ልማታዊው ማጭበርበር እና የእማማ ልጣሽ መታመም ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 25 - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 02. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 745

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 2 lety +23

    ይሄልጅ ግን ለምን የራሱን ቻናል ከፍቶ አያድግም ብዙ ተከታይ አለውኮ ምርጥ ወጣት ነው

  • @endris960
    @endris960 Před 2 lety +106

    ውይ ይሄ ልጅ እኮ ሱስ ሆነብኝ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጵያዬ እውነተኛሰው አይበረክትላትም

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před 2 lety +60

    ዝም ማለት አለማወቅ አይደለም!!
    ተናገር ተቀኝ ጀግናዬ❤️❤️💪💪

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Před 2 lety +36

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የልባችንን ነው የምትናገርው በመንገድ ሁሉ እመብርሃን ትላ ከለላ ትሁነ 🙏❤️😍

  • @luchia686
    @luchia686 Před 2 lety +46

    🙏👍👍💚💛❤️ ተስፍሽ ካንተ ብዙ ነገሮችን ነው እማየው፤ በጣም ጎበዝ ነህ እንዲህ እያስተማርከ፣ ልብ ላለው ልክ ልኩን በአባቶቻችን አባባል ንገርልን፤ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!!🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +231

    የኔ አንጀት አርስ ቸሩ አምላክ ህይወትህን ያማረ የሰመረ ያርግልህ🙏🏼❤🥀 ይህን ድንቅዬ ችሎታህን ለእኛ ለወገኖችህ እያዝናና የሚያስተምር መልእክትህን ስለምታካፍለን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏼💐 በርታልን ኑርልን🙏🏼🙏🥀❤😍

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před 2 lety +56

    የሁሉንም የሰው ነገር የሚኮረኩር ምን ላይነን ምን እያደረግን ብለን እንድንመረምር እራሳችንን የምታደርግ ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታልን እግዚሃብሄር ይጠብቅህ❤

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +94

    እደአመጣጣቸው ጉዞ ካልተለየ
    በእርምጃቸው ብቻ ውድቀታቸው ታየ 👏👏
    እረ ችሎታ ኑርልን የኝ ውድ ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቅህ።

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 2 lety +64

    ኡኡኡኡ ፀጋ ተልከሰከሰች ያስብላል ዛሬ 😃😃😃😃😃 በሳቅ ፍርስ አልኩ ፡ጨፈጨፋቸው እኮ እንደ ጉድ ።አምበሳደር 🤔😃😃😃

  • @aethiop7740
    @aethiop7740 Před 2 lety +34

    "ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ሱፍ ከነከረባት አድርገው ነው።"

  • @jajulaguye3996
    @jajulaguye3996 Před 2 lety +36

    ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ኑርልን ፈጣሪ ከአዳነች አቤቤ አይን ያውጣህ ሌላ ምን ይባላል

    • @user-os1ko7yf2w
      @user-os1ko7yf2w Před 2 lety +5

      አሁን ስለ ሀይማኖት አውርቷል ነገረኞ

    • @anwaraliyemohammed6828
      @anwaraliyemohammed6828 Před 2 lety +4

      ምነው ወረኛ እና ነገረኛ ነን አልሽ አትጥበቢ ኢሄ ጥበብ ነው ቤተክርስቲያን አደለም እያቀረበ ያለው ጡዝ

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 Před 2 lety +58

    እጅግ በጣም መልካም የሆነ ሃሳብና መልዕክት የተላለፈበት መድረክ ነበር፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜህን መልካምና ያማረ ያድርግልህ!!!

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Před 2 lety +49

    እውነት ነው ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሱፍ ለብሰው ነው 100% ትክክል ነው

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před 2 lety +8

    ትችላለህ አቦ እግዚያብሄር አምላክ ከክፉ አይን ይጠብቅህ 🙏❤️😍

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Před 2 lety +11

    ተስፋ ሁኔ ፍራሽአዳሽ ስወደው ለገባው ሰው እኮ ያማል ቅኔው ነው😍😍

  • @sewasew
    @sewasew Před 2 lety +11

    የኔ አንጀት አርስ ቸሩ አምላክ ህይወትህን ያማረ የሰመረ ያርግልህ🙏🏼 ይህን ድንቅዬ ችሎታህን ለእኛ ለወገኖችህ እያዝናና የሚያስተምር መልእክትህን ስለምታካፍለን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏼 በርታልን Thanks bro

  • @henokyemane6050
    @henokyemane6050 Před 2 lety +23

    አረ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን ግን በጣም ያሳዝናል

  • @Mom608
    @Mom608 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
    ህዝቦቹን ከተኛበት ይቀስቅሳል🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 Před 2 lety +7

    እሚገርም ልጅ ነው በጣም የአምባሳደሩና የሌብነታቸውን የገለፀበት መንገድ ገራሚ ነው እናመሰግናለን

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 2 lety +33

    ከተረኛ ዳይነሶሮች አላህ ይጠብቅህ አባቴ የምትገርም ልጅ ነህ💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před 2 lety +10

    what a talent, እግዚአብሔር ከላይ ሲሰጥህ እንዲህ ;; ይደንቃል ፍራሽ አዳሽ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ከብልፀግና ዓይን ይጠብቅህ ወደጄ።

  • @destaanjulo7502
    @destaanjulo7502 Před 2 lety +6

    እዉነት መናገር የሚቻለዉ በቢሮና በመድረክ ሳይሆን በዚህ ዓይነት ሀኔታ መሆኑን የተረዳህ ጎበዝ፣ በደንብ ንገረን፣ ተባረክ፣

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 2 lety +61

    እግዚአብሔር ከላይ ሲሰጥህ እንዲህ ነው እያሳቁ ያሃገራችን ችግር መግለፅ። ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ሱፍ ከካራባት ጋ አርገው ነው እምምምምምም ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @genet1245
    @genet1245 Před 2 lety +19

    ይሄን የአረመኔ ስብስብ ልክልኩን ስለነገርክልኝ አመሰግናለው እናም አከብርካለው እደሌላው ከሀገር ወተክ ሳይሆን እዚው ሆነክ ስለ እውነት ስለተናገርክ ደግሜ አመሰግንካለው የእውነት እና የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅክ🙏❤🙏

  • @linaomar4602
    @linaomar4602 Před 2 lety +130

    @16:57 " በጣም ለስጋ ክብር ከመስጠታቸው የተነሳ ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ልብስ ከነ ከረቫት አድርገው ነው።" ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @semeneh7632
    @semeneh7632 Před 2 lety +32

    ትችላለህ ስል በምክንያት ነው ወንድሜ ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ!!!!

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 2 lety +2

    ይህን ድንቅ ልጅ ምን ላድርገው የኔ ቆንጆ ክፉ አይንካህ የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን።ፍራሽ አዳሽ 💪💪💪💪💪

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 Před 2 lety +15

    የልቤ ነህ የኛን አንተ ተንፍስልን ቶሎ ቶሎ ብቅ በል እናመሰግናለን አንድነት አይላችን ነው አንድ እንሁን❤🙏🇨🇬

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 Před 2 lety +5

    *እንዲህ ነዉ!እዉነት ተናግሮ በመሸበት ማደር*

  • @yerotesfaye2446
    @yerotesfaye2446 Před 2 lety +7

    Love this guy so much !!! so talented wow 👏💚💛❤️ የልጅ አዋቂ ከነቁምነገሩ 😀 በርታ ያ ገሬ ልጅ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ እውነትን የሚናገር ያብዛልን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 2 lety +4

    ያማል ቅኔው ! የቅኔው አባት ተስፍሽ ተባፈክልኝ ጆሮ ያለው ይስማ ወገኔ

  • @haniab6935
    @haniab6935 Před 2 lety +56

    ፈጣሪየ ከክፉ ዘንዶዎች ሰልቅጦ ዋጮች አይን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።መተንፈሻ ሳንባችን ነህ

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 Před 2 lety +4

      አሜን አሜን.....አሜን🙏🏼❤🥀

    • @alemayehuyewah4788
      @alemayehuyewah4788 Před 2 lety +2

      አሜን ብራችንና አምባሳደሮቻን ተመሳሳይ እየሆኑ ነው

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Před 2 lety +4

    እውነት እውነቱን ይልሀል እሄ ነው አራጅ አሳራጅ ማነው መልሱ ይህ ነው ተባረክ!!

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 2 lety +15

    እያዝናና የሚያስተምር በጣም ግልጽ እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ የሚደነቅ ሰው ነው ከታዳሚዎች አንዳንድ ሰዎች ግን የመደሰትም የመናደድም ስሜት የማየታይባቸው አልገባቸውም መሰለኝ።

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před 2 lety +6

    ዋው :በጣም: የሚገርም: ልጅ ; እግዚአብሔር ደጋግሞ ይባርክህ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před 2 lety +2

    አቤት ችሎታ ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ሱፍ ከነከረባቱ ትክክል ተባረክ

  • @ftyosef
    @ftyosef Před 2 lety +10

    what a brilliant mind! I am just wowed out of this world. thank you a million times.

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 2 lety +35

    አንተ ገራሚ ፍጡር ነህ አቦ በምሳሌ በቅኔ ትክክለኛውን እውነታ በተዘዋዋሪ መንገድ የመናገር ችሎታህ ድንቃድንቅ ነው የአራዳ ልጅ ✌️ሰላምህ ብዝት ይበልልን 🙏🙏👌👌🤣🤣😀🤣👍👍👍

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před rokem

      በጣም እሚገርም ብቃት አዉ ህሊና

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před 2 lety +6

    ተስፋሁን የሚያስተላልፈው መልክት በጣም ስለሚደንቀኝ ከ5ቴ በላይ ነው ማየው ግሩም ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው!

  • @woldehab7008
    @woldehab7008 Před 2 lety +17

    Let those who have ears hear!
    The message is clear!
    I salute the comedian for his FEARLESSNESS.
    Excellent work 👍
    BELOVED
    TESFA
    HUN.

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 2 lety +6

    ART Tv እና ተስፋሁን ክፋ አይንካችሁ

  • @hanichog
    @hanichog Před 2 lety +5

    እድሜ ይስጥልን።ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 Před 2 lety +6

    በእውነት አያስቅም የከተማ ሰዎች አስተዉሉ በእናንተ ምክነያት እንድህ በለመዉራት
    ቃል ህይወት ያሰማልህ ያኔ ወንድም
    መቼም ሱፍ ውስጥ ሲለሉ ምሳሙ አይመስለኝም

  • @girumayele3467
    @girumayele3467 Před 2 lety +3

    የሚገርም ልጅ ነህ ተስፍሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 Před 2 lety +8

    ተባረክ ፈጣሪ ለሀገራችን አስመሳይ ሳይሆን ከልባቸው ላገራቸው የሚለፋ መሪዎች ይስጠን

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 2 lety +86

    "ስጋ ከመውደዳቸው የተነሳ
    ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ሱፍ ለብሰው ነው!!!"እውነት ነው ተዋቸው ለሁሉም ጊዜ አለው ማቅ ለብሰው ይኖራሉ

  • @chewatachin
    @chewatachin Před 2 lety +4

    እስኪ እንደዚ ያልደረቀ ቁስሌን ስትነካካኝ እነሱ ባይሰሙህም ህመሜ ባይድንም እኔን ደስ ደስ ይለኛል! ምርጥ ነህ

  • @mintesinotwossen9011
    @mintesinotwossen9011 Před 2 lety +3

    እውነተኛው አቤ ግበኛ እንዲሁም በዓሉ ግርማ ምትክ ኑርልን ጀግና እንዲህ ነው

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety +6

    አንተ ስው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ስላሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

  • @rahealabraham3819
    @rahealabraham3819 Před 2 lety +94

    ይደንቃል ፍራሽ አዳሽ,በቀቀን እና እስስቶች አስመሳይወች እና ተረኞች እየሰማችሁ ነው ዛሬን ታመልጡ ይሆናል ነገን ግን አታመልጧትም!!!

