ዘላለማዊ ምክር ከማማ ልጣሽ ጠጅ ቤት_ ፍራሽ አዳሽ 11 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep1_2@Arts Tv World

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2020
  • እስከመቼ ነው የደም ግብራችን የሚቀጥለው?

    ዘላለማዊ ምክር ከማማ ልጣሽ ጠጅ ቤት
    ቤት_ፍራሽ አዳሽ 11 | ተስፋሁን ከበደ
    #ጦቢያ S2Ep1_1
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 736

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 3 lety +445

    *ይህን ዝግጅት የምታስተዋውቂው እህታችን አለባበስሽ ፣ ትህትናሽ ፣ ንግግርሽ ፣ ጨዋነትሽን ስመለከተው ኢትዮጵያዬን ኮፒ ፤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቀድስሽ ፣ ፊቱንም ያብራልሽ ።*

    • @selamethio1707
      @selamethio1707 Před 3 lety +12

      Love MisrakTerefe! ! She is brilliant ethiopian.

    • @sisaykebede7083
      @sisaykebede7083 Před 3 lety +4

      People

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 Před 3 lety +6

      Agreee 👉 yes she is as always 💎

    • @yaash3095
      @yaash3095 Před 3 lety +7

      She should be voted to be representatives of all Ethiopians mother.

    • @adama1771
      @adama1771 Před 3 lety +8

      Yep, she has a calming voice. Be blessed more and more, Misrak.

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 Před 3 lety +88

    እሰይ መጣህልኝ ስትመቸኝ ሰወድህ የኔ ፍራሽ አዳሽ ኑርልኝ ስትጠፋ ቅር ይለኛል ❤

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew8131 Před 2 lety

    ምንግዜም ዘወትር በምትሰሪበት ሆነ በምትኖሪበት የሰራዊት አምላክ ይጠብቅሽ ሁኔታሽን ስለካው ስመዝነው ከነ እትጌ አትለኝም ።
    ወ / ሮ ምስራቅ ተረፈ
    የእግዚአብሄር ፀጋ እንዳይለየው አመኛለሁ ለልጅ ተስፋሁን ከበደ ።

  • @belaygezahgn6239
    @belaygezahgn6239 Před 3 lety +28

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maduletube
    @maduletube Před 3 lety +49

    ምርጥ ሰው ቢሉኝ ተስፍሽ አልኩ👏👏

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 3 lety +69

    ተስፍሽ ተናፍቀሀል ምርጥ ሰው። ንገራቸው እስኪ።

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    በጣም፡የሚደነቅ፡ቀልድ እና ቁምነገር፡ ሳቁ በዛዉ ልክ ደግሞ የኢትዩጵያ ህዝብ አስተዉሉ 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @jesusorthodox499
      @jesusorthodox499 Před 3 lety

      u have to be careful this guy was talking shit about Eritrea

    • @user-ju2vs3kz7b
      @user-ju2vs3kz7b Před 2 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @jojosey7293
    @jojosey7293 Před 3 lety +31

    ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ።

  • @antenehhailubekele3478

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
    በስመ እግዚአብሔር ጣፍጦ ከየምላሳችን የሚለቀቅ ግብዝነት፤
    አጥቶ ነጥቶ ሳለ በቸሮች ጥቂትም ብትሆን የተደረገለት ሰው ‹‹ብድር በምድር›› ብሎ ውለታውን ለመመለስ ስለማይችል እና በክርስትና ህግም ስለማይጠበቅበት የመልካም ስጦታ እና ፍጹም በረከት ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላኩ እግዚአብሔር የረዱትን ሁሉ እንደሚባርካቸው አምኖ ‹‹ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡ ›› ሊል ተገቢ ነው፡፡
    ተገቢ የማይሆነው ‹‹እኔ ራሴ አመሰግናለሁ ( THANK YOU )›› ብሎ ግብረ መልስ የሰጠ እንደሆነ ነው፡:
    በነገራችን ላይ ይህ ጸጋ በዋናነት የኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ ጸጋ ነው፡፡
    ለዚህም ነው እየራበው፣ እየጠማው፣ እያመመው፣ አየታረዘ እንኳን ጠያቂዎቹን በሙሉ አስቦም ሆነ ሳያስበው ‹‹እግዚአብሔር ይመስገን›› ማለት የለመደበትን ኢትዮጵያዊ ልዑል እግዚአብሔር በክነ ጥበቡ በዘመነ ኮረና በወረርሽኙ ከማለቅ የጠበቀው፡፡
    ቃል ኪዳኑ ‹‹የጌታን ስም የጠራ ይድናል ይላልና፡፡ ››
    ሲወርዱ ሲወራረዱ ከመጡ መንፈሳዊ እሴቶቻችን መካከል ‹‹ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ›› አንዱ በጎ እሴታችን ቢሆንም ቅሉ መልሶ ለግብዝ ክርስትያኖች መሰናከያ ሲሆንም ይስተዋላል፡፡
    አንድ ሳንቲምም ቢሆን መስጠት እየቻለ የዋህና ትሁት መስሎ ለመታየት ብቻ ‹‹ እግዚብሔር ይስጥልኝ ›› ብሎ የተራበውን (የታረዘውን) ሰው ከአጠገቡ ዞር እንዲልለት የሚያደርግ የሰው ዘር በሙሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ከየትኛውም የሰው ስጦታ የሚልቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ይህ ሰው(ይህች ሴት) ስስታም እና ንፉግ ብሎም ግብዝ አማኞች ናቸው፡፡ልኡል እግዚአብሔር ለተቸገሩ ሁሉ ያለንን አካፍለን እንድንሰጥ እኛን የምድር ላይ ተወካዮችቹ አድርጎ ፈጥሮን ሳለ እሱ ወርዶ ይስጣችሁ ሊባል አይገባውም፡፡ይህ በእግዚአብሔር ላይ መዘበት ነው፡፡ልዑል እግዚአብሔር በማንም አይዘበትበትም፡፡
    ይህ ግብዝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም ከመስፋፋቱ የተነሳ በስመ እግዚአብሔር ምጽዋትን የሚጠይቁ ነዳያን እየተመናመኑ መጥተዋል፡፡
    ነዳያንን መልሰን ዘባች አድርገናቸዋል፡፡
    የፈጣሪን ስም መጥራት እንዳላዋጣቸው ያረጋገጡ እርጥባን ጠያቂዎች ‹‹ ነፍሱ፣ ነፍሷ ጣል አድርጊልኝ፣ግጭኝ፣ የማትፈልጊው አስር ብር ካለሽ (ካለህ) በፍቅራችሁ ልቀቁብኝ …ወዘተ ›› በሚሉ አጸያፊ የልመና ዘዴዎች አጥለቅልቀውናል፡፡
    ችግሩ የነዳያኑ ሳይሆን ቸርነትን የማናውቅ ፣ ስግብግብ እና ራስ ወዳድ የሆንነው እኛ ጋር ነው ያለው፡፡
    ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ በፈጣሪ ዘንድ የተባረከ ብጹዕ ሆኖ ሳለ ብጽዕናችንን የምናጣው እኛው ስግብግቦቹ ነንና፡፡

  • @kiflomhymanot3689
    @kiflomhymanot3689 Před 3 lety +6

    ጆሮ ያለህ ስማ መቼም አማርኛ ከባድ ነው የሚለውን ካዳመጥክ አሁን ስላለው ጦርነት በግልፅ እየተናገረ ያለ ኢትዮጵያዊ ንፁ ልጅ ነው እዝጋብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ግዜው መጥፎ ነው ጌትዬ መድሃኒአለም ይጠብቅህ እውነት አትናገር ይጠሉሀል ያስርሀል ተጠንቀቅ ወንድሜ

  • @kiflomhymanot3689
    @kiflomhymanot3689 Před 3 lety +6

    ፍራሽ አድስ እንጂ ይሁን ቁምነገር ብትናገር ህዝባችን የገባው አይመስለኝም ቅኔ ሰሜኑን እንጂ ሌላውን ቀልድ ነው ሜመስላቸው ፍራሽ አዳሽ መድሒንአለም የጠብቅህ ወንድሜ

  • @ebrahimaman938
    @ebrahimaman938 Před 3 lety +22

    እንኳን በሠላም መጣቹ ተስፋሽ ባለክበት ይመችክ ምርጥ ሰው

  • @ethiopiawins3262
    @ethiopiawins3262 Před 3 lety +50

    "....መርጠህ ሳትበላ፤መርጠው የሚበሉህን አታዘጋጅ። በአንድ ምላስ የተነገረህን በሁለት ጆሮህ አዳምጥ።..."

