28 የእጅና የእግር ጣቶች ያሉት ወጣት ባሻ አለሙ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2022
  • 28 የእጅና የእግር ጣቶች ያሉት ወጣት ባሻ አለሙ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 705

  • @min7anu835
    @min7anu835 Před 2 lety +54

    የሞዴሊንግ ሰራ ቢያሰሩት አሪፍ ነበር ቁመቱ ዋው

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 Před 2 lety +86

    ቁመቱ ሎጋ ጣቶቹ ሎጋ መልከ መልካም ሲያወራ አፉ የሚጣፍጥ ሲያዩት የሚያሳዝን ድንቅ ተፈጥሮ

    • @samsharaproduction9749
      @samsharaproduction9749 Před 2 lety +1

      ሊያየ እስቲ አግቢው

    • @liyabirhane9190
      @liyabirhane9190 Před 2 lety +6

      @@samsharaproduction9749 I wish የኔ ወንድም ትዳር ባይኖረኝ ኑሮ አገባው ነበር ባለትዳር እና የልጅ እናት ነኝ በዛላ ደግሞ በ8 አመት እበልጠዋለሁ ሌላ ደግሞ እሱ ሳይሆን እኔ ነበርኩኝ እማተርፈው እሱን ባገባው ሰለ መልካም ሐሳብህ እጅግ አመሰግናለሁ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +1

      @@samsharaproduction9749 እግዚአብሔር ፈቃዱ በሆነ አገባው አለሁ በፉቅር ነው ማኖረው 💗

    • @mitu4533
      @mitu4533 Před 2 lety

      @@liyabirhane9190 yeny wud slemelkam negegrsh erasu amesegnshalew hulam melkam neger yigtemsh 🥰🥰

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i Před 2 lety

      በጣም።

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 Před 2 lety +44

    ወይኔ ልጁ በጣም ያሳዝናል አይዞህወድሜ ሁሉም ያልፋል ያሰብከውን አሏህ ያሳካልህ

  • @Hanna_W
    @Hanna_W Před 2 lety +159

    ይህንን የመሰለ ልጅ አሸማቃችሁ አንገት ያስደፋችሁ ጋጠወጥ ኢትዮጵያውያን ልታፍሩ ይገባችኋል

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 2 lety +133

    ጣቶቹ ግን ሲያምሩ እኮ.....!✍♥
    መልከመልካምም ነው፥ፀባዩም እርግት ያለ!!!

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 Před 2 lety +178

    የህንዱ ጥቃቅን ናቸው።የእሱ እንደማንኛውም ተፈጥሯዊ ጣት ናቸውና ክብረወሰኑ የእርሱ ይገባል።

    • @eriwedi2222
      @eriwedi2222 Před 2 lety +8

      ልክ ነህ እኔም እንደዛ ኣልኩ ራሱ የህንዱ ጥቃቅን ብቻ ሳይሆኑ ቀጥ ያሉ ኣይደሉም እንዳልከው በብዙ ነገር የባሻ ይበልጣል

    • @Ethio.selam27
      @Ethio.selam27 Před 2 lety +6

      በዚህ ላይ ሁሉም ጣቶች እኩል እንቅስቃሴ አላቸው

    • @AW-bh6dy
      @AW-bh6dy Před 2 lety

      Yes thats correct.

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 lety +31

    ያምራሉ የእግሩም የእጁም ጣት 😍 ። እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው ። በፍፁም እንዳትሸማቀቅ ።

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před 2 lety +11

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነዉ ተመስጌነዉ ከቁምነገር ያድርስህ ወንድማችን እንወድሀለን የሚያማምሩ እጆችጣቶች አሉህ የምችሉ የስራ እድል አመቻቹለት ለወንድማችን

  • @emushewatube
    @emushewatube Před 2 lety +8

    በኛ በሀገራችን ላይ ሰዉን የማሸማቀቅ እና በአእምሮላይ ተፅእኖ ፈጣሪ ህዝብ ነዉ ፈጣሪ በአምሳሉ ፈጠረን ግን እኛ የምድር ሰዎች ሰዉን የማሸማቀቅ ልምዳችን ቢቀረፍ ጥሩ ነዉ መከባበር ,መቻቻል ,መተሳሰብን እናስፍን እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላሟን ይመልስልን💚💛❤

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před 2 lety +124

    ሱብሃን አሏህ የሃሊቁ ስራ አሏህ የፈለገውን ይሰራል
    ፍትህ ወለጋ ላሉት ወገኖቻችን

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 Před 2 lety +26

    ሠዎች ስንባል አሰቸጋሪዎች ነን ፈጣሪ በፈጠረው ፍጥረት አንዳችም ነገር መናገር አያስፈልግም ሁላችን እሱ ከፈጠረን ላይ መጨመርም ሆነ መቀነስ አንችልም ኧረ እንሻሻል ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +8

    የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ወንድሜ ፈጣሪ በአንተ ላይ ትልቅ ታሪክ ይሰራል አይዞህ በጣም ጎበዝ ነህ በኛ በሰዎች አስተያየት ቦታ ሳትሰጥ ወደፊት ብቻ ሂድ እሺ

  • @sewasew
    @sewasew Před 2 lety +41

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    በፍቅር ቤተሰብ እንሁን። አመሰግናለሁ
    May God bless Ethiopia.

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 Před 2 lety +23

    የኔ አባት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-gp4in4zj6m
    @user-gp4in4zj6m Před 2 lety +10

    ክብርህ ሰማያትን የሞላ
    ምድርን የሸፈነ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን. ዝም ስትል ትክክል ነህ ስትናገር ትክክል ነህ ስትሰራ ትክክል ነህ ሁልጊዜም ትክክል ነህ ። እረፍታችን ሰላማችን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ።

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 2 lety +36

    ባደረጉት ሃገራት እንደዚህ አይነት ነገር ሲገኝ ትልቅ ነገር ይደረግለታል ሕይወትን ሚቀይይር ነገር ያገኛል እኛ ሃገር ግን ሰውን ያሸማቅቃሉ ኡፍ አንጀቴን በልቶኛል የምር

  • @engine6698
    @engine6698 Před 2 lety +71

    ወንድማችንን እባካችሁ እንርዳ ፈልጎ የመጣው ነገር አደለም እንኮራብሀለን ወንድማችን

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +21

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እሱ በሰራን ተመስገን ነው በፈጣሪ ስራ ማሾፍ ጥሩ አይድለም ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍

  • @ethiopia8988
    @ethiopia8988 Před 2 lety +26

    ለስሙ እግዚአብሔርን እንፈራለን እናከብራለን እንላለን ግን እርሱ የፈጠረውን እንንቃለን እግዚአብሔር ውብ አድርጎ የፈጠረህ ነህ ወንድሜ በራስ መተማመን ይኑርህ በርታ መንገድህ ሁሉ የስኬት ይሁን

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 2 lety +2

      እንዴት አድርጎ በራስ መተማመን ይኑረው ከልጅነቱ ጀምሮ ሲገለልና ሲሾፍበት ኖሮ

    • @ethiopia8988
      @ethiopia8988 Před 2 lety +2

      @@Hanna_W ልክ ነሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው የወደፊት ህይወቱ ላይ እንዲጠነክር የስነልቦና እርዳታ ቢደረግለት ምክንያቱም እርሱ ካልጠነከረ ወደፊትም በተደጋጋሚ ሁኔታ ሊጎዱት የሚችሉ ስለሚኖሩ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Před 2 lety

      @@Hanna_W እንደ ግለሰቡ ይለያያል ጥንካሬው። የሰው ቃል ትንሽ ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል አይደለም። ከድንቁርና እና ከአስተሳሰብ ጥበት የተነሳ ክፉ ቃል የሚናገሩትን ልጁ በጥፊ እንዲያስተውሉ እያደረጋቸው ነው። ልጁ በራሱ ይተማመናል አንዳንድ ደናቁርቶች ተናገሩኝ ብሎ ጭንቅላቱን አልደፋም።

    • @Eyob797
      @Eyob797 Před 2 lety

      እውነት ነው ያልከው ወንድም እግዚአብሔር በራሱ አምሳል የፈጠረውን ሰው ማክበር ተገቢ ነው።

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 Před 2 lety +1

      ሃይማኖተኛ የሚባልልን ያህል በስነምግባር ደረጃ የወረድን አስመሳይነት ባህርይ የተጠናወተን ህዝቦች ነን በተግባር ስንታይ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +16

