ታስጨርሺኛለሽ ቁጥር 2 ሙሉ ፊልም ሜላት ነብዩ፣ መስፍን ኃይለየሱስ (ጠጆ) Tascherishignalesh Two Ethiopian movie 2020

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,1K

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i Před 4 lety +838

    እቺን ኮሜት የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ ያሰባቹሁት ይሳካ በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @aa6750
    @aa6750 Před 4 lety +252

    *የሂይወቴ አለይታ ገፀ በረከቴ*
    *እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ እናቴ*
    *እናት እኮ የመኖር ሚስጥር ናት እሶ ሳትበላ ለልጆ የምትኖር እናቴ ናፍቆትሽ ሊገለኝ ነው*

    • @zd8315
      @zd8315 Před 4 lety +4

      እኔም የኔ ቆንጆ አዙሮ ሊደፋኝ ነው

    • @abitube3078
      @abitube3078 Před 4 lety +3

      አሜን

    • @emuzeleke2087
      @emuzeleