ኪሎዬን የቀነስኩት አውቄ ነው...የማላውቀው ህመም ካለብኝም ጸልዪልኝ...የአብዱ ኪያር ስጦታ ለሙዚቃ አቀናባሪው ስምአገኘው ክፍል 2 Seifu on

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አድናቂዎቹ ያራዳ ልጅ ABD ይሉታል፡፡ ለቤተሰቡ 10ኛ ልጅ እንደሆነ እና እናቱም የ92 አመት የእድሜ ባለፀጋ እንደሆኑ ይናገራል፡፡
    በሙዚቃዎቹ "እቴ ሜቴ" እቴ የልጅነቴ እያለ የሚያወድሳት በ1982 ዓ.ም ከዛሬ 33 አመት በፊት የተዋወቃት ፍቅሩ ዘልቆ ከዛሬ 19 አመት በፊት ደግሞ በትዳር የተጣመራትን ውድ ባለቤቱን አሁንም በሙዚቃው "ቡቡዬ" ብታምኝም ባታምኝም ያላንቺ አይሆንልኝም የሚላት የሁለት የ17 እና የ15 አመት ጎረምሶች ልጇቹን እናት ያለውን ፍቅር ያሳየናል፡፡
    shorturl.at/TaSYk
    የሙዚቃ ስራውን በሳውዲ በስደት ላይ እያለ ለነ ጎሳዬ ሙዚቃዎችን እየላከ እንደጀመረ ይናገራል፡፡ በሙዚቃ 21 አመታትን አስቆጥሯል 5 ተወዳጅ አልበሞችንም መስራት ችሏል ፡፡
    shorturl.at/TBPTv
    በሙዚቃዎቹ የሀገራችንን ሁኔታ የህዝቡን ስሜት እያነበበ እንደሚሰራ ይናገራል ለምሳሌ ይላል ማነህ ማነህ መባባል ስንጀምር "ዞሮ ዞሮ አዳም" ፣የማናውቀው አንጀባ ሲበዛ "እንኳን በጉራ" ፣ ሾርት ከት ሲበዛ "ምነው ሸዋ"፣ የሆነ ጊዜ ሰዎች ፀባያቸውሲገለባበጥ "እንደ ዥዋዥዌ"አልኩኝ ዘንድሮ ደግሞ ሰው ሆድ ብሶታል "አይዞህ" መባባል አለብን፡፡
    shorturl.at/kOwfG
    ተወዳጁ ድምፃዊ #አብዱ_ኪያር
    "አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮችን አድርጎልኛል"የአብዱ ኪያርን ጨምሮ ምርጥ ብዙ አዳዲስ ስራዎች እየሰራ ያለው ወጣት የሙዚቃ አቀናባሪ ስምአገኘው | Seifu on
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 724

  • @rasdejentv150
    @rasdejentv150 Před měsícem +51

    እርድና፣ ስልጣኔ፣ ትህትና ከእነ ሙሉ ክብራቸው በአብዱ ልብና አእምሮ ነግሰዋል። ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ።

  • @KalkednEysu
    @KalkednEysu Před měsícem +54

    መልካም ሰው ነህ አንዴ በረራ ላይ ተገናኝተን
    የልጀን እና የኔን ወንበር ለየብቻ አደረጉብን ከዛ የሱንቦታ ቀየረን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ🙏

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před měsícem +155

    በጣም የምንፈልግህ ሰው ነህ። አንተ የአንተ ብቻ አይደለህም። የህዝብ ነህ። እራስን በደንብ ጠብቅ። እራስህን በደንብ ተከባከብ። ንፁህ ልብ ነው ያለህ

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před měsícem

      🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @seadamiftah7834
    @seadamiftah7834 Před měsícem +99

    አብዱ መልካም ልብ አለህ አላህ ከዘፈን ሂወት አውጥቶህ ደግሞ ዘመንህን ያሳምርልህ ዱዓዬ ነው

  • @eyobsahle
    @eyobsahle Před 28 dny +2

    እውነት እኔ ሙዚቃውን ብቻ ነበር የምወደው ለካ እንደዚህም አይነት ንፁ የውስጣችንን የሚናገር የሰው ልክ እመብርሀን ትጠብቅህ ክፉ አይንካህ ABD

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +178

    አብዱዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን❤🙏

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ Před měsícem +98

    Tiktok ገብተህ እንዳትረክስ በመከራ የተገነባ ዝና የኛ የ90s ድምቀት ነህ አደራ በዚ በተበላሸ ጊዜ ስምክን እንዳታጠፋ በተረፈ ዛሬም እንደትላንቱ ነህ እንደምንወድህ ድሮ ያንተ clip ሲመጣ ጨዋታ አቋርጠን ተሰባስበን ነበር እምናይህ አሁንም እንደያኔው ብርቃችን ነህ አብዱየ እንወድሀለን 🙏

    • @user-sq6zi7to8x
      @user-sq6zi7to8x Před měsícem +5

      ማበረታታት ነው ለመቀየር እየሞከረ ነው ብራዘር

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b Před měsícem +41

    የትም ተወለድ መርካቴ ወይ ተክልዬ እደግ ነው የሚባለው ይመችህ ያራዳ ልጅ ገና ጩጬ እያለው የአራተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ይመስለኛል መርካቶ ስፈሬን ዘፈን ይወጣው በጣም ነው የማከብርህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏 ❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +44

    አብዱኬ የአራዳ ልጅ ጨዋታ አዋቂ ደግ ንግግር አዋቃ ደስ የሚል ስው ከንግግሩ ሁሉ ለፈጣሪው ያለው ክብርና እምነት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ🙏🏾❤️

  • @sunamawitua
    @sunamawitua Před měsícem +331

    እኔ ግን አብዱኬ ዛሬ ስብሃተ ገብረ እግዚአብሔርን መሰለኝ አክትህ ንግግርህ ሁሉ የኛ ጨዋ አብዝቶ ጤናውን ይስጥህ አባቴ

    • @Aesthetic_lifestyle_videos
      @Aesthetic_lifestyle_videos Před měsícem +13

      @@sunamawitua ገረመኝ ኮሜንቱን እኔ የፃፍኩት ነው የመሰለኝ እያሰብኩት ነበር ፡፡

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před měsícem +3

      Amen

    • @user-ny3he6ql4z
      @user-ny3he6ql4z Před měsícem +6

      ይሄን ኮሜንት ከማንበቤ በፊት ራሱ እኔም እየመሰለብኝ ነበር

    • @SolomonGebru-tz1hk
      @SolomonGebru-tz1hk Před měsícem +2

      እዉ
      ነት ነዉ

      ጭ ጋሽ ስበሀ
      ትን

    • @SolomonGebru-tz1hk
      @SolomonGebru-tz1hk Před měsícem +1

      አቀማመጡ ሁላ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před měsícem +64

    የኔ ጌታ አብዱ ኪያር ይመችህ ብራዘር የ አራዳ የሰባተኛ የሰፈሬ ልጅ አንተን የሚመስል አልበም ሰርተሀል የምር reall ነው::ደሞ ህመም ካለብኝ ፀልዩልኝ ለ ጌታህ ያለህን ክብር እና እምነት ያሳያል

  • @abelsileshi8341
    @abelsileshi8341 Před měsícem +85

    Abd ኢንተርቪዎችህ ሁላ በአልበም መልክ መውጣት አለባቸው ኑርልን አቦ እርድና✌️

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 Před měsícem +93

    እግዚአብሔር ን ቢያወራ ማይጠገብ ሰው ቢኖር, ABD ነዉ 🥰🔥

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před měsícem +21

    እውነት አቀናባሪውን እያለቀስኩ ነው የስማሁት በእትዮጵያነቴ ኮራሁ ሴፉሻ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ኤቢድም እድሜ ከጤና ይስጠው

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p Před měsícem +119

    የአራድዩ ልጅ የመርካቶ ወርቅ ኑርልን

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 Před měsícem +89

    ABD የሆነ ቀን ለብቻዮ ምግብ እየበላሁ አበላልክ ደስ ይላል ብሎ አብሮኝ ተቀምጦ በልቶ ከፍሎ ሄደ

  • @girumbezarealestateconsult2923
    @girumbezarealestateconsult2923 Před měsícem +98

    የአዲሳባችን ተወካይ ከንቲባችን ABD

  • @SURAFELGETACHEW-sk8jd
    @SURAFELGETACHEW-sk8jd Před 27 dny

    አስተዋይ ብስል የመጨረሻ ያራዳ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ተጨማምሮበት ይስጥህ አከብርሀለሁ

  • @SeidMohmmed-m3l
    @SeidMohmmed-m3l Před měsícem +29

    አላህ ሂዲያ ይስጥህ ከሙዚቃ አላህ ያውጣህ ያጀመዓ ዱዓ አርጉለት

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 Před měsícem +49

    ሰይፉ አንተ ራስክ ጥሩ ሰው ነው🙏🏾

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ስለ አብዲ አዲሱን መልካም ነገሮችን ስላወኹኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረኽ ትልቅ ሰው ነህ ❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před měsícem +70

    ❤ አብዱ ኪያር
    ክበር አድናቅህ ነኝ ።
    ❤ የክብር ና የሥኬት ዘመን ይሁንልህ ።

  • @MohammedAbuFatuma
    @MohammedAbuFatuma Před měsícem +32

    አብዱኪ ይበቃል ተውበት አድርግ ወደአላህ ተመለስ ሞት መች እንደሚመጣ አናቅም

  • @birukayele04
    @birukayele04 Před měsícem +18

    ኤቢዲ ምርጡ ሰይፍዬ መቼም ሙገሳ የማይመችህ በጣም መልካም ለአቀናባሪውም ወደፊት ያወጣህ ዉለታ የዋልክለት ለብዙ ሰው የደረስክ እምወድህ አንድ ቀን በመዝናኛው ዘርፍ ለአደረከው አስተፅኦ የኢትዩጲያ ህዝብ ተገቢውን ክብር እንደሚሰጥህ አምናለው
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው ሰይፍሻ የኔ የቱርክ መላጣ።

  • @ja-abdtube9329
    @ja-abdtube9329 Před měsícem +20

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሰይፉ ሾው አየሁ እሱንም ኤቢዲ ስለሆነ በሳልና ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ጉራ ወይ እዩኝ እዩኝ የማይል ጨዋ ብርቅዬው የአራዳ ልጅ ስለሆነ እንዴት ልለፈው ❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před měsícem +6

    እርድና ♥️ጨዋነት ♥️ጥበብ ♥️ብስለት ስጋ ለብሶ ነህ ::አብዱ we love you ♥️♥️♥️♥️በድሜ በጤና ኑርልን 🙏

  • @IAm-iz6rn
    @IAm-iz6rn Před měsícem +11

    u'r my childhood best memory "መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን"
    "ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል“ for all Ethiopian mothers.

  • @dironazendiro
    @dironazendiro Před měsícem +6

    በእኔ እይታ አብዲዬ ግልፅ እና ቅን ሰው ነው። ማካበድ ላይ የለበትም ... ስራውን ሰርቶ ለህዝብ ይሰጣል። መልእክተኛ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርከው

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 Před měsícem

    ኤቢዲ እውነትህን ነው አይዞን የሚል ሰው ያስፈልጋል። ኢነርጂው ኖሮ እራሱ በርታ/ቺ የሚል ሰው መኖሩን ማወቅ ቀላል አደለም። Thank you soooo much for being such an inspiration. እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይባርክህ! እንወድሃለን!!

  • @fariskinfu4790
    @fariskinfu4790 Před měsícem +12

    ሙዚቃ እውቀት ባለው ሰው ሲገለፅ ደስ ይላል።
    አብዱ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @user-oc3dm6fv9i
    @user-oc3dm6fv9i Před měsícem +2

    አብዱ ኪያር እንደስሙ የተፈጠረ ምርጥ ልጅ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před měsícem +20

    አብዱ ኪያር ወደፊት እባክሕ እንደ ሰይፉ ሾ ይኑርሕ ብዙ ሰዎችን ትቀይራለሕ ብዙ ተከታይም ስላለሕ እብክሕ እና ሰይፉን ደሞ ተጠያቂ ታደርገዋለሕ አይዞን ትልቅ ልብ አለሕ በርታ ❤❤❤

  • @ayanewar-du5qd
    @ayanewar-du5qd Před měsícem +55

    የኛሰው ስትወፍርም ስከሳም አስተሳሰቡ ችግር ነው አተን እግዚያብሄር ይጠብቅክ እንወድካለን

    • @hayatadela
      @hayatadela Před měsícem

      😅😅😅😅

    • @user-ps2yj2qp9v
      @user-ps2yj2qp9v Před měsícem +4

      ያው ለኤቢ ካለው ፍቅር ነው እኮ ህዝቡ

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel Před měsícem +10

    አብድዬ አላህ እድሜን ከጤናጋ ይስጥህ ።ወይን በግዜ ርዝመት ጣፋጭነቱ ይጨምራል አንተ በጣም በስለሀል ። ሰው ለመርዳት ለሰው መኖር ከሰው ጋር መኖር ታውቅበታለህ ።
    ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @temesgentiruye3497
    @temesgentiruye3497 Před měsícem +32

    አብዱዬ ሁሌም ተወዳጅ። ግን እኔን ብቻ ነው ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ጋር ተመሳሰለብኝ።

  • @tizifit
    @tizifit Před měsícem +5

    የራሱን ቦታ ጠንቅቆ ያወቀ "LEGEND “ ይገባኸል ⭐️⭐️⭐️

  • @fekerelda3740
    @fekerelda3740 Před měsícem +37

    ክፉክን አንወድም ያአራድእዬ ልጅ እንወድካለን❤❤🙏

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 Před měsícem +48

    አስተሳሰቡ ይለያል በምክንያት ነው ምንወድህ የሸገር አራዳ ABD 🔥🔥🔥

  • @user-ps2yj2qp9v
    @user-ps2yj2qp9v Před měsícem +25

    ወይኔ አብዱን ግን መጥላት ይቻላል ሚገርም ፖዘቲቭ ኢነርጂ የተሞላ ሰው
    With 0 haters ❤❤❤

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 Před měsícem +8

    ፋዘር ነብሱን ይማረውና ምነው ሸዋ አልበምክ የወጣጊዜ ምነው ሸዋን በሬዲዮ ሰምቶት ሁሌነበር ማዳመጥ የሚፈልገው እና ያንን ልጅ ቢጋብዙት ምናለ ጎበዝ ዘፋኝ ነው ይልነበር ከወጣት ድምፃውያን ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ የሚወደው አተን ነበር ❤❤❤

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 Před měsícem +52

    እርድና ሰው ቢሆን abdን ይመስል ነበር 🎉❤🎉

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před měsícem +4

    እኔ አሁን ሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም አብዱ የሰፈሬ ልጅ የመርኬ ልጅ ስለሆነ አድናቂው ነኝ ጩጬ እያለሁ የድሮ ዘፈኖችን በደንብ እሰማ ነበር በተለይ መርካቶ ሰፈሬ 😊

  • @ElsabetKassie
    @ElsabetKassie Před měsícem +2

    ልቤን የነካው ንግግር ወጣቶች አይዞህ የሚለውን መስማት ይፈልጋል እውነት በስደት ስትኖር አይዞህ አይዞሽ የሚለውን ቃል መስማት ይናፍቃል😢

  • @bobmarleyrastamanvibration1273

    ABD የአዲስ አበባ ከንቲባችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ(ፈጣሪ)ያድልህ ከቄራ we love you so much with massive respect 🙏😍😍😍ያራዳ ልጅ ጥግ👌

  • @breakads7881
    @breakads7881 Před měsícem +5

    አብድዬ የሰፈሬ ልጂ ይሄ ትክክለኛ ሰው አክባሪ ጸባይህ ነው እንወድሀለን የአራዳ የአዲስ የመርካቶ አርማ ነህ❤❤❤

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 Před měsícem +6

    ABD we love you from Eritrea 🇪🇷

  • @yodittilahun7853
    @yodittilahun7853 Před měsícem +4

    እድሜ ና ጤና እግዛብሄር ከነ መላው ቤተሰቦችህ ይስጥ አብዱዬ ❤❤❤

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před měsícem +7

    አብዱ አንደበተ ርቱ ብታወራ ብታወራ የማትጠገብ መልካም ልብ ነው ያለክ ኑርልን 🥰🥰🥰

  • @save7997
    @save7997 Před měsícem +15

    ABD የእርድና አባት ፈጣሪ ጤናህን ያብዛልን እወድሀለን ባናናው ይመችህ💚💛❤️

  • @FeruzaYesuf-lv8jj
    @FeruzaYesuf-lv8jj Před měsícem +3

    Abu yezamni kokobe thnkyou so much edime. Ena tena yesetik

  • @user-oo8kg6se8l
    @user-oo8kg6se8l Před měsícem +4

    አብዱዬ ሁለሚ የትግራይ ህዝብ እንወድሃለን ከፖለቲካ ነፃ የህዝብ ልጅ ነክ የሰው ልክ❤❤❤❤❤

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 22 dny

      እኔም ትግራዋዮችን ውድድ ከወደ ወሎ❤

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před měsícem +20

    አቀናባርም በጣም ደስ የሚል ጎበዝ በርታ በሉት 👍👍

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Před měsícem +5

    አብዱ ኪያር ምርጥ ያራድዬ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብዱዬ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sumeyahabeshawit562
    @sumeyahabeshawit562 Před měsícem +111

    قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
    [ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162 ]
    «ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡❤❤

    • @rasalula1140
      @rasalula1140 Před měsícem +5

      @@sumeyahabeshawit562 ወሬኛ

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam Před měsícem +1

      ​@@rasalula1140የምን ወሬ ነው ትክክል ናት

    • @danielameha1337
      @danielameha1337 Před měsícem

      I confirmed from chatgbt no Quran verse prohibited music.

    • @rasalula1140
      @rasalula1140 Před měsícem

      @@LubabaImaam መሀመድ ዘፈን ይወዳል

    • @user-th2yw9oj8o
      @user-th2yw9oj8o Před 20 dny

      سبحنك ربنا ❤❤

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 Před měsícem +4

    የአራድዬ ልጀ ኤቢዲ እውነት ትችላለህ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ጤናውን ያድልህ አባቴ ❤

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před měsícem +4

    የኔ ምርጥ ሰፈሬ ልጅ ቅንነት ይለያል ABD ክፉ እይንካ ቆሾቀብሬእና ነፍጠኝ ከምታቀረቡ አቦ ደጋግሞች ABD አቅርብልን ከፍቶናል ፈታ እያደረገን full ቅንነት positive energy ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @esam4069
    @esam4069 Před měsícem +2

    አብዱ ኪያር ልቡ ንጹህ ሰው ነው መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን ይመችህ ወንድማችን

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před měsícem +7

    አብዱ መልካም አስተሳስብ ያለህ ቅን ነህ ::የበስለ ጠብ የሚል አቅም ያለው ሀይል ያለው ድንቅ አነጋገር ::አብዱ ንብ ነህ ምርጥ ስራ ነው ያስደመጥከን አመስግናለሁ ::

  • @tegenetadesse1699
    @tegenetadesse1699 Před měsícem +4

    አቦ አብዱኬ ጤናውን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥክ ፈጣሪ አባቴ

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 Před měsícem +2

    ምርጥ ያራዳ ልጅ ለትውልድ የሚጨነቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤

  • @da8387
    @da8387 Před měsícem +11

    ኣቡዱዮ በኣንድ ቃል ብቻ ልግለጽህ በቃ 🌟ሞራል🌟 ነህ☝️
    ኣላህ ዕድሜ ፣ ጤናና ደስታ ይስጥህ 🙏

  • @danidhabesha
    @danidhabesha Před měsícem +3

    ABD የሰውነት ልክ የእርድና ጣሪያው love you brother ❤

  • @yechalemelsew5163
    @yechalemelsew5163 Před měsícem +2

    እርድና፣ ስልጣኔ፣ ትህትና ከእነ ሙሉ ክብራቸው በአብዱ ልብና አእምሮ ነግሰዋል። አስገራሚ ፍልስፍናዊ አተያይ። ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ።

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před měsícem +2

    How many times I listen his interview wow, I listen his interviews 100 times. May God bless and protect you ❤❤🙏🙏

  • @eleninigusie3636
    @eleninigusie3636 Před měsícem +2

    ዋውውው በሚገርም ሁኔታ አብዱ ኪያያር ጸባዪን ስርዓቱን እንዲሁም ሚስቱን እና ሴቶችን ማክቨሩን አየሁበት ትልቅ ክብር ይገባሃል

  • @anu.man.
    @anu.man. Před měsícem +4

    አራድነት መልክ ቢኖረው ኖሮ ቁጭ Abd 🔥🎼አቀናባሪው ግን መበረታታት አለበት ጎበዝ ነው 😇💔🙏

  • @Lilihabesha21
    @Lilihabesha21 Před měsícem +3

    አብዱዬ ኑርልን አባቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Před měsícem +2

    Abdu kiyar teliyalik eregim edema yesetik teliyalik asetemary nik 😘😘😘♥♥♥

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201

    Ethiopia need Abdukiyar kind of mindset 😊I love his attitude

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 Před měsícem +25

    ለጉረኞቹ ድምጻዊያን ንገርልን ትንሽ ሰርተው ለሚኮፈስት አብዱ ምርጥ ሰው

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před měsícem +6

    ABD ወዳጄ ከዘፋኝነትም በላይ ነህ።እድሜኔ ጤና ይስጥህ።

  • @BELA18113
    @BELA18113 Před měsícem +2

    ታደለ ሮባ በአስተርጅና የቦሌን ቦታ ለኬኛዎች እንዲፈርስ ከታደለ ገመቹ ጋ ይጠቁማል አራድዬ አብዱ ኪያር ኑርልን ለከፋን ሰዎች ጉልበት ስለሰጠኸን ከንቲባዬ የአራዳ ልጅ ልብህ ኩልል ያለ ምንጭ ያኑርህ አቦ

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před měsícem +5

    እናመሰግናለን እውነት የሚገርም አመለካከት ነው ደስ ይላል ግን ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር የመሰለኝ ነገርስ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před měsícem +3

    በጣም ጎበዝ !!"ይህን ሳላይ አትግደለኝ ምትለው ነገር አለ????!!! "አረ እኔ እንደዚህ አይነት ሰጋጠባ አልገባም ከፈጣሪ ጋር በፈቀደው ቀን ይውሰደኝ"

  • @GetachewT-xj2kr
    @GetachewT-xj2kr Před měsícem +3

    🎉በእውነት ሰፉ ለብዙ ሰዎች እውቅና የምታደርገው አሰተዋፆ ቀላል አይደለም..ለመተንተን ይበዛል..any way Keep it up. You nailed it.

  • @dagimtewodros2631
    @dagimtewodros2631 Před měsícem +3

    Seifu's best interview of his entire carrier!!!

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 Před měsícem +5

    ABD የአራዶች ባንዲራ ያዥ ምርጥ ሰው ❤❤

  • @seadaseadaseid-zi8ou
    @seadaseadaseid-zi8ou Před měsícem +6

    አብዱኪያር ያራድዬ ልጅ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @user-hx8ff7lf9u
    @user-hx8ff7lf9u Před měsícem +11

    abd የመርኳቶ ድምቀት እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰባችክ ኑሩልን👌👌👌🥰🥰🥰

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před měsícem +9

    አቤት አብዱ ኪያር እጅግ የተደሰትኩበት የአራዳ ልጅ ሁንበት ሁሉንም የምታከብር የምትወድ ታላላቆችሕን ካብካቸው ትንንሹንን ታበረታታለሕ ወንድሜ በርታ ዋው የአድስ ልጅ ይግደለኝ ውይ ❤❤❤

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před měsícem +1

    ABD የኛ ምርጥ የአራዳ ልጅ።
    እድሜና ጤና ተመኘን ከልብ።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před měsícem +5

    አብዱዬ ቅንና ጨዋታህ ለዛው🙏❤

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před měsícem +9

    የአራዳ ልጅ እያሉ ምያበረታቱህ አላህ ፊት አብረውህ አይቆሙም ወደ አላህ ተመለስ ህይወትህ እርጋት እና እረፍት ያገኝች አይመስለኝም ሳይህ ተውበት አርግና የህይወት እርካታን ደስታን መረጋጋትን ታገኛለህ ወላሂ በቃህ አላህን ተጠጋ ልጆችህንም በአላህ መንገድ አሳድጋቸው አኼራህን ረስተሀል ሳይህ ሀሳቡም የለህም አላህ ልብህን ለተውበት ያግራልህ እንጂ እንደ አንተና እንደ ሀሊማ አመፃቹ ከባድ ነው

    • @seyewa7614
      @seyewa7614 Před měsícem +1

      reel lifeኑ የምታውቂ አትመስይም አልተረጋጋክም ምናምን ትያለሽ እንዴ ደሞ ከሀሊማ ጋር ታነፃፅሪዋለሽ ደብል ብልሽት ነሽ ለነገሩ እራሱም ብሎታል ምኖረው እኔ ሚፈርደው ሌላ...

  • @bilalosman1691
    @bilalosman1691 Před měsícem +2

    smart idea, you are great by the way you’re smart I swear to God, brilliant intelligent so appreciate you

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem +230

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k Před měsícem +23

    አንተ ደህና ነኝ ካልክ ምን እንላለን ኪሎህ መቀነሱን ከፈለከው አላህ ይጠብቅህ

    • @user-xc4vx4tr4d
      @user-xc4vx4tr4d Před měsícem +1

      ኪሎ መቀነስ የጤና ምልክት ነው በተለይ እድሜ ሲገፋ

  • @titti-x5b
    @titti-x5b Před měsícem +11

    በሁሉም ነገርህ ሙሉ የሆንክ ቅን ሰው መታደል ነው። ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙌👋

  • @user-nu7ke4mz4z
    @user-nu7ke4mz4z Před měsícem +2

    ከማንያዘዋል ሞቲቬሽን አብዱዬዬዬዬ በህይወት አሳይተነክል

  • @dironazendiro
    @dironazendiro Před měsícem +7

    የተክልዬ እና የመርካቶ ልጆች ለአብዱኪ አንድ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ክብር መስጠት አይችሉም ግን? አረ ይታይ

  • @user-xe8ee3jx4k
    @user-xe8ee3jx4k Před měsícem +1

    ABD ወሬ ራሱ ብለቅ ገዝቼ አዳምጠዋለው የዘመኔ ምርጥ ስለኮከብነትህ ያወራህበት መንገድ በጣም ነው የገባኝ i thank you for that

  • @KidusHayal-i5n
    @KidusHayal-i5n Před měsícem +5

    ABD ምርጥ ሰው እውነትም የአራዳ ልጅ አቦ ይመችክ..!

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 Před měsícem +2

    ያመለጠኝ የአብዱኪያር ኢንተርቪው አለ ከዚህ በፊት በጣም የሚገርም ንግግር እረረረረ አብዱ በጣም ነው ደስ የሚለው የሚገርም ንግግር አራዳ በቃ ጀግና ነህ ፓፓፓ…..

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 Před měsícem

    ብዙም ከዛሬ ውጭ አላየውክም ግን የምትወደድ ምርጥ ቆንጆ ንፁ ሰው የምር እድሜ እና ጤና ይስጥ ተባረክ ፈጣሪ ደሞ ለንሰሃው ያብቃክ

  • @Neww452
    @Neww452 Před měsícem +2

    እመብርሀን ትጠብቅህ ያንተ አይነቱን ቢያበዛልን❤❤❤

  • @mehonabebe
    @mehonabebe Před měsícem +3

    All nice album full nice interview errrr.... ABD

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před měsícem +2

    የፍቅር ሰው ነህ በእውነት ልዩ ነህ ሰዎችን ለማንቃት የምትሰራቸው ስራ ያስገርመኛል ድንቅ ሰው ነህህህህህ ኑርልን ልዩ ተፈጥሮ ነው 😍💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MesfinmamoGebregiorgis
    @MesfinmamoGebregiorgis Před měsícem +5

    ያራዳ ልጅ አብዱዬ ምርጥ ❤

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Před měsícem +1

    Abduዬ❤ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ መልካም ሰው ነህ፡፡
    ስምአገኘሁ❤ ሳቅህ ተመልሶ ይኼን የመሰለ ምርጥ አልበም ሰርተህ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን በርታልን🙌🙏🙏🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před měsícem +1

    ያራድ ጥግ ንጉስ ነህ😍😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏ABD እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ😍🙏🙏

  • @henokkumajota607
    @henokkumajota607 Před měsícem +8

    Abd ምርጥ የአራድዬ ልጅ