እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ / ልዩ እንግዳ ዳጊ ሲም ካርድ ከአባቱ አቶ መራ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2021
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​
  • Zábava

Komentáře • 1,4K

  • @Ss-oh3di
    @Ss-oh3di Před 3 lety +1496

    አባቱን እሚወድ ላይክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @lidiyaqueenofmamanddad187
      @lidiyaqueenofmamanddad187 Před 3 lety +4

      እኔ አባቴን baxaminewu የምዎደዉ baxaminewu የማካብረዉ አባቴ ሺ አማት ኑር 🙏

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety +3

      እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety +1

      @@lidiyaqueenofmamanddad187 እህቴ እንዛመድ ፕሮፋይልን እንዛመድ

    • @lidiyaqueenofmamanddad187
      @lidiyaqueenofmamanddad187 Před 3 lety +1

      @@honeytube8513 ishi

    • @user-gi1xj7yv7f
      @user-gi1xj7yv7f Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 Před 3 lety +375

    አቶ_መራ_በጣም ጎበዝ እና ጀግና አባት ነህ ኮንፊደንስህ ብቻ ይበቃል‼️እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ አቶ መራ!!

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Před 3 lety +103

    ለእኔ ግን አባት የለምኝ ግን እናት አለች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለእናት እርጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +73

    ዳጊዬ አባትህ ሸጋ ፣ቆፍጣና፣ ኩሩ፣ ናቸው።
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      የኔ ማር ደምሪኝ

  • @user-zz4ee7pq1d
    @user-zz4ee7pq1d Před 3 lety +558

    አባቴን በቅርቡ ነዉ ያጣሁት ሲም ካርድዬ እረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +86

    ልጅን አክብሮ በፍቅር ማሳደግ ውጤቱ ያምራል:::"ክብር ለአባቶች"

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 Před 3 lety +243

    አባት ላላቹ ሁሉ ረጅም እድመ ጤና ይስጥላቹ። my dad. Always in my heart ❤️🦋😭. Rip

  • @frehiwotmekonnen183
    @frehiwotmekonnen183 Před 3 lety +37

    መርየ የኔ ወንድም እግዚአብሄርይወድሀል የተባረኩ ልጇች ስለስጠህ. ይህ ሁሉ የሆነው ዳግየ እንዳለው በአንተ ልፋትና ጥረት ነው. ነው . በጣም ነው የኳሪሁባችሁ. እህትህ.. እወዳቸዋለሁ.

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 Před 3 lety +242

    ዳግዬ ታድለህ በእውነት ነው የምለው በጣም አለቀስኩኝ በቃ ምን እንደምል አላውቅም ዳግዬ በዚሁ ፀባይህ ቀጥል መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ ለመላው የኢትዮጵያ አባቶች

  • @missjimma5004
    @missjimma5004 Před 3 lety +402

    ወይ ዳጊ ታድለህ አባት ወጣት ነው እርጂም እድሜ ይስጥልን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety +3

      እራሡ ይመሰላል ሁሉም ነገሩ

    • @TrueLife9
      @TrueLife9 Před 3 lety +1

      ያበደ የሰርግ ቪዲዮ ፕሮፋይል ፎቶዬን በመጫን ተጋበዙልኝ

    • @nohaibrahimbaaklini4509
      @nohaibrahimbaaklini4509 Před 3 lety +2

      ዳጊ ማናዉ

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 Před 3 lety

      ፀጊ ምላሷ ሁሌ ያመልጣታል. ዳጊ ግን በጣም አሳቀኝ ወላጂ አምጣ የተባልኩ ነው የመሰለኝ አለ.

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Před 3 lety +50

    እናቱ ራሄል ትባል ነበር በጣም ቆንጆ ነበረች መራም መስኪድ አካባቢ ሱቅ ነበረው

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 Před 3 lety +20

    ለመልካም አስተዳደጐት የምትመሰገኑ አባት ኖት ዳጊ ለሀገርም ለትውልድ የሚጠቅም ልጅ ነው ተባረክ

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 Před 3 lety +60

    ዳጊየ ታድለህ እንደዚ አይነት አባት ስላለህ ፈጣሪ እድሜ እና ይስጥልህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +76

    ዳጊ እድለኛ ሰው ነው:: ለዚህ ነው በራሱ የሚተማመን ዘናጭ ወጣት ነው:: አባቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ🙏🏾መልካም የአባቶች ቀን🙏🏾♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube Před 3 lety +34

    ጀግና አባት ነው ሺ አመት ኑር እንደ አንተ አይነቱ ሀገራችን ያብዛልን

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +48

    እኔም አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ለረባቶቻችን

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o Před 3 lety

      እረ እኔም በጣም ነው አባቴ ጓደኞየ ወንድሜ ሁሉ ነገሬ ብቻ ለሁሉም አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 3 lety +99

    አባትዬው ግርማሞገሳቸው ደሰ ሲል

  • @user-ko6xu7of6q
    @user-ko6xu7of6q Před 3 lety +158

    አባቴ ከሞተ ሁለት ሳምት ሞላው በስደት ይከብዳል በጣም አባት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ መልካም የአባቶች ቀን ብያለው😭

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 Před 3 lety +3

      😭😭የእኔም በስደት ሁኝ ነው የሞተው
      አባየ እወድካለው ውስጤ ስብርብር ብሎል ግን አላሀምዱሊላህ ላሉትም እርጅም እድሜ ዳጊ ኮፉደሱን ስወድለት

    • @user-cr4gd4zr8p
      @user-cr4gd4zr8p Před 3 lety +1

      @@hayatebrahim4289 አይዞን እኔም በጣም ምሳሳለት ሙቶብኛል አንድ ነገር ልንገራችሁ እምወዱትን ነገር አይበረክትላችሁም

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před 3 lety +1

      አዞሽ ማማየ ሶብሩን ይስጥሽ

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 Před 3 lety

      አሚን አይዞሺ እህቴ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴሞት አይቀርም አሟሟቴን አሳምርልኝ ነው የሜባለው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 3 lety +71

    ልጆቻችሁን ጥሩ ቦታ ለማድረስ የምትተጉ አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ!

  • @zaftube4305
    @zaftube4305 Před 3 lety +15

    ምን አይነት ቃል ይገልጸዋል አባት እሚለውን ቃል አባቶች እድሜ ጤና አምላክ ይስጣችሁ ብዙ አመት ኑሩልንንን

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před 3 lety +25

    ዳጊ ሓወይ ዕድለኛ ነክ ለካ ከዚህ ጀግና አባት ተወልደክ ነው ናፃ ና በራስ መተማመን ያለህ ይገርማል ረቢ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልካ

  • @mekdestsegaye2612
    @mekdestsegaye2612 Před 3 lety +116

    አባቴን ልክ የዛሬ 7ወር(ህዳር 12) ነበር ያጣሁት። በሰላም እረፍልኝ የሁልግዜም ጀግናዬ ነህ። መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች

  • @kurabachewabebe7105
    @kurabachewabebe7105 Před 3 lety +14

    ዳጊ የሚአኮራ ጀግና አባት ነው ያሉህ ሺህ አመት በጤና ይኑርልህ።

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 Před 3 lety +89

    Extra ordinary Father. Their interaction is amazing. Dagi is wise, confident and lovely. My appreciation to the Role Model Father, for his wonderful rearing mechanisms.
    God Bless you.

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 Před 3 lety +107

    ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ዳጊየ👌👍
    እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አባቴ ታሞብኛል ውስጤ ጭንቅ ይለዋል 😢😢

    • @alemealeme8973
      @alemealeme8973 Před 3 lety +1

      አይዞሽ የኔውድ ፈጣሪ ይማርልሽ እመቤቴ ትዳብስልሽ አይዞን ምንም አይሆኑም

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..........

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l Před 3 lety

      አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ እማ

    • @abebatekle22
      @abebatekle22 Před 3 lety

      ፈጣሪ አባትሽን ይማርልሽ ክፋ አይንካብሽ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Před 3 lety

      አላህ ያሽርልሽ ውደ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 Před 3 lety +245

    ቃል አጣሁ አስለቀስከኝ
    ዳጊዬ በርታልን 😍😍😍😍

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 3 lety +17

    አቶ መራ የሚደነቁ አባት ናቸው ፣ ዳጊዬ አግዛብሔር አምላክ❤❤ የተባረከች በአንተ ነትህ የምትኮር የምትወድህ የምታከብርህ የትዳር ጎደኛ እንዲሰጥህ ከልብ እመኛለሁ አድናቂህ ነኝ ❤

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Před 3 lety +16

    ጀንትል አባት ሰልጥን ያሉ አባት እግዛብሕር ርጀም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥዎት።አባባ...

  • @zulfamohammed207
    @zulfamohammed207 Před 3 lety +158

    እባካቹ ታዋቂ ሚድያወች ሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ዝም አትበሉ በፈጠራቹ ሃዘናችን ይብቃ

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

    • @user-cz4vg3ii5f
      @user-cz4vg3ii5f Před 3 lety

      ሳህ 👍👍👍👍👍😭

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      @@milkilion696 በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      @@milkilion696 አመሰግናለሁ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      @@milkilion696 አመሰግናለሁ

  • @tenagneasefa2570
    @tenagneasefa2570 Před 3 lety +17

    ዳጊ ድንቅ አባት ነው ያለህ እድሜ ከጤና ተመኘሁ ፈጣሪ ይባርክህ ዳጊ

  • @yemarwuhashashe2831
    @yemarwuhashashe2831 Před 3 lety +43

    ደሰ የሚል አባት አዎ የቁመት ማጠር ምንም ችግር የለውም ዋናው ጭንቅላት ነው ዋናው ፊደል መቁጠር ነው ።

  • @tayechzegeye8317
    @tayechzegeye8317 Před 3 lety +5

    ስንት አባቶች ናቸው ይህን ጥንካሬዪ ይዘው ልጆቻቸውን ዳር የሚያደርሱ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልልኘ ለንደዚህ አይነቱ ጠንካራ አባት

  • @fitseethio
    @fitseethio Před 3 lety +33

    ምርጥ አባት ናቸው .... ክብር ልለአባቶቻችን 🙏

  • @wondimusisay5155
    @wondimusisay5155 Před 3 lety +18

    ዳግ በጣም ደስ የሚል አባት ነው ያለህ ለሌሎች አርያ የሆነ ጀግና አባት ነው እ/ር እረጅምና ጤና ይስጣቸው

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod4611 Před 3 lety +13

    በጣም ደስ የሚል ነው እኔ የዳጊን በራስ መተማመን ሁሌም አደንቀዋለው። ለአባትህ እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሀለው።

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      እንዛመድ

    • @gjch5302
      @gjch5302 Před 3 lety

      ውይ ዳድዬ ደስ የሚል አባት ነው ታድለህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-jr9uo1ve7f
    @user-jr9uo1ve7f Před 3 lety +7

    ምንም ደሃ ቢሆን ባይኖረውም ሃብት ከደጂ ቁጭ ሲል ደሥ ይላል አባት

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +41

    ወይ የአባት ፍቅር??? እንዴት ደስ ይላል::

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Před 3 lety +54

    ዋው ድንቅ አባት፡ የዳጊ ኮንፊደስ በጣም ደስ ይላል ለአበሻ መዳኒት ነው

  • @user-od2pz8tu5s
    @user-od2pz8tu5s Před 3 lety +5

    ውዱ አባቴ ላንተ ቀንና ሰዓታት የለውም ሁሌም በውስጤ ነህ አላህ የጀነት ያድርገህ

  • @esayasweldestadick8566
    @esayasweldestadick8566 Před 3 lety +5

    ወይ አባት! ከወዴት ይገኛል እንዳንተ ያለ አባት? ረጅም እድሜና ይስጥህ!

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +30

    እሰይ ደስ የምትሉ አባትና ልጅ ናችሁ::ተባረኩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      ውዴ አንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 3 lety +33

    ዳጊዬ ጨዋ የጨዋ ልጅ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ. ይስጣችሁ አይለያችሁ እናንተም ለዳጊ ያላችሁ ፍቅር ሳያችሁ ለየት ያለ ነው ተባረኩ

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 Před 3 lety +5

    ዳጊዬ እባክ እህትህን አሳየን ደግሞ ከህትህ ጋ ቅረብልን የምትሉ ላይክ

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 Před 3 lety +17

    I always wondered who raised Daggy. Now I know why he is so confident and well adjusted. Great dad.

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 3 lety +20

    አይዞን ጀግና አባት የዳጊ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 3 lety +15

    ሁሁሁፈፈ እንማ አልቃሻ ነኝ እነሱ ስያወሩ እያለቀስኩት ነው የስማውት በተላይ ዳግ የአባቱን ፍቅር ስገልጽ ነው ብቻ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጣችሁ 😍😍

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l Před 2 lety +4

    እኔ ባየሁት ቁጥር. ምርጥ ቤተሰብ እንዳሳደገው ይለያል ምክንያቱም በራሱ ያለው ኬንፋደስ. በራስ መተማመኑ ጀግና ነው. አባቱን ምርጥ አባት ናቸው እርጂም እዲሜና ጤና ይስጣቸው ።

  • @meskeremeshete8125
    @meskeremeshete8125 Před 3 lety +26

    ዳግዬ ከማንም ቀውላላ እንተ ትበልጣለህ የኛ ቅመም ።

  • @meron7439
    @meron7439 Před 3 lety +34

    በጣም መመስገን ያለበት አባት ነው 🙏 አሁን በቅርብ ያየነው ዲሽታጊናን ያስተዋወቀው ህፃን እናታቸው ስትሞት ልጆቹን አውጥቶ ጥሎ ጎዳና ተዳዳሪ ያረጋቸው ። የዳጊን አባት የሚያክል አይገኝም 🌹🌹🌹🌹

    • @meski213
      @meski213 Před 3 lety +8

      እውነት ነው እናት በልጅነት ስትሞት እንጀራ እናት ሳያሳይ የሚያሳድግ አባት ክብር ይገባዋል አይገኝም ውድ ነው

    • @meron7439
      @meron7439 Před 3 lety +1

      @@meski213 እነ ዳጊ እድለኛ ናቸው እንደዚህ አይነት አባት ጥቂት ቢገኝ ነው እናት በልጅነት ከሞተች የልጆች መከራ ይበዛል የዳጊ አባት ሽልማት ይገባው ነበር ለሌላው አርአያ ነው

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..........

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 3 lety

      እህቶቼ እንደማመር እመልሳለሁ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ Před 3 lety

      @@gentandhabty ደምሮኝ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 3 lety +28

    ዋው በጣም ደስ የሚል አባት። ቀሪውን ዘመንሕ የተባረከ ይሁን።እድሜህ ይርዘም።

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 3 lety +1

      ኑ እንደማመር እመልሳለሁ

  • @zenabezerzer
    @zenabezerzer Před 3 lety +5

    በጣም ደስ የምትል አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህም ይባረክ ህይወት ላይየከፈሉት መስወአት እንደ አባትና እናት ሆኖ ማሳደግ ቀላል አይደለም::

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 3 lety +6

    አስለቀስከኝ ዳጊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አባትህንም እረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ ጋ ይስጥልህ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 Před 3 lety +15

    ዳጊየ አባትህ ደስ ሲሉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 lety +29

    እድለኛ ቤተሰብ ናቹ በርታልን ዳጊዬ

  • @webak242
    @webak242 Před 3 lety +4

    ጀግና አባትና ልጅ ሰላማችሁ ይብዛ❤
    ላባቶች በሙሉ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ🙌🙏👍

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Před 3 lety +9

    ዳጊ የሰው ማኛ እድለኛ ነህ ምርጥ አባት አለህ እድሜና ጤና ተመኝተናል

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      ውዴ እንዛመድ ፕሮይሌን በመጫን አንዛመድ

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 Před 3 lety +47

    ዳጊ እግዚአብሔር ለአባትክ እድሜና ጢና ይስጥ

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

  • @ruthcobbs445
    @ruthcobbs445 Před 3 lety +4

    በጣም በጣም የተባረክ አባት ነህ ጥሩ ትምህርት ትሰጣለህ ለብዙ አባቶች ዳጊ በጣም እድለኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርካችው ሁለታችሁም

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +9

    አባቶች በህልፈት ያለፉት ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን! በእምድር ላላችሁ አባቶች ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ !መልካም የአባቶች ቀን!💐🙏🏽✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      እህቴ እንዛመድ ፕሮፋይለን በመጫን እንዛመድ

  • @vasilivasili9077
    @vasilivasili9077 Před 3 lety +71

    አባት ያላቹ ሳያመልጣቹ ካባታቹ ምርቃት ለማግኘት ተሽቀዳደሙ

  • @shukriatube2535
    @shukriatube2535 Před 3 lety +437

    ፍትህህህህ ሳሁዲ ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety +5

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....

    • @user-sr6fd8qh8c
      @user-sr6fd8qh8c Před 3 lety +2

      ሳህህህህህህ

    • @user-cz4vg3ii5f
      @user-cz4vg3ii5f Před 3 lety +2

      ሳህህህህህህ

    • @user-cg9rm6ij3r
      @user-cg9rm6ij3r Před 3 lety +2

      😭😭😭

    • @user-jt5oc8mr6z
      @user-jt5oc8mr6z Před 3 lety +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 Před 3 lety +6

    አባቴ ለኔም ልዩ ነዉ አለም ላሉ አባቶች እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @fthehiop3176
      @fthehiop3176 Před 3 lety

      ምስርዬ በጣም ነው የምወድሽ ደምሪኝ

  • @AhmedAli-jy9ps
    @AhmedAli-jy9ps Před 3 lety +13

    አባቴ የኔ አለኝታ‼
    ኑርልኝ!!!

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +5

    አባቱን የሚወድ ኡፍፍፍፍ ስወደው ባባዬ ኑርልኝ 💘💘💘 አባትነት ሚስጥሩ ረቂቅ ነው

  • @abiysimon5743
    @abiysimon5743 Před 3 lety +4

    በጣም ጥሩ ኢንተርቪው ነበር የቤተሰብ ፍቅር በተለይ የአባት ደስ ይላል ።

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 3 lety +5

    ደስ የሚሉ ጠካራ አባት ናቸው መልካም ያባቶች ቀን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @whoknowabouttomorrow1908
    @whoknowabouttomorrow1908 Před 3 lety +2

    ዳጊን ባየሁት ቁጥር ቤተሰቦቹን አይ አደንቅም ነበር እንዴት ቢያሳድጉት ነዉ የማህበረሰቡን ተፅእኖ ሰብሮ እንደዚ አይነት ሰዉ የሆነዉ? ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር ባየሁት ቁጥርም ቤተሰቦቹን ማየት እፈልግ ነበር EBS በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት አባት ለብዙኦቻችን አርአያ የሚሆን ስላቀረባቹልን!!! አቶ መራ የእውነት አባት ኖት በተለይ ለኛ ማህበረሰብ እንደ እርሶ አይነቱን አባት ያብዛልን!!!መልካም የአባቶች ቀን ከጤና ጋር ይሰጦት!!!

  • @edenhaddis1397
    @edenhaddis1397 Před 3 lety +9

    Much Respect Dagiyeee, and Ato Mera, thanks for raising such a deceplined and lovely child ❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +5

    አቦቦቦ እንዴት ደስስ የሚሉ አባትና ልጅ ናቸዉ አስቀኑኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከነሱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ እንደሳኩኝ ነዉ የጨረስኩት 😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌🤔👌

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 3 lety +3

    በውነት ዳጊ ለአባትህ እረጅም ድሜና ጤና ይስጥወት መልካም አባት ናቸው ደስ ሲሉ

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 Před 3 lety +1

    Thanks for sharing, God bless you Dad and Son, I am so proud for Dad without mum lukeafter your child responsibility
    thanks lovely dad and teacher 🙏💘

  • @asterbelete6867
    @asterbelete6867 Před 2 lety +2

    ምርጥ አባት ኮንፊደንስ የዞ እንዳደገ ያስታውቃል እንደአንተ የሉ አባቶች ይብዙልን

  • @zadyimutube7519
    @zadyimutube7519 Před 3 lety +4

    እኛ ኢትዮጵያኖች አባትና እናታችንን ብናከብር ኖሮ በየሰው ሀገሩ እየተንከራተትን አንሰቃይም ነበር ፈጣሪ ለቤተሰቦቻችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +12

    ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት እንዴት ዋላችሁ ሢል ደሥ ይላል አባት እድሜና ጤና ለአለም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን🙏🙏🙏

    • @ruqiyaabdllah1446
      @ruqiyaabdllah1446 Před 2 lety

      ሳህ እዳለመታደል ሁኖ ያ አባት ፍቅር አላውቅም እኔ

  • @user-ny3dz5cl9e
    @user-ny3dz5cl9e Před 3 lety +1

    ዳጊ የሰፈሬ ልጅ ነበር በጣም ደስ በሚሉ እናት ና አባት እጅ ነው ያደገው በተለይ እናቱ በጣው ወጣት ልእልት የመሰለች ቆንጆ እናት ነበረችው ሱቅ እንካን ስትወጣ ዳጊን አቅፋው እጂ በእግሩ እንካን አይሄድም ነበር ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑረው ጌታ የተከበሩ ቤተሰብ ናቸው ባጠቃላይ አቶ መራ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት የድንግል ልጅ

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 3 lety +2

    በጣም ገራሚ እና መምህር የሆነ አባት ነው ያለህ ፡፡ ፈጣሪ ያኑርልህ አንተ ሲፈጥርህ ልበ ብርሀን አድርጎሀል አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ዳጊዬ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 Před 3 lety

      እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +3

    ወደ ቆላስይስ 3
    20፤ ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ።

  • @safetyfirst49
    @safetyfirst49 Před 3 lety +16

    Am Proud of you Dagi’s father.

  • @biz4481
    @biz4481 Před 3 lety +1

    ዳጊየ ሁሌ እንደዚህ እረጋ በል በጣም ደስ ትላለህ ለሁሉም አባቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @abuabuabdu9992
    @abuabuabdu9992 Před 3 lety +1

    Much respect ✊ for dagi z confidence u have in ur life keep doing it also u r lucky to have brave dad !

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +5

    ATO MERRA MEKONNEN✅HUMOROUS GENTLEMAN Happy fathers Day Sir for giving us THE DAGGI ANBESAW

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +48

    እስኪ ከአበቱ አብሮ ሚበለ መን ነበር እኔ ከብት ጠብቄ ስመጠ እርሸም ሄደን ስንመጠ ከአበቴ ቁጭብዬ ነበር ምበለው በዘውም እንቅልፍ ይዞኝ ለሽ እልነበር

  • @mekiyahussen9666
    @mekiyahussen9666 Před 3 lety +1

    የዳጊን ኮንፊደንስ በማየት ብቻ አባቱን መገመት ቀላል ነው ምርጥ ጀግና አባት ነህ አንድበተ ርቱ እድሜና ጤና ይስጥህ የጫዋ ልጅ ጨዋ ነው

