እጣ አውጥቼ ነው ያገባኋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • ቄስ ብርሃኑ ባልቻ ከባለቤታቸው ንግስት ተክለማርያም
    #Encounter #SemayTube #Demasko #birhanu balcha #Encounter_ #yttracker
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288 PayPal: Getabalewbest@gmail.comEthiopia:_
    CBE 1000407022738
    #ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Komentáře • 458

  • @Encounter_
    @Encounter_  Před 13 dny +58

    ይህ ምስክርነት ብዙዎች ጋር እንሲደርስ ቢያንስ ለ10 ጊዜ ሼር እናድርግ Likeም 🙏🙏🙏
    ቄስ ብርሃኑን ማግኘት እና መውራት ለምትፈልጉ ስልካቸውን ከታች አስቀምጠናል።
    የቄስ ብርሃኑ ስልክ :-
    +251 92 662 8590

    • @netsanetawlachew3711
      @netsanetawlachew3711 Před 8 dny

      Ebakesh ehete endate endemiposte alawekim ebakesh Sera eyefeliku new gen bezih mehal lijochesn yemabelachew godelegn 2 lijoch alugnn negadee neberku kesere new esti tinish yemiredagn sew feligelegn ebakesh techenikew new

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před 6 dny +1

      Enikane keresitene honukge yemewone mazumure yete lageye plis? Mene ayente eterve newo geta hoyi😢

    • @lilitsegaye3899
      @lilitsegaye3899 Před 6 dny

      የኔ እናት እስኪ ስልክሽን አስቀምጪ የሚረዱሽን ልፈልግ

    • @tsegalegese
      @tsegalegese Před 3 dny +1

      ለ 10ሺ ሰዎች ሼር አድርጊያለሁ፡ በርቱ

    • @tsegalegese
      @tsegalegese Před 3 dny

      ከነልጆቻቸው ኢንተርቪው ቢደረጉ ይበልጥ ብዙ እንማራለን ብዬ አምናለሁ!

  • @bernabastesfaye2482
    @bernabastesfaye2482 Před 12 dny +29

    እናንተን ስሰማ ምን ያህል ራሴን ታዘብኩት። ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ለምልሙልን።

  • @765er9
    @765er9 Před 11 dny +13

    "በምድር መቶ እጥፍ በሳማይ የዘላለም ህይወት" ይሄው ነው ቃሉ! ተባረኩ። እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ታማኝ አምላክ።

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr Před 12 dny +25

    ቄሰ ዶ/ር ብርሽ በምሰክርነት በነፍሳችን ሰይፍ የማለፍ ያህል ሆነብኝ ከለቅሶ አልፎ ሰቆቃ ሆነ ጌታ ልጆችን ይባርክ ታላቅ ሁኑ።እንባችሁ ሰማይ ዘልቆ ገባ ድንቅ እንቧ አጠገባችሁ ሁኜ አጃችሁ በዳሰሰኝ ።

  • @selamselam366
    @selamselam366 Před 11 dny +8

    መዝሙሮቻችሁን እንደገና ብትዘምሩልን ይህም ትውልድ እንዲባረክበት

  • @user-wq3dr9ek4r
    @user-wq3dr9ek4r Před 13 dny +19

    አቅራቢዎች ተጠያቂዎችም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 13 dny +21

    እግዚአብሔር ደግ ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ለውጦ ቀይሮ እድሜን ጨምሮ ያሳያል ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @grace990
    @grace990 Před 13 dny +19

    ቄስ ብርሃኑ በናንተ ጌታ ስላደረገው የተባረከ ይሁን!

  • @genet1009
    @genet1009 Před 13 dny +25

    እናንተ አሁን ላሉት ቅዱሳንና አገልጋዮች ባለውለታዎች ናቹ እናንተ ተርባቹ እናንተ ተቸግራቹ የዘራቹት የፀሎት ዘር ለኛ በቀለ ከልብ እናመሰግናቹዋለን ። አሁንም ታስፈልጉናላቹ በየሱስም እድሜና ጤና ከብዙ ፀጋና የእግዛብሔር ምረት ይብዛላቹ ልጆቻቹ ይለምልሙ❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 13 dny +8

