ልዩ ቆይታ አበበ መለሰ ከጆቫኒ ሪኮ ጋር - አርትስ ወግ - ክፍል -3 [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ልዩ ቆይታ አበበ መለሰ ከጆቫኒ ሪኮ ጋር - አርትስ ወግ -ክፍል -3 [Arts TV World]
    አርትስ ወግ ከአርቲስት አበበ መለሰ ጋር
    Arts Weg with Abebe Meles EP17 Part 3
    #ArtsWeg #አርትስወግ

Komentáře • 89

  • @1benyam1
    @1benyam1 Před 4 lety +8

    ይህ ን ዝግጅት ባልሰማ ምን ያህል በቆጨኝ፡ ዘግይቼም ብሰማው በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ፡ ክብር ይገባችኋል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዛውን እንደጠበቀ አሸጋግራችኋል፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ አዜብ አቀራረብሽ ምርጥ ነው፡ 👍🏆

    • @enkuye5138
      @enkuye5138 Před 3 lety

      እኔም እንደ አንቺ ነው የተደሰትኩት ሮሃ ባንድ እና አበበ መለሰ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ሰርተዋል

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 4 lety +10

    ዋው የነበራችሁ ጨዋነትና ዲሲፕሊን በተፈጥሮ የተላበሳችሁት ብሎም ባህል ማድረጋችሁ አሁን ያላችሁ መከባበር በራሱ ምስክር ነው።እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @yonas26232
    @yonas26232 Před rokem +3

    Jovani is simply a legend and a treasure for Ethiopian music 😊

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 3 lety +6

    ጆቫኒ ሪኮ እና አበበ መለሰ...እስከ ዛሬ በሙዚቃ አለም ላበረከታችሁልን አስተዋጽኦ በጣም እናመሰግናለን እናከብራቹሃለን🙏❤️ Arts TV World ይህንን interview ስላቀረብሽልን እናመሱግናለን🙏❤️

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +4

    ሮሀ ባንዶች ግርማ ሞገስ ያላቸው ውብ የሚዚቃ ብቃት ያላችው ጅግኖች ናቸው:የቀድሞ ሙዚቀኞች ማንም ተወዳዳሪ የሌላቹው የኢትዮጵያ እንቁ አድማቄወች ናቸው ነበሩም: እግዚአብሔር በያላችሁበት ስላማችሁን ያብዛላችሁ: እናመሰግናቸዋለን

  • @GeraBizuneh
    @GeraBizuneh Před 4 lety +4

    There was something about the way Roha Bands conducted themselves on stage, Abebe got the right word - Graceful ! Refreshing to know their history, and how they run their business so professionally. Thank you for your excellence ! Your Albums were the sweetest background sounds of my childhood in Addis !

  • @lewiafeworki6104
    @lewiafeworki6104 Před 4 lety +2

    ዝግጅቱ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ይተከታተልኩት የዛን ግዜ ትንሽ ልጅ ነበርኩ ግን የሮሃን ባንድ ስራዎች እወዳቸው ነበር: ኣንድ ነገር ቅር ያለኝ ግን የሮሃ ባንድ ስም ሲነሳ ጆቫኒ ሰላም ሌሎች ይነሳሉ ኣንድ ሰው ግን ኣለ( ትኽለ ተስፋዝጊ) ይባላል ተግርኛ ዘፋኝ ነው ማንም ሰው ስሙ ኣንስቶት ኣያውቅም

  • @esayasesayas8054
    @esayasesayas8054 Před 4 lety +3

    ውብ ኢንተርቪ:አቤ እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ።

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እምትሉ አበበ መለስም ይልማ ገ/አብም የኢትዮጵያ እንቁዎች ተባረኩ

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 3 lety +2

    ROHA BAND... I don't know what to say all I can say is THANK YOU!!! for your excellent job 🙏❤️

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před 4 lety +5

    እረ እሮሃዎች ኑልን አሁን የኔ ቢጫ ወባ እያሉ ጆሮአችንን አገሙት እባካችው ኑልን ሙሉ ባንድ ደስ ይላል ለሙዚቃው ውበት ናችው🥰🙏

  • @Daniel-zm8kf
    @Daniel-zm8kf Před 4 lety +13

    እነዚህ ሰዎች እኮ ኣሜሪካኖች ቢሆኑ ኖሮ በሮያሊቲ ብቻ ቢለነሮች ይሆኑ ነበር ። ሮሃ ባንድ። ኣቤ፡ ይልምሽ እናመሰግናለን።

    • @thomassbahtu3724
      @thomassbahtu3724 Před 4 lety

      በጣም እንጂ አይገርምም? የይልማ ገብረአብ ኢንተርቪው ያስለቅሳል። ምንም አልነበረንም አሁንም የለንም ሲል

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 Před 4 lety +4

    የዜማና የግጥም ደራሲያንን ስላስተዋወቅሽን በጣም አመሰግሻለሁ በርቺ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety +2

    ay Degu zemen alefe !!!!
    Layemeles hede !!!
    Tizita bichawin kere !!! YASAZINAL !!

  • @KeffelewAssefa
    @KeffelewAssefa Před 3 lety +2

    WOW, Giovanni you are a great gentleman. You have my respect because you respect all.

  • @getuhailemariamfelate4928

    ኦ የተመረጥን ትውልድ ነበርን!!!!

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou Před 4 lety +4

    አዚቲ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ምናለ የናንተን ትውልድ ለዛ ትንሽ ቢሰጠን

  • @seyoumalemseged8901
    @seyoumalemseged8901 Před 4 lety +3

    Jovany Rico is amazing person or great musican I ever seen
    I was listen his bass line I am still listen his bass line
    He is so Uniqe musican I used to think his bass line only but is have the whole greatness appricaite others than him self
    I say wow!! This guy is really
    One of the greatest musican on thr planet ..most people may now or they don't now what I am try to say but like his bass his personality also very deep
    Respect and big love for him
    Long live
    I also want give advice to follow Jovany rice style music
    Learn how to create bass line
    He is the center of roha band

  • @esayaslegesse2575
    @esayaslegesse2575 Před 4 lety +5

    excellent interview. It reminds me my early young time. Great job Abebe Meles and Jovani. I hope you will work Tekle Tesfa ezgi's works too. I love Roha Band !

    • @enkuye5138
      @enkuye5138 Před 3 lety

      I agree, ROHA BAND is one of the best band in Ethiopia

  • @melakuhailelikka
    @melakuhailelikka Před 4 lety +2

    I grew up listening to the great works of Roha Band. Thank you for the tastes you created.

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 Před 4 lety +2

    Bravo Giovanni!
    As I far as I know you and Tomas Doncker of Global Soul are the only two Artists who paid a heart felt tribute to Selamino for his tremendous contribution to the modern Ethiopian music.
    I hope he returns to Ethiopia and gives interview to the local media.
    Semamino is Roha and Roha is Semamino. He simply a legend!

  • @KeffelewAssefa
    @KeffelewAssefa Před 3 lety +1

    LOVE you all, specially what Giovanni mentioned about Gambella. You were great.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 4 lety +1

    ትመጣ እንደሆና ናና በመልካሙ
    በገብርኤል በኩል በደጀ ሰላሙ
    ቅቅቅ ኸረ ዱሮ ሁሉም ነገር ለዛ ነበረው አቤ እድሜ ጤና ያብዛልህ በተለይ የአስናቀች ወርቁ ሙዚቃዎች የገርማሉ ገጣሚወቹ አጠገብ ቁጭ እያለች የህን ፃፉልኝ የምትል ነው የሚመስለኝ

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 Před 4 lety +7

    በተለይ በተለይ
    መች ደህና ደሩ የሚለው የኤፍሬም ዘፈን ላይ ያለው ቤዝ ከሁሉም ልዩ ነው

    • @yosefeshetie8642
      @yosefeshetie8642 Před 4 lety +1

      Mohamed enchi lebeKo nw...yebeltal...de deee de deeeee dededeee

    • @yosefeshetie8642
      @yosefeshetie8642 Před 4 lety

      czcams.com/video/vOqMFjrcorI/video.html

    • @yonasworkie6720
      @yonasworkie6720 Před 4 lety +1

      @@yosefeshetie8642
      I like am a fan of base guitar and saxophone that's why I like jovani rico

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 Před 4 lety +1

      መሸ ደህና እደሩ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 4 lety

      Yonas Workie
      መሸ ደህና እደሩ የአረጋኸኝ ወራሽ ነው ለምን ልጅ ሆነን ተማሪ ቤት ጓደኞቻችን ጋር ሄደን እንቅልፋቸው መቶ ሳንወጣ ስንቆይባቸው መሸ ደህና እደሩን የዘፍኑብን ነበር ከዛ ተነስተን እንሄዳለን መቼም እርሳው 1986-92 ቅቅቅቅ

  • @meletaabera5654
    @meletaabera5654 Před 4 lety +11

    አይ ፡ጆ።ራስ ፡ሆቴል ፡አስታወስከኝ።ያ፡ቆንጆ ፡ጊዜ።ተመልሶ ፡ቢገኝ ፡ቢመለስ ፡እንዴት ፡መልካም ፡ነበር ።

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Před 4 lety +8

    የዛ ዘመን ሰው በመሆኔ ኮራሁ
    እድሜዬን ወደድኩት!!!!!
    የሚገርመው ነገር በእኛ ዘመን ዘፈን ሲወጣ
    የዘፈኑን ዜማ እንቆጥራለን
    የቤዙ ፣የሳክስፎኑን ፣የድራሙን አገባቡን አወጣጡን
    የግጥሙን. ስነ ውበት ትርጉሙን ፣ጥንካሬውን
    ባጠቃላይ ምን አለፋቹ እነዚህን እያጣጣምን ነበር የምንሰማው
    በዛች National ቴፓችን ።
    አብሶ የኬኔዲ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 4 lety

      Yohannes Kassa ናሽናል ቴብ ያለ ቢጫ ነገር መሀሉ ላይ ያለው ነበር??

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 Před 4 lety

      @@user-wr1if7vf7p
      የቴፑ ቀለም ብዙ ጊዜ ብርማ ሲሆን ብዙ ጊዜ መሀሉ ላይ ቴፕ ሪከርደር የሚያጫውት ሆኖ
      ግራና ቀኝ እስፒከር ያለው ክብ ሆኖ ዙሪያውን ቀዳዳ ያለው ነው ።

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 4 lety

      Yohannes Kassa
      አስታወስኩት ሳስበው በየቤቱ የነበረው ቴብ አሱ ነበር ሙዚቃ የጀመርኩት ገና በልጅነቴ ነው ከገጠር ወደ አድስ አበባ መጥቼ ት/ት የጀመርኩበት ዘመን ነበር የምኖረው ከኔ እድሜ ትልልቆች ጋር ነበር ዶርም ነው ሁሉም በየዶርሙ የዛን ወቅት ሙዚቃወች ይከፍቱ ነበር 1985 የእኔ ስራ በጠዋት ከቁርስ በፊት ተነስቼ ቴብ ስር መቀመጥ ነበር ዋው ንፁህ ትዝታ ደስ ሲል

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 Před 4 lety +1

      @@user-wr1if7vf7p
      በጣም ደስ ይላል
      እኔ ደግሞ የማረሳው 1979 ያኔ ፓርቲ /ክለብ /በምንጨፍርበት ጊዜ የኬኔዲ 'አንድነኝ 'አይረሳኝም ሌላው ትምህርት ቤት እያለን ሚኒ ሚዲያ እናዘጋጅ ነበር እናም የኬኔዲ ፣የአሰፉ ደባልቄ ፣ፀጋዬ ፣አረጋኸኝ በእነሱ ነበር የኮከበ ፅባህን ተማሪ የምናስደምመው በድራማ ፣ስነ ጹሁፍ ፣አሪፎች ነበርን
      ዛሬ አንቱ የተባለችው
      ሱራፌል ወንድሙን ጨምሮ ።

