Seifu on EBS: የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ | Rahel | Fikeraddis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2020
  • የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ | Rahel Getu and Fikeraddis Nekatibeb interview on Seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 697

  • @edellove7302
    @edellove7302 Před 4 lety +312

    ኧረ ሰይፍሻ የታምራት ደስታ ልጆች አቅርብልን እስኪ የምትስማሙ በ like አሳዩቱ በተረፈ አገራችን ሰላም ያርግልን የላይኛው ጌታ

    • @roseflower5742
      @roseflower5742 Před 4 lety +3

      ከተለያዩ ሴቶች ሶስት ልጆች እንደወለደ አውቃለው ማቅረቡ አይከብድም ? እናቶቻቸውም አብረው ከቀረቡ ብዬ ነውና ነብሱን ይማረውና

    • @rabe33ctll31
      @rabe33ctll31 Před 4 lety +1

      @@roseflower5742 አረዉዴእናታቸዉ፣ሁሉምየኔናቸዉ፣ብላለች፣በሞተሰሞን

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd Před 4 lety

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹሁ

    • @nerdosbilisummaa2726
      @nerdosbilisummaa2726 Před 4 lety

      @@rabe33ctll31 እኔ ልደኛቹ ውጪ ከያለችው 2 ልጅ ኢትዮጵያ ከያለችው 3 ልጅ እንጅ 3 ምስት አይደለም እግዚአብሔርን እየቃለድኩ አይደለም

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 4 lety +106

    የእንጅነር ስመኘውን ልጆች አቅርቡልን ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ እንስማቸው አባታቸው በደሙ ኢትዬጵያን ፅፎ ሄዷል💚💛♥‼😭

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 4 lety +251

    የታምራት ደስታ ልጆች እስቲ ጋብዝልን ጎብኛቸው

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq Před 4 lety +2

      አስተዋይ ተተባረኪ

    • @asterpeniel4487
      @asterpeniel4487 Před 4 lety

      Bea ewnet enam yea honea media lay comments adrgaleh egzabhar amlak ybark lemelkam astesasb

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      Kiya Kiya Hello
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

    • @mekdilv3402
      @mekdilv3402 Před 4 lety

      ልክነሽ በእውነት ምርጥ ሀሳብ

    • @tgsttgst5588
      @tgsttgst5588 Před 4 lety

      አዎ ይቅረቡልን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +98

    ስሟ ፍቅር
    ስራዋ ፍቅር የሆነች ሴት
    ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ በጣም ነው የምወድሽ እንደኔ የሚወዳት!👍

  • @welugselassie1310
    @welugselassie1310 Před 4 lety +116

    ፍቅርየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሽ ነበር አልተለወጥሽም ራስሽን በመጠበቅሽ አደንቅሻሎሁኝ ቀጥይበት

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      welu g/selassie Hey
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 Před 4 lety

      @@romisihen137 እህቴ ውፍረት መጨመር እፈልጋለሁ መላ አለሽ ቅጥነቴ የጤንነት አይመሥልም ግን ህመም አይሠማኝም ገብቸ አይሻለሁ ለማነኛውም

    • @gelilafafantaye9942
      @gelilafafantaye9942 Před 4 lety

      Rahel betame ASHEKABETESHE

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 4 lety +53

    ፍቅራዲስ ሁሌም አንደኛ ነሽ 💖

  • @topmereja1996
    @topmereja1996 Před 4 lety +154

    ሰይፉ ምርጥ ሰው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ሰይፍሻ ግን አሁን በስደት አለም ላይ ያሉ ስቃይ ላይ ናቸው የሆነ ነገር ብት ሰራ ፕሮግራም አዘጋጅተህ ከቻልክ በርታ

    • @htahta2186
      @htahta2186 Před 4 lety +3

      ሁሉም እዳተ ማለት ምን ማለት ነው አሽቃባጭ ከሀብታምና ከአረቲስቶች ጋአ ስለ ሚሳብጥ ኀው

    • @user-dr2qs6gf2x
      @user-dr2qs6gf2x Před 4 lety

      የኔ አስተዋይ በረቺ

    • @user-vw1yy4zs2b
      @user-vw1yy4zs2b Před 4 lety

      አቤ ስወድሽ የኔ ቅመም

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@user-vw1yy4zs2b ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴ

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@user-dr2qs6gf2x czcams.com/video/SSoKbUU6iJg/video.html ማር በቅንነት እንደማመር

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x Před 4 lety +105

    በስመአብ ፍቅራዲስኮ እኔ ህፃን ሆኜ ነበር የምሰማት ግን አሁን ልጅ ነው የምትመስለው አይ ምችት 👌

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      ሰላሜ ነሽ ማርያም የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 4 lety +5

      እህቴ ኑሮ አያያዝ ይጠይቃል እንደኛ ያረብ አገር ስራ አላፈጋቸው እህቴ እራሳችንን ከጠበቅን አናረጅም ቶሎ

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l Před 4 lety

      እኔም በፍቅርርር ነው የምሰማት እስካሁን

    • @user-xj8hf4zl5x
      @user-xj8hf4zl5x Před 4 lety +2

      @@hanan7573 😥😥😥😥😥😥😥😥😥ተይው የአረብ ሀገር ኑሮን አስረጀን ለምግብ እንኳን ጊዜ የለ መሯሯጥ 😢😢

    • @habibamoh9728
      @habibamoh9728 Před 4 lety

      😀

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 Před 4 lety +5

    አዲስዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ😍😍😍 አንችን የሚጠላ ሰው አለ በጣም ነው የሚገርመው ሰደቡኝ ስትይኝ ገረመኝ ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር አዲስዬ መታወቂያሽ ከበሮ ጠራኝ ነው እኔ ደግሞ ያንቺ ዘፈን ያለበት ነው የሚጠራኝ እንዴት ብትይኝ ከጓደኞቼ ቤት እንዳልወጣ ያንቺን ዘፈን ነው የሚከፍቱልኝ እዛው እንድቆይ እንደምወድሽ ስለሚያውቁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥሽ 🙏🙏

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 4 lety +21

    ውይ ፍቅር አድስ ስወድሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @user-id3ik1tn1l
    @user-id3ik1tn1l Před 4 lety +26

    ማርያምን ፍቅርአዲስን እወዳታለው

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 4 lety +38

    ውድ እህቶቼ ፍቅር እና ሪች በጣም ነው ምወዳቹ😍
    ኮሮና ጠፍቶ አባይ ግድብ አልቆ በስደት ያሉት ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን፡፡

  • @genimar1609
    @genimar1609 Před 4 lety +32

    የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ የዋህ ሰዎችን የምታከብሪ በጣም ሰትግባቢ ሁሉንም ሰው በ አንድ አይን የምታዬ የዎህ ሰው ወዳጅ ነሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ❤❤❤😘 ሪቾ ቆጆ ድምፀሸ ውሰጤ ነወ ሰለማላቅሸ ከዚበላይ ማለት አልችልም 😘

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      Geni Mar Hello
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

    • @genimar1609
      @genimar1609 Před 4 lety

      ሮሚ visit ብቻ ሳይሆን SUBSCRIED አድርጌሻለው ውሀውን በጣም እተጠዋለው ግን የ ሮዝመሪን ቦታ ናና ነዉ የምተቀመው ግን እሞክራለሁ በሮዝመሪ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 4 lety +16

    ሲሳደቡ ባይጨክኑ የምትለውን ወደድኳት!!
    ፍቅር አዲስ ምርጥ ዘፋኝ እራሄልም ቆንጆ ድምጻዊት ናት እስኪ አድናቂወች እስኪ በላይክ አንበሽብሹኝ!

  • @user-tc5mz2rs1s
    @user-tc5mz2rs1s Před 4 lety +16

    በጣም ይጨክናሉ ሲሳደቡ አለች አይ ፍቅር አሳቅሽኝ እውነትሽን

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 4 lety +6

    ፈቅራዲስ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እስኪ አንቹን እያዳመጥሁ አድጌ አንች ያው ነሽ እኔ አረጀሁ ኑሪልኝ የኔ ሽቅርቅር ፍቅርየ

  • @user-nq8tn9nn4o
    @user-nq8tn9nn4o Před 4 lety +16

    ውይ ፍቅራዴስን ስወዳትትትትትትትትየኔውብ አሁንም ውብ ነሽ ሁሌም ብው ሁኝ ልኝ ሃችምን እወዳታለሁ

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 4 lety +67

    ወይ ፍቅራዲስ እንደገና እምቡጥ አበባ መሰልሸ

    • @user-zf5rt2nf4y
      @user-zf5rt2nf4y Před 4 lety +12

      ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 4 lety +1

      @@user-zf5rt2nf4y ይገርማል እውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሁንም ይስጣት እኔ ገና በ23አመቴ አሮጊት መስያለሁ አይ እራስን አለመከባከብ ጉዳቱ ብዙ ነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +17

    ፍቅርር አድስን እንደኔ የሚወዳት ፕሊስበላይክ አሳዩኝ ፈተረፈ ሀገራችን ከክፋ ነገር ይጠብቅልን አሚን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 4 lety +3

    የአዲስ አበባ ልጆች. ያደግነው ከሁሉም ማህበረሰብ ጋር በኢትዬጵያዊነትን ስሜት ነው እንክዋንም የአዲስ አበባ ልጅ ሆንኩ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Před 4 lety +57

    ፍቅር አዲስ አቤት ድምፆ አለ እኮ

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      Fanata Fanta Hello
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @baraka267
    @baraka267 Před 4 lety +7

    ውይይይይ የኔ ፍቅር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዛሬም እንደተዋብሽ ነሽ አልተቀየርሽም ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥

  • @litse1916
    @litse1916 Před 4 lety +1

    ደስ ትላላችሁ ራሄልዬና ፍቅር ❤️❤️ እግዚአብሔር ሁላችንም ከ corona ይጠብቅን ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 Před 4 lety +30

    ፍቅር ፍቅር አዲስ ስወዳት ሀቢቢት 😘😘

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      እኔም እወዳት አለው ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴczcams.com/video/SSoKbUU6iJg/video.html

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      Etenesh Etenesh Hello
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +22

    ፍቅርአዲሰ ምርጤ

  • @marytison1234
    @marytison1234 Před 4 lety

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍቅር አዲስ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥእሽ 😍😘😘

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 4 lety +5

    🥇💐 ፍቅረ አዲስ
    🥇💐ራሄል ጌቱ
    🥇🍺ሰይፉ ፋንታሁን በርቱ
    💚💛❤️

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 4 lety +1

    ማሻአላህ እርግት ያለች አርቲስት ፍቅር አድስ ሌሎቹ ያቁነጠንጣቸዋል ሰይፉ. Ebs ላይ ሲመጡ

  • @user-su2bl6qy1w
    @user-su2bl6qy1w Před 4 lety +3

    ውይ ሰይፍሻ አመሰግናለሁ ሁለቱም እምወዳቸው ናቸው

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety

    ፍቅራዲስዬ ስወድሽ እኮ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን መስማት ተውኩኝ ቢሆንም በጣም አንደኛ ነሽ ለኔ❤

  • @fretegegne2502
    @fretegegne2502 Před 4 lety +18

    አዲስየ የኔ ጨዋ መልካም ሴት ዝና የማይቀይራት

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 4 lety +8

    ሰው ማንን ይመስላል ቢሉ ኖሮውን ፍቅር አዲስ እኔ ህጻን ሆኘ ስትዘፍን አውቃለሁ እኔ አርጅቻለሁ😲

  • @jemaleshetumuhie4761
    @jemaleshetumuhie4761 Před 4 lety

    በድጋሜ ነው የያሁት ፍቅርስ አድስ ምርጥ የጥበብ ሰው አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ የኔ ቆንጆ ።

  • @user-kk6nx5zu3e
    @user-kk6nx5zu3e Před 4 lety

    ፍቅር ልዩ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጠሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንን ፈጣሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Před 4 lety

    ዋውው ፍቅር አዲስ በጣም በጣም እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ያችን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኝል ብዙትዝታ አለኝ አዳድ ሰውች ፍቅራዲስን ትመስሊለሽ ይሉኝል ሆኖም ሙዚቃሽ ውስጤነው

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 Před 4 lety +1

    ፍቅርዬ ቆንጆ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል እች እራሄል እምትባል ግን በግድ አምጣ የምትዘፍን አድርቅ ናት ለዚህ እንዴት ከፍቅር አዲስ ጋር ታቀርባታለህ ፍቅር አዲስን ብቻ አቅርብልን ለብቻዋ

  • @tigistmengistu1850
    @tigistmengistu1850 Před 4 lety +1

    በጣም ታምራለችሁ አዲስ በጣም አምሮብሻል ራሄልየ በጣም ጥሩ ድምጶዩ ነሽ በተርች

  • @fikrukirubel8954
    @fikrukirubel8954 Před 4 lety

    I thank you Seifu, I love FikreAdiss from my childhood, It is good to see her.

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ፍቅር አዲስ ስወድሽ ❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @oliveolive6403
    @oliveolive6403 Před 4 lety +1

    ፍቅራዲስ ስራኦችሽን ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን ድርስ በጣም ነው ምወደው ደስ ይላል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 4 lety +1

    ፍቅር የኔ ልዩ ዉድድድድድድ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝የኔ መልከ መልካም 💖🙏እረጅም እድሜ ይስጥሽ ጌታ💖💖💖💖በአዲስ ሥራ እንይሽ የኔ ዉብብብብብብ

  • @meseratyegzaw9205
    @meseratyegzaw9205 Před 4 lety +12

    ፍቅረየ ስውድሽ ራሄልየ በርችይ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 4 lety

      ፍቅረየ ስውድሽ ራሄልየ በርችይ

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 Před 4 lety +1

    ዉይ ፍቅር ልጅ ሆኜ ነበር ሥምሽን ሢጠሩ የማቅሽ አሁን ግን በደብ አወኩሽ በርቺ ራሄልም በርቺ ጥሩ አርቲሥቶች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-sh9rc5kh8i
    @user-sh9rc5kh8i Před 4 lety +10

    ግን እኔን ብቻ ነው የሚገርመኝ ፍቅር አድስ አለማርጀቷ እውነቴን ነው ሁሌም ስሾፋት ያው ናት

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 4 lety

    ውይ ፍቅር አዲስ ማር ምርጥ ሰው እራሄልየ ደስ ትላላችሁ መልካም ምሽት

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 4 lety +4

    ሳያት የኔ ፀባዬ ሰናይ እና አስቱካን አቅርብልን

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 Před 4 lety +1

    ወይ ፍቅር ስወድሽ እኮ 😘👌👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @redusami6664
    @redusami6664 Před 4 lety

    ወይኔ የኔ ውድ ፍቅራዲስዬ ስወድሽ እኮ በጣም ነው ማደንቃት 😍😘😍❤

  • @lulihubi98
    @lulihubi98 Před 4 lety +23

    🌹ውድ ያኣገሬ ልጆች ኮረና ጠፍቶ😷
    ኣባይ ተገድቦ ✊በስደት በችግር ያሉትን ሃገራቸው🇪🇹 ገብቶ ለማየት ያብቃን ❤🙏 ኣሜን በሉ ኣያስከፍልም🌺🌺

    • @user-du9ex3cb4t
      @user-du9ex3cb4t Před 4 lety +1

      Amen Amen Amen🙏

    • @tiyaamee3632
      @tiyaamee3632 Před 4 lety

      Amin amin amin 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@tiyaamee3632 ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴ
      czcams.com/video/SSoKbUU6iJg/video.html

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@user-du9ex3cb4t ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴczcams.com/video/SSoKbUU6iJg/video.html

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r Před 4 lety +1

    ፍቅር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @zdhabeshawit9047
    @zdhabeshawit9047 Před 4 lety +13

    እሪችዬ ውደ ደስ ትያለሽ ማማዬ ስወድሽ

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      saameri fepere Hello
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @khansa9018
    @khansa9018 Před 4 lety

    ሰላም ለሀገረ ለኢትዮጵያ ይሁን ኮረና ጠፍቱል ሀገራችን በደስታ የምትሙላበት ቀን ይምጣለን የሀገረ ወዳጁቸ

  • @tyry6852
    @tyry6852 Před 4 lety +30

    እራሄል ስታወራ የሚጨንቀዉ??እኔ ለሷ ይጨንቀኛል ጉሮርዋን የሚይዛት ነገር ኣለ

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 Před 4 lety +1

    ፍቅር አዲስ የኔ ማር እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሴፍሻ እንኳዋንም ጋበስክልን

  • @fuadahmed9068
    @fuadahmed9068 Před 4 lety +1

    ፍቅር አዲስ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በሕይወት ያለፈው ወንድምሽ ስለ አወቀ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ከየት አገኝሻለሁ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 4 lety +1

    I like ur song both of you.thanks😍💞

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 Před 4 lety

    ፍቅርየ ከረጅም ግዜ በሃላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለው የኔ ድምጽ መረዋ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 Před 4 lety +26

    ፍቅርዬ ስወድሽ! ይች ራሄል የምትባልጅ ቆሌየ አይወዳትም🤣🤣🤣

    • @user-gp2gm1ck2x
      @user-gp2gm1ck2x Před 4 lety +1

      😂😂😂😂

    • @user-ze9uq8xj2y
      @user-ze9uq8xj2y Před 4 lety +4

      እኔራሱ አልወዳትም አመዳም

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@user-ze9uq8xj2y ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴczcams.com/video/SSoKbUU6iJg/video.html

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před 4 lety

      @@user-gp2gm1ck2x ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴczcams.com/video/SSoKbUU6iJg/video.html

    • @user-lt4gx7oi2u
      @user-lt4gx7oi2u Před 4 lety

      ቆሊያም ቆሌ ምንድነው😁😁😁

  • @martazenebe2268
    @martazenebe2268 Před 4 lety

    ሁለቱም ተወዳጅ ድምፅ ያላቸዉ የማይሰለቹ እድሜና ጤና ይሰጣቹ

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Před 4 lety

    ፍቅራዲስ ጫወታሽ ለዛሽ በጣም ያስደስታል ያዝናናል ሪቾ ❤️

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 4 lety +3

    ፍቅርዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንች የሀገራችን ሀብት ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን የኔ ፍቅር❤😘😍🙏
    ከዚህች በግ ጋር ምን ይሁን ብለክ ነው ምታቀርባት

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 Před 4 lety

    እኔም አዲሳባ ስልኬ ተበልቼ አስመልሻለሁ አጠገቤ የነበሩት አብረውኝ እሮጡ አንድ ሹፌርም ተባበረን ኢትዮጵያዊነትኮ ደስ ይላል🇪🇹❤❤

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h Před 4 lety +4

    ወይኔ ፍቅርየ ሥወድሽ እራሂልየ ሥወድቹህ ከልቤነው በርቱልኝ

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      ልኑር ተደብቄ ያልፍ ይሆን Hey
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u Před 4 lety +14

    ተፈቅረ አዲሥ ማንም አይደረሡባትም በወነት

  • @nurdintube6010
    @nurdintube6010 Před 3 lety

    ማሻላህ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety

    ሰላም እዴት ናቹ ውይ ፍቅር አዲስ በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +10

    ፍቅራዲስ የኔ ማር ሥወድሽ ርችየ
    በርች ግን ምን አደረገቻቹሕ ርችን
    የምትሰድቧት ልቦና ይሰጠን ሰው ሰርቶሲለወጥ በርች ማለት ሲገባን

  • @helenberhe7072
    @helenberhe7072 Před 4 lety

    Fikeraddis you look amazing!!!what a voice 👌👌👌 love you betaaam

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x Před 4 lety

    ፍቅሪዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ውስጤ ናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደሞ እንደገና ወጣት ሁነሻል አይ መኖር

  • @elenialamerew7627
    @elenialamerew7627 Před 4 lety

    Yene fiker edme yesteshe I love you..I love your voice ..u are such amazing u are such loveable person...😍😍😍

  • @mesibiruk6712
    @mesibiruk6712 Před 4 lety

    ፈጣሪ ሀገራችንን ጠብቅ እኛ በስደት ላለነው እመቤቴ አትለየን 💚💛❤🙏

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff Před 4 lety +1

    " ማብላት ነው ቁምነገር መብላት መች ሆነና
    ይህን ነው መረዳት ሳሉ በቁመና "ትለናለች ራሄል ! ቆንጆ ስራ ሰርተዋል ኦሪጂናል በመግዛት አክብሮታቸውን እንግለፅላቸው

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ያላል ፍቅርነሽ እኮ ፍቅዴስ እራየል በጣም እደለኛነሽ ከፍቅራዴስ ጋርበመገናኛትሽ ደስብሎኛል

  • @melkamtesfahun4407
    @melkamtesfahun4407 Před 4 lety +1

    ሁለታችሁን በጣም እዉድችሁ አለሁ 💔💔💔💔💔❤️❤️❤️

  • @user-iu3gf4eq2j
    @user-iu3gf4eq2j Před 4 lety +1

    ሰይፍሻ በጣም አጠረ ሪቺ በርቺ ፍቅራዲሰ ውድድድ

  • @zeharaoumer1137
    @zeharaoumer1137 Před 4 lety

    ፍቅርዬ ስወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ሙዚቃዎችሽን ስሰማ ነው ያደኩት

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 4 lety +2

    ዝና ዘነዘና ነው አለች ፍቅር አዲስ

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 Před 4 lety +2

    አይ እንግዲህ ሪትን ለቀቅ አርጉአት ምክንያቱን ሳታውቁ አትፍረዱ ደሞስ ምን አገባቹ በጎደኛሞች መሀል ስነስርአት ያላት ምርጥ ድምፃዊ ናት ፍቅርዬም በጣም አምሮባታል

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 Před 4 lety

    የኔ ቆጆ ፍቅሥየ እናቴ በጣም ነው የምትወድሽ

  • @tigist422
    @tigist422 Před 4 lety +17

    ፍቅርዬ ደርባባዬ የኔ አልቃሻ ውድድር አረግሻለሁ ባለቤትሽም ለኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ነው🙏

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      tigist getachew Hey
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 Před 4 lety +7

    ሰይፉ በስደት ላሉት መረጃ ለመንግስትና ለህዝብ ብታቀብል እንደት በተደሰትን አሁን ላይ ሳኡድ እስር ቤት እራሱ ጓደኞቻችን የእየተሰቃዩ ነው በኢትዮ እንባሲ ምክኒያት አስለን ላይሳፈሩ ነገር ለምን ይያዛሉ አሁን ላይ እኛም በፍርሀት ውስጥ እንገኛለን እህቶችን ድንገት ከመንድ ላይ አፍሰው የት እንደሚያደርሷቸው እራሱ ቆይተው ነው የሚደውሉት አሳሳቢ ነው በእስር ላሉት መንግስት ይይልን እንላለን።

    • @user-sn2ud8ie5w
      @user-sn2ud8ie5w Před 4 lety

      ይህዉ ቡዙ ላይክ እንኳን የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ጨካኝ ሆኑአል እስኪ ቡዙ ላክ አደርጉ ለወገኖቻችን እነደረስላቸዉ እባካችሁ 42 ሺ ሳወዲ እስር ቤት አለ እየተባለ ነዉ እህህህ

  • @Banimalik-rs7ee
    @Banimalik-rs7ee Před 4 lety

    ወደ ሀጥያት ሰለወሰደችሺ አመሰግናለሁ ትያለሺ

  • @asli2032
    @asli2032 Před 4 lety +2

    ሁለት ምርጥ ድምፀ መረዋወች 😘😘

  • @user-jt1go3ko3y
    @user-jt1go3ko3y Před 4 lety

    ፍቅር አድስ ልጅ ሁኔ ነው ፍቅር አድስ ሢሉ የምሠማው የኔኳ እድሜ ገሠገሰ እሷ ገና ናት

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 Před 4 lety

    ዉይ ፍቅርየ ስወድሽ በጣም የስራወችሽ አድናቂ ነኝ

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Před 3 lety

    ፍቅራዲስዬ በጣም ነው ምወዳት

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 4 lety +4

    ቤቢ ሻርክ ዱዱዱዱ 🤣🤣🤣ሴፍሻኮ ቀላል አታስቅም እናቴን😂

  • @gahheh2095
    @gahheh2095 Před 4 lety

    ይመቻቺሁ

  • @Abu.selman
    @Abu.selman Před rokem

    እራሄል ጌቱ በጣም ነው የምወድሺ

  • @abinethaile901
    @abinethaile901 Před 4 lety +2

    ፍቅር እህቴ የምወድሽ♥️♥️

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 Před 4 lety

    ፍቅር አዲስ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ አደኛ እኮ ነሽ

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 Před 4 lety +1

    ፍቅርአዲስ. እናቴ. በጣምትወድሻለች. እኔም. አድናቂሽነኝ

  • @lina3748
    @lina3748 Před 4 lety +4

    How I love you እኮ ፍቅርዬ❤❤

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 4 lety

      Lina FcB Konjo
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      czcams.com/video/Nsi-K9g2SjA/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Před 4 lety +4

    Fikradis is a star and my fav singer. Very talented and unique. Keep shining!

  • @user-iv2rb9xz4z
    @user-iv2rb9xz4z Před 4 lety +7

    ሪች ሾካካ

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i Před 4 lety

    ፍቅር ግን ሁሌም ፍቅርቅር ነሽ እራይ በርች ዉደ

  • @Creeepy_World
    @Creeepy_World Před 4 lety +1

    berchilegn yene rahel gobez am proud of you all the time
    hulem metfo neger lemetaweru sewoche lebona yestachu
    biyanse teneshe seru erasachun lemashenef arif sera eyeseru seketama sewochen eyaye aynachu medematu mnalbat yane yakom yehonal

  • @garuma955
    @garuma955 Před 4 lety

    Fikir ! Respectfull woman and lovely melody singer ! All the time you keep your mouth!

  • @lovelovelove1346
    @lovelovelove1346 Před 4 lety +1

    Fikiraddis betam yemwedat artist...Dire Dawa live aychatalehu...wedde eritrea kemebarerachn befit...Love U 😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍

  • @sabawelde9278
    @sabawelde9278 Před 4 lety

    ፈቅር አዲስ የማታርጅ ዉብ ሴት ናት ከልጅነቴ የምወዳት ሁሉ ነገራ ደስ ሲል