Andromeda አንድሮሜዳ | "ልዩ የክረምት ስልጠና" | ከሜታፊዚሲስት ዶ/ር አብርሃም እምኃ ጋር ክፍል 1 | S03E10

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2022
  • .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv.com/
    • የዩቲዩብ | czcams.com/users/BalageruTV?...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Andromeda አንድሮሜዳ | "ልዩ የክረምት ስልጠና" | ከሜታፊዚሲስት ዶር አብርሃም እምኃ ጋር ክፍል 1
    //////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Zábava

Komentáře • 39

  • @sinedushumet2408
    @sinedushumet2408 Před rokem +4

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 Před rokem +9

    በ ፍቅቅቅቅቅቅር
    በጉጉጉጉጉጉጉት
    በ ................☯️
    ነዉዉዉ ምጠብቀዉ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před rokem +5

    ክብር ለዶ/ ር አብርሃም በሚታፊዚክስ አውቀታቸውን ሳይሰስቱ በክረምት ኮርስ ስላጋሩን ከፍ ያለ ምስጋና እና በዚህ የክረምት ኮርስ በቂ መንደርደሪያ አግኝተናል እና ለአዘጋጆች በሙሉ ክብረት ይስጥልን በክረምት ኮርሰኞች ስም ከልብ ላመግን እወዳላው በጣም ውድ ጌዚያቸውን ስላጋሩን እውነት እውነት የሚገርም ጌዚ ነው ያሳለፍነው በድጋሚ እናመሰግናን

  • @abababa-cc6lr
    @abababa-cc6lr Před 2 měsíci

    እግዜር ይርዳቹ

  • @user-ip7mm9lt5g
    @user-ip7mm9lt5g Před rokem +4

    በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ ዶክተር እንደዚህ ያሉ ስልጠናዎች ብዙ ቢኖሩ አሪፍ ነበር

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 Před rokem +6

    💙🕊💐

  • @yishakabraham4107
    @yishakabraham4107 Před rokem +3

    still the best

  • @tametame7028
    @tametame7028 Před rokem +1

    በሕይወት ዘመኔ እንደ እሳቸው ውስጤ ያለውን ነገር ወይም ማስረዳት ያቃተኝን ነገሮች ያስረዳልኝ የለም

  • @13TET
    @13TET Před 6 měsíci

    Thank you !!

  • @KingAandfriends
    @KingAandfriends Před 7 měsíci +1

    Thank you ❤❤❤

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali Před rokem +4

    If you change this things to your body you will get what universe mean.
    Thank you

  • @getunega1807
    @getunega1807 Před rokem +1

    Wow wow wow dr.thank you so much

  • @mubewabco5239
    @mubewabco5239 Před rokem +1

    Edeme yste Abraham amha

  • @mahimahider7852
    @mahimahider7852 Před rokem +3

    Enem meselten efelgalhu

  • @mahimahider7852
    @mahimahider7852 Před rokem +2

    I love u soooooooooooooooo much much abraham amha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰😍😍😘😘🥰🥰😍😍😘🥰😍🥰😘😍😍🥰🥰😘😘🥰😍😍😘😘😘🥰😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 Před rokem +5

    ክፍል ፪ ፣ ፫ ፣ ፬ ፣ ፭ ፣፮ ………………… በጉጉት እንጠብቃለን፤ጥበቡን ማስተዋሉን ፈጣሪ ያድለን።

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት እውቀት ከትህትና ጋር እንዴት መታደል ነው

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @phun4379
    @phun4379 Před rokem +1

    ሁለቱን ማስታረቅ
    መላእክትንና አጋንንትን
    እየሱስንና ዲያብሎስን
    ክፉና ደግን ወዘተ ማዋሃድ
    ጎበዝ በስመ ዕውቀት?

    • @TON_Daily_Combo
      @TON_Daily_Combo Před 2 měsíci

      ነብስን እና ስጋን ማዋሀድ ነው

    • @phun4379
      @phun4379 Před 2 měsíci

      ዝም ብለው ወይ ሳይንስን ይዘው ይጏዙ ፈጣሪ የለም ከሌለ ነገር ነው ያለ ነገር ይመጣው ( A universe from nothing by L. Krauss)
      ወይ ደሞ ፈጣሪ አለ ብለው ለትዕዛዛቱ ተገዝቶ መሄድ እንጂ ሁለቱን ማስታረቅ በፍፁም አይቻልም
      አንዱ ክብደት ወርድ ወዘተ ያለው አላፊና ጠፊ ሲሆንሌላው ደሞ ረቂቅና ሥጋን አዛዥና ገዢ ና ዘልዓለማዊና ነዋሪ ነው ሥጋ በምንም መልኩ ነብስን መርምሮ ማግኘት አይችልም ሃይሉም እምንት ነው

  • @aygamerethio3806
    @aygamerethio3806 Před 3 měsíci

    thank you for this amazing video, can you post us the power point so we can learn more? thank you!!

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 2 měsíci

    ባህላችን ሲሉ ግን ምን ማልት ነው ባህል እና እምነት አይለያይም?

  • @mahimahider7852
    @mahimahider7852 Před rokem +3

    Yet nuw

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f Před 6 měsíci

    🙏❤❤❤

  • @jojo1325-w1m
    @jojo1325-w1m Před rokem +3

    Ketayun yet laggnew?

  • @sonabelo3172
    @sonabelo3172 Před 7 měsíci +1

    ye ethiopa habet yehone saw

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 3 měsíci

    Were is part 2

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 Před měsícem

    እ? እኔ ማበድ አልፈልግም :: ቆይ ኢግዛብሄርስ የት ሄደ:?! እንደ እረ ተው 😂😂😂 ከዚህ ሁሉ መከራ ማመን አይቀልም ወይ? 😂

  • @leilenamelaku7391
    @leilenamelaku7391 Před 6 měsíci

    If you want your children to know God raise them in the church, read them the Bible, teach them the Ten Commandments. I don't think it's even ethical to fill their young impressionable minds with what's at best unproved ambigious "science". There's no shortcut to Paradise teach them to bear thier cross not science fiction! This is just so disheartening to watch. እግዚአብሔር ይሁነን።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před 6 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል። ህፃናት ጎልማሶችን ሰብስበው ለ አጋንንት እያጯቸው እኮ ነው። Hypnotize እያረጓቸው እኮ ነው። ከበስተጀርባው የሚጫወተውን ሙዚቃንም ስሙት። this is typical evil. በሳይንስ ስም ትውልድ እየጠፋ ነው። ወገኔ ንቃ። የጋበዙትንና ይህንሰውዮ ቶሎ አስወግድ።

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 Před 6 měsíci

      በምን እርግጠኛ ሆነ ተናገርክ?

    • @user-eo4xy8sc3m
      @user-eo4xy8sc3m Před 6 měsíci

      አቤት ድፍረት ! ጋሊሊዮንን አስታወሰኝ

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 Před 4 měsíci

    ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ።
    ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል።
    እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል።
    ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም።
    ሙታሰር ነበረበት፣
    መንግስት ቢኖር። ውይ አለማፈር። የተማረ ሰዉ ቢሰማኝስ አይባልም እንዴ። ቅሌታም፣

  • @biruk12345
    @biruk12345 Před 3 měsíci

    He don’t even know what he talking about

  • @sinedushumet2408
    @sinedushumet2408 Před rokem +4

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን