የዮናስ ተማሪ ከባጀጅ ዘዋሪነት እሰከ አውሮፕላን አብራሪነት /ቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Komentáře • 5K

  • @tedlaaberaleta9097
    @tedlaaberaleta9097 Před 3 lety +716

    ምን አይነት የተባረከ የታደለ ትሁት ልጅ ነው በእውነት ፈጣሪ በክብር ላይ ክብርን በስኬት ላይ ስኬትን ይጨምርለት።

    • @rahmahassen2940
      @rahmahassen2940 Před 3 lety +1

      🥰🥰🥰🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😘😘😘👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 Před 3 lety +3

      በጣም ነው ይለቀስኩት እኔም የትምህርትቤት ግዜን ነው ይስታወስከኝ

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 Před 3 lety

      @@rahmahassen2940 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zerfekidanemariam3840
      @zerfekidanemariam3840 Před 3 lety

      Amen 🙏

    • @nuritmohamed8230
      @nuritmohamed8230 Před 3 lety +3

      አዎ በጣም ክብር ያለው ጀግና እድሜና ጤና ለለጀግኖቺ እና

  • @user-iw3cf9oi2v
    @user-iw3cf9oi2v Před 3 lety +631

    ዮናስ ከበደ ማለት በጣም በስርአት ታንጾ ያደገ መልካም ስነ ምግባር ያለው ከመልካም ወላጆች የተገኘ ምርጥ የሚዲያ ሰው ነው ። ሳ ይመችህ አቦ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv Před 3 lety +16

    በጣም ስርአት ያለህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ እረዳት አብራሪ ኡመር ተባረክ።ዮናስ ሰው የዘራውን ያጭዳል አንተ ጋርም ይህንን ነው ያየሁት እረጅም እድሜ እና ጥሩ የስራ ዘመን እመኝልሀለው

  • @user-gy5fr1dv9g
    @user-gy5fr1dv9g Před 2 lety +49

    ያረቢ እደዚህ አይነት ልጅ ይወፍቀን ለመዳም ቅመሟች

  • @hayalsewhayal9104
    @hayalsewhayal9104 Před 3 lety +387

    ምን አይነት ትህትና ። በመንገድህ ሁሉ የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ። ይህ ነው ኢትዮጵያውነት።

    • @netsanetmergia4778
      @netsanetmergia4778 Před 3 lety

      Amen.

    • @user-th3gb4ve7z
      @user-th3gb4ve7z Před 3 lety

      Amen Amen Amen

    • @tsadkanabrha109
      @tsadkanabrha109 Před 3 lety

      ትሁት ስው ነው ኢትዮዽያዊ ስለሆነ ግን አይደለም ኢትዮዽያ የግዳይ ደም ጠጪ ሃገር ነች ገደል ትግባ ኢትዮዽያ የነፍጠኛ ሃገር ነች

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 Před 3 lety +1

      @@tsadkanabrha109 ጁንታ አገር አገር ናት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አትሁን

    • @halimatube7816
      @halimatube7816 Před 3 lety

      @@tsadkanabrha109 ሀገሪቱ ምን ታድርግ እናንተ አይነቶቹ ጅቦቺ ናቹ ረባሾቺ

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 Před 3 lety +503

    እንዲህ ዝቅ ዝቅ የሚል ማህበረስብ ያብዛልን ሁላችሁም ተባረኩ

    • @sarefsare2671
      @sarefsare2671 Před 3 lety +3

      አሜን

    • @user-pp3gr4sm7o
      @user-pp3gr4sm7o Před 3 lety +1

      ኣሜን በእውነት

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 3 lety +1

      Btam kirawebati yena geta zemenehi yebareke

    • @mamothefool
      @mamothefool Před 3 lety +1

      @@sarefsare2671 czcams.com/video/QSf1O_xoDr8/video.html 👈ዮናስን በ ካርቶን 😂😂😂

    • @tighist331
      @tighist331 Před 3 lety +1

      አቦ ፈጣሪ ጠብቆ ያኑርህ እናትክን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ

  • @nebilhassen4382
    @nebilhassen4382 Před 3 lety +14

    እኔም ድሬዳዋ ነው ተወልጄ ያደኩት እና እንደሱ መሆን የምፈልግ ልጅ ነኝ ሰዎች አትሳሳቱ ላሰባችሁት ግብ ትደርሳላችሁ ብቻ ዋናው አላማና ጎበዝ ተማሪ መሆን ነው

  • @tewodrosmekonnen5949
    @tewodrosmekonnen5949 Před 2 lety +53

    ትልቅ ክብር ለጠቅላላ አስተማሪ የሆኑት የዐለም ሰዎች!!!

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +647

    ይህ ትህትና ነው የኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ
    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ!❤🙏

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 3 lety +5

      ትክክል

    • @user-sr3yi2fr5h
      @user-sr3yi2fr5h Před 3 lety +8

      ነፍጠኛዋ እደውኮ ስወድሽ እሽም መልካም ወልዶ እዳሳደገሽ ግልፅ ነው በየ ኮሜቱ አይሻለሁ ኑሪልን ውደ

    • @wilmartvenson2395
      @wilmartvenson2395 Před 3 lety +7

      ንፍጣም ዝርክርክ።ለቀሪው ኢትዮጵያዊ አንቺ አይደለም ስለ መከባበር የምታስተምሪው።
      ንፍጣም

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety +7

      @@wilmartvenson2395 ወይ ጉድ ከዚህ አሁን ስድብን ምን አመጣው

    • @wilmartvenson2395
      @wilmartvenson2395 Před 3 lety +4

      @@user-wn3bd1tu6d ሁልግዜ ከዚህ አካባቢ የሚመጡ ንፍጣም ልክ ኢትዮጵያን እንደ አባት የሚያስተዳድሯት ይመስል ።"ኢትዮጵያዊኖች እንዲህ ስትሆኑ ያምርባችኋል፣ገለመሌ.....ምናምን"ሲሉ ቨቃ እስከ ዛሬ ታግሰናቸኋል።አሁን ግን በኢትዮጵያ ካባ ስር የተወሸቁ ድብቅ መርዘኛ ዘረኞች ናቸው።

