Seifu on EBS : ተዋናይት ህጻን ማክቤዝ | Makbeze

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2019
  • በቤቶች አዝናኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ኮሜዲ ድራማ አሜን የተባለችውን የቤተሰቡ የልጅ ልጅ ገፀ- ባህሪን ወክላ በሚገርም የትወና ብቃት የምትሰራው ህፃን ማክቤዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ
    በጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተስፋ የተጣለባት አርቲስት ሽልማትንም ማግኘት ችላለች
    በስድስት አመቱ የሙዚቃ አልበም ያወጣው bit.ly/2JgAYKH ህፃን ካሌብ አድማሱ
    አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ bit.ly/2MSBOy8 በቲያትር ስራ እና በድራማ ላይ ስላጋጠሙት ገጠመኞች ፣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ ፣ አሜሪካ ለመኖር ሄዶ ቤተሰቦቹን ትቶ የመጣበት ምክንያትን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 1,4K

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 5 lety +26

    *ማክቤዝዬ ትክክል ነሽ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት መቼም አትፈርስም*

  • @user-qf7pz5wl6p
    @user-qf7pz5wl6p Před 5 lety +10

    የኔ ቅመም ጥሎብኝ ሰወድሽ ማማዬ እንቺ የወደፊት ምርጥ የኢትዮጵያ ሴት ተዋናይ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Před 5 lety +1

    አምላኬ ሆይ ይህችን ህፃን አሳድጎ ለሀገራችን ዋስ ጠበቃ አድርጎ ለቁምነገር እንዲያደርሳት አምለኬን እለምናለሁ። "ኢትዮጲያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት" ይህን ቃሏን እድሜልክ ለማይለወጡት ያረጁያፈጁ በጎጥ እያሰበ ለደነዘዙት እድሜ ጠገብ የፓለቲካ ገልቱዎች ከዚች አበባ ይማሩ መልእክቷም ይድረሳቸው።

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 5 lety +3

    አፌ ቁርጥ ይበልሽ የኔ እስክ ሪም አዟችሁ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ነች እውነት ነው የኔ ጣፋጭ እድፍ በይልኝ ስወድሽ ።

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 5 lety +13

    በእውነት አሜንየን ምንትወዱ በእናታችሁ 👍👍👍👍
    ሰይፉ እስኪ አለምሰገድን አቅርብልን

  • @hananyegetalegi3490
    @hananyegetalegi3490 Před 5 lety +1563

    ክስኪ እንደኔ ማክቤልየን የሚወድ ፕሊስ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁላት

    • @hanahana5086
      @hanahana5086 Před 5 lety +3

      غهختة

    • @hanahana5086
      @hanahana5086 Před 5 lety +1

      ذيعتي٢٣

    • @getahunkedir8398
      @getahunkedir8398 Před 5 lety

      Wow እንዳውም በፍቅር ነው የሚወዳት ፤እሷ ከሌላች የቤቶችን ድራማ እንኳን አላይም!! ቤቶችዬ በጣም ውስጤ ናችሁ

    • @tegistendaylalu5563
      @tegistendaylalu5563 Před 5 lety

      በጣም ነው እምወዳት እግዚአብሔር ይባርካት

    • @hulutube531
      @hulutube531 Před 5 lety

      ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ
      ende sim new arefteneger

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588

    አስለቀሰችኝ የእውነት እግዚአብኤር ያሳድግሽ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት ዋው ድንቅ ንግግር ነው አዎ ኢትዮጵያ የእግዚአብኤር ቃል ነው አትፈርስም ቃል ገብቶላታል አውንም በቸርነቱ ይጠብቅልን እዝቡንም የታቦት ማደራውንም ይጎብኝልን አሜን ጣፋጭዬ እና ኤርም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-ne3cx8li7x
    @user-ne3cx8li7x Před 5 lety +3

    አሜን ጣፋጭ የኔ ቆንጆ እደጊ ኢትዮጵያ አትፈርስም የቃል ኪዳን ሀገር ናት

  • @medinaseid3079
    @medinaseid3079 Před 5 lety +233

    ጣፋጭየ የኔ ቅመም ይገባሻል አላህ ያሳድግሽ 😘😍❤❤

  • @selamselam2805
    @selamselam2805 Před 5 lety +424

    ትልቅ ደራጃ ያድርስሽ
    እስክይ ለኢትዮጽያ
    ሰላም ና ፍቅር የሚመኝ
    ላይክ@ኮሜት ስጡኝ

    • @kubrakubra8258
      @kubrakubra8258 Před 5 lety +3

      የኔማር. ማክቤልየ. ስወድሽ😙😙😙😙😙❤️❤️❤️❤️❤️😙

    • @selamselam2805
      @selamselam2805 Před 5 lety

      @@kubrakubra8258
      እኔም ስወዳት

    • @selamselam2805
      @selamselam2805 Před 5 lety +2

      @Abyssinia Tube
      ሌላስ ምን ላርግልሽ

    • @azeezayemam9392
      @azeezayemam9392 Před 5 lety +1

      የኔማርእድኔ.የሚወዳትን.ልይክ

    • @ertyrttyyu6969
      @ertyrttyyu6969 Před 4 lety

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +7

    ማኪየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ከዚህ በላይ 💟💖

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 5 lety +11

    የኔ ቅመም ምላሴ ቁጥር ይበልልሽ ኢትዮጵያ አዎ የቃል ኪዳን ሀገር ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💝

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 Před 5 lety +5

    ልጆች የእናትና አባት ውጤቶች ናቸው ማክቤዝየ በስነ ምግባር አንፀው ነው ያሳደጉሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልኡል እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤❤❤😘😘😘😘👌

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 5 lety +17

    ጣፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ
    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤
    እውነት ነዉ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Alex-ns3rk
    @Alex-ns3rk Před 5 lety +5

    የኔ ማር እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርካት አዋቂዎቹ እያስለቀሱን ህፃናቶችን የነገ ተስፋቸውን እያየን ኢትዮጵያን እንደማትፈርስ እያፅናኑን ነው እንደ ማክቤዝ ለኢትዮጵያ ያብዛልን የምትሉት

  • @rahelrazia9406
    @rahelrazia9406 Před 2 lety +2

    Awww, too cute. I thought she would be talkative in real life. It shows how great an actress she is.

  • @user-vp4ue7we6z
    @user-vp4ue7we6z Před 5 lety +81

    ማክቤዝየ የኔ ጣፋጭ አንችን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ይስጠኝ የምር እስኪ እንደኔ የሚዎዳት like አድርጉኝ እባካቹሁ እደጊ ከቁምነገር ያድርስሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን

    • @mimigbrimdengbrmden8495
      @mimigbrimdengbrmden8495 Před 5 lety

      የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ ያሰብሽበት ድረሺ ምንልበልሽ ቃላት ያጥረኛል የኔቆንጆ

    • @user-gd5nz7mj4b
      @user-gd5nz7mj4b Před 5 lety

      ሱሱ ነኝ የራያዋ ቀበጥ ቅብጥብጥ ጨዋው

    • @user-vo7cq3jo2w
      @user-vo7cq3jo2w Před 5 lety

      የኔቆንጆ እድግ በይልኝ

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +228

    ነገ እኮ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው
    ~ለብሩክታይት የደረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
    ~ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ፍጥኖ ይደረስላችሁ
    የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን በያላችሁበት ቅዱስ ጊወርጊስ ሰላማችሁ ያብዛው አሜን

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Před 5 lety +1

    ጣፋጭየ አላህ ያሳድግሽ
    ስይፉ ምንሊታዘዝን ተዋናዬችን ባንተ ሾ ላይ አቅርባቸው በጣም ምርጦች ናቸው

  • @user-su2up7ig8h
    @user-su2up7ig8h Před 5 lety +3

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ ❤
    ሰይፉሻ እስኪ ከቻልክ ፍሬ ህይወትን ከነ ልጅዋ ሳዶር አቅርብልን 🙏

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 Před 5 lety +4

    አይዞቹሁ እትዮጸያ የቃልክዳን ሀገር ናት የኔ ማር እድግ በይ 😍😍😍💙💙

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +39

    ውይይ ቅመምዬ አመለጥሽኝ ውድድድድ ሴፍዬ ፈጣሪ። ያክብርክ ታዳጊያችን ኢንተርፊ ስላርከልን እስኪ ቅመምን የምትወዱ ከልብ እንደኔ በላይክ አሳዩኝ ስወድልቹ ውይ ስወዳት ፈጣሪ። ያሳድግሽ የኔ ውድ 💓

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    ማክቤዝዬ በጣም የምትወደድ ህፃን ነች በተለይ ያደቅኩዋት? ባህላዊ የሀገር ልብስ ለብሳ መቅረብዋ ነው እስዋንም ወላጅዎችዋንም አደንቃለሁ:: ብዙዎቻችን መድረክ ላይ በፈረንጅ ልብስ ነው የምንታየው:: ይቺ ህፃን ግን በባህል ልብስ መምጣትዋ ያስከብራታል:: እደጊ ተመንደጊ በርትተሽ ተማሪ ነው የምላት🙏🏾💚💛♥️

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h Před 5 lety

    አሜንዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግሽ እንዴት እደምወድሽ😘😘😘😘 በስደት ያላችሁ ሁላችሁም እደ አሜን ቅመም የሆነች ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የሜን አባትና እናት ታድላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ👏

  • @mayamaya8323
    @mayamaya8323 Před 5 lety +27

    "አይዟቹህ ኢትዩጵያ የቃል ኪዳን ሃገር ነች።"
    የኔ ጣፋጭ !!!

  • @user-id5ns3ce4w
    @user-id5ns3ce4w Před 5 lety +3

    ጣፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ኮ እሟ💋እግዚኣብሔር ያሳድግሽ🙏 ብሩህ ተስፋ ነሽ ለኢትዮጽያ💚💛💖🔯✅ኣገራችን 💖

  • @gigimamo9453
    @gigimamo9453 Před 4 lety

    ማክቤዝ እድግ በይ ባንቺ ልብ ውስጥ ስለኢትዮጵያ ማሰብ እኔጃ ምን እደምል ከቃል በላይ ሆነብኝ ስንት ህፃናት ይሆን ለሰው ሳይናገሩ ስለሃገራቸው የሚጨነቁ ቤት ይቁጠረው ይላል ያገሬ ሰው ስለሚጨነቁ ህፃናት ስትል የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን አሜን።

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 Před 5 lety

    ወይ ዘንድሮ ትልቁ ሰው ህጻን በሆነበት ዘመን ህጻናቶቹ ደግሞ የትልቅ ሰው ልብ ይዘው ሲታዩ እግዚኦ ከማለት ውጭ ምን ሊባል ይችላል። ትልቅ ተብየው በተጃጃለበትና በጠፋበት ዘመን ህጻናቱ ግን አስተዋዮች እና ትሁቶች ሆነው ስናያቸው እግዚአብሔር አንድ ነገር እያስተማረን ነውና ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @user-zy6bl7ip9q
    @user-zy6bl7ip9q Před 5 lety +3

    አይዞችሁ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት "እንድግ በይ የኔ ቅመም

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 Před 5 lety +7

    ከፖለቲካ ጋ አታነካካኝ ጠይት የሆነ መልስ ነዉ የምትመልሰዉ ሰይፍሻ
    ደስ የምትል ቅመም ነገር ስታምሪ እድግ በይ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 Před 5 lety +2

    ማሬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ ለማየት ያብቃን አወ ልክነሽ ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ነች ፈጣሪ ይጠብቅልን (3)

  • @nahomesiraye9328
    @nahomesiraye9328 Před 5 lety

    የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ፣ኢትዮጵያ አትፈርስም የአስራት ሀገር ናት ተባረኪልኝ!!!

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +4

    ቅመምየ ጣፋጭየ አሜንየ እድግ በይ
    እስኪ ጣፋጭየን የሚወድ👍☑☑

  • @foziyatube3930
    @foziyatube3930 Před 5 lety +111

    ሚጣየ የኔ ፍቅር እድግ በይ ሚጣን የምትወዱ Like

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e Před 5 lety

    እግዚአብሄር ያሳድግሽ የኔ ጣፍሽ ትንሽ ልጆች😍😘 ስላገራቸው ይጸልያሉ ተማር የምሉ እንደ ጁዋር ያሉ ብሔርን ከብሔር ያባላሉ

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 Před 4 lety

    እግዝያብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ አዎን ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት አትፈርስም

  • @emukertatawaenatennafaki7195

    ማኪየ የኔ ልዕልት እድግ በይልኝ ሁላቺሁም እንዲች ያማረች ልጅ ያድላችሁ 😘

  • @user-og9xc1vb1s
    @user-og9xc1vb1s Před 5 lety +4

    የኔ ቅመም🌺🌺🌺🌺🌺😍😍😍💚💛❤እድግ በይልን የኔ ማር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Před 5 lety

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ የሚገርም ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት

  • @fghjfghj7426
    @fghjfghj7426 Před 5 lety

    እሰይ ቅመም የሆነች ልጅ
    ለኢትዮጵያ መልካም መመኘት ትልቅ ተስፋ ነው እግዚአብሔር እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +84

    አይዟችሁ ኢትዮጲያ የቃል ኪዳን ሐገር ናት!ልክ ብለሻል የኔ ቆንጆ

    • @fadelashamsaldeen8346
      @fadelashamsaldeen8346 Před 5 lety

      ክክክክክክ

    • @ameeraar6288
      @ameeraar6288 Před 5 lety

      Obsii Yaa Garaa Koo ፀዲ ናዝሬት ኢትዮጲያ ክክክክክክ

    • @taiba5600
      @taiba5600 Před 5 lety

      ጣፋጭ የ ስወድሽ ኢትዩብያልመጣነው ምስር ቅመም ምን ላምጣልሽ እዘዥኝ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 5 lety +60

    ምርጥ ልጅ በጣም የማደቃት የምትወዷት ላይክ ግጩኝ lik

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እግዚአብሔር ያሳድግሽ ።

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +1

    ማክቤልዬ ጣፋጭ ቅመም የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ዉድድድድ

  • @meremyoutube7685
    @meremyoutube7685 Před 5 lety +6

    የኔ ማርአላህያሳድግሽየኔቅመም
    ላይክግጯት

  • @Messi.afomiya21
    @Messi.afomiya21 Před 5 lety +9

    ማክቤልዬ የኔ ቆንጆ እ/ር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምደርሺ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d Před 5 lety

    ጣፋጭዬ እድግ በይልን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጀ ላይ ያድርሰሽ ማማዬ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 Před 5 lety

    የኔ ቅመም እድግ በይ የኔአበባ ዉይ ስዎድሽ የኔ ልዩ በምን ቃል ልግለፅሽ የኔማርርርርርርርርርር…እግዚብሄር ጥበቡን አብዝቶ ያድልሽ

  • @user-dn6rd5de9w
    @user-dn6rd5de9w Před 5 lety +11

    🇪🇹😍ያምራል🇪🇹😍 ያምራል🇪🇹😍
    ጣፍጭ ቖንጆ ያምራል በእውነት እኔ አድናቅሽ ነኝ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +339

    ሚጣ እንደኔ ውድድድድ የምታደረጏት እስኪ ልቁጠራችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-nu6hl5uh3z
      @user-nu6hl5uh3z Před 5 lety +1

      ጠቅላላ እውቀት እ

    • @musaabdo6446
      @musaabdo6446 Před 5 lety +1

      የኔ ቅመም እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      እንዴት ናችሁ ጏደኞቼ እስኪ ይህችንን ቪዲዮ ተጋበዙልኝ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ እድርጉልኝ አመሰግናለሁ
      czcams.com/video/NvIGmys31b8/video.html

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety

      ይቁጠርህ እሚቆጥር

    • @user-qc7dp1yr2i
      @user-qc7dp1yr2i Před 5 lety

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před 5 lety

    ጎበዝ እንደ አፍሽ ያድርግልን ኢትዮጵያ አትፈርስም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ።

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +1

    የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ ለአገርም ለወገንም ለቤተሰብሽም የምትጠቅሚ ያድርግሽ

  • @user-lq7vh6mu4t
    @user-lq7vh6mu4t Před 5 lety +5

    አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፉጭ እንዳንች አይነት ልጅ ከስደት መልስ ይስጠኝ ያረብ

  • @MdsMds-he4kn
    @MdsMds-he4kn Před 5 lety +4

    አይዞአችሁ ኢትዬጵያ የ ቃልኪዳን አገር ናት😢

  • @user-id5ns3ce4w
    @user-id5ns3ce4w Před 5 lety +2

    ጣፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ኮ እሟ💋ማክቤዬ😘😍 እግዚኣብሔር ያሳድግሽ🙏 ብሩህ ተስፋ ነሽ ለኢትዮጽያ💚💛💖🔯✅ኣገራችን 💖😘

  • @akberetgerzigiher9461
    @akberetgerzigiher9461 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆ ማር ነገር ኣዎ እግዚአብሔር የባረካት ሃገር ኢትዮጵያ ናት ውዴ

  • @sirguttube
    @sirguttube Před 5 lety +24

    እግዚአብሔር እዳንች ቅመም የሆነች ልጅ ይስጠን ይስጠኝ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 Před 5 lety +3

    ቅመም ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ👍🏻😍😍😍

  • @Ethiopiaye-lw2jc
    @Ethiopiaye-lw2jc Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ያሳድግሽ !!! ከምድረ ዘረኛ አንቺ ትንሿ ብልህ በለጥሽ እስቲ ያንቺን አባባል ሰምተው እንኳን ከተቀየሩ አምላክ ልቦና ይስጣቸው

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 5 lety

    ሚጣየ ቃላት የለኝም ኣላህ ያሳድግሽ ወላጆችሽ ባንቺ ይደሰቱ ሰይፍሻ እናመሰግናለን ግን ምን አለበት አለም ሰገድንና እድለ ወርቅ ጣሰው ትወናዋ ስወደው ብታቀርብልን።

  • @user-lh5oc6xu4s
    @user-lh5oc6xu4s Před 5 lety +4

    እንደምትቀርብ ተስፋ አድርጌ ነበር ሴይፍዬ 10q

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q Před 5 lety +5

    ማክቤዝየኔ ጣፋጭ ማል ነገር
    ሰይፉ ተው ግን አለም ሰገድ ሳያት ደምሴ መሰረት መብራቴን ባክህ እቅርብልን።

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 Před 4 lety

    የቅመም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @kiduiloveu2631
    @kiduiloveu2631 Před 5 lety +1

    እኔም እንዶሚን ነው ምግቤ ሌላ ምግብ የለኝም በጣም ነው እምወድው ውስጤ ነው ክክክ
    የኔ ቀመም እ/ር ያሰድግሽ♥♥

  • @user-kq5ri2mg1n
    @user-kq5ri2mg1n Před 5 lety +11

    ስይፋ እስኪ ከስደት የተመለሱትን አቅርብልን እህ 😋😂😂😂

  • @asamar1660
    @asamar1660 Před 5 lety +15

    የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d Před 5 lety

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 5 lety

    ጣፋጭዬ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አንቺ ያለሽበት ሁሉ ቅመም ነው እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ

  • @saedsalem6603
    @saedsalem6603 Před 5 lety +97

    ሰይፉዬ አለም ሰገድ በጣም የምንወደው አድናኪው ነው እሱን አቅርብልን

    • @noofacool8614
      @noofacool8614 Před 5 lety +2

      ኮፒ ነሽ ወሬኛ ሲሉ ሰምተሽ ነው አ 😂👎👎

    • @lovyouetobiyamamaya6993
      @lovyouetobiyamamaya6993 Před 5 lety

      esu ayiwodim eko alu eferalehu yilala alu

    • @kenyaapp4913
      @kenyaapp4913 Před 5 lety

      Inem betam nw yemiwedew adinakiwu nw

    • @user-es9yw1nw2z
      @user-es9yw1nw2z Před 5 lety +2

      ebs ላይ ዛሬ ቀርቦ ነበር እይው

    • @qtrnew5573
      @qtrnew5573 Před 5 lety

      ምርጥ ልጅ ማተብ አርጊላት እናታ

  • @emu1070
    @emu1070 Před 5 lety +12

    ጣፋጭዬ የኔ ቅመም እንኳን ደስ ያለሽ ጣፋጭዬ ፋጣሪ ያሳድግሽ

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 5 lety

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ትክክል ነሽ ኢትዮጺያ የቃልኪዳን ሀገር ነች የኔ ልዩ ልክ ብለሻል ስወድሽ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 5 lety +1

    የኔ ማር ውድድድድ ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት ስትይ ልቤ ቀጥ አለ።እመቤቴ በጥበብ ታሳድግሽ

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 Před 5 lety +3

    ስወድሽ የኔ ማር የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘😘

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c Před 5 lety +43

    እኔ ወደ ፊት የምወልደውን ልጄን ለመላኩ ገብርኤል ስለምሰጥ እሱ በሞገስ እንደ ማክብዝ ጎበዝ ጭንቅላት ያለው ልጅ ይሆንልኛል

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 5 lety

      ያሰብሽው ይሳካልሽ እእቴ

    • @user-or7hf4dm2l
      @user-or7hf4dm2l Před 5 lety

      ይደረግልሽ

    • @amengetachew1951
      @amengetachew1951 Před 4 lety +1

      ያ አለም መዳሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ልጅሽን ለእየሱስ ክርስቶስ ስጪ

    • @makroyal6306
      @makroyal6306 Před 4 lety

      @@user-or7hf4dm2l መከነምስላም

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 Před 5 lety

    የኔ ቆጅ ማክቤሊ ስወዲሽ እግዛአብሔር ቁምነገር ያዲርስሽ ጣፋጭ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety

    እግዛብብሄር ያሳዲግሽ ጣፋጭ💚💛❤👌👌👌

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 Před 5 lety +60

    ኢትዮጵይአ የቃል ኪዳን ሀገር ናት በሰመአብ ድንቅ ንግግር ምናለ ከትልቅሰው ቢወጣ ፡እድግ በይልን ማማዪ

  • @user-zl5hl4tp7j
    @user-zl5hl4tp7j Před 5 lety +3

    የኔ ብርቱካንስወድሽ

  • @user-ct9wn7ol8m
    @user-ct9wn7ol8m Před 5 lety +1

    ጣፋጭዬ ቆጆ እድግበይ

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ማክቤዝዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቅመም

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +154

    *የኔ ማር ክስድት መልስ አንችን የመስልች ልጅ እንዲስጠኝ ተስፍ አድርጋልሁ እድጊልን የምትውዶት ላይክ ተጫኑኝ እኔ በጣም ነው የምውዳት!*

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +19

    ሰይፍየ እንደው ስወድክ *መሰረት መብራቴን* አቅርብልን💟💙

  • @Salam-ht3jh
    @Salam-ht3jh Před 5 lety +1

    በክርስቶስም ጌታ ከዝህም በላይ ጥባብና ምስተውል ይስጥልሽ

  • @samri9018
    @samri9018 Před 5 lety

    የኔ ጣፋጭ ተባረኪ ማኪየ እግዚአብሄር ያሣድግሽ

  • @AA-yj9we
    @AA-yj9we Před 5 lety +7

    እስኪ ሮቤል ባምላኩን ጋብዘውና እስኪ የምጠይቀዉን እንይ

  • @ashruka
    @ashruka Před 5 lety +6

    *ብወድሽ ብወድሽ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን*

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 Před rokem

    በጣም ጣፋጭ ነሽ አላህ ያሣድግሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @saabontusalaale2894
    @saabontusalaale2894 Před 5 lety +2

    እመብርሃን ትባርክሽ ማማዬ🙏
    እድግ በይ😍😘😘😘😘

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 5 lety +5

    Yane mar abo ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @lezamedia-4487
    @lezamedia-4487 Před 5 lety +36

    ሰይፉ የኔ ቆንጆ ኑሪን አቅርበህ እድለወርቅ ጣሰውን ለምንድነው ማታቀርባት ቆይ?

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 Před 5 lety

      የኔ ቆንጆ ኑሪን ንቀኸው ነው ታዋቂ ሆነ እኮ

    • @user-iv4ft2nt1n
      @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety

      አይሰማም እኮ ግን አንተ ከሷ ልጅ ምን አለህ? 😐

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 Před 5 lety

      Hhhhhhhhhh er አተ ልታጣላቸው ነው

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 Před 5 lety

      የኔ ቆንጆ ኑሪ ሰው አይደለም ሁሉም ሰው እኩልነው

    • @linamussafa5031
      @linamussafa5031 Před 5 lety

      😂😂😂😂

  • @diborayeage1347
    @diborayeage1347 Před 5 lety

    ትክክል እትዮጵያ የቃል ክዳን አገረ ነች ❤❤❤እደግ ጠፈጭየ

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ እዉነት ነዉ ኢትዮጰያ ጠላቶቻ ይፈርሳሉ

  • @user-bh7bb6ds7z
    @user-bh7bb6ds7z Před 5 lety +24

    ማክቤዝ ስወድሽ የኔ ቅመም ወድሻሎ እደጊልኝ እንደኔ እምቶዷት ላይክ በሉኝ😍😘😘😘

  • @reemreem-wg7nz
    @reemreem-wg7nz Před 5 lety +13

    የማክቤዝ አድናቂዎች ፕሊዝ ላይክ ሚ ስወዳት ❤💋

  • @portoganhampo1619
    @portoganhampo1619 Před 5 lety +1

    አሚን የኔ ውድ እግዚብሔር. ይስድገሽ😍

  • @ilovemydaughter4297
    @ilovemydaughter4297 Před 5 lety

    Wow yene Marr fetari yetebkeshe Telek dereja dereshi seyefshaye enamesegnalen

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h Před 5 lety +13

    ብሀብሻነቱ ይሚኩራ ድስ ይለኝል የነጩች አምላኪ አለውዳችውም ድስ አይለኝም

  • @sofyaali3026
    @sofyaali3026 Před 5 lety +9

    ሰይፉ ግን ሁሌ ታዋቂ ሰወችን ብቻነውዴ እምታቀርበው ምናለ እንዴጆሲ ምስኪኖችንምብትጎበኛቸው😏

  • @user-dd5jx3pe4g
    @user-dd5jx3pe4g Před 5 lety

    የኔ ማር እድግ በይልኝ አዎ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት

  • @fatemaail8020
    @fatemaail8020 Před 4 lety

    የኔቅመም አላህ ያሳድግሽ የኔቆጆ እዳች ያለይ ልጅ አላህ ይስጠኝ