I knew them both from way back since I also attended St Joseph school. I will never forget it in 1985 their band played music at our wedding in the DC area for free as a gift. Through out the years they haven’t changed they remained the same humble human beings more power to them. Thanks for the program and we thank them for participating and taking us back 🙏
Civilised people and I appreciate the respect they have to each other even if they have spent so long time together. you won't find one in million Ethiopians who keeps friendship and respect for so long time, good old values of Ethiopians & Ethiopia. beautiful both of you!!
Very talented and humble artists. You remind me of my dad and uncle who were best friends both not alive. Henock and Abegaz keep on the good work and the friendship.
እዩኝ እዩኝ ሳይሉ የሚታይ አሻራ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያሳረፉ ባለሙያዎች
ማንኛውም ነገር በ90ዎቹ እና ከዚያ በፊት ባሉት ትውልዶች ሁሉ ነገር ያምር ነበር💚💚
እበጋዝ እና ሄኖክ እቤት ጨዋነት ከመከባበር ጋር ደስ የሚል ጋደኝነት 💕💕💕
ሰአቱ አነሰ
አበጋዝ አሜሪካን አገር high school እያለሁ ነው የማውቅህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፣ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ remain blessed both my beloved brothers
እንኳንም የሰይፍ እንግዳ አልሆናቹ የጥያቄም ስነ ስርአት የለውም ጋጠ ወጥ ባለሙያ እድለኛ ነን በዳጊ ሾው ማየታችን አስተማሪ ጥሮግራም !!
በልባቸዉ በሃሳባቸዉ በፀባያቸዉ በሙያቸዉ በኑሯቸዉ በሒወታቸዉ ሁሉ ትህትናቸዉ እርጋታና ስክን ያለ ማንነትና ፅናታቸዉ ሁሉን ያሸነፈላቸዉ ሃገራቸዉ በታላቅ ስሜትና እዉቀት ጋር ያገለገሉ ባለ ሙሉ ልብ ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ
much love and respect for these two precious Ethiopians!
ዋው ሄኖክም አበጋዝም የምወዳቹ የማከብራቹ ናቹ ትልቅ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ከዋክብት እንቁ ነቹ 💚💛❤️
ጓደኝነት በመጽሐፍ ቅዱስራሱ ትልቅ ቦታ አለው 👌
ዋው ደስ የሚል ጓደኝነት ትልቅ የሙዚቃ ባለሟዬች!!!
Talented and classic wish you guys the best!!
አቤት ጨዋነት በጣም እንወዳችኋለን አበጋዙ & ሄኖኬ❤❤❤ኢትዮጵያዊ ምሁሮቻችን ለሰራችኋቸው ድንቅ ስራዎች ሁሌም እናመሰግናችኋለን💚💛❤️
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ደስ ከሚሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር እናመሰግናለን።
I knew them both from way back since I also attended St Joseph school. I will never forget it in 1985 their band played music at our wedding in the DC area for free as a gift. Through out the years they haven’t changed they remained the same humble human beings more power to them. Thanks for the program and we thank them for participating and taking us back 🙏
በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እንደ እነዚህ አይነት የቴሌቪዝን ፕሮግራሞች መልካም ስነ ምግባር ያላቸውን ዜጎች ለመስራት. ትልቅ አስተዋጾው ያደርጋል።
እንዴት ደሰ ይላል እዚህ ጋር ሰው መሆን ነው የምናየው ይሄን ነው ያጣናው ቀሙን ዘር እየመረጥን ሁሌ እንዲህ በዘር በዘር ውሰጥ 20አያመት ታመናል ከዚህ ያውጣን እንደዚህ ያማረ ጓደኝነት ሰው መሆን በቂ ነው ያማረ ቤተሰባዊነት ሚሰጥር ነው እረጅም እድሜ ይሰጣቹ
Civilised people and I appreciate the respect they have to each other even if they have spent so long time together. you won't find one in million Ethiopians who keeps friendship and respect for so long time, good old values of Ethiopians & Ethiopia. beautiful both of you!!
Very talented and humble artists. You remind me of my dad and uncle who were best friends both not alive. Henock and Abegaz keep on the good work and the friendship.
Abagaz & Hanok you two so amazing personalities we love you guys 💚💛❤