  • @user-hq9rs7eu7v
    @user-hq9rs7eu7v Před 3 lety +189

    በስመአብ አብሬ አልቅሸ ልሞት ነው የኛ ባህል ይህ ነበር ፈጣሪ እሔን መልካምነታችን መልስልን ፈጣሪያችን እዲህ ተከባብረን እንኑር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 3 lety +5

      እኔም አለቀስኩ። ምን አይነት ጨዋ ልጅ ነው! አንዳንድ ባለጌዎች ባለፈው ታማኝ በየነ የዶ/ር አብይን ጉልበት ሳመ ብለው በስድብ ሲያብጠለጥሉት ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር። ኡመርን ሳይ ደግሞ ለካስ እንደዚህም የሀገሩን ባህል ያልረሳ ትውልድ አለ ለካ ብዬ ተስፋ አደረኩ። የዘመኑ ወጣት ይህን እያዬ እንኳ ትምህርት ቢያገኝ ጥሩ ነበር።

    • @selamawitdesta5112
      @selamawitdesta5112 Před 3 lety +1

      አሜን እውነት ነው እሄ እሩህሩህ ልብ ጠፍቶ መነካከሳችን ይገርመኛል ፈጣሬ ልቦና ይስጠን አንድ ያርገን

    • @user-hq9rs7eu7v
      @user-hq9rs7eu7v Před 3 lety

      @@selamawitdesta5112 በጣም አሜን

    • @blentube1484
      @blentube1484 Před 3 lety

      Amen

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety

      አሜንንን

  • @absabs9609
    @absabs9609 Před rokem +26

    ሁሉ በእጁ የሆነዉ የአለማቱ ጌታ ከክፉይጠብቅህ እናትህን አላህ እረጂም እድሜ ያኑርልህ

    • @user-yp8bt5xc9b
      @user-yp8bt5xc9b Před 4 měsíci

      Ezgabiher ymesgen yalew gn mndnew? Weys kenesu ga lememesasel blo new bro😊

  • @user-xn2nd9lt2r
    @user-xn2nd9lt2r Před 3 lety +38

    እንዴት ያለ እንቁ ልጅ ነው ነብሴ ተደሠተችበት ክርስቶስ በከፍታ ዘመንክን ይባርከው ኩራታችን ስለሆንክ ደሥ ብሎናል መምህራኖች ዋጋቹ ውድ ነውና ውድነታቹ ለዘመን በትውልድ ልብ ውስጥ ታትሞ ይኑር 😍

    • @user-ig9xn8sf2j
      @user-ig9xn8sf2j Před 2 lety

      ከቅን ሠው የተማረ ውጤቱ ቅን ነው

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 Před 3 lety +129

    የዘሩት ምርቱ ሲያምር እንዲህ ነው።
    መምህር ዮናስ ከበደ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ !!!

  • @danieldebebe7164
    @danieldebebe7164 Před 3 lety +1014

    'ገነት ያለችው ከእናትህ እግር ስርናት ' የሚል አባባል አንድ ሙስሊም ጓደኛዬ ነግሮኝ ያውቃል ትስማማላቹ

    • @reembintedris6257
      @reembintedris6257 Před 3 lety +11

      ትክክል ነው

    • @habibakemal62
      @habibakemal62 Před 3 lety +23

      ልክ ነው የእናት ሀቅን የተወጣ ጀነት ቅርብ ናት

    • @user-wt2us3rk2m
      @user-wt2us3rk2m Před 3 lety +4

      አዉ ትክክል

    • @umusumeya7570
      @umusumeya7570 Před 3 lety +10

      Ababal aydelem tezaz new

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 Před 3 lety +50

      አባባል አይደል ጀነት በእናት እግር ስር ነች አሏህም ከራሱ ሃቅ ቀጥሎ የወላጆችን ሃቅ አስጠንቅቋል እናም አባባል ሳይሆን ትእዛዝ ነው

  • @beri16semsam14
    @beri16semsam14 Před 2 lety +5

    ኦኦኦኦኦ በጣም እኔ ሁሌ እምመኘው እና እንደው ስልጣን ቢኖረኝ እላለሁ ለመምህራን ለወታደር ለሀኪም የሚከፈለውም ሆነ የሚሰጠው ክብር ያንሳል ስለዚህ ደሞዝም ሆነ ክብር እሰጣለሁ እል ነበር ይህ ህልሜን ይህ የኛ ልጅ ፓይለታችን ጀምሮ አኩርቶኛል የኔ ጎበዝ በርታ አነቃቅተሀል እኔም አከብራለሁ አስተማሪዎቼን

  • @jerrygurara214
    @jerrygurara214 Před 3 lety +2

    ዮኒዬ ተረስታለች የተባለችውን ወይም አሁን ላይ ዘመናዊነት ሊውጣት የደረሰችውን ሐገሬ ኢትዮጵያዬን የማይብህ ድንቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 Před 3 lety +173

    ኡመርይዬ ገና ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የናትህ ምርቃት ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ዮናስ እንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ዘረህ ይባርክ

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před 3 lety +1766

    ዮኒ ይገባሀል ትህትናህ ብቻ በቂ ነዉ ከፍ ያለ እንጀራ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube Před 3 lety +3

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @kidanuwordofa7805
      @kidanuwordofa7805 Před 3 lety +10

      ዮናስ በጣም ጥሩ አርዓያ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ

    • @mimiethiopia8912
      @mimiethiopia8912 Před 3 lety +2

      አሜንንን🙏 🙏 🙏

    • @tigistihagos7500
      @tigistihagos7500 Před 3 lety +21

      ተመስገን አምላኬ ይሄንን ትህትና ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላት አልኩ በእንባ ነው የታጠብኩት ዋውውውው ሰው እውቀት በጨመረ ቁጥር ትህትናም ይጨምራል ባዶ ጭንቅላት ግን ሀገር ይበጠብጣል!

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 3 lety +1

      Amen bwenati melkamenati eko lerasi new

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 Před 3 lety +11

    ያረብ የእናቴን ሀቅ የማሟላ አድርገኝ ዮወኒየ ቃላት የለኝም ከብር ይገባሀል ኦመር የእናትህን ሀጅ የማስደረግ ምኞትህን አሏህ ያሳካልህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ትውለድ ይብዛልን ያረብ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +7

    እመብርሀን አሁንም ሀሳብህ ሁሉ ታሳካልህ ውድ ነገር የተባረክህ ልጅ!!! ሌላው ክብር ለስኬት ላበቁን ለመልካሞቹ መምህሮቻችን!! ለመምህሮቻችን

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 3 lety +41

    አቤት ምን አይነት አስተዋይ ብስል ልጅ ነው🤔 ሲገርም እናቱ ታድለው ዮኒዬ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ።

    • @allahisone9310
      @allahisone9310 Před 3 lety +1

      Yuni betam arif memher erejime edima ena tana yseth
      Omer allah kanetga yhune allah lanetme lebatsbochihem allah edimana tana ysethe hajunem allah ysakalh

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 Před 3 lety +237

    ዩኒየ ምንወድህ በምክንያት ነው ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube Před 3 lety +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @shitaydarige8726
      @shitaydarige8726 Před 3 lety

      😘

    • @hailugebretsadik912
      @hailugebretsadik912 Před 3 lety

      Thank you Toni and Omar and your Mam I thought that How EThiopians

    • @mamothefool
      @mamothefool Před 3 lety

      @@sofilejewatube czcams.com/video/QSf1O_xoDr8/video.html 👈ዮናስን በ ካርቶን 😂😂😂

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před rokem +11

    ጥሩ መስራት በየትኛውም ቦታ ያስመሰግናል ግዜው ቢረዝምም ጥሩ ስራ ያስመሰግናል መምህሮቻችን ባለ ውለታዎቻችን ክብር ለናተ እናመሰግናችሀለን

  • @KennaaAyalewDiit
    @KennaaAyalewDiit Před 3 lety +4

    ጋሽ ዮኒ የልጅነት የቀለም አባቴ ዘርፈ ብዙ ባለሞያዎች ያፈራህ አባት ነህ።በዚህ አጋጣሚ ጎንበስ ብዬ እጅ እነሳሃለው

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 Před 3 lety +318

    በጣም ደሰ የሚል ትውስታ ነወ እንባያን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ለሁላችሁም አምላክ እድሜ እና ጤና እመኝላችሀለሁ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏

    • @yx2243
      @yx2243 Před 3 lety +2

      ማሻላህ መልካም ነገር ሁሌም ደሥ ይላለ ዋው ደሥ የምትሉ ውይ አሥለቀሣችሁኝ

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 Před 3 lety +204

    እንደ ዛሬ ትምህርት አግኝቼ አላውቅም በሂወቴ .. ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት

    • @danieladdise4272
      @danieladdise4272 Před 3 lety

      Wow media niche sayehon ba goda yekaberu alum gash yone ene yalekaskut brother moto nabera kafebalu🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 Před 3 lety +24

    I have great respect for both Yonas and Umer .You guys are very humble and polite.God bless you all.

  • @Eth.1964
    @Eth.1964 Před rokem +3

    ወንድሜ ዮናስ እንኳን ለዚህ ምንም መለኪያ ለሌለው የደስታ ሰዓት አበቃህ። ይህን ዕድል በተደጋጋሚ አግኝቸዋለሁ። የደስታውንም መጠን መሸከም ከሚቻለው በላይ እንደሆነ አይቸዋለሁና ለአክባሪህ እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ ማለት የግድ ነው። በእናንተ ፕሮግራም እኔም መጽሐፌን "የግብጽና አጋሮቿ ጠላትነት እስከመቼ?" ይዤ ቀርቤ ተስተናግጃለሁ። በዚሁ አጋጣሚ በድጋሚ ሁላችሁንም እጅጉን አመሰግናለሁ። አሁን እየሠራችሁት ያለውም በተመሳሳይ ደግነትን፣ ትህትናንና ሩህሩህነትን በማስተማርና የተጠፋፉ ቤተሰቦችን በማገናኘት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚዲያዎች ሁሉ ተወዳጅ ያደረጋችሁ በመሆኑም እንኳን ደስ አላችሁ። በርቱልን።

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 Před 3 lety +146

    መምህር ዮናስ ፣ልጄ ብሎ ሲጣራ አንጀት ይበላል።በረካ ሁን።

    • @frehaile6298
      @frehaile6298 Před 3 lety +1

      Yes, teachers for all students father 🙏

    • @user-fu2od1ty6d
      @user-fu2od1ty6d Před 3 lety +1

      ያረብ አሚን እናምጋ ኑኑ ድስ የብልኝ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +149

    ወይኔ ደስ ስትሉ ስትከባበሩ ደስ ስትሉ መምህሮች ክብር ይገባቸዋል የምር ዪናስ ምርጥ ሰው ነው

    • @user-fu2od1ty6d
      @user-fu2od1ty6d Před 3 lety

      ዜድነኝዬ እኔምጋ ነኝልኝ

    • @rabiamohmd1424
      @rabiamohmd1424 Před 3 lety

      እኔምለወረ ልጂ ሙስሊም ነው እዝጋ ይምስግንን ይላልሳ አልሀምድሊላ ለማለት አፊሮ ነው ባፊሪያ ይግርማኘል

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Před 3 lety +4

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ካፒቴን ኡመር አንተ የሁላችንም ኢትዬጲያውያን ኩራት ነህ ትህትናህ የጨዋ ልጅነትህን ይመሰክራል ፈጣሪ አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግህ የምትወዳቸውን እናትህን መላው ቤተሰቦችህን በጤና በእድሜ ይባርክልህ እኔም መምህር ነበርኩ አሁን በስደት ነው ያለሁት አንተ የምትገርም መልካም አርዓያ የምትሆን ወጣት ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @zedoethiolove5994
    @zedoethiolove5994 Před rokem +13

    በጣም የሚገም ምስጋና ዩኒ ትለያለህ እዉነት እኛም በትምህርት ዘመናችን ከቤተሰብ ይልቅ መህምሮቻችንን ነበር እምናከበረዉ

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 Před 3 lety +160

    ጎበዝ ምንድነው የማየው ?OMG እንደዝህ ዓይነት ትውልድ አለ Ethiopia ውስጥ ? አላምንም ቃላት የለኝም
    አንተን የወለደች እናት ፈጣሪ ይባርካት soo Amazing 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @azebdemissie5768
    @azebdemissie5768 Před 3 lety +43

    ም/አብራሪ ዑመር የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ ጋሼ ዮናስ ተባረክ፡፡ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው thank you.

  • @user-uj1bs6xh7t
    @user-uj1bs6xh7t Před 3 lety +10

    ዋው ምን ልበላችሁ ኡመርና አስተማሪው ምርጥ ስብእና ምርጥ ፈገግታ ደስ ስትሉ ዘራችሁ ይባረክ😍🌹🌹

  • @fafi5908
    @fafi5908 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እፍፍ ወላሂ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ክብር ለመምህራኖች እብዙ ደርጃ እምንደርሰው በነሱ ምክኒያት ነው በጣም በጣም ደስ ይላል ለመምህሩም አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ አንተም ትልቅ ደረጃ አላህ ይወቅህ በየሄድክበት አላህ ይከተለህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ እዲያሳካልህ ምኞቴ ነው ብርታ 😭❤❤❤❤❤

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Před 3 lety +53

    ዮናስ ከበደ እውነትም እንደ ስሙ ከባድ ሰው ነው
    በጣም ነው የማከብርህ 🙏🙏 ሰህ ሰህ
    አህለን ወሰህለን 👏👏

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Před 3 lety +110

    ዮኒ እውነት አንተ ምርጥ ስውነክ ትሁነ ምርጥ አስተማሪ ነበር እናመስግናለን ለሀገር ለበረከትክው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube Před 3 lety

      ሰብስክራይብ. አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @user-hu8vk8zp7n
      @user-hu8vk8zp7n Před 3 lety

      @@sofilejewatube ነይ እንደመር

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 Před 3 lety +2

    መምህር ዮናስ ከበደ እውነትህ ታላቅ ክብር ይገባሀል,በጣም ንፁህ ልቦና አለህ አላህ ያክብርህ!,, ኡመርሉ ዱአሌ ምኞትህ በላይ አላህ ያርግልህ ለእናትህም አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አንተንም በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ;;

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 Před 3 lety +3

    አስተማሪዎቻችን ክብር ይገባቸዋል መልካምነት የአይምሮ ሰላም ነው ዮኒ ኡመር ተባረኩ

  • @ha8034
    @ha8034 Před 3 lety +120

    ኡመርየ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እናትህንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው በርታ ወድሜ

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk Před 3 lety +75

    የድሬ አንበሳ! አቤት መታደል! እንኳን ደስ አሎት እማማ! እንደርስዎ አይነት ልጅ ይስጥ!!!

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Před rokem +4

    እንደው እናንተ ስዎች እይኔ ያመኞል ይሄው ስራችሁ ማስለቀስ ነው ናፈቃችሁን በምን ምክንያት እናንተ ጋ እንደምመጣ እላውቅም ዮንዬ እፍፍፍፍፍፍ የኔ ሆደ ባሻ እባቴን እስታወስክኝ እባቴ በሬድዮ ትረካ ያልቅስ ነበር

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 2 lety +5

    የሚገርም ተህትና የሚገርም ጥንካሬ ለካ ኢትዮጲያ ያልተነገረላቸው ብዙ ጀግኖች አሏት እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ የዎኒ አተ መልካም ሰው መልካም አፍረተሀል ልትኮራ ይገባል ።

  • @user-gr3yg8mv5n
    @user-gr3yg8mv5n Před 3 lety +191

    ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገው ዘርህ ይባረክ የኔ አንበሳ ውይ ትህትና 👌💚💛💖

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 Před 3 lety +125

    ውይ አስለቀሳችሁኝ ።ኡመር አምላክ የተባረከ ህይወት እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ ውለህ ግባልኝ ጀግናየ ።የእናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ ።

  • @user-ku7zk9wv6n
    @user-ku7zk9wv6n Před 2 lety

    ማርያምን ቃላት አጣሁ ከወለዱ አይቀር እንዳተ ነው እግዚኘብሔር ይጠብቅህ ወድምየ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ዮናስ በጣም እድለኛ ሰው ነህ መምህር ማለት እንድህ ነው ለእንጀራ ብቻ ማሰብ ሳይሆን ለተማሪ ታመኝ እረኛ መሆንን ማሰብ ትልቅ ነገር ነው

  • @user-su9tx5gs8c
    @user-su9tx5gs8c Před 3 měsíci +2

    መምህር የሰውን አእምሮ የሚዘራኮነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ለመምህራን
    ደስ ይላል በጣም

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +111

    ዮኒዬ አንተን የምወድህ በምክንያት ነው ይህ የአንተ ወጤት ነው ኡመር የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ዮኒዬ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

    • @kidisttsegaw707
      @kidisttsegaw707 Před 3 lety +3

      እኔ ደግሞ አንችን እወድሻለሁ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +2

      @@kidisttsegaw707 እኔም ውድድድድድ

    • @sameraahmed5992
      @sameraahmed5992 Před 3 lety +1

      ሚሚዬ ስወድሽ እኔም የኔ ቅን

    • @user-ni7dq1ry5t
      @user-ni7dq1ry5t Před 3 lety +1

      ወላሂ እኔ አቺን እወድሻለሁ ብዙ ቦታ አይሻለሁ እናም ኮሜቶችሽ ደሞ ቀነቀፋ ነፃ ናቸው እናም አቺም መልካም ልጅ ነሽ ማማማ

    • @user-ni7dq1ry5t
      @user-ni7dq1ry5t Před 3 lety +1

      @@kidisttsegaw707 እኔም

  • @user-ii9lh9gz3c
    @user-ii9lh9gz3c Před 3 lety +48

    አላህ የሀሳብህ ፍላጎትህን ያሳካልህ እናትህን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብህን የሀጅ እድሉን አላህ ያሳካልህ ኢንሻ አላህ

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety

    እኔም ባገኝው አንድ መምህር ነበር የአማሪኛ መምሄሬ የማመሠግነው በጣም ነበር የማከብረው እሾህ ወግቶኝ ቆስሎብኝ ትምህርት ቤት መሄድ አልቻልኩም ነበር እቤት መቶ ሁሉንም ፈተና የፈተነኝን አረሳው ፈተና እዳያልፈኝ በጣም ነበር የሚያበረታታኝ ክብር ለመምህራን ባልህበት ሰላምህ ይብዛዛዛዛዛዛዛ

  • @noormohd2761
    @noormohd2761 Před 2 lety

    ዮኒ ማኛ ሰው! በእውነት ቃላት የለኝም እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ያስደነቀኝ ነገር ቢኖር በመምህሩ ፊት ባስተማረው መምህር ፊት ቆሞ መመረቅ እንዴት መታደል ነው አቤት ትትና ለሰው ሁሉ ትሁት ከሆንክ እመነኝ አንድ ቀን ፀሀይ እንደሚወጣልክ/ሽ, ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ፣ህዝቦቿን ይባርክ፣"አሜንን

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 Před 3 lety +40

    ጋሽ ዮኒ እደዚህ አይነት አስተምረህ ለዚህ ስላበቃህል ክብርልን ከፍ በል ቀሪ ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 3 lety +107

    ያስደንቃል አስተማሪ በማይከበርበት ዘመን እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጅ አይገኝም

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 Před 3 lety

    ተማሪ እንደዚህ ለመምህር ክብር ሰጥቶ ሲያስታዉስ ደስ ይላል፤ በእኛ ሀገር ለመምህር ሙያ ቀላቀልክ አትበሉኝ እንጂ የዉትድርና ሙያ ዝቅተኛ ቦታ ነዉ የሚሰጠዉ ስለዚህ በደንብ ተጠንቶ ሀገር እንዲያድግ ከተፈለገ ሙያዎች ሁሉ እንደሙያ መከበር ያለበት እንዳለ ሆኖ ትዉልድን የሚቀርፁና የሚያንፁ መስዕዋትነትነን የሚጠይቁ ትኩረት ሊያገኙና ክብር ሊሰጣቸዉ የሚገባ ሙያዎችን ማስቀመጥ ይገባል ፤፤ ይህ ሲሆን በሙያዉ አዲስ ትዉልድ ተተኪ ይገኛል ሀገርንም ለማጥፋት ደፋ ቀና የሚሉትን ጭንቅላት መቀየር የሚቻለዉ ከጥፋትም ድና ዕድገትና ብልፅግና የምታመጣዉ ፡፡

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 Před 3 lety +6

    wow!
    what a humble down to earth respectful guy he is
    My eyed teared when his mom speaks and Omer talks about his family.
    I wish you all the best Omar
    You got better future ahead of you

  • @eyoelmoges9860
    @eyoelmoges9860 Před 3 lety +34

    የኔ ጨዋ አሁንም ያሰብከው የተመኘኧው ሁሉ ይሳካልህ ተባረክ😘😘❤❤❤

  • @kikikikihahaha870
    @kikikikihahaha870 Před 3 lety +130

    ከወለዱ አይቀር እንዳተ ነው ኦማር የማታዳላው ጥበቃዋ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +2

    በእውነት ደስ ይላል መምህር ባስተማረው ተማሪው ዉጤታማ ሆኖ መታየት በጣም ደስ ይላል ቀር ዘመናቹሁ፡የደስታ ይሁን

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 Před 3 lety

    ዮናስ ዬ በጣም አከበርኩህ
    ስራን አክብሮ በተግባር ማሳየት። ውጤቱን ባንተ ስላየሁት ደስታዮን መግለጽ ያዳግተኛል።
    አላህ ይጠብቅህ ክብር ይገባህ :: ዑመር ዬ አላህ ከፍተኛ ቦታ ያድር በህ :: ጨዋ ያሳደገህ በመሆንህ ተግባርህ ያሳያል። ክብር ለቤተሰቦች ህ ሁሉ ።

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 Před 3 lety +55

    ኢትዮጵያዊነት ዛሬ አየሁ እግዛብሄር ያክብርህ ዝቅ ማለት ነገን ከፍ ያደርጋል ዋና አብራሪ እንደምትሆንም አምናለሁ ጀግና ነህ🙏😍

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 3 lety +55

    ካፒቴን እንደ እምነቴ እመቤቴ ማርያም በህይወት በጤና ይጠብቅህ የምታኮራ ልጅ ነህ

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 Před 3 lety +3

    ተባረክ ዛመንህን ይባርክህ እዴግ ኡመር

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጎበዝ ልጅ በዚህ እድሜህ እዚህ ቦታ በመድረስህ እና ደግሞ ትህትናህ ይገርማል። ዮኒን ስላከበርከው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያክብርህ።ዮኒ ትለያለህ።

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před 3 lety +54

    ኦማር አላህ ይባርክህ... አደግልን ወንድማችን... ዮኒ ፍሬህን በማየትህ ደስ ብሎኛል

    • @addismahalet2788
      @addismahalet2788 Před 3 lety

      You showed how you were raised. You are an inspiration. May God protect you and what is yours.

    • @girmaa5480
      @girmaa5480 Před 3 lety

      @@addismahalet2788 አሜን ማህሌት... አንቺንም አንደሱ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @yosephaddisu9486
    @yosephaddisu9486 Před 3 lety +85

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው ልበ ንፁህ ልጅ ነው ትክክለኛ የኢትዮጵያን ህይወት በሱ ላይ ያሳየ ነው Respect

    • @del6834
      @del6834 Před 3 lety +1

      ኦማር: ፈጣሪ እግዚአብሄር ስላደረገልህ ቸርነቱ እና ጥበቃው ሁሉ ፈጣሪ ብቻ ይክበር፣ ይመስገን። አሜን። ነገር ግን እናትህን በጣም ስለምትወድ ከሞት ቀጥሎ ደግሞ መንግስተ ሰማይ ወይም ሲኦል ለዘላለም መኖር አለና እናትህን ወደ መካ አትውሰድ። ይህን ሁሉ መልካም ነገር ባደረገልህ በእግዚአብሄር ልጅ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እመን። በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሄር መሃመድ ልጄ ነው የሚል አልተጻፈልንም። እውነተኛውን እምነት ያዝ። እናትህ ወይም አንተ የአለም ነገር ሁሉ ተሳክቶላችሁ ነፍሳችሁ ግን ሲኦል የሚሄድ ከሆነ ትርፋችሁ ምንድን ነው?? "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 14
      "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?" የማርቆስ ወንጌል - ምዕራፍ 8።36

    • @sayt2143
      @sayt2143 Před 3 lety +1

      @@del6834 Kkkkk አንች እራስሽ ወደ ትክክለኛው እምነት ነይ

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይባርክህ። እመብረሀን። ከነልጇ ትጠብቅህ። የኔጅግና😘💚💛❤💋💋💋👂👂👂👂👂👏👏👏👏🐅🐅🐅

    • @user-gr4kj1vr4n
      @user-gr4kj1vr4n Před 3 lety

      Awnet. N ew

    • @jdhd9577
      @jdhd9577 Před 3 lety +1

      ክክክ ወደሳት ከምጠሪው እሱ ወደትክክለኛው መገድ ይምራሽ

  • @user-wy6rw5wl8b
    @user-wy6rw5wl8b Před 2 lety +4

    ዮኒዬ መልካም ሰው ተባረክልኝ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 2 lety

    የኔ ጌታ ኮፓይለቱ ስታምር እግዚአብሔር ካሰህ ። ዮናስ ባጋጣሚ ተሰጥኦህን እኔም እወድልሀለሁ የጥንቷን አዲስ አበባ ስታስተዋውቅ በጣም በጉጉት ነበር የምከታተልህ እና ባህሪህ ጨዋነት አለበት ።

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 Před 3 lety +70

    ከ Tv host በ EBS
    Discipline 1 ኛ ዮናስ👍
    God bless both of you.

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 Před 3 lety +163

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ! አስቡት እስቲ ሁላችንም እንዲህ ሃገር ወዳድና ሰዉ አክባሪ ብንሆን የት በደረስን

  • @eyerusalemful
    @eyerusalemful Před 3 lety +8

    I can not help crying, what a respectful young man!

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 2 lety +1

    WOW ! ለአስተማሪዬ ብሎ ዝቅ ሲል እንዴት ልብ ይነካል 😭😭😭
    ዝቅ ማለት ትልቅነት ነው የሚባለው ይሄ ነው 👏👏👏 አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግህ ይጨምርልህ በእውነት ሺ ጊዜ ሽህ ክብር ይገባሃል

  • @birukabebe7007
    @birukabebe7007 Před 3 lety +40

    በስማም ፓይለቱ በጣም humble ነው ፈጣሪ ይጨምረልህ ። እደግ እደግ ይጨምርልህ እንዲህ የሚያስብ ሰው ነው የጠፋው

    • @abdiitube4600
      @abdiitube4600 Před 3 lety

      humble ይተረጎምልን የኛ ዲያስፖራ

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 Před 3 lety

      @@abdiitube4600 tihut malet nw yene shuluka😃😃

  • @tataselam678
    @tataselam678 Před 3 lety +89

    ተባረክ ሁመር በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ነው የካራንብህ ኩራታችን ለ ናትህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እግዜር ይጠብቅህ

  • @senaittesfamichael3635

    ፀግየ ጥሩ አባባል ነው ያልሽው የነበሩበት ማስታወስና መናገር አይፈልግም ግን የሚገርምሽ የነበረበትን የሚረሳ ስው አይደለም ለትልቅ ነገርም አይደርስም ኡመር ደስ ይላል እኔም የኡመር ቢጤ ነኝ ከትምሕርት በሖላ እየተማርኩም ያሳለፍኩትን ለመናገር አላፍርም ለመናገር ያስደስተኛል በመናገሬ ኡመር ፈጣሪ ይባርክሕ ስው በማክበርሕ አነጋገርሕ እራሱ ስርአት ያደገ ልጅ ነሕ ተባረክ እናትሕም እንኳን ደስ አላቸው ሙሉ ጤናቸውን ይስጥልሕ ምንም ነገር እንዳይረብሽሕ የናትሕን ጤና ይስጥልሕ የልብሕን ያሳካልሕ ፀጊና ዩኒ መልካም ስዎች በጣም ነው እምወዳችሑ ማከብራችሑ አድናቂያችሑ ነኝ

  • @user-mo6ur5jz2f
    @user-mo6ur5jz2f Před 2 lety +4

    ስንት ግዜ ሰማሁት የአላህ ኢላሂ የወለድናቸውን ሶሊህ አድርግልን

  • @fashionoutfit5124
    @fashionoutfit5124 Před 3 lety +106

    ዋው አምላክ ይባርክህ! ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።🙏🙏❤️❤️❤️

  • @meronchalachew1250
    @meronchalachew1250 Před 3 lety +76

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ስነምግባሩ የልጁ አደኛ ነዉ ዮኒ ክብር ይገባሀል❤❤❤ ኡመር እግዛብሄር ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Před rokem

    ምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ስትል እራሱ እረ ሁሉ ነገርህ አፍህ እራሱ ሲጥም በርታ ለእናታችን ያሰብከው ይሳካ

  • @Speckle_mydog
    @Speckle_mydog Před 3 lety +25

    This is one of the things that sparks hope in my heart that our precious cultural values are still intact. May God bless this young man who never forgot his past to appreciate his former teacher. O God please bless our nations with millions of such young generation so that our foreseeable future is one that we always dream. Lot of respect to you both. Thank you EBS for showing us this at this very critical chapter of our dear country Ethiopia.

  • @user-cc4gc9kw2f
    @user-cc4gc9kw2f Před 3 lety +317

    እኛ በስደት ያለን በትንሹም በትልቁም ማልቀስ ነው ቶሎ ሆድ ይብሰናል

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube Před 3 lety +3

      ሰብስክራይብ. አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @sejjisejji732
      @sejjisejji732 Před 3 lety +21

      ለምንድነው ግን እኔም ሁሌ እያለቀስኩኝ እንባዬ አለቀ

    • @user-cc4gc9kw2f
      @user-cc4gc9kw2f Před 3 lety +16

      @@sejjisejji732 በሰው አገር የስንቱ ናፍቆት አለ ለዛ ነው በዛ ላይ ስደት ስንት ፈተና አለው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው

    • @fikert2915
      @fikert2915 Před 3 lety +3

      Tikill

    • @user-wx7oc2tj6u
      @user-wx7oc2tj6u Před 3 lety +8

      እኔማ ሲከፋኝ አልቀሸ አልቀሸካልወጣልኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @user-ur3og7yx6p
    @user-ur3og7yx6p Před 3 lety +56

    ሰው ተምሮ ለፍቶና ጥሮ ሲያልፍለት ማየት በጣም ደስ ያሰኛል ፓይለት ኦማር እና መምህር ዮኒ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le Před 2 měsíci

    እኛኮ የማዳም ቅመሞች ሆደ ባሻነን የምር ሁሌም ሳይ በለቅሶ ነዉ አንተም እንኳን ደስአለክ ወንድሜ ዮኒ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chehebsa
    @chehebsa Před 3 lety +15

    Besides the fact that he became a Pilot, what a personality; so humble, down to earth and his respect, love for his mom and family is captivating !! Omar's story is like watching a Hollywood movie. Good luck brother, may you have a blessed career and life ahead of you !!

    • @sajokal20
      @sajokal20 Před 3 lety

      could you translate to me when he was crying and why does he greets other man ! for diaspora or non-amharic speakers

    • @chehebsa
      @chehebsa Před 3 lety

      @@sajokal20 so the talk show host was his teacher in elementary school

    • @chehebsa
      @chehebsa Před 3 lety +3

      he got emotional because he was going through difficult time when he was in school because of his mom's accident and he was saying thank you to his teacher Yoanas(the talk show host) and also his siblings, relatives who encouraged him, helped him to keep going to school as a result he became a pilot at Ethiopian Airlines.