  • @user-qh4np3tc9w
    @user-qh4np3tc9w Před 3 lety +3

    እውነት ለመናገር ከማዝናናቱ እና ከቀልዱ በላይ የምታስተላልፈው ቁም ነገር ለኢትዮጵያውያን እጅግ በጣም ትልቅ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይባርክህ። መልዕክቶችህም ወቅታዊ፣ ትክክለኛ ህይወታችን ናቸው በርታ የእኛ መሰረት ነህ።

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 2 lety

    በምን ቃል ላድንቀዉ
    ይሕ ሰው የሚናገረዉን
    የሚሰማ ቢኖር ኑሮ ብዙ ሰዉ
    የአስተሳሰብ ፈዉስ በአገኘ ነበር
    አይመስለኝም ስቆ ይወጣል እንጂ
    ተረድቶ ከግርዱ ምርቱን ለይቶ
    የተጠቀመበት አይመስልም።የሚገርም
    ብቃት፣ከብቃትም በላይ ብቃት የአለዉ
    ብርቅየ ልጃችን ነዉ።

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 Před 3 lety +4

    ተስፍሽዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @getachewhabtamu8778
    @getachewhabtamu8778 Před 3 lety +3

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እና ፍራሽ አዳሽ (ተስፋሁን) እናመሰግናለን ።

  • @mnbcvc3314
    @mnbcvc3314 Před 3 lety +1

    ትችላለህ አባቴ

  • @hanaadamu3622
    @hanaadamu3622 Před 3 lety

    ሁሌም በጉጉት ነው ምጠቢቀወ ይህን ሰው

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistbeelay994
    @kidistbeelay994 Před 3 lety +127

    በጉጉት ነው እኮ የምጠብቀው በጣም የሚገርም ተሰጦ ነው ያለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @solomonabayineh8576
    @solomonabayineh8576 Před 2 lety +1

    Tesfish በጣም ነው ማደንቅህ ምወድህ

  • @user-jv6pj3kk2m
    @user-jv6pj3kk2m Před 3 lety +1

    የኔወድ ነገሮች

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +6

    ፈራሸ አዳሸ ሳኮን አምሮ አዳሸ ነህ 👍👍👍 ተባረክ ልብ ያለ ልብ ይበል ቅኔህ ማረ ነው🥰🥰🥰👍ሠላም ለሀገሬ

  • @tezetagrima8908
    @tezetagrima8908 Před 3 lety +1

    You are smart 👍👍👍

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 Před 3 lety +4

    ውይ ናፍቀከኝነበር እንደአንድልጀ ተስፍሽ እድግበልልን
    የኛ አንደኛ

  • @marcostesfaye5571
    @marcostesfaye5571 Před 3 lety +42

    እንደዚህ አይነት ልዩ ስጦታ አይተንም አናውቅ። የዘመናችን ምጡቅ የፈጠራ ሰው ነህ።

  • @david-vf3qh
    @david-vf3qh Před 3 lety +1

    ጀግና ልጅ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
    ሰው ቢረዳው ቆንጆ ነው።
    So talented

  • @kiflomhymanot3689
    @kiflomhymanot3689 Před 3 lety +4

    አንደዚህ አይነት አርቲስቶች በየ፲ አመት ነው ብቅ የሚሉት እዝግአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ክፉ ዘመን ነው ያለነው ።

  • @haymiyetadelij8397
    @haymiyetadelij8397 Před 3 lety +1

    ስወድክኮ በማርያም የጥበብ አምላክ ጥበቡን ያብዛልክ

  • @anemndems1281
    @anemndems1281 Před 3 lety +15

    ኦ....ተስፍሽዬ ናፍቀናል እንኳን ደህና መጣህ የኔ አባት!! እስኪ እኔን የሆነው ማነው? ተስፍሽ የናፈቀው በ like

  • @YH-su7os
    @YH-su7os Před 3 lety +2

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!!

