እያዮ ፈንገስ | የማንም ቆራጭ መጥረቢያ ቢስል እዬዬ አልልም እንጨት ይመስል | አሻም ቲቪ | Asham tv

Sdílet
Vložit

Komentáře • 47

  • @etayen-
    @etayen- Před měsícem +11

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @dawoodmuhammad2818
    @dawoodmuhammad2818 Před 2 měsíci +5

    እንደ ግሩም ዘነበ አይነት ተዋኝ የለም🙏

  • @user-mb6iu7te2k
    @user-mb6iu7te2k Před 21 dnem

    ግሩም ዘነበ የእውነት በጣም በሚገርም ሁኔታ እና ብቃት ዘመኑን የሚ መጥን ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ፈንገሳሞች ናቸው ከምር

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d Před měsícem +1

    2008 እንዲህ ከተባለ ዘንድሮ ምን ይባል ይሆን

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 12 dny

    Wow!!! Truly, I don't have the words to describe what an art of work this is!!! Both the writing and Acting is astonishing .

  • @mab3008
    @mab3008 Před 2 měsíci +3

    አዲሱን ልቀቁልን

  • @ShimelisEshete-tr3zl
    @ShimelisEshete-tr3zl Před měsícem

    ዘመን አይሽሬው እያዩ ፈንገስ አከብርሃለሁ

  • @HailegebrielSebsibe
    @HailegebrielSebsibe Před 12 dny

    Enamesegenalen lederasiw bereket tebebe bezi ayenet ayenet derejawn setebek des yelale eyen asab wod meret yawordekew gerum demo betam denk behone melku asayetenale fetari yebarkachu bezu malet alefelegem awn gen yet tefachu

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před měsícem +3

    ዘመን የማይሽረው ጥበብ ለዛውም በአንድ ሰው እውነትም ግሩም

  • @africabushen2008
    @africabushen2008 Před měsícem

    Wow you are so talented !!!👏👏👏❤

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 Před 2 měsíci +2

    በቀረፃው ጊዜ የነበረውን ፣ አሁን ያለውን ፣ ወደፊት የሚሆነውን ፣ እያገናዘብን ፣ እያየነው ግሩሜ 😅

  • @megnotdemeka1436
    @megnotdemeka1436 Před 2 měsíci

    Timeless ❤

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Před měsícem

    ግሩም ድንቅ ችሎታ ነው:: ግን ተከፋፍሎ ፖስት ቢደረግ ኖሮ እላለሁ::ብልፅግና አሁን አግዶታል አሉ::ፈሪ መንግስት ኮመዲ የሚያንቀተቅተው::

  • @mab3008
    @mab3008 Před měsícem +2

    ትለይብኛለ ግሩሜ

  • @abdurahmanjk
    @abdurahmanjk Před měsícem +1

    👏👏👏

  • @user-wx7st8lf8k
    @user-wx7st8lf8k Před měsícem

    እያዩ በእዉነት ጀግና ነህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 2 měsíci +3

    ሠላም ጉሩም

  • @user-ds8kn1de9m
    @user-ds8kn1de9m Před měsícem +1

    እዴት ሽጉርት ሲገዛም ሲከተፍ ም ያስለቅሳል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 měsíci +1

    Eyesus yadnal amen

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamuMulat
    @SelamuMulat Před měsícem

    ግሩሜ ዋዉዉዉዉ. ትችላለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Star-ep9pz
    @Star-ep9pz Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 2 měsíci +3

    ጋሽ እያዩ 💚💛❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 Před 2 měsíci +2

    "በላቸው በላቸው በላቸው... ስለተባልክ ብቻ ዱላህን እያወዛወዝክ አትውጣ። 'በሉት በሉት ...' የተባለ ቀን መግቢያው ይጠፋሃል።"
    እያዩ ፈንገስ።

  • @BilateOyatoBombe
    @BilateOyatoBombe Před měsícem

    ጉሩሜ ነብሴ❤❤❤

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 Před 2 měsíci +1

    አይሰለችም ግን ደሞ ያላየነው ካለ

  • @user-ds8kn1de9m
    @user-ds8kn1de9m Před měsícem +1

    አያስቅም የውነት አያስቅም እና እኛ ጭቅላት አለን ????????????? መቼም

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Před 2 měsíci

    ❤🎉🎉🎉

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před měsícem

    ❤❤💯💯🙏🙏👍👍

  • @TheFrezer1
    @TheFrezer1 Před měsícem

    Girum ... Dinq new❤

  • @alifethiopia
    @alifethiopia Před 2 měsíci

    Throughout history and today, comparable circumstances persist, yet the root of the problem lies in the absence of a cooperative mentality within Ethiopian society. There is a tendency to place blame solely on the government without also holding the opposition responsible for their lack of creative ideas or solutions, often influenced by ethnic politics.

