Sheger Radio - Sibhat Nega Interview With Meaza Birru Part 1 ድርጅቱን የማይጎዳ ድርጊት አደርግ ነበር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2022
  • #Mekoya #esheteassefa #MeazaBirruWithSebhatNegaInterview
    Sheger Radio - Sibhat Nega Interview With Meaza Birru Part 1 ድርጅቱን የማይጎዳ ድርጊት አደርግ ነበር!
  • Zábava

Komentáře • 55

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 Před rokem +17

    *** አቅራቢው ግን ምን ዓይነት ድውይ ብትሆን ነው የዛሬ አስራ ሰባትና አስራ ስምንት ዓመት የተደረገን ቃለ-መጠይቅ አሁን የተደረገ አስመስለህ ያቀረብኸው ::

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Před rokem +1

    Ato Mesele was our Directer in Prince Mekonen high school. He was very short man but very famous Director in Ethiopian ministry of education. I was one of prince Mekone high school student since 1968 to 71 aboy Sebhat was long ago served.

  • @Mashquke
    @Mashquke Před rokem +1

    ይንቀልህ መድሀኒያለም።አንተ እና መሰሎችህ የምትገበበት ከ Sun surface የሚያቃጥር ገሀነም ይጠብቅሀል።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +2

    ለካስ ከሁሉም ጋር ነበር የምትዋጉት ሁልጊዜም እኛ ብቻ ነበር የምትሉት

  • @henockmariam4659
    @henockmariam4659 Před rokem +1

    part 2 pls

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +2

    እኔ እኮ ደርግ ገና ይጣፍጥ ይመረር ሳታውቁ ነበር የገባችሁት ግን እኛ ካልመራን ካነገስን ብላችሁ ነው የጀመራችህን እሁንም ከ50 እመት በላይ እንግዛዛ ያላችሁት

    • @tinatina2096
      @tinatina2096 Před 11 měsíci +1

      👣👣👈❤💛❤❤💛❤💛💪💪💪💪💪💪💋💋

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před rokem +1

    ሀገር፣የጠፋ፣የደፈሩ፣ሀገራን፣የከዱ፣በቃለ፣መልልስ፣ስተሰቀርቧቼው፣ኧረ፣ትንሽ፣ስብአዊ ፣ይኑራቹ።

  • @abebegulma1098
    @abebegulma1098 Před rokem +3

    ይህ ቃለመጠይቁ የተደረገው መቸ ነው?

  • @kalulale1707
    @kalulale1707 Před rokem +1

    ከ12 እመት በፊት የተደረገ ቃለ መጠየቅ አሁን እንደተደረገ ቃለ መጠይቅ አሁን እንደተደረገ አድርጎ ማቅረብ ምን የሚሉት አጭበርባሪንተ ነው?

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 Před 6 měsíci +2

    አቦይ ስብሀት ጀግና እና የአላማ ፅናት🙏❤

  • @freethought3523
    @freethought3523 Před rokem

    Bealem lay endezi sw yetewarede yelem. Lejun efitu gelew markew siyametut betam tilk wurdet

  • @mesfinkebede4224
    @mesfinkebede4224 Před rokem +2

    ስብሀት (አቦይ) አገር ለመገንጠል ለምን አሰቡ ተብለው መጠየቅ ያስፈልጋል።

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b Před 5 měsíci

      በፍፁም በመገንጠል አያምኑም ኬት አመጣህው?

  • @abeshayilma5588
    @abeshayilma5588 Před rokem

    ከአረጁ አይበጁ፣አለ ያገሬ ሰዉ።መዓዛ ብሩ ከማደንቅና ከማከብራቸዉ ጋዜጠኞች ግንባር ቀደሟ ነበረች።የሰዉ ደህና፣የዉሻ አቆማዳ የለዉም።እንዲሉ አንችም ዘመን ወደ ቆሻሻ ጉድጓድ የሚጥልሽ ሆንሽ።ያሳፍራል ከሌባ፣ከባንዳና ከጨካኝ ፋሽሽት ጋር እንዲህ መገልፈጥ በዉስጥሽ የኖረዉን ድዉይ ስሜት ያሳያል።በህፃናት እና እናቶች ደም ተጨማለቅሽ። ዘመንሽ አቶ ንደ ስብሃት በዉርደት ይፈፀም።ርጉም ሆነሻልና ሃዘንሽ የከፋ ይሁን።"አገቱኒ አክላባት" ዉሾች ከበቡኝ እንዳለዉ ቅዱስ ዳዊት ኢትዮጵያን ከበዉ ከነከሷት ዉሾች አንዷ ሆነሽ በታሪክ ተመዝግበሻል። አሳፋሪ!!!!

