ጆቫኒ ሪኮ፤ ከትምህርት ቤት የሙዚቃ ባንድ እስከ ታላቁ ሮሃ ባንድ የሙዚቃ ህይወት ጉዞ እና የህይወት ተሞክሮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2021
  • በአስመራ የተወለደው ጆቫኒ ሪኮ፤ በቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ትምህርቱን የተከታተለ ሲሆን፥ ጊታር መለማመድንም እዛው ትምህርት ቤት ውስጥ እንደጀመረ ይናገራል።
    በቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ውስጥ የትምህርት ቤት ባንድ ተመስርቶ ወደ ባንዱ መግባቱን እና ያኔ ቤዝ ጊታር መጫወት እንደጀመረም ተናግሯል።
    ሙሉ ዝግጅቱን ይመልከቱ፦

Komentáře • 134

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +21

    ጆቫኒ የድሮ ምርጥ ናቸው ጀግናቸው ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 3 lety +10

    ሮሃ ባንድ ሴባል እሰማ ነበር በጣም ጥሩ አስተዋጶ ለኢትዮጵያ እድገት የሰጡ አቶ ጆባኔ እንካን ለዚህ አበቃዎት

  • @mesfintsadiku
    @mesfintsadiku Před 3 lety +10

    Unsung hero of Ethiopian music. I hope he’ll be honored one day with highest medal. He really deserves.

  • @AboutEthiopia
    @AboutEthiopia Před 3 lety +6

    Humbleness at its best! Thank you Giovanni.

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 3 lety +8

    ጆቫኒ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውሰጥ እጅግ ሰፊ አሻራ ያሰቀመጠ ሙዚቀኛ ነወ።
    እናመሰግናለን !!!

  • @nakfaalgena5920
    @nakfaalgena5920 Před 3 lety +21

    VIVA GIOVANNI RICCO RAGAZZO ASMARINO UNA BELLA STORIA

  • @misbeke
    @misbeke Před 3 lety +20

    Wow, what a gentle soul, we need to hear more about you...you need to be celebrated more 👏

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 Před 3 lety +8

    መተኪያ የማይገኝላቸው ROHA LEGENDS በያላቹበት ሰላም ሁኑልን

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 8 měsíci +1

    Long live Giovanni Rico the best bassist ever we love you

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 Před 3 měsíci +1

    ጆባኒ መልካም ሥራዎችህ ህያው ምስክር ናቸው።

  • @ethiobuzzfeed
    @ethiobuzzfeed Před 3 lety +5

    Thanks Giovanni for all the golden music you've given us.

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 3 lety +14

    what a Golden Story.. Thank you , we need more of this ..we need to learn form the past

  • @Delight-74
    @Delight-74 Před 3 lety +5

    I have been a big fan of Roha Band since my teen years . Your work ethics, talent, and dedication is breath taking. Jovany, thank you for showing us your other side, a great husband, father, friend, and entrepreneur. The younger generation is blessed to have you "mechem be egi yeyazut worke honeheben new". Please please write a book.

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k Před 3 lety +2

    ሮሀ ባንዶች ደስ የሚሉ ሁሉም አይኔ ላይ አሉ ሞገስ ያላቸው ምርጦች ብቁ የሆኑ ሙዚቀኞች ናቸው :: ስለ ጆቫኒ የማይጠገቡ የቤዝ ድምፆች የሰራልን የጥበብ ንጉስ መወራቱ ደስ የሚያሰኝ ነው !! ጆቫኒን እንደዚህ ፈልፍላችሁ የኢትዮጵያን ባለውለታዎች አውጥታችሁ ለህዝብ ማስታዉሳችሁ ፋናን ላመሰግን እንወዳለሁ :: ይልመድባችሁ ደስ የሚል እርግት ያለ መንፈስ ያለው ኢተርቪህን ሁለቴ ሰማሁት ብዙም እውቀት ተጨምሮልኛል :: አመሰግናለሁ!! ኢትዮጵያ መሀፀነ ለምለም ናት :: በሁሉም ነገሩዋ ልጆች አሉአት ደስ ብሎኛል :: ግን ለጆቫኒ አንድ ነገር ቢያደርግልን የምሻው ክላሲካል ዘፈኖች የድሮዎቹን የእሱ ይሆኑትን ቢያዘጋጅልን ደስ ይለናል :: የሚቻል ከሆነ በተረፈ በርታልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እላለው ኮርቼብሀለሁ ወገኔ 🙏🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +10

    የናንተ ዘመን በጥቅም ስላልተያዘ በፍቅር ስለምትሰሩ ሁሉ ነገር ያምራል: ከነአለባበስ ጀምሮ። ጋሼ ዳዊት ትክክል ነው ያለው ከውስጥህ መኖር አለበት ሙዚቃ: ስለተማርክ አደለም: አቤት ጨዋነት ስራው የሁላች ነው ሲል ጆቫኒ: ለዚም እኮነው መድረክ ላይ ወታችሁ ስትሰሩ የምታምሩት። ጌታ እድሜና ጤናህ ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ። ፋናን በዚ አጋጣሚ እናመሰግናለን።

  • @GNegasi
    @GNegasi Před 3 lety +4

    ከሙዚቃ ችሎታው እኩል ስነስርዓቱ እርጋታው ለቤተሰቡ ያለው አክብሮት እና ፍቅር ብዙዎችን ያስተምራል ብዬ አስባለሁ።
    በእውነት ትልቅ መድረክ ተዘጋጅቶ ጀግኖቻችንን የመሸለምና የማክበር ልምድ ቢኖረን ጥሩ ነው ተተኪውንም ትውልድ ያበረታታል።
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰብህ!!!

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před rokem +1

    በቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ባንድ ውስጥ ጆቫኒ ቢዚስት ሲሆን ሊድ ጊታሪስት የነበረው ሚካዔል አማን …..የጄኔራል አማን አንዶም ልጅ መሆኑን ልብ ይሏል......ጋሽ ጆቫኒ በዚያች ነጭ እና ለየት ባለችው ቤዝ ጊታርህ በልዩነት ለሰጠኸን እና በኢትዮጵያችን ሙዚቃ ውስጥ ላበረከትከው ሁሉ እጅግ እናመሰግንሀለን …….ረጅም እድሜ ከመልካ ጤንነት ጋር እመኝልሀለሁ

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 3 lety +4

    ጆቫኒ እሪኮ መልካም ሰዉ ነዉ ከቤተሰቦቹ ይላያል ደሀ ይረዳል ያዝናል ባንድ ወቅት እነሡ ቤት እሰራ ነበር ለሰራቶኞቹ እንካን የበላዉን ነበር የማበላል እንደሌሎቹ ሰዉቺ ድስት ይለይ ለሠራተኞቺ አይልም መልካም ሰዉ ነህ አቶ ጆቫኒ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏💚💛💝

  • @taffy1935
    @taffy1935 Před 3 lety +6

    Such a talent please pass your knowledge/wealth to the young generation. Please please!!

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 3 lety +5

    ተመስገን የናንተን ሙዚቃ እየሰማሁ ማደጌ አሁን እንደዚህ ብጭርጭቁ ሳይወጣ አለባበሳችሁ ብቻ ይበቃ ነበር

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 Před 3 lety +9

    Jove you looking Good. May God 🙏 give you long life. More years to come. I can't wait to call Lili Rico. You are a wonderful family. I love Emameya, I love you all. God bless 🙏 you Aboundently.

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Před 3 lety +5

    NIce Tribute to honor our legends. St. Joe has produced a lot of legends and one of them in the arts is Jovani Ricco. I remember Micheal Aman the son of the late General Aman Andom. Glad to see this! You have to feature Elias Negash as well.

  • @dankebere7368
    @dankebere7368 Před 3 lety +3

    Giovanni, you managed to be the gentleman our fathers would have dreamt their sons to be. What a ride we have had, and thank you for keeping the boat on keel.

  • @kng4900
    @kng4900 Před 3 lety +1

    ክብር ከልጅነት ጀምሮ ላሳደገችን የቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ይሁንልኝ።
    እናመሰግናለን

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Před 3 lety +9

    Golden time wow wow🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @yohannesbegashaw7753
    @yohannesbegashaw7753 Před 3 lety +1

    ምን እንደምል አላውቅም ረጅም እድሜ ይሥጥህ ሙዚቃዎችህን እየሠማሁ አድጊያለሁ

  • @bensa3017
    @bensa3017 Před 3 lety +5

    What a wonderful story, we all enjoyed all of the beautiful music, but never knew the story behind it, thank you so much geovanni, for you contribution to ethiopian music 🎵, Congratulations, you are truly a legend. But we want more of your musics

  • @husseinsaeed9642
    @husseinsaeed9642 Před rokem +1

    All members of Roha band should be awarded honorary doctorate degree for promoting music in Ethiopia

  • @tekleshirum3941
    @tekleshirum3941 Před 3 lety +4

    eritreans are great like true ethiopians

  • @abelgirma1
    @abelgirma1 Před 3 lety +9

    Jovani ,You are legend to Ethiopian music history I appreciate your work, many thanks! . I didn't forget all the clear music created during all the golden age musicians from you. I suggest you to write the whole story of Ethiopian music in the form of book bc your groups are the creators

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 Před 3 lety +6

    አሰደሳች እና ድንቅ ምልልስ ነው ለአዘጋጁ thanks

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 Před 3 lety +1

    እንዴት እንዴት ያሉ ወርቅ የሆኑ ባለሙያዎች አሉ።ሙያቸውን ለአዲሱ ትውልድ የሚያስተላልፉበት መንገድ ቢዘጋጅ ቱባ ልምዳቸውና እውቀታቸው አይባክንም ።እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።

  • @nibanibus
    @nibanibus Před 3 lety +3

    This are great musician..they had contributed a lot to ethiopian pop music..the subtile rythme has touched so many all around the world ..back in time in 85 we were so lucky for having
    Roha band with kuku at Hilton graduation party..
    "Without music, life would be a mistake.” proverb.
    Thank you Giovanni

  • @Tensae.Megenta
    @Tensae.Megenta Před 3 lety +2

    ምርጥ ሰው ሌላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 Před 2 lety +1

    thank you for sharing Giovanni you are the best we love to hear more from you guys ❤️🇪🇹🙏

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 3 lety +2

    ዋው ድንቅ እና ብርቅ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ። እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለአገራችሁ እና ለወገናችሁ የማይፋቅ የሞያ አገልግሎት የሰጣችሁ ዜጎች። እድሜ ልክ የማትረሱ አርቲስቶች።

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 Před 3 lety +2

    The legendary Roha band they are big part of Ethiopian music industry Big respect for this big Artist Jovani Rico.

  • @bitiag4507
    @bitiag4507 Před 3 lety +15

    jovani ቆንጆ ነው በስራው ደግሞ A+ አድናቆቴ ባለክበት ይድረስክ

  • @gabrielemelillo480
    @gabrielemelillo480 Před 3 lety +1

    ለዛሬው የኪነ ጥበብ እውቅናን ያስተላለፉ ምርጥ ብርቅዬዎች ተባረኩልን

  • @solomonworku8204
    @solomonworku8204 Před rokem +1

    በጥበቡ ዘርፍ በርካቶች የክብር ዶክትሬት ሲሰጣቸው እያየን ነው፤ ደስም ብሎናል። ጆቫኒ በከፍተኛ ማዕረግና ክብር ቢሰጠው ደስ ይለኛል።

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před 11 měsíci

    ROHA BAND for ever,please one gathering tour in Italy.

  • @zehabeshamedia-7086
    @zehabeshamedia-7086 Před 3 lety +8

    Great Person!

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 Před 3 lety +14

    ጆቫኒ ያንተን የbass guitar አጨዋወት ስከታተል ነው በሮሃ ባንድ ተለክፌ የቀረሁት

  • @afandiimuttaqii2894
    @afandiimuttaqii2894 Před rokem +1

    Jovani is a man created for art, living the art, living for art and preaching the art. He is undisputed king of bass in Ethiopia. Thank for your great contribution in Ethiopia's music industry.

  • @kederadem380
    @kederadem380 Před 3 lety +8

    ፍና ወች በጣም ነው እማመስግናችሁ በዚህ አጋጣሚ እንዲህ አይነት ሰወችን በግዜ ፍልጋችሁ ማቅረብ ወይም ማመስግን ባጣም ተገቢነው እና ለረጂም ግዜ ያላየሁትን ስው ነው ያየሁ ባጣም አመስግን አለሁ።

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před rokem +1

    💖💖💖💖💖💖💖💖🎶🎵🎸🎹🎺🎻🥁🎷🎧Jovani was such a handsome music legendary one of my fav. musicians

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 Před 3 lety +5

    Woow Jovane Rico meo fratelo sono Yami Comastay. Woow nice seeing you my brother I one of your sisters friend. May God 🙏 bless you and your Sweet family.

  • @habtubezu4305
    @habtubezu4305 Před 3 lety +10

    ጅቫኒ እብሮ አደግ ውድ ወንድሜ ነው:: እግዝአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጠው::

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 Před 3 lety +2

    Bravo Giovani! I wish you long life and thank you for your service to the music of Ethiopia!

  • @tianes91
    @tianes91 Před 3 lety +3

    Wow, what a golden generation👏👏 Jovany is such a humble person who doesn't want shine among his friends. What a beautiful personality 💗💗💗 May God continue to bless you and your family 💗💗💗🙏🙏🙏

  • @michaelalazar2680
    @michaelalazar2680 Před 3 lety +7

    Hi Juve, great interview from all of you. First time to see you, the Dashn band from st. Joe was sunday afternoon party gig at Discoteque. (Under the national theatre.) We came to see you(we were the Wallias and I knew it then you were going to hit it big. I think I mention that to you when we met in Crystal City Va. USA. Nice to hear Ale, Dawit and Selam. You're are mr Juve the main man the big cheese With Roha. Bravo bravo bravissimo.

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 Před rokem +1

    I wish I could see Roha band back on stage.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 3 lety +2

    He is a legend!
    Thank you FanaTV

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 Před 3 lety +3

    nice program good job fana tv.

  • @tianes91
    @tianes91 Před 3 lety +1

    Blend Yosief's critics and deep music knowledge is wow.. good job girl👏👏👏👏

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 Před 3 lety +2

    Extraordinary! Such inspirational life. I wish if you could mention Yonas Degafe,Roha band co-founder saxophonist while you were talking about your band .To best of my knowledge ,Yonas was part of Roha for two decades.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +7

    ክቡርዘበኛ ስትል እናቴን ከነስራ ባልደረቦቿጋ አስታወስከኝ: የጋሽጥላሁን ስራ ድርሰት አቅራቢዎቹ ምን ያህል ጎበዝ ነበሩ። እስካሁን ዘመን ተሻጋሪ የሆኑት የማይሰለቹ ስራ ትተዉልን አለፉ። ዋው ኩኩ የኔ አክስት ልጅ ስለሆነች ደስ አለኝ ኩኩዬም ታከብረሀለች ጆቫኒ: የት ተገኝቶ የናንተ ግዜ። ከናንተ አንድም የተማረ የለም: አንዴ ሰምተህ ሁለተኛ ደግመህ የማትሰማው ነው። ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ደስ የሚል ቤተሰብ እና ጓደኝነት: ጆቫኒ ሽቶውን እንዴት አርገህ ገለፅከው እነባዬ መጣ: ውድ ባለቤትህ ያሰበችው ጥሩ ነገር ነው ተገናኝታችሁ አንድ ላይ ብትሰሩ እንደገና የኔም ምኞት ነው ።🙏🙏🙏💚💛❤

    • @sam004sk
      @sam004sk Před 3 lety +1

      ወንድሜ አንተ ራስህ በሥነምግባር ያደክ ስርዓት ያለው በመሆንህ I am happy for you.😁😁

    • @kebkabsahlu8683
      @kebkabsahlu8683 Před 3 lety

      Gym

  • @akassi6174
    @akassi6174 Před 3 lety +5

    The Legends 🎶💙

  • @jjcc7950
    @jjcc7950 Před 3 lety +4

    Teamwork allways have better results.but it needs to be told as is.being quiet is not helpful in my opinion,it is a beautiful history you are sharing and witnessing and it is also of Asmarinos +Addisinos, Grazie molto signor Giovanni,selam e una bella storia. Qundi,Congra!!!! E TANTI SALUTI DA ASMARINI.

  • @abaderash
    @abaderash Před 3 lety

    ጆቫኒ በጣም ግሩም ስው ነው የማውቀውም በእድገት ብህብረት ዘመቻ ጊዜ በጣም ዕድለኞች ክሆኑት ተማሪዎች በመሆን ዘመቻውን በአዲስ አበባ ዋናው ፅህፈት ቤት በአካውንታት በሰራንበት ጊዜ ነው::የዘመቻ ግዴታውን ከሙዚቃ ሙያው ጋር አዳብሎ ዝመቻውን ጨርሶ የሙዚቃ ችሎታውንም አዳብሮ እዚህ ደረጃ መድረሱ ምን አይነት ስው እንድሆነ ያሳየናል:: ጤና ፍቅርንና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před 3 lety +3

    What is the reason to dislike this interview? I don't really understand it:( I know everyone has his/her own opinion. I love 💘 it👌

  • @ABG72
    @ABG72 Před 3 lety +4

    Thank you nurelen

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 Před 3 lety +3

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ጆቫ ሳየው ውስጤን ደስ የሚለኝ ረጅም ዕድሜ ኑርልኝ አቦቦቦቦቦቦቦቦቦ

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Před 3 lety

    wow....this are the living legend. thanks for those time less music.

