''የሚረጨው መርዝ ነው ፤ እኔን አትደግፉኝ'' ፤ ENN ቴሌቭዥን፣ሚዲያና ጠ/ሚኒስትሩ |ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 773

  • @surafelethiopian5917
    @surafelethiopian5917 Před 20 dny +245

    ኢትዮ ፎረም ቪድዮ እስከሚለቅ እንደ እኔ ሰዓት የሚቆጥር የለም ላይክ ያስፈልገኛል❤❤❤

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t Před 20 dny +210

    ኢትዮ ፎረም ይህን የሰይጣን ስብስብ ስለምታጋልጡልን እናመሰግናለን

    • @user-ou9xq1vk5h
      @user-ou9xq1vk5h Před 20 dny

      ግን ሌባ ነው ስለ ወያኔ መጥፎ ነገር ሲዘግብ አይቼ አላውቅም

  • @ጌችጌችአረጋ
    @ጌችጌችአረጋ Před 20 dny +72

    ዋውምን አይነት ትንታኔነው ምንአይነት አቀራረብነው እግዚአብሔር እዳተለሞያቸውና ለህሌናቸው የገዙትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 20 dny +96

    ናዓኻ ዝቃወም መን 😢😢😢 ሰላም ኢትዮ ፎረም ተጋሩዋይ ርሑስ ባዓል ሓወርያ በረከት ቅዱስ ጳውሎስን ጴጥሮስን አይፈለየና አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @henokhabtamu2991
      @henokhabtamu2991 Před 20 dny +5

      ኢትዬ ፎረም እናተ ከምጠሉት አማራ ማሀብረሰብ የወጡ ናቸው

    • @My12dotcom
      @My12dotcom Před 20 dny +13

      @@henokhabtamu2991 አዎ ልክ ነህ አህያው ። መርሳት የሌለብህ ደግሞ ያኔ እናንተ የወያኔ ተላላኪ ስትሏቸው እኛ ከልብ እንወዳቸው እና እንደግፋቸው እንደነበር ነው ።

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 20 dny +3

      @@henokhabtamu2991Correction. Ethio Forum is the only Amhara media who doesn’t have hate for Tegaru and most of you have a problem with it. Le Tigray hizb voice honu belachu kenat akatelachu. Ye Woyane tekefay eyalachu comment lay rasachu Amharoch nachu yemetesadebut. So get over your nonsense. Ererrrrrrr eyalachu adamtut.

    • @melesmoto5644
      @melesmoto5644 Před 20 dny

      ወያኔ 1.5 መጨፍጨፉ በደስታ መከበር አለበት::ገና ደግሞ ፋኖ የቀሩትን ወያኔዎች በገቡበት ያስቀራቸዋል::ሻቢያም የተወሰኑትን ይገድላል ያኔ በትልቁ እናከብራለን:😂😂🎉🎉🎉:😂

    • @nikkid4041
      @nikkid4041 Před 20 dny

      @@henokhabtamu2991እኛ የምንጠላው አማራ እንዳንተ ያለውን ካሃዲ ባንዳ ውሸታም እና ሰይጣን ነው እንጂ እኛ አማራን ጠልተን አናቅም

  • @gjbd9805
    @gjbd9805 Před 20 dny +64

    ምናለበት ኢትዮ ፎሮም ዓለማቀፍ ሽላማት በተጎናፀፈ የህዝብ ድምፅ ነህና ሁሌም በህዝብ እንደተሸለምክ ነህ!!

