በጣም አስቂኝ ድራማ || ጥርስ የማያስከድን || munaye menberu Ethiopian funny comedy live performances

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2019
  • ለተለያዩ አዝናኝና ጠቃሚ የጤና መረጃዎች
    Please Subscribe - / @mj85
    ሙናዬ መንባሩ የሚገርም የመድረክ ላይ ትወና። አስቂኝ። Ethiopian comedy
    ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል Shi New Ethiopian Sitcom
    • ፋሲካ || የበዓል ድራማ || የቤት...
    __
    • (100% የተረጋገጠ) ቆዳን የሚያነ...
    __
    • ቦርጭን የሚያጠፋ || ለማዘጋጀት 2...
    __
    • የደም ግፊት በሽታ የሚከላከሉ ምግቦች
    __
    • #ጤና የወር አበባ መዛባት ምክንያቶ...
    ኢትዮጵያ ፊልም ኢትዮጵያ ፊልም አዲስ
    ታላቋ ተዋናይ በአስቂኝ ትወናዋ ወጋ ወጋ እያደረገች አስቂኝ ቀልድ ታቀርብልናለች :: ። A Very funny comedy Wega Wega performed by a renowned Ethiopian female artist the late munaye menberu.
    አስቂኝ መድረክ ላይ የተሰራ ቀልድ:
    የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች እናት
    This Amharic Comedy is እጂግ አስቂኝ ቀልዶች of the week enjoy and make sure to subscribe!!
    አስቂኝ ፊልም ፣ አስቂኝ ፓስተሮች ፣ አስቂኝ አማርኛ ፊልሞች ፣ bet24 አስቂኝ የአማርኛ ፊልሞች ፣ በአማርኛ ፣ በኦሮሚኛ ፣ አስቂኝ ዘፈኖች ፣ አስቂኝ ድራማ እና ሌሎች ። fano amhara

Komentáře • 299

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 3 lety +323

    ሙናዬ መንበሩን የሚወዳት እስቲ Like ይግጭ

    • @mylady9674
      @mylady9674 Před 3 lety +6

      የእኔ መልካም አርቲስት ሙናዬ መንበሩ ምነው ዛሬ በኖርሽ ነብስ ይማር

    • @user-hx5tx5me1g
      @user-hx5tx5me1g Před 3 lety +2

      @@mylady9674 ሙታለችደ?

    • @mj85
      @mj85  Před 3 lety +3

      አዎ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety +1

      @@user-hx5tx5me1g ደምሬኝ

    • @kassakassa6353
      @kassakassa6353 Před 3 lety +4

      ነብስ ይማር

  • @pate840
    @pate840 Před 3 lety +64

    እነዚህ ነበሩ ምርጥ አርቲስቶች።

  • @elsanegash6693
    @elsanegash6693 Před 3 lety +24

    ሙናዬ መንበረን በጣም ነው የምወዳት ነብሷን ይማርልኝ😍😍😍😍

  • @aben266
    @aben266 Před 4 lety +109

    ሙናዬ መንበረ ፣ እንግዳ ዘር ፣ አለባቸው ተካ ፣አባባ ተስፋዬ ፣ገጣሚ ፊርማዬ ለመሰሉ ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስቶች መታሰቢያ ቤተሰቦቻቸውን መደገፊያ አንድ የጥበብ ማዕከል ቢቋቋም ምኛቴ ነው እኛም ሳንጠግባቸው ያጣናቸውን የነሱን ስራ በታዳጊ አርቲስቶች እንድናገኝ የማያውቃቸው አዲሱ ትውልድም ስለነሱ እንዲያውቅ ቢሆን ጥሩ ነበር ማን ያውቃል ይችን ፁሁፌን አንድ መልካም ልብ ያለው ሌላ ሰው አይቶ ምኞቴ ይሳካ ይሆናል ነብሳቸውን ይማር ! ቀን ሀምሌ 5,2012 ዓ.ም

  • @emuyeemuyekalu4731
    @emuyeemuyekalu4731 Před 3 lety +13

    ነብሰሸን ይማረው ሙንዬ በጣም ምርጥ አክረሰት ነበረች ድሮ ቀረ ቀልድ

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Před 3 lety +49

    ሙናዬ መንበሩ ነብስ ይማር❤️💔

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +24

    ሙናዬ ጎበዝ አርቲሲት ነፍስ ይማር!

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 4 lety +12

    ሙናዬ መንበሩ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑርል። ድንቅ አርቲስት።

  • @hiwotmengistugebireyesus285

    ሁሌም ሳያቸው በሳሳሳቅቅቅ ድክም እላለሁ የድሮ አርቲስቶች ቀልዳቸው ለዛው

  • @mj85
    @mj85  Před 4 lety +3

    ቆዳን በ2 ደቂቃ የሚያነፃ czcams.com/video/jsnyv3jCgOk/video.html
    ጥርስን ነጭ ለማድረግ || ከነአሰራሩ czcams.com/video/M_JE1sPXzAI/video.html
    ዞማ ፀጉር በ4 ሳምንት || ከነአሰራሩ czcams.com/video/Q2SAHNzmuYI/video.html
    ቦርጭን የሚያጠፋ || 2ደቂቃ የሚፈጅ czcams.com/video/x5ekeq0DWSo/video.html
    የደም ግፊት በሽታ የሚከላከሉ ምግቦች czcams.com/video/7HR36-FigBM/video.html
    #ጤና የወር አበባ መዛባት ምክንያቶችና መፍትሄዎች czcams.com/video/84EVsfTJPk8/video.html

  • @minatibebu8345
    @minatibebu8345 Před 4 lety +12

    ሙናዬ መንበረ ነፍሰሸን በአፀደገነት ያኑራት

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 Před 4 lety +12

    ነብስሽን ይማረው የኔ ውድ አነፈርሽኝ በሳቅ

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 Před 4 lety +10

    የናተ ዘመን የታደለ ዘመን

  • @blenblen3304
    @blenblen3304 Před 3 lety +9

    She is my favorite acctress love her soooo much

  • @merrysweet9977
    @merrysweet9977 Před 2 lety +3

    ትወና በእናንተ ጊዜ ቀር ሙናዬ መንበሩ ነፍስሽን በገነት ያኑረው

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 Před 4 lety +19

    ሙናዬ ነብስ ይማር እንኳንም ይህን ጊዜ አላዩ ፈጣሪ ይወዶታል

  • @beletuwondimalem8698
    @beletuwondimalem8698 Před 3 lety +7

    ሙናየ መንበሩ ነብስ ይማር እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere Před 3 lety +6

    ሳልጠግባት ያለፈች የኔ ተወዳጅ ነፍስሽን ይማር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +6

    "አባቴ ሙክት አርዶ ሲበላ ሲጠጣ እኔም ስበላ በአይኔ አይቻለሁ " 😀😀😀😀
    "አላየሁም "

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 4 lety +18

    መንበረዬ ነፈስሽን ይማር😢

  • @nigusssemulat7356
    @nigusssemulat7356 Před 3 lety +9

    ነፍስ ይማር ጣፋጭ አርቲስት

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +1

    ያምራል በጣም።

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 2 lety +3

    ፆታ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜

  • @alamcute283
    @alamcute283 Před 4 lety +13

    ነብሰሸይምአር። ጣፍጭነበርሸ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 Před 3 lety +2

    የኔናት ነብስሽን ይማረው አርቲስት በናንተ ግዜ ቀረ👌👌👌👌

  • @user-ek5it3rm8b
    @user-ek5it3rm8b Před 4 lety +3

    ይመችሽ

  • @saeedsaeed9208
    @saeedsaeed9208 Před 4 lety +6

    ክክክክ ኩመድም ሞዝቃም የድሪውያምራል።

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 Před 3 lety +1

    ሙናየ. መንበሩ. ምርጥ. ኣርቲስት.ገንዘብ. ኣልነበረም ምኞታቸው. ህዝብ. በምን. ላስደስተው.ህዝብ. ሃብቴ ሙያየ ፍቅሬ. ነበረ. የምታሰሙት. ቃል. ድሮቀረ. እውነት. ነው. እናንታን. በሰማ. ጆሮችን
    እናንተን. ባየ. ዓይናችን.
    ስንሰማ. ደስታ. ስናያቹ. የማንጠግባቹ. ውድ. የጥንቱ. ኣርቲስቶች. ሁላችውም. የማትጠገቡ
    ምስጋና. ይገባችዋል!!!
    በተረፈ. ዓይን መቀለጃ.
    ሆኖ. ለዛ. ያጡ. ሙያውን. ሳይሆ. ገቢውን. የመያፈቅሩ
    ብትረካ ባትረካ. ደንታ. የማይሰጣቸው. ጥቂት. የሚባሉ. በህዝቡ. ሲንጠባረሩ. ይገርማል. ብር.
    ብቻ. በለሃብት. የታለ.
    ስንት. ትከፍለኛለህ. ወዘተ
    ቃላቸው. የውሸት. ሃብቴ ህዝብ. ነው. ወሸት. ብቻ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 2 lety +2

    ነፍስ ይማር፤ ግን አያስቅም፡፡

  • @etsubseaw6035
    @etsubseaw6035 Před 3 lety +4

    ደስ ሲል የተዋጣለት ተውኔት ነው

  • @sabamekuria6408
    @sabamekuria6408 Před 4 lety +10

    Munaye nefeseshen yimarew ye imatimot artisti neberech!!!!

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 Před měsícem

    ነፍስ ይማር ሁሌም አንደ አዲስ ነወ የማየው

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 3 lety +2

    Amazing talent 😘😘😘

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 Před 3 lety +1

    Uffff sewadat endeneber munaye menberu 😘😘😘😘💋💋💋💋💋

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 Před 4 lety +34

    ሙናዬ መበረ የማትጠገብ አርቲስት ነብስሽን ይማር

    • @user-zk9tf2kc8s
      @user-zk9tf2kc8s Před 3 lety

      ሞታለችእደ

    • @raheelworku2916
      @raheelworku2916 Před 3 lety

      አዎ በጣም ቆየች ምርጥ አርቲስት ነበረች ።

    • @seadinew2424
      @seadinew2424 Před 3 lety

      እውነትሽን ነው እንደ አሁን የለችም እኔ አሁን አድስ እየተለቀቀ መሥሎኝ ማለት ቅርብ ግዜ 🥺

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před 3 lety

      @@raheelworku2916 ወይኔ ሞታለች እንዴ መቸ ነው የሞተችው ያለች መስሎኝ ነበር ስንት አመት ይሆናታል ከሞተች በጣም አዘንኩ ምስኪን 😭😭

    • @user-wd5ij6ht9y
      @user-wd5ij6ht9y Před 9 měsíci

      ​@@rabiarabia188115

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 Před 3 lety +6

    አይ ሙናየ መንበሩ ነፍስሽን ይማረው

  • @anegussiean
    @anegussiean Před 3 lety +16

    This is what you call a real talent.

  • @user-gi2uv1jm9h
    @user-gi2uv1jm9h Před 3 lety +1

    ሙናየ በጣም ታዝናና ነበር አይይይ

  • @davidhaillu2571
    @davidhaillu2571 Před 4 lety +5

    One of the best Ethiopian artist ever minaya menberu

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 Před 4 lety +3

    ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +5

    ነፍስሽን ያሳርፍልን ምርጥ አርቲስቶች ሰንቶች አልፈዋል

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Před 3 lety +1

    እድሜና ጥና ለናቶቻችን ስንቱ የጥበብ እናት በየ ጔዳው ተድብቀዌል

  • @mintesnotmoges3877
    @mintesnotmoges3877 Před 3 lety

    ያምራል

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 2 měsíci

    Munaye swedshi yene aznag

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 Před 4 lety +8

    ሙኒዬ ነብስ ይማር

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +4

    አርቲስት ሙናዬ መንበሩ ምርጥ ተዋንያን ምርጥ ብቃት ያላት ነፍሳችሁን ያሳርፍልን

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před 2 lety +1

    RIP your soul. She was the great actress in Ethiopia. We alleys remember you.

  • @user-fk7ok2lw9t
    @user-fk7ok2lw9t Před 2 měsíci

    ፈጣሪ በገነት ያኑራችሁ

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety +3

    I like her talent she very funny 😄

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 Před 3 lety +3

    ክክክክክክክክ እኔ እቴ ሲጣሉም አላየሁ😂

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg Před 4 lety +3

    ሙናዬ ነብስሽ ይማረው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 4 lety +15

    😂😂😂😂አይ ሙናዬ የቀለጠው መንደር በሷ የተነሳ 4 ጊዜ አይቼዋለው ነብስሽን ይማረው

  • @Saron_M
    @Saron_M Před 4 lety +5

    I missed you .

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +4

    ነፍስ ይማር

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 Před 4 lety +2

    ሙንዬ ነፍስሺን ይማረው

  • @yordanosarega5499
    @yordanosarega5499 Před 3 lety +1

    በህይወት የለችም እንዴ አይ ይች አለም ነፉስ ይማር

  • @alemkifle5658
    @alemkifle5658 Před 4 lety +5

    Desse.yemiele.geze😍

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Před 3 lety

    Betam Gobez Artist❤Edmena Tena Yestash 🙏⛪🛐➕💐🌷🌹❤🙏❤❤❤

  • @ikrammed2528
    @ikrammed2528 Před 2 lety

    ስትመቸኝ ነበርኮ

  • @amti6281
    @amti6281 Před 4 lety +8

    ሙናይ መንበሩ ነብስ ይማር
    የሚገርም ጭውቱ ብቻ አየደለም ሳይ የነብር ይድሮ ሴቶች ንፁህ ውብት እንዴት እደሚይምሩ አሁንም ወጣቱም , አሮጌቱም , ይህን ዱቄት ፊታችውን ይለቀለቁና ምንም አየሰቡም ።

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Před rokem

    ወይዘሮ ዘለቃሽ❤❤❤ አደኛ👌❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety +2

    Surafel ከታች የጠቀሰው ሀሳብ ሁሉም የሚደግፈው ነው እነዚህ እንቁዎች ጥርስ የማያዘጉና ወዝ ያለው ጭውውት አሳይተውን ያለፉት እውነቱ ነው ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል!

  • @user-gi2uv1jm9h
    @user-gi2uv1jm9h Před 2 lety

    ሙናዩ ጎበዝ አረስት

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 Před 3 lety +2

    ነብስ ይማርልን

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c Před 5 měsíci

    ታየኝ በሁን ዘመት ይህን ያህል ትግስት ኖሮ የሚያዳምጥ ሲኖር እኮ ነው

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 4 lety +9

    ወይ ሙናዬ መንበሩ ልጅ እያለሁ በትንሹ የማስታውሰው ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የቀለጠው መንደር ቲያትር ሳድግ ደጋግሜ አየዋለሁ ብዬ ነበረ እኔ ሳድግ አንቺ ወደዘለአለም ቤትሽ ሄድሽ ሁሉ ነገር ይቀረፅብኛል በውነት የሚመስልሽ የለምአንቺን የመሠለ የጥበብ ሠው ስላጣን በጣም ነው ያዘንኩት 💔 አሁንም ሳቄን ማቆም አልቻልኩም

    • @workutsehay6397
      @workutsehay6397 Před 3 lety

      ዉይይይ እኔም የህፃንነት ትዉስታዬ ነው ሁሌም ቢሆን የህፃንነት ጊዜዬን በጣም ነው የምወዳቸዉ የማስባቸዉ

  • @addisalemahu9654
    @addisalemahu9654 Před 2 měsíci

    That❤❤❤❤❤❤good

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Před 3 lety

    Betam zema yemiaderg tiater, enegnehun wed Artistoch yewereseale???❤❤❤🏵🌹💐💮

  • @user-sh9ug9se2z
    @user-sh9ug9se2z Před 3 lety +7

    የሚገርም ትወና 😅

  • @user-zd9bp3fb6r
    @user-zd9bp3fb6r Před 4 lety +1

    wowwww

  • @tigistduressa7222
    @tigistduressa7222 Před 3 lety

    Aww i love her rip

  • @iloveyouethiopan1346
    @iloveyouethiopan1346 Před 4 lety +3

    ነብሰ ይማር

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 3 lety +2

    ሙናዋ ነፉስ ይማር የኔናት

  • @HizkelDegfe-dk4ly
    @HizkelDegfe-dk4ly Před 8 měsíci

    እረ ያበደ ነው 😂😂 የድሮው ይሻላል 😂❤️😂😂ስሟ ማነው ግን 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 Před 4 lety +1

    ነፍሷን ይማረው

  • @ymtube4148
    @ymtube4148 Před 4 lety +1

    Selam endemamer

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m Před 2 lety

    የኔ እናት ስወድሽ ነበርኮ ሁሌም አይሻለሁ

  • @mihretyilkal4774
    @mihretyilkal4774 Před 3 lety

    በጣም አንወድሻለን መናዮ

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 Před 4 lety +2

    Nebis yimariln😭 munaye

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 Před 3 lety +3

    ሙናየ አሁን በሂወት ብትኖሪ ኑሮ ስንት ቲያትር ትሰሪልን ነበር የኔ መልካም

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m Před 2 lety

      በአላህ መቸነው የሞተችው 😭😭😭ስወዳት

  • @user-zt9kg9bo3k
    @user-zt9kg9bo3k Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ነብስ ይማር

  • @addisken24
    @addisken24 Před 3 lety +2

    መልካም አዲስ አመት በላይክ ና በደውል መጥቻአለሁ

  • @user-rd9yj5mi4s
    @user-rd9yj5mi4s Před 3 lety +1

    አቤት ዋው ሰርታዋለች ነብሷን ይማረው

  • @user-pq1xc1wl7g
    @user-pq1xc1wl7g Před 3 lety

    ሙናዬመንበሩ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 3 lety +3

    ሙናዬ ሁሌ እንወድሻለን ነፍስሽን በገነት ያኑረው ነፍስ ይማር

  • @goldcell1776
    @goldcell1776 Před 4 lety +7

    ጉበዝ።የኔነት።ጀግና።እናቴን።ነው።የመሰልሸኝ።።እደሜነጤነ።ይሰጠሸ።ሰለምለገራቸን።ኢቶዮጽ❤❤❤🙏👋🙋

    • @legeselegese5263
      @legeselegese5263 Před 3 lety

      አንቺ እናትሽ ሞታለች? ሙናዬ መንበሩ ትባላለች የሀገር ፍቅር አርቲስት ነበረች አሁን በሂወት የለችም 10አመት ይሆናታል ከሞተች ነብሷን ይማረው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety

      Legese: 1995 ነው ያረፈችው ካልተሳሳትኩኝ

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Před 4 lety +1

    nefse yamer monya menbro

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +2

    Rest in peace my mom 💗

  • @MariMari-gd5rk
    @MariMari-gd5rk Před 2 lety +1

    ነፍስሽን።ይማርው😢😢😢😢😢

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g Před 2 lety

    Ok oookeee 😂😂 የኔ እናት

  • @kalmelak4780
    @kalmelak4780 Před rokem +1

    ስወድሽ❤

  • @user-zk4lc4hg1q
    @user-zk4lc4hg1q Před 3 lety +1

    ክክክክክክክ ኮመዲ ድሮ ቀረ

  • @hgcgghg4222
    @hgcgghg4222 Před 3 lety +1

    ውይስወድሽነበር አይሞት

  • @hirutiiyemariyamlejinenya21

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 Před 3 lety +1

    ባልሳሳት ልጅ ሆኜ በገካል ያየኅት መሰለኝ የፈረንስ ለጋሲዮን ነዋሪ ነበረች::

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 3 lety +1

    ሙናችን😪

  • @weynshetmengistu2746
    @weynshetmengistu2746 Před 4 lety +2

    ነፍስዎን በገነት ያኑረው

    • @weynshetmengistu2746
      @weynshetmengistu2746 Před 4 lety

      እኔ ቤተስብ ሆኞለሁ እናንተም ብቅ በሉ ቤተስብ እንሁን

  • @naniyedegelleje1330
    @naniyedegelleje1330 Před 4 lety +1

    Nefes yemar

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před rokem +1

    ባየው ባየው ባየው የማልጠግበው ቲያትር ቢኖር ይሄ ነው። ሙናዬ ነፍስሽን በዐጸደ ገነት ያኑራት።😥

  • @user-sm8wm8um5q
    @user-sm8wm8um5q Před 3 lety

    ክክክክክክክ ደሲሉ