አናርጅ እናውጋ | ከጋዜጠኛ እና ደራሲ ኢያሱ በካፋ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 1 | S01 E08 |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 52

  • @woinshetabera9628
    @woinshetabera9628 Před 3 lety +11

    እያሱ ባካፋ በሕይወት ባይኖረም ታሪኩ ግን ለዘለአለም ትኖራለች ነብስክን በአፀደ ገነት ይኑርልን

  • @gebreyohanneskifle4404
    @gebreyohanneskifle4404 Před 3 lety +6

    እኝህ ሰው በጣም ድንቅ ናቸው፡፡ ምን ነበር ቀደም ብየ ባውቃቸው ኖሮ፤ ደግሞ ሞት ቀደማቸው፡፡ እንዴት ያስቆጫል፤ ያሳዝናል፤ ወየው ለኛ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 3 lety +12

    በጣምደስ ይላል የአቶ እያሱ አነጋገር ለዛ ከሙዚቃው ሊቅ አበበ መለሰ ጋር እጅግ ተመሳሳይ ነው

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Před 3 lety +11

    እንዴት ደስ የሚል ወግ ነው።ስንቱ አዋቂ በየቦታው ተደብቆ ነበር። አሻም good job

  • @yami-shewa954
    @yami-shewa954 Před 3 lety +14

    አሻም በእውነት እናመሰግናለን።መቼም እንዳይቆም አደራ የአቅሜን like share በማረግ እደግፋለሁ።ምን ያህል እንደሚያስደስተኝ መግለፅ አልችልም።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 3 lety +5

    እዉነት ነዉ ደ ማርቆስ ያኔ አጅግ ታምር ነበር ንጹሕ እና ስልጡን ነበረች አውነተኛ ነው አሁን ግን ቆርቆዛለች ህዝቡ ደግሞ ወደ አ አበባ ፈለሠ።በጣም ያስቆጫል ያልሠለጠነ ከንቲባ የከተማው ተወላጅ ያልሆነ ነው የሚሾሙት የፓርቲው ታማኝ የሆኑ ብቻ በጣም የምታዝን ከተማ ሆናለች በአሁኑ ሰአደ ያሳዝናል ያለ ጊዜው የወደቀች ከተማ አሁን በውስጡ የሚኖሩ ሰዎች ደግሞ ከአከባቢው ገጠር የፈለሡ ሰለሆኑ የከተማዋ ዉድቀት ስትነግራቸው ጭራሽ አይገባቸውም very regretted for that my beloved city very sorry...

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 3 lety +3

    እዩዬ ማመን አልቻልኩም😭 ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ! እግዚአብሔር ወዳጅ ዘመዶችህን ያጽናና !!

  • @asnakeayalew310
    @asnakeayalew310 Před rokem +2

    tiktok ላይ አጭር Video አይቼ ነው የመጣውት በጣም የሚያምር አቀራረብ ነው።

  • @aschenakigebretsadikshifer8280

    የአነጋገር ዘይቤዉና ድምፁ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ይመሳሰላል

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 Před 3 lety +4

    አቤት እንዴት ደስ ይላል የአገሬ ልጅ በተለይ የአብማ ሰፈር ህዳር ማርያም ፣ የማርቆስ እና የግምጃ ቤት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ ባአል በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሄር የእድሜ ፀጋ ይስጥህ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +3

    እጅግ በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው አቤት ስንቱን አስተማሩን እናመሰግናለን🙏

  • @user-eq6jv4mw4b
    @user-eq6jv4mw4b Před 3 lety +3

    እድሜ ይስጦት። አሻሞች ተባረኩ

  • @mingizemtadesse6307
    @mingizemtadesse6307 Před 3 lety +5

    አዝኛለሁ እርሶን ማጣት ከባድ ነዉ😭😭😭

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Před 3 lety +6

    ለዛህ ያስደስታል

  • @cococake6803
    @cococake6803 Před 3 lety +3

    ደስ ይላል በጣም

  • @Kinanki2424
    @Kinanki2424 Před rokem

    Good Job አሻም 👍 ጋሽ ፍቅረማርያም ይፍሩንም ጋብዙልን 🙏

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Před 3 lety +3

    It is beautiful, reminding all our family cultures at least in Gojjam. Thank you so much for teaching the way we grow up.

  • @girmakebede5054
    @girmakebede5054 Před 3 lety +1

    great great job asham . very intersting .long live asham

  • @awolfentaw8735
    @awolfentaw8735 Před 3 lety +1

    ደስ ይላል አሻም አሻም ሁሌም

  • @mare86467
    @mare86467 Před 3 lety +1

    በጣም በጣም የምወደዉ ኘሮግራም በያንዳንዷ በአናርጅ እናውጋ ዝግጅቶች ብዙ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ገናም እንጠቀማለን። በርቱ።