    • @zelalemasmare8816
      @zelalemasmare8816 Před 20 dny +2

      ያየሠዉ ትለያለህ ከዉነት

    • @tibebferu
      @tibebferu Před 20 dny +2

      ያየሰው ሽመልስ ስወድህ❤❤❤❤

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 Před 20 dny +44

    አንድ እውነት አውቃለው የያየሰውን ትንታኔ ሰምቼ ቅንጣት የሚባክንብኝ ጊዜ እንደሌለ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ነህ አቦ ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ ያዬ ❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 20 dny +57

    🇪🇹 ህዝብ የሚዲያ ሽልማት ተሸላሚ #ETHIO FORUM ነው።#እውቀት #ምክንያታዊነት #ከማራኪ አቀራረብ ጋር።👏👏👏

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před 20 dny +46

    ሁሌም የሚናፍቀኝ ቤታችን ENN አንተን የሰጠን ስለሆነም ደስ ይለኛል ያዬ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm Před 20 dny +14

    መቼ ይሆን መልካም መልካሙን ጆሮአችን የሚሰማው የጭንቅና የሽብር ዘመን አቤቱ በቃ በለን አምላኬ

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw Před 20 dny +24

    አንጀት አርስ የሆንክ ልጂ! ቃል አጣሁልህ ከዚ በላይ ግን ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ስንት ሀቀኛና ጀግና ልጆች ሞልተዋት ግማሹ ከሀገሩ ተሰዶ ሀገሩ እድትናፍቀውና ዝቅ ብሎ እድኖር ይገደዳል ግማሹ ጫካ ገብቶ ብቻውን ሲፋለም ህይወቱን ያሳልፋል ግማሹ ባለበት በቤቱና በስራ ቦታው ታፍኖ አንድነት ሳይኖረው ሳይረዳዳና ጠላቱን ሳይማርክ ይቀራል ያየሰው እወድሀለሁ አንድ ቀን አልፎኝ አያውቅም ዘገባህ ❤❤❤ በርታ ወንድሜ ለኢትዮጲያውያንም እደሰራህና እደለፋህ ቀጥልበት አንድ ቀን ፈጣሪ ድካምህን ያያል

  • @user-se8yz7tg9m
    @user-se8yz7tg9m Před 20 dny +12

    ፈጣሪ ለሀቅ ቁመሀል እና የሥጋ ዋጋሳይሆን የነፍሥ ዋጋ ያድርግልህ እናመሠግናለን ሥለምታረገው ትግል ትውልድ አይረሳውም😢

  • @SaeedAhmed-mt8yl
    @SaeedAhmed-mt8yl Před 20 dny +7

    ወላሂ ኢትዩ ፎረም ሱስ ነው እሱን ካልሰማሁ ያመኛል አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @kiduhaileseyoum274
    @kiduhaileseyoum274 Před 20 dny +4

    የኛ ሽልማት እናንተ ናቹ ለዘገባቹ ሁሌም እናመሰግናለን

  • @SeideNurhusan
    @SeideNurhusan Před 20 dny +27

    ሽሜ እድሜና ጤና ከመላ ባልደረቦችህና ቤተሰቦችህ ይሁን እያልኩ ያየ ለምድን ነዉ ስለሚታገቱት ስለሚገደሉት ስለሚገላቱት ሹፌሮች ድምፅ ያልሆከዉ አስብበት

  • @Me-lz9yw
    @Me-lz9yw Před 20 dny +29

    True journalism.
    Long live Ethio Forum

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 20 dny +10

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማጨብጨብ ብቻ ሰው በላው ሰው ይጨበጨብለት ማሃይም ሰው አብይ ብቻ ነው ፈጣሪ እድሜችሁን ያሳጥርልን

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Před 20 dny +7

    አንተ የኔ ጀግና ምንላርግህ ሁሌም በምድር ላይ ያለውን ልቅምአርገህ የለ ውሸት የምትዘግበውን በምድር ታላቅ ክብርን በሰማይ ገነትን የሚያቀዳጅ እውነታ ነው ተባረክ ከሰይጣን መሠናክል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Před 20 dny +8

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼I love love your reporting! Smart , intelligent , trustworthy and articulate .

