ከድህነት መውጫ 5 መንገዶች - ፍራሽ አዳሽ 12 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep2_5 @Arts Tv World

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2020
  • የሰራኸው ግፍ ሁሉ እያዳለጠ ይጥልሃል - ፍራሽ አዳሽ 12 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep2_5
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 593

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 3 lety +66

    የሚገርም ተስጦ ያለው ቀኔ የሆነ ልጅ
    አቅራቢዋ እራሷ
    ♥️ ኢትዮጵያ ♥️
    ትመስለኝለች በጣም ነው የምታምሪው

  • @kibromgoitom4044
    @kibromgoitom4044 Před 3 lety +110

    I am from Eritrea but I like him more than film 😍😍🤙🇪🇷

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 Před 3 lety +5

      ኤጭ ጉራችሁ ሰለቸን የመሬካቶ ኪስአውላቂ ሁላ አምቸ ኤርትራ ምን ይጠበስ ኤርትራ ኢትዮጲያ ነች ።

    • @abrhamtesfay697
      @abrhamtesfay697 Před 3 lety +3

      @@gerageru1388 ሹጣም አቅምህን አታወራም ደደብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 Před 3 lety +3

      @@gerageru1388 ምነው መብቱ ነው 😠😠አንተ የፍቅር መቀስ ምነው ባፍህ ተፀዳዳህ 😤😤😤😏😏😏😏😏

    • @dagnegetnet3378
      @dagnegetnet3378 Před 3 lety +4

      @@gerageru1388 ምነው በወጉ ምላሽ ብትሰጠው።በጎነት ለራስህ ነው።

    • @tilahunejigu1146
      @tilahunejigu1146 Před 3 lety +2

      love Eritrea

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 3 lety +70

    እንደዚህ አይነት የኪነ ጥበብ መድረክ ማህበረሰብን የመቀየር ሀይሉ ታላቅ ነው ። በርቱልን ።
    ተስፍሽ በርታልን እናከብርሃለን እንወድሃለን ።

    • @rebka5068
      @rebka5068 Před 3 lety +2

      አዋ አንወደዋለን እናከብረዋለን የሰፈራችን
      ነገር ቁጭ ነዉ የሚያደርጋት ጎበዝ ልጅ
      ነዉ መልካሙን እንመኘለታለን ሰላም ሁንልን
      ወንድማችን

  • @Effoy
    @Effoy Před 3 lety +318

    ፍራሽ አዳሹ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን ፈላስፋም ቁም ነገረኛም ነው የምትሉ እስቲ ገባ ገባ በሉ እና ቡና አብራችሁኝ ጠጡ

  • @yeabsirakidan6719
    @yeabsirakidan6719 Před 3 lety +102

    ፩ኛ
    //
    አንተን አለማድነቅ አይቻልም እንደ አንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን!

  • @ibano8040
    @ibano8040 Před 3 lety +33

    ምርጥ ሰው ደጋግሜ ብሰማው ያንተን ስራ አልሰለችም አላህ ይጨምርልህ

  • @user-jv6pj3kk2m
    @user-jv6pj3kk2m Před 3 lety +14

    ምረጡችዬ መጣችሁልን ተመሰገን መፍሲ ይታድሳል እናትን ሰሰማ ሰላማችሁ ይብዛልን የኛ እቆውች ❤❤❤❤❤

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 3 lety +43

    የሚሰማ የለም እንጅ: ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነውን ሁሉ አስቀድመህ በቅኔ ተናግረህ ነበር :: እግዚአብሔር ይባርክህ::💚💛❤️

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 3 lety +49

    የዚህ ብልሕ ሰው መልዕክት ባግባቡ ሲስተዋል ከአንድ የፖለተካ ሊቅ የተሻለ ትምህርት ላገራችን ሕዘብ ይሰጣል። እያሣቀ ሓቅ ሓቁ ነግኖራል። ጌታ ከክፉዎች ተንኮል ይጠቀው።

  • @merkatotemutube4341
    @merkatotemutube4341 Před 3 lety +179

    ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የዝምታ ሀይል ለኛ ዝም ለምንለው ነው ሚገባን ይመችክ ብሮ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 3 lety +36