  • @hailemelekotbelay272
    @hailemelekotbelay272 Před měsícem

    The abesh

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Před měsícem

    Nation can't be constructed by proverb

  • @LinaTamene-zv3kw
    @LinaTamene-zv3kw Před 2 měsíci

    2008Vs2016😢

  • @yisihakabera1105
    @yisihakabera1105 Před 2 měsíci

    prophetic satire drama, reveals the then and now.

  • @mab3008
    @mab3008 Před měsícem

    ለምን አጀንዳየን አትለቁልንም እባካቹ

  • @yaredbirhanu-vu2rm
    @yaredbirhanu-vu2rm Před 2 měsíci

    እንገርባ! ......ምን ይለናል

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 2 měsíci +14

    ብሶት ብሶትን ይወልዳል! ... ስለ ድህነት የሚያሽሞነሙን ደራሲ ድህነትን እንድንወደው አስተዋፅኦ ያደርጋል!....

    • @aberhamjone120
      @aberhamjone120 Před 2 měsíci +4

      ስለ አለቆችህ ተወራ አ 😅

    • @Godblsu
      @Godblsu Před 2 měsíci +2

      ስለምን እያወራ እንደሆነ አልገባህም። እያወራ ያለው ስለደግነት ነው። ስለ ድህነትም እያወራ ቢሆን ወደድክም ጠላህም ትችትህ መናጢ ደሀ መሆንህን ያሳያል። ለምን ደሀ ሆንን ነው ጥያቄው።

    • @dioncoldy
      @dioncoldy Před měsícem +1

      አይ ቅንጭቅላት። ይሄ እኮ ብሶት ይመስላል እንጂ ደጉ ዘመን ነበር። ማን አውቆት። 😆😆 ምን ያደርጋል አሁን እናንተን ሰጠንና ቤት አፍርሶ እግረኛ መንገድ የሚገነባ። ግራ መጋባቱ ውጥንቅጡ መሰላቸቱ መራቡ መሞት መገደሉ ማሰር መታሰሩ የኑሮ መክበዱ አይገርምም 2008 እኮ 50 ብር አይሞላም ነበር አንድ በያይነቱ ዛሬ ስንት ነው? ደግሞ እኛ ብቻ ካልነገስን በበዛበት በዚ ዘመን እናንተው መልሳችሁ ዝም በሉ ስትሉ ትንሽ እንኳ አይከብዳችሁም። ቀን አያልፍ መስሎሽ በህዝቡ ላይ ያሳደራችሁት ጥላቻ ጊዜው ሲደርስ ምን እንደሚያስከፍላችሁ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ታያለህ።

    • @mihretbogale179
      @mihretbogale179 Před měsícem

      የአብይ አይዲያ😂😂😂😂ለብሶት ምንጭ የሆነውን ችግር እንደ መፍታት ችግሩን ማውራት ችግር ይስባል ብሎ እንደ ማሰብ ያለ ድንቁርና የት ይገኝ ይሆን??😂😂

    • @solomonbarudea9164
      @solomonbarudea9164 Před měsícem +1

      ይኸ አስተሳሰብ የብልፅግና ወንጌል ስብከት ነው፡፡ ድሃን መጥላት

  • @hailutadesse9501
    @hailutadesse9501 Před 2 měsíci

    ይህ አብይ ከመምጣቱ በፊት የነበረውን የንሮ ውድነት የተረከበት ነው አሁን መድረኩም የለም ተራኪውም ወይ ንሮ ገሎታል ወይ አብይ አፉን ለጉሞታል የአማራ ሊህቃን ትግል ከዚህ አያልፍም