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před rokem

    Amen ❤❤❤❤❤🎉Miss Him First Time see him was left home Eritrea 1985

  • @Dina6146
    @Dina6146 Před 3 lety

    Wow fana tv thank you Konjo program new

  • @alemabreham5469
    @alemabreham5469 Před 3 lety

    greeting from south Africa...the legend

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 Před rokem

    Was good time

  • @amatteroftime2034
    @amatteroftime2034 Před 3 lety +3

    Thank you!

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před rokem

    He is a good Man We Love the Man ❤❤amen

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 Před 3 lety +3

    Ciao! Giovanni bravoo! 👍🙏

  • @user-is9kk6qv6s
    @user-is9kk6qv6s Před 3 lety

    Still i prefer to listen Roha band music . It is bench mark Band for Ethiopia Music. Thanks you for all of Roha Band Team and Fana TV.

  • @ysehakabebe4516
    @ysehakabebe4516 Před 3 lety +2

    I appreciate...Helina Meskelu

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před rokem

    You all Rook Amen

  • @ethiobeat360
    @ethiobeat360 Před rokem

    Arif naw 👍 Wow 😅

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 3 lety

    Geovani the best of all time ... I hope god watch’s you for eternity 👍🏼🌹🌹👍🏼

  • @mesfingmail4326
    @mesfingmail4326 Před 3 lety +3

    ጆቫኒ በኢትዮጵያ የሙዚቃ እድገት ውስጥ የራሱን አሻራ እና ያጨዋወት ስታይል የቀረፀ እንደግለሰብም ሆነ ባንድ አባል ከመልካም የስቴጅ ሰነምግባር ጋር የቀጠለ ከኢንተርቪውም እንደተረዳሁት ትሁትና ቅን ኢትዮጵያዊ ለመጭው ትውልድም መሠረት ያለው ባሕሪን የከሸነ አርቲስት ነው ።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 3 lety +1

    ትልቅ አክብሮት። ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥክ።

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 3 lety

    such a cool dude !! God bless

  • @yohannesb5716
    @yohannesb5716 Před 3 lety +1

    Thanks jovin

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 Před 3 lety +1

    ያ ኤራ በጣም ጠሩ መጽሐፍ ይወጣዋል።

  • @xionnoix2984
    @xionnoix2984 Před 3 lety +1

    Asmarino!

  • @binyamdawitassefa3430
    @binyamdawitassefa3430 Před 3 lety

    JOVANE I WISH YOU LONG LIFE ROHA BAND LEYOU NEW

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 Před 3 lety

    The good old days memory!!!

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 Před 3 lety +5

    My God he is so change totally change

  • @yonatangirmay8592
    @yonatangirmay8592 Před 3 lety

    Legend!!!

  • @dagi3464
    @dagi3464 Před 3 lety

    ጆቪ እወድሃለሁ ሺ ዓመት ኑርልኝ

  • @titin6808
    @titin6808 Před 3 lety +2

    Btam des yemile kalemeteyike!!

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 Před 3 lety

    1 beyegn tewdros tadesse giovani the great.wowwww

  • @dawitkedana7465
    @dawitkedana7465 Před 3 lety

    የምንግዜም ምርጦች

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 Před 3 lety

    Oh, what I say this century? Always memorize it!

  • @stadelle
    @stadelle Před 3 lety

    good story

  • @birukayele04
    @birukayele04 Před 3 lety +1

    እማይደገም

  • @zakaria3612
    @zakaria3612 Před 3 lety +1

    Group Asmarino

  • @fassilwoldemariam1741
    @fassilwoldemariam1741 Před 3 lety

    Be base guitare yemiyakelew yelem, God bless

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 Před 3 lety

    💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před rokem +1

    Awww That was is he alive want to hare his voice is he still Alive?

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou Před rokem +1

    ኤርትራውያኖች ከድሮ ጀምሮ ብዙ አስተዋጽኦ ለኢትዮጵያ ያደረጉ ናቸው አቶ አቢሰሎም ይሕደጎ ሮሃን በገንዘብ የደገፊት ባልሳሳት የሽዋ ዳቦ ባለቤት የነበሩ ናቸው።

  • @esayias1
    @esayias1 Před 3 lety

    Giovanni &Selam As Dereje&Habte
    ---Efoyta

  • @mohanedalfatih1336
    @mohanedalfatih1336 Před 3 lety +1

    You should add English subtitle