Video není dostupné.
Omlouváme se.

የሚያስፈራን ነብር የሚበላን ጉንዳን 😂 ! | ታዳሚውን በሳቅ. . . | ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ 36 | ጦቢያ | Tobiya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #tobiyapoeticjazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #ፍራሽአዳሽ #theatre #ethiopiantheatre #poem #ethiopianpoem #artsentertainment #art
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Komentáře • 451

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 Před rokem +95

    ዛሬስ የሳግ ለቅሶህ ጎልቶ ታየኝ አንተ ብልህ ወጣት ልሳናችን ነህ አንተን ማድነቅ ያሳንስብኛል እንደው ብቻ ...............ብቻ እንደው እ/ር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ።

    • @mesaybedelu6756
      @mesaybedelu6756 Před rokem

      የአምላክን ስም እግዚአብሔር ብለህ ፃፍ ወንድም እንዲ አይደረግም

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 Před rokem +57

    ይህን ሰውየ ማነው የሚያደንቀው እንዴኔ
    ከንግግሩ የሚወጡት ቁም ነገሮችስ

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      እር ገና የሀያ አራት አመት ወጣት ነው ሰውዬ አልሹሳ ኦ

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 Před rokem +14

    ተስፍሽ በጣም ናፍቀህኝ ነበር የቀረሀቸው አንተው ነህ አምላክ ይጠብቅህ የህዝብ ድምፅ ነህ ደንቆሮ ሁሉ ቢማሩበት ጥሩ ነበር ።

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 Před rokem +33

    ተስፍሽ ኑርልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ የልብ የልባችንን ንገርልን አንተ የኛ ልሳን ነህ

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před rokem +28

    የስብከት ያህል ነው ውስጤ የገባው ተስፉ በርታልን እናመሰግናለን

  • @tigisttatek8826
    @tigisttatek8826 Před rokem +25

    ቃላት የለኝም ክበር ወንድሜ ለሌሎች የነሳዉን እድሜ ጨማምሮ ላንተ እንዲሆን ፀለይኩ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @wologerageru3470
    @wologerageru3470 Před rokem +40

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አቦ...ሁሌም ልዩ ነህ እውነተኛ የጥበብ ሰው !!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před rokem +38

    የቅኔው አባት ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ ያማል ቅኔው !ሰው ያርገን አምላክ ከሰውነት በሀሪ ወተናል ክበርልን አባቴ😘😘😘😘

  • @ysolnet
    @ysolnet Před rokem +22

    ተስፍስ አምላክ በጤና እና በእድሜ ያቆይህ ። በእውነት እምባዬን ማቆም እያቃተኝ ነው ያዳመጥኩህ ።

  • @ethiofungroup
    @ethiofungroup Před rokem +10

    ብዙ የማደንቃቸው ከያኒዎች አሉ። ተስፍሽ ግን ይለያል!

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Před rokem +7

    ምን ያህል ህዝብ አድምጦህ የህብረት እና የአንድነትን የፍቅርን መንገድ ለመከተል እንደሚመርጥ ባላውቅም መልእክት የማስተላላፍ ድርሻህን በሚገባ ተወጥተሃል እየተወጣህም ነውና ላመሰግን እወዳለሁ ወንድሜ ተስፋሁን

  • @user-jw7ep4lo1c
    @user-jw7ep4lo1c Před rokem +158

    ክብርን ያድልህ!የዛሬውስ የዶክትሬትህ መመረቂያ ቢሆን ወደድኩ♥ ውስጥህ የሚቀጣጠለውን ስንት ሰው እደተረዳህ አላቅም!የአንተን አይነቱንከቤተመንግስት እስከ ቀበሌ ያብዛልን!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před rokem +25

    ብንሰማ የሚያስተምር ነው 💚💛❤
    አንተ የድርሻህን እየነገርከን ነው
    ምንጊዜም ቁምነገር እና አስተማሪ አመራማሪ ጥበብህን ስለምሰጠን ሳትሰስት እናመሰግናለን
    መች ገብቶን እንለወጥ ይሆን💚💛❤🌷💕🌺🙏

  • @sleembarakat6069
    @sleembarakat6069 Před rokem +21

    ተስፋሁን አሉክ እውነትም የልባችንን ንገርልን ግን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅክ ቀጥልበት ጀግናዬ

  • @user-pe6tv1ez6m
    @user-pe6tv1ez6m Před rokem +64

    የቡዳዎቹን አይን ይያዝልህ🙏 ዋናውን የቡዳዎቹ አራጋቢ እንደሰው ከፊት ተቀምጦ አየሁት ከነዚህ የሰው አተላዎች የድንግል ልጅ ይጠብቅህ🙏❤

  • @fasilhaile6079
    @fasilhaile6079 Před rokem +10

    ትምህርት ቤት የሆንክ ልጅ 🤔 በዕድሜ እና በጤና ኑርልን ጀግናው 🙏

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před rokem +6

    ፍራሽ አዳሽ የኔ ቆንጆ ክፉ አይንካህ ጀግና ባለቅኔ ምሁር ነህ እናከብርሀለን።💚💛❤🙏 1ኛ💪

  • @noyatube2020
    @noyatube2020 Před rokem +17

    የብዙ ምስኪኖችን እንባ እንደዋዛ አይተናል
    ህፃናት ሲጨፈጨፉ አንድ ቀን አውርተን እረስተናቸዋል።
    መራራ ሀቅ

  • @luchia686
    @luchia686 Před rokem +6

    🙏👍👍💚💛❤️💕 ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታላቅ ሰው ነህ ችሎታህም ይደነቃል👍👍🙏🙏💕💚💛❤️💕🙏

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +14

    እመብርሃንን አስለቀስከኝ 😢😢💔💔

  • @biladinmohammed-aminbin
    @biladinmohammed-aminbin Před rokem +7

    ፍቅርን ሸሽተን ጥላቻን የመረጥን...አላህ ልቦና ይስጠን

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před rokem +34

    አቶ ተስፉዉን ከበደ በጣም ለጥሩ መልእክት እና ለአዝናኝ ቀልዶችህ በጣም እናመሰግናለን በርታ::

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq Před rokem +92

    This man is making history 👏 we love you bro legend 💙 ❤️ 🙏

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před rokem +8

    እድሜህ ይርዘም አቦ 💙💙💙😍😍😍💚💛❤። ቀጥልበት

  • @issaiasabebeejjigu9130
    @issaiasabebeejjigu9130 Před rokem +9

    ይኸው በነፍስ ሆኖ መጨካከናችን፣
    በእንባ ለወጠን የገዛ ሳቃችን፣
    ሳቁም ጉልበት አጣ እንባ ሆኖ ቀላል፣
    መኖር ላይ ለመውጣት ሞት ሆኖ መሰላል።"
    ድንቅ ልጅ። በርታ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před rokem +7

    እንኳን በደና መጣህ እዴኔ በጉጉት የሚጠበቀው ማነው እዴኔ ማነው የተለወጠበት?

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 Před rokem +11

    የኔ ጀግና ሽ አመት ኑርልን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +109

    ህዝብ ሲመረው ማንም አያስቆመው!! ❤❤

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 Před rokem +15

    ዋ! የእኛ ነገር እውነት ተናገርክ ወንድሜ እኛ ጉዶች ነን። የብዙ ሰዎችን እንባ ገፍተን። አላለቀስንም።

  • @aynalemtsegaw9436
    @aynalemtsegaw9436 Před rokem +49

    ያንተን መልዕክት የሚሰማ የለም እንጂ፣ ለ ሃገራችን ችግር ትልቅ መፍትሄ ነው።

  • @GaryWoldai
    @GaryWoldai Před rokem +27

    I have met a lot of artists, but this young man is Exceptional. He keeps teaching us daily, serious life lessons. I can not comprehend the depth of his pure talent. We should create a Fundraising to support him. He is a National Treasure.