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 4 lety

      Yohannes Kassa
      ኦኦ ያንተማ ጫን ያለው ትዝታ ነው የመችህ እኔ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁቶ ደሴ ከተማ ውስጥ ወደ አድስ አበባ ስመጣ ነበር 1984 ክረምት ያደርንበት ቤት ሆቴል ሰለነበር ከተኛሁበት ቤት በላይ አንተ ወለላ ወለላነ የሚለው የየሽመቤት ሙዚቃ ነበር ከዛ የመኖርበትም ወጣቶች እንደመሆናቸው ገና በልጅነቴ አንደትምልርቱ ሙዚቃም በማዳመጥ ተከተብከኩ ቴቡ የሚዘጋው አንዳንደ ከሌሊቱ 6/7 ሰአት ጠዋትም በጣም ጠዋት የከፈት ነበር

  • @tea9003
    @tea9003 Před 4 lety +1

    You are One of great music professionals. Please, please work with Gabrela Gramandi ( she was on Arts TV not long ago). I think, You two will bring a great hit to the industry.

  • @TK_1448
    @TK_1448 Před 4 lety +3

    Tadelew dess yemel zem sertew befeker yenorut edelegnoch yemayetegeb interview new tnx azeb

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Před 4 lety +1

    His legend Ethiopian music

  • @josyz6245
    @josyz6245 Před 4 lety +1

    እናመስግናለን አርትስ ወግ

  • @alemsegedhabtesion8999
    @alemsegedhabtesion8999 Před 4 lety +2

    Yemigarem naw denke

  • @senda9782
    @senda9782 Před 4 lety +1

    አበበ ፒያሳ ስትኖር አይህ ነበር ። አድናቂህ አክባሪህ ነኝ።

  • @solf2000
    @solf2000 Před 4 lety +3

    በቃለ መጠይቁ ከሚነሳው ዋና ጉዳይ በእኩል ደረጃ እያስደነቀኝ ያለው የሰላ የማስታወስ ችሎታቸው ነው - ደቂቅ አትቀራቸውም፤ በተለይ አቤ በተደጋጋሚ ሰማነው - ይገርማል! ጆቬም እርጋታውና ስርዓቱ የንግግሩን ፍሰት በሚገባ እንድንከታተል ነው የሚያደርገው። ኤፍዬ መጣ'ኣ፥ በመሃል፤ ጎዳናዬ።

    • @eleninigusie3636
      @eleninigusie3636 Před 4 lety +1

      በጣም እየገረመኝ ነው የሰማሁት የ አቢ የማስታወስ ችሎታ የተለየ ነው

    • @solf2000
      @solf2000 Před 4 lety

      @@eleninigusie3636 ልክ ብለሻል፥ ኢሉ።

    • @thomassbahtu3724
      @thomassbahtu3724 Před 4 lety +1

      ዋናው ነገር ለራሳቸው ዝና ሳይሆን ሙያውን ስለሚያስቀድሙ ነው። ያሁኑ እኮ ለራሳቸው ዝና ሲሽቀዳደሙ ቅልብልብ ናቸው

  • @da8387
    @da8387 Před 4 lety +5

    Why none of you remembered Tekle Tesfazgi?

  • @danielbitew1624
    @danielbitew1624 Před 4 lety +1

    አዜብ እናመሰግናለን

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před 3 lety +1

    ውይ ጆቨኒ ይገርማል ወይ ግዜ ወደልጂነቴ ሄድኩ

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 Před 4 lety +2

    ቦሌ ቦሌ ቦሌ የሚል ሙዚቃ ሊለቀቅ ነው
    እንዴ ? የሰማሁ መሰለኝ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety +1

    Tlq zemen teshagari srawochn ena teru merawochn dhmts yalachewn dhmtsawyanochn yaferut bandun thlq derja endiders yadergu betely abebe melese ena jovani riko teru mekebaberna yemitaybachew balmuyawoch endehonu yemiyasayun!

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h Před 8 dny

    ጆቫኒ ጉልቤ ነበር እሮሀ ባንድ ውስጥ ስነስርአት ያሲዝ ነበር

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před 4 lety +2

    Abe you should try acting(twena)...I think you will be good .

  • @manasbothabtu4793
    @manasbothabtu4793 Před 4 lety +1

    Betam yegermal liginete qstqwesegn yqmelkam gize ena melkam melkam hizb

  • @da8387
    @da8387 Před 4 lety +1

    Kenedeye Yemerkato teje
    Rest in peace.

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 Před 4 lety

      Tew Tew zefagn hono yemayteta alé bileh new?

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před 4 lety +2

    Where is Roha band right now🤔 I love them 🥰

  • @lij_endu
    @lij_endu Před 4 lety +1

    Abe

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n Před 4 lety +1

    Muzika kene Keneberu dero kere

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 Před 4 lety +1

    Giovani Rico ye Talian sim Eko new egna ager molto leterefe Sim Abebe Shenkute biyehalehu

  • @jebena2813
    @jebena2813 Před 4 lety

    ❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 4 lety +1

    Zebiba girma sitityek ametu endet alefe sitbal geragerun sisera alech and zefen and amet gud new

  • @munayetekelemariam7982
    @munayetekelemariam7982 Před 4 lety +1

    Azebina dink zegabi,Abe na Jovani birk ye Ethiopia lijoch rejim edme na tena yistachu...

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 Před 4 lety +1

    እምትጠይቂው ለምንድነው እምትደበቂው

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Před 4 lety

    41:14

  • @justice1st245
    @justice1st245 Před 4 lety +2

    ይገርማል የሰው ነገር። ጆቫኒ አዘንኩብህ። ምነው የነ ማሕሙድ ኣማን፡ የተክሌ ተስፋዝጊ ውለታ ሳይታወስ፡ በሂወት ባሉት በእነ ሰላምና ሌሎች ብቻ የሮሃን ባንድ ታሪክ ኣጠርከው። ያሳዝናል። ለመሆኑ፡ የቀበርቾ የመጀመርያው የንብረት ባለቤት፡ መሞትና ህልፈት እንዴት አወቅህ? ለቀበርቾ ያጋጠመው ምን ነበር? ለዚህ ስህተት ይቅርታ መጠየቁ፡ ልቦና ይጠይቃል።

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo9055 Před 4 lety +1

    Rjem edmy ktena gar mcem mytgb sera nw ybrktculen

    • @nebiyumamo4661
      @nebiyumamo4661 Před 4 lety +1

      ጆቫኒና አበበ የኢትዮጵይ ምርጥ ሰዎች ናችሁና እንወዳችኃለን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 4 lety

    Kennedy mejemerya yeseraw sol kuku sahle new ke abe ga behuala ne yetegenghut yemejemerya CD dersiwochu ager yenekenkew
    Abebe birhane
    Tsegaye deboch
    Temsgen teka
    Yenew akalu
    Selomon denke nachew
    Huletegha CD lay .........

    • @antenehaklilu8467
      @antenehaklilu8467 Před 4 lety

      wuneth ewnet new Abebe Melese kenedin yageGnew ke mejemeriw albemu behwala nebere;; negeregin Abebe Birhanem be kenedy yemejemeria cassett lay altesatefem. abebe birhane gonder nebere gena .AA yemetaw 1980 lay neww yejemerewm bTsegaye eshetu sira new
      be Kenedy yemejemeria sira lay wanaw derasi Tsegaye deboch new Abebe birhane bhuletNaw 1980 jemiro sertwal
      Abebe Melese na yilma demo ejig bizu sertewletal

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 4 lety +3

    አቤት ለዛችሁ ;አቤት እርጋታ አርቲስትም አትመሥሉም ይገርማል

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 Před 4 lety

      Ayegermem. They were all University graduates and professionals.

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před 4 lety +1

    የምር ደራሲዎች ስለነበሩ ነው ቶሎ ተሰርተው የሚያልቁት ያሁኖቹ እኮ የውሸት ግጥምና ዜማ ይዘው ስለሚመጡ ነው አስር አመት ፈጀ የሚሉት🤒