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 3 lety +10

    የኔውድ ስወድህ አትጠገብም ኑርልን 😘😘😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 Před 3 lety

    እጅግ በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን፤ የምታቀርበዉ ወይም የምታቀርበው ቁምነገር እዉነት እውነት እውነት ነዉና ይቀጥል """""""""

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +13

    መርጠህ ሳትበላ መርጠው እሚበሉህን አታዘጋጅ ምርጥ አባባል ምርጥ ልጅ

  • @user-ql5rb9gb6q
    @user-ql5rb9gb6q Před 3 lety +8

    እንደው የዚህ ልጅ እናት መንታ መንታውን ትውለድ ያሰኛል
    በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ልጅ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 3 lety +10

    ደስ የምትይ የሀገሪ ልጅ በተዋበው የሀገሪ ልብስ ባንቺ እርግታ
    ስታምሪ ላንችም ስላም ጢናን ተመኝሁልሽ ለሀገሪ ሰላም ይህን
    እላለሁ

  • @haregzerga4035
    @haregzerga4035 Před 3 lety +6

    ምርጥ ሠው እውነቱን በቀልድ እያዋዛ የሚናገር ምርጥ ድንቅ ሠው

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 Před rokem

    ድንቅ ሰው! ጀግና፣አስተዋይ፣ ጥሩ ተዋናይ፣እያዋዛ ቁምነገርን ባጭር ቋንቋ ማስተላለፍ የሚችል አዋቂ❤

  • @haymanotasmamaw3380
    @haymanotasmamaw3380 Před 2 lety

    ፕሮግራም አዘጋጇ በጣም ትለያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ለምሳሌ አለባበስሽ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 3 lety +2

    ዋው!

  • @genetabraha1680
    @genetabraha1680 Před 3 lety

    ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 Před 3 lety

    ምርጥ የኢትዮጵያ ፍላጭ
    ዘርህ ይብዛ

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +1

    ድንቅ ችሎታ

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e Před 3 lety

    ቅኔክ ለሚገባው ትልቅ ትምህርት ነው እውነት በጣም ነው የምወድክ እያሳክ የምታስተምር ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 Před 3 lety +84

    እግዚአብሔር አምላክ ከቃሊቲና ከቂሊንጦ ይጠብቅህ!!! እስቲ አሜን በሉ....

    • @bisratgelan2437
      @bisratgelan2437 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @luly5175
      @luly5175 Před 3 lety +2

      አሜን የኛ ፍራሽ አዳሽ

    • @alizuti1640
      @alizuti1640 Před 3 lety +1

      ፖለቲካዊ ጥፋት ካለው አጥብቀው ይሰሩት ያውም ሸኖ ቤት

    • @keftam
      @keftam Před 3 lety +2

      አሜን! ውስጠ ወይራ በአማረ መልኩ። እጅግ ግሩም ነው።

    • @hanymulugeta3784
      @hanymulugeta3784 Před 3 lety

      Mirxe Ethiopiawet

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před 3 lety +5

    ተስፍሽ, really you are amazing 🇲🇱 I just love you 😍

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 3 lety +4

    የእኔ ፍቅር የእኔ ጀግና ፍራሽ አዳሹ እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀህ ነበር 💚💛❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😍😍

  • @dagmawitmichael2901
    @dagmawitmichael2901 Před 3 lety +14

    ያማል ቅኔው😁🥰🥰🥰

  • @haimedawit2939
    @haimedawit2939 Před 3 lety +5

    Ur just one in a million 👏👏👏👏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety

    ኡፍ አንተ ልጅ እንዴት እንደምወድህ እኮ

  • @kd4512
    @kd4512 Před 3 lety +13

    You are brilliant. Your comment is extremely important and educational. I hope people get your message

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 3 lety +10

    ኢትዮጵያዉያን ምስኪን ህዝቦች ነን!!! በችግሮቻችን ድራማ እና ተዉኔት እየሰራን ወደችግሮቻችን መፍትሔ የደረስን እየመሰለን የህመም ማስታገሻችንን እንወስዳለን

  • @ayigegnimawugichew6535

    Bertalin tesfachin 🙏🙏

  • @userahussien6630
    @userahussien6630 Před 3 lety

    ይመችህ አባቱ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 Před 3 lety +1

    ዋው፤በጣም፤አሪፍነው፤ደስየሚል፤ትምህርትነው፤አናመሰግናለን፤ወንድማችን👍👍👍💪💪💪👏👏👏👏

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 2 lety

    ብዙ ግዜ አልፎአል ተተለጎመን እሁን እምቢኝ ተንግዲህ አለጎመም እያልን እራሳችንንነጣ ማውጣት ጀምረናል !!!!!!!!!

  • @yilfohussen251
    @yilfohussen251 Před 3 lety +2

    የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ...

  • @gemorrawnegatu4587
    @gemorrawnegatu4587 Před 3 lety +21

    ላልበሰለ ታዳሚ አንዱን ስንኝ ለመሰዳት 2 ሰዓት ሊፈጅበት ይችላል ታሪክ አዋቂ ታዳሚን በርከት አድርጉ

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 Před 3 lety +2

    ገራሚ ነው ጀግና ነህ፡፡

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety

    ምርጥ ልጅ

  • @user-lh8zp6jj2z
    @user-lh8zp6jj2z Před 3 lety +4

    ቀን ጠብቆ የሚያብብ ከመርገፍ ይብሳል ዋው እንዲ ንገርልኝ ለባለ ጊዜሆች

  • @danielgatso6565
    @danielgatso6565 Před rokem

    genius man of Ethiopia I admire you be God with you!!!

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 3 lety +4

    ሁሌም ዘወትርም አመሰግናችኃለሁ በህብረተሰቡ ላይ ትልቅ አሻራችሁን በደማቁ ተሰንቁለታላችሁ እረጅም ዕድምና ጤናን ተመኘኹላችሁ

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 Před 3 lety

    አቤት አንተልጀ አላህይጠብቅህ ጀግናነህ

  • @user-uy4rs4jv7x
    @user-uy4rs4jv7x Před 3 lety +22

    _ተስፍሽ ምነው ጠፋክ ምርጥ✔ሠው በርታ አትጥፋ bro አቤት ቅኔ ተዘርፈዋለክ ህወሓት ራሡ እዳንተ አልዘረፈም💯😂😂😂😂_

    • @user-bd3oo2ej2k
      @user-bd3oo2ej2k Před 3 lety

      ክክክክክክክ በጠዋቱ አሳከኝ።

    • @abeladdisu6079
      @abeladdisu6079 Před 3 lety

      Anchi rasich eko zerefshiw manye!!

    • @user-uy4rs4jv7x
      @user-uy4rs4jv7x Před 3 lety

      @@abeladdisu6079 _እባክዎ በትክክል ይፃፉ ወይም አይተው ይለፉ ወይም አይለፍልፉ 🙉🙉🙉🙉_

    • @abeladdisu6079
      @abeladdisu6079 Před 3 lety

      አይለፍልፉ😂😂

  • @tesfaye7072
    @tesfaye7072 Před 3 lety +3

    አይዞን የደም ግብር አሁን ይቆማል ዘንዶው ተይዟል ። መርዙም ረክሷል። እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ🙏

  • @esatulayned
    @esatulayned Před 3 lety +2

    ተስፍሽ በዚህ ጭንቅ ግዜ ዘና ፈታ ስላረከን ትልቅ ምስጋና ይገባሃል ለ arts tv world ትልቅ ምስጋና 🥬🌼❤️

  • @mustefajabir3230
    @mustefajabir3230 Před 3 lety +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አርቲስት

  • @tizetagetachew2102
    @tizetagetachew2102 Před 3 lety +15

    A talented young man you really intertain and educat others yelben new yemetengrew

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ሁይ አገሬ ኢትዮጵያን አንተ ብቻ ሳላምን የምትስን

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    ውይ ውይ ውይ
    ዮትዩቭ በከፈትኩ ጊዜ ሁሌም ፍራሽ አዳሽን ነው የምፈልገው
    ለፍራሽ አዳሽ ዝግጅት ከፍተኛ የሆነ አድናቆትና አክብሮት አለኝ።
    ሁሌም ቢሆን መልካሙንና ሰላሙን እመኝላችኋለሁ
    YW

  • @ethio-fact4896
    @ethio-fact4896 Před 3 lety +27

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ቅኔው ብቻ ሳይሆን ፡ እንዴት በቃሉ ያዘው?

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +7

    ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽን በጣም የምወደው የማደንቀው የጥበብ ሰው ነው

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 Před 3 lety +5

    በእውነት ተመቸኝ አንተ የጥጥ ፍራሽ ነህ የሚለው ትንታኔ።

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    Thank you guys
    God bless you!!

  • @user-sl5bu9rb5h
    @user-sl5bu9rb5h Před 3 lety

    በጣም ድንቅ መልክት ነው

  • @habtamubalcha7282
    @habtamubalcha7282 Před 3 lety

    ምርጥ ቁምነገር ተስፋሽ

  • @emmanuel6935
    @emmanuel6935 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ የተስፋ ምድር መቼ ይሆን ተስፋሽ ተፈፅሞ የማዬዉ ሠላም ለሀበሻ ህዝብ በጠቅላላ።

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 Před 3 lety +1

    I don't have words to express your talent. Thank you very much ****Tesfu.....you are smart ......

  • @kukihabshawit7221
    @kukihabshawit7221 Před 3 lety

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው ተበረክ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před 3 lety +1

    ዋው ተባረክ ስላም ለመላው ኤትዩጸያ

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +2

    ፍራሽ አዳሽ ቁምነገርን በቀልድ የሚገርም ስጦታ ነው ያለህ በርታ
    Arts Tv እናመሰግናለን

  • @passion7142
    @passion7142 Před 3 lety

    እግዝኣብሄር ያኑርልኝ ሳቕ ኣመንጪ ስለሆንክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @mmalaika
    @mmalaika Před 3 lety +29

    Man, this guy is Extremely talented. He reminds me of George Carlin, intelligent comedy. First time watching him ane am already a big fan!! God bless!!

  • @user-sl1rf9vw6e
    @user-sl1rf9vw6e Před 3 lety +6

    መልእክትህ ግልፅና ሀቅ ነው ክበረልኝ

  • @gemorrawnegatu4587
    @gemorrawnegatu4587 Před 3 lety +27

    ታዳሚን ምረጡ ለብዙዎቹ ቅኔውን የመረዳት ችግር አለባቸው ። ረቂቅ የሆነውን ሊረዱ የማችሉ ታዳሚን ምረጡ

  • @amanuelgirmaberhanu3663

    Bravo yagera lge wedew ayseku

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 Před 3 lety

    በጣም የምወደው ልጅ ነው በርታ።

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 Před 3 lety +2

    ሁሌም የሚመቸኝ እዉነቱን አብጠርጥሮ የሚናገር ፍቅር የሆነ ሰዉ

  • @user-hq7hl6dz9q
    @user-hq7hl6dz9q Před 3 lety +2

    ኧረ በስመአብ ትችላለህ አይገልፀውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ ሁሌም አድናቂህ ነኝ😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 Před 3 lety

    Amen

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 3 lety +1

    ይገርማል እውቀትክ 💚💛♥

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 3 lety

    በጣም ድንቅ !

  • @genettekle5638
    @genettekle5638 Před 3 lety

    እዉነት አንተ ልጅ ሚሰጥር ነዉ የሚታይ? ተባረክ

  • @hararlij270
    @hararlij270 Před 3 lety +1

    በጣም ነው ማደንቀቅህ በርታ ወንድሜ የጉሸማ ትርክትህን ግፋበት

  • @MelkamuYitbarek-dh1rl
    @MelkamuYitbarek-dh1rl Před 11 měsíci

    nurelgn Tesfsh..👍👍💯💯✔️✔️✔️💚

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 Před 3 lety

    ምስራቅዬ የኔ ወርቅ ሳይሽ ራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ፣ የኔ ውቢት ኢትዮጵያ ነሽ አንቺ።
    ራሴን ሴት ልጆቼን አንቺን አስመስዬ ነው የማሳድገው።
    የምትናገሪው ከልብሽ ስለሆነ ቀጥታ ልቤ ውስጥ ነው የሚገባው።
    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ሰጥቶን ያቺን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዘር፣ ሀይማኖት ሳይለይ በፍቅር የሚኖርባት ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃሽ ያብቃን!
    ኢትዮጵያችንን ሀዘኗን ያሳጥላት

  • @nahusenaymetaferia4587
    @nahusenaymetaferia4587 Před 3 lety +2

    እጅግ በጣም ጥሩ የተካነ ደራሲና አርቲስት፠

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 Před 3 lety

    እወድሃለሁ አቶ ተስፋሁን ከበደ ምርጥ ኢትዮጵያዊ