Seifu on EBS : ጨዋታ ከኮሜድያን ዜዶ እና ከድምጻዊት ራሄል ጌቱ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2019
  • Seifu on EBS : ጨዋታ ከኮሜድያን ዜዶ እና ከድምጻዊት ራሄል ጌቱ ጋር

Komentáře • 1K

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 Před 5 lety +423

    ውድ የአገሬ ልጆች በእግዚያብሄር ስም በቻይና እስር ቤት ለምትገኛ እህታችን ናዝራዌት አበራ ሁላችንም በፀሎታችን እናስባት በእመቤቴ ማርያም

  • @messidia8350
    @messidia8350 Před 5 lety +500

    ለናዝራዊ እደሀይማኖታችን ፀሎት እናደርግላት ወገኖቼ

    • @miskiyanasser4638
      @miskiyanasser4638 Před 5 lety +1

      Kkkkkkkkkkkkkkk

    • @Fetia765
      @Fetia765 Před 5 lety +1

      Miskiya Nasser iht mn asakesh nazrawit be chayna hager yala tefatwa mot yeteferadebat nech iko

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 5 lety

      Emebete Maryam Anche Tawekeyalesh.

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +4

      @@miskiyanasser4638 አሁን እሄ ምኑ ያስቃል ስትገርሚ ግን የሚሳቅበትና የማይሳቅበትን ነገር እንኳን ለይተሽ የማታውቂ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 Před 5 lety

      @@Fetia765 ere tufu algebatem yehonale

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +216

    ዜዴ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ ጨዋታዎችህና ቀልዶችህ ይመቹኛል👍

  • @zinabutsegaye2365
    @zinabutsegaye2365 Před 5 lety +3

    በእውነት ስለ ናዝራዊትና ስለሌላም ፍትህ ስትጨነቁ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ይህ ነው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧችን ይጠብቅልን።አሜን

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 Před 5 lety +9

    ይሄ ልጅ በሳቅ ገደለኝ
    በጭንቅ ላይ ላሉ ወገኖች ጭንቃቸዉ የሚወገድበትን ቀን ያምጣልን አይዞን ለናዝራዊት ያዘናችሁ በሙሉ እንፀልያለን

  • @henaman8690
    @henaman8690 Před 5 lety +314

    ፈትህ ለናዝራዊ የድንግል ልጅ የደረስላአት

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 5 lety +125

    በቻና እስር ቤት ለምትገኘው እህታችን ናዝራዊት እግዚሐብሔር ይድረስ

  • @user-sq9ed3vt1d
    @user-sq9ed3vt1d Před 5 lety +226

    ማነው እደኔ ዜዶን የሚወድ

    • @user-gx2mv2nd1t
      @user-gx2mv2nd1t Před 5 lety

      Zከምር እኔ እወደዋለሁ 💖💖💖💖💖💖💖

    • @pragmatistyouth1774
      @pragmatistyouth1774 Před 5 lety

      ሱሱ የደሴዋ ቀበጥ ene ዜዶን wedededed new yew yamadergew. I wish he was my boy friend and I hope he likes guys

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +268

    ዜዶ እንደው ዝም ብየ ሳይህ ባተወራ እንኳን እስቃለሁ💙

  • @user-tu4lx2oh1k
    @user-tu4lx2oh1k Před 5 lety +26

    ዜዶዬ በጣም ነው ቀልድህ ደስስስ የሚለው የምወድልህ ተባረክ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 5 lety +35

    😍😍ሪቾ ድምፀ መረቅ በርቺ! ዜዶ አንተና ድርሹን መስማት በጣም እወዳለሁ!

  • @myemargamlijlij5569
    @myemargamlijlij5569 Před 5 lety +77

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እባክሽ ድርሽላት ለእህታችን ነዝራዊት

  • @s.a8334
    @s.a8334 Před 5 lety +706

    እስኪ እንደኔ እያየ ኮሜንት የሚያነብ

    • @hiwotmulat2801
      @hiwotmulat2801 Před 5 lety +2

      እኔ

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 Před 5 lety +4

      ሰላም ለሁላችን እኔ። ካመንት ላነብ እምገባ

    • @ilove251
      @ilove251 Před 5 lety +2

      Ene

    • @alema.a4556
      @alema.a4556 Před 5 lety +5

      እንደኔማ የለም ግማሹ ያልፈኛል ኮሜት ላይ ሳፈጥ ሀሀሀሀሀሀ

    • @etabezgirma1330
      @etabezgirma1330 Před 5 lety +3

      እኔም ልክ እንዳንቺ

  • @fkrblehetragne6558
    @fkrblehetragne6558 Před 5 lety +8

    ራሄልየ ደግሞ በበአል ጊዜ የንዋይ የዘፈንሽው ዘፈን ዋው ነው ጥሎብኝ ደግሞ ላይክ አርጌዋለሁ ምርጤ

  • @user-jk7fr7jr6m
    @user-jk7fr7jr6m Před 5 lety +36

    ዜዶዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ከድርሹ ጋ የጀመራችሁትን ሾ ለምን ተዋችሁት ples ጀምሩት እረ በየቦታው ስንገባ ፓለቲካ ዘረኝነት ማየት ሰለቸን እስቲ በናተ እንኩዋ ፈታ እንበል

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 5 lety +11

    ለእህት ናዝናዊት በፀሎታችን እናስባት የተዋህዶ ልጆች ቅድስት ኪዳነ ምህረት በያላችሁበት ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን💚💛💞🙏🙏

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 Před 5 lety +13

    ሰይፍዬ ተናፋቂ ዘመንህ ይባርክ አከብርሃለሁ🙏 😍😍😍😍👈

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m Před 5 lety +52

    #ጥሎብኝ_ዜዶዬን_ስወደው ❤😘

    • @mtesfay8212
      @mtesfay8212 Před 5 lety

      Enam

    • @almeale1851
      @almeale1851 Před 5 lety

      Yabda naw waw zaydeya

    • @tesfamariamgebre6994
      @tesfamariamgebre6994 Před 4 lety

      fake channle nw .... tekekelayawe channle yehe nw Watch "Zedo Shebelaw new comedy 2020(ጨዋታ ከኮሜዲያን ዜዶ ጋር)" on CZcams

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 Před 5 lety +192

    ዜዶየ ስወድህ እስኪ የምትወዱት ገባገባ በሉ

    • @hirutnigussie6173
      @hirutnigussie6173 Před 5 lety +1

      ፍልፍሉ ውሀ በላህ ክክክክክክ

    • @zainabali835
      @zainabali835 Před 5 lety

      🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @user-zv3pu7nt3s
    @user-zv3pu7nt3s Před 5 lety +81

    ክክክክ ክክክክክ እረ ኩሜቶች ታው ከቶ ምን ይሻላችሆል ወዱዩውን ስወድህ ትላላችሁ ሴቲቱን ማጥላላት ታውግን እህቶቸ ባታምር እራሱ ሴት ልጅ በመሁኒዋ ክብር ይገባታል ስለዝህ የራሳችንን ክብር ዝቅባናደርግ ይመረጣል !!!!!

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 Před 5 lety +43

    ለናዝራዊ በየ እምነታችን ጸሎት እናድርግላክ

    • @alainalain2301
      @alainalain2301 Před 5 lety

      ሙስሊም ክርስቲያኑ እስኪ
      ለና ዝራዊት ጾለት እናርግ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +3

    እራሄልዬ ተባርኪ🙏🏾እውነትሽን ነው የሀገራችን ጉዳይ ያሳስባል::

  • @samisam4561
    @samisam4561 Před 5 lety +26

    ዜዶ በናትህ ዘፈኑን በክሊፐ ስራው ያምራል ያዝናናል ሳራቲ ሳትቀድምህ

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff Před 5 lety +3

    በጣም የምወዳቸውን እንግዶች በማየቴ ተደስቻለሁ ! ዞዶ ምችት ይበልህ !

  • @shegerarttime4217
    @shegerarttime4217 Před 5 lety +7

    ይሄ የጨዋታ ስልት ሙሉ በሙሉ የኛ የጨርቦሌዎች መሆኑን ማረጋገጥ እፈልጋለው።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 5 lety +6

    የአገራችን ጉዳይ እንዴት እንቅልፍ አይነሳ መዋደዱ ቢከብደን መከባበር እንዴት ያቅተናል ከአጉል ፍቅር ይሻላል ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ኢትዮ ንና ህዝቦቿንይባርክ አሜን 💚💛💓💚💛💕💚💛💖💜💜💜💜💙💙💙💜💙💜💙

  • @endalekachwamenu379
    @endalekachwamenu379 Před 5 lety +11

    ሰይፋዬ እዲ ፈታ እሚደርገን ሠው ከአጠገብ አይጥፋ

  • @bezay9973
    @bezay9973 Před 5 lety +14

    ዜዶ ግን በጣም አዝግ ነህ😂 ሙሉውን ቪዲዬ እየሳኩ ነበር... አቦ ይመችህ ....
    ሰይፉሻ እስቲ ተዋናይት ሰገን ይፍጠርን ጋብዝልን ... ጥሎብኝ ስወዳት

  • @tec6117
    @tec6117 Před 5 lety +4

    ኮመቶች ዉስጤ ናቸዉ አድናቂያችሁ ነኝ ምችት ይበላችሁ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před 5 lety +11

    ወይኔ ዜዶ ማሻአላህ ፈገግታህን አላህ ይጨምርልህ

  • @redwanmitiku1693
    @redwanmitiku1693 Před 5 lety

    WOOOOW SEIFIASH REALLY THANKS AGAIN YOU KNOW OUR INTEREST

  • @simontekle9454
    @simontekle9454 Před 5 lety +5

    ፍትህ ለናዝራዊት እግዚአብሔር ይድረስላት ሁላችን ለእህታችን እንጸልይ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን ወንድማችሁ ከኤርትራ።

  • @emukertatawaenatennafaki7195

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ነገ 16 ኪዳነ ምህርት በያላችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒💓💓💓

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 Před 5 lety +5

    ሁሌም በሀገር በመጨነቅ እንቅልፍ አጣለው ሁሌም ከእንቅልፍ ሰአቴላይ ቀንሼ ስላገሬ አስባለው

  • @user-jg3rm3hq7p
    @user-jg3rm3hq7p Před 5 lety +2

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንደምን ቆያችሁ ሴፍሻ በጣም ነዉ የማከብርህ ሬሄልዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ዜዶም በጣም ነዉ የምወድህ ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 5 lety +1

    በዚህ ድምፅሽ ለ እግዚአብሔር ዘመሪ የምድር ነገር ሁሉም ያልፋልና አር ሙድ በ አስጌ selfi ክክክክክቅ ፅናቱን ይስጥህ

  • @s..s..742
    @s..s..742 Před 5 lety +35

    በፈጣሪ ስም ሰይፍየ ፍትህ ለህታችን ለናዝራዊት አበራ እውነት ያሳዝናል በቻይና እስርቤት ላለችው

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +133

    ዜዶ ጭሱ ያድራል በምላሱ ይመችህ አቦ

  • @saadaa6249
    @saadaa6249 Před 5 lety +1

    የአረቢ ልክ እደዝህ ልጅደስተኛ አድርገን ታድለህ መሻአላህ ሠይፍሽ ሰላም ነው እነመሠግናለን

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 Před 5 lety +3

    ዜዶዬ ስወድ እኮ ስንት ጊዜ እንዳየውት ይን ኘሮግራም

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 5 lety +7

    እረ ሰይፍሻ መቅደም ያለበትን ወቅታውይ ነገር አስቀድም እህታች በኬና ለደረሰባት ችግር ፍትህ

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 Před 5 lety +6

    ራሄል አለባበስሽ ልክ አይደለም የአንገትሽስ
    መስቀል የት ሄደ።
    በርቺ ባሕልሽን አትርሺ ልጅም እያሳደግሽ
    ስለሆነ አስቢበት አንቺን ነዉ የምትከተለዉ እራቁታን እንዳትሆንልሽ
    ከእለታት አንድ ቀን።

  • @mominakhan8428
    @mominakhan8428 Před 4 lety +1

    ዜዴ አድናቃክ ነኝ በጣም ነዉ እምወድክ

  • @whatabouttomorrow1990
    @whatabouttomorrow1990 Před 5 lety +8

    I'm from Eritrea i like this program it's so funny😀😀😀😀😍😀

  • @emulove4143
    @emulove4143 Před 5 lety +5

    ዜዶ ቅብጥብጥ ያልክ ማርነገርኮነህ ሥቀህ እምታሥቅ እድሜና ጤና ያድልህ ፈጣሪ

    • @samilkader493
      @samilkader493 Před 5 lety

      በናንኩት.ታማቼኝ.tumah.ayilek

  • @user-hy9cd7ww1e
    @user-hy9cd7ww1e Před 5 lety +36

    አቦ ይመችክ ድርሹ እንዴት ድብር ብሎኝ ነበር እጮኛዬ አኩርፎኝ። እስኪ በላይክ አፅናኑኝ

    • @user-ce6gy1lv3f
      @user-ce6gy1lv3f Před 5 lety

      አይዞሽ እናቴ ትታረቃላችሁ በፍቅር አለም ላይ መጣላት መኳረፍ ያለ ነው እሺ እናት

    • @aasqaasq6244
      @aasqaasq6244 Před 5 lety

      mulalem kibe

    • @user-xq8ol1qz2m
      @user-xq8ol1qz2m Před 5 lety +4

      ድርሹ?
      😂😂😂

    • @comment4934
      @comment4934 Před 5 lety

      mulalem kibe አይዞሸ ማር ታገሸው

    • @halahala347
      @halahala347 Před 5 lety

      ምን አጥፍተሺ

  • @meaza3819
    @meaza3819 Před 4 měsíci

    እውነት ዜዶን ሰላየውት በጣም ደስ ብሎኛል በሬድዮ ነበር የማቀው ከድርሹ ጋ ❤❤❤❤

  • @zarenew931
    @zarenew931 Před 5 lety

    Zedo! You are the best! Thank you!

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k Před 5 lety +8

    ዜዶ ከወጣትኮሜድያን አንደኛ እምታስቀኝአንተነህ

  • @user-ie4hn4br4c
    @user-ie4hn4br4c Před 5 lety +9

    እውነት ለቅሶ ቤት ይነሳሉ ።
    ለምሳሌ፦ የሰሙኑን በደረሰው ኣደጋ ያየሁትን ልንገራቹ ሴልፍ የተነሱ ደደቦች ።
    ፩ ኣስጌ
    ፪ ንዋይ
    ፫ እና ሌሎችም ነበሩበት ምድረ ወራዶች ።

  • @lovemenbra489
    @lovemenbra489 Před 5 lety

    ዜድዬ ውስጤ ነህ በርታልኝ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ብያለው ፍትህ ለናዝራዎት እባካችሁ ይቺን ምስኪን እንታደጋት

  • @user-fy2dr9yc7z
    @user-fy2dr9yc7z Před 5 lety +1

    ወይኔ ዜዶ ደስ ሲል ብታምኑም ባታምኑም ደጋግሜ ነው ያየሁት አቦ ይመችህ ዜዶ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Před 5 lety +80

    ዜዶ ያለን ቀሪ ቀልደኛ😂

    • @zahraibrahim7700
      @zahraibrahim7700 Před 5 lety

      Arrru tomi ale abela ale yoni ale were

    • @user-qi7zp8vf8c
      @user-qi7zp8vf8c Před 4 lety +1

      ከነወለዱማ ቢሆነ ኖሮዎ አልተቻለም ነበር ማለት

  • @fdr1939
    @fdr1939 Před 5 lety +6

    ፡ ክፍት ብሉይ ነበር በሰዉ ሀገር አሁን😂😂😂😂

  • @emanbentyesuf455
    @emanbentyesuf455 Před 5 lety +2

    ሁሉ ተማም።ፍትህ ለህታችን ለናዝራዊት

  • @wasastudio3458
    @wasastudio3458 Před 3 lety +1

    ዜዶ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @samisamdan8641
    @samisamdan8641 Před 5 lety +18

    What a creativity zedo eziw beziw keld tfetralek wow

  • @zakeyarose1970
    @zakeyarose1970 Před 5 lety +4

    እረ ዜዶ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂 ምችት ይበልህ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 4 lety +2

    ውይ ዜዶየ ስወድህ ማነው ዜዶን እንደኔ ሚወደው

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +1

    ዜዶ ስወደዉ ወደር የለዉም በፍቅርም ጪምር እዉነት የኔ አስቂኝ ሁል ጊዜ በዜዶና ዲርሹ ነዉ ዘና የምለዉ በስደት ላይ ዘና ፈታ ያደርገናል ::

  • @betybetyy9065
    @betybetyy9065 Před 5 lety +4

    እረ ናዝራዊት እሰቧት የኔ ምስጊን እግዛብሄር ይድረስልሺ እህቴ

  • @hananseid3497
    @hananseid3497 Před 5 lety +4

    ፍትሕ ለእህተችን ለናዝራዊት

  • @yoaskefale6593
    @yoaskefale6593 Před 5 lety

    seyfu yetignawun tsegur sikoret new mebrat yetefabet

  • @udan5544
    @udan5544 Před 5 lety +2

    for real, zedo is very underrated. such a funny guy.

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 Před 5 lety +9

    😂😂😂😂😂😍
    ዜዶዶዶዶዶዶ

  • @user-lq9lz9ku6f
    @user-lq9lz9ku6f Před 5 lety +6

    ወይኔ ዜዶ ብትን አረከኝ እኮ በሳቅ

  • @mekashawsisay2903
    @mekashawsisay2903 Před 5 lety

    Thank you 🙏

    • @tesfamariamgebre6994
      @tesfamariamgebre6994 Před 4 lety

      Tesfamariam Gebre, [16.05.20 13:20]
      Watch "Zedo Shebelaw new comedy 2020(ጨዋታ ከኮሜዲያን ዜዶ ጋር)" on CZcams
      czcams.com/video/aB5Di65A6TM/video.html

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 Před 5 lety

    Seifu enamesegnalen setameru yagere legoch agerachenen selam yarglen

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 lety +4

    ዜዶ ስወድህ❤😘😘

  • @user-gv8hc1tv1v
    @user-gv8hc1tv1v Před 5 lety +16

    በረካ ሁን ቀን ሙሉ አልሳቅኩም ነበር

  • @hiruthailu9482
    @hiruthailu9482 Před 4 lety +1

    Racho is beautiful and Zedoya so talented.

  • @ethiopian-kenyancouple7803

    wow this guy so nice I love he's jok

  • @medhenalemu995k9
    @medhenalemu995k9 Před 5 lety +3

    zdo haha You make my day bro

  • @aminamh9779
    @aminamh9779 Před 5 lety +8

    ሰይፋሻ ኧረ ለናዝራይት እንድረስላት እባክህ ድምፅሁናት

  • @medihussein6247
    @medihussein6247 Před 3 lety +1

    ልክ ናችሁ

  • @user-ok5jx1ik8s
    @user-ok5jx1ik8s Před 5 lety +2

    ወይኔ ዜዶን ስወደው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሴፍሻዬ እናመሰግናለን

  • @dgjkokhfyi9941
    @dgjkokhfyi9941 Před 5 lety +5

    ደሥይላልአዝናኝነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍

  • @user-ij8hh7gm6j
    @user-ij8hh7gm6j Před 5 lety +6

    እስኪ የድርሹ ሳቅ የሚመቻቹ be Like😍 ዜዶ ላቭ ያ 💖 ሬቾ ድምፁዋ ውስጤ ነው

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety

    ዋው ደስስትሉ በሳቅ ሞቱክ ሰይፍሻ አናመሰግናለን

  • @user-pu7yh5od2r
    @user-pu7yh5od2r Před 5 lety +1

    ድምፃችን ይሰማ ለህታችን ናዝራዊት

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 5 lety +23

    ዜዶየ 😘😘እንዳው ቀልድህ የማይሰለች

  • @SaraSara-ii7mi
    @SaraSara-ii7mi Před 5 lety +4

    Wow zedo kelb eko new mchlew ymechh abo

  • @user-kw4yw1jz7g
    @user-kw4yw1jz7g Před 5 lety +1

    ዜዶ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @MekdelawitYonas
    @MekdelawitYonas Před 10 dny

    ዋው ዋው ዜዶ በጣም ምርጥ ሁሌም የምወድህ የማደንቅህ dj baby love

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 Před 5 lety +4

    5 :34 I love her language

  • @user-uy4fd4qy5c
    @user-uy4fd4qy5c Před 5 lety +30

    ሁሉ ተማም ታርፍ አረቢክ ዜዶ

  • @seadaseada1457
    @seadaseada1457 Před 5 lety

    ye ene asgen gn mejemereya fb lay sayew alamenkum neber yasaznal reche tlobgne kafe alwetam btay sewdsh zedom love u

  • @user-mz1dn1go3m
    @user-mz1dn1go3m Před 5 lety

    በእዉነት በጣም ደሥ ትላላችሁ ቀልደነኛዉን አጣብሡነኝ

  • @danielmichael721
    @danielmichael721 Před 5 lety +3

    ዜዶ ምርጥ ሰው

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 Před 5 lety +6

    አይ ዜዶ 😂😂😂😂የሆንክ አድክም ሪች ጥሎብኝ ስዎድሽ

  • @Filseta
    @Filseta Před 5 lety +2

    ዜዶ ማኛው ይመችህ 😁😁😁😁😁👌👌👌🚗🚗🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🍾🍾🍾🍾🍾

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 Před 5 lety +1

    ሰይፉ እናመሰግናለን ዜዶን ስላቀረብክልን ዜዶ ሸበላው ጥሎብኝ ስወድህ

    • @tesfamariamgebre6994
      @tesfamariamgebre6994 Před 4 lety

      Tesfamariam Gebre, [16.05.20 13:20]
      Watch "Zedo Shebelaw new comedy 2020(ጨዋታ ከኮሜዲያን ዜዶ ጋር)" on CZcams
      czcams.com/video/aB5Di65A6TM/video.html

  • @mititigezmu9252
    @mititigezmu9252 Před 5 lety +23

    ችሎታ አለሽ ግን ለአለባበስሽን አስተካክይ በቃ የኢትዬጵያ አርቲስቶች ትንሽ ስም ሲመጣ ቅጣችሁን ታጣላችሁ እራቁት ካልሆንን ታዋቂ የሆን ይመስላል

  • @eskendertaye9684
    @eskendertaye9684 Před 5 lety +6

    አድናቂ ጠይቆኝ አያቅም ነዉ ያልሽዉ ራሄልዬ አጋጣሚ አጥቼ እንጂ አንደኛዉ እኔ ነበርኩ (ጥሎብኝ ሳፈቅርሽ)

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😉😉😉😉😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 Před 5 lety +1

    Zedoyyy ye asteren zefen keswa yeblt akmatlkw😁😁😘😘😘 rechoyyy seifsha 😍😍😍😍

  • @tegesttegest3207
    @tegesttegest3207 Před 5 lety

    ወይ ሰይፉ ዜዶን በጣም ነው ሚወደው

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 5 lety +12

    ዜዶ የምር በሳቅ ገደልከኝ ትችላለህ😂😘 ሪችዬ ስወድሽ

  • @martaz9311
    @martaz9311 Před 5 lety +5

    So funny and catchy but mostly very true.

  • @user-pw2kw2zo2o
    @user-pw2kw2zo2o Před 5 lety

    ምርጥ ያደቡብ ልጆች ይመቻችሁ

  • @tihitinakebedetina8504

    ኡኡኡኡኡ
    ዜዜዜዜዶዶዶዶዬዬዬዬ
    የኔ ማር ወሳኝኝኝኝኝ
    ስም ማነው የመጨረሻ አንደኛ