ስንቅ ክፍል 1“መላ” Senk Part 1 "Mela" አስቂኝ ድራማ, Ethiopian COMEDY Drama, Ethiopian movie, Munaye Menberu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 10. 2020
  • ስንቅ የኢትዮጵያ ድራማ “መላ” _ Senk Ethiopian Drama Part 1 "Mela"
    የሙናዬ መንበሩ እና በላይነሽ አመዴ የሚገርም ትወና
    በጣም አስቂኝ ድራማ
    Munaye menberu and Belaynesh amede comedy ethiopian drama
    Welcome to the official CZcams Channel of Zewge Tube.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2020: Zewge Tube.
    #Ethiopiancomedy Ethiopian drama
    #Ethiopiandrama Ethiopian comedy
    #Ethiopianmovie Ethiopian movie

Komentáře • 901

  • @user-lj5hp1ht7l
    @user-lj5hp1ht7l Před rokem +97

    ነብሣችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ የዋሆች የናተ ጊዜ ጥሩ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelzewda1299
    @rahelzewda1299 Před 3 lety +94

    አቤት የድሮ ድርማ ወዙ ሁሉ ይለያል ልጅነቴን በጣም ቆንጆ አደርገውታል😍😍😍😍ትልቅ ክብር

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @user-wv2tw5ft4c
    @user-wv2tw5ft4c Před 3 lety +176

    ደጉ ዘመን ደጉ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ ጥሩ ነበር ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይዉደሞ

  • @selamfekadu5406
    @selamfekadu5406 Před 3 lety +45

    የዛኔ ጀመረ ብለን እየሮጥን ነበር ምንባው ጎረቤት ቤት መሬት ላይ ተደርድረን ነበር የምናየው😂😂ምርጥ ዘመን

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo Před 9 měsíci +1

      ባለዚ፣ኮመት፣የልቤን፣ያሳለፍኩትን፣ነዉ፣የፃፉት፣

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 3 lety +9

    አለልኛ እና ዘውገ የዘመናችን እንቁዎች መቼም
    አልረሳችሁም የልጅነት ዘመናችንን እያስደመማችውን የጥበብን ፍቅር በደም ስርችን
    የከተታችሁን እኛ የ90 ጠናወቹ ትወና በናንተግዜ ቀረ እድሜና ጤናውን ይስጣቹ

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 Před 3 lety +54

    ድንቅ ትወና ዋው ዘመን ተሻጋሪ ሰራ ነው 👌🙏

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před 2 lety +170

    እናቴ እንደዚህ እየተበደረች ነው ያሳደገችኝ የእናቶችን እድሜ ያርዝምልን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 3 lety +15

    ወይኔ በማርያም ዘውገ ቲዮብን ስላገኘሁት እንዴት ደስ እንዳለኝ አታምኑኝም ማርያምን በጣም እናመሰግናለን🙏💜

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 3 lety +31

    ሙናዬ እና በላይነሸ ነብሳችሁን ይማረው ለዛችሁ 😭

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 3 lety

      እንዴ ሁለቱም ሞተዋል እንዴ ?

    • @ehr4610
      @ehr4610 Před 3 lety +1

      ሞተዋል በኢየሱስ ስም😳😳😳😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bbxbbx4752
      @bbxbbx4752 Před 3 měsíci

      እዴ ሞተዋል አይይ 😭😭😭

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +32

    አይ ደጉ ጊዜ በሊዬ ሙናዬ እናንተን ባየንበት ስንቱን መንቃራ አየነው ፈጣሪ በገነት ያኑራችው መቼም የማትረሱ ምርጦች

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 3 lety +12

    እስካሁን ባለማየቴ ነው የቆጨኝ....በጣም አሪፍ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +16

    ደጉ ዘመን ለስላሳ 1.50 ትዝታችን እሰይ እንኳን አገኘውህ🙏❤ስወድህ እኮ እናቶቼ 💔😭❤🙏

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 3 lety +15

    እንደዚህ እስኪ ልባችን ተስፋ እንዲኖረው የድሮ ትዝታዎችን አሳዩን ድሮ መሬት ላይ ቁጭ ብለን ተሰብስበን ነው በነጯ ቲቪ በአንድ ቤት ምናየው የዛሬ አያርገውና ዛሬማ ሁሉም በሩን ዘቶብን

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +14

    አቤት ደስ ሲሉ ሁሉም በጊዜው ውብ ነው የሌሉትን ነፍስ ይማርልን ያለነውንም እድሜና ጤና ቸሩ መድሀኒአለም አብዝቶ ይስጠን 🙏 እናመሰግናችኋለን።

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 Před 3 lety +5

    እንዴ እንዴ እናንተን የመሰለ የጥበብ ፈርጦቾ ተገኝቶ ነዉ በላይነሽ አመዴ ሙናዬ በንበሩ አምላክ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን አለልኝኝ እናመኳንት በጣም አክብሮትና ፍቅር አለኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael2611 Před 3 lety +64

    ሙናዬ ነብስ ይማር ይሄ እኮ በድራማ መልክ ቢቀርብም የእኛ የብዙ ኢትዮጵያኖች ኑሮ ነው

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

    • @Ethio-students
      @Ethio-students Před 2 lety

      አራት ብር...አይ ዘመን

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před 3 lety +9

    አይ. ግዜ ያንን ዘመን በጉጉት የሚጠበቅ. ለዛ ያለው.

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 3 lety +140

    ነፍሳቺሁን በአፀ ገነት ያኑርልን በላይነሺ አመዴ ሙናየ መንበሩ🙏🙏🙏

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 3 lety +56

    አይይይ ድህነት እንባየ መጣ አንዲት እንጀራ ነው ያለች ባለቤቴ ሲመጣ ምን ሊበላነው አለች እኔን እናቴ

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 3 lety +7

    የሰፈሬ ድንቅ የጥበብ ፈርጦች ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 Před 3 lety +57

    ነብሳችሁን ይማርልን የኢትዮጵያ ፈርጦች በልጅነት በጉጉት ያየነውን ምርጥ ድራማ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁት 🙏👍👏

    • @meazawoldai2277
      @meazawoldai2277 Před 3 lety +1

      Kemanawekew poletika yehane meketatel yeshalale. Enamesegnalen bertu

    • @genetabay858
      @genetabay858 Před 2 lety

      666uፀኘነሸቀ፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩ደደደደደ,ጀ፩፩ጀጀ፠ደደ፠ደገአደገነደደየደነነነየኀኀኀኀኀሰኀኀኀቸሚተረቨመቨመሐበበለበለሀ

  • @asutaye
    @asutaye Před 3 lety +36

    ወይኔ 120 ላይ ምናያቸው ድራማዎች..ደስ ሲል በሳቅ ገደላቹን እኮ.ክክክክክ

  • @hussenohussen8968
    @hussenohussen8968 Před 3 lety +35

    ሙናዬ አወና በላይነሽ ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ አርቲስቶች

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety

      ነብስ ይማር😢😢😭😭

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @mimiasefa7223
    @mimiasefa7223 Před 3 lety +9

    አንደኛ ነው አሁን ነው እጂ አይናችን መቀለጃ የሆነው ❤

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 2 lety +3

    እኝህ እናት ደስስ ይሉኛል የአብረሀም አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 Před 3 lety +50

    በጠም ደስ የምል ትውስታ ነው ታድያ በናካ እጃችሁ የቀለጠውን መደር አቅርቡልን

  • @buzaendiro869
    @buzaendiro869 Před 3 lety +26

    ውይ ይችን ፊልም ለማየት መከራችንን ነበር የምናየው ነፍስ ይማር

    • @almazdesta1743
      @almazdesta1743 Před 2 lety

      እኔም እንዳቼ እችን ድራማ ለማየት የጉረቤታችን መዘፍዘፊያ ሞሉ እቃ መከራዬን አይቼ ነበር የማጥበው

  • @eyerusayele2080
    @eyerusayele2080 Před 9 měsíci +3

    ድንቅ አርቲስቶች በጉጉት ነበር የምከታተለው ዛሬ የሁሉም ነገር ለዛው ጠፍቷል አንደድሮው አዪሆንም ነፍሳቸውን ከሰማዕታት አጠገብ ያኑርልን 😅😅😅

  • @heymanotmengsha3171
    @heymanotmengsha3171 Před rokem +3

    ልጅነቴን አስታወሰኝ በ90ዎቹ ነብሳቸውን ይማርልን

  • @user-wt2ux4nh7y
    @user-wt2ux4nh7y Před 2 lety +9

    እንደት ነው ደስ የሚሉት 👌👌እንዲህ ነው ድራማ

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Před 9 měsíci

    I remamber we were wached 120 tv program every sunday . Wow amusing programme.in fact that time golden time really Old is gold

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs Před 3 lety +2

    Munaye is the best. I love her!!!!

  • @hermelawalter7652
    @hermelawalter7652 Před 3 lety +4

    ሙናዬ መንበሩ በላይነሽ አመዴ ና ነፃነት ወርቅነህ

  • @user-wt7xn2og3y
    @user-wt7xn2og3y Před 3 lety +20

    ዛሬ መግባቴ ነው ወደዚህ ቻይናል ሰብስክራይብ አረጋለዉ። አገር ፍቅር ፈርጦች ነብሳቸውን ይማር😭።

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 Před 3 lety +1

      ውዴ በጣም ያሳዝናሉ በህይወት የሉም ማለት ነው እግዚአብሔር ነብሳችውን በአፀደ ገነት ያሳርፍላችው

    • @user-wt7xn2og3y
      @user-wt7xn2og3y Před 3 lety

      @@asisalemu1415 አሜን.... አዎ ቆየ

  • @yeneneshtadde2252
    @yeneneshtadde2252 Před 4 měsíci

    ሁሌም እንደ አሲስ የሚታይ የድሮ ስራ በጣም ደስ ይላል ለሞቱት ነፍስ ይማር ላሉትም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n Před 3 lety +1

    ዋውውውው አየ እናንተ ጥበብ ጥበብ ያስመሰላቹሃታል እኮ እናንተ ናቹ የጥበብ ፈርጦች ግን ደቅቃው ኣነሰ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 2 lety +4

    አይ ያ ዘመን እንዴት ደስ ትላላችሁ ኡፍፍፍ እናንተን ባየንበት ዘመን ስንቱን እንጉልፋቶ አሳየን የጊዜ መበላሸት ኡፍፍፍ

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 Před 3 lety +11

    እረ ደጋግሜ እያየሁት ተቸገርኩኝ በሳቅ ፍርስ ነው የሚያደርጉት 😘😘

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 3 lety

      እኔም ብዙ ጊዜ ነው ያየውት

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት

  • @user-fd1rn4qp4y
    @user-fd1rn4qp4y Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.nigistochi.neberu.uffe.nebsachewun.yimar

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +1

    ዋው እንኳን ደና መጣህ ከደርዳሬ ቲዩብ

  • @selama716
    @selama716 Před 3 lety +4

    ነብስ ይማር ሙናዬና በላይነሽ! አትጠገቡም ነበርኮ😥 ባለሱቁ ነፃነት ወርቅነህ ወዮዮዮዮዮ

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @mastena4657
    @mastena4657 Před 3 lety +31

    አሁን ያሉትም ድራማን ሰሩት ይባላል በጌታ ምን ነበርበት ትንሽ በህይወት ቢቆዬ

  • @mekoyahailu
    @mekoyahailu Před 3 lety +1

    Well come i remember you byTitena drama never forget it.

  • @danielngusse7802
    @danielngusse7802 Před 3 lety +2

    ደስ ይላል እናመሰግናለን ስወዳቹ

  • @user-qy7il5rn1y
    @user-qy7il5rn1y Před 3 lety +100

    በስመአብ እንባይ መጣ ከምር ስንቅ ክላሲካሉን ስሰማ የናፍቀን እንደዚህ ወዝ ያለው ነገር አሳዩን እናንተ እንኳን

  • @user-bx7qs3on6m
    @user-bx7qs3on6m Před 3 lety +6

    ሙናዬ እና በላይነሽ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን የልጅነታችንን ትዝታ በማምጣትህ በጣም እናመሰግናለን
    ለስላሳ 1:50 በነበረበት ወቅት

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 Před 3 lety +7

    ዋው ዛሬ ትልቅሰዎች መጡልን ❤❤❤❤እስኪ እደኔ ደስያላቹ በይቱብ ስላየናቸው ልጅነቴን አስታወሰኝ የምትሉ 👍ተጫናት

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 3 lety +4

    እባካችሁ በርቱና ቀጥሉ ልን በእና ንተ ግዜ ቀረ ሁሉ ነገር

  • @user-rz9vr4oo2s
    @user-rz9vr4oo2s Před 3 lety +5

    100 ግዜ አይጠቅመኝ ሳያያው ሳየው አይሰልቸኝም አይ ግዜ

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 3 lety +9

    ወይኔ ስንቅ ትዝታችን ሙናዬ መንበሩ ነፍስ ይማር😭😭

  • @kalkidanmulugeta2286
    @kalkidanmulugeta2286 Před 6 měsíci

    ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ❤
    Respect ሙናዬ the legend🙏

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +1

    በጣምደሥየሚል በሁሉምአካባቢ ያለ ታሪክ የልጅነትሠፈሬን አሥታወሠኝ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 3 lety +10

    ለውጡ አርቴፊሻል ከነመብራት እንኳን ያለውችግር አንድ ነው ከ20አመት በሗላ

  • @fikirlove8049
    @fikirlove8049 Před 3 lety +4

    የእኔ እናት በዚዪም በዚያም ሰትሂድ ሁሉም ሰው ይለክፍታል አይ ማጣት ፀባይ ይነሳል ግን አትሸነፍም ግን በርችልኝ😂😂😂

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Před 3 lety

      በሂወት የለችምኮ ከሞተይ 17 አመት ሁኖታል

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 7 měsíci

      ​@@user-hh6ll8ln9zድራማዉ መቸነዉ የተሰራ 17ማለት እኮ የእኔ እድሜ ነዉ

  • @genetasefa5303
    @genetasefa5303 Před 3 lety

    Munayye menberu one of my favorite actresses

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 3 lety +1

    ሁለት ተወዳጅ ብርቅዬዎች ሁሉም ለሞት ነዉ መይሞት አንድ አላህ

  • @mimokiya993
    @mimokiya993 Před 3 lety +4

    በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @etagegnnecho98
    @etagegnnecho98 Před 3 lety +4

    በደህናግዚ አልፈዋል ዘመን የማይሽራቸው አርቲስቶች

  • @k-Townmedia
    @k-Townmedia Před 3 lety +1

    Wow wede lijinetye 120melesking yedro fqirna film thank you keep it up

  • @hirut9525
    @hirut9525 Před 3 lety

    Nefsachun begenet yasarfew betam des yelalu enamesegnalen.

  • @LEONA2347
    @LEONA2347 Před 3 lety +89

    እነዚህ አሁን ከሚወጡ ከማይረቡ ፊልሞች ይሄ በስንት ጣህሙ 😆

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 Před rokem +3

    ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @hardsg
    @hardsg Před 5 měsíci +1

    ሙናዬ መንበሩ

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 Před 3 lety +2

    እህ ስጀመር ስትላክ አቤት የምሮጦ ❤❤❤

  • @lula6977
    @lula6977 Před 3 lety +11

    ኢትዮጵያን ሀገሬን ሀገሬን የሚሸት ጥበብ ነበር የበፊቱ
    የማይሰለች ሺ ጊዜ ደግመው ቢያዩት

  • @user-ls3fu7yp2g
    @user-ls3fu7yp2g Před 3 lety +8

    ክፍል 2 ይለቀቅ ደስ የሚል ዲራማ ነው ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @user-tx6xo6tn4l
    @user-tx6xo6tn4l Před 3 lety

    ምረጥድራማ አሰቂኝ በጣምእወዳችሓል

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k Před 7 měsíci +2

    በሳቅ ገደላችሁኝ የኒ እናቴች🎉🎉🎉

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Před 10 měsíci +8

    ደስ የሚል ድራማ ድሮ ቀረ😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +15

    😘😘 ዋው ባለሱቁ ነፂ ነው 😂😂

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b Před 3 lety

    በጣም የምወድው ድራማ ነው ስንቅ

  • @ttm3666
    @ttm3666 Před 3 lety +1

    Dirama diro kere! I love Munaye!😊

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 Před 3 lety +18

    የድሮዎችን ሚተካ የለም❤❤❤🙏🙏

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay Před 2 lety

      ብርቲ ፕሊስ ፌዶየን አይተሽ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @user-cc6qi6el9b
    @user-cc6qi6el9b Před 3 lety +3

    የደጉ ጊዜ ድራማ🤗🤗🤗

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 3 lety +1

    ጥልሺ በርታ የኛ ጀግና።

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 Před 3 lety

    ወይኔ ደሥ ሢል ከአለባበሳቸው ጀምሮ ፊታቸው ጄሦ ምናምን የለም

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 Před 3 lety +5

    የአሁኑና የድሮ ምን ያክል ልዩነት እንዳለዉ የድሮዉ ወዝ ያለዉ ለአለባበስ የማይጨነቁ በጣም የሚያስቅ ነዉ ወይኔ ምንም አይገናኝም ያስቃል

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 Před 3 lety +4

    Hahahaahah ነፃነት ነው እዴ አሊዩ ሁኖ የሚሰራው ሃሀሃ ሃሃሀ ዊዊ

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 Před 3 lety +1

    Weye huolo moach geta nefesachwne yemare mane yekerale kemote

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍ አሳቁኝ
    ምስኪኖች !!! አንደኛ ነበራችሁ ።

  • @AlaaAhmed-pw2re
    @AlaaAhmed-pw2re Před 3 lety +43

    የልጅነቴን ጊዜ ትዝ አለኝ

    • @daewas1403
      @daewas1403 Před 3 lety

      ቲቪ አልነበረንም ጎረቤት ሄደን ኡኡኡ ያ ጊዜ ተመልሶ አይመጣም እንጂ

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት

  • @mulu6793
    @mulu6793 Před 3 lety +7

    ወይ በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂ሽ አመት ኑሩልን በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው

  • @yonatan8504
    @yonatan8504 Před 3 lety

    Lovely..once beutfully made, it willy stay for history

  • @user-vv5ht4tu1n
    @user-vv5ht4tu1n Před 3 lety

    ውይ ትዝታ እሰይ ❤❤❤❤ይቱቡ ውሉ ጭንቀት ውኖዋል እስኪ አስቁን

  • @fofofofo3157
    @fofofofo3157 Před 3 lety +26

    ወይኔ ትዝታታታታታታታ😭😭😭😭በናትክ ዘውግዬ ሌላዎቹንም ልቀቅልን ወንድም

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት

  • @user-is9kk6qv6s
    @user-is9kk6qv6s Před 3 lety +13

    It remind Me the Good Old Days. RIP for Munaye Menberu and Belayensh Amede

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Před 3 lety +2

    ውይይይይ ወደዋላ በትዝታ ይወስዳል ዝንቅ !!! በርቱ ቤተሰብ ሆኛለው

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 3 lety +2

    Rip wedochu artestoch. ....yewerkamaw zemen tewaneyan !!!

  • @azibheyselmnewanna9098
    @azibheyselmnewanna9098 Před 3 lety +3

    ዘውዱ በጣም አመሰግናለው የዘውትር ተከታታይ ከደዱባይ በዚሁ ቀጥለ ለነሱም ነብሥ ይማርልን🤣🤣🤣🤣

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay Před 2 lety

      አብዚ ፕሊስ ፌዶየን አይተህ ቤተሠብ አርገኝ

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 Před 3 lety +28

    አቤት የድሮ ትዝታ ነብሳችውን ይማረው ሙናዬ መንበሩ ለዛ አለው የድሮ ሰው ባለው ነገር ነበር የሚጫወተው አውን ከጸጉር አንስቶ እስከ ጫማ ተከራይተው በግድ ሳቁልን የሚሉ ቤትኪራይ እራሱ ብቻ ምንም ቢሆን የድሮ ለዛ አለው

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 3 lety

      They not Dead? What's you talking about? Please stopped this kinds of Satanist worshippers rumors

    • @yohannesyigezu1756
      @yohannesyigezu1756 Před 3 lety

      @@user-qh8bw5oz1w
      ...
      .

  • @nuhialemshet5242
    @nuhialemshet5242 Před 2 lety +1

    ሁሌም ልቤ ዉስጥ ትኖራላችሁ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 3 lety +1

    ወይኔ በጣም የምወደው ድርማ ነው

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 3 lety +19

    በዚህ ዘመን የናፈቀኝ የፀብ አይነት ደስ ሲል ይሄ የጎረቤት ፀብ 😍😍🙈🙈😃😃😃

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 3 lety +4

    በጣም አሰቂኝ ነው ለእናንተ ይብላኝ ባል ለማይበረክትላችሁ ክክክክክክክ

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 Před 3 lety

    Wow Wow abeti maxati asitamar new mirixi enatochi 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tumimsurafel2153
    @tumimsurafel2153 Před 3 lety +1

    Betam. Wey ina taim yalew diram

  • @user-co7qg5vd9b
    @user-co7qg5vd9b Před 3 lety +5

    ዝንቅን ለማያት አቤት ስቱን አየነው ያኔ ነፍሳችውን ይማር ጥበብ የነበረችው በነሱ ጊዜ ነው

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት

  • @somam6576
    @somam6576 Před 3 lety +4

    በፈጠራችሁ እዳታቋረጡት እያዝናና ያስተምራል የኔ እናትች 💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 Před 2 lety

      czcams.com/video/wzSjmkImaU8/video.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @hanaalemseged573
    @hanaalemseged573 Před 3 lety +2

    Wow thank you guys you really makes me remember a lot of things the classical is like 🥺🥺🤯🤯

  • @HasnaHasna-dz3jm
    @HasnaHasna-dz3jm Před rokem

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣቹ