እያዩ ፈንገስ - ያልከሰሙ ትዝታዎች እና ጨዋታዎች - 1 |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2020
  • ሐምሌ፣ 2006 ዓ.ም በራስ ሆቴል የቀረበ!
    Facebook: / ashammediatrading
    Twitter: / tv_asham
    Telegram፡ t.me/Asham_TV
  • Zábava

Komentáře • 55

  • @zewdugetahun7885
    @zewdugetahun7885 Před 3 lety +7

    እያዩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሙሉ ለዛህ እና ድፍረትህ ጋር እባክህ ና ስራዎችህ ህብረተሰብን የማስተማርና የማንቃት ሃይል አላቸው

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 4 lety +7

    በጣም ከታላቅ ክብርና ምሥጋና ጋር ይህንን ቅንብር በማቅረባችኹ።
    ደጋግሜ ባየው ጥርሴን የማያስከድነኝ በዚሕ መለሥተኛ የእሥር ጊዜ (quarantined) ግሩም አቻ የማይገኝለት መዝናኛ/ማሥረሻ

  • @kibebewbenti4297
    @kibebewbenti4297 Před 4 lety +6

    ግሩሜ ድንቅ ብቃት እያደር አዲስ ይገርማል።

  • @gemechistadesse1236
    @gemechistadesse1236 Před 4 lety +4

    Bereket Belayneh you are real professional Artist. I remembered that time.

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Před rokem

    Bereket belayneh yitsaf......girum new kemr

  • @tewodrosshibru2680
    @tewodrosshibru2680 Před 4 lety +2

    So powerful and far-reaching. You have to write a book out of these historic collections.

  • @immanueltadesse2235
    @immanueltadesse2235 Před 4 lety +2

    አኮቴት ለበረከት በላይነህ እና ግሩም ዘነበ አሻምም ትመሰገናላችሁ!

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety +2

    ፈንገሡን አዳምጡልኝ ለውድ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ና ወላጆች በየትምህርት ቤቶች ደጃፍ ለተከፈቱት ጫት ቤቶችና መሸታ ቤቶች።ነገረን ልክልካችንን።

  • @user-fv1kd8pi1f
    @user-fv1kd8pi1f Před 4 lety +6

    ቃል የለኝ ክሩም ተውኔት ግሩም ድርሰት እውነትም ግሩም በደጋግመው የማልጠግበው ቲያትር

  • @harmehansemo3041
    @harmehansemo3041 Před 4 lety +4

    እያዩ ፈንገስ የሚገርም ተቺ ኑሮአችንን እንዲህ ገልጾልናል

  • @jenenuu
    @jenenuu Před rokem +1

    እንዲህ የግማሽ ሰአት መነባንብ ተጀምሮ እስኪቋጭ የሚያፍነከንክ፡ የሚመስጥና የሚያባንን ሲሆን አጃኢብ ያስብላል።

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 Před 3 lety

    ደጋግሜ ነው የምሰማው የማልጠግብህ ውዴ ሲያምርብህ የት ጠፋህ

  • @Cone774
    @Cone774 Před 15 dny

    Tilant Liy Kuchi bilo zeren gemito yetatsafa Zeren begilts asayan, Eyayu gin Lene 1gna. Zeren begilts asayn

  • @qalkidantilahun1514
    @qalkidantilahun1514 Před 2 měsíci

    😍😍😍😍😍😍

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 3 lety +1

    Betam yemigerm

  • @gondertube2067
    @gondertube2067 Před 4 lety +1

    smart

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 4 lety +2

    በፍቅር ነው ምወደው

  • @selemonbb8010
    @selemonbb8010 Před 4 lety +1

    the first one

  • @mab3008
    @mab3008 Před rokem +1

    I really miss him ...lemndenew eyayu funguss endezi yetefaw ?

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w Před 3 lety

    ትክክክክለለል

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t Před 4 lety

    ተመስገን የሁሉ የወያኔ ጉድ አልፎ ለአቢቹና ለኮሮና ደርሰናል ይሄም ያልፋል ከምሽጋቸው ጎትተን እናወጣለን እነ አቦይን እያዩ አረሳንም ።

  • @yokabed777
    @yokabed777 Před 2 lety +1

    LONG LIVIE MENGISTU HAILMARIAM......😎😎😎

  • @fitsummelke306
    @fitsummelke306 Před 4 lety

    ክበርልን በረከት ክበርልን ግሩም

  • @FeteneDesta
    @FeteneDesta Před 3 měsíci

    ዘመን ተሻጋሪ ስራ

  • @yokabed777
    @yokabed777 Před 2 lety +1

    Journey to lastase....lalibla.....🧠🧠🧠

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 Před rokem

    ያበደ ነው

  • @user-qs4wj3xs9x
    @user-qs4wj3xs9x Před 3 lety

    1000 አመት ነር አባቴ ግሩሜ

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 Před 3 lety +3

    እንዲህ ጥበብ ጮክ ብላ ስትናገር መስማት ትልቅ ነገር ነው።

  • @meslemma564
    @meslemma564 Před 4 lety

    እዩዬ የጠጡት ህወሀቶች የከፈልነው እኛ

  • @asayeworku7174
    @asayeworku7174 Před 4 lety +2

    Dinik sewu

  • @gelaguda-xp1gq
    @gelaguda-xp1gq Před rokem

    የሰጠ

  • @amanumichael5454
    @amanumichael5454 Před 4 lety +6

    እንዴት ግን እንዳላሰሩክ ነው የሚገርመኝ?!

    • @iandi907
      @iandi907 Před 4 lety +1

      ፅዋው ሲሞላ እኮ ፣ ፈጣሪ የክፉዎችን ማስተዋል ነው የሚጋርደው። ይሄኔ እኮ እነዛ ደደቦች አብረው ገብተው እያዩ በእያዩ ይስቁ ነበር !

    • @mareasmare3773
      @mareasmare3773 Před 3 lety

      እንደዚህ አይነት ንግግር አይገባቸውማ🤣

  • @sam846
    @sam846 Před 4 lety +2

    ayasikim, Girume , it hurts though funny

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 3 lety +1

    አሸሞች ግሩም ለምን እያዩ ፈንገስን ለምን በአዲሱ ስርአት ከፍራሽ አዳሽ ጋር ፖለቲካውን አታደሩትም

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w Před 3 lety

    ሰቶ ነወው አዙህህህህ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety

    Daabboo be qixu yelelat hager areqe be areqe timbahoo be timbahoo honaa sitiqer bexam yaasazinal!!!!!

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Před 3 lety

    ምንም አያስቅም ያሳዝናል እንጂ። ውድቀትህን ሲነግሩህ ትስቃለህ?

  • @makibarock5
    @makibarock5 Před 3 lety +1

    😂😂😂👐👐

  • @user-ck4zg7bf3m
    @user-ck4zg7bf3m Před 4 lety

    anjet arsssss mrt seww

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Před rokem

    😂😂😂😂
    👏👍👍👍👍👍👍👍❤️💛💚

  • @faayaoromiyaa8431
    @faayaoromiyaa8431 Před 4 lety

    who dislike this

  • @birukaklilu2911
    @birukaklilu2911 Před 4 lety +1

    Abo nurlni

  • @amantefera8482
    @amantefera8482 Před 3 lety

    g V

  • @awelmohammed2418
    @awelmohammed2418 Před 4 lety +1

    አይ እማማ ጦቢያ በራሱ የሚሰቅ ህዝብ።

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 Před 4 lety

    Annoying request for subscription, the comedian is gifted people steal his show to make money from youtube is so stupid greed.

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 Před 4 lety +1

    ፍራሽ አዳሽን አያክልም ግን አይካፋም

    • @meazi01
      @meazi01 Před 4 lety +1

      abuamin nur , frash Adash copied from this

    • @mahigech5843
      @mahigech5843 Před 4 lety +1

      ፍራሽ አዳሽ ከማን አየና ነው የሚበልጠው

    • @tedibabeameha9201
      @tedibabeameha9201 Před 3 lety

      Firashi Adashi is just copy Eyayu Fenges.
      Respect

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 2 lety

      አዬ አለማወቅ! ሲጀመር ፍራሽ አዳሽ እያዩን ኮፒ አድርጎ ነው:: ሲቀጥል እነ እያዩ ማንም ባልደፈረበት ጊዜ ጥበብን ተጠቅመው የታፈኑ ድምፆችን ለመድረክ ያበቁ ጀግኖች ናቸው:: ፍራሽ አዳሽማ እንደ ልብ መናገር ማሽሟጠጥ በተፈቀደበት ጊዜ የመጣ በመሆኑ በዚህ ብቻ ማን ሚዛኑን እንደሚደፋ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል::