መጣፈጡ ቀርቶ እጄን በለቀቀኝ - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ 31 - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 513

  • @birukabebe5469
    @birukabebe5469 Před 2 lety +66

    አንተን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥሩኛል፡፡
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 2 lety +33

    "ይህንን ስንሰማ እኛም ደንግጠናል" የሚለውን አስታወሰኝ::

  • @tizitatsegaye9456
    @tizitatsegaye9456 Před 2 lety +69

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ችሎታ !!! Excellent!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Před 2 lety +17

    አንተ ብቻ በርታ ፖለቲካ በአሽሙር በዚህ ስዓት ወሳኝ ነው።ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትሳቅ💚💛❤️

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Před 2 lety +5

    አንተ ድንቅ ስው እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም ይጠብቅህ🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 Před 2 lety +23

    እውነት ነው መጣፈጡ ቀርቶ ሞቱ በቀረልን ይልሃል ባለቅኔው። ተስፍሽ ጀግናዬ!!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 2 lety +4

    የቅኔው አባት ተስፍሽ እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን እንጂ ከባድ ነው ተባረክልን ወንድሜ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 2 lety +16

    ይሄ መአተኛ ይናገራል እኮ፣ በርታልን ፍራሽ አዳሽ

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 Před 2 lety +13

    ተስፊሽ አንደኛ ነህ እኮ በጉጉት ነው ምጠብቅህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +9

    አቤት አንተ ልጅ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meazibogale8561
    @meazibogale8561 Před 2 lety +4

    ይድረስ ‘ሰው ለምን ይሞታል’ ተብሎ ሲጠየቅ ‘አማራ ብቻኮ አይደለም የሚሞተው’ ብሎ ለመለሰው ሰውዬ !

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před 2 lety +18

    ተስፍዬ በፍፁም አትቻልም። አበይ በአንተ ቦታውን ይለቃል።ጀግና ነህ

  • @twingamers2133
    @twingamers2133 Před 2 lety +138

    አማርኛ ቋንቋን ሌላ ደረጃ ላይ ነው የሰቀልከው ፣ገብቶሀል አይገልፀውም። እነሱ እስኪገባቸው ምንም አትሆንም። Thank you my dear. So brilliant! ሼክስፒር ተውኔት ነው የምትሰራው ጅግና ነህ ወንድሜ

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 Před 2 lety +7

      ክክክክክ እውነት ነው መቼም አይገባቸውም

    • @mimitsehaye1051
      @mimitsehaye1051 Před 2 lety +6

      እናሲዝ አማርኛው ቢተረጉምላቸ እንኴን መቼም አይገባቸውም ፣👏

    • @zemzemhamid9643
      @zemzemhamid9643 Před 2 lety +3

      @@mimitsehaye1051 rhreghhhwqo

    • @peace8750
      @peace8750 Před 2 lety +1

      Yes, they will never understand this.😂

    • @amanueleyasu7014
      @amanueleyasu7014 Před 2 lety +2

      Kkkkkkk

  • @alazartsegaye2726
    @alazartsegaye2726 Před 2 lety +3

    የልብ አዋቂ አንተ ነህ! Salute!

  • @ethiopiahagre1739
    @ethiopiahagre1739 Před 2 lety +11

    እንዳው ምን ይሻልሀል አንተ ልጅ ኢትዮጵያ ብየሀለሁ💚💛❤️

  • @betelhemabebe1381
    @betelhemabebe1381 Před rokem +3

    ቁም ነገር እንደዋዛ የምታስተምር ሰው ነህ በእውነት ልዩ ነህ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 2 lety +5

    ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንም እንዳያሳፍንህ ይሄ አፋኝ

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Před 2 lety +18

    ውይ በሳቅ ገደልከኝ አንተ ቅኔ የሆንክ ልጅ ይመልሳሉ ብለህ ስጠይቅ እነሱም መልሠው ይጠይቁሀል ተባረክልኝ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety +107

    ዛሬ ተስፍሽ ልዩ ነህ ጆሮ ያለው ይስማ ጎበዝ ቶሎ ንቃ ታገል ልትወረር ነው እየበሉህ እያስበሉህ ነው ቶሎ ንቃ ንቃ ንቃ...አድናቂህ ነኝ from New York City...

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před 2 lety +3

    እንደው እኛስ እየሰማንህ እንሙት። አንተን የሚሰሙ ስንት ልጅ ልወልድህ? ምክንያቱም ስራህና አንተ ጌዜ አላቹ።ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን!

  • @azity5077
    @azity5077 Před 2 lety +12

    በጣም የሚገርም አዝናኝ እና ቁምነገር ያለው መልእክት። ጎበዝ እንንቃ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Před 2 lety +6

    እኛ እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም አሉ እሳቸው ናቸው እሳቸውወይ ግሩም!!!!!!

  • @abebeashenafi4271
    @abebeashenafi4271 Před 2 lety +4

    ቁም ነገር አዘል ቀልዶች፡፡ አገሪቱ ያለችበትን አሳዛኝ ሁኔታ በቀልድ እያዋዛ የሚያስተምር፡፡ ህዝቡ ግን እንደተኛ ነው፡፡ ተስፋሁን በጣም ትችላለህ፡፡ ከዘመኑ አውሬዎች እግዚአብሄር ይጠብቅህ፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @danielshewa8364
    @danielshewa8364 Před 2 lety +7

    ጀግና ተስፍሽ በርታልን ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ አሉ አንዲ አየተናገሩ አገሪቶን ግራ አጋቦት

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před rokem +2

    አንተ በፈጠርከው አለም ውስጥ እንደበቅ እንጅ ዘንድሮስ መሄጃ ነው የጠፋው👏

  • @super12star
    @super12star Před 2 lety +10

    ቅኔን እስከ ጥግ ዘርፈካል ።ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው ❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +6

    ቅኔ ሲገባቸው አደል 😥😥
    ጀግናው አንተንም እንዳያስሩህ 💪🏿

  • @barichaman9626
    @barichaman9626 Před 2 lety +7

    ተስፊሽ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-gw3hz1wf3k
    @user-gw3hz1wf3k Před 2 lety +4

    ወይ አንተ ልጅ ቅኔ ይለያል

  • @Wedieritrea323
    @Wedieritrea323 Před 2 lety +2

    ድንቅ ነህ !

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 Před 2 lety +7

    ከክፍ ይጠብቅህ ተስፍሽ!! ከ አብይ አይን ያዉጣህ! አሜን

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Před 2 lety +7

    ተስፍዬ ችሎታህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Před 2 lety +17

    This is the best quote yet 👌”እኛ እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም" ተስፋሁን , you are such a gifted orator with poetic literature 👏🏾

  • @abrarsuleiman919
    @abrarsuleiman919 Před 2 lety +15

    ፍራሽ አዳሽ አቦ ይመችህ፣ እንደዚህ ከሳቅኩ ቆይቼ ነበር። መሬት ላይ ያለውን የህዝብ ብሶት በተዋቡ ቃላት ክሽን አድርገህ በ20 ደቂቃ ቁጭ አድርገሀዋል። መጨረሻ ላይ ያልካትን፣ "እኛ እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም" የሚለውን አሽሙር እሳቸው እራሳቸው ቢሰሙ እንደኔ ከት ብለው ይስቃሉ ብዬ አስባለሁ። ፋራ ካልሆኑ በቀር!

  • @melakuteshome1000
    @melakuteshome1000 Před 2 lety +16

    "ቀልብ የሌለዉ በሬ እያሉ ሸጡና
    ብለን ገዛንና
    ኢኸዉ በቁም አለቅን
    በሳት ነደድንና"
    ቀላል ነደድን

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Před 2 lety +9

    መቼም የምትገርመኝ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @asratabegaz7949
    @asratabegaz7949 Před 2 lety +4

    በጣም ድቅ የሆነ ችሎታ ነው ያለህ ተባረክ!!!

  • @mantheman7491
    @mantheman7491 Před 2 lety +6

    ፈጣሪ ይባርክህ! የኢትዮጽያ ህዝብ አንደበት ሆነህልናል፣ አምላክ ይጠብቅህ

  • @tadessebekeshie7231
    @tadessebekeshie7231 Před rokem +3

    This person deserves BIG PRIZE.

  • @abby8509
    @abby8509 Před 2 lety +43

    አገራችንን ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶ የሚቀጣጠለውን እሳት ያብርድልን
    የሊዲያን ልብ የከፈተ የሁላችንንም ልብ ማስተዋል መተዛዘን ያድለን ቆምብለን እድናስብ እሱይርዳን💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Před 2 lety +3

    ተስፍሽ በጣም ነው የጨመርከው በርታ

    • @mmh4991
      @mmh4991 Před 2 lety

      Hoho ere nurown yenurbet

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +33

    ዝንተ ዐለም ኢትዮጵያ💚💛💖!
    ስለ ኢትዮጵያ ተጠይቆ ስለ ባህር ማዶ የቀባጠረዉ ሰዉዬ መልእክቱ ይድረሠዉ። ክፉዎች ጠፍተዉ ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም ትኖራለች! ተስፍሽ ክብረት ይስጥልን ቀልድ ከቁምነገር ጋር እያዋዛህ ስለምታሳዉቀን።

    • @tewabecheshete7606
      @tewabecheshete7606 Před rokem

      Endih yalew gud new ager yemtmeraw . Fettari gizewn yasattirelen .

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Před 2 lety +59

    አገር መምራት የሚችለው ፈላስፋ።ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +89

    ቅኔው ግልፅ ነው:: ልብ ያለው ልብ ይበል::

    • @kirubelseleshi3461
      @kirubelseleshi3461 Před 2 lety +3

      በትክክል ግልፅ ነው ልጁ ግን የምር ሙህር ነው

    • @user-no6dm8fw1d
      @user-no6dm8fw1d Před 2 lety

      እኔ ምንም አልገባኝም በእውነት ምንም

    • @genettube277
      @genettube277 Před 2 lety +4

      @@user-no6dm8fw1d አዳነች አበቤና ለአብይ ልክልካቸውን ነው የነገራቸው የተጠየቁትን ባግባቡ አይመልሥም እየፀለዩ ማጨስ አብይን በጣም ይገልፃል

    • @anutube4487
      @anutube4487 Před 2 lety

      @@user-no6dm8fw1d ልጅ ኢያሱ እንዴት ይገባሃል ደጋግመህ አዳምጠው ::

    • @tihtinaabebe6326
      @tihtinaabebe6326 Před 2 lety

      @@kirubelseleshi3461 qqqqqqqqq

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Před 2 lety +5

    THANKS. TESFAHUN. 💯💯💯💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @michaelalem9167
    @michaelalem9167 Před rokem +3

    The most refined artist, activist and contemporary politician ever. You blend satire and humour and record to peoples soul swiftly.
    A true natural born leader for Ethiopia 🇪🇹

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 Před 2 lety +5

    *የሚመለከተው ሁሉ ስም እና ወርቁን የስራቸው ውጤት ይነግራቸዋል ግን ለመለወጥ ጀኒው አልዘጋጃቸውም!*

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před 2 lety +9

    በጣም ናፍቅህኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

    • @gtrgtt4097
      @gtrgtt4097 Před 2 lety

      አይቀርም ቀኑ ሲደርስ አሁንማ በርቁ አልደርስ አልኩ

  • @enamesgenamanuelen9959
    @enamesgenamanuelen9959 Před 2 lety +46

    ስጠብቅ ነበር ከች አልክ ልብ ያለው ልብ ይበል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተስፍሽ እናመሰግናለን 💚💛❤👍👍👍👍👍👍

    • @aronaklilu
      @aronaklilu Před 2 lety

      እኔም ስጠብቀው ነበር እንዳንተ ግን
      ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር ያልከው ግን በዚው ይብቃን
      ሳንጨራረስ የየድርቫችን ተካፍለን በሰላም ብንለያ መልካም ነው

    • @enamesgenamanuelen9959
      @enamesgenamanuelen9959 Před 2 lety +3

      @@aronaklilu ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

    • @enamesgenamanuelen9959
      @enamesgenamanuelen9959 Před 2 lety +2

      @@aronaklilu አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ኢትዮጵያ የብዙ ጀግኖች እና የቃል ኪዳን ሀገር ናት ቅራቅቦ ነህ እሽ ጅላጅል

    • @aronaklilu
      @aronaklilu Před 2 lety

      የቃል ኪዳን አገር ናት ነዉ ያልከው
      ለዚ ነዋ ሰው ከነሂወቱ የሚቃጠልባት
      ሰው ተዘቅዝቆ የሚሰቀልባት
      የግድ እነዚ ሰዎች አባትኽ ወይ ወንድምኽ
      መሆን አለባቸው አንተ ልታዝን ወይም ሰላማዊ ሰልፍ ልትወጣላቸው
      የቃል ኪዳን አገር ላንተ እንዲ ነው
      ቢትሆንስ ሸጣንም እኮ ሊቀ መልዕክት ነበር
      ግን በስነምግባሩ ተጣለ
      ስለዚ ሁሉም እንደ ተሰጠው ካልተከበረ
      እንደ ተጣሉ ይጣላል
      ካከበርክ ደግሞ ትከበራለክ
      OK አንተም ብትሆን፣

