ነብይ በሀገሩ ይከበራል! - የገጣሚና ደራሲ ነብይ መኮንን የእውቅና ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 06. 2019
  • የገጣሚ ነብይ መኮንን ወዳጆች እና አድናቂዎች በአዘጋጁት በእዚህ የእውቅና ፕሮግራም ላይ፣ ነብይ ስለ ህይወቱ ያወራል፡፡ ወዳጆቹ ስለነብይ ግላዊ ህይወት እና ስራዎቹ ይናገራሉ፡፡ ገጣሚዎች በመሶብ የባህላዊ ሙዚቃ ባንድ ታጅበው የነብይን ግጥም ያነባሉ፡፡
    መልካም ቆይታ

Komentáře • 15

  • @truthquset493
    @truthquset493 Před 3 lety +7

    ነብይ ሁሌም አድስ መፅሐፍ እንደማለት ። አዘጋጆቹ እጅግ ልመስገኑ ይገባል።

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa5448 Před 3 lety +7

    I couldn't help my trears. ነብይ ክበርልኝ። ላዘጋጃችሁትም ምስጋናዬ ብዙ ነው።
    ነብይ ቋንቋው ፡ ምጣኔው፡ አቀራረቡ፡ ዳሰሳው ሁሉ ህይወት አለው። ነብይ ዋርካ ነህ። ባንተ ደስተኛ ነኝ።
    ነብይ በጤና ቆይልን። እንኳን አየሁህ።

  • @beneyamatsbeha4807
    @beneyamatsbeha4807 Před 2 měsíci +1

    ነብዩ ናዝራዊው ❤

  • @tadesewoldegebreal8801
    @tadesewoldegebreal8801 Před 28 dny +1

    ክብር ለአዘጋጁ ከፍል።

  • @user-jo5wv3ru3i
    @user-jo5wv3ru3i Před 3 lety +3

    ንብይ የእስራኤል አምላክ እድሜህን ያርዝመው

  • @how6450
    @how6450 Před 4 lety +4

    Nebeye mekonnen our legend ,

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 3 lety +1

    Ewentem incredible. ....I appreciate also be hailu. ...ye eza teweled turufatoch!

  • @atnafable
    @atnafable Před 3 lety +4

    " እንኳን ስድስትና መቶም አይበቃሽ፣
    እንዲያው በደፈናው የጉድ አገር ነሽ። "__ገጣሚ ነብይ መኮንን

  • @aman7077
    @aman7077 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 3 lety +1

    Be hiwote yemadenkew sew benor gash nebeyou new ... Edemi yeseteh! ,,

  • @zelalemwodajeneh9555
    @zelalemwodajeneh9555 Před 2 lety +2

    ነብይ ነብይ ይኑር በሀገሩ የተለከፈ ሠው ምን መዳኛ አለው

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 3 lety +1

    ጋሽ ነብይ ብጣም ታላቅ ስው ነህ። ወዳጅህን የፊዚክሱን ሰው የስርቤት ጉደኛህን ዶ/ር ሙልጌታን በቀልን ወዳጆቹ እንድምንጠራዉ ( ሙሌን) በፊትም ክማኣዛ ብንብራቹህ ቆይታ ኣልነሳህዉም ኣሁንም ላንተ ምዝክረያ ፕሮግራም ላይ ኣለነሳህዉም ምነዉ።

  • @Destavich
    @Destavich Před 24 dny

    ነብይ በሀገሩ ይከበራል!

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 Před 3 lety

    ነብይም አይናቅም ቢራ ይወዳል lol