    የቅኔው አባት ተስፍሽ እውነት ነው ።ክብር ይስጥልኝ ።

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 3 lety +20

    ዋው በምን ቃል ልግለፅህ የእውነቴ ነው አንተ የምትናገረው ወንጌል ምትስብክ ነው የሚመስለኝ

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos Před 3 lety +12

    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w Před 3 lety +32

    አመሰግናለሁ አንተ የምርጦች ምርጥ ነህ

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 3 lety +14

    ተስፍሽ ከኮረና ቡሀላ እንኳን በሰላም መጣህ የልብ የልባችንን ትነግርልናለህ ነገራችን ለያዥ ለገናዥ አስቸግሯል ልክ ብለሀን ልብ ይስጠን የኛ ፈላስፍ

  • @samimtku1547
    @samimtku1547 Před 3 lety +29

    በጣም የማከብርህ ባለሙያ ነህ በማዝናናት ውስጥ የሚኮረኩር ወቅቱን የጠበቀ መልክት ስለምታስተላልፍ ይሁን ይበለ እድሜ ይስጥ ብለናል !

  • @asfawblideya9356
    @asfawblideya9356 Před 3 lety +34

    በዝምታና በሞታችን መሀል እናሸንፋለን!💪💪💪💪 የሰራኸው ግፍ ሁሉ እያዳለጠ ይጥልሃል !!! ምን አለ በለኝ 🙏🙏🙏እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ

    • @jklmnk9596
      @jklmnk9596 Před 3 lety

      Semta Yalsemachew weyane be tebite tewtera yehew tedfach.

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 Před 3 lety +4

    ወይ አንተ ልጅ ምናለ ሁሌም ብትመጣ ምርጥ አቀራረብ ወድጀህ ልሞት ነው

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Před 3 lety +38

    አንተ ሊቅ የልብ አድራሽ እንኳን ብቅ አልክ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ አንድ ቀን ታዳሚህ ብሆን ደስ ይለኛል ፈጣሪ እብዝቶ ይጠብቅህ🙏🏽

  • @tube9602
    @tube9602 Před 3 lety +24

    ይሄ ልጅ የወጣለት ጥበበኛ ነው በርታልን

  • @selmankemal2929
    @selmankemal2929 Před 3 lety +28

    ተስፋሁን ፍራሽ አደሽ አባቴ ሃሪፍ ስራ ነው አይዞኝ

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 3 lety +5

    ተስፉዬ የኔ ወድ የትንሽ ትልቅ ስወድህኮ 💚💛❤️😘😘😘💪💪

  • @yihunebaye2956
    @yihunebaye2956 Před 3 lety +8

    አንተ ትለያለህ እያዝናናህ ታስተምረናለህ የእውነት ምርጥ ሰው ምርጥ አምሮ አለህ፣you are idealist

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety +7

    እንኳን ደህና መጣቹህ ተስፍሽ እረ በጣም ተናፍቃቹሀል ።

  • @luchia686
    @luchia686 Před 3 lety +11

    እንኳን ደህና መጣህ 🙏👍👍💚💛❤️👍👍👍💕💕💕💕💕💕 ትልቅ ትምህርት ነው!! ነገን አለማወቅ !!!!💚💛❤️💚💛❤️

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 3 lety +6

    ዋው እውነትም ደስታ አስመላሽ እያዋዛህ ቁምነገር ያለህ በርታ እናመሰግናለን

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 Před 3 lety +139

    ዛሬ ስመኘው የነበረው ነገር ደረሰልኝ እስኪ እናንተንም እንደኔ የልባችሁ መልካም ነገር ምትሉት ሁሉ ይድረስላችሁ ደሞ ሰብስክራይብ አድረጉልኝ 1ኬ ልግባበት

  • @blennegn8574
    @blennegn8574 Před 3 lety +4

    " የማታቅ ከሆነ ለምን ዝም አትልም " ለህዝባችን የሚገባ ምርጥ አባባል ተባረክ ወንድሜ 👍

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 3 lety +9

    ፍራሽ አዳሹ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን ፈላስፋም ቁም ነገረኛም ነው !!!! I love his play

  • @yonashailegebrael6376
    @yonashailegebrael6376 Před 3 lety +10

    እጅግ አስተማሪም፣ መካሪም እንዲሁም ገሳጭ መልእክት ያለው ነው፡፡ እንማርበት እንለወጠጥበት ከዘረኝነት አስተሳሰብ እንውጣ መስማት ብቻ ሳይሆን ማስተዋልም እንጨምርበት ፡፡ተባረክ !!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 3 lety +86

    I love this guy. please bring him out more often. we are in terrible sad moment. he can make us a bit of smile in these scary time.

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 3 lety +3

    "....አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡....."
    (Qur'an Chapter 13 verse 11)

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700

    አቤቱ ጌታ ሂይ እንደዚ በቅኔ የሚያስተምረን ሰዉ ሰከሰጠህን አመሰግናከሁ።

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +3

    ፍራሽ አዳሽ እንኳን ደና መጣህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @hielaagama
    @hielaagama Před 3 lety +12

    አቤት እንዴት ናፍቆኝ ነበረ

  • @-negattubeethiopia1014
    @-negattubeethiopia1014 Před 3 lety +8

    ፍራሽ አዳሽ ይህንብቃትይዘህ ለመቆየት እንድትችል እራስህን ከተለያዩ ሱሶች የመጠበቅ ትልቅ ሃላፊነት አለብህ እባክህ ራስህን ጠብቅ 🤙 🤙

    • @amaremulatu863
      @amaremulatu863 Před 3 lety +2

      እና ብርሌውን ማን ይቀምቅመው

    • @abiyuabbay5364
      @abiyuabbay5364 Před 3 lety +1

      ሀይለኛ የቡና ሱስ አለበት ሱስ ከተባለ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +2

    ስወድህ ምርጥ ነህ እንኳን ደህና መጣህ💚💛♥️💚💛♥️👏👏👏👏👏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +1

    በሂወቴ እንዳንተ አይነት ጎበዝ አላየሁም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @zerhunqatar7068
    @zerhunqatar7068 Před 3 lety +14

    የሰራከው ግፍ አዳልጦ ይጥልካል ምን አለ በለኝ። ድንቅ ነው ተስፍሽ በርታ የሁልጊዜ ምልከታ ይገርማል።

  • @mohammadhabassi3788
    @mohammadhabassi3788 Před 3 lety +3

    ከትወና ችሎታው በላይ የሚደንቀኝ ይሄንን ሁሉ ንግግር ሸምድዶ መያዙ በጣም ጎበዝ ቃላት የለኝም የማደንቅበት ስለ ሁሉም ችሎታው።

  • @hiwotaddise
    @hiwotaddise Před 3 lety +12

    ድንቅ ስራ ነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +5

    ተሠጦ ያለህ ልጅ ነህ ዋውውውው በረታ ናይሰ ለሚገባው👌👌👍👍

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 3 lety +4

    ግሩም እይታና ትዝብት ነው በርታልን !!!

  • @welelawmarie2001
    @welelawmarie2001 Před 2 lety +1

    እውነት በጣም ጎበዝ የጥበብ ባለሙያ ነህ ደግሞ እሚገርመው የሚያቀርባቸው ተውኔቶች የሚደርሳቸው ግጥሞች የሀገርን ሰላም ለመጠበቅና ሁሉም ለመልካም ተግባር የሚያነሳሳ ነውና በርታልን

  • @user-dk7bv8bl5k
    @user-dk7bv8bl5k Před 3 lety +6

    ተስፍሽ ከምር ትመስጠኛለህ አቦ ይመችህ ግን አትጥፋ በየ ሳምንቱ ብቅ ብትል ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ ይመችህ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +2

    ተስፍሽ ተባረክ ደስ እደሚለኝ !

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f Před 3 lety +2

    ፍራሸ አዳሸን የምትወዱ wowow gobz eko new ❤💛💚

  • @abeallksa4299
    @abeallksa4299 Před 3 lety +7

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😳😳😳💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃😳

  • @YonasBerhaneKeleta
    @YonasBerhaneKeleta Před 3 lety +16

    You are one of the best stand-up comedians and satirists Ethiopia ever had. Keep it up and speak your mind in such artistic approach.

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 3 lety +25

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ምርጥ መጣህልኝ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ንገርልኝ ለነዚ ደናቁርች መቼም አይገባቸው

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +2

    ትክክል የሰራኸው ግፍ እያዳለጠ ይጥልሀል ትልቅ መልክት!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +3

    እውነት ነው የተናግርክው ተስፋሽ
    እስከ መቼ ነው የድም
    ገብራች የሚቆምው 💛💚❤️

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Před 3 lety +1

    የጠፍ ሰው እንኳን ደና መጣክ እደዚ ልካቸውን ንገርልን እናመሰግናለን👏👏👏👏

  • @user-dk5wd7ri5n
    @user-dk5wd7ri5n Před 3 lety +18

    ጎበዝ❗️❗️❗️ ያማል ቅኔው

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety +13

    ስም አስመላሽ ኮሚቴ 😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ዕውነትህን ነው

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před 3 lety +15

    He’s my favorite 😍

  • @eskinderhailemariam4162
    @eskinderhailemariam4162 Před 3 lety +14

    I always enjoy watching your show, it’s informative, in lighting, I admit that you are mature & a close observant although very funny, thank you 🙏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 3 lety +26

    የሚገርመኝ ነገር ይሄንን ሁሉ በቃሉ መቻሉ ነው ።

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 Před 3 lety +2

    I don't know what to say this gentleman is super santairust. You don't have to go for Political Science classes 101, 102 and 201. Take a good seat at the back have a good Capuchino and Mekomkom Isay Desta Asmelash Belo Besak Mezerr New!
    Genius and what a talented person God Bless him. I have come to find him accidentally on CZcams 6 months ago and watch him 2 or 3 times per week before I go to bed and make me laugh and sleep very well and peacefull.
    I can't wait to see him to come to the USA!
    Good Luck and Keep Working Hard until the Victory.

  • @etsubdinkandy07etsubdink90

    የኔ ቅመም የሁላችንም አንደበት ለኔ የምንግዜም ምርጥ እይታዉ ልዩ ባለ ንስር አይን ...!!!!!!!

  • @KunaVenue
    @KunaVenue Před 3 lety +1

    ይህ ሰው እያዋዛ እያሳሳቀ በደንብ አርጎ ለአገራችን ፖለቲከኞች ያስገባላቸዋል, ደግ አረክ🙏🏽👏🏽

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 Před 3 lety +1

    ምርጥ ሰው 🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏😍

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 3 lety +1

    ውይ የለበሺው የባህል ልብስ በጣም ያምራል በእውነት ተውበሻል

  • @melabetsfa7018
    @melabetsfa7018 Před 3 lety

    በጣም አድናቂህ ነኝ።ምርጥ የሆነ የቅኔ አነጋግር ችሎታ ያልክ.በግልፅ ወቅቱን የጠበቀ ጉዳይ የምታስረዳ ምርጥ ሰው ነክ።

  • @haileab33
    @haileab33 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝና ቅኑ ሰው ነህ እግዝኣብሄር ያግዝህ

  • @yoni9733
    @yoni9733 Před 3 lety

    ተስፋሁን ምርጥ ሰው ስራዎችህ ሁሉ ያስደስቱኛል ። በርታ ከዚህም በላይ ምርጥ ስራዎች ይዘህ እንደምትመጣ አምናለሁ።።።

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 Před 3 lety

    ሰወድህ ስትመቸኝ ሁሌ ቁምነገር ነው የምታወራው በጉጉት የምጠብቅህ የኔ ፍራሽ አዳሽ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 Před 3 lety

    You are an amazing person and that is a gift. Long life for our brother!!!

  • @yonasnegash5796
    @yonasnegash5796 Před 3 lety

    ወንድሜ የምታነሳቸው እውነት እና እውነታው ግሩም ነው ሁሉም እንዲረዳልክ ፈጣሪ አስተዋይ እና ቅን ልብ ይስጠን

  • @ermiashabtamu2148
    @ermiashabtamu2148 Před 2 lety

    እውነት እለሀለሁ እንዴት እንደምት መቸኝ እ/ር የደስታ ዘመን ያርግልህ ትመቸኛለህ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před 3 lety

    "የገዛ በደልህ እያዳጠ ይጥልሃል"
    አሜን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 3 lety +26

    👍👍👍👍👍👍እንዳንተ ምነው ተንፍሼ ቢወጣልኝ

  • @jemberutesfaw1136
    @jemberutesfaw1136 Před 3 lety +1

    You are so greatfull Man really Ii aprciate you

  • @merawitabebe5722
    @merawitabebe5722 Před 3 lety

    ተስፍሻ የሚገርም ብቃት እና ችሎታ እኮ ነው ያለህ አንደኛ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před 3 lety

    ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ሰልም ይስጥልን

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Před 3 lety +4

    Really its amazing
    True there is a time for everyone

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ነዉ ግጥም እያንዳንዳችን ቁሰል ይነካል ብቻ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lesepresents1674
    @lesepresents1674 Před 3 lety +3

    I do love his metaphor...smart indeed. Not just a stand up comedian but more of a philosopher .

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 Před 3 lety +3

    ተስፍሽ የሚስራቸውን ስራ በጣም ነው የማደንቀው ምክንያቱም ወቅታዊና የህዝቡ ትንፋሽ ስለሆኑ

  • @sntayehunega9168
    @sntayehunega9168 Před rokem

    ገራሚ ፍጥረት ነህ ጀግናው

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Před 3 lety +36

    እንዳንተ አይነት ለሀገሬ ሺህ ቢኖራት ተመኘው

  • @user-rx2pj3fi9d
    @user-rx2pj3fi9d Před 3 lety +3

    እረ ምርጥ ሰው የት ጠፉተሽ ነው ያራድዬ ልጅ

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 3 lety

    ዋው ዋው በጣም ጎበዝ እሰጥግ ድረስ ነገርክልኝ ጀግና ነህ 💪💪💪

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před 3 lety

    ድህነታችን አውቀነዋል ምናለ ደህንነታችንን ቢተውልን እውነት ብለሃል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን አሜንን

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 Před 3 lety +3

    ዊይ ስወድህ 😍በጣም አድናቂህ ነኝ 👏👏👏

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +1

    እውነት ነው ይገርማል 💚💛❤️

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 2 lety

    ተስፍሽ ስወድክ በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @user-zy1xs8hv6b
    @user-zy1xs8hv6b Před 3 lety +13

    አይ ደስታ አስመላሽ ታውቃለህ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ባለው ሰቆቃ ለመሳቅ እንኳ ተነሳሽነቴ ጠፍቷል 😢😢😢

    • @amsalufasilo1485
      @amsalufasilo1485 Před 3 lety

      Atakabeje engdi egam semetachn kotebn nw yemnayew gn mesak eskalekben dres ensekaln

  • @finotemariamabunie1379

    I realy love your smile not only your work .You're so smart! God bless you.👏👏👏👏👏

  • @signaltune
    @signaltune Před 3 lety

    በጣም ይመቻል ልብ ያለዉ ልብ ይበል ሞኝ ኦዴንስ እየተነገረዉም በራሱ ላይ ይስቃል በርታ ወንድሜ ንገራቸዉ። !!!

  • @tibebumeseret1740
    @tibebumeseret1740 Před 3 lety

    ምርጥ ሰው

  • @user-up1zy3ms3o
    @user-up1zy3ms3o Před 3 lety +7

    ይቅርታ እኔ ሳቄ ከጠፋ ቆየት ብሏል እያንዳንዱ ነገር ልብ የሚያደማ ነው በዚህ ሰአት

    • @eheteagedie1533
      @eheteagedie1533 Před 3 lety

      ማሽላ እያረረ ይስቃል ሆኖ ነው

  • @oliyohan_219
    @oliyohan_219 Před 2 lety

    አቦ ምን ልበልህ?! እንዳልከው ዝም ብል ይሻላል።
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 3 lety

    ትልቅ ችሎታና ምርጥ አገላለፅ ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 3 lety

    የኔ ጀግናናናናናናና

  • @mohammedyimam4509
    @mohammedyimam4509 Před 3 lety

    በእውነት ትችላለህ

  • @NaimaNaima-zz4ry
    @NaimaNaima-zz4ry Před 2 lety

    በጣም ነዉ ማመስግነው እውነትህ ነው ምን እናድርግ ብልህ ነዉ ትምርን አሁን እንደትናግረህው በዝመደ እንጂ የመንግስት ስራ መያዝ የልም

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 Před 3 lety

    Wonderful guy ever. Amazing skill.

  • @TOP5.youtube
    @TOP5.youtube Před rokem

    የቸገረ ነገር
    ለሚስት አይነገር
    አቤት የኛ ነገር ….

  • @bestechdeals4539
    @bestechdeals4539 Před 3 lety +3

    This is not a joke. So painful truth