እንደኛ አይነት ሰው ለፖለቲካ አይሆንም….. መንትያዎቹ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2020
  • "መልካም ጋብቻ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ብዙ እየደረሰኝ ነው bit.ly/3hfeHMU ተዋናይ ዳጊ
    እንደኛ አይነት ሰው ለፖለቲካ አይሆንም….. መንትያዎቹ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 1,2K

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 3 lety +447

    ወይኔ ጌታ ሆይ እባክህ ለነዚህ ምርጦች ምርጥ የትዳር አጋር ሥጣቸው እፍፍፍ ደሥ ሲሉ

  • @kala8905
    @kala8905 Před 3 lety +683

    አልሃምዱሊላ የሠጠነን ብናይ የጎደለን የለም ታምራላቹ 😍👍👍👍👍👍

    • @playtimewithjohannamercy3989
      @playtimewithjohannamercy3989 Před 3 lety +5

      እስቲ ጎራ በሉ💖 የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታት ስትሉ ኮመንት፨ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን::በ አማርኛ ደሞ ሌላ ቻናል ልንከፍት ነው::

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Před 3 lety +1

      Weneteshene newe ehete betesbe enhune

    • @benyamgebryes3051
      @benyamgebryes3051 Před 3 lety +1

    • @wendawinder4436
      @wendawinder4436 Před 3 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍😂😂

    • @wendawinder4436
      @wendawinder4436 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍😂😂

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 3 lety +544

    እውነቱን ተቀብለው በራሳቸው ፈታ ብለው ህይወትን ቀለል አድርገው የሚኖሩ ይመስለኛል

    • @user-ok2fz6wq5g
      @user-ok2fz6wq5g Před 3 lety +2

      ትክክል

    • @user-or3no2bo1d
      @user-or3no2bo1d Před 3 lety +1

      በጣም

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @yimer2543
      @yimer2543 Před 3 lety +2

      @@user-sj8he5dt4u ቪድዮየን እዩልኝ ነው የሚባለው 😂😂😂

    • @user-st9ig8hx2h
      @user-st9ig8hx2h Před 3 lety

      ትክክል በጣም ዋውውውው
      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-le5ru9rc6e
    @user-le5ru9rc6e Před 3 lety +620

    የተስጠን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 Před 3 lety +2

      አሽሙር ነው እነሱም ምንም አላነሳቸው

    • @user-zv5kz2cl2e
      @user-zv5kz2cl2e Před 3 lety +1

      አወ አልሀምዱሊላህ

    • @mno7757
      @mno7757 Před 3 lety +1

      አልሀምዱሊላህ ሁሉን አሞልተህ ስለሰጠህኝ እሱም አልሀምዱሊላህ ሀምደን ከሲራ

    • @user-eh1km2pg7l
      @user-eh1km2pg7l Před 3 lety +1

      ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 3 lety

      እዉነት ነዉ ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሰገን

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 Před 3 lety +143

    “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፤ ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች።”
    ‭‭መዝሙር‬ ‭139:14‬ ‭

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው
      ደግሞ የፀጉር ነቅሎ ተከላ እያሉ መጥተዋል
      እኔ እንደት እዳስጠላኝ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ አርጉኝ ቅን የሆናችሁ

    • @albadr666
      @albadr666 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመሰገን ሰመሁሉም ነገር

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 Před 3 lety +151

    ማርያምን ደስ ስትሉ ፍትት ያላቹ እንዴት እንደወደድኳቹ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety +3

      ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @user-hp5qz9ws6g
    @user-hp5qz9ws6g Před 3 lety +88

    የዛሬ 7አመት በአካል ካሳንቺሽ እግኝቻቸዋለሁ ከስተምሮቼ ነበሩ ሪስቶራንት ውስጥ ሰው አክባሪ ጨዋ ናቸው❤🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @ydhdhfjf8798
      @ydhdhfjf8798 Před 3 lety

      በነገራችላይ ጎንደሬ ሰው አክባሪነው ለዛ መሠለኝ

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +83

    እናንተን የወለደች እና ታዶላ እድሜናጤና ይስጣቹ ሰርጋቹን ለሜየት ያብቃቹ🙏🙏

    • @Guma1713
      @Guma1713 Před 3 lety

      እኔም ያንቺን ሰርግ ለማየት😛😛

    • @user-wy8fo9vj8l
      @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +1

      ባል ፍለጋላይ ነኝ 🙄🙄

    • @estifomagna8963
      @estifomagna8963 Před 3 lety +1

      @@user-wy8fo9vj8l እኔ ደሞ ሚስት ፍለጋ ላይ ነኝ😕

    • @borsumank.8289
      @borsumank.8289 Před 3 lety

      @@user-wy8fo9vj8l stamri wude

    • @alexanderhelb790
      @alexanderhelb790 Před 3 lety

      @@user-wy8fo9vj8l Bey miste eyfelkue new Call me

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 3 lety +93

    ጀግናዎች በርቱ ቁመታችው ቢያጥርም ሙሉ ጤና ስላላችው ፈጣሪን አመስግኑ በርቱ ወንድሞቼ

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl Před 3 lety +2

      በጣም

    • @user-oh8fz1cb6d
      @user-oh8fz1cb6d Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @user-ci8rs1eh3w
    @user-ci8rs1eh3w Před 3 lety +13

    አረ ያለን ብናውቆውስ የጎደለን የለም እንዴት ደስ ይላሉ በእግዚአብሔር
    በሳቅ ፍልቅልቅ ያሉና ደስ እሚሉ ወንዳአማቾች 💝💝💝💝ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ማሮች 🙏🙏🙏💘💘💘💘💘

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +91

    ጥንካራችሁን ሳላደቅ አላልፍም በራሳችሁ እምኮሩ ዋው ናችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው አይሳሳትም ትመርጣችሀል

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @Keziyas_Media
      @Keziyas_Media Před 3 lety

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      czcams.com/video/9yjDWm6ix38/video.html

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety

      ትክክል

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před 3 lety +61

    በራስ መተማመን እንዲህ ነው! እግዚአብሔር በሰጠው ማማረር የለም

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @abidhebeshawyejabir860
    @abidhebeshawyejabir860 Před 3 lety +257

    ሡብሐን አላሕ አልሀምዱሊላሕ የተሠጠን ብናቅ የጎደለን የለም

  • @user-ks8uz2nh8k
    @user-ks8uz2nh8k Před 3 lety +50

    በርቱ ወንድሞቼ በተሰጠን ነገር አሜን ብለን መኖሩ ታላቅነት ነው ያሰባችሁት ይሳካላቹ ያፋቅራቹ!!

    • @Keziyas_Media
      @Keziyas_Media Před 3 lety

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      czcams.com/video/9yjDWm6ix38/video.html

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 3 lety +50

    በጣም ደስ የሚሉ ወንድሟሟቾች ናቸው

  • @user-tv5qv3hs5d
    @user-tv5qv3hs5d Před 3 lety +219

    በስደት ላይ የምትኖሩ ኢትዮጵያን ሰላም ለናተ ይሁን አገረችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የምትሉ በላይክ ግለፁ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      አረኩሽ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @user-tv5qv3hs5d
      @user-tv5qv3hs5d Před 3 lety +1

      @@Em.CZcams. እሽ አድርጌሃለሁ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      @@user-tv5qv3hs5d የኔ መልካም ውድድ

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +9

    በጣም ልዩ ናቸው እውነት ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ማመስገን ነው 1ኛ ናችሁ 👌💚🙏

  • @habtemichaelalem1780
    @habtemichaelalem1780 Před 3 lety +8

    ይገርማል! ደበበ እና ስጦታው ከፋሲለደስ በ1995 ት/ት ቤት ከተለያየን ከስንት ዓመታት በኋላ አየኋቸው...
    በጊዜው ክፍላችን እየመጡ በጣም ያዝናኑን ነበር

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    ወይኔ ደስ ሲሉ. እመቤቴ ትጠብቃችሁ. ሙሉ ጤና ስጥቷቸሁ ወልዳችሁ ሳሙ. እናታችሁ ታድላ ድስተኛ ናችሁ. ዘና እምታደርጉ እኛ አለን ሁሉን ስጥቶን አናመስግንም.

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 3 lety +51

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ወንድማማቾች ናቸው!!

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +10

    *አልሀምዱሊላህ የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አንተን ለማመስገን እልፍ ምክንያት አለኝ* ደስ ሲሉ ማሻ አላህ አላህ እጁ ሙሉ ነው የፈለጋችሁትን ይሙላላችው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 Před 3 lety +8

    ጥንካሬአቸው ብርታታቸው በራስ መተማመናቸው ለሌላውም ተስፋ ይሰጣሉ👌❤🙏ተመስገን ስለ ሰጠኸን ነገር ሁሉ🙏🙏🙏❤

  • @user-df1nx5sb9s
    @user-df1nx5sb9s Před 3 lety +6

    እዉነት ነው የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የትዳር አጋርን አላህ ይስጣችሁ ፈታ ታደርጋላችሁ

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +26

    ዋው ደስ ይላል ከነዚህ ሰዎች ብዙ ትምህርት መውሰድ አለብን። እንዲህ ነው እራስን መቀበል ማለት።

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 Před 3 lety +3

    እነሱም የእግዚአብሔር ፍጡር ናቸው በቃ አንዱን ለእኔ አጋቡኝ ፕሊስ ሰይፍ እውነቴን ነው ስልካቸውን ስጡኝ 👏👏👏❤️

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 3 lety +6

    ጌታዬ ሆይ ተመስገን የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😻

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l Před 3 lety +36

    ሡባሀን አላህ የአላህ ስራ ጥራት ይገባህ ጌታዬ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z Před 3 lety +50

    ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ያሰባቹት አላህ ያሳካላቹ👍👍👍

  • @user-cs3fe6fo6z
    @user-cs3fe6fo6z Před 3 lety +7

    ደስ ሲሉ ጠንካራ ናቸው ፈጣሪ በሰጣቸው አካል ደስተኛ መሆናቸው ብዙ ትምርት አለው

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o Před 3 lety +60

    ወላሂ እኔ አጭር ነኝ እያልኩ በጣም እናደዳለሁ ግን የባስ አለው አልሃምዱሊላህ

    • @user-ky6rx8sp2f
      @user-ky6rx8sp2f Před 3 lety +6

      አልሀምዱሊላ በይ አላህ በሰጠሽ ነገር

    • @hayat490
      @hayat490 Před 3 lety +1

      እኔሥወላሂ ግን የባሠአለዉ የአላህ ታአምርብዙነዉ አልሀምዱልላ

    • @rwhahagos8504
      @rwhahagos8504 Před 3 lety +1

      እኔ አጭር ነኝ 😁🙏

    • @user-rb5uk5pw1b
      @user-rb5uk5pw1b Před 3 lety

      እኔም ብቻ አልሀምዱሊላህአልሃምዱሊላህ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ስራው ግሩምነው ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቹ ያስረዝምልን ቆመት ስላለህ ትልቅ አቶንም አጭር ስለሆንክ አትኖሩም ሁሉ ፈጣሪ ሲረዳነው በዚ ምድር የምንኖረው😍😍😍

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 3 lety +39

    ሱበሃን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሃምዱሊላህ ሱበሃን አላህ የበላይህን ሳይሆን የበታችክን እይ ይላል

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 Před 3 lety

      Minu new yebetach fetarin firi

    • @onlinebusinesslotteryworld5062
      @onlinebusinesslotteryworld5062 Před 3 lety

      Weregna ahun anchi minun teshilesh new

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 Před 3 lety

      እህት እንዛመድ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +60

    ሰይፍሽል ምርጥ እንግዶች ይዘህ ቀረብክ ይልመድብህ በእውነት እንደዛሬው ግብዣህ ትኩረት ይሰጠው

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @Keziyas_Media
      @Keziyas_Media Před 3 lety

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      czcams.com/video/9yjDWm6ix38/video.html

    • @user-cm5zg1pw8d
      @user-cm5zg1pw8d Před 3 lety

      በጣም ደስ ይላሉ

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Před 3 lety +35

    እኔ ዛሬ እስራኤል ነው የምኖረው, ከሁለቱ የትኛው እንደሆነ በትክክል አላውቅም ነገር ግን ድሮ ጎንደር አራዳ ታክሲ ተራ አካባቢ አንደኛው በቸገረኝ ጊዜ ፉል ጋብዞኛል.

    • @asgedommaregu7917
      @asgedommaregu7917 Před 3 lety +4

      በናትህ ታዲያ አንተስ የፉልዋን ውለታ ብለህ ብቻ ሳይሆን እነሱን ለማስደሰት ደዉለህ ሰላም በላቸው?

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před 3 lety +4

      @@asgedommaregu7917 በነገራችን ላይ የስልክ ቁጥራቸውን ባገኘውና ባወራቸው ደስታውን አልችልም

    • @juharnegash2061
      @juharnegash2061 Před 3 lety

      Q I 1 we

  • @welotube8029
    @welotube8029 Před 3 lety +20

    እብዚን ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ግን ፈጣሪ እኮ ላንዱ ሰቶ ላንዱ የነሳው ነገር ሀያልነቱን ለማሳየት ነው ምንም ልዩነት የለውም

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @user-lm3id8rx2d
      @user-lm3id8rx2d Před 3 lety

      ትክክክክል

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 3 lety +22

    ጌታ ሆይ ተመስጌን ያለን ብናውቅ የጎደለን የለም

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před 3 lety +4

    ሱባሀን አሏህ
    ላያስችል አይሰጥም አሉ
    ዴስተኛ ሁነው ነው እሚኖሩት
    ስንቶቻችን ነን ፈጣሪያችንን እምናመሰግነው

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 Před 3 lety +84

    ኮንፊደንሳቸው አስተማማኝ ነው ❤️❤️

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p Před 3 lety +64

    ፐ ኮፊደሣቸው ደሥ ሲል ኑሩበት👍👍👍👍

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety +69

    ሱብሃነሏህ ጥራት ይገባው ለአለማቱ ጌታ

    • @user-le2no9qd4n
      @user-le2no9qd4n Před 3 lety

      አሚን

    • @Keziyas_Media
      @Keziyas_Media Před 3 lety

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      czcams.com/video/9yjDWm6ix38/video.html

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v Před 3 lety +29

    የተሰጠንን ብነዉቅ የጎደለ የለም አልሀምዱሊላህ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 Před 3 lety

      መልካችሁ እራሱ አንድአይነት

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety +1

    ዋዉዉ በእዉነት ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ በደስታ መኖር በራሱ ትልቅ ችሎታ ነዉ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ወንድሞቸ👍👍👍

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety +84

    ያአላህ የፈጣሪስራ ስንቶቻችንነን ግን ፈጣሪን የምነማርው አልሀምዱሊላህበሉ

    • @user-nc8oo2zo1m
      @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety

      አልሃምዱሊላህ

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 Před 3 lety +3

      አቦ ምችት ድልት ይበላቹ ውዶች ስታምሩ እቺ አለም ለሁሉም እኩል ናት 👌👌👌👌👌🙌🙌🙏🙏👍👍🏃🏃🏃🏃🏃🏃

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @user-oe1ni9rl1m
      @user-oe1ni9rl1m Před 3 lety

      አልሀምዶሊላህ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety +58

    ወይኔ ቀልዳቸው ፈታ ያሉ ናቸው😊😊

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 3 lety +1

    ደስ ሲሉ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ተወለዳችሁ የህይወት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ያሠባችሁት ይሳካላችሁ አግብታችሁ ውለዱ ህይወታችሁ ይስመር እላለሁ

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie3289 Před 3 lety +112

    ደቤ እና ሱጤ የሰፈሬ ልጆች ጎንደር ልደታ!

    • @amentube6496
      @amentube6496 Před 3 lety +1

      Eneme yledeta lije negn enzamed

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @amentube6496
      @amentube6496 Před 3 lety

      @@Em.CZcams. ney enzamed yene konjo

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      @@amentube6496 ደመርኩሽ እህት በርች

    • @dagnachewbizuneh5560
      @dagnachewbizuneh5560 Před 3 lety +1

      ይገርማል እኔም አውቃቸዋለሁ

  • @ajuhaseat5448
    @ajuhaseat5448 Před 3 lety +4

    አልሃምዱሊላህ !! አላህ በሰጠን ፀጋ መብቃቃት መደሰት ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም👌👌

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 3 lety +11

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም
    ተመሰገን ጌታዬ 🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @senayetgonder-youtube5458

    የእግዚአብሔር ስራ ድግ እና ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +2

    እግዚያብሄር ሲፈጥረን በዚች እምድርላይ በተለያየ መንገድ ለሁላችንም እኩል እስትንፉስ ስጥቶን በፍጥረታችን ብንለያይም :- በዚሕ አለም ላለን ፍጡራን ሁሉ... መከባበር እና ማክበር respect ✊🏽 መደራረግ ለሁላችንም ጡሩ ነው ! በእግዚአብሔር ዘንድም ተቀባይነት አለው!
    እና ስይፉ እናመስግንሀለን !ክብር ለሁሉ በመስጠትህ እና ብዙ ታሪካዊ ,አስደሳች, አሳዛኚ ,አስደናቂ ...በዝግጂትህ program በማቅረብህ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን!🙏🏽👍🏾🤟🏾👏🏽✌🏽🕊🇪🇹

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 Před 3 lety +11

    ከፈሬ ላይ ትንሽ ችግር ስላለብኝ እራሴን እደሰዉ ቆጥሬ አላቅም😢ቁመና ፡መልክ አሟልቶ ሰቶኝ ተመስገን አልልም 😢አቤቱ ይቅር በለኝ😢እናተን ሳይ በራሴ አፈርኩ 😢😢

    • @user-qx3gk6wo3m
      @user-qx3gk6wo3m Před 3 lety +1

      አይዞሽ እናት ከንፈርሽን ግን ምን ሁነሽ ነው? እግዚአብሔር እኮ ሌላውን ሐብታም ሌላውን ድሐ ሌላውን በጣም ቆንጆ ሌላውን ደግሞ እንደነገሩ ሌላውን እረዝም ሌላውን አጭር አድርጎ የሚፈጥረው ለምን መሰለሽ አጠቃላይ እርሱ በፈጠረው ነገር ሌላውን እንዳንንቀው እንዳንመካ ነው እርሱ ፈጣሪ ግን ሁሉንም የሚፈጥረው ልክ ነው። እኛም ፍጥረቶቹ ውቦች ነን ሰው በሰውነቱ ብቻ ውብ ነው''

    • @alezacuevas4306
      @alezacuevas4306 Před 3 lety

      አልሃምዱሊላህ በይ የኔውዲ

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 Před 3 lety +1

      @@user-qx3gk6wo3m ልክ ነሽ የኔ እህት ከፈሬን ህፃን ሁኜ አባቴ ማር ያስረክብ ነበር ለነጋዴ እና አድ ቀን ከቤታችን ግቢ የታሰረችዉ ማር የምትጫነዉ ፈረስ ጭረዋ ያምራል እየዳህኩ ሂጄ ጭራዋን ስይዝ በርግጫ ከፈሬን መታችኝ ተሰነጠቀ ተሰፋሁት ግን ትርፍ ሆነችብኝ እያደኩ ስመጣ መናደድ ፡መበሳጨት ብዙ ነገር ሊሰማኝ ቻለ አይኔን አጥፍታኝ ቢሆንስ ልቤን ብላ ገላኝ ቢሆንስ ተመስገን ብቻ ዉዴ 🙏

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 Před 3 lety

      @@alezacuevas4306 እሺ የኔ ዉድ ልክ ነሽ

    • @user-qx3gk6wo3m
      @user-qx3gk6wo3m Před 3 lety

      @@rawanalbathali9312 አይዞሽ እኅታለም እንዳልሽው እንኳን ከዚህ የከፋ ነገር አላጋጠመሽ እኅት❤

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 3 lety +15

    ወድሞቸ የልባቹን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ እናተጎበዝ ሁኑ ትዳርይመጣል።

    • @user-qs6ko6gf8r
      @user-qs6ko6gf8r Před 3 lety

      Tekekel

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 Před 3 lety +2

    በእግዚአብሔር ሰራ መደሰት እንዴት እንደሚያሰደስቱ ኢትዮጵያ የብዙ አይነት ስራ ያላት ሀገር ናት ለዘላለም ይኑርልን🇪🇹😘🥰

  • @user-iq2fp4ul7m
    @user-iq2fp4ul7m Před 3 lety +4

    ደሥ ትላላችሁ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ሠው እኩል ነው እሚለየው ኢለ በተቅዎ አሏህን በመፍራት ቢሆንጅ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před 3 lety +12

    ምንም አያንሳቸዉ እናም የቁመት ማጠር ምንም ከመስራት ምንም ከማድረግ አያግድም ወላሂ

  • @user-ff7qo3ik8b
    @user-ff7qo3ik8b Před 3 lety +3

    በስመአብ አንድ ናቸው ጨራሽ መለየት አይቻለም ሲያምሩ ደሞ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 Před 3 lety

    ሰለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ፀጋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹሁ

  • @user-xy5fu6xf8y
    @user-xy5fu6xf8y Před 3 lety

    ማሻ አላሀ ተባረክ አላሀ ደስ ስትሉ የሰው ልጂ ዋናው ጤና የፈጣሪ ስራ ነው አልሀምዱሊላሀ ባለው ነገር መደሰት ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ

  • @ahmedsiraj2864
    @ahmedsiraj2864 Před 3 lety +20

    ላይክ እምጠይቀ ሰወች ላይክ አድርገ ማለት አይጠበቅባቺሁም ምርጥ አባባል ካላቺሁ እናደርጋለን

  • @tzuyemaryamlej9663
    @tzuyemaryamlej9663 Před 3 lety +7

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለብንን ባላየን ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

  • @abebecheshete1692
    @abebecheshete1692 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ዳግም ሲመጣ ሁለችንም እኩል ነን እግዚያብሄር ይመስገን ፡፡

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ግሩምና ድንቅ ሆናችሁ ተፈጥራችኋል ስለእናንተ ጌታ ይመስገን ባለ ነገር ደስተኛ ሆኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ

  • @user-uh9uu2qt6t
    @user-uh9uu2qt6t Před 3 lety +34

    ማሻአላህ ውይ ድስስ ይላሉ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @user-hf1ci8vz4x
    @user-hf1ci8vz4x Před 3 lety +28

    ሱበሃን አላህ የአላህ ስራ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

  • @kasukasu5836
    @kasukasu5836 Před 3 lety

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ምታዝናኑትም
    ፈጣሪ የህይወት አጋራችሁን ያመቻችላችሁ ያቅርብላችሁ ይስጣችሁ አሜን
    ህሊናችሁ ፈታ እንዳለ እንደተደሰታችሁ ኑሩ
    ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅርን እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን ያድለን🙏🙌

  • @sadaahmedahmedin1596
    @sadaahmedahmedin1596 Před 3 lety

    ሴይፋዬ በጣም አመሰግናለሁ እነዚህን ፈኒ የሆኑ ጀንትል ማኖችን ሰላሰተዋወከኝ አግሬን ተሰብሬ በጄሶ ታሸጎልኝ ተኝቼ በነዚህ ቆንጆ ኮሜዲያኖች ህመሜን እየቀነስኩኝ ነው thanks a lot again safuye god bless u

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid97 Před 3 lety +3

    በራስ መተማመናችሁን ሳላደቃችሁ አላልፉም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፀምላችሁ በርቱ

  • @sofiyaq4198
    @sofiyaq4198 Před 3 lety +4

    አልሀምዱሊላህ ስላደረክልኝ ነገር ደግሞ በጣም ደስ ይላሉ ፈታ ዘና ያሉ ናቸው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @albadr666
    @albadr666 Před 3 lety +1

    የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ተመሰገን አምላኬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር

  • @tigestyasin5708
    @tigestyasin5708 Před 3 lety +2

    የሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ክብር ምስጋና ይገባህ አላህ ሰ ወ ለናንተም አቅሙን ብርታቱን ይወፍቃቹ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 Před 3 lety +6

    ሱብሀን አላህ በተሰጠነው ፀጋ ብናመሰግን ምን አለ ነበረ አልሀምዱሊላህ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l Před 3 lety +3

    ሁላችንም በተሠጠን ነገር ፈጣሪያችንን ልናመሠግን ግድ ይላል እኔም አልኩ አልሀምዱሊላህ ውለዱ ክበዱ ወገኖቸ የትዳር አጋራቹሁን ይሥጣቹህ😍😍😍😍

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 3 lety +2

    ጀግና ናችሁ በራስ መተማመን አችሁ አደንቃችኃለው ምርጦች በርቱ💝✅

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ ስትሉ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለዉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @asratdesalegn8298
    @asratdesalegn8298 Před 3 lety +100

    ጎንደር ዩንቨርስቲ ህክምና ስማር አብሬያቸው ፑል ተጫውቻለው።አልረሳውም

  • @user-bo1wy8md9y
    @user-bo1wy8md9y Před 3 lety +31

    ቁመና ቢረዝም የንፋስ እዳነው እጥር ምጥን ያሉት ለብላሀቱነው

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ አርጉኝ ቅን የሆናችሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 3 lety

      ለምን ይዋሻል

    • @user-uj9tt7ot7c
      @user-uj9tt7ot7c Před 3 lety

      ሱበሀነለ ይገርመል

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እኮ ባንድም በሌላም ድንቅ ነው
    የተሰጠንን ነገር ተመስገን ማለት ትልቅነት ነው
    ተመስገን ፈጣሪ
    ወንድሞቺ መልካም ትዳር እንዴሰጠችሁ እመኘለው
    ስቀጥል ደግሞ ደስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልብና ይስጥችሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 3 lety

    ስለማይነገርው ስጦታው ልኡለ እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው የነገ ሰው ይበለን 👏👏👏❤❤❤

  • @Khalilvlog90
    @Khalilvlog90 Před 3 lety +6

    ሰይፉጋ ጠብቁኝ😂😂በቅርብ ቀን የኔ ቻናል ላይ የተለያዩ አዝናኝ ስራዎችን ይዘን እንመጣለን ጠብቁን❤❤❤

    • @tube-ug7iw
      @tube-ug7iw Před 3 lety

      አላህ ፍሪ የሚስሊም ልጅ ሆነሽ አድናቂ ለማፍራት ነገን አሄራን ማሰቡ የተሻለ ይሆናል

    • @mahubetube6317
      @mahubetube6317 Před 3 lety

      አለባበስሺንአሳምርሺ
      ሜካብታታበዥ
      ቅርቢ ሀዩ

  • @user-ny2vh7dp9x
    @user-ny2vh7dp9x Před 3 lety +5

    አንፖል ለመቀየር ብቻ ነው አላሉም አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳችሁ

  • @user-pb7hp7ml6b
    @user-pb7hp7ml6b Před 3 lety

    ሰይፍሻ አንተን የማያከብር ስለ አንተ ያልገባቸው ናቸው ለተጎዱ ወገኖች ደራሽ፣ሁሉንም በእኩልነት የምትመለከት ቀልደኛ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ
    በጣም. ደስ ትላላችሁ
    ሙሉ ጤና ካለ. ተመስገን ነዉ

  • @bvmk9509
    @bvmk9509 Před 3 lety +6

    መሸአላ አለሀምዱሊላ የአላህ ብዙወቻችን አላህ በሰጠን ነገር በብቃቃት አቅቶናል ወላሂ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 Před 3 lety +7

    ወይ ጉድ አብረውኝ ተምረዋል ሰርድ ትምህርት ቤት ደስ ይላሎ በጣም

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

    • @seaditube2196
      @seaditube2196 Před 3 lety

      ስላወቅሻቸው እድለኛ ነሽ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው

  • @user-gl8mu3vx9l
    @user-gl8mu3vx9l Před 3 lety +1

    ሰው ባምሳሉ ብቻ መፈጠሩን ፈጣሪውን ያመስግን የኔ ውቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @user-zp3yo9ij6y
    @user-zp3yo9ij6y Před 3 lety

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ ጌታየ ሆይ ሽብር ላንተ ይሁን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ ያሳባቹህንም ይሙላላቹህ ወንድሞቸ የሰው ልጅ በተሰጠው ነገር ማመስገን ግድ ነው ግን እኛ ሰወች ማስተዋል ያንሰናን ያረብ አንተን ለማመስገን አብቃን በጧትም በማታም ያረብ አልሓምዱሊላህ ዓላ ኒዕመል ኢስላም

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 3 lety +7

    አማራ በምንም በልኩ ቢፈጠር የበታችነት ስሜት የለው ክርስቲያኑ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ብሎ ነው የሚያምነው ሙስሊሙም የአላህ ስጦታ ነው ብሎ የሚያምነው መቼም የበታችነት ስሜት ተሰምቶት አያውቅም ክብር ለፈጠረን ጌታ 🙏❤️💪👍

    • @mazaalemu8772
      @mazaalemu8772 Před 3 lety

      እውነት ነው💕💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @fekrs5388
    @fekrs5388 Před 3 lety +5

    እንዴት ፈታ አረጉኝ ደብሮኝ ነበር ይመቻቹ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please!

  • @kokabath9916
    @kokabath9916 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በራስ መተማመናችሁ ድስ ይላል

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Před 3 lety

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ባላቸው ነገር ደስተኞች ናቸው 🙏

  • @mrhffuug7691
    @mrhffuug7691 Před 3 lety +6

    የሰጠሀንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ

  • @amahagirma8370
    @amahagirma8370 Před 3 lety +3

    Y’all funny as hell. Keep up the good work.

  • @user-yr9lw7rj8e
    @user-yr9lw7rj8e Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በርሱ ሆነ እግዚአብሔር ይበቃችኋል ብሎ በሰጠን ነገር ብናመሰግን ኖሮ የት በደረስን ነበር ተመስገን የተሰጠንን ነገር ብናውቅ ኖሮ የጎደለን የለም ነበር አይ እርልስን አለማወቅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Rahema322
    @Rahema322 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ናቺሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ኢትየጵያ ሃገራችን ለዘላለም ትኑር 👉 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @makia3828
    @makia3828 Před 3 lety +16

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ደስ ሱሉ ዋናው ጤና ነው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ czcams.com/video/9UvqNzYOyEU/video.html subscribe please

    • @makia3828
      @makia3828 Před 3 lety

      @@Atwima እሺ በርታ

    • @user-sj8he5dt4u
      @user-sj8he5dt4u Před 3 lety

      👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈
      በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ czcams.com/video/vAzuQ7Vdc8E/video.html

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 Před 3 lety +1

      መኪይ እንዛመድ

  • @salambarhan8190
    @salambarhan8190 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    😘😘😘😘❤በጣም ደስ ስትሉ

  • @user-qx3gk6wo3m
    @user-qx3gk6wo3m Před 3 lety

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያብርታቹህ አይዞአችሁ የልቦናቹህን መሻት ይፈጽምላቹህ የእውነት ደስስስ ትላላቹህ እኔም አጭር ነኝ❤😘 አጭር መሆን ግን አያሳፍርም ምክንያቱም ፈልገን ያመጣነው ነገር የለም ሁሉም እግዚአብሔር ፈጥሮናል የእርሱ የሰጠን ነገር ሁሉ ውብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤ ❤

  • @dembeleisak2878
    @dembeleisak2878 Před 3 lety

    I'm happy to see guy's,God bless you and your family 💞🙏

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 Před 3 lety +5

    ኮንፊደሳቸው የሚገርም ነው
    ፈጣሪ ለናተ ያላትን ያጣምራችሁ ጎበዞች በርቱ

  • @swswii9052
    @swswii9052 Před 3 lety +3

    እግዜአብሄር ይመስገን የሰጠነን ብናውቅ የጎደለን የለም