  • @user-oc9cc6bt3c
    @user-oc9cc6bt3c Před 3 měsíci

    Wushtam

  • @seidawol9045
    @seidawol9045 Před rokem +1

    P 2 yalme?

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Před rokem

    Is this a new interview????

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 Před rokem

    Meazi meche yetesera new dimtsu minalbat yahun aymeslim

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před rokem +2

    "ፊትአውራሪ ነጋ" የድሮ ስርዓት ሊገረስስ በርሃ ገባ ማለት በአባቱ ተቃራኒ ቆሞ ሀሀሀሀሀሀከዛ ግን ሁሉን የድሮ ስልጣን ለአማራ አስረክቦ በአማራ ላይ ተነሳ

  • @girmaketema5197
    @girmaketema5197 Před rokem +1

    በጣም የምወድሽና የማከብርሽ ሰው ነበርሽ ይህን የኢትዮጵያ ህዝብ እና ሀገር ጠላት የሆነውን ሰው ክብር ሰተሽ በማቅረብሽ በጣም ያሳዝናል

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Před rokem +1

    ይህ በጣም የቆየ ነው ስልጣን ላይ በነበረበት ግዜ የተከቀረፀ ነው በጣም የቆ ነው አጨብጫቢ ሚዲያ YOU TOB ሰንተም ለቃሚ እነደ አዲስ ለቀቁት

  • @user-sz3xs5pg4p
    @user-sz3xs5pg4p Před rokem +1

    አይ ትግሬ ይህ ቃለ መጠይቅ የድሮ አይደለም እንዴ። ሽማግሌው በአሁኑ ሰአት ይህ ድምፅ የለውም ። ጃጅቷል።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 6 měsíci

    Akerkariw tesebro be qareza wettaa ! Edmay le shabya selauuu selehone teshekmo awtawww !!

  • @goytomtiku4935
    @goytomtiku4935 Před rokem +3

    መአዝዬ ይሄን ሰዉዬ አቅርበሽው ከነበር ይገርማል ይሄ ሰውዬ የትግራይ እንዲ መሆን ተጠያቂ ነው

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 Před 4 měsíci

    ይህን:አራጅ:ዘረኛ:የትግሬ:እና:የአማራ:የኢትዮጵያ:ጠላት:የባንዳ:የጣልያን:እንቁላል:ቀቃይ:ልጅ:ዘመን:ይፋረድህ:

  • @AtoBelay
    @AtoBelay Před rokem +5

    I missed Woyane

    • @tariktube332
      @tariktube332 Před rokem +5

      Go to mekele they are still exist

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před rokem

      Oh Relly ? You missed Junta.Mafia..killer..corrupt
      ........and more more and more...have no words .....the result of all these complications happening in this country....no mercy for it's own people let alone for others...yeah now you make me 😢 too!! 😆 lol
      😅😅😡👎👎👎👎👎👎

    • @user-xz1df3nn9m
      @user-xz1df3nn9m Před rokem

      እየመጡልህ ነው

  • @modinali3987
    @modinali3987 Před rokem

    Tsorena ye Eritria ketema buna lemetetat heden Yih bota ye be Eritria tewsedebin tebilo bizuwoch tesewitewubetal ay weyane sageref hulunim menazez jemeru gize deg new hulunim yasayal.

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Před rokem

    ደህና ሰዉ አልነበርሽም

  • @henockmariam4659
    @henockmariam4659 Před rokem

    telk sew yesenate gegnanate melkite

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 Před rokem

    Smut bezeh edmew entet Arta huno sehchibereber lebaw sbhat

  • @aklilug
    @aklilug Před rokem

    ሁላችሁም የመቼ ነው ምትሉት 68 ላይ 35 መደመር አትችሉም?

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem

    እንዴ እባትዎ ትልቅ ሹመኛ ትግሬ እልነበሩም ወይ

  • @gmil865
    @gmil865 Před rokem +1

    ኣቦይ ስብሓት ክሳብ ኤርትራ ተፈታውነትኩም ዓቢ ዩ።ሎሚ ኾነ ሓምለ ኮነ ኣርሓ ዎያናይ

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 Před 19 dny

    ፊውታራሪነቱ የባንዳነት ጣሊን ነው የሰጠው።

  • @freethought3523
    @freethought3523 Před rokem +2

    Leba shimagile ye Tigrayen hezib genzeb melis

  • @emu3288
    @emu3288 Před rokem

    It is not new!

  • @user-fc3xv7jh8m
    @user-fc3xv7jh8m Před rokem

    ק

  • @user-nq9fc9on5b
    @user-nq9fc9on5b Před rokem +1

    በዚያ ዘመን በዚያ ዕድሜ ለዚያም ከገዢ መደብ የወጡ ወጣቶች እንዲያ ያለ የዓላማ ግብ ጥራትና ቆራጥነት፤ ተስፋ ያለመቁረጥና እንደ እባብ አፈር ልሶ መነሳት ግን አሁንም የቀጠለ ይመስላል። ወያኔዎች ተስፋ አይቆርጡም ብለዋል አቶ ሌንጮ ለታ። ጠያቂዋ ተወዳዳሪ የሌላት ለዛ ሙሉ ጋዜጠኛ ናት

  • @user-tp1gw9od5d
    @user-tp1gw9od5d Před 6 měsíci

    You were teaching in gohatsion in 196o

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Před rokem

    ስብሃት ነጋ!!! ትግላችሁን በሚገባ በቅርብ እስከመጨረሻው ተከታትያለሁ። ጊዜው እስከፈቀደና መለያየት እስኪመጣ፥ ባቅሜ ትብብር፥ ድጋፍ ኣድርጌለሁኝ። በዕርግጥም፥ ተጋሩ ኣይደለሁም!! ብሄሬ ሌላ ነው። ደርግን ገርስሳችሁ፥ ህገ መንግሥት ከተነደፈና ተግባራዊ መሆን ሲጀምር፤ መሽመድመድ መጣ።
    ስብሃት ነጋ!! የብሄር ጥያቄን ሜዳ ላይ የምታራምዱትን ትታችሁ ቅልብሽ ብሎ፥ መጠጥ እንደጠጣ ሰው፥ ኣንዴ ቀና ኣንዳንዴ ዘርጋ ኣንዳንዴ ድቅስ ማለታችሁ ይታወቃችሁ ነበር? ቅጥፈታችሁን እራሳችሁ በራሳችሁ ኣጋለጣችሁ ።
    ስብሃት ነጋ!!! የብሄሮችን ጥያቄ ወያኔ መልሳዋለች? ማን መለሰው? ምን ያህል? የመለስ ዜናዊ ሞት ሃገራችን ከመበታተን ድናለች ።
    ያሁኑ ይባስ!!! ምን ዕይታ ነው ያሁኑ ጩኸት? ስርቆቱ ቅጥፈቱ ምልጃው ልቅሶው ልመናው ክህደቱ ማጭበርበሩ የፖለቲካ ሽርሙጥናው የህዝብ ድጋፍ እጦቱ ጭቅጭቁ ምን የሚሉት ነገር ነው? ታዘብናችሁ!! ኣታውቁም እንዳንል ፥ ታውቃላችሁ። ታዘብናችሁ ። ዓይናችሁን ላፈር!!! በጨው ኣጥባችሁ ዓይናችሁን ልትሰየሙ ነው? ወይስ ሪዛይን ታደርጋላችሁ? ታዘብናችሁ!!! ህዝብን መክዳት ነው!!!

  • @luelabay833
    @luelabay833 Před 4 dny

    He Devils advocate in Tigray

  • @tesfayeberhanu1660
    @tesfayeberhanu1660 Před 4 měsíci

    አንተ ሀገር ከሃዲ የውሻ ልጅ ።።።/ ትልቅ ሰው መስደብ ባልፈልግም እንተ ግን ትንሽ ነህ / ።።። ዛሬ ግን በህይወት አለህ?? በህይወት ካለህ እስክ መቼውም ይገርመኛል ።። የትልቅ ትንሽ ።። መዓዛ ብሩ ረጅም አመት በጋዜጠኝነት ሙያ ባውቅሽም ለካስ የታች ሠፈር ሰው ነበርሽ ።።

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit Před rokem +2

    ገንጣ አስገንጣይ 👹👹👹👹

    • @tinatina2096
      @tinatina2096 Před 11 měsíci +1

      👣👣👣👣👈👈❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💪💪💪💪💪💋