    አቤት በሰማይ ከጌታ ዘንድ የሚሰጣቹ ሽልማት የእውነት አማኞች ናቹ ከእናተ የተወለዱ ልጆች እድለኞች ናቸው በጣም የምታስቀኑ ወላጆች ናቹ። አንደበታቹ እራሱ ሲጣፍጥ የጌታ ጸጋና ሰላም በእጥፍ ይብዛላቹ እግዚአብሔር በቃን የምትሉትን እድሜ ያኑራቹ እርጅናቹ በእጥፍ ይለምልም።😍😍❤❤👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 13 dny

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 10 dny +3

    wowነፍስ አልቀረልኝ በኢየሱስም በዚዘመንም እዲ አይነት ትውልድ ይኖ ይሆን አባ ኢየሱስ መንቃት ይሁንልን መኖር ላተ ይሁንልን። ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉

  • @fanayedessalegn4610
    @fanayedessalegn4610 Před 10 dny +3

    ጥበበኛ ሴት ነሽ ተባረኪ ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @Spirit_junkie
    @Spirit_junkie Před 13 dny +12

    This is such a blessing and life changing testimony for this generation. I am blessed to have heard this!!!!

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 Před 12 dny +7

    አዎ! ክርስቲያን ሆይ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ እናተኩር የእግዚአብሔር ቃል ከሌለን ማስተዋል አይኖረንም ።

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před 12 dny +5

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ለማገልገል የገንዘብ ድርድር በሚካሄድበት ዘመን ይህ ምስክርነትን የሚሰማ አገልጋይ ሁሉ ወደ ቀደመው ማንነታችን እንመለስ

  • @michaeldesta684
    @michaeldesta684 Před 12 dny +5

    ነፍስ አልቀርልኝ በእንባ ጭምር ነው የሰማሁት ጌታ ስሙ ይባረክ!

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 Před 3 dny +1

    ጌታ ይባርክህ ለቄስ ብርሀኑ ምንም አይሰራም ባርኳቸውማ በፅናት አሉ በቤቱ ሁሉም የቻለውን እጁን ይዘርጋ.

  • @ruthmekonnen2192
    @ruthmekonnen2192 Před 12 dny +7

    ምን አይነት ፅናት , እምነት ,መገለጥ ነው ኢየሱስ የገባው ቤተሰብ ነው ጌታ ሆይ ይሄን ልብ ፍጠርልን ብቻ ክርስትና በህይወት አሳይታቹናል ችግር መከሪ ጌታን ከማገልገል ያላቆመው በእሳት የተፈተነ ህይወት በሰማይ የሚጠብቃቹ አክሌል ያስቀናል ተባረኩ ምሳሌ ስለሆናችሁን 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 5 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarabelay-cv2qz
    @sarabelay-cv2qz Před 13 dny +7

    ተጀመሮ እስከሚያልቅ በልቅሶ ነው ያየውት በነሱ ላይ ክርስቶስን ያየውባችው አቤት ጌታ የሱ ትሮፋቶች ናቸው በዚህ ዘመን
    በዚህ ዘመንም ኢየሱስ መልህቃችን ይሁንልን

  • @assaberechmengistu
    @assaberechmengistu Před 12 dny +5

    ኢየሱስ በቂ ነው
    ምንም አይኑረኝ
    አላለቅስም
    አንተ ብቻ ታይልኝ የዘወትር ልመናዬ።
    ደስስስስስስ ትላላችሁ።

  • @fitsumefi
    @fitsumefi Před 9 dny +2

    አረ ኡ ኡ ኡ ኡ እንዴት መታደል ነዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 Před 13 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔርን ስለናንተ አመሰግነዋለው

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 Před 12 dny +3

    ወይኔ እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ሆይ እንዴት ታማኝ ነህ ክብር ላንተ ይሁን።

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 12 dny +4

    አሹ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን❤❤ አንተን አምኖ ማን ተጣለ😢❤❤😊😊ማን ተረሳ❤❤ተባረኩልን ምስክሮቻችን ናችሁ❤❤😊😊

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před 12 dny +4

    Wonderful witness!

  • @mihiret1234
    @mihiret1234 Před 13 dny +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው በውነት ወንጌል እኮ ምንም ቢጠይቅ የሚከፈልለት ህወት ነው ጌታ ይባረክ ስለናንተ

  • @user-km8up8gr6b
    @user-km8up8gr6b Před 12 dny +3

    ስለ ሁሉም እግዚሃብሄር ይመስገን ❤❤ በጣም እምወዳቹ ቤተሰቦች እኔ በጣም ቀናው እንዲህ አይነት ቤተሰብ ቢሰጠኝ ጌታ

  • @ruhamafati4217
    @ruhamafati4217 Před 12 dny +3

    ስታምሩ ጌታ እዴሜ ይስጣቹ ለኛ ያኑራቹ በረከታችን ናቹ❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 13 dny +6

    ግልፅነታቸው ደስ ይላል ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Před 13 dny +6

    እንኳን ደና መጣቹ ተባረኩ 😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 13 dny

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 13 dny +6

    ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 13 dny +6

    AMAZING.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 13 dny +4

    ትዳርን ማን ይመርጣል እግዚአብሔር ሁለ ነገራችሁ ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅርና እውነተኛ አገልግሎት ተባረኩ ።

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před 13 dny +5

    ተባረኩ ከዚህ በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistasrat4520
    @tigistasrat4520 Před 12 dny +4

    Wow you are amazing. I am so blessed with the testimony..

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Před 11 dny +3

    የተወደዳችሁ ይባቴ ቡሩካን እናተን ስሰም አንደኝ በጌታ መሆኔን የበለጠ ወደድኩት በዚህ ዘመን ሰወች ጌታን እንዲቀበሉ ማድረግ ዘመኑ የሚታየው የሚስማው ጌታን ለማስቀበል ከባድ ነው::እናተ ይሀው ምስክር ሆናችሁ ጌታን በናተ ውስጥ ማሳየት እንድንችል እረድታችሁናል ጌታ ዘመናችሁን ትውልዳችሁን ይባርክ የእውነት እኔ አገሬ መጥቼ ላገኛችሁ ላቅፋችሁ ላመስግናችሁ ናፈኩ እድሜ ከጤና ተመኝሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌💐💐💐💐

  • @meazazewold5757
    @meazazewold5757 Před 13 dny +6

    ዘመናችሁ ይባረክ ስወዳችሁ!!በእነዚህ መዝሙሮች እንዴት እንደተባረኩበት አስታውሳለሁ still መንፈስ አለበት ❤❤❤

  • @aiduf1334
    @aiduf1334 Před 2 dny +1

    ዋዉ ዋው ዋው ሃሌሉያ እግዚአብሔርን ስለናንተ አመሰግነዋለው ጌታ ይባርካቹ ከናንተ ብዙ ነገር ተማርኩ ከፍ በሉልኝ በሰማይ ቤት አክሊል ይጠብቃችሗል.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 18 hodinami

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ashawaynishat4042
    @ashawaynishat4042 Před 13 dny +5

    ለጌታ መኖር አንዴት ዋጋ ያስከፍላል ሆኖም ግን በጌታ ፋት ሽልማት አለው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደስ አላችው 🎉❤ ተባረኩ አሁንም ዘመናችው እንድሁ ጌታን በማገልገል ይለቅ አሜንን😍🔥🙏

  • @Nardosabe
    @Nardosabe Před 10 dny +2

    ምን አይነት ትዳር ነው .😇 ንግግራቸው ራሱ እንዴት ደስ ይላል፣ ነፍስን ያለመልማሉ መዝሙሮቻቹ፣ ስለ እናንተ እግ/ር ይመስገን።❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 10 dny +2

    የታደለ ቤተሰብ እንዴት ያለ መታደል ነው ዘመንን ለልዑሉ እግዚአብሔር ሰጥቶ ማለፍ ለእግዚአብሔር ልጅ መሆን አይደለም ባርያ ሆኖ መኖር መታደል ነው ።

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před 12 dny +3

    Thank you for inviting them .God bless you all!🙏🏽💕

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 9 dny +2

    እኔም በረታው በእናንተ ምስክርነት 😭😭📖📖📖✝️✝️📖📖😭 ተባረኩ ቃል የለኝም ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 13 dny +6

    WOW.

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 13 dny +3

    Praise our Lord Jesus!

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Před 13 dny +4

    😊😊😊❤❤❤ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 13 dny

      አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @tsegalegese
    @tsegalegese Před 3 dny +1

    ከነልጆቻቸው ኢንተርቪው ቢደረጉ ይበልጥ ብዙ እንማራለን ብዬ አምናለሁ!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 13 dny +5

    POWERFUL.

  • @hannagossaye4536
    @hannagossaye4536 Před 5 dny +1

    Semay hule yesemayun bcha blessing

  • @upright4363
    @upright4363 Před 13 dny +3

    ዘመነቹ ይባርክ ተባረኩ 🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 12 dny +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን፣ችል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን፡ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤😊😊 ተባረኩልን።

  • @Almazlulu-cl9ov
    @Almazlulu-cl9ov Před 5 dny

    እግዚአብሄር ቅሬታ አለው ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ መታደል ነው ❤❤❤❤❤

  • @derejeararso9348
    @derejeararso9348 Před 13 dny +3

    የእናንተን ምስክርነት በመሥማቴ እና እናንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ተባርኬአለሁ ተጽናንቼአለሁ ተምሬአለሁ ተመክሬአለሁ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። በቀሪው ዘመናችሁ ጌታ ጤናና ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @hannagossaye4536
    @hannagossaye4536 Před 5 dny +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ Mnm kal yelgnm Abet Geta hoy kbr hulu la Smh yhun Abate!!!!

  • @eyerusalemAmanuel-wi6vt
    @eyerusalemAmanuel-wi6vt Před 12 dny +2

    ba enba jemre ba enba cherskut abet ye geta sira tewarto ayalkm 😢😢 geta yebarek 🙌 🙌 🙌 🙌

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 Před 9 dny

    wow wow ❤❤እግዚአብሔር መልካም ነው 💖💖💖ኢየሱስ ያድናል 🙏💝ተባረኩልኝ🥰

  • @rahelmurka2507
    @rahelmurka2507 Před 2 dny +1

    የትባረካችሁ ቤተሰቦች, በሂወት ዘመን ሁሉ ጌታን ማስቀደም ዋጋው ምን እንደሚመስል አሳያችሁኝ በእናንተ ቤት ራሱን በድንቅ የገለጠ ጌታ በኔ ቤት በእጥፍ ይሁን በይ ፀለይኩ ደግሞም አመንኩ ❤❤❤

  • @matchannel3728
    @matchannel3728 Před 10 dny +1

    Amazing testimony God blessed you again and again.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 6 dny

    Inideat desssssss yemel misikirinet new,,,,, tebarekuligni,,,,,, waaaaaaaaaaw praise God ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @fikerm1327
    @fikerm1327 Před 7 dny +1

    What amazing, blessed family. May the Almighty God keep you on that straight and narrow road always, 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 13 dny +4

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD ARCHBISHOP,SINGER AND DOCTOR BIRHANU AND HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD QIDIST TEKLEMARIYAM.

  • @user-uq4zn1tl1s
    @user-uq4zn1tl1s Před dnem +1

    አሰለቀሳችሁኝ ተባረኩ ለምልሙ

  • @wubittsegaye8563
    @wubittsegaye8563 Před 12 dny +1

    ጌታ ኢየሱስ እንደ እናንተ ያሉ ያብዛልን ተባረኩ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi Před 5 dny

    እውነት ነው እንዴት የሚባርክ ምስክርነት እኮ እንደሚያቀርብ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @solomef9614
    @solomef9614 Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @meserettesfaye8247
    @meserettesfaye8247 Před 8 dny

    በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ሂዉት ነዉ ምትኖሩት ጌታ ይባርካችሁ በግልፅነት ሰላጋራችሁን ሂወታችሁን ተባረኩ በጣም ትባርካላችሁ ደስ ስትሉ

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Před 12 dny +1

    ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ዘመን ትውልድ ምስክርነታቸሁ ከአዕምሮ እሣቤ በጣም ከፍ ይላል የረዳችሁ ጌታ ለዘላአለም ይባረክ ሽምግልናቹ ይለምልም ❤

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 Před 10 dny

    አውነት ፀጋ የብዘልቹ betam ጌታ yemasegan sel enat 🙌 የ ክርስቶስ ሰላም እና ፀጋ yebazelchu ❤🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 10 dny

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @semharmichiele1213
    @semharmichiele1213 Před 13 dny +3

    Thanks!

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Před 5 dny

    ቄስ ዶክተር ብርሀኑ በእውነት ስለእናንተ ጌታን አመሠግናለሁ ከዚህ በፊት የነበረውን ምስክርነት ሰምቼዋለሁ ለካ ከበስተጀርባ ባለቤትዎ ነበረች እንዴት መታደል ነው በመቀባበል ማገልገል ዘመናችሁ ይለምልም EBS ላይ ለምስክርነት ብትቀርቡ ለብዙዎች ምሰክር ትሆናላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @rodasrobert2216
    @rodasrobert2216 Před 7 dny

    I watch this testimony again and again with hunger : filled with the Holy Spirit and tears. Please share it to others; invite them in your ministry and churches….be blessed with their life touching and life changing services❤❤❤

  • @yemesirachamare8563
    @yemesirachamare8563 Před 8 dny +1

    God's grace and mercy 😮😮❤❤❤❤ You are blessed!!

  • @sisaytegstu7409
    @sisaytegstu7409 Před 13 dny +3

    God Bless you!

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 9 dny

    እእእእእእእእልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 9 dny

      ክብረ ለሱ ይሁን 🙌🙌

  • @LemlemTeare-kf4uh
    @LemlemTeare-kf4uh Před 13 dny +4

    ቀሲስየ ጌታ ክርስቶስ ይባረክ ባንተ ኣልፎ እኛም ኣጽናንቶናል❤❤❤ኣንድ ሌሊት ስራ ኣምሽቼ መንገድ ላይ እየመጣን ከባለቤተይ ማኪና ውስጥ ተጣላን እኔ ኣዲስ ክርስትያን ነኝ እና ስንጣላ ከማኪና ወርዶ ሄደ እኔም ከጊታ እይተከራከርኩ ለምን ኣትጠራውም ብየ በማግርምረም ቤቴ ልክ እንደ ደርሰኩኝ ለኣደጋ ለጢቂት ኣመለጥኩኝ ደንግጬ ቢቴ እንደገባሁኝ ፌስቡኬ ሲከፍተው የትቆረጠ የቀሲስ ብርሃኑ ከዚ በፊት ያደረገው ኢንተርቪው እግዚኣቢሄር ቤትሶቦቼ ከ 20 ኣመት ባሃላ መልስ ሰጠኝ የሚል ሠሰማ ለራሴ ኣፈርኩኝ በፍጣሪ ፍት ተጽናናሁኝ ተስፋም ኣደርኩኝ ጊታ ይባረክ ባናንተ ኣልፎ እኛም እይስተማረን ስለ ሆና እየሱስ ጊታ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 12 dny +1

    Amen! What a blessing! Praise the Lord!

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi Před 5 dny

    ❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ❤

  • @zed8788
    @zed8788 Před 13 dny +2

    እነዚህ የወንጌል አረበኞች ትንሽ መደገፍ የሆነ በረከት ያመጣል:: ዋጋ የከፈሉለት ወንጌል በርግጥ እያኖራቸው ቢሆንም::ዘመናችሁ ይባረክ ::🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 13 dny

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tesfayezewide5004
    @tesfayezewide5004 Před 6 dny

    Blessed the name of God, may God blessing be uppon of ypu abundantly. You are the blessing of this (our) generation.

  • @sabagedhu3026
    @sabagedhu3026 Před 10 dny

    Love you my Lord family Amazing and teaching testimony
    May God almighty bless you and yours more and more 🙏
    You are aur gift

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před 12 dny +1

    Tadilacheu የከሳ ዘመን ይሁንላችሁ ቀሪ ዘማናችሁ❤❤

  • @tsegebeyene7982
    @tsegebeyene7982 Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ስም ይባረክ ዛሬም ቅሬታወች ስላሉህ እናመስግንሀለን በባሮችህ ብዙ መከርከን ተባረክ ጌታ ሆይ። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ ለበረከት ሁኑ እስከ መላው ቤተሰባችሁ። የዚህ ፕሮግራም አቅራቢወች ጌታ ጸጋውን ያብዛለችሁ ተባረኩ።

  • @freebird66
    @freebird66 Před 10 dny

    God bless you Reverend Birhanu and w/o Negist

  • @kebedewakweya8833
    @kebedewakweya8833 Před 6 dny

    እግዚአብሄር ረዥም ዕድሜን ይስጣችሁ!