    • @sajokal20
      @sajokal20 Před 3 lety

      @@chehebsa Asmseganaalish ehet , i must learn well the amharic i stopped my courses because of work and busy times ahahahah thanks

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 3 lety +95

    የድሬደዎ ልጆች ስረአታችን ብቻ ይበቃል አቦ አላህ ለናትህ ረጅም እድሜ ለተም መልካሙን ዱኒያ ወልአኪራ ወድሜ

    • @mezek6909
      @mezek6909 Před 3 lety

      በጣጣጣጣጣጣ ምትሁትሰዌ ደስዪለኛንእና እማምላክን የሚጠራ እማምላክ ትጠብቃቹ

    • @user-yx3or1py7f
      @user-yx3or1py7f Před 3 lety

      ምን

    • @genetyelma1798
      @genetyelma1798 Před 3 lety

      እውነት ነው

    • @daycome5639
      @daycome5639 Před 3 lety +1

      የድሬ ጎደኞቼ ልክ እንደ ሁማር ናቸው

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      @@mezek6909 ሱብሃነላህ ብሎ የአምላክ እናት?😂 ማጭበረበሪያ መሆኑነው ክክክክክ

  • @alemwoldemichael8057
    @alemwoldemichael8057 Před 3 lety +185

    8 አመት መምህር ሆኜ ስሰራ እጅግ ብዙ አድናቆትን እና ምስጋናን ከተማሪዎቼ እና ወላጆቻቸው ተቀብያለሁ እንደዛሬ ግን ውስጤ ተነክቶ አያውቅም

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe9216 Před 2 lety +1

    እናንተ የምታቀርቡት ሁሉ ይመቸኛል አድናቂያቹሁም ነኝ በዚሁም ሁሌ እንድትቀጥሉበት ምኞቴ ነዉ From USA Thank you so much ebs t.v brother & sisters

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 Před rokem +1

    ዮኒ ቸሩ መድሐኒያለም ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጣቹ

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před 3 lety +107

    እንኳን ደስአለህ ወድማችን ኡመር መጨረሻዉን ያሳምርልህ ሙላዉቤተሠብን እንኳን ደስ አላች ፈተና ቢበዛም ፈተናዉን ቢበዛም

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin5617 Před 3 lety +37

    ዮኒ ምርጥ ሰው ኡመርም አለመርሰቱ በጣም ክብር የለው ሰው ነው እኔም ኢንተርቪውን አይቼው ነበር

  • @hiwotfikadu7377
    @hiwotfikadu7377 Před 3 lety

    ዮኒዬ ይገባል ኡመር ዶአሌ ያገሬ ልጅ ድሬ ተባረክ ይሳካልሀ አላክ ይረዳሀል ተባረክ የፍቅር ልጅ አስለቅሶኛል ትልቅ ክብር ለኡመር ዶአሌ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 2 lety

    ይህ ነው ፣ትልቅነት።ኦመር በተለይ አንተ ብዙ ችግሮችን አልፈህ እናትህ በህይዎት ኑራልህ አንተ ለዚህ መብቃትህ እጄግ ደስ ይላል ።ኦመር ኑሮህ የስኬት ይሁን፣ጀግና ልጅ!!!እንኳን ለዚህ አበቃህ!!
    ኦመር ኢትዮጵያን ደግመህ ደጋግመህ በማንሳትህ ኢትዮጵያዊያን እንደጥንቱ ኮርተንብሀል!!!

  • @Charmelias
    @Charmelias Před 3 lety +112

    ❤️❤️❤️❤️ ክብር ለዚህ ላበቁን ውድ መምህሮቻችን ። ምስጋና ሲያንሳችሁ ነው

  • @mahletlovenigussie3313
    @mahletlovenigussie3313 Před 3 lety +21

    አምላኬ እባክክን ልጄን እደዚ ልጅ አድርግልኝ ምንም አልፈልግም ልክ እዳንተ ስነስራትክ ብቻ ይበቃል ውይ የኔ ጌታ ተባረክ ነገሩ ተባርከካል።

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 3 lety

    መምህር የተባለው ስም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስምን ነው የተሰጣችሁ በትክክል ተጠቅመህበት ይህን የመሰለ ወጣት በማፍራትህ ክብር ይገባሀል ለሌላው መምህር ትልቅ አርአያ ነህ ካፕቴን ኡመር ጥሩ ወጣት እግዚአብሔር ይባርክህ አምላክ እናትህን ይጠብቅልህ

  • @haymanotdaniel6679
    @haymanotdaniel6679 Před 2 lety

    ትህትናው ደስ ሲል ተባረክ ከዚ የበለጠ ይጨመርልህ እድሜና ጤና ይስጥ የኔ ቆንጆ ኦመር

  • @MohamedAli-er8gr
    @MohamedAli-er8gr Před 3 lety +29

    አሁንም እመቤቴ ትርዳህ እናትህን እድሜ ይስጥልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በምትሔድበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልህ ወንድሜ

    • @tube7403
      @tube7403 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @mercy7706
    @mercy7706 Před 3 lety +63

    Omar, you are the sweetest person to listen to. Yonas, Your hard work paid off! I can see a lot of brave teachers behind this beautiful story!

  • @daroogurumoo8352
    @daroogurumoo8352 Před 3 lety +10

    Big respect for our teachers!

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před rokem +12

    በእየሱስ ስም በምትሄድበት ቦታ በምትይዘው አይሮፕላን ይታዘዝህ ለኢትዩጵያን ሁሉ ስለምታስፈልግ የሁሉ ሕዝብ አምላክ ይጠብቅህ ከለላ ይሁንህ ይደግፍህ