Seifu on EBS: ኮሜዲያን ዜዶና ድርሻዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2018
  • ኮሜዲያን ዜዶና ድርሻዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ክፍል አንድ
    ኮሜዲያን አሰፋ ተገኝ ... bit.ly/2OZX4o8 ኮሜዲያን አሌክስ ... bit.ly/2MsaF64

Komentáře • 527

  • @selammekonnen8270
    @selammekonnen8270 Před 2 lety +10

    ጌታዬ ሆይ የኔንም ሂወት እንደዝች ልጅ መልክ ቀይርልኝ

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 Před 6 lety +27

    እረ ዜዶና ድርሹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ሰይፉ እንደዚህ ዘና ስላረከኝ አመሰግናለው ቀኑን ሙሉ ስጠብቃቹ ነበር በጉጉት

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 Před 4 lety +4

    ደስ ሲሉ ጌታን ቀናውባችው ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች ። ድርሻዬ ደቡብ ላይ በደንብ ይሳቃል ላልሺው ተንኮል እና ጥላቻ ደስታቸውን ስላልሰረቀ ነዋ

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 Před 6 lety +14

    ይሄ ዛዳ እሚባል ልጁ ድምፁ ድስስለኝ አቤት ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ድርሹና ዜዶ ውስጤ ናቹ
    አቤት ዜዶ ማህተብክ ሲያምር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 Před 6 lety +6

    አይ እናንተን ልጆች ስወዳቹህ የዘመናችን እንቁ ነቹህ እኔ ኮሚዲያኖችን አላዳምጥም ነብር የናንተ ግን አያልፍኝም ማንም እንደናንተ እና እንደሰይፋ የሚያስቀኝ የለም ግን ዜዶ አያልቅብህም? የሆነ ነገር ማለት ብፍልግ እንኮ እቆጠባለሁ ከዚህ ስወጣ ስው የሆነ ነገር ይላል ሰላልክ

  • @onelove4067
    @onelove4067 Před 6 lety +7

    ወይ ድርሼ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ሳቅሽ ውስጤ ነው 😍

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +1

    እነዚህን ኮሜድኖች በአውድወ ነበር የስማሆቸው ዋው ስወዳችሁ ሳቅነ ጨዋታችሁን

  • @user-hc3mz4ev9n
    @user-hc3mz4ev9n Před 6 lety +1

    ዜዶ እና ድርሹ እንኳን ደህና መጣችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል።

  • @ommm5413
    @ommm5413 Před 6 lety

    ደጋግሜ ባያቸው የማይስለቹ ምርጥ ልጆች

  • @user-bj2ju3xq4g
    @user-bj2ju3xq4g Před 4 lety +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የኔ ሳቃም ዛሬ ገና አየውሽ ሳቅሽን ብቻ ነበር የምሰማው በጣምምምምም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gl5jq1bc4h
    @user-gl5jq1bc4h Před 6 lety +1

    አቦ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ ድርሹ ግን አለባበስሽን አስተካክይ በተረፈ ምርጥ ሀበሾች

  • @darusalamahmedttrdovhuaamm9446

    እንኳን ደና መጣችሁ ድርሹዬ ሳቅሽን ስወደው ለነገሩ የኔም ካንቺ አይተናነስም

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 Před 6 lety

    ይከን ሳቅሽን በትቪ ማየት እጓጓ ነበር ሰይፍሽ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ

  • @hanahananathananafihanahan2625

    ቀልድ የማያልቅብህ ሰው ዜዶ እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ሰይፍሻ

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 Před 5 lety

    ሰላማችሁ፡ ይብዛልን በእዉነት፡ እሷ ስትስቅ ደስ ትላለች እንደ መልኳ አይደለም ሳቋ ድምጿም ያምራል ልጁም ያምራል የኔ ጎማዳ😍😍😍😍😂😂😂😍😍

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 6 lety +2

    በጣም ነው የማደቃችሁ በተላይ ሳቄ ውስጤ ነው

  • @kedukedu2392
    @kedukedu2392 Před 6 lety +2

    ዋው ዜዶ እና ድርሾ በሳቅ ገደላቹኝ ሰይፍሻ ውድድድድድድድ

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 6 lety +16

    እንዴት እኮ ደስ እንደምትሉ ስወዳቹ በርቱልኝ 😍😍😍

    • @arefe.newali4617
      @arefe.newali4617 Před 6 lety

      Tachlo Fenta y el que se ha sido un día de de la ene

  • @botv1382
    @botv1382 Před 6 lety

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ኮሜዲያኖች አይተናል እንደዚህ አይነቱ የወረደ ኮሜዲያን ነኝ ተብዬ ታይቶ አይታወቅም።

  • @samiapp5335
    @samiapp5335 Před 6 lety

    ሴፍሻ አንተ ምርጥ ሠው በአካል ባውቅህ ደሥ ይለኝ ነበር

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 Před 6 lety +4

    ሰይፉ አያወራም እኮ ዜዶ ሰውነትህ ሁሉም ያወራል ቅንዝንዝ ያልክ ሆ

  • @Abawtes
    @Abawtes Před 6 lety

    Love this Comedian.. they r super

  • @senihabesha3801
    @senihabesha3801 Před 6 lety +4

    ስወዳቸው

  • @sadimohammed331
    @sadimohammed331 Před 6 lety +2

    Seifu yetabalk ke comedianoch belay besak dikim mitareg sewye adeleh ende :) No doubt, #1

  • @aschalewdifabachew8136
    @aschalewdifabachew8136 Před 5 lety +11

    ሰይፍሻ ትራንፕን አቅርብልን እና ስለ ኢትዮጵያ ጠይቀው

  • @rshan1233
    @rshan1233 Před 6 lety +9

    ዉይይይይይይ ስወዳቹ ዜዶየ ደሻዬ ማሮች

  • @andualem6324
    @andualem6324 Před 6 lety

    ዋው ይመቻቹ ምርጦች ግን እውነቴን ልናገር ቀልድን ለሰይፍሻ 99 ኮሜዲ ቢቀልድም እንደ ሰይፍሻ የሚያስቀኝ የሚያዝናናኝ ሰው የለም ሰይፍሻ አድናቂክ ነኝ።

  • @infinity325
    @infinity325 Před 2 lety

    ❤️ዜዶ ስጦታ ከላይ ነው የተሰጠህ።

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 Před 6 lety +31

    ክክክክ አይ ዜዶ አያልቅብክ ውስጤ ነክ😂💖

  • @usermm3885
    @usermm3885 Před 6 lety

    የዜዶ ድምፅ የድርሻዬ ሳቋ ውስጤ ነው....... ስወዳቸው

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 Před 6 lety +32

    ሃሃሃሃሃሃ.......ዜዶ አቦ እድሜህ ይርዘም ፈታ አረከኝ ተኮራምቼ ነበር በረም0ዳን ስራ

    • @tariksis7796
      @tariksis7796 Před 6 lety

      ምርጦች ዜዶና ድርሹ❤️❤️❤️

    • @zainabali835
      @zainabali835 Před 5 lety

      🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 Před 6 lety +4

    እኔ ቀልድ የሚገባኝ ወይም የሚመችኝ የስይፉነው ስይፍ ውስጤነው ከድሮ ጀምሮ ሬድዮ ፕሮግራም ላይ እሁድ ማታ የሙዚቃ ዝግጅት ነበረው

  • @ethiopiaethiopia8797
    @ethiopiaethiopia8797 Před 6 lety +7

    ምርጦች💓💓💓

  • @betytaye9500
    @betytaye9500 Před 6 lety +3

    Their so adorable I love them all

  • @ethiopaethiopa7137
    @ethiopaethiopa7137 Před 3 lety

    SEFISHA ZEDO YALBET BICHA NAWE Showhe nawe B million yemitaylhe ❤❤#

  • @meskiafework8770
    @meskiafework8770 Před 5 lety +3

    ውዶች እንደዚህ ነው የምታምሩት 💖👍😆

  • @meronwordofahabeshawettama457

    ሀዋሳ በነሱ የሬድዮ ፕሮግራም ዘና የሚያረጉት እኔ ይመቹኛል

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m Před 6 lety

    ሴፍዬ እናመሰግናለን ዜዶና ድርሹ ስወዳችሁ

  • @abrahamdeftie2327
    @abrahamdeftie2327 Před 5 lety

    zedo i like. Drshayo saksh des yilal gin asatri ayirzem zedo masak bcha new tinsh sak

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 Před 6 lety +3

    # one ☝️ & outstanding comedian zedoooooooooo

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 4 lety +4

    I love these two guys. Zedo, you are way too good..Unlike other so called commedian,, you the real deal and # 1 comedian. Dershu's laugh is a flavor, a classical background to your jokes. She is sweet., Her laugh always make my day. The best laugh ever!!...keep laughing pretty!!♡♡

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 Před 2 lety

      ሰይፉ ሰመረ ባሪያው የግበረሰዶማዊን ጠበቃ ካላባረረክ ያንተን ፕሮግራም መስማት እናቆማለን 3 ቀን ተሰጥቶሃል ማስታወቂያ የምታሰሩ ድርጅቶች እወቁ የናንትንም ምርት መግዛት እንዲቆም እናደርጋለን በኢትዮጵያ ቀልድ የለም
      ሰመረ ለአንዲት ጋለሞታ አሮጊት ውሽማ ሴት ሲል ተዋርዶል ተቀባይነቱ ከዜሮ በታች ሆኗል ነግቲቭ ትንንሽ ስተቶች እየለቀመ ከባህላችን ከሀገራችን ወግ ወጣችሁ እያለ ስንቱን ወጣት ሲተች አንዳልነበር ለ666 ክሊፕ ውሽማው ሄዋን ገ/ወልድ ሰርታ ስታሰራጭ በተከበረው ምሁር መምህር አብይ በመጋለጧ ተናዶ መምህር አብይን ሞባይል ደውሎ ልጂቱ በጣም አዝናለች ተጸጽታለች እባክህ ቪዲዮን አንሳ ብሎ ካስነሳው በሆላ ውሽማውን በታዳያስ አዲስ ራዲዮ አስቀርቦ እኔነኝ በህግ ያስነሳሁት ብላ እንድትቀደደ አደረገ ይሄ ወረዳ ሆዳም ቢያንስ አብረዋት የሰሩት ፈረንጆች ግብረሶዶማዊ መሆናቸውን እያወቀ መደገፉ ደካማነቱን የመርህ ሰው እንዳልሆነ ያስታወቀበት ከመሆኑም ተቀባይነቱ በገዛ እጁ እንዲወርድ አድርጎል በዚህም ገቢው አሽቆልቁሏል ደሞ እዩት ሲንበጫበጭ የተጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ ቀሽም

  • @user-og9ie1dp5p
    @user-og9ie1dp5p Před 6 lety +5

    እነዚህ ልጆች ስወዳቸው

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 Před 4 lety

    ኣቦ ድርሻዬ ሳቅሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @saronabonita3074
    @saronabonita3074 Před 5 lety

    Wowwww thanks

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 6 lety +1

    የኔ ምርጦች #ምችት ይበላቹ 👈
    ስወዳቹ 💕💕💕💕👌

  • @mekebrou3754
    @mekebrou3754 Před 6 lety

    የኔ መላጣ ሰይፉ እረጅም እድሜ ጤና ተመኝውልክ

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 Před 6 lety

    Waw tnx ሰፍሽ ዱ እና ዜዶ mert Nachu

  • @belakalab6803
    @belakalab6803 Před 5 lety

    wow wow betam yemetewededu konjo lena yemayegerana medanit nachu yedereshu sak yeasetuka chewata
    zedo aref new ketelubet....

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 Před 6 lety +8

    ድርሻዬ ና ዜዶ ስወዳችሁ

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q Před 6 lety

    ውይ ስወዳችሁ ሰይፍሽ ተባረክ

  • @makdesmakdes3661
    @makdesmakdes3661 Před 6 lety

    ስወዳቸው ውድድድድ ሰይፈየ ይመችህ

  • @butuzelhue3401
    @butuzelhue3401 Před 6 lety

    ሳቅሽ በጣም ደስ ይለል የእኔ ማር ሁልም ሳቂ zዉድድድ

  • @user-vl9wy4je2m
    @user-vl9wy4je2m Před 6 lety +7

    ቀልዱ በጣም ደስ ይላል እሶግን ሣቄን ታደርቀዋለች በዛ

  • @user-ub4zr1bo7e
    @user-ub4zr1bo7e Před 6 lety +1

    ዋውውውው የሳቅ ምሽት አቦ ይመቻቹ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 6 lety +11

    ደስስ ስትሉ ሳቅሽ ውስጤ ነው ቆንጆ ምላሳም ነህ😂😂😂😂😂😂

  • @user-wz4dl9mo6q
    @user-wz4dl9mo6q Před 6 lety

    ስወዳቹ ድርሹ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 Před 6 lety +53

    እኔ ግን የሚያወሩት ሳይሆን የሴትያ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 6 lety

    ሳቃችው.ውሰጤ.ነው.ሴፊሻ.እናመስግናለን

  • @getasewadane8132
    @getasewadane8132 Před 3 lety

    Zedoye betam techilalew abo yameral ahun kalut west endante ena endante yemiyasekg yelem

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 6 lety +1

    ይገርማል ተስጦሺ እደት ነው የምስቂው ክክክክክክክ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 6 lety

    በጣም ነው ምወዳችሁ ደርሹዬ ሳቅሸን ውድድድ ነው ማረገው

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před 6 lety

    በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @user-rp1ys9ye7x
    @user-rp1ys9ye7x Před 2 lety

    ዋው ስወዳቸው

  • @mesimarfromgonderamehra9194

    እረ እንወዳችኻለን በተለይ አጓቴ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +4

    ድርሽ እና ዜዶ ስወዳችሁ በጣም ነው
    የምታዝናኑት በጣም ሙጭ በቃ 😍

  • @workuyohannes
    @workuyohannes Před 6 lety +1

    Here in the western world, laughter is the most paied and pretty expensive thing, she's the queen of laughter, laugher is a medication,

  • @makiyamakiya3201
    @makiyamakiya3201 Před 5 lety

    ይመችህ ኣድናቂህ ነኝ ዜድ

  • @user-gl5jq1bc4h
    @user-gl5jq1bc4h Před 6 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ዜዶየ ስትመቸኝኮ ድልት ይበላቹ ♥♥♥

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 6 lety +127

    ሳቃችሁን ስወድላቹ♥
    ሰይፍሻ አንተም ውስጤ ነክ
    ፕሊስ ሄለን በድሉን አቅርብልን

  • @user-gc5mm8co4u
    @user-gc5mm8co4u Před 6 lety +1

    ዋው ደስ ስትሉ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety

    ዋውውው ስወዳቹ ምርጥች

  • @zemenayizedo1159
    @zemenayizedo1159 Před 6 lety +1

    እንደምወዳቸው ሳልናገር አላልፍም ገና አፍራሽ ኡኡኡ

  • @etyolove335
    @etyolove335 Před 6 lety +3

    Wey zedoy dershuy wedddfd
    😍😍😍😍😍😍

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441

    Zedya swedik eko 😘
    Derisya weddd

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Před 6 lety +1

    Sewadachu yene maroch dirshu ina zedo

  • @rasfele1
    @rasfele1 Před 4 lety +2

    The dynamic Duet #1

  • @tizuriyadh1366
    @tizuriyadh1366 Před 6 lety

    የዜዶ ቀልድ ከቀልዶች ለየት ሚያረገው ሞቆ ባለ ሳቅ ደመቅ ማለቱ አስወድዶታል በርቱ

  • @user-hb1qj2mc6q
    @user-hb1qj2mc6q Před 6 lety +1

    ስወዳችሁ😍😍

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t Před 6 lety +1

    ወይኔ ይሄልጂ እእ ♥

  • @znashwarekwo3015
    @znashwarekwo3015 Před 6 lety +1

    ዋው እንደናንተ አይነት ይምጣልን

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y Před 6 lety

    ውይይይ ዜዶ ቀልዲህ በጣም ይመቻል ሰይፋሻ ይመቻችሁ

  • @tihitinakebedetina8504

    ዳናዬ ሳቅሽ አንደኛ ነው ዜድዬ ማኛዬ❤️❤️

  • @remedanfedlu300
    @remedanfedlu300 Před 5 lety +1

    እንደዚህች ልጅ አስቀያሚ ሳቅ የለም……እባካችሁ ከቻላችሁ ምከሯት…..በጣም ያሰጠላል፡፡

  • @man-hy9nf
    @man-hy9nf Před 5 lety

    እውይ እነ ዜዱዬ በጣም ፋዋዋዋዋ ነው ምታርጉኝ

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f Před 3 lety

    ዜዶ ማህተብህንና ቀልድህን ስወድልህ

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 Před 6 lety

    እናመሰግናለን ሴፊሻ

  • @user-fm3yy7fz7k
    @user-fm3yy7fz7k Před 6 lety

    የእኔ ምርጦች ስወዳችሁ

  • @user-oj7vf9yi9u
    @user-oj7vf9yi9u Před 6 lety

    ምርጦች ስወዳችሁ

  • @meshageriabezabih2501
    @meshageriabezabih2501 Před 5 lety

    mesak makom alchalkum...zedo,drshu

  • @richlove4729
    @richlove4729 Před 6 lety

    #zerye en#dirshuye swedachuko omg
    Gen sakeshi edet edemiameri tawkialesh🙂👌

  • @chernettilahun1876
    @chernettilahun1876 Před 2 lety

    እወዳችኋለሁ

  • @user-oh5bt6ze9g
    @user-oh5bt6ze9g Před 6 lety +1

    😍😍😍💖💖
    ዜና ቆንጆ ዲሺ😍😁

  • @tadeayelgn3039
    @tadeayelgn3039 Před 2 lety

    ዜድየ ድርሾ በጣም ነው ምወዳችው

  • @ilovyouturikyepopile7186

    ውይይይይ እናመሠግናለን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety

    ኧረ plus ዓለም ሰገድን አቅርብ እነ ዘዶን አስር ጊዜ ከምትደጋግም so l am so much l love zedo miss u &thanks

  • @samsontes
    @samsontes Před 6 lety +30

    ስወዳቸሁ እኮ በተለይ የሱሳ ሳቅ
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-nb8hl3rw2j
    @user-nb8hl3rw2j Před 6 lety

    ወይ ዜዶ ስወድህ እኮ በርታ

  • @tig4420
    @tig4420 Před 6 lety

    😁😁😁😁😃Uuuuff Uuuuffስወዳችሁ እኮ ድርሻዬ እውነትም ሳቅሽ የመንግሥት እጅ ሳይኖርበት አይቀርም 😜😜😜😜 ዜዶ የኔ አንደኛ 😘😘😘😘