Video není dostupné.
Omlouváme se.

"ሰውን በጣም አምናለው ይሄን መቀነስ እፈልጋለሁ" ድምፃዊት ዘቢባ | ኮሜዲያን ዜዶ | Seifu on EBS | Yamale

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2020
  • "ሰውን በጣም አምናለው ይሄን መቀነስ እፈልጋለሁ" ድምፃዊት ዘቢባ | ኮሜዲያን ዜዶ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 997

  • @abenezerabebe778
    @abenezerabebe778 Před 3 lety +234

    ዜዶ ኮሜዲ ብቻ አይደለህም ድምፅ እራሱ ገራሚ ነው አባቴ ዘቢባ ድምፅሽ ዋው ነው ምርጥ ፕሮግራም ነበር ፈታ ብያለሁ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +8

    እኔም እንዳንቺ ነኝ ሰው ማመን እየጎዳኝ ያለ ነገር ነው ብቻ ለመቀነስ እሞክራለሁ በተረፈ ታምራላችሁ እወዳችዋለሁ ዜድየ ያማል ቅኔው የማይሰለች ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤❤👌💃

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 3 lety +154

    ዜዶ የሣቅ ሚጭ።። ዘቢባ ፀባየሠናይ 2ምርጦች

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 Před 3 lety

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      @Ethio today Tube በቅንነት በፍቅር ወድማችንን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍😍🌹🌹👇👇
      czcams.com/video/KiueMtqR8EE/video.html

    • @tubabedru6538
      @tubabedru6538 Před 3 lety

      ኩን ፊየኩን ዜዶ weekago

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 3 lety +2

    ስይፍሻ እንኳን አደረሰህ ከነ መላው ቤተሰብህ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ዘረኝነት የሚጠፈበት ዘመን ያድርግልን ሰይፍሻ በጣም ነው የማከብርህ እግዜር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 3 lety +26

    ዜዶ አንደኛ ነህ! ዘቢባዬ😍😍

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 Před 3 lety

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ

  • @dawittsigeofficialchannel3565

    ዋው ሁለታችሁም በጣም የማከብራችሁ ሰዎች ናችሁ፡፡ በርቱ ደስ ትላላችሁ፡፡
    በዚህ አጋጣሚ እንኩአን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ…2013 ያሰባችሁት በጎ ነገር ሁሉ የሚሳካበት አመት ይሁንላችሁ፡፡
    ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡

  • @RrRr-co9tf
    @RrRr-co9tf Před 3 lety +33

    ግን ሰይፊየ በብዙዎች ዘድ ተወዳጅ እንደሆክ ታቃለህ ለማንኛውም ሺ አመት ኑርልን እስከ ቤተሰቦችህ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +8

    ዘይባየ እና ዜዶ ስወዳችሁ ዉይ ዘይባየ እረ እንደኔ አይነት ብዙ እህቶች አሉኝ ሰዉ አምኖ እንዴኔ የተቀጣ።።።።።like

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 Před 3 lety

      ዘቢባ ሙስሊም ናትደ እህት አግዛቤር ይመስገን አለች ስሟ የሙስሊም ነው??

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x Před 3 lety +8

    ዋው እንቁጣጣሽ ነው አስቂና አዝናኝ
    እንኳን አደረሳችው ሰይፍ ለመለው ላገሬ ልጆች

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +5

    ዘቢባዬ 😘😘ዜዶዬ ይመችክ ድምፅክ እራሱ ገራሚ ነው ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን ዜዶ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 3 lety +5

    መልካም 2013 አመት ይሁንልን💚💛❤ ሰይፉ ዜዶ ዘቢባ የመቹኛል

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 3 lety +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ከዚህ በሺታ ይጠብቀን
    ኮሜዲው ብቃቱ ዜቢባበርቺ በርቱ
    ሰይፍሻ እናመሰግናለን
    እባብ ስጠላ ኡፍፍፍፍ

  • @balemoyachannel8036
    @balemoyachannel8036 Před 3 lety +7

    መልካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይጎብኙን

  • @user-cp3kw7bj7u
    @user-cp3kw7bj7u Před 3 lety +68

    ዜድየ የኔ ፀባየ ሰናይ እወድሻለሁ እንኳን አደረሰሽ መልካም አድስ አመት ዜድየ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 3 lety +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @flashtube3272
      @flashtube3272 Před 3 lety

      Study sql in amharic 🌼🌼🌼🌼🌼

    • @flashtube3272
      @flashtube3272 Před 3 lety

      @@hadratube4986 add me

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      ማይኪ ሸዋ ፍንዳታ ተጋበዙ ሊንኩን ተጫኑት

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      @@hadratube4986 በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ ቅንነት ለራስ ነው 😍😍🌹🌹👇👇
      czcams.com/video/KiueMtqR8EE/video.html

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x Před 3 lety +1

    እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን💚💛❤መጪውን ዘመን መልካሙን የምናይበትና የምንሰማበት ሰላማዊ ዘመን ያድርግልን💚💛❤እግዚአብሔር ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ በቃችሁ ይበለን💚💛❤የቤተ ክርስቲያናችንን እና የሀገራችንን ልዕልና ይመልስልን💚💛❤የምህረት ዘመን ይሁንልን💚💛❤
    አውደዓመት ለባርኮ ባርኮ አውደ ዓመት
    ንዒ ማርያም ለምሕረት ወሳህል(፪)
    ትርጉም፡-
    ማርያም ሆይ ለምሕረትና ለይቅርታ
    አውደ ዓመቱን ለመባረክ ነይ
    አሜን አሜን አሜን💚💛❤🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 Před 3 lety

      Hi jeri ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/o447lTi7joc/video.html

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 Před 3 lety +6

    ዜዶ ሳቄ😂❤️ ዘቢባ የኔ ምርጥ ወዳችዋለው😍😍

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 Před 3 lety +18

    ዘቢብ እንኳን መጣሽ የኔ ገራገር የኔ ድምፀ መረዋ እርግት ያልሽ ጨዋ እኮ ነሽ ስወድሽ

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 Před 3 lety +9

    ዜዶ ስወደውኮ ዘቢባዬ የኔ ገራገር ስወድሽ

  • @user-nq6et7cu1v
    @user-nq6et7cu1v Před 3 lety +1

    ሰይፍሻ ይመችህ ዜዶ ምርጥ ዘቢባዬ ምርጥ መልካም ሁሉ እመኛለው የገሬ ውቦች መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም በያለንበት
    ዘቢባዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም የተቸገርኩት ነገር በእውነት ሰውን ማመን የምቀንስበት መገድ ይናፍቀኛል ።

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před 3 lety +19

    ዘይባየ ስወድሽ ማነዉ እደኔ የሚወዳት እርነጋታሽ ዉስጤነዉ

  • @mekdeskinfe6138
    @mekdeskinfe6138 Před 3 lety +9

    በስመዓብ እኔ ራሱ ቀልቤ ተገፈፈ በጣም ነው የደነገጥኩት ማርያምን እንኳን ዘቢባ😣
    ሰይፉ ነፍስህ አይማር😕😂
    ነፍሷን ይማረዉና ማንአልሞሽ ዲቦን ትመስለኛለች ዘቢባ ግርማ 😍

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 3 lety +69

    ዜዶ እና ዘቦ ሁለት ምርጥ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety

      ደምሪኝ ማር

    • @user-hp5bh3fh7w
      @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety

      ውይ ዜዶ አይመቸኝም ዘቤቤየ ሥወድሽ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 3 lety

      እናንተ የቪዶ ሌቦች ለማኞች ሰለቻችሁኝ ከኮሜንቴስር አትግቡ ስግብግቦች ቱፍ

    • @wildantube6899
      @wildantube6899 Před 3 lety

      @@Sofi-ks3zo czcams.com/video/OevDLmOC2uQ/video.html

  • @rahimaamir9112
    @rahimaamir9112 Před 3 lety

    አኡዙቢላህ ዘይባዬ እባብ በጣም ነው የምጠላው ነገር ያማል ቅኔው የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ

  • @user-wh5zr4vk3c
    @user-wh5zr4vk3c Před 3 lety +44

    የኔ ገራገርዬ ስወድሽ እኮ የኔ አንደኛ🤗❤😘

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety

      ደመርኩሺ ደምሪኝ ማር

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 3 lety

      እንደማመር ውዶችየ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 Před 3 lety +38

    ወላሂ በሳቅ ስታስደነግጣት ሰይፍየ ውስጤ ነህ 8አመት ሆነኝ ስከታተልህና ዘመደ ነው ምትመስለኝ

    • @wildantube6899
      @wildantube6899 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/OevDLmOC2uQ/video.html

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +1

      እኔ ቨድወ አላየሁም እሰማለሁ እጂ ምክንያቱ ሊክ እያዞርኩ. እስኪ. በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ😢😍👇👇👇
      czcams.com/video/KiueMtqR8EE/video.html

    • @mirfamirfa5480
      @mirfamirfa5480 Před 3 lety

      ሁላችሁንም አደረኩ

  • @user-eb9cd9td7p
    @user-eb9cd9td7p Před 3 lety +9

    ዋው ዜዶጋር ዘቢባ ፈታ እያልኩነው

  • @yordi9587
    @yordi9587 Před 3 lety

    ዜዶ የሚመቸኝ ልጅ
    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 Před 3 lety +2

    ክክክክክክክክ አቧ ሰይፍሻ ምርጥ እና እንቁዎችን ያቀረብከዉ ዘመኑ ዘመን ይሁንላችሁ ዘቢቢ ይመቺሽ ዜዷ ይመችክ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 Před 3 lety

      Hi Azeb ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/o447lTi7joc/video.html

  • @abrahamwodajnew8250
    @abrahamwodajnew8250 Před 3 lety +26

    ዘቢባየ ቆንጆ ፍልቅልቋ ሳቅሽ ደስ ሲለኝ! ረዥም እድሜና ጤና ለዘቢባ!!!

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i Před 3 lety +5

    ዘቢባዬ የኔ መልካም እወድሻሎ ልጁ ግን ይመቸው አቦ ሰዬፋሹ 💞💞💞

  • @workalemahuarittfeldt1815

    እፈራልሁ የምትለውን ነገር ሰይፋ ከይቅርታ ጋ ለወደፊት እንዲህ ባታደርግ ይመረጣል! በግሌ እንደዘቢባ እኔም ስሙን መጥራት እንከዋን አልችልም ነበር ስይካትሪ ድረስ ተመላልሼ ነው ስም ለመጥራት እንክዋን የደፈርኩት :: እናም ስው ፈራለሁ ካለ ፍርሀቱ ምን ያህል ድረስ እንደሆነ ሳይታወቅ ባይደርግ :: ፍርሀት አይምሮን እስከማሳት ድረስ ስለሚያደርስ:: በተረፈ ቆንጆ ዝግጅት. እናመስግናለን💚💛❤️

  • @fuadmanche429
    @fuadmanche429 Před 3 lety +1

    ዜዶ & ዜዶ በጣም ነዉ ፋታ እያረገቹኝ ይማቸቹ አቦ ሰይፉሻ ኑሪልን

  • @mo123296
    @mo123296 Před 3 lety +12

    አቶ ሰይፉ በልጅቷ( ዘቢባ) ላይ ያደረከው ነበር በምክር አገልግሎት ጎርፍ ( flooding type of counseling) ብለን የምንጠራው አይነት ነው። ይህን የካውስሊግ አይነት ለመጠቀም በቂ የሆነ ቅድመ ዝግጅት ና ረጂም ልምድ ያለው አማካሪ/counselor/ ይጠየቃል። ምክንያቱም ደንበኛው ወይም በሽተኛው ነብሱን ሊስትና ሊወድቅ ይችላል። በተለይ የልብ ና የደም ዝውውር ችግር ላለበት ደምበኛ አይመከርም ምክንያቱም በደንጋጤ ምክንያት ህይወቱን ሊያጣ ይችላል። ስለዚህ ያለፈ አልፏል፤ ከዚህ በኋላ ባትሞክው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @litse1916
    @litse1916 Před 3 lety +3

    ዜዶ እና ዘቢ የኔ ምርጦች ❤️❤️እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻

  • @fikattube8784
    @fikattube8784 Před 3 lety

    ድምፃዊ ዘቢባ እንዲሁም ኮሜዴያን ዜዶ እናንተ የብዙ ወጣት ኢትዮጵያዊያን ተምሳሌት ናችሁ በርቱልን ብዙ ወጣትን ታስተምራላችሁ እና።ሰይፉየም እንደዚህ ተሰጥዖ ያለቸውን ሰዎች በመጋበዝ ስራቸው ጎልቶ እንዲወጣ በማድረግህ እናመሰግናለን በርታልን

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ዘቢባን ግን በምትጠላው እባብ ቀልቧን ገፈፍከው

  • @godisalwaysgreat3547
    @godisalwaysgreat3547 Před 3 lety +4

    Zebiba shikor your voice is amazing 👏 keep going mar❤love from 🇪🇷

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p Před 3 lety +24

    ዜዶ ግን ተምሳሌትህ አጎትህ ነው ሁልግዜ ጨዋታህ ደስ ይላል በርታልን

  • @birtukanaltaye3311
    @birtukanaltaye3311 Před 3 lety

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ዜዶ ኮሜዲ ብቻ አይደለህም ድምፅ እራሱ ገራሚ ነው

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 Před 3 lety +8

    እንኳን አደረሰች በጠም ተመችችኝ በተለይ ልጅ ትጭውች ነው

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v Před 3 lety +40

    የጆሮ ህመም እኔን ብቻ ይመስለኛል ዘቢብ😢
    የጆሮ ህመም ለማንም አይስጠው😭😭

    • @user-fv1de9iw3o
      @user-fv1de9iw3o Před 3 lety +1

      መዳንቱን ልላክልሽ ስልክሽን ላኪልኝ

    • @ellayeetete
      @ellayeetete Před 3 lety +1

      አሜን ኧረ ታምሜ ልሞት ነው

    • @user-hm7zi2gh2c
      @user-hm7zi2gh2c Před 3 lety +1

      እረ ለኔም ሹክበይኝ

    • @nardilovenardilove6673
      @nardilovenardilove6673 Před 3 lety +2

      ኤርፎን አትጠቀሙ ውዶቸ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 Před 3 lety +1

      እኔ ሁለት ቀኔ ጆሮዬን ታምሜ መተኛት አልችልም!ስተኛ ህመሙ ጭራሽ ይብሳል!ውይ የጆሮ ህመምስ ለማንም አይጥ!!!

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před 3 lety +3

    Zedo! Creative comedian! Zebiba! Gifted and talented singer! This two hopeful young artists! I hope your future is bright!!!!

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Před 3 lety

    ሰይፉ እንኴን አደረሠህ በአዲሱ አመት አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ታጋራናለህ ብለን እንጠብቃለን መልካም የስራ ዘመን!!!

  • @zamranega3214
    @zamranega3214 Před 3 lety

    የሚገርም ፕሮግራም ዜዶ አንተ ብቻ ቀልድ ዘቢባየ የኔ ምርጥ

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager6634 Před 3 lety +4

    አይ ዜዶ በጣም ትችላለህ እኮ.. ሠላምክ ብዝት ይበል ወንድሜ

  • @mftube6530
    @mftube6530 Před 3 lety +44

    ማነው እንደኔ የዜዶ አጎት ማየት የናፈቀው 😏

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety

    ዜዶዬ ዘቢባዬ እና ሴፍሽ እንኳን አደረሳችሁ ሁለታችሁም ስራችሁ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን👍❤😍

  • @belayenshaeylegobeaw4834

    አይ ሰይፍ ምን አይነት ሰው ነው በሳቅ ፈነዳሁ ዘቤባየ የኔ ምስኬን ቃል መጠየቅ የተደረገለት ነው የመሰላት አኮ ልብ ድካም አለመኖሯ ጠቀመህ ሰይፍ

  • @tigist422
    @tigist422 Před 3 lety +25

    እሄ ልጅ ለካ እንዲህ አዝግ ነው ይመችህ ዜዶ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +50

    እኔም አምናለሁ ግን ይከዱኛል🙄 እግዚአብሔር ግን ጠሎ አይጠለኝም👍🤲 ይመሠገን🤲🤲

    • @itsmydam7685
      @itsmydam7685 Před 3 lety +2

      ወላሂ እኔም ነኝ ሳምናቸው ይሄዳሉ😒😒

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y Před 3 lety

      @@itsmydam7685 ዘበያቸው🙄🙄🙄🙄

    • @itsmydam7685
      @itsmydam7685 Před 3 lety +1

      @@user-sb8st7yu9y 😭😭😭 አዳደየማ እደ ክፊነኝ እድ ብየ እስባለሁ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety

      እኔም ሁሌ አምነቸዋለሁ ሁሌ ይክዱኛል ደሞ እኮ በጥንሹ አደለም በጥልቁ ነው ምከደዉ

    • @itsmydam7685
      @itsmydam7685 Před 3 lety +1

      @@user-gf8lx3wu7x የኔ ልዩ

  • @dimariaderu6434
    @dimariaderu6434 Před 3 lety

    100ኛ ላይክ በመሆኔ ደስ ብሎኛል ሁለቱንም ወዳቸዋለው አድናቂያቸው ነኝ። እኔም ሰው ማመን መቀነስ ፈልጋለው ሰይፊሻን ጨምፎ። ይመቻቹ አቦ።።

  • @tenaytaka9214
    @tenaytaka9214 Před 3 lety +1

    ዘቢባዬ የእኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ነው የምወድሽ

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 Před 3 lety +26

    ውይ ስሙን አልጠራውም እኔ እራሴ በጣም ነው የምፈራው እደውም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን እሮጬ ነበር በዛው የምጠፋው🤣🤣

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

    • @hayukwt4218
      @hayukwt4218 Před 3 lety +1

      እኔም 😂

  • @mela79king
    @mela79king Před 3 lety +6

    My favovourite tv show happy Ethiopian new year✌

  • @getnettiruneh7070
    @getnettiruneh7070 Před 3 lety

    መልዕክት ለሰይፉ ፋንታሁን ብዙ አርቲስቶች ሁለት ሶስት ጊዜ ቃለመጠይቅ አርገህላቸዋል : ከብዙ አረቲስቶች ጋር በአጋፋሪነት የሚሰራው ጥጋቡ ቸረነት ግን አንድም ጊዜ ቀርቦ አላየነውም እናም ቃለመጠይቅ ብታደርግለት ደስ ይለናል ።እናመሰግናለን

  • @Tube-oj5gw
    @Tube-oj5gw Před 3 lety +2

    ውይ አተ ልጅ አለዛሬ አላየሁክም ቆንጆ ቀልደኛ ነህ በጣም ተመችተኸኛል ምችት ይበልክ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +74

    ሴይፍሻ የኔ መላጣ ደምቀሃል ዜዶ ስወድህ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 Před 3 lety +1

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 Před 3 lety

      @@hannayotube7817 ነይ እሕደመር

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ. ቅንነት ለራስ ነው 😍😍🌹🌹👇👇
      czcams.com/video/KiueMtqR8EE/video.html

    • @genetbirhanu5602
      @genetbirhanu5602 Před 3 lety

      I LOVE to

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 Před 3 lety +5

    እኮ እባብ ሲወድም ሲጠላም ይጠመጠማል ሰው ግን ከባብ ይብሳል😔

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 Před 3 lety

    ዜድየ ስይፈየ ብለህ ስትጠራው ደስ ስትል ስይፈየ እኔም በጣም ነው የምወደው ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 Před 3 lety

    ዋው ሁለቱንም ምርጥ እወዳቸዋለሁ በተለይ ዜዶ ሸበላው ቀልዶቹ ይመቹኛል የሱን ቀልድ ስሰማ ሀረብ ሀገር መሆኔን እረሳለሁ ዜዶ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +25

    ዘቦዬ ና ዜዶ 😍😍ሸበላው

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety

      ደመርኩሺ ደምሪኝ ማሬ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @zabebaa1065
    @zabebaa1065 Před 3 lety +184

    ዘቢባዎች ሰው የማማን ችግር አለብን ለካስ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር

  • @meronmeron5210
    @meronmeron5210 Před 3 lety

    ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ እኔም አብሬሺ ነው የዘለልኩትና የጨውኩት እውነት መስሎኝ በጣም እጂግ በጣም ሰለምጠላውና ስለምፈራው🥺🤭 አይ ሰይፉ የስራህን ይስጥህ😂 ለማንኛውም እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን መልካም በአል!💚💛❤🌻🌻🌻

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳችው ዘብባ የኔ ኳንጇ በርች ውይ አንተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 Před 3 lety +12

    ዜድዬ የምወድሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን😍😍😍😍😍😍💕

  • @redwanarebo
    @redwanarebo Před 3 lety +9

    አይ ሰይፋ የእባቧ ነገር ላይ ከሷ በላይ ዜዶ ነው የደነበረው 😂😂😂

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 Před 3 lety

    Zebiba very Natural pure personality!! Humble and giggle nice to be around. Stay as you are . Loveable talented Artist ❤️🙏

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 3 lety

    ታስታውቃለች በጣም የዋህ ስለሆነች ትጎዳለች
    ዘቢባዬ ምርጥ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +52

    ዘቢብ የኔ ቅመማ

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 3 lety +1

      ሚሚ በሄድኩበት አይሻለሁ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @ebromame3868
    @ebromame3868 Před 3 lety +4

    ዘቢብ እና ዜዶ ስወዳችሁ 😹😹😹😹😹😹😍😍😍😍😍😍

  • @makilove1271
    @makilove1271 Před 3 lety +1

    ዋው የኔ ቆንጆ ዘቤባ ገርማ!!
    "የኔ ቆንጆ በርች ።

  • @sadasasa8633
    @sadasasa8633 Před 3 lety +2

    ላይክ ገጭቸሀለሁ ሰይፍየ ደስ ትላላችሁ

  • @user-lz1kp1bh5p
    @user-lz1kp1bh5p Před 3 lety +5

    ይሄ እኮ አፍሪካ ነው እየሰራው ልማር ❤️❤️

  • @bsbbs9564
    @bsbbs9564 Před 3 lety +10

    እኔስ ከመዳብ ኩሽና ከስልኬ ጋር ቁጪ ብየ አድስ አመትአሳለፍኳት ሲከፋኝ እናተን እያየሁ የሀገሬን ቋንቋ እየሰማሁ እፄናናለሁ

  • @user-rs6ty9wv7n
    @user-rs6ty9wv7n Před 3 lety

    የዚህ ልጅ ድርቅና ደግሞ ዛገኝ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 3 lety

    ዜዳ ምርጡ አቤት ስትቀውጠው ዘባ ሰይፍየም በርቱ። ትክል ዘይባ ትክል ሰውን ስታምኑት። የሚክድት በስታል

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ከቶማሥ ዜዶ ይሻለኛል👌👍❤🌻🇪🇹👈

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 3 lety +7

    እኔ የአረብ ልጆች እንደዚህ ተጫወቱብኝ እባብ እፈራለሁ ብያቸው

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 Před 3 lety

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety

    በመሃል ማስታወቂያ በአማርኛ ሆነ ዋው የኢትዮጵያ ማስጠንቀቂያ አለመኖር ይገረመኝ ነበር ዋው

  • @Tamene588
    @Tamene588 Před 6 měsíci

    እንኳን አብሮ አደሬሰን!!

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 3 lety +11

    ዘቢባዩ ስወድሽ
    ድምፀ መረዋ😘
    #ዜድዩ😍

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ ማር

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @fafita.9873
    @fafita.9873 Před 3 lety +7

    ዘይባየ እባብ እኔም በቲቫ ሳይ እሮጣለሁ
    ዜዶ 👍

  • @fozziyajamal7785
    @fozziyajamal7785 Před 3 lety +1

    እውነታችሁን ነው ዘረኝነት ያስፈራል እውነት ጥሩ ነገር እምናይበትና ካለፈው ተምረን በ2013 እምንነቃበትና እምናስተውልበት ዘመን ይሁንልን

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 3 lety +2

    ዜዶዬ ዋው ዘቢባ ሥወዳቹ ሤፍሻ በርታ

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p Před 3 lety +4

    ዜዶ ጥርስ አያሥገጥምም ይመችህ አቦ👍👍😂😂

  • @toybamohammed7430
    @toybamohammed7430 Před 3 lety +4

    ዜድየ ስወድሽ ሸበላዉ ይመችህ

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 2 lety

    ዜዶ ምርጥ ፈኒ አስቂኝ። ኮመዲ ነህ ዘቢባ ሰይፊሽ እንወዳችኃለን

  • @user-fr4px7rq8z
    @user-fr4px7rq8z Před 3 lety

    ዘቢባየ የኔ መልካም ሰወድሽ ማሬ እድሜ ይሰጥሽ

  • @yared7502
    @yared7502 Před 3 lety +5

    ዜዶ ያራዳ ልጅ ይመችህ አባቴ

  • @abrahamwodajnew8250
    @abrahamwodajnew8250 Před 3 lety +53

    ክክክክክክክክክክ እባቡ ሲጣል ዜዶ ነው ያሳቀኝ ወቶ ሂዶ ነበር እኮ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

    • @user-rk1kj2ps9q
      @user-rk1kj2ps9q Před 3 lety

      ክክክክ

  • @zmambe466
    @zmambe466 Před 3 lety

    ድምፅ ብሎ ዝም ነዉ ዘቢብ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +1

    💫 I like BOTH Z’s both are highly gifted and talented 👍

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 3 lety +95

    እኔ ሰው ማመን በጣም ነው የጎዳኘ

    • @mubasherahmed3363
      @mubasherahmed3363 Před 3 lety

      ላምን

    • @sebhesomllovetegray360
      @sebhesomllovetegray360 Před 3 lety

      Ena #alowelsh

    • @user-cm5zg1pw8d
      @user-cm5zg1pw8d Před 3 lety +1

      እረ በኔ ይብሳል መላ በሉኝ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +1

      @@mubasherahmed3363 በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍😍🌹🌹👇👇
      czcams.com/video/KiueMtqR8EE/video.html

    • @mubasherahmed3363
      @mubasherahmed3363 Před 3 lety

      Plz your number i am from silte zone

  • @KoKo-bs8dw
    @KoKo-bs8dw Před 3 lety +28

    🤣🤣🤣🤣🤣እንደዛሬ ስቄ አላቅም አርቲስቶችን ማስደንገጥ ይቀጥል ሰይፍሻ በናትህ እንዳታቆመው

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች💚💛❤ሰይፉ ምነው አሁንስ አበዛከው ዝም ብሎ አንድ ሰው ይደጋግምብናል ኤጭ

  • @mekbibteshomeaberra3835
    @mekbibteshomeaberra3835 Před 3 lety +2

    Thank you seyfu amazing program , your guests was the best & I laughed a lot 😂😂

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n Před 3 lety +3

    ሁለቱ ምርጦች ስላማቹ ይብዛ😍😍💐💐🌹🌹
    ስይፍሻ እኔም ዛሬ ስብስክራይብ አድርጌሃለሁ መልስ አንተም😀💚💛❤🌹

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 3 lety +31

    ሰላም እንዴት ናችሁ `
    በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!!
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    👇🏾👇🏾
    czcams.com/video/9u9brUpuKaA/video.html

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 Před 3 lety

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @peterdani3508
    @peterdani3508 Před 3 lety +1

    Zedo betami yechelali temechtonali. Betami programme asamerotali.

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 3 lety

    ቆንጅዪ ልጅ አርቲሰት ዘቢባን አላገባች እድሆን አሰተዋውቁኝ ሰይፉዪ።አድናቂዋ ብቻ ሳልሆን እወዳታለሁ ሰላም በሉልኝ ካለሁበት ከመካከለኛው ምሰራቅ።መልካም የደመራ በዓል ይሁንላቺሁ።