የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • የምፅዋው መስዋእትነት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
    #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
    #ቀይሽብር
    #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
    #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
    ​⁠
    #ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
    ​⁠ @ethiotizitaa

Komentáře • 41

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Před 28 dny +3

    የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል

  • @seifuhuluka431
    @seifuhuluka431 Před 28 dny +5

    ሃይ ሽበሺ ከነቤተሰብህ እንደምን አለህ?እኔ በጣሙን ደህና ነኝ።የአባትህን የተጋድሎ ታሪክ መዘከርህን በጣም አስደስቶኛል። ነፍሳቸውን ይማር !! ሰይፉ ነኝ የአስመራው ጓደኛህ

  • @yN-qo1ev
    @yN-qo1ev Před 27 dny +3

    የደርግ ወታደሮች በሰሜን እንዳሉ ሬሳ ከሬሳ ሆነው ነው የቀሩ ።
    ኢርትራ መሬታ እንጂ ህዝባ ኣያስፈልግንም እያሉ የኤርትራ ህዝብ ደሞ
    ደመሰሳቸው።
    E,P,L,F ❤❤❤❤❤

  • @hythggt
    @hythggt Před 27 dny +1

    ኦራንት ኦፊሰር ካሳ መርኔ በጣም ጀግና ሰው ናቸው።ታሪካቸው ሁሌም ሲታወሥ ይኖራል።አንተም የእሳቸው የጀግና ልጅ በመሆንህ እደለኛ ነህ።እናም ነብሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Před 28 dny +3

    ጀግና ነበሩ አሁን ጀግና የለም

  • @amanketera3531
    @amanketera3531 Před 25 dny

    ሽቤ እጅግ መሳጭ፣ አጭርና ውስብስብ ሂደት የነበረውን ታሪክ በዚህ መልኩ ማዘጋጀት ታሪክን ማስቀጠል ነው። ክብር ለውድ ለውድ ሀገራቸው ሲሉ ለተሰዉ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ወታደሮች።

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 Před 28 dny +1

    እናመሰግናለን

  • @nebiyubekele1020
    @nebiyubekele1020 Před 28 dny

    hello shibeshie thanks for shearing, I'm so proud of your dad and your history
    Ethiopia and Ethiopians will always remember such heroism

  • @sophiasideridis6492
    @sophiasideridis6492 Před 25 dny

    Thank you for sharing a peace of History of our generation

  • @wondwosenbogale7413
    @wondwosenbogale7413 Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ነፍሱን በክብር ያኑራት

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před 28 dny +1

    እረ ጠፍትሃል ያንተ ትረካ ሱስ ሆኖብኛል❤

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 Před 28 dny

    Thanks

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Před 28 dny

    የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 Před 28 dny

    If you come to Eritrea again then you will get it

  • @Picapico99
    @Picapico99 Před 28 dny +2

    ለምን ???ምን ይባላል የሰው ሃገር የሰው ባህር ለመውሰድ ህይወትህን ማጣት ኣይ ጎረቤታችን

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 27 dny +2

      ሰማህ ወይ ኤርትራ የኢትዮጵያ ነበረች ጣሊያን እና አረብ ጭንቅላትህን እስኪበውዘው ድረስ ደንቆሮ

    • @hythggt
      @hythggt Před 27 dny +3

      አንተ ድንጋይ እራሥ ኤርትራ የኢትዮጵያ ናት በታሪክም እናም ሊቆይ ይችላል እንጂ መመለሱ አይቀርም።ካሳ በጣም ጀግና ናቸው ሁሌም።አሁንም ኢትዮጵያ መተህ ነው በቀን ሶሥቴ የምትበላው ።በተረፈ ኤርትራ ማለት እሥርቤት ነው ለዚህ እኮ ነው በእየ ሀገሩ ተሰዳችሁ እንደውሻ የምትኖሩት።

  • @eritr
    @eritr Před 28 dny +1

    Colonizer Ethiopians were defeated and removed from our beloved Eritrea 🇪🇷 land and sea. Eritrea 🇪🇷 is now owned by its original owners. Backward Ethiopia

  • @danielhadgu
    @danielhadgu Před 27 dny

    እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 Před 27 dny

    Dergawyan faheshit

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 Před 28 dny

    🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @SolomonYemane-vz6gx
    @SolomonYemane-vz6gx Před 28 dny

    The invider Ethiopian

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 Před 28 dny +4

    Kkk ለሃገር ክብር ኤርትራ ሄዶ የሞተው ነው ኤርትራን ለመውረር

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 Před 27 dny

    Eritrawyan lemegdel yemeta sew new !!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 26 dny

      Enante tertachihut new yemetaw..kedachihut enji..

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 21 dnem

    ስም ከመቃብር በላይ ይውላል የመለስ ዘራዊ፣ስብሀት ነጋ ስዩም መስፍን የሽመልስ አብዲሳ፣በቀለ ገርባ ጁዋር መሀመድ መሰል አራጆች ምን ታሪክ ሊያወሩ ይችላሉ ስለ ሰረቁት ሀብት?አገርን ስለጋጡ?ሴት ስለደፈሩ? እንኳን ታሪክ ሊያወሩ የነሲ ልጆች መሆናቸውን አያወሩም

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Před 28 dny +1

    የሰው ሃገር ለምን ሄድክ ኤርትራ የኤርትራውያን ናት

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 27 dny +1

      ኢሳያስ እግዚአብሔር ይስጠው አዳሜን ደም እንባ ያስለቅስሻል። እየዘለለ ኢትዮጵያ የምትገቡት አሁን ለምንድነው ? እዛው ተግማሙ

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 Před 24 dny

      አንቺ የጆኖሳይደር ልጅ​@@kedist1978

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 Před 27 dny

    Dergawyan gedayoch

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Před 25 dny

    ቲሺሺሺሺ ውህደቱን ፈልጋችሁ ነበር ከኢትዮጵያ ዩተውሀዳችሁ
    ኢትዮጵያ መንግሥት ሕዝብ አፃው በፍፁም ልብ አምኖ ተቀቡላችሁ ሹሙት ሥራ ከሀገሪቱ ሚስጥራዊ ቦታወች ሁሉ እስቀመጣችሁ ክሀዲወች እናንተ ኢትዮጵያን ከድታችሁ ከፀረ ኢትዮጵያ ባዕዳን ሁይሎች ጋር ሆናችሁ ኢትዬጵያን ወጋችችሁ ተገነጠላችሁ ተጋንጥላችሁም ሀገር ሆኖ መኖር ኡቃታችሁ አሁንም በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ እየገባችሁ ታምስናላችሁ እናንተ ጋር ልክ እንሰውያኔ ዘመን ደንበሩን ጥርቅም እናድርጎ ዝግቶ መኖር ብቻ
    ዩኢትዮጵያ መንግስት ማድረግ ያለበት ልክ እንደው ያኔ ኖፒስ ኖዋር ፓሊሲ ብቻ መከተል አላበት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ኤርትራ አንድም ስው ሳይስቀሩ ጥርግርግ አድርጎ ሀገር ማባረር ድንበሩንጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ
    ውደብ ጂቡቱን ሱማሌን ኬኒያን ስዳንን መጠቀም ብቻ አለብን ኤርትራ ድንበሩን ግን ከቱቻለ በትልቅ የብረት አጥር ምክር ብቻ

  • @SolomonYemane-vz6gx
    @SolomonYemane-vz6gx Před 28 dny +2

    Eritrea is never part of Ethiopia pls read the history well

  • @user-zs1hd5ky2i
    @user-zs1hd5ky2i Před 27 dny +1

    በጣም ትገርማላችሁ እስከ መቸ ነው በውሸት ታሪክ የምትኖሩ ። እያንዳንዱ ወታሃደር ይሁን እስከ ጀነራሎች በኤርትራ ህዝብ የነበረ ወንጀለኛ ወራሪ ነው ጅግናም ኣይባልም ። ኤርትራ እና ኢትዮጲያ በኣመሪካ የተወሰነ የኤርትራ ህዝብ ሳይጠየቅ የእመሪካ ጥቅም ተብሎ እንደ ሁለት ሀገሮች ኤርትራና ኢትዮጲያ በእኩል ፈደረሽን ተቋራኑ በዛን ግዜ ኤርትራ ወተሃደራዊ ኣስተዳደር የእንግሊዝ በነበረች እንግሊዝ ተደግፎ መስፍኑ ሃይለስላሴ ወተሃደሮች ልኮ እንቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰው እያሉ ፈደረሽኑ ኣፍርሶ የኤርትራ ባርላመን ከነ ተፎካካሪዎቹ ኣፍርሶ የሚገደል ገድሎ ኤርትራ ኣንድ የኢትዮጲያ ጠቅላይ ግዛት ኣደረጋት ። የሄ ወረራ ነው ። ስለዚ ቀልብ ግዙ ጀግናው ለሀገሩ ወደቅ ኣትበሉ ወንጀሎኖች ናቾ በሙሉ በኤርትራ የነበሩ ወተሃደሮች ኢትዮጲያ ስንትን ንጹህ ህዝብ ህጻኖች ኣባቶች እናቶች እንደገደሉ ማወቅ ኣለባችሁ ። ስንትን መደሮች በናፓል እንደተቃጠሉ ማወቅ ኣለባችሁ ። በእጠቃላይ የኢትዮጲያ ወታደሮች በኤርትራ ህዝብ ወረራ ከባድ ወንጀሎች የፈጸሙ ናቾው ።

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  Před 28 dny

    የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል

  • @danielhadgu
    @danielhadgu Před 27 dny

    እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧

  • @danielhadgu
    @danielhadgu Před 27 dny

    እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