  • @tadieworeta4914
    @tadieworeta4914 Před 2 lety +2

    የምትገርም ሰው ነህ አቦ ተባረክ!

  • @kiduserejeb30
    @kiduserejeb30 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ከመጠፎ ነገር ይጠበቀክ የልብ አድርሰ

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 Před 2 lety +42

    እንዳመጣጣቸው ጉዞው ካልተለየ ፣
    በእርምጃቸው ብቻ ውድቀታቸው ታየ።
    ምርጥ መዝጊያ ነው ለእስስቶቹ እና ለበቀቀኖቹ እንዲሁም ግልባጭ👉 ለፒኮኮቹ 🦚🦚🦚

    • @sofyasm4467
      @sofyasm4467 Před rokem

      Mereja
      Mereja news

    • @selomedamte1960
      @selomedamte1960 Před rokem +1

      በጣም በተለይ ለፒኮኮቹ ስይጣን አምላኪዎች::

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Před 2 lety +7

    ፈጣሪ ይጠብቅክ!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +135

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የፍራሽ ጨርቁ ነገር አሁን የምንባላበት ባንዲራ ነው ሱፍ ለባሹንም መጠርጠር ጥሩ ነው በቃ ቅኔ ነህ የልብ የልባችንን ትነግረናለህ ❤️

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 Před 2 lety +1

      ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. የኛልም ቻናል ጎብኙልን ጆፌ ትዩብ

    • @meskigetachew7263
      @meskigetachew7263 Před 2 lety

      ኸረ ትርጉምምምምም

    • @wubshetgetachew3975
      @wubshetgetachew3975 Před 2 lety

      ከ ገባህ ምን አስለፈለፈህ/ሽ

    • @mhmdhlhrer7589
      @mhmdhlhrer7589 Před rokem

      Yeyet hager badira yehon bate bet ayayazk

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 Před 2 lety +2

    Egziabheir yethebekeh Tesfahun. Ye Ethiopiachen tesfa neh. Art TV enamesegnalen💚💛❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +1

    እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ባባዬ♥️ እስኪ ኮመንተሮች ስጋ ስለሚወደው ሠውዬ ያስቀመጠው ምሳሌ የገባችው በትንሹ ግለፁልኝ ዝም ብሎ መሣቅ ብቻ ሳይሆን ቁምነገርም ስለሆነ ነው ለኔ በጣም በግልፅ ገብቶኝ ከምንም በላይ ተደንቄአለው የፈጣሪ ያለክ ችሎታክ♥️

  • @fikermamolema508
    @fikermamolema508 Před 2 lety +10

    የዛሬው ይለያል 👏👏

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 Před 2 lety +163

    ዋው ቅኔው ለኮርማው ሽመልስ አብዲሳ ነው ፣ ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ልብስ ለብሰው ነው በትክክል ዋዉ

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 Před 2 lety +9

      በትክክል

    • @tigis5540
      @tigis5540 Před 2 lety +1

      Tikikil yene anjet aris

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety +9

      እኔ የመሰለኛ ለአብይ ነው

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 2 lety +7

      @@user-wj5rt6ek8n ያው ናቸው

    • @senfranigusse46
      @senfranigusse46 Před 2 lety +8

      ለአብይ አህመድ ነው የ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢዲ አሚን ዳዳ

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Před 2 lety +4

    ወይ ፍራሽ አዳሽ ብቻ አምላክ ይጠብቅክ ቅኔውን ተክነከዋል እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @HolyEtopia
    @HolyEtopia Před 2 lety +1

    እንደዚህ አይነት ድንቅ ነገር ሰምቼ አላውቅም!!! እግዚአብሄር የሰጠህን ፀጋ አይንሳህ!!!

  • @aynalemdesta1562
    @aynalemdesta1562 Před 2 lety

    በጣም አድናቂህ ነኝ፡፡ ሆኖም ግን አንዳንዴ ሰዎችን ለማስደሰት የሶዎችን ክብር የሚነካ ባትናገር ድስ ይለኛል ፡፡ ይህን የምልህ እኔ ማንም አይደለሁም ነገር ግን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ መጀመሪያ ሁላችን ቅን አስተሳሰብ ይኑረን ከዛም መዝነን እንሳቅ ፡፡ ዛሬ በብዛት በራሳቸን ውድቀት ላይ ነው የምናጨበጭበውና የምንስቀው ፡፡ ስለዚህ ለማሳቅ ብቻ ሳይሆን መጀመሪያ ሀገራችን በደንብ ትቁም ሕዝባችን በኑሮው ይረጋጋ አመለካከታችን ሚዛናዊ ይሁን የሚያስማማንን እንጂ የምንሳለቅበትን ባናስተላልፍ ብዬ የግል ሀሳቤን አስተላልፋለሁ፡፡ ሀገራችን ፈጣሪ የጠብቅልን

  • @user-ni5cw2mb2n
    @user-ni5cw2mb2n Před 2 lety +6

    ሠላም ፈቅር ለኢትዮጵያ እንኳን ደሕና መጣሕ

  • @mesfinrealy6282
    @mesfinrealy6282 Před 2 lety +5

    አምባሳደር!!!! ይመችህ ወንድሜ።

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 2 lety +9

    ባንዲራችንና ሱፍ ለባሹ አሳራጁን አቢቹንና ሽመልስን ቁጭ ነው ያደረገልን ተባረክ። 97ን የተካ ዘመን ላይ መሆናችንን ንገርልኝ, ግራ በገባው አካሔዳቸው በውድቀታቸው ታይ መንገዳቸው ዎውውውው.....።

  • @teodrossostgna5852
    @teodrossostgna5852 Před 2 lety +6

    ሲያርዱም ሲያሳርዱ ሙሉ ሰው አድርገው
    Well said thank you

  • @mohammedendris5627
    @mohammedendris5627 Před 2 lety +3

    ኑርልን ሁሉም ተምቸኝ በተለይ አምባሳደሯ።

  • @tadesseab3018
    @tadesseab3018 Před 2 lety +37

    ሰዉየዉ ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሙሉ ሱፍ ከነከረባቱ ለብሰዉ ነዉ

  • @user-vl5si7js5g
    @user-vl5si7js5g Před 2 lety +6

    እንደ አመጣጣቸው ጉዞ ካልተለየ
    በእርምጃቸው ብቻ ውድቀታቸው ታየ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @user-bf1qf8gv5m
    @user-bf1qf8gv5m Před 2 lety +22

    የፍራሹ መልክ፣ የ97ቱ ድምፅ፣የብሩ ወርዶ ወርዶ አንባሳደር መሆን፣የሱፍ ለባሹ አቤት ቅኔ😅😅😅😅

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety +10

    ታላቅ ሰው ይገርማል ምንም የማይጠገብ...

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 2 lety +55

    ፍትህ ፍትህ በኦሮሚያ ለሚገደሉት አማሮች መንገድ ዘግተው የአማራ ስጋ ለሚበሉ ወለጋ ወለጋ ፍትህ ፍትህ በየቀኑ ለሚታረዱት አማሮች

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 Před 2 lety +2

      ትክክል ፍትህ ለአማራ በቃ ሱፍ አየለበሱ ማረድ ይብቃ

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 Před 2 lety +8

    ተሰፍሸ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀገሪ ሰገባ አድናቁቲን ለማመሰገን ያብቃኝ ደሞ ይቅርታ ለምሰራቅ በልልኝ ምነው መሞህራችንን ከፊት መቀመጥ የለባቸውም ነበር ??ክብር ለሚገባቸው ክብር አንሰጥ አሰተያየቴን አደምትቀበሉ አርግጠኞ ነኝ አመሰግናለው ለአህታችን ለወ/ሮ ምሰራቅ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před 2 lety +6

    kkkk aye Fresh Adash, andegna ekoneh. abo yimechih. I am always looking forward to see you. please come more often.

  • @biruktayitw.mariam6477
    @biruktayitw.mariam6477 Před 2 lety +11

    አንነቃም እንጂ ሁሌም የሚናገረው ማንቂያ ደውል ነው ችግሩ ሁሌም በቀልድ ማሰባችን ነው😥

  • @wojogirma
    @wojogirma Před 2 lety +3

    ...በእርምጃቸው ብቻ ውድቀታቸው ታየ ❤

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 Před 2 lety +3

    አባ ይመችህ እናመሰግናለን እጅግ በጣም

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 2 lety +1

    ትልቅ... ትምህርት ቤት ነህ እግዚአብሔር ይጠብህ ትስፍሽዬ❤❤

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 Před 2 lety +2

    በርታ የኔ ባለቅኔ

  • @mercato967
    @mercato967 Před rokem

    እንዲህ ያለ ገራሚ ሰው ለሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይሁን።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem

    በጣም ጎበዝ :: ላንተ የተቸረህ ስጦታ ግሩም ነው:: እግዚአብሄር ይጠብቅህ::

  • @user-fs8em8ke2m
    @user-fs8em8ke2m Před 2 lety +4

    የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ በጥሩ ሁኔታ ገልፆታል። ችግሩን እና መፍተሔውን አሪፍ አድርጎ አስቀምጦታል።

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 Před 2 lety +2

    ተባረክ ንፁህ ህሊና ምቹ ኑሮ ነው ።

  • @user-ms6rg8qo3s
    @user-ms6rg8qo3s Před 2 lety +5

    አተን አለማድነቅ ንፉግነትነው ጀግናነህ ቅኔ በእጂህ ነውያለው

  • @rekikteso2075
    @rekikteso2075 Před 2 lety +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 2 lety +19

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ በየጊዚው በሚያቀርባቸአው የላቁ ቅኔውች ውስጠ ወይራ የሆኑ መልዕክቶቹ ከልብ ከቆረጡ ህዝብና ሐገርን የሚያንጹ ናቸው ልብ ያለው ከልቡ ከሰማና ነቅቶ በሰውነት ሚዛን ከቀመ ልብ ያለው ልብ ይበል!!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 lety +1

    Wow Tesfahun What a wonderful and Educational Comedian - Thank you bro 👍

  • @melishiwwassie8943
    @melishiwwassie8943 Před 2 lety +1

    ታድለህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 2 lety +1

    ተሰፋሁንዬ አንተ ባለድንቅ ችሎታ እድሜና ጤናህን ይሰጥህህ ውድድድድአናረግሐለሁ 👍👍👍👍❤

  • @user-iv6xm7lb6s
    @user-iv6xm7lb6s Před 2 lety

    ምርጥ ኢትዩጵያዊ በርታ ወገኔ

  • @awenegn9323
    @awenegn9323 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 Před 2 lety +3

    የእኔ አንጀት አርስ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም በጉጉት እንብቅሃለሁ

  • @kenfeab
    @kenfeab Před 2 lety +2

    Ferash Adash! What an increadible performance .I salute you.

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety

    ይሔን ቅኔ ትዘርፈዋለሕ እግዚአብሔር ይጨምርልሕ ኢትዮጵያዊ ነኝ

  • @rahelsamara7168
    @rahelsamara7168 Před 2 lety +2

    Brilliant, thoughtful and to the point. Well done. Thank you. You speak to the soul of the problem.

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 Před rokem

    በስቱ አለች አያቴ ስም ስታወጣ በስንት ነገር የጦዘአይምሮአችን አንተነህ እያደስካት ፍክት ምታደርገን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 Před 2 lety +1

    ጌታ በለህባት ይጣብቅህ በቀልድም የምትሣጣቻዉ ምክርህ በጣም ተማችቶኛል ተወዳጅ የሆንክ ልጅ ቀጥል ባርታ ወንድሜ ከክፉ ይሻፍንህ

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 Před 2 lety +12

    በጣም የተመቸኝ ሲያርዱም ሲያሳርዱም ሱፍና ከረባት ለብሠው ነው