink, it’s in the toothpaste you use, powerful herbs like black seed oil ጥቁር አዝሙድ used properly will decalcify the pineal also, once decalcified the pineal will begin to secret psychedelic chemicals like DMT among others, these Chemicals will allow you to access higher dimensions and higher Knowledge. Once accessed, with the love of God and a clean heart one can attain enlightenment ፍቅር ያሸንፋል

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 Před 6 měsíci

      Buddhism and Hinduism believe the third eye(pineal gland) connects the the physical and the spritual worlds. This is 100% demonic teaching.

  • @melkamcommunication6629

    Very interesting. Thanks for your elaboration 🙏

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před 2 lety +3

    Thank you 🙏🏽 Dr. Roads

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety +5

    ይገርማል የኢትዮጵያውያን ጥልቅ እውቀት ለማግኘት ምዕራባውያን ግዕዝ ተምረው ብራናችንን እየመረመሩ በሁሉም አቅጣጫ የነበረንን እውቀት እየበረበሩ ነው።እኛ የሆነ ቦታ ላይ የተቁረጠብን ያአጣነው ነገር አለ የአውሮፓዋን ማቴርያልስት አስተሳስብ አስርፀው መስመራችንን ሆን ብለው ያጠፉብን አስተሳስብ አለ ፣እኔ የሚሉት ነገር በጣም እረዳዋለሁ ።ቅዱሳን ባንዴ ብዙጋ ተገኝተው በገሀድ የሚታዩበት ሁኔታ እንዳለ!!!

    • @user-ii5xg1uq6q
      @user-ii5xg1uq6q Před 2 lety +1

      አዎ ልክ ነው ችግሩ አንድ ቀለ መዝገብ እነዃ አማርኛውና ግዕዙን አለማግኘት ነዉ የዉጨዉ ሰዉ ግዕዙን ሲመረመር እኛ የአገሩ ሰዎች ግን መጠቀም ያለቻለነዉ አሁንም ቢሆን ለሜመጣዉ ትውልደ ግዕዙን ማሰተማር አንድ እርምጀ ወደ ፋት እንደሚሄድ ይቆጠራል ቢታሸብበት

  • @getachewmekonen5515
    @getachewmekonen5515 Před 8 měsíci

    Really Really Amazing we are all proud of y pls go on its energetic ❤❤❤

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Před 2 lety +1

    Thank you I'm learning much from both of you

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Před 2 lety

    Thank you ever so much, for sharing your knowledge, thoughts and expertise, you made us proud 👏

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 3 měsíci

    ደክተር ሮዳስ እጅግ በጣም አመሰግናለው እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ሊቅ ስላገናኘሀኝ እጅግ አመሰግንሀለው።
    መንፈሳዊ አለም እና ሳይንስ አልጠጣም ብሎኝ እጅግ በጣም ግራ ተጋብቸ፣ እኖር ነበር ፣ ዶክተር አብራሀም ፣በሳይንሳዊ ፣ መንገድ ፣ መንፈሳዊዉ ፣አለም፣ ግልጥ ፣ባለ፣ቃንቃ፣ ስለገለጥሉኝ፣ እጅግ ፣በጣም፣አመሰግናለው። አሁን ፣መፅሀፍ፣ ቅዱስ፣ በተለየ፣አይን፣አነበዎለው፣ድሮ፣መሰሀፍ ቅዱስ፣ ሳነብ፣ይፈጥርብኝ፣የነበረው፣ ጥያቄ ፣ አሁን ፣መልስ፣ እያገኘሁበት፣ነው። ዶክተር Rodas ፈጣሪ ፣በወጣትነትህ፣ እጅግ ፣ ጥበብ፣ ባርኮሀል፣ ረሽም ፣እድሜን፣ጤና፣ ይስጥህ። ❤❤

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ በመጽሐፍ ደረጃ ብናገኘው በጣም ጥሩ ነው።

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 Před 2 lety

    ድንቅ ውይይት 🥰
    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @kiroshabte4185
    @kiroshabte4185 Před 9 měsíci +3

    LET US READ THE HOLY BIBLE. THE HOLY SPIRIT IS THE ONLY PERFECT TEACHER . JESUS IS LORD.

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 Před 2 lety

    thank you Dr. Rodas.... I with we have special time to listen to him..... I love the Dr. very much..... please ask him to give us time...or special program

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን የእዉቀት አባቶቻችን!

  • @mastewaltade3056
    @mastewaltade3056 Před 2 lety

    "እግዚአብሔር" ይመስገን "እጅግ ድንቅ ጥበብ ሀገሬ እነመሰግናለን ያለንን እውቀት እ/ር እንድንጠቀም እ/ር ማስተዋልን ይስጠን

  • @birhanbegashaw2034
    @birhanbegashaw2034 Před 9 měsíci

    አሪፍነው ዋው ቀጥሉበት እኔም የገባኝ አለ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +1

    መሠወር ቀላል ነው ደጺን አታየዉም የቆሎ ተማሪዎች ሁነን እሷ የመጨረሻ የእዉቀት ደረጃ ላይ እንደ መድረስ ነዉ ዶክተር እንዳለው እንጠራጠራለን እንጂ እኛየ ሀበሻ ልጆች ጥበብ አለን የኛን አገር ትምህርቶች ላይ ነው የሚያብራሩት እግዚአብሔር ይስጣቸው!!!።

  • @LLtreaphy7351
    @LLtreaphy7351 Před 2 lety +4

    Thanks Ethiopian guru.
    Profound knowledge combining both spirituality and metaphysics

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 2 lety +1

    ድጋሜ ስለጋበዝህልን እናመሰግናለን! I was waiting to see him again 😃
    .Such a wise guest, tnx

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +3

    ፀሎት,ስግደት,ፆም,ትእዛዛቱን,መከተል ከዛ የፈጣርን ኃይል ታያላችሁ አሁን ላይ ምሳሌ ከፈለጋችሁ አባ ዮሐንስ ወንቂሸት ገዳም የመሰረቱት ባህታዌ ገብተህ አየው የፈጣርን ፀጋ ብቻ አጠገባቺን ያለውን ስላላስተዋልን ነው አንጂ ቡዙ ቡዙ አለ 🙏🙏

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Před 2 lety +1

      በለውውው እግዚአብሔርን አትከተሉ አባ እገሌ እያላችሁ የማንም መቀለጃ ሁኑ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před rokem

    Dr Abrehame egzabiher ybarkehe

  • @holymusic827
    @holymusic827 Před 2 lety +1

    thanks for this we love you and not only that we read your books .

  • @tiredofbeingtiredofbeingti4020

    Knowledge is quickly expanding and now artificial intelligence is taking over our life..though I choose to follow my lord jesus

  • @michaeldemissie7922
    @michaeldemissie7922 Před 2 lety +2

    I THANK YOU Drs. Rodas and Abraham. This is a key knowledge of the near future.
    ልብ በሉ ይሄ እውቀት በብዙ ብር የማይተመን ነው ። ይሄ እጅግ ገራሚ ጥበብ ነው።
    ይሄን ካልኩ ዘንዳ ይሄ እውቀት የእኛ ብቻ ነው ወይስ ሌሎች ሀገሮችም ደርሰበት ይሆን ? ብዬ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
    ለመሆኑ ህንዶች በዚህ እውቀት እንዴት እንደተካኑ ምን ያክል እናውቃለን ???
    ሳይንስ እንኳ ይሄንን ከደረሰበት ቆይቷል። አሁን እንኳ ማስተማር ጀምሮአል። ለምሳሌ በሜታፊዚክስ …
    Look how Dr Abraham explains it scientifically. So, do you think the other nations are deaf and dumb about this knowledge?
    እስከ መቼ ነው ሁሉም ነገር የእኛ የእኛ እያልን አጉል በመኮፈስ የምንኖረው?
    The European had built a University (Bologna Univeristy) before we built our Lalibela.
    What I mean here is that let us do better things for our country. Until when we just claim that this and that are ours?

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ewketbirhanabbo1875
    @ewketbirhanabbo1875 Před 2 lety +7

    ድንቅ ።ክፍል 3, 4, ... ,1000 እንጠብቃለን ። ቀጣይ አርገዉ ዶ\ር ። ሳይንስና እምነት የገባቸዉ ናቸዉ። dr what do you say about psychedelic and metaphysics ?

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 Před 21 dnem

    "First seek the kingdom of God (95 percent) and then the other will add in to you (5 percent)"

  • @ghinoa1
    @ghinoa1 Před 2 lety +2

    ዶ/ር አብርሃም ፣ በጤና እንደገና ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል። I always enjoyed your quantum mechanics courses in campus and -still surprises me is how you were going over and over again on the board with your formula and calculation techniques without even referring to your notes. You're one of the very few talented people I ever know. You've always thought us : Reality/Truth = Science + "Myth" , and now I can see - how you're actually De-mystifying the "Myth" - so that we can get one step closer to Reality. God Bless You!

    • @onelove856
      @onelove856 Před 2 lety

      Real = rational + irrational የምትል ማስታወቂያ ዶክተር አብራሃም ቢሮው በር ላይ ነበረች፣ physics department ኮሪደር ላይ ባለፉ ባገደሙ ሁሉ የምትታይ ፣ .... የአራት ኪሎ ትውስታ

  • @haylush3427
    @haylush3427 Před rokem

    ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @matewosjara490
    @matewosjara490 Před 2 lety +2

    ሰው በሚያምንበት ይፀልይ ማለት አይደለም ሃይማኖት አንድ ነው እግዚአብሔር አንድ ነው መተኛት አለመተኛት አይደለም ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር መግባት መታረቅ ነዉ

  • @wendeyemana647
    @wendeyemana647 Před 2 lety

    God blessed you guys

  • @topefa271
    @topefa271 Před 2 lety +1

    በጣም ላዳምጣቸው ከምፈልጋቸው ሰው አንዱ ናቸው በድጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!! እንቁ መምህራችን!!

  • @seblewongelayalneh4122
    @seblewongelayalneh4122 Před 2 lety +1

    እግዚአብሐሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርላችሁ

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 Před 2 lety

    Thank you Dr. Rodas.
    It is interesting. Is there anyway to get more information? Please share Dr. Abreham website with us. I want to learn more

  • @yayastudio2894
    @yayastudio2894 Před 2 lety +4

    3ዲ ማለት ኣሁን የምናየው ኣለም ማለት ነው።ለምሳሌ ወደፍላፊት x ፣ ወደላይ z -axis አና ወደ ጎን -y axis ኣቅጣጫዎች ማየት አችላለው ይህም ሶስት ኣቅጣጫዎች ማላት ነው፣ ግን 4ዲ ማለት ኣሁን በምንኖርብት አልም ልይ የምናየው ግን የማናስተውለው ነግር አለ ከሶስቱ ኣቅጣጫዎች በ ተጨማሪ ይህም ነገሮችን የምናከናውንብት ጊዜ ነው ነገር ግን ጊዜያችን አንድ አቅጣጫ ብቻ ነው ያለው ወደ ፊት አቅጣጫ ማለት ነው ወደ ሁላ መመለስ አንችልም ።ለምሳሌ ሌላ አለም ላይ ሄደህ አንድ ቀን ቆይተህ ወደ ምድር ስትምላስ ከ ሄድክ አራት መቶ አመት ኣልፎሃል ምክንያቱም አዚያ ያልው ጊዜ ከዚ የተለየ ነውና። 5ዲ አልገባኝም

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 Před 2 lety +2

    እናመሰግናችኋለን!!!🙏

  • @abebew364
    @abebew364 Před 2 lety

    Thank you ♥️♥️♥️♥️♥️.

  • @ketemagetachew5873
    @ketemagetachew5873 Před rokem

    ዶ/ር አብርሃምም አንተም ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ይስጣችሁ። ተመስገን።

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Před 2 lety

    በጣም ግሩም ነው።

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Před 2 lety

    God bless you Dr

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Před 2 lety +4

    Wise man!!

  • @robirobel7296
    @robirobel7296 Před 2 lety +1

    Really it is very inspirational interview the lesson from this interview Human without fear of GOD believes , praying and having kind heart his life miserable

  • @gezahegndabale6307
    @gezahegndabale6307 Před 2 lety +2

    very interesting but how can we capacitate our #pineal gland and use it ?

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 Před 2 lety

    This is wonderful. Its time to get out if darkness.

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 Před 2 lety

    Wow ,it's very amazing .

  • @eyobtesfahun8786
    @eyobtesfahun8786 Před 2 lety

    Tanx

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!

  • @FisehaTadese
    @FisehaTadese Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር እንደእናት አይነት ጠቢባን ያብዛልን፣

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Před 2 lety

    Thank you

  • @eskedardesta5197
    @eskedardesta5197 Před 2 lety

    ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን አድራሻቸውን እባክህ🙏

  • @gezahegndabale6307
    @gezahegndabale6307 Před 2 lety

    #interesting

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 2 lety +3

    በጣም ድንቅ ነው መምህር በተለይ እንዴት በፖዘቲቭ ኢነርጅ መሞላት እንችላለን? 5% በአብዝሀኛው በነጌቲቭ የተሞላ በመሆኑ ብዙ ሊያራምደን አልቻለም። 95ቱ ውስጥ ግን ያልተነካውን ጠቃሚውን ሀይል ለመሙላት ምን ዓይነት አካሄድ ይኑረን የሚለውንም ቢያብራሩልን።

  • @user-me4xb9zd6l
    @user-me4xb9zd6l Před rokem

    In electric transmission after the device running with Current where is the voltage?

  • @shiwenzishterefe4401
    @shiwenzishterefe4401 Před 2 lety +2

    ሰላም ዶ/ር ሮዳስ። ተማሪ ቃልኪዳን እባላለሁ። የ9ዓመት ታዳጊ ስሆን የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ላገኝህ ስለምፈልግ ፈቃደኛ ከሆንክ በዚ ስልክ ደውልልኝ።

  • @amanwubet5593
    @amanwubet5593 Před 2 lety

    thank you

  • @darealem3736
    @darealem3736 Před 2 lety +4

    Dr Rodas, I want to thank you for inviting Dr Abrham, to present about 4D, 5D & ... I have got hints on the white and dark forces. I want to share to you, an unbelievable real, tragedy that has happened on my life.

  • @betizazokssie5141
    @betizazokssie5141 Před 2 lety

    Welcome Rr

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d Před 2 lety

    ብር በልልን

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Před 2 lety +2

    Pls let him tell us the procedures of the experience and also the discipline we should follow while exercising.

  • @dawitfikru7747
    @dawitfikru7747 Před 2 lety +15

    This is interesting. However it is questioning in my mind that how is it possible to classify to 5% and 95 % while we don't have the 100% stands for? I mean, what size in multiverse does the 100% stand for?

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 Před 2 lety

    ግሩም ድንቅ ነው::

  • @michael39964
    @michael39964 Před 2 lety +3

    Owsome. Simp 5D. The new earth moved to new energy, effective 12/12.
    I am a female this who understands and deals with energy

    • @mahlet3570
      @mahlet3570 Před 2 lety +1

      Great! It would be helpful if you give us more information 😊

    • @michael39964
      @michael39964 Před 2 lety +1

      @@mahlet3570
      I am an Ethiopian psychologist living in Maryland USA. Is this Dr. Roads or his team. Let me know

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Před 2 lety +1

      awtezerama@yahoo.com

    • @mahlet3570
      @mahlet3570 Před 2 lety

      Hi Etsegenet. Actually I'm a not in the team. I'm a medical doctor I'm currently in Addis. I have done Medical researches in the past. I just wanted to know what energy and 5D mean from your point of view.

    • @semereseltene5586
      @semereseltene5586 Před 2 lety

      @@michael39964 hi sis i live here in the US wanna know ur info about this 5d

  • @ahmedyesuf7441
    @ahmedyesuf7441 Před 2 lety

    dose Dr. activate his pineal gland? what are the pros and cons of activating pineal gland?

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 Před rokem

    What a deep knowledge!

  • @topefa271
    @topefa271 Před 2 lety +2

    ይሄን እያዳመጥኩ ደቂቃው ወደ ማለቂያው ሲሄድ እንደ ማየት የሚያናደኝ ነገር የለም! እኚ ዶክተር አብረውክ ቢያንስ ለ አንድ አመት እየመጡ በትከታታይ ቀናት ቢያወሩ እመኛለሁ!!!

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 Před rokem

    Tewahdo ❤️

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Před 6 měsíci +1

    የኔ ሽቁጥቁጥ አባት እዉቀት ያለዉ ሰዉ ለኩራት ቦታ የለዉም

  • @rahelwondm2421
    @rahelwondm2421 Před 2 lety

    Memhran betam amesegnalehu betam des ylal memhr Abrham betam inspire adrgewgnal😁😁

  • @hentertainment4737
    @hentertainment4737 Před 2 lety

    Is there a way or formula developed to detect the 95% percent just like the ordinary materials movement or energy,... are formulated as they behave?

  • @adamu16
    @adamu16 Před 2 lety

    Sew lela ale tesfa alen enika…..egziabiher ybarkih ehe 20 amet tinat bicha adelem

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety

    eJJIIIGGG betam yemigerm new libona seton semiten yalunin lemefetsem yabiqan. Engdih kezih belay yeminegiren yemiyastenekiken keyet yimetal? Fetari antew hunen. ENAMESEGINACHIHUALEN. LONG LIVE FOR DR ABRAHAM. THANK YOU SO MUCH.

  • @getanehdelnessahou4726

    እውቀት እጅግ መልካም ነው፣ ምክንያቱም በፈጣሪ አምሳል ተፈጥረናልና እውቀታችን እጅግ ሊያድግና ሊያስደምመን ይችላል ግን ሃሰተኛው ክርስቶስ ሊመጣ ሲል የሚታዩ ነገሮች አሉ ከእነርሱ መካከል እግዚአብሔር ያለንን በመዘንጋት የሰው ችሎታና እውቀት ሁላን ሊገልፅልን እንደሚችል አርገን እንድናስብ ያበረታታናል። ውድቀት ሲጀምርም እንደ እግዚአብሔር ትሆናላችሁ ብሎ ያ እባብ ሄዋንን እንዳታለላት ዛሬም ያረጀውን ተንኮል ሳይለውጥ እንደ እግዚአብሄር ትሆናላችሁ ብለን አይግረመን። ምልክቶቹ በቃላም ተፅፎአልና ጠንቀቅ ማለት መልካም ነው። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የእውቀትና የጥበብ ሁላ መዝገብ በእርሱ ዘንድ ነው።

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    EgiziAbiher yimesigen

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng Před 5 měsíci

    This is very impressing i wish all ethiopian Think like him, ethiopia has really interesting spiritual like.

  • @brukhabesha1406
    @brukhabesha1406 Před 2 lety

    ቀጣዩ ዘመን ይሄ ሚተገበርበት ይሆናል በሙሉ ልቤ አምናለሁ