  • @birhanutaye1595
    @birhanutaye1595 Před rokem +10

    ተባረክ ይግለጥልህ

  • @user-sb4si6mf8d
    @user-sb4si6mf8d Před rokem +3

    ከዚህ ዘመን ወሬ አንተን ብቻ መስማት የበለጠ ያዝናናኛል ኑርልን

  • @abdlbaremohamadalsakaf5316

    አዘማሪው ዋጅ
    መንፈሰሻ
    መምህር ቅኔ
    አማማ ልጣየሸ
    ሰላምታየ የድርሰ ለሁላቹህም

  • @Nigus616
    @Nigus616 Před rokem +7

    ጤናና እድሜ ካንተጋር ሁሌ ይሁን ወንድሜ እጅ ነስቻለው !!!

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ ልባም የሆነ ካንተ ብዙ እውነትን መሸመት ይችላል !!!

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +15

    አላህ ይባርክህ ወድሜ

  • @lalisarose6444
    @lalisarose6444 Před rokem +7

    This boy is a just a mirror with high reflective coatings.Every body can look at himself deep inside from any angle except those who are deafblind.

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 Před rokem +9

    አረ ተባረክ

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir Před rokem +4

    በህመሜ ላይ ህመም ጨመርክብኝ ተስፋ አስመላሽ ከሆስፒታል እራሴን ኦፕራሲዮን ተደርጌ ነበር የወጣሁት በጣም ውስጤን ነው የነካኝ የኔን ታሪክ ትዝ አሠኘኸኝ።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před rokem +5

    The AMAZING Tesfahun Kebede!!!!!!!!!!

  • @halom3886
    @halom3886 Před rokem +9

    ወድሜ አላህ ይጠብቅክ

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před rokem +3

    ኑርልን አቦ እያዝናህ ታስተምረን አለህ:ረጅም እድሜ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před rokem +7

    ተባረክ የኛ የክ/ዘመኑ ጀግና!!!

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Před rokem +12

    ያባቴን ሳቅ የመሰለ አሳሳቅ ስሰማ ደስአለኝ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před rokem +8

    ጌታ መድኃኔዓለም ሀገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ አውሬ ያድን፡፡🙏❤‍🩹

  • @tadetare6787
    @tadetare6787 Před rokem +1

    እውነት የእኛ መሪዎች ይህን መልእክት በሙሉ ይዋጡት

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před rokem +6

    ጌታ ጠብቆ ያቆይልን ተስፍሽዬ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem +25

    እስራኤልን. የታደጋቸዉ. አምላክ. ወገኖቻችን. ይታደግልን. ! ለሐገራችን. ክብሩን. ሞገሱን. ያላብስልን. ! የበቀል. አምላክ. ጭራቆችን. ይበቀልልን. ችላአይበለን. አይዘገይብን. !
    አሜን. አሜን. አሜን. !!!

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem

      አሜን ፫

    • @tilahunalegn
      @tilahunalegn Před rokem

      Amen

    • @AbelsDiary
      @AbelsDiary Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫን ቪድዮዌን አይታችሁ አስተያየት ስጡኝ😥😥😥😥

    • @AbelsDiary
      @AbelsDiary Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫን ቪድዮዌን አይታችሁ አስተያየት ስጡኝ😥😥😥😥

    • @AbelsDiary
      @AbelsDiary Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫን ቪድዮዌን አይታችሁ አስተያየት ስጡኝ😥😥😥😥

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před rokem +4

    ሚዲያውንም ተስፋሁንንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኛ የልብ ትርታ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @dinaartube1119
    @dinaartube1119 Před rokem +13

    ልክ ልኩን ንገርልኝ እማ 😂😂😂😂😂😂

  • @sassahulish
    @sassahulish Před rokem +5

    ቁም ነገሬ ተስፍሽ ስጦታየ

  • @MahigeezYeake-qh8gj
    @MahigeezYeake-qh8gj Před rokem

    ተስፍሽ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ንዳድ ነው በልሳንክ የያዝከው ድንግል ትጠብቅህ🙏

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 Před rokem +5

    Very very true

  • @zelalemaklilu1498
    @zelalemaklilu1498 Před rokem +1

    ተስፍሽ የኢትዮጵያ ልጅ : እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የህዝብ ልሳን ነህ

  • @lovepeace8090
    @lovepeace8090 Před rokem +10

    Oweee Amzing best 💟💙Performance Talent Tesfsh ..Respect GBU 💚💛💖

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před rokem +6

    Very refreshing. Your presentations are well thought, great talent.

  • @hielaagama
    @hielaagama Před rokem +12

    ካለፍነው ይልቅ የሚመጣው ያስፈራል ስለዚ ተግታቹ ጸልዩ ምክልያቱም ሀዘንህን ሲያቃሉት መርጦ አልቃሽ ይሉሀል መርጠው እየገደሉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +35

    ልብ ያለው ልብ ይበል:: መልእክቱ ከባድ ነው::

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

      ለሚገባው ትልቅ መልክት ነው ግን መሪ ተብየዎቹ ድጋይ ልብ ናቸው

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 Před rokem +47

    የብልፅግናን መንግሰት በመምረጤ የሞተውን የተፈናቀለው ነብረቱ የወደመበትን ተሰፋው የጨለመበትን የኢትዮጵያ ህዝብ100ግዜ ዪቅርታ እጠዪቃለሁ

    • @Sima-A
      @Sima-A Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-ek6iv3xc5c
      @user-ek6iv3xc5c Před rokem +1

      0ppppppppppp0ppppppppll0pppppppppppppppppppppppppppllloo😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Před rokem +13

    በትክክል ቅኔ ለሚገባው ያውቃል

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +1

    የገባው ይግባው ተነግሯል
    እድሜ ከጤና ጋ ከናቤተሰብህ

  • @fredhabona2283
    @fredhabona2283 Před rokem +4

    What a talent Amazing
    Big respect for this men 🙏🏽

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Před rokem +7

    ቃል የለኝ በእውነት ድንቅ መልእክት!

  • @ngba7676
    @ngba7676 Před rokem +4

    Wow so amazing only GOD is. Our hope 🙏

  • @omeralabo4714
    @omeralabo4714 Před rokem +10

    💚💛❤️You very Amazing Thankyou very much 💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @temesegenayele8086
    @temesegenayele8086 Před rokem +1

    ተስፋሁን you are 100% best ok በረታልኝ

  • @reflectonthings3008
    @reflectonthings3008 Před rokem +5

    Creativity and wisdom in one ☝️ 🎉🎉

  • @abel937
    @abel937 Před rokem +4

    thank you dear !!!
    i thought it wont be getting any better but instead its like a wine !!!

  • @samueltesfahun4136
    @samueltesfahun4136 Před rokem +7

    Wonderful tesfahun you are the best 👌

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +9

    "የሚያስፈራን ነብር የሚበላን ጉንዳን የምንሯሯጠው ከህመም ለመዳን " ስንቶቻችን ነን ግን የገባን ???? ተስፋዬ ከበደ(ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ በግፍ ያጣናቸውን ወገኖቻችንን ነብስ ይማር 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭እማማ ኢትዬጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 6 měsíci

    ሰምቼ የማልሰለችህ የዘመናችን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤🎉

  • @soratoursethiopia
    @soratoursethiopia Před rokem +1

    የዛሬውስ ከምር በጣም ያማል። እንደማህበረሰብ የሳትናቸውን ከነመዘዙ ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን። ያማል። ተስፋሁን 🙏🙏🙏

  • @mogesyilma4025
    @mogesyilma4025 Před rokem +3

    የሚገርም ችሎታ! ድንቅ ወጣት

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před rokem +6

    መርጠህ አትቀበለውም 🤔 አዎ መርጦ አልቃሽ ሁላ 😡 ትክክል ልብ ያለው ልብ ይበል ☝️love and respect Tesfhaun ❤️

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Před rokem +25

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላማችንን መልስልን

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Před rokem +62

    ትክክለኛ የሞት መንግስትን ጠብ ርግፍ ብለን ያስገባነው ፍቅርንና እግዚአብሄርን አሳደን እንዳባረርን አስተማሪ በሆነ መንገድ ለ ብልጽግና የሞት መንግስት አስረድተካቸዋል።ፈጣሪ የንጹሃን እንባ ና ደም ከዚህ ጥፋታቸው ካልተመለሱ በእነርሱ ላይ ይሁን

