🔴 "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • "#መቀመጫ_እንኳን_ሳይኖራቸው_ሁለት_አጥቢያ_ይከፍታሉ" I #ዶክተር_ማሙሻ_ፋንታ እና #መጋቢ_ፍሬው_ለማ I #kiya_talk_show I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #abiy_taddele
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiaetbot
    CZcams (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiamedia
    Facebook (ፌስቡክ)፦ profile.php?...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ecclesiamedia?i...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial
  • Zábava

Komentáře • 23

  • @tsiontvethiopia1557
    @tsiontvethiopia1557 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tigistashagre-ck9et
    @tigistashagre-ck9et Před 18 dny +3

    ደሞዝ እንድትከፍሉን ሳይሆን እኔና ልጆቼ በቀን አንድ ጊዜ እንድንበላ ከረዳችሁን ወንጌል እንሰራለን💔💔🎉🎉❤❤😢😢😮😮😮😮😮
    አገልጋዮችን በሁሉ አቅጣጫ የሚደግፍ ልብ ይስጠን።

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 17 dny

    Geta yebarkachehu ❤❤❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před 13 dny

    በጣም በጣም በጣም በጣም ጥሩሃሳብ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፤እኔም ብዙ ሃሳብ ነበረኝ ሰው አገኘሁ ብዬ ያልሆነ ውስጥ መክራ ይዤ መጥቻለሁ ግን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው ጠበቆኛል ቤተክርስቲያን ተተክላለች። የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መስለው ይሚያደናቅፉ ብዙናቸው ። የጌታ ግዛት ነው ወደ ስሜን ሂዱ አ.አ ብቻዋጋ የለውም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 Před 17 dny +1

    ለካ በብዙ አይነት መንገድ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት እንደሚቻል እና ደግሞም ብዙዎች ወደ ሲኦል የሚሄዱት ወንጌል ለትዉልድ እንዳይደርስ እየሆነ ያለዉ በእኛም ቸልተኝነት እንደሆነ ነዉ የገባኝ😢 እእኳንም ይህንን ቃለ ምልልስ ሰማሁ አሁን ነቃሁ ተባረኩ 🙏

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 18 dny

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ayele-Rodamo
    @Ayele-Rodamo Před 18 dny +1

    Posted about eight years ago, anyways its good for informations

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 Před 18 dny

    God bless you all

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 18 dny

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 17 dny

    ዝግጅቶህ መልካም ነዉ። ጌታ ይባርክህ።

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Před 18 dny +2

    🔥የእሳት ዕዳ
    እኛ ኢትዮጵያውያን የእሳት ዕዳ አለብን ባይ ነኝ ዶር ማሙሻ የተናገረው ሚሽነሪ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የእሳት ፍንጣቂ ስያርፍ አይተው በመምጣት ነው አዋሳ ላይ የዛሬዋን ሕይወት ብርሃን ያነ ፊላደልፊያ ቤተክርስቲያን ተክለው የሄዱት። አፍሪካ በጨለማ በተዋጠች ጊዜ እሳቱን ይዘውልን መጥተዋል። አሁን እሳት በኢሮፕ ብጠፋ እኛ ጋ እሳቱ መጥቶ ነውና በተራው እነሱ ጋ የጠፋውን እሳት ለማቀጣጠል መሄድ አለብን በገጠር ክብርት ባልነበረበት ጊዜ ዛሬ ጠዋት ከዚህኛው ቤት ፍም ወስደው ካቀጣጠሉ ነገ ደግሞ ከዛኛው ቤት ወስደን በእሳቱ እናበስላለን። የእውነተኛ 🔥እሳት ተሸካሚ ያድርገን። በእነሱ በአፍሪካ ከሰራ በእኛ በኢሮፕ የማይሰራበት ምክኒያት የለም። እኔ የሕይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበርኩ። ብዙ አጥቢያዎችን ተክለን የወጣን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 18 dny +1

    ውይቱ በጣም ጥሩ ነው ስለ ወንጌል ነው የምታወሩት ነገር ግን ስሜኑ ገና መች ተነካ ምስራቁ ገና መች ተነካ ክእውሳ እና ከእዲስ እበባ ውጭ
    እግዚእብሔር ይላካችሁነው የምለው እይናችሁይከፈት

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 17 dny

    ምናልባት እንደጳዉሎስ ፣እንደ አብርሀም በድኳን እየኖሩ እንዳይሆን መኖሪያ የሌላቸዉ።

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 11 dny

    ይቅርታ ምን አልባት ሳልሰማ ከሆነ🙏ውጭ ሀገር ላለን ሰዎች በምን በኩል መላክ እንችላለን?

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 18 dny

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @norad999
    @norad999 Před 17 dny

    የሲዳማ ቸርች ነው አትልም

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 13 dny

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....

  • @sisobana6212
    @sisobana6212 Před 18 dny

    Nesha gebu

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 Před 17 dny

    ብዙ ጊዜ ግን እዉነተኛ ሰዎች እግዚአብሔር የሚፈሩ እንደ ቤ/ክ ስልጣን በእዉነት ትክክለኛ የወንጌል ተልእኮ ያላቸዉ ሰዎች አይሄዱም የግል ዘመዶቻቸዉን ወደ ሌላ ሃገር እንዲዘዋወሩ ቪዛዉን እንደ መዘዋወሪያ ያደርጋሉ ይህንን አገልግሎት እናንተ አላችሁበት?

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Před 18 dny

    thumbnail ke ruku saye eko false-profet Joy Chiro meselogn neber FREW

  • @norad999
    @norad999 Před 17 dny

    ደ/ር ማሙሽ ወይም አንቱ ማሙሽ ስነ መለኮት ምነም ነው የማታውቀው ።