    • @mare86467
      @mare86467 Před 3 lety

      በጣም አዝኛለው በጣም

  • @user-bp4id2xz5d
    @user-bp4id2xz5d Před 3 lety +2

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 Před 4 měsíci

    እኔ አላውቃቸውም ባጋጣሚ ቲክቶክ ተቦርነ ፔጅ ላይ ስሰማቸው እጅግ ተደንቄ ጉግል ላይ ፍለጋ ሳደርግ በህይወት እንደሌሉ ሳይ ልቤ በሀዘን ቆሰለ::ሁላችንምሟቾች ነን ግን ለዚህ ሰው ምንአለ ፈጣሪ ትንሽ እድሜ ቢጨምርላቸው ብዬ ተመኘህ!!!ምን ዋጋ አለው የተለዩ ሰው ናቸው :::ነፍስ ይማር🙏🙏

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 3 lety +2

    Love this

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 3 lety +3

    RIP
    We lost best Ethiopian image
    Wondime nefsihin begenet yanurat

  • @stufanosalemu
    @stufanosalemu Před rokem +1

    I am deeply saddened hearing the death of eyassu, he was eloquent and a great man , let his soul rest in peace

  • @yosefayenew2552
    @yosefayenew2552 Před 3 lety +1

    አሻም እናመሰግናለን !

  • @henokbeklel1
    @henokbeklel1 Před 9 měsíci

    አቶ እያሱ የማይሰለቹ ሰው ሰው ሰው ናቸው የንግግር ክህሎታቸው በእውነት ደስ ይላሉ ዘር ይውጣላቸው።

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před 3 lety +1

    Wow. Teachers as architects of people. How very true. It breaks my heart when I think of those teachers in our country who knowingly or unknowingly had to sow the seeds of division and hatred especially in the last twenty something years. I hope the damage is reversible.
    Thank you for sharing your experience with us ato Iyasu Bekafa.

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 Před 3 lety +2

    ከ አንድ ቀን በፊት ያጣነው :ጋሽ :እያሱ ባካፋ :ነፍስ
    ይማር።

  • @meserettiruye3007
    @meserettiruye3007 Před 5 měsíci

    ታላቅ ሰው አጣን-ከአንተ ስብዕና ብዙ እንማራለን-ለወላጆችህ ያለህ አክብሮት እጅግ ይደንቃል-ለታሪክ ያለህ ትኩረት-ለሰው ያለህ ትህትና-ያቀራረብህ ስልትህ-የሐገር ወዳድነትህ-የትውስታ ችሎታህ እጅግ አስተማሪ ነው= ምነው አንድ ቀን ከጎንህ ቁጭ ብዬ ባወጋሁህ !

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Před 9 měsíci

    ምን አይነት ግሩም ምሁር ነው
    እዉነትም ጎጃሜ

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 8 měsíci

    ሀገር❤❤❤❤❤

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 Před 3 lety +2

    Betam yenafekegnin yemiwedewin wendimen benanite tube amakagninet silagegnehut ameseginalew.

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 Před 3 lety +2

    The BACKGROUND music is DISTURBING!!!

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před 3 lety +1

    የትምህርት ጥራት ልዩነቱ ይገርማል እኔ አምና የተማርኩትን አላስታውስም

  • @belaynehbezabih9642
    @belaynehbezabih9642 Před 3 lety

    proud of Ethiopia

  • @gebriatesome818
    @gebriatesome818 Před 3 lety +2

    የ እያሱ በካፋ ክፍል 2 እና ክፍል 3 ለምን አየር ላይ አታውልትም

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 Před 3 lety +1

    Eyasu Bekafan makirebachiw betam des bilognal. Beneka ejachiw Ato Demere Tsehaiou ebakachiw. Eyerusalem dirijit new yalut.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety

    ቴዎድሮስ በካፋ !! የአንዳንዱ ቤተሰብ ዕድሜ አጭር ነው። ነብስ ይማር።ኢያሱም ወደ እዚያው መሄዱ ያሳዝናል።

  • @baherumohammad9026
    @baherumohammad9026 Před 2 lety

    I watched it many times

  • @sisaytemesgen826
    @sisaytemesgen826 Před 3 lety

    tanks

  • @cococake6803
    @cococake6803 Před 3 lety +2

    ጋሽ ፍቅረማሪያም አቅርቡልን ከቻላቹ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před 3 lety +1

    aye anegager aye leza des yemil program new

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 Před 3 lety +2

    Eyasu mestet yemayiselechew deg sew new.

  • @elfneshmekonen597
    @elfneshmekonen597 Před 3 lety +1

    Sorry but at that time i used to live in a militpary camp and the kids of that area were send back home since we were affraid of dieing and within 2 h we figured out that they were all dead

  • @tamerulemma7673
    @tamerulemma7673 Před 2 lety

    yehane sewye sewedewe

  • @abrahamhagos7319
    @abrahamhagos7319 Před 3 lety +2

    ጋሽ እያሱ በካፋ

  • @fre6233
    @fre6233 Před 3 lety +3

    አይይይ አንተን የመሰለ ሰው ማጣት መቼም

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 3 měsíci

    ዶር ቴወድሮስ የሚገርም ምሁር ነበር ።
    ያሳዝናል

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před 3 lety

    አሻም እናመሰግናለን🙏