    • @bantiyt1632
      @bantiyt1632 Před rokem +1

      ትርጉሙ አልገባህም። አሁንም እግዚአብሔርንና ፍቅርን የጠላህ ሰው ማለት አንተ ነህ።

    • @abebaalle6516
      @abebaalle6516 Před rokem +2

      @@bantiyt1632 እግዚአብሂር ፍቅር ነው በሚል አስተምህሮ ያደኩኝ ሰውን መግደል አይደለም መሳደብ ሃጢአት መሆኑን በእምነቴ ተመሪ ነው ያደኩትና ገዳይ ና አስገዳዮችን ንገራቸው ወንድሜ

    • @alem7972
      @alem7972 Před rokem

      አሜን ገዳይና አስገዳይ እስከ ዘር ማንዘራቸው ፍርዱ በነሱ ላይ ይሁን ይደረግ

  • @simenehbekele
    @simenehbekele Před rokem +6

    Thanks

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Před rokem +1

    ምን ብዬ ላድንቅህ የዘመናችን አለቃ ገብረሃና ።👍ሲያንስህ ነው

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 Před rokem +8

    አቦ መድረክ ባንተ ይደምቃል ይመችህ

  • @teclegebremicheal2498
    @teclegebremicheal2498 Před rokem +4

    My wish for this Christmas is to read his collection of jokes in a book one day!

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 Před rokem +9

    ትመቸኛለህ አቦ🥰🥰🥰

  • @awrambatub
    @awrambatub Před 8 měsíci

    GLAD ETHIOPIA TO HAVE YOU..Keep it up

  • @samigola
    @samigola Před rokem

    እንደዚህ አይነት ዝግጅት ላይ ህልና የሌላቸው ሰዎች መኖራቸው በጣም ደስ ይላል ማለትም ልክ እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ አይነቶች ጥሩ ትምህርት ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem

    ጥበብ ማለት ይህነው። ፈጣሪ ይጠብቅህ ። የኢ/ያ ህዝብ ግን አይሠማም ተጨካክኖል በጣም ደንዟል እጅግ ያስለቅሳል ይህት/ት በእጅጉ በጣም አድናቂህና አክባሪህነኝ። ግን ምን ዋጋለው ከዚህ ውስጥ ያለውም እየሣቀ አያረዳህም አያደምጥህም።

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 Před rokem

    ትክክል እግዚአብሔር በመጨረሻው ዘመን የአባቶችን ልብ ክልል የልጅን ልብ ለአባቴች ትፕብለው የለ

  • @hassenmelaku4558
    @hassenmelaku4558 Před rokem +10

    የት ጠፍተህ ነዉ አበሳዬ ተስፍሽ

  • @Samwho617
    @Samwho617 Před rokem +4

    Guy is very funny 😂😂

  • @mwt7276
    @mwt7276 Před rokem +8

    You are amazing 👏🏻

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Před rokem +3

    ብፅአትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል wow 💋💋💋💋💋

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ💚💛❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS

    ጀግና የሆንክ ኢ/ያዊ መሆንህን በየጊዜው በምታቀርባቸው ትዝብቶችሁ ያውም አዝናኝ በሆነ መንገድ የምታስተምርበት መንገድ ይገርመኛል ።

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 11 měsíci

    ጀግና በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @almaz1219
    @almaz1219 Před rokem +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ።

  • @seidmuhye6054
    @seidmuhye6054 Před rokem

    ድንቅ ልጅ ተስፋሁን እድሜ ይስጥክ!!

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +8

    እውነትም እንፈታተሽ ያማል ቅኔው 😢😢💔

    • @stu6020
      @stu6020 Před rokem

      👍👍👍👍👍

  • @ChonsviewMedia
    @ChonsviewMedia Před rokem

    Thank you 💚💛❤️💪🏾 ድሉ የኛ ነው :: የግዜ ጉዳይ ነው::

  • @temutube12
    @temutube12 Před rokem +6

    wow keep it up

  • @gulilatnigus4760
    @gulilatnigus4760 Před rokem +2

    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @yaredmulualem
    @yaredmulualem Před rokem +1

    የምንግዜም ምርጥ ሰው ተስፍሽ