Anchor News Aug 5 አይቀሬው የህዝብ እምቢተኝነት፥ አገዛዙ ሰግቷል፥ ዘ ኢኮኖሚስት ስለአብይ አህመድ፥ ከአዲስ አበባ ውጪ ሰላም የለም፥ የፋኖ ድሎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 565

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před měsícem +46

    በሁሉ እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር በይቅርታ አይኑ ይመልከተን🙏🙏🙏

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo Před měsícem +21

    ድል ለአማራው ፋኖ
    ሠላም ለሐገራችን
    ፈጣሪ አምላክ የድሉን ቀን ያቅርብልን

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ Před měsícem +29

    በዚ ስድስት አመት ስንቱን አየን በስላሴ 🙏⬅️

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-kk4yl7mt3g
    @user-kk4yl7mt3g Před měsícem +22

    አማራነት ፋኖነት ነፃነት ✊✊

  • @nebyualemayehu30
    @nebyualemayehu30 Před měsícem +74

    አንክር ሚዲያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይን እና ጆሮ በርታ
    መሳያችን 💪

  • @shemelisali6882
    @shemelisali6882 Před měsícem +21

    አብይ በአማራ ድጋፍ ስልጣን ላይ ወጣ በአማራ ድጋፍ ከፍ ከፍ አለ ያጎረሰውን እጅ ነከሰ ትልቁ ውርደቱ አማራን መጨቆን መጀመሩ ያሳዝናል።መሳይ የጭቁኖች ድምፅ ነህ ትላንትም ዛሬም አላህ ይጠብቅህ ድል ለጭቁን የአማራ ልጆች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +3

      የአብይ አህመድ የክህደት ጥግ ወደር የለውም። ግን የጁን ማግኘቱ አይቀርም። በኢትዮጵያ የአምባገነን ታሪክ እንደዚህ ያለ ጭካኔና ጭፍጨፋ ተፈፅሞ አያውቅም።

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Před měsícem +7

    Hey Messay, we really appreciate you. እባክህን በኢትዮጵያ በመንግስት ስር ያሉ መሳራያ የታጠቁትን በል የሕዝብ ልጆች መሆናቸውንና የህዝብን ጥቅም አስጠባቂ ብቻ መሆን እንዳለባቸውና መንግሥት ይመጣል መንግሥት ይሄዳል የሚለውን በተደጋጋሚ በየቀኑ ሊነገራቸው ይገባል። የእነሱ ቤተሰቦችም የኢኮናሚው እጅግ እንደማያመልጡ እባካችሁ ተናገሩ። Again we appreciate you for everything you do.

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 Před měsícem +1

      ዘመደ ያመጣው የኦሮሞ ከራጅ ስብስብነዉ አድስ አበባ ላይ

  • @solomon3431
    @solomon3431 Před měsícem +21

    “🙏... ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”🙏
    መዝሙር 68፥31
    _____
    “ 🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

    • @yohanneswoldemichael5615
      @yohanneswoldemichael5615 Před měsícem +1

      ቤት ቁጭ ብሎ መለመን የትም እያደርስም ። የበሰበሰውን መንግሥት አውርደው

  • @timharmon10
    @timharmon10 Před měsícem +17

    ፋኖ የዘመናችን ጀግኖች፣ የወደፊት የ ሀገር ጠባቂዎች፣ መሪዎች!!
    ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼

    • @MekonnenTamene-p4o
      @MekonnenTamene-p4o Před měsícem

      ገዱ አንዳርጋቸው የአማራውን ምሁራን ና ጀግኖች አስጨፍጭፎ እነ ዶክተር አንባቸውን አስገድሎ አሁን በፋኖ ትግል ስልጣን ለመያዝ ይቅርታ አድርጉልኝ የሚለው ጅሎች አደረገን ይቅርታ የሚባል የለም በሕግ ይጠየቃል

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před měsícem +29

    እብድ መርቶት ምንሰላም አለ

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 Před měsícem +10

    የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም አይነሳም ቢነሳም ከግማሽ ቀን በላይ አይቆይም በማግስቱ ይረሳዋል ጥሩ ትከሻ አለው !

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t Před měsícem +58

    ህዝባዊ እቢተኝነት አይቀርም

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před měsícem +77

    🔴ሞት ለአፓርታይድ አብይ አህመድ❗️

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 Před měsícem +5

      ድል ለመከላከያ ሰራዊት

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 Před měsícem

      አሚን ያረቤ

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 Před měsícem

      ​@@tsehayebarya1964ቅል እራስ

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Před měsícem +1

      @@tsehayebarya1964 e
      ሞት ለኦሮሙማው ሸኔ ወሮ በላ መከላከያ ተብዬው

    • @YesatnayelgolEthiopia
      @YesatnayelgolEthiopia Před měsícem

      @@tsehayebarya1964 የአርብ ቂጥ አጣቢ የገረድ ልጅ ገርድ በአማራ ደም እምጠነቁይ ኢልሙናቲይ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +4

    ወንድም መሳይ እንኮን ስላም መጣህ ብልፅግና. በየስአቱ ነው ያንተን ዜና እሚጠባበቁት እንቅልፍ ነስተሀቸዋል በርታ ከጎንህ ነን።
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před měsícem +26

    አገዛዙ ጦርነት ጠልቶ ሳይሆን የዶላር ጥማት ነው ያላሸቀው ።

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Před měsícem +14

    ሕዝባዊ እምቢተኝነት ሳይሆን ይህንን የወሮበላ ሥብሥብ ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ ከ፬ኪሎ ማባረር አለበት!! ይህ ወቅት ለፋኖም ጥሩ አጋጣሚ ስለሚሆን ሕዝብ መነሳት አለበት። ሕዝብ ከተነሳ ምንም አይነት ምድራዊ ኃይል ሊያቆመው አይችልም!! ሕዝባችን ከኬኒያ ሕዝብ ብዙ ነገር መማር ይችላል። ማልቀስ መንም አይነት ለውጥ አያመጣም ሥለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ተነስ ታግለህ ነፃነትህን አውጅ!!
    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!

    • @abm1344
      @abm1344 Před měsícem +1

      ሲያምርህ ይቅር

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Před měsícem

      ⁠@@abm1344እስቲ ለአንተም እደሜ ይስጥህ እንዲህ ደም እያፈሰሱ በህዝብ ላይ እየቀለዱ መኖር አይቻልም የእግዝአብሔር ፍርድም አለ

    • @AbdifatahMahamedaidid
      @AbdifatahMahamedaidid Před měsícem

      Fano will not leading again ithiopa never ever 100 years coming know orom leader are leading Ethiopia for get ahmera no more

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 Před měsícem

      Kkk wuch honsh Berger eyebelash egna lnmot mognhn felg

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 Před měsícem +56

    መላው የፋኖ ጦር በቀጥታ የመከላከያ ጦርን ቀይሮ ከተለያዩ ጦር ጋር ተባብሮ የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን አለበት!!

    • @user-kj2ly3bu4m
      @user-kj2ly3bu4m Před měsícem +5

      Ersbersachewm eytebalu new enku lager litekmu 😂😂😂😂

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před měsícem

      ቀጣፊ ቆሻሻ ​@@user-kj2ly3bu4m

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 Před měsícem

      አይቀሬ ነው የአብይ መከላከያ ወዴ እስር ቤት ይሄዳል

    • @yegezukebede
      @yegezukebede Před měsícem

      ቅዥት ነው ምኞት ነው ? በዚህም አሟርታችኋል?😂😂😂😂

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 Před měsícem

      Mart new

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia Před měsícem +33

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před měsícem +19

    አቤት የሀገሬ ህዝብ እግዚአብሔር ይሁንሽ😢😢😢😢😢😢
    ድልልልልልልልልል ለፍኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před měsícem +25

    አቤት ግርማ ሞገስ ፋኖዬ ሞቼ ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w Před měsícem +13

    አንከር ሚዲያ የኢተጶያ ህዝብ ድምፅ የነብሰበላው መንግሰት ራሰምታት

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Před měsícem +32

    ሰላምመሳያችን ድልለፋኖ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před měsícem +6

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Před měsícem +21

    ❤️💚💛ANCHOR ⚓️ MEDIA 💚💛❤️......መሳይ የኢትዮፕያ የቁርጥ ቀል ልጅ ነህ 👌🏽 Thank you for being an excellent reporter እግር በእግር እየተከታተልክ...

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před měsícem +20

    መሳያችን❤

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Před měsícem +3

    በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር እርምጃ ይውሰድ አምናለሁ ይወስዳል እኔም እጮሃለሁ

  • @ermiyashailehaile8508
    @ermiyashailehaile8508 Před měsícem +3

    ድል ላማራ ፋኖ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Před měsícem +7

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን የቤተመንግስት ሰራተኛውን ያስተዳድር፤ ህዝብን ማስተዳደር እውቀት ይፈልጋል። ይሄ መሀይም ጎጠኛ ችሎታው ደም ማፍሰስ ብቻ ነው። ፈጣሪ ሳይታሰብ እንዳመጣህ ሳይታሰብ ይንቀልህ።

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp Před měsícem +13

    ላይክ ላይክ ላይክ ውገን

  • @temayob906
    @temayob906 Před měsícem +12

    አንከር ሚዲያ የኢትዮጰያ ህዝብ አይንና ጆሮ🎉🎉🎉🎉

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 Před měsícem +10

    እግዚአብሔር በአብይና በ ሽመልስ ላይ የቁጣ በትሩን አንስታል ::

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Před měsícem +3

    Amhara Fano Del Le Amhara hizeb❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +17

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mengistufentie4777
    @mengistufentie4777 Před měsícem +20

    ፋኖ ሁሌም አሸናፊነው

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 Před měsícem +13

    ዓመፁማ ኣይቀሬ ነው በኢ/ያ ውስጥ በዚህ 6 ዓመት የከፈልኩት የስራ ግብር ይቆጨኛል እምከፈለው የስራ ግብር ለዘንባባ መሆኑ ይበሽቀኛል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +1

      ከሰው ይልቅ ዘንባባ የሚከበርበት ደንቆሮዋዊ እንስሳነት በአለም ተሰምቶ አይታወቅም። የስልጣኔ ሀሁ ሰብአዊነት ነው።

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +14

    አህለን መሳይ🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před měsícem +20

    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድልለእራሴ እናሸንፋለን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 Před měsícem +11

    ቃሪት ጀግኖች 😊.... የአማራ ... መከላከያ ...ይመስረት...ፋኖ ... ምከላከያ ይመስርት

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Před měsícem +1

      ለምን ፈፋኖ ክልሉን ትቶ አይወጣም

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 Před měsícem

      Fano lerasum eyetebala new

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Před měsícem +2

    Bravo fano of showa! Gifa wedefit!❤️❤️❤️❤️☝️

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o Před měsícem +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Před měsícem +3

    ኢትዮጵያዬ ይህን እርግማን የሆነ ሰዉየ ከላይሽ ላይ ያንሳልሽ❤❤❤❤❤

  • @Menur-abuEida
    @Menur-abuEida Před měsícem +13

    ህዝቡ ከሞት በማይተናነስ ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ እኮ ነው ያለው መንቃትም የሚችል አይመስልም።

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Před měsícem +1

      ማደንዘዣ የተወጉ ነው የሚመስሉት

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 Před měsícem +1

      ትክልል ወላሒ

    • @asresashgebremlak4908
      @asresashgebremlak4908 Před měsícem

      እውነት ነው

    • @mestemengistu9079
      @mestemengistu9079 Před měsícem +2

      እናንተ ወጥታችሁ ብታሳዩን እንወጣ ነበር😅😂

    • @helenmanna4743
      @helenmanna4743 Před měsícem +2

      እነሱ እማ ሰላም ያለበት ቁጭ ብለዉ በለዉ ይላሉ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před měsícem

    አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @hlinategenu
    @hlinategenu Před měsícem +2

    መሳይ አተ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Před měsícem +7

    አብይ ፍፃሜህን ያቅርበው ያርብ

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp Před měsícem +20

    ምድረ ካድሬ በየዩቱቡ ላይ አገራችን ልታድግ ነው እያለ ይንጫጫል የሰው ሞት ምንም የማይመስለው ሁሉ

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Před měsícem +3

      በእውነት ባርክ ብልጭጭልጭ ዘባባ የመብራት ቦል ለተራበ ለተጨነቀ በቀን አንዴ መብላት ያቃተው የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ይሰራለታል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      ካድሬ ማለት ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌላው ከላይ በሪሞት የሚቆጣጠሩት በቀቀን ነው።

    • @ace.500
      @ace.500 Před měsícem

      አንተም ትሞታለህ ሆዳም ለትውልድ ነው እያደገ ያለው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +1

      @@wudearaya8756 እንጃላቸው ወሬኞች ! የአዲስ አበባ ህዝብ ሌሊት እንቅልፍ የሚያሳጣው ብዙ ችግር ውስጥ ነው የሚገኘው። የከተማው መብለጭለጭ ምን ይፈይዳል?

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Před měsícem

      @@abuhaile6517 መጀመሪያ ሰላም ይቀድማል ከዛ መሰረታዊ ነገሮች እኔ የጎደኞቼ ልጆች የግል ትምርትቤት ነበር የሚማሩት ኑሮ ከብዶቸው የመንግስት የቱ ጋር ነው ሐገር የለማችው ሐገር ህዝብ ነው ፈጣሪ ያስባት ሐገሬን

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před měsícem

    የኢትዮጵያ አምላክ ይህን የአረመኔዎችን እና የዘረኛ የፋሽስቶች መንግስት በሕዝባዊ ማእበል ከስሩ መንግሎ እንዲጥልልን ለህዝባችን አንድነትና ጉልበት እንዲሰጥልን በፀሎትና ተደራጅቶ የአፓር ታይድ ስርአቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለመቅበር መትጋት አለበት።

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980 Před měsícem +2

    Selamachu ybzalgne Ethiopiyanochu fetari selamu yawrd lehagerita ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @addmih7751
    @addmih7751 Před měsícem +5

    የአዲስ አበባ ህዝብ በስለትም ይሁን በድንጋይ ወይም ባገኘው ነገር አዲስ አበባ ህዝብ የየቦታው የተበተነውን ወታደር፣ ህግ አስከባሪውን እየወጋቹ ጨርሷቸው መሳሪያውን ዝረፏቸው አለቀ

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před měsícem +1

      አቤት እውቀት😂

    • @user-kj2ly3bu4m
      @user-kj2ly3bu4m Před měsícem

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮😅😅😅😅

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před měsícem

      ጋላላላ አራጅ ነዉ

    • @teddy-ben.t
      @teddy-ben.t Před měsícem

      አባቱ አንተስ ትመጣለህ? ማለት ዝም ብለህ አዘዝከን ያንተን ተሳትፎ ሳትነግረን 😊

    • @user-kj2ly3bu4m
      @user-kj2ly3bu4m Před měsícem

      @@user-ll7oj5st7x 😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤮🤮🤮🤮

  • @matyasTadese
    @matyasTadese Před 7 dny

    አድናቂህ ነይ

  • @habtewoldhunegnaw2387
    @habtewoldhunegnaw2387 Před měsícem +2

    በርታ መሳይ

  • @assefamamo5520
    @assefamamo5520 Před měsícem +2

    💚💚❤️👋🏿👋🏿ለአንከር

  • @TamiratBelete-mn1re
    @TamiratBelete-mn1re Před měsícem +2

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +3

    መሳይ መኩንን የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před měsícem +1

    ድል ለፍኖኖ

  • @look3625
    @look3625 Před měsícem +1

    የአራዳ አዲስ አበባ ልጆች ህብረት መሪነት ይቀጣጠላል አዲስ አበባ ላይ ህዝባዊ እንዲተኝነት ለነፃነት በሚል መሪ ቃል 💚💛💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před měsícem +1

      በጭራሽ የደብተራራ ህልም ሚዲያ ላይ ብቻ😂

    • @su72973
      @su72973 Před měsícem

      ​@@jujucanal2165 ጀላ ብላ

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 Před měsícem

      Anthem arada huneh aradochn ltshewd

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před měsícem +12

    የቋሪት ህዝብ ጀግና ህዝብ ነዉ ትግሉ ከመጀመርያዉ አንስቶ ከባድ ተጋድሎ ነዉ የታገሉት

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 Před měsícem +2

    Victory for Ethiopian people

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Před měsícem

    ዘንባባ እና ፖለቲካ አይገናኝም እስቲ አገራችንም ትመር አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን በጦርነት ስንቱ ቤት ተዘጋ ህፃናቱ ያለውላጅ የእድሜ ባለፀጋውች ያለቀባሪ የቀሩትን የተድፈሩትን አባት እና ልጅ በአንድ ቦታ የተስውትን እናስታውስ ጦርነት አደቀቀን አላህ ሰላሙን ያምጣልን ጦርነት ይብቃችሁ ይበለን አሚን 🙏

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před měsícem +1

    ህዝባችን. በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ በርሀብና በፍርሀት ከሚሞት እንደኬንያ ህዝብ ዛሬውኑ ተነስቶ መታገልና አራት ኪሎን ሰብሮ በመግባት እርምጃ መውሰድ አለበት

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe Před měsícem +2

    የናንተን ሟር ት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ወደ በረከት ይቀይረዋል ደግሞም ተባርከናል

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před měsícem +6

    የራበው ህዝብ መንግስትን ይበላል ጊዜው አሁን ነው!!!
    አዲስ አበቤ ተነስ ፣
    አይንህ እያየ ነው እየራበህ ስትፈርስ ።

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před měsícem

      ህልም አይከለከልም😂

    • @su72973
      @su72973 Před měsícem

      ​@@jujucanal2165 ተበዳና ሙት 😅😅😅

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Před měsícem +12

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před měsícem +1

    የኢትዮብያ፣፣ህዝብ፣፣፣፣አላህዪሁንህ፣፣፣ያለህበትወቅትከባድነዉ፣፣፣፣ዘንድሮ፣፣ከተራፊ፣፣ያድርጋቺሁ፣፣፣ከባድነዉ

  • @BelayAsnake-o1e
    @BelayAsnake-o1e Před měsícem

    ፋኖ ያቸንፉን

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e Před měsícem

    Thank you Mesay

  • @AfeworkTegene
    @AfeworkTegene Před měsícem +2

    ወረቀት በትን ተነስ ጊዜው አሁን ነው!!

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před měsícem +3

    ጀግኖች የቋሪት ፋኖች የቋሪት ህዝብ ያለማቋረጥ አመት ሙሉ የታገሉት በመጨረሻም የአገዛዙን ወንበር ጠበቂ ጦር ድል አረጉት እንደናተ የታገለ የለም አመት ሙሉ በዜና ስከታተላችሁ የቋሪት ህዝብ ያለማባራት የታገለዉ ዉጤት አምጥቷል ብራቮ የቀሪት ህዝብ

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Před měsícem +10

    የአብይ አህመድ ሰራዊት ተስፋ ቆርጧል ::ለዚህ ነው ንፁሐንን የሚገለው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem +1

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @DemelashGebre-sf9pc
    @DemelashGebre-sf9pc Před měsícem +2

    ፕሮፖጋንዳ አለመሆኑን መንን እንመን

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 Před měsícem +2

    ድል ለፍኖኖ❤❤❤❤

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Před měsícem +3

    Mesye selamh ybza balet yalehbet

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před měsícem +5

    አይመስለኝም የኢትዮ ሕዝብ ደንዞሀል እብዱ አብይ ትንሽ ነገር እየሰራ ብዙ ሲበድለው እያየ ዝም ይላል ፈዛዞች አብይ ሕዝባችንን በጣም ነው ምንቀው በተለይ ያማራን ሕዝብ

  • @WondimnehMusiea
    @WondimnehMusiea Před měsícem +1

    መቼም አይነሳም ተው እሰኪ አ.አ ህዝብ የሞቀ እቅልፍ ላይ ነው አትቀስቅሱት......

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የሀዘን ልብስ
    መልበስ አለበት አብይ ተሎ እንዲሞት
    መሆን ያለበት ይህ ነው

  • @user-bs1uj1hm8q
    @user-bs1uj1hm8q Před měsícem +1

    ድል ለጀግናው ፍኖ

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Před měsícem

    ከዘንባባ ህዝብ ይበልጣል ።ድል ለፋኖ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před měsícem +5

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Před měsícem +2

    የነጋዴወችን ችግር ለምን አትጠይቅም ችግራቸውን ብዙ ችግር አለባቸው መሳይ ሌሎች ሚዳወችም ጠይቆቸው

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před měsícem +4

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před měsícem +2

    የአአ ህዝብ ሲረበው ያምፅ ይሆን። ከሆነ ታመር ነው።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Před měsícem +5

    Mesay you are comprehensive journalist we love you .

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před měsícem

    መሳይበርታእዳተያቢዛለን❤❤❤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před měsícem

    ፋኖ ጦርህን ወደመከላከያ በቶሎ ቀይር ሕዝባዊ አመፅ ሊነሳ ስለሚችል ከእልቂትና ኢትዮጵያን ከመበታተን አድኗት ፋኖ ትልቅ ዝግጅት ይጠበቅብሃል አ/አበባ እንቅስቃሴ ሲጀመር ቶሎ ግቡ ሕዝቡን አድኑት እግዚአብሔር ከፋኖ ጋርና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ይሁን አሜን።

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před měsícem

    ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @mogesgetu6572
    @mogesgetu6572 Před měsícem +1

    ከየ ጎሚስታዎቹ ለምልክት የተደረደሩ ጎማዎቾ እየተለቀሙ እየተወረሱ (እየተወገዱ)ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ልደታ ክ/ከተማ የሚገኝ መስከረም 1 የሚባል ት/ቤት አዳነች አበቤ ትመጣለች ተብሎ የሰፈሩ ወጣቶች አርብ ተለቅመው ጣቢያ ከታጎሩ በሁዋላ እሁድ ማታ የተወሰኑት ተለቀዋል። እንዲህ ነው የአገራችን ዲሞክራሲ ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Před měsícem +3

    ይህ ለማኝ የልመና ተሰጥቶ አለኝ ብሎ በጀብዱነት የሚያወራ እንደት ነው የኢትዮጵያ መሪ ሊሆን የሚችሀው ለምኖ ልጆቹን ያሳድግ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před měsícem +1

    ውሽቱን በልኩ ብታረጉት??!!! ቀኑን ሙሉ ውጭ ነበርኩ ዛሬ። የተስጠው መግለጫ ውሽት ነው

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Před měsícem +1

    Thank you Mesay Mekonen

  • @ef6079
    @ef6079 Před měsícem

    ህዝቤ አሁንም እጅህን አጣምረህ ቁጭ ብለሀል ምንም ብትፈራ ሞት በርሀብ መጣልህ ፍኖን ተቀላቀል ብልፅግናን ታገለህ አባር😢

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Před měsícem +2

    እረ አዲስ አበቤ ንቃ በረሀብ ከሞሞት በአመፂ አቀጣጥሉት እስከ መቸ ትተኛላችሁ😢😢😢

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Před měsícem +2

    ድል ለጅግናው የህዝብ ፋኖ!!!!!!

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Před měsícem +1

    ይህ የመጨረሻ የብልጽግና ዘመን እንደሚሆን ነው።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před měsícem

    ስንትና ስንት የአማራን እናቶች እና ህፃናትን ደፍሮ ብዙውችን ገድሎ በመጨረሻም ሲማረክ
    የፋኖ መሪዎች ልብሱን ቀይሮለት አብልቶ አጠጥቶ ከኪሱ ገንዘብ ሰቶ የውሽት መታወቂያ እውጥቶለት የዘመነን እጅ ጨብጦ ቡራኬ እግኝቶ በሰላም ወደ መጣበት ጦር ካምፕ ወይንም ዘመዶቹ ጋ በአውሮፕላን ሲላክ ያልተሰማህ ያልቆረቆረህ አማራን ደግፋለው የምትል ኮልኮሌ እሁን የጀግናቹን እስክንድር ና ሀብታሙ አያሌውን ለፍትህ ስንታገል እኛ ግፍ እየሰራን መሆን የለበትም ብለው በጉልበታቸ እንዲሮጡ የተደረጉትን የብልፅግና ደጋፊዎች
    ቅጣቱ ትክክል እይደልም እማራን እይመጥንም
    ማለታቸውን ለመቃወም ማሰብህ በጣም ተሳስተሀል መሳሪያ ይዞ የገደልንን ወታደር ግን ዘመነ ካሴ እቅፎ መርቆ ወደመጡበት ሲልክ
    በቪዲዬ እይተህ ጎሽ ጥሩ ነው እንደነሱ መጨከን የለብንም ስትል ነበር ታዲያ እስክንድር ነጋ ያልተገባን ቅጣት ስላወገዝ ማክበር
    ሲገባህ ለመተቸት መሞከርህ በጣም የዞረብህ
    ነህ ወይም የእብይ እና ይነ አየለ ጫሚሶ ጭፍን
    ደጋፊ ነህ ያስብልሀልና እራስህን አርም አማራ በመርህ በፍትህ ነው መመራት ያለበት በማንኛውም አስቸጋሪ ጊዜም እንኳን ቢሆን
    መብትን መጣስ የለበትም::

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 Před měsícem +1

    ቃልአቀባዩ ፈጥረህ አትዘግብ እንጀራ 2ብርነው የጨመረ በዘምባባልክነው ፖሊስ የተሰማራ በግምት አትዘግብ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před měsícem

    ዘ ንዶው አቢይ ኢትዮጵያውያ በቀኝ አስገዛት ወይ ሃገሬ ሱቆችን እያፈረሰ እያሽገ ስው ስርቶ እንዳይበላ ያዲስ አበባ ነገር አይነገር መእድሜ ልካቸውን የኖሩበትን ስፈር ባህል ጉረቤት ይህ ነው የማይባል ጉስቁልና በህዝቡ ላይ ስቃይ ሞት ያለ ምንም ቤት እመንገድ ላይ ጥሎ ለልማትእያለ ያፈርሳል ህዝብ ሽክሙን አልቻለውም

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před měsícem +2

    10/08/2016 - 29/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!