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 Před 20 dny +5

    ያየሰው አንተን በምን አይንት ቃል እናድንቅ ?? እኖዴትስ ብለን እግርህ ስር ወድቀን ላንተ ያለን ክብር እንግለፅ ???? እንዴትስ ብለን ቃልህን አጋነን እና አድንቀን አንተን እናድንቅ, እናመስግን ???? - - - ያየሰው አንተ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ 💕💕💕💕💕💕💕

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 Před 20 dny +25

    ዕድሜና ጤና ኢትዮ ፎሮሞች ግዜ የማይሽሮው ታሪክ ሰሪዎች ቀጥልበት

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před 20 dny +4

    ያዬ የእኔ ጀግና የእውነት አንተ ትለያለህ።ፈጣሪአምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።Ethio From ❤❤❤

  • @user-hb5cx5bn6x
    @user-hb5cx5bn6x Před 20 dny +12

    ያየሰው እኮ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @YA2O23
    @YA2O23 Před 20 dny +12

    Wow Ethio Forum number one! VIVA Yaye man of principle. Genius man::

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Před 20 dny +30

    እኛ ፈሪዎች ሆነን ሀገር እየፈረሰች ዝም ብለን እናያለን ። ፈሪዎች ነን።

  • @SolomonKase
    @SolomonKase Před 20 dny +12

    ይህ ሰዉየ እኔ ነኝ እምደፈዉ::ጨጓራየን ልጦታል

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 Před 20 dny +44

    ኢትዮ ፎረም የእውነት ተንታኞች

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Před 20 dny +15

    ያዬሰው ስወድክ 👏

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Před 20 dny +9

    ያየ ሰው ጅግና የህዝብ ልጅ
    ማንደላ

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před 20 dny +9

    አቦ ይመችህ አንተ ልጅ እውነትም ያየሰው እነዚህ መርዛሞች ራሳቸው የዘሩትን መርዝ ትላንት ላለፈው ትውልድ ሲያስረክቡት በጣም ያሳዝናል :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Před 20 dny +8

    የአለማችን ክፉ ጨካኝ አስመሳይ እና ስራ ፈት የጠቅላይ ሚንስትር

  • @habtom1983
    @habtom1983 Před 20 dny +7

    ያየ ENN ወደ ሚድያ መልሱት እኛ ከጎናችሁ ነን!👌

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 20 dny +14

    በጣም ድንቅ ትንታኔ

  • @demelashzerihun2655
    @demelashzerihun2655 Před 20 dny +24

    እውነትን የተረተረ ገራሚ ትንታኔ ነው። ይመቻችሁ።

  • @MelonaTube1223
    @MelonaTube1223 Před 20 dny +12

    ዕድሜ ከጤና እመኝልሃለሂ🎉🎉🎉❤

  • @bereketmoges5941
    @bereketmoges5941 Před 20 dny +32

    Like በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 20 dny +6

    victory for Fanno, ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 20 dny +7

    የብልፅግናን ሚዲያዎች ከምሰማ አስቀድሜ የሰማሁትን ሌላ ሚዲያ ደግሜ ብሰማ እመርጣለሁ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 20 dny

      እኔ ኢትዩጲያ ቲቪ 7 አመት ሆነኝ 😂😂😂የብልፅግና በቲክቶክ ወይ በዜና ካየሁ ሳላስበው አፌን አፍንጫዬን እሸፍናለው በጣም የገሙ የሸተቱ ሰዎች ይመስሉኛል😂😂😂 የኔስ አይጣል ነው ስጠላ😂😂

  • @dawitademasu1910
    @dawitademasu1910 Před 20 dny +5

    ሁሌም ይለያል ኢትዮ ፎረሞ በርቱልን

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub Před 20 dny +3

    አቦ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን አንተ ለእዉነት የምትታገል ነህና የእዉነት አምላክ ይባርክልን🙏🙏🙏❤️❤️

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 Před 20 dny +6

    ምርጡ ተደማጭ 1ኛ ሚዲያ ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd Před 20 dny +6

    God bless you Ethioforum for the extraordinary analysis on the PM's award to his medias. I will not blame him, we Ethiopians are to be blamed for all these problems we have faced b/c we have supported and backed this insane and sick man because he hates TPLF and Tegaru till this time but now shifted to both Oromo and Amhara. Abiy never matured, remaining childlike till the country is disintegrated and as a single person rule and ruthless, he will continue killing millions as he mentioned many times.

  • @hiwotgebreslassie1074
    @hiwotgebreslassie1074 Před 20 dny +8

    በሳተላይት በትመጡደግሞ በጣም ጥሩ ነበር

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 Před 20 dny +6

    My number one journalist you are the best 👌 👍 in the world 🌎 ❤️

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy Před 20 dny +5

    ኢትዮፎረምይኑርልን በርቱልን ያየናአበበባዩ

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal Před 20 dny +4

    በእትዮጵያ ውስጥ ትክክል የሆነ መዘገብ በሕይወት አሲዘህ ነው የምትመዘግበው ያየ ና አቤ ትለያላቺሁ።

  • @user-bd1xy1tt9c
    @user-bd1xy1tt9c Před 20 dny +4

    ምንም ቃላት የለኝም ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ሁሌም ለመስማት በጉጉት የሚጠበቅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @realtube6031
    @realtube6031 Před 18 dny +2

    ኢትዮ ፎረም ዛሬ በሚገርም ሁኔታ ስለ ሰዉየዉ ከመቸዉም በላይ ግልጥልጥ አድርገህ ገልፀኸዋልና እናመሰግናለን

  • @user-oh5pv5kc9q
    @user-oh5pv5kc9q Před 20 dny +5

    እድሜ ይስጥህ ቃላት ያጠረኛል በምን ልግለፀህ

  • @memehyohannese1600
    @memehyohannese1600 Před 20 dny +7

    ዜና ከኢትዮ ፎረም ውጪ ወደውጪ እንወድሃለን በርታልን

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 20 dny +1

      ፈጣሪ ምስክሬ ነው 3 ጊዜ ስራ እየሰራሁ ሰማሁ 4ኛ ቁጭ ብዬ ላይ ነው ገና 😂

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Před 20 dny +4

    የአምባገነኖች የፋሽስቶችና የዘረኞች ልሳን የሆኑ በቀቀን ሚዲያዎች እስትንፈሳቸው ከጌቶቻቸው ጋር ፍፃሜውን ያገኛል።ሁሉም ባለበት አይቀጥልም።

  • @mulutesfahun634
    @mulutesfahun634 Před 20 dny +4

    Excellent analysis ❤

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 Před 20 dny +9

    እናመሰግናለን ያየሰውየ 👏👏👏
    ልክ ልኩን ነገርክልን አንጀት አርስ ዘርህ ይባረክ 🙏❤❤❤

  • @user-wp9qd5vx6x
    @user-wp9qd5vx6x Před 20 dny +4

    በዚህ ብቃትህ ለማንም ሳትል ኢትዮጵያዊያንን አንድ ለማድረግ ሥራ።

  • @user-ck8us1cz1i
    @user-ck8us1cz1i Před 20 dny +26

    ጀግና በተሟላ ብቃት ገለፅከው።

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 Před 20 dny +3

    ያየሰዉ ጂኒየስ ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።ጀግና!

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 Před 19 dny +1

    I am speechless!! God bless you yaye!!

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Před 20 dny +11

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪

  • @AK47321
    @AK47321 Před 20 dny +5

    ያየሰው ትለያለህ ማርያምን!

  • @hagereethio8044
    @hagereethio8044 Před 20 dny +4

    you guys are wonderful ,keep it up

  • @mahlettsegay9877
    @mahlettsegay9877 Před 20 dny +3

    Very professional journalist .....keep it up

  • @yonaswgeberiel8223
    @yonaswgeberiel8223 Před 20 dny +1

    በእዉነት ጥሩ ዘገባ ነዉ ! ከወያኔ ዘመን ጋር እያነፃፀርክ አንድ ዘገባ ጀባ በለን ! !

  • @bekelegechi5109
    @bekelegechi5109 Před 19 dny

    ያዬ ሰው ሽመልስ እጅግ እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ በርታ!!!የትኛውንም ዘጋባ እስክታቀርብ በጉጉት እየጠበኩህ...እስክትጨረስ ሳላቛርጥ እከታተልሃለሁ...ደግሞ ቶሎ ስትጨርስ ቅር ይለኛል።ሁሌም ግን በናፍቆት እና በጉጉት እጠብቅሃለሁ...በርታልኝ!ከዚህ የበለጠ ዕውቀት እና ጥበብ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ!!!በርታ የኔ ጀግና!!!!!!!

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l Před 20 dny +12

    ያለፍት ስድስት አመት ኢቲዮጵያ """በውሽት ክብር ወስንን ያሻሻሉ ጎደኞች"""

  • @user-jy2wo3dr1o
    @user-jy2wo3dr1o Před 20 dny +1

    በጣት ከሚቆጠሩ ድንቃ የዕውነት ጋዜጠኞች አንደኛው እናንተ ናቹ ህዝባቹን በእውነት በማገልገላቹ ለረጅም ጉዞ ስንቃቹ ነው

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt Před 20 dny +12

    ድንቅ የሆነ ዘገባ ድንቅ የሆነ ምልከታ የአንድ ትልቅ አገር መሪ የህፃንነት ተግባር በጊዜ ሔደት ግን ትኩረት ሳይደረግ እውነት መሳይ ግን የጨቅላው ተግባራት ን የአሳየበተ!ትይንቶች ነበሩ አሁንም ቀጥሎበታል!!

  • @twdrskss
    @twdrskss Před 20 dny +2

    እውነት ለመናገር ያሽልማት የሚገባድ ለ Ethio Forum ነበር::

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 20 dny +9

    ተሸለመም,አሸለበም,አማራ,ፋኖ,ያአንፋል,እግዚአብሔርን,ይዞ❤💛💚💪

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 Před 20 dny +5

    ያየሰው እናመሠግናለን ኑርልን

  • @meb153
    @meb153 Před 20 dny +2

    The first independent media
    in the 21st century in Ethiopia.
    Ethio****Forum
    The Voice of Voiceless!!

  • @AsAs-ex4kp
    @AsAs-ex4kp Před 20 dny +3

    ኡትዮ ፎረም የ ህዝብ ድምፅ ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @zhabeshaethiopia8285
    @zhabeshaethiopia8285 Před 20 dny +3

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yohanesdaniel1416
    @yohanesdaniel1416 Před 19 dny

    If there was a real award you guys should have been awarded!!! But you don’t need a recognition because 100k are daily awarding you!!! Thanks for being here for us!!!

  • @negussietewoldemedhin3708

    Wow what an incredible analysis! Ethio forum is the best!

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Před 20 dny +13

    ድልለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 20 dny +2

    እኛ real ከካድሬነት የፀዳን Ethiopian ደግሞ እንደእናንተ አይነት mediawochn እውቅና እንሰጣለን

  • @AlexSeyoum
    @AlexSeyoum Před 20 dny +7

    ያየሰው ፡ ዕድሜና ጤናህ ይብዛ ይባረክ !
    ይሄ መንግስት የራስ ወዳድነትንና የውሸትን ጥግ አሳይቶናል።
    ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብና "ፋኖ" !!!
    ግለሰቦች ይጠፋሉ ህዝብ ይቀጥላል !!!

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Před 20 dny +2

    ለመጨረሻው "ምን ይፈይድለታል" ለምትለው የያየሰው ጥያቄ ምላሽ አጭር ናት "ምንም" ግን በዘር እያባሉ የጌታቸውን ወንበር የመጠበቅ ስራቸውን ይቀጥላሉ። ያቺ የምፅኣት ቀናቸው እስክትደርስ።

  • @promisefkiru
    @promisefkiru Před 20 dny +4

    ነዳጀ አወጣን ሱሉ እንደ ሰበር ዜና ዘግበዉ ከዛ የት ደረሰ ብለዉ የማይዘጉብ ሚዲያ

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 Před 20 dny +1

    መሪያቸውም ደጋፊዎቹም ማፈሪያዎች ናቸው ክብረት ይስጥልን ያየህሰው እርቃናቸውን ስለምታወጣልን

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 Před 20 dny +32

    አብይ ይውደም ብልፅግና ይውደም የምትሉ ላይክ

  • @alexandershewitalexander2394

    ወይ ውረደት ሰውየው እኮ እንደ አሻንጉሊት እየተጫወተብነ ነው😂

  • @woredeworkhailu
    @woredeworkhailu Před 20 dny +3

    The quality of journalism

  • @user-wx7rd7pk9u
    @user-wx7rd7pk9u Před 19 dny +1

    ያዬሰው እድሜህ ይርዘም ምርጥ ሰው

  • @seidyesuf2029
    @seidyesuf2029 Před 20 dny +2

    አቦ ይመችህ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 19 dny

    ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለን ክበሩልን እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před 19 dny

    ከኢትዮ ፎሮም ጋር ወደፊት🇪🇷🇪🇹🇺🇬🇰🇪💙❤🙏

  • @militigraweyti6418
    @militigraweyti6418 Před 19 dny

    ድንቅና የተከበረ ሚድያ ኢትዮ ፎሮም ❤️😍

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 Před 20 dny +4

    ENN በጣም የምናፍቀው ሚዲያ ነው። በተለይ ዳጉ ፕሬስ❤ ምን ዋጋ አለው

  • @chdy8227
    @chdy8227 Před 19 dny

    ኢቲዮ ፎሮምና ያየሰው ሁሉም ያያሉ ኢውነቱን አፍረጥሪጠው ለህዝብ ለአለም ያሳያሉ ለህዝባቹህ ብሪሀን ተስፋ መከታ ናቹህና እድሜአቹህ ረጅም ስራቹህ ይባርክህ ኢዝግአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @mequanintmengesha2720
    @mequanintmengesha2720 Před 20 dny +1

    እድሜ እና ጤና ይብዛልህ

  • @assefaworkneh4597
    @assefaworkneh4597 Před 20 dny +1

    ያዬሰው ምርጥነህ❤

  • @user-wi9el5pv6g
    @user-wi9el5pv6g Před 19 dny

    Thanks Yayesew . Great narration.

  • @atefrachewseyfu4015
    @atefrachewseyfu4015 Před 19 dny

    Journalism at its best! We Thank you!

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Před 20 dny

    Gosh abichu Allah bless you and your group peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership

  • @mulukenakalneh1121
    @mulukenakalneh1121 Před 20 dny +1

    ተባረክ

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Před 20 dny

    Thank you Ethio Forum for the great explanation.

    • @Moadmob
      @Moadmob Před 20 dny

      Selam new berihanu and neger felge neber old channal kaleh felge. Eber tebaberegn wendme 🙏

  • @mardiyamohammad4512
    @mardiyamohammad4512 Před 20 dny +1

    በሂውትየ ከስማሁት ምርጥ አስተዋይ ብልህ ጋዜጠኛ ማለት ኣንተ ነህ

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 Před 19 dny

    The best ethio from, God bless you 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤❤

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 Před 19 dny

    you are simply the best,God bless you and take care.

  • @solomonamare1071
    @solomonamare1071 Před 20 dny +1

    Great analysis.