    • @enamesgenamanuelen9959
      @enamesgenamanuelen9959 Před 2 lety +2

      @@aronaklilu እሽ ስራ አስፈጻሚ አንተን ብሎ አዛኝ እግዚአብሔር ሁሉንም በግዜ ይቀጣል ያኔ እናንተን አያድርገኝ

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Před 2 lety +15

    የዘመናችን አለቃ ገብር ሃና ብየሃለው።።። ጥበብ ከጅግንንት ጋር።።።። አለቃ ነብሳችውን በገነት ያኑርልን 🙏። ንጉሠ ንገሥቱን መኳንቱን ምንም ኃያል የተባለ ሰው አይፈሩም ነበር ይባላል። ምክንያቱም አለቃ ገብረ ሃና ያመኑበትን ነገር እውነቱን በቅኔ አድረገው ከመናገር የማይፈሩ ሰው ነበሩ።።።። 🙏

  • @yohansialemayehu1013
    @yohansialemayehu1013 Před 2 lety +3

    Tesefshi yelyali

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 Před 2 lety +10

    በናትህ ወገብህን እንዳያምህ አክት ስታደርግ እንዳይለምድብህ ቀና ብለህ ቀልድ ፤ እግዚአብሄር ይባርክህ አድናቅህ ነኝ;

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia Před 2 lety +4

    " ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @manaye8321
    @manaye8321 Před 2 lety +1

    ጀግና ነህ አቦ ይመችህ

  • @mothertube963
    @mothertube963 Před 2 lety +3

    our best Ethiopian Tesfahun. i wish live long life amen

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před 2 lety +2

    ጎበዝ ተስፋሁን እንደዚህ እንዳንተ እሚተነፍስ ማለትህ ነው አይደል?

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Před 2 lety +14

    አንተ ድንቅ ልጅ ተስፍሽ እወድካለው አንተ ብቻክን የፖለቲካ ፓርቲ ነክ ልዩ ምልክትክ ፍራሽ ነው ቀጥል የሚገርም መልእክት ነው የምታስተላልፈው እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @abby8509
    @abby8509 Před 2 lety +19

    እሚገርም ብቃት ነው💚💛❤️✅✅✅

  • @yasintubeofficial3721
    @yasintubeofficial3721 Před rokem +1

    የምገርም እኮ ነህ ለተርዳህ ሰው ምርጥ ትምህርት ነው የምሰጠው

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 Před 2 lety +2

    የእውነት አንደኛ ነኽ ፡፡

  • @user-iw7er9hb5y
    @user-iw7er9hb5y Před 2 lety +3

    ተሰፈሸ አንደኛ ነህ እኮ ጎበዝ

  • @marudagnew8426
    @marudagnew8426 Před 2 lety +4

    አቤት የማሳረጊያው ውበት👏👏👏

  • @mesrtzlalem6238
    @mesrtzlalem6238 Před 2 lety +10

    ሠላም እግዚአብሔር ሠላም ለሀገራችን ይሰጠን

  • @abelapersonal498
    @abelapersonal498 Před 2 lety +6

    በቃ እነዛ ጠባብ ጋሎች ያፍኑታል😥😥😥

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před 2 lety +2

    ቀጣይ ታፋኝ...እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይይልህ !!
    ቅኔው ድንቅ ነው !!የልብ የልባችንን ነገርከን

  • @dotline2470
    @dotline2470 Před 2 lety +6

    የሚገርም ችሎታ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @DynamicTube-jk6cc
    @DynamicTube-jk6cc Před 2 lety

    ማጨብጨቡን እና ማስካካቱን ረገብ አድርገን ከምሳሌዎቹ ጀርባ ያለውን የሃገራችንን አሳዛኝ እውነታ ከልብ ብንሰማ መልካም ነው፡፡ ለውጥ የሚመጣው በእንደዚህ አይነት ጥበበኛ ሰዎች እውነተኛ ጥቆማና በህዝብ እምቢ ባይነት ነው !!! ጆሮ ያለው ይስማ !!! ሳይቃጠል በቅጠል ነውና ዳር ቆመን እየተሰሩ በሚገኙ ሃገር አፍራሽ ስራዎች ከንፈር ከመምጠጥ ችግሩ እያንዳንዳችን ቤት ከመግባቱ በፊት በጋራ ታግለን ሃገራችንን ለቀጣይ ትውልድ ምቹ እናድርግ !!!!! እናመሰግናለን ተስፋሁን ! 💚💛❤

  • @danielberhane6922
    @danielberhane6922 Před 2 lety +1

    ኣድናቂህ ነኝ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ።

  • @user-uu5rj7mi2q
    @user-uu5rj7mi2q Před 2 lety +2

    በጣም የሚደንቅ ሰምና ወርቅ ነው የሚፈታው ካለ

  • @eyobmehari4038
    @eyobmehari4038 Před 2 lety +10

    Amazing young man god bless you

  • @mem3407
    @mem3407 Před 2 lety +2

    የልጁን ተሰጦ አደነኩ!!!!

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Před 2 lety +3

    እንዴት እንደምወድህ የኔ ጀግና!!!!!!!!!!!!!!

  • @teddygo2558
    @teddygo2558 Před 2 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ተስፍሽ።

  • @endrissiyoum188
    @endrissiyoum188 Před 2 lety +2

    ገራሚ ነህ ተስፍሽ

  • @semay9048
    @semay9048 Před 2 lety +2

    እሳቸው ናቸው እሳቸው

  • @Habtam-lh4zw
    @Habtam-lh4zw Před 2 lety +3

    ጦቢያ ክሰሙ ጅምሮ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ኢትየጵያንዊንትን የሚያጥናክር የሀገር ፍቅርን የሚያጉልብት ወደፊት ክዚህ የብልጥ እንጠብቃልን

  • @gebichonati2981
    @gebichonati2981 Před 2 lety +3

    ተስፍሽ በጣም ነው እማደንቅክ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      Gebicho ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 Před 2 lety +1

    Azanahegn tesfahun ....ye kumenger azale ymiyazenana chlotahn ...tsgawen yabezalh..👌🏾✌🏽. 💚💛❤️...ONE LOVE

  • @mazi7411
    @mazi7411 Před 2 lety +5

    Tesfish tesfachn unique 💚💚💪💪

  • @yal1907
    @yal1907 Před 2 lety +21

    The most Inspire presentation from the top to the bottom the fully message is about our country and people how to ask the question get the answer but no one ask no one give a right answer so it’s amazing to hear that today on this stage well done

  • @asegedechnegatu27
    @asegedechnegatu27 Před 2 lety

    በርታ በርታ ጎበዝ አንተ የኪነጥበብ ሰዉ '

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před 2 lety +18

    You’re a legend !! I just love you 🔥❤️

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 2 lety +2

    ወይ ፍራሽ አዳሽ ያንተ እኮ ቅኔ👏👏👏👏

  • @michon12
    @michon12 Před 2 lety +1

    1ኛ 👏👏👏💚💛❤️

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +5

    የኔ ጎበዝ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ 🙏❤️😇

  • @ashenafigerem7450
    @ashenafigerem7450 Před 2 lety +5

    amazing expression with outstanding talent tesfish .

  • @zeyneyakiyar516
    @zeyneyakiyar516 Před 2 lety +1

    እውነት ድንቅ ሰው ነህ

  • @kibromalemayehu6903
    @kibromalemayehu6903 Před 2 lety +5

    ትችላላህ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      ክብዬ ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 Před 2 lety +1

    ምርጥ ችሎታ

  • @waffiki
    @waffiki Před 2 lety +1

    ስወዱህ። እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 2 lety +7

    Watch the next mikir bet meeting the pastor will find a way to respond with anger

  • @Meklitmeklu494
    @Meklitmeklu494 Před 2 lety +1

    አይ ተስፍሽ ምርጥ ነህ እኮ

  • @germaymebrahtom436
    @germaymebrahtom436 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ወሬ የለውም ፍሬ ይሉቅንስ ሁሉም በየፊናው ተባብሮ ብልጽግናን ተጋፍጦና ተፋልሞ ይደምስሰው

  • @tewodrostebekew879
    @tewodrostebekew879 Před 2 lety +16

    Man you are different, thank you for all the crew members of this program.
    Love to watch such show! TEBAREKU!!!

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 Před 2 lety

    ድንቅ ነው !! የብሔርህን ትምክህተኛነት ችሎታህ ከማሳየቱም በላይ ጅቡ ከፈረጠጠ በኋላ አቤት የሰፈር ጀግንነትህ ...

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před 2 lety +7

    right man at the right time 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @romar8844
    @romar8844 Před 2 lety +3

    ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድማለም 🙏😍

  • @feredeambachew4060
    @feredeambachew4060 Před 2 lety +4

    I wishe you long life

  • @ashu1921
    @ashu1921 Před 2 lety +4

    ኑርልን

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      Ggg ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