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ስራ ነዉ አምላክ ሆይ እባክ ልብ ስጠን አይዞህ (ወንድማችን ትልቅ ደርጃ ድርሰ ወንድማችን ፈጣሪ እኮ እንዲህ ያናሳ ገና ከፍ ትላህ አበሳይ በርታልን!!!!" ❤️❤️❤️🙏

  • @user-my2fj7fb7h
    @user-my2fj7fb7h Před 2 lety +2

    የፈጣሪ ስራ በጣም ይገርማል የኔ ጌታ እርጋታው ቁጥጅናው ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 Před 2 lety +52

    ደሞ ሲያምር ምስኪን ወላጅ ማጣት በራሱ አንድ ስብራት ነው ተፈጥሮ እንኳን ምንም ያስጎደለበት የለም ፈጣሪ ምስጋና ይግባው

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 Před 2 lety +50

    እግዚአብር ስራው ድቅ ነው አትፈር የፈጣሪ ስጦታ ነው ደሞ በጣም ነው የሚምሩት ጣቶቹ❤❤❤

  • @tena9047
    @tena9047 Před 2 lety +22

    ፈጣሪ የሚስሰጠው ነገር ሁሉ ጥሩና ለበጐ ነው ልጁ መጨነቁ ለበጐ ነው

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Před 2 lety +9

    ይግርማል የእግዚአብሔር ተፈጥሮ ወንድሜ ለሁሉም ጌዜ አለውና አነተም ቀና የምትልበት ሰዓት ነው እግዚአብሔር ፍጥረቱን አይጥልምና አይዞህ ወንድሜ ተሰፍ አትቁረጥ !!

    • @tigistalemu1256
      @tigistalemu1256 Před 2 lety

      ሰሞዖን አመሰግናለሁ ሁሌም አየዎለሁ ሰምህን 🙏🙏🙏

  • @user-qr1hl2dp2o
    @user-qr1hl2dp2o Před 2 lety +1

    የኔአባት። ሢያምር። እግዛብሄርይመሥገን። ለፈጠረህ። አምላክ። ይክበርይመሥገን።
    አይዞህ። የኛሠዉ። ሠዉንሞራን ለመሥበር አድነገርታዩ። አይይይ። አይዞህ

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Před 2 lety +3

    ብዙ መናገር አይፈለግም የሰው ጫና ነው አይዞህ ሀቢቢ የአላህ ስራ አልሀምዱ ሊላህ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před 2 lety +20

    ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hy1ik9jg5z
    @user-hy1ik9jg5z Před 2 lety +5

    ወድም አትፈር የተሞሉ ጣቶች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ማሻአላህ ሱባሀን አላህ አላህ ላተ የሠጠህ ልዩ ተፈጥሮ አለህ ጎደሎ አደለህ ከሙሉ በላይ ያለህ ስለዚህ አትሰቦ ሰወች ምን ይላሉ ብለህ አትሰብ አተ ልዩና ድቅ የሆነ ተፈጥሮ አሊህ ሥለዚህ እሚያሣፍር ሣይሆን እምኮራበት ተፈጥሮ ነው ያለህ ያአላህ ታአምር ልዩ ነው

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 Před 2 lety +54

    በፈጣሪ ስራ ባናሾፍ ጥሩ ነው ፈጣሪ የፈቀደውን አድርጓል

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq Před 2 lety +11

    አቻሬአችን እድሜና ጤና ይስጥል እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ!!!

  • @tesgenetgetachew259
    @tesgenetgetachew259 Před 2 lety +4

    የኔ ጌታ ስራው ሁሉ ግሩም እና ድንቅ ነው ኢየሱስይ ተባረክልኝ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ልጁን የሚያሳቅቅ እውቀት ያነሰውና ከፈጣሪ ስራ ጋር መላተም ይገርማን ወንድማችን ምንም አይሰማህ ድንቅ አድርጎ ነው የፈጠረህ

  • @masialamu868
    @masialamu868 Před 2 lety +9

    ፍትህ ለወለጋ ለንፁሃን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይፍርዳል ገዳዩች ቀናችሁን ጠብቁ

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ትርፍ ጣቶች አድርጎ የፈጠረህ በጎዶሎም አካል የሚኖር አለ ሰይፋ ተባረክ ።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ሆይ በተለያየ መንገድ ታላቅነትህን ታሳየናለህ የምትሰራው ስራ ሁሉ ልክ ነው 💯🇪🇹 ተባረክ የኛ ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ተወለደ ክብርሕ ይስፋልን አሜን ፫ ። ለየት ያለ ተፈጥሮ ስላለሕ እግዚአብሔርን አክብር ሰው 💯 ዝም ብሎ መለፍለፍ ይወዳል እንደ እርጎ ዝንብ ደሞ በአምላክ ፍጥረት መሸማቀቅ ይቅር ይበላችሁ አመሰግናለሁ 🌹🌺💐 ስለ ዝግጅቱ በርቱ።

  • @freweiniteklemariam8055
    @freweiniteklemariam8055 Před 2 lety +20

    God bless you brother don't lost your confidence you have everything 👉🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před 2 lety

      በጣምየሚምርተፊጥሩነውደሰሜልነውጠካራተፈጥሮያለውደሰይላል

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 Před 2 lety +5

    ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም የአንተ እንዶም ጣትወች ሁሉም እኩል ናቸው አይዞን እግዚአብሔር አወቅ ነው

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 Před 2 lety +25

    ደሞ ጣቶቹ ሲያምሩ ስብሀን አላህ የአላህስራ

  • @rohimamohamed5620
    @rohimamohamed5620 Před 2 lety +1

    ሠይፉ ወድሜ ሠላም ሰይፉ በጣም ደስ የሚሉ ድንቅ የሆኑ ነገሮች ነው የምታስተላልፍልን ይገርማል የፈጣሪ ስራ ማሻአላህ የአላህ ስጦታ ነው ይሄልጂ ሀብታም ነው

  • @tigearega2288
    @tigearega2288 Před 2 lety +2

    ከጣቶቹ ማማር የልጁ ቁጂና አምላክ በሰፊ እጁ አድሎሀል መለሎ ነህ ደሞ እግዚአብሔር ሂወትህን ያሰተካክልልህ የኔወድም እንወድሀለን ውብ ወድማችን

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 Před 2 lety +36

    Thank you Seifu for helping him to accept himself the way he's created. Please bring small people, talented, creative, development initiative mind, self-motivated, and others....that way the country and the people will benefit.

  • @user-wm2wb8xy7x
    @user-wm2wb8xy7x Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @h.g3326
    @h.g3326 Před 2 lety +2

    ወይኔ ጣቶቹ ሲያማምሩ ልጁ ለራሱ ሸበላ ነው ወላሂ ቆንጅየ ነህ ወንድም

  • @bintuhuseen7018
    @bintuhuseen7018 Před 2 lety +5

    ሱባሀን አሏህ አልሀሊቅ ጥራት ይገባው ይህ ከታአምራቶቹ ውስጥ አንዱ መሆኑን መገንዘብ አለብን በጣም ይገርማን ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +26

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ጣቶቹ ሲያምሩ ምኑ ነው ሚያሰድብ የኛ ሰው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 💗💗

    • @user-bg6fb1vt8k
      @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety

      እሚገርመው ሰባት ሰባት ነው
      ሰባት ቁጥር ደግሞ በእኛ በተዋህዶ በጣም ብዙ ትርጉም አለው ፍጹም ቁጥርም ነው
      ብቻ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +1

      @@user-bg6fb1vt8k እውነት ነው እህቴ የስላሴ ትርጉም ነው ላወቀው እግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው 🙏⛪🙏

    • @user-bg6fb1vt8k
      @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety

      @@user-zx4mg1ri1p በጣም

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 2 lety +6

    ሴፍሻ ባሻ አውቆ ነው የተሸነፈልህ😍 ጣቱ እኮ ያምራል ለማንኛውም የፈጣሪን ስራ ማድነቅ ነው ባሻን ከማሳቀቅ የአፍሪካ ድንቃድንቅ ልትመሠገኑ ይገባችዋል

  • @zekariyasyohannes5505
    @zekariyasyohannes5505 Před 2 lety +27

    ሀብታም መሆን ነው የምፈልገው። ምርጥ መልስ 👌👌👌😂😂

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +2

    *_እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ነው በሉት ።_*
    *_በጣም ነው እሚያማምሩት ደሞ ጣቶቹ በእውነት አግዘነው ጥሩ ቢሰራ ጥሩ ነው_*

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 Před 2 lety +32

    ችግራችን ድንቁርና ነው ይህፀጋ መሆኑን ማወቅ አልቻልንም። የውጮቹ ገንዘብ ይሰሩበታል።

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před 2 lety +12

    God bless you mr. SEIFU for making awareness for the ill or inappropriate thoughts people may have about others who are different. No one design themselves to be born the way they want. Thank you Mr. SEIFU for educating others to respect people who are different physically or mentally.

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 2 lety +5

    የኔ ጌታ ሤያምር ጣቶቹ ደሞ ዉብ ናቸዉ ምኑ ነዉ እሜያሸማቅቅ ዉይ ሠዉ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 2 lety +1

    ሱበሀን አላህ የረበና ድንቅ ስራ ተዓምር ነው
    አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety +3

    በጣም ቆንጆ ልጅ። ጫማ ግን ሊቸግረው ስለሚችል እባክህ ሰይፋ የጫማ ድርጅቶችን በማነጋገር እርዳው።

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před 2 lety +6

    እፁብ ድንቅ ነው ያንተ ስራ የኔ ጌታ

  • @ye_abam
    @ye_abam Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ትክክል ነው ሁሌም 🙂

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 Před 2 lety +36

    ሁሌም ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 2 lety +23

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በናታቹ አክብሩት በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ በርታ 😭🙏🙏🙏

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 2 lety +13

    ደሞ እኩል ናቸው ጣቶቹ. በጣም ያምራሉ በዛላይ ስራአቀላጥፈውመስራትይችላል እጆቹ ም እግሮቹም ጤናማናቸው

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 Před 2 lety +4

    ምስኪን መናገርም አይችልም ሲያሳዝን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @Alemea_neh_LeneaM
    @Alemea_neh_LeneaM Před 2 lety +1

    ያለማወቅ ነው ሚስኪን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔርን በሉት ሥራህ ግሩም ነዉ…መዝ 65:3

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Před 2 lety +9

    ሰይፍዬ ፕሮግራምህን በፍቅር ነዉ ምወድልህ አኮ ኑርልን

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před 2 lety +6

    አቤት ፈጣሪ ስራህ ግሩም። ወንድም ፈጣሪ ውብ አርጎ ፈጥሮሀል አመስግነው

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o Před 2 lety +1

    ወንድሜዋ በጣም ታምራለህ እባካችሁ አታሸማቁት የአላህ ስራ ነው አላህ ይገድፍህ 😍😍😍

  • @romankebede1271
    @romankebede1271 Před 2 lety +1

    ሰፍሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዝህ ልጂ ስራ ፈልገህ አስገባው ገና ትንሽ ልጂ ነው አይዞኦ በርታ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +26

    All’s fathers,happy Father’s Day!🙏🏾💐💚💛❤️✌🏽🕊

    • @enatalme9259
      @enatalme9259 Před 2 lety

      Hi man don't worry be happy when you are win the world aver one came to you our people like that be strong same one say bad to you don't fill bad just forget tomorrow all of as with you God is so grate wishing you all of the best all the time be happy thank you

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety +15

    ሚስኪን ዘመድ የለኛም አለ እባካቹ እርዱት አስተምሩት የስራ እድል ፍጠሩለት የእግዛብሄር ፀጋነው

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 2 lety +7

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ🙏🙏

  • @lulumohammed9446
    @lulumohammed9446 Před 2 lety

    ሱባህንአላህ ድቅ ነው የአላህ ስራ አብሽር ወንድሜ ሁሉም ሰዎች እኩል ናቸው

  • @user-dn4sc4yb7n
    @user-dn4sc4yb7n Před 2 lety +1

    ሱብሀን አለህ የአለህ ስረ ገረሚ ነዉ ጥረት ይገበዉ ለአለህ ሱብሀናህዋ ታአለህ አልኸምዱሊላህ

  • @user-we1mz5pb2w
    @user-we1mz5pb2w Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው✝️🙌 አይመረመርም። እጁ ላይ ያደረገው ተመቸኝ ✝️ኪዳነ ምህረት ይላል👌👏።

  • @laylamohammed
    @laylamohammed Před 2 lety +8

    ሰላም ውድ የኢትዮልጆች በያላችሁበት ገራሚ ተፈጥሮ ነው ወገኖቻችን እያለቁ ነው ፍትህ ለወለጋ

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube Před 2 lety +6

    ለምን ይሆን እንዲህ የፈጠርከው ❤ ሁሉም ለምክንያት ነው

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety

    የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር በስራዉ ልክ ነዉ ስራዉ ድንቅ ነዉ ይሄ ፀጋ ነዉ አይሰማህ ያሰብከዉን ከሀፂያት በስተቀር ይፈፅምልህ

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 Před 2 lety

    አይዞህ በጣም ድንቅ ነገር ነወ እባካችሁን አትቀልዱ የተመኘውን እግዚአብሔር ይሥጥህ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Před 2 lety +3

    የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው😍 ደስ ሲል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +3

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው። የእግዚአብሄር የእጁ ስራ ፍጥረት

  • @ONELOVE-he7tx
    @ONELOVE-he7tx Před 2 lety +7

    Ayzo wendime from 🇪🇷✌📍

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před 2 lety +3

    God bless you my brother 🇪🇷🙏🤚

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +10

    አቤት የፈጣረ ስራ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simonzewdie5775
    @simonzewdie5775 Před 2 lety +1

    Great show seifsha

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Před 2 lety +2

    ይሄ እኮ የፈጣሪ ታላቅ ስጦታ ነው ምንም አትፈር ቁምጥና አይደለም ወንድሜ መኩራት ይገባካል ፈጣሪክ የሰጠክን ጸጋ በጣም ነው የታደልከው ወንድሜ ያልፍልካል ወንድሜ በርትተክ ስራ ያልፋል ወንድሜ

  • @user-jv1ml6mh7d
    @user-jv1ml6mh7d Před 2 lety +6

    አህለን ሠይፍሻ ሡበሀን አላህ የአላህ ስራ ተዓምር ነው

  • @misraabdala4647
    @misraabdala4647 Před 2 lety +1

    ኔነ ሚስኪኝ ወላይ አንጀት ይበለላ ሰነመግባሩ አይናፋርነቱ እኔ ልሳቀቅል ሰወችግን እድሜያቹ ይጠር በሰዉ ማንነት እየገቃባ ምት ሰዉን ታሸማቅቃለቹ🥺🥺🥺🥺

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo4067 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤❤

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Před 2 lety +3

    ሰይፍሻ ስወድህ እኮ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 2 lety +2

    እርግት ያለ ልጅ ነው አላህ ሂወትህን ይቀይርልህ ያረብ

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Před 2 lety +6

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው !!

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 2 lety +4

    ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +4

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ሆይ ሥራህ ግሩም እና ድንቅ ነው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 2 lety

    አይዞህ የእግዚአብሔር ተፈጥሮ ነው አትፍራ የኢትዮጵያ ህዝብ ትምህርት ያስፈልገዋል ባሻ አንደኛ ።

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Před 2 lety

    good gob seifu

  • @salehnesredin5953
    @salehnesredin5953 Před 2 lety

    Keep it up bro

  • @user-mj4ur1mz7m
    @user-mj4ur1mz7m Před 2 lety +1

    የእግዚአብሄር ስራ ድቅ ነው🙏😍

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 Před 2 lety

    Sefye thanks betam des yelale

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 Před 2 lety +1

    በጣም ይገርማል እኔ ስድስት ጣት ነው የማቀው ለዚያውም እንደዚህ ረዣዠም አይደለም ወላጆቹም የሚደነቁ ናቸው አንዳንዶች እንዳይታይባቸው ትርፉን ያስወግዳሉ የዚህ የእግሩም ያማምራሉ አይዞህ አትሸማቀቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው፡

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před 2 lety +5

    የእግዚአብሂር ስራ ግሩም ነው እግዚአብሂር ይመስገን🙏💖😢💔

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed9117 Před 2 lety +6

    ልዩ በመሆንህ ኩራ የጌታ ስራ ነው ወንድም