የ 21 ዓመታት መሪነታቸው በህልፈታቸው ማግስት...ወሬ ወሬ|አሻም ቡፌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • የ 21 ዓመታት መሪነታቸው በህልፈታቸው ማግስት...ወሬ ወሬ|አሻም ቡፌ#asham_tv
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
    Facebook - / ashammediatr .
    CZcams. - czcams.com/channels/Nhq.html...
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
  • Zábava

Komentáře • 21

  • @surafeltgraway3048
    @surafeltgraway3048 Před 11 měsíci +9

    ከትግራይ ፣ዊንጌት እስከ አዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ! ከ ደደቢት በረሃ የ 17 አመት ጉዞ እስከ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት የመንግስትነት ወንበር፣ ሀገር በኢኮኖሚ ከ ማሳደግ እስከ በአለም መድረክ አፍሪካ ወክሎ አለምን ያስደመመ መሪ! እልፍ የሚወዱት ታላቅ ሰው! ብርንሂንጎ !

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 11 měsíci +8

    መሌ ውስጤ ነህ የጅምላ ጭፍጨፋ አላረክም ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @surafeltgraway3048
    @surafeltgraway3048 Před 11 měsíci +4

    ዘመን ተሻጋሪ ስብእና !❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před měsícem

    ዛሬ በእዉነት መለስ ይሻላል የማይል ኢትዮጵያዊ አይኖርም ከቤት ወጥቶ የማይመለሱበት ሀገር ነዉ ያለን😢😢😢

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před 25 dny +1

    * መለስ ወዲ ሓፍቲ *
    *እኛ የምንወደውን መለስ ዜናዊ በሂወት ዘመኑ የኛ ልናደርገው ባንችልም አስከሬኑን ወስደን ሓውልት ልንሰራለትና ዘውትር ልንዘክረው ስለምንፈልግ - እናንተም የምትወዱትንና የናንተው የሆነውን አሳያስ ወዲ ተምቤን እንድትወስዱ ብክብር አንጠይቃለን !
    ** የመለስን አስከሬን - በቁሙ በሞተው ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ ብንቀያየር ኢትዮጵያውያንም ኤርትራውያንም ደስተኞች የምንሆን ይመስለኛል !❤✅❤✅❤✅

  • @temeboss8292
    @temeboss8292 Před 9 měsíci +3

    Melese you are the best President that Ethiopia ever had.

  • @Nejib518
    @Nejib518 Před měsícem

    መለስ ዚናዊ ገዳይ ጨፍጫፊ አምባገነን ክፉ ሰው ነው ። ሙት እንወቅሳለን እሱ ቢሞትም ለእናቶች ሰቆቃ ነው እስካሁን ስንት እናት ያለልጅ ቀርታለች 😢

  • @kabamergia4596
    @kabamergia4596 Před měsícem

    The only brutal leader that has nothing sense to be relies ....

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 3 měsíci +1

    የትኛውን ታሪኩን ነው የምትቃኘው!?

    • @abdayuabaygm2394
      @abdayuabaygm2394 Před měsícem

      የታሪክ ሰሪው መለስ ዜናዊ ነዋ!!!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 9 měsíci

    Meles's house of cards has been crumbling in front of our eyes, and has also been wreaking havoc on his support base. His group had a dream of ruling Ethiopia for one hundred years playing brutal political games. However, the evil games have eventually boomeranged on his party. His nefarious games will continue to haunt Ethiopia for years to come.

  • @user-mu4ov6ws3w
    @user-mu4ov6ws3w Před 7 měsíci +2

    አፍሪካ ያጣችው ተወካይ ኢትዮጵያ የተበላችው መሪ

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 3 měsíci

    ባልተፈጠርክ ነበር ጥሩነቱ

    • @leulekalterefe1886
      @leulekalterefe1886 Před měsícem

      ባልሞትክ ለማለት ነዋ አቶ እዬዬ😂😂

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Před 11 měsíci +3

    ይሄ አዉሬ። እሱ የተከለብን መርዝ ነዉ እስካሁን የሚያባላን። ነብሱን ለገሃነም ያድርገዉ።

    • @gebrefilmunaabera1854
      @gebrefilmunaabera1854 Před 11 měsíci +2

      He did his job rightly, he was the genius leader.

    • @Dani-ue3ok
      @Dani-ue3ok Před 11 měsíci

      እና ገሀነምን ምን አመጣው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያርገው

    • @user-mu4ov6ws3w
      @user-mu4ov6ws3w Před 7 měsíci

      አየናቹ እኮ ለምን መለስን እንደምትጠሉት ምድረ አውሬ

    • @dilishaalmazu4156
      @dilishaalmazu4156 Před 7 měsíci

      @@user-mu4ov6ws3w አዉሬ ከእናንተ በላይ? የእጃችሁን እያገኛችሁ ነዉ።

    • @internationaltransport8936
      @internationaltransport8936 Před 2 měsíci

      መርዝማ እንዳንተ አይነቱ ከንቱ በመፈጠሩ ነዉ