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 3 lety +16

    አቶ መራ ክብር ይገባዎታል! በኛ ማህበርሰብ ውስጥ እንዴ ዳጊ ያሉ ልጆችን ማሳደግ ቀላል አይደለምና እውነት ልመሰገኑ ይገባል

  • @user-qq6mh7oj8o
    @user-qq6mh7oj8o Před 3 lety +4

    ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ያድሎት

  • @AAa-ig9rs
    @AAa-ig9rs Před 3 lety +9

    እስኪ አንድ ነገር ልበላችው ሳውዲ ሙቀትእና ርሃብ ለሚፈራረቅባቸው ኢትዮጵያውያን ድምፅ ሆኖቸው

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před 3 lety +1

    ወይ መባረክ እንዴት ደስ ይላል ከምን አይነት ቤተሰብ እንደተፈጠርክ አባትህ ምስክር ናቸው

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc Před 3 lety +2

    DAGI, HAPPY FATHER'S DAY TO YOUR STRONG AND LOVING FATHER GASH MERA. WITH A LOT OF LOVE AND ADMIRATION. ❤🇪🇷

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 3 lety +8

    ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiopianmom9199
    @ethiopianmom9199 Před 3 lety +3

    Happy Father’s Day For all fathersI Including mine. I enjoyed the conversation he’s so cute I love Dage What a wonderful family he has He’s-father Very cool guy decent humble a wonderful father He encourage his son to Have a full confidence i That’s why he is a very brighter ,neat, Smart funny lovely, Cool ,Humble guy God bless you all!

  • @ethiopia9154
    @ethiopia9154 Před 3 lety +1

    ዳጊዬ እውነት ጀግና አባት ነው ያለህ እግዚአብሄር ሺ ዓመት ያኑርልህ::

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ እኔም እደሱ አጭር ልጅ አለችኝ ለኔ ጥሩ ትምህርት ሰጣችሁኝ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety +15

    ዋናው መልዕክት ምንም ይሁን እግዚአብሔር የሰጠንን በፀጋ ተቀብለን ልጆቻችን ምንም ይሁኑ ተቀብለን ለቁም ነገር ማብቃት ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ጠንካራ አባት ኖት

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r Před 3 lety +23

    ኢቢስ ድምፅ ሁኑን በሳኡዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን

  • @user-lv9fo6pz5p
    @user-lv9fo6pz5p Před 3 lety +1

    ዳጊ ብሥል ያሉ ናቸዉ እደዉ እነዚህ አጭር ሠወች ቃላታቸዉ ማር ነዉ ይጣፍጣል

  • @user-mb2sg8ic4e
    @user-mb2sg8ic4e Před 3 lety +1

    ማነው እደኔ አባቱን የሚወድ ወላሂ አባቴን ከምንም በላይ ነው የምወደው ከሁሉም አብልጨ በጣም ለልጆቹ ይሣሣል ሥናጠፋኳ ዱላ አያነሣብንም ምክር ብቻ ሠው እዳትሣደቡ ምናምን ነገር ይለናል እድሜና ጤና ላባቶቻቺን ዳጊ

  • @stefanosmengesha7925
    @stefanosmengesha7925 Před 3 lety +7

    Father hood is an obligation, be responsible,rich out and touch if you are the real father,make your children proud of you, please. GOD BLESS.

  • @edendegefu3116
    @edendegefu3116 Před 3 lety +3

    በእዉነት ጀግና አባት ነህ ልጅህ የአንተ ዉጤት ነዉ

  • @zemzem5549
    @zemzem5549 Před 3 lety +1

    በጣም ያስደስታል በእውነቱ ሁላችሁም ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Před 3 lety

    Betam lib yemineka new! Ato Mera, you are a great man. We need more fathers like you. Dagi, now we know why you are who you are... Keep up the good work 😍