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Před 12 dny +1

    ስላንተ እግዚያብሔር ይመስጋን❤❤❤❤

  • @Merii25
    @Merii25 Před 10 dny

    What a blessed & Lovely Family ❤❤🙏
    Glory to the Lord 🙏

  • @gbegashaw6648
    @gbegashaw6648 Před 5 dny

    Wow what a powerful testimony, thank you for bringing this kind of testimony. May God bless you increase your territory

  • @user-wq3dr9ek4r
    @user-wq3dr9ek4r Před 13 dny +3

    እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና። ዘፍ 28:15 እንደሚል ጌታ ሰውን አይተውም። መቅረብ ብቻ ሌላ አማራጭ የለም

  • @tsigedesalegn2066
    @tsigedesalegn2066 Před 9 dny

    እናተን የባረከ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 12 dny +1

    ብሩክ ቤተሰብ አሁንም ተባረኩ። አንተም ብሩክ ነህ። ❤❤❤❤

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Před 10 dny

    እግዚአብሔር ዘመነሸችሁ ይባረክ እባካችሁ ሁሌም ጋብዟቸው ለካሰ እነዚህ መዝሙሮች የዘመራቸሁልን እናንተ ናችሁ እገዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 Před 12 dny +2

    ቄስ ብርሃኑና በለቤተን በብዙ አውቃቸዋለሁ አብሬ አገልግያለሁ የሁለቱ ምስክርነት ልክ እንደመድሰኩሩት ነው። እነዚህን የተባረኩ ሕያው ምስክሮች ኢንተርቪ ስለአደትረጋችሁ ተባረኩ። እባካችሁን ተደጋግሞ የታይ። ለብዙ ትውልድ የሚጠቅም ትምህርት አለው። እናንተም እነዚህን ብዙ ጠቃሚ ምስክርነት ያላቸውን ስላቀረባችሁ ብርክ በሉ። ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ። ቸር ይግጠመን ቄስ ከበደ ነኝ።

  • @lidiyat4927
    @lidiyat4927 Před 10 dny

    Wow...... what can I say😢😢😢 I was touched by their testimony. Tebareku

  • @mahiichant661
    @mahiichant661 Před 11 dny

    ጌታ አብዠቶ ይባርካችሁ በእንባ ነው የሰማኋችው ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤

  • @romanasefawoyessa
    @romanasefawoyessa Před 12 dny

    Amen amen Amazing testimony !! God bless you !!

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před 13 dny +1

    ተባረኩ በብዙ

  • @tamrat08
    @tamrat08 Před 9 dny +1

    Teacher nigest ንጋትጐ ት/ቤት አስተምረውናል...እግዚአብሄር ዘመናችውን ይባርክ ....

  • @SenaitGashaw-bn8rb
    @SenaitGashaw-bn8rb Před 11 dny

    አሜን

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 Před 11 dny

    Oh May the Lord Jesus Christ bless you and your blessings too

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf Před 13 dny +1

    ለጌታ ያላቸው ቆራጥነትና ውሳኔ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በነርሱ የተገለገሉና ያሉ ለምን እጃቸውን መዘርጋት አልቻሉም ከነርሱ በተሻለ ሁኔታ እየኖሩ እንደሆነ ከሚናገሩት ኑገር ይታወቃል ቄጤማ ጎዝጉዘው መጸለያ ከሚያዘጋጁ ጣራና ግድግዳ ጠግኖ ሊሾ አድርጎ ቤታቸውን እንኳን ማደስ ለምን አቂታቸው፤ካህናት ህዝቡ አይደለም እንዴ የሚመግበው፤ ይሄ ሁሉ ለመስማት የሚያስጨንቅ ፈተና የደረሰባቸው፤በጌቴ ህዝብ ንፉግነት የተነሳ ነው። እኔ ሳስበው ለዚ ነው የማንባረከው የሚሰጡ ሲባረኩ አይተናል።የጌታ ቃልም ይኔገራል።ያ ንፉግነት ሌላ ጥግ ፈጥሮ ዛሬ ደግሞ ሰው ቤተ-ክርስትያን ሄዶ ኪሱን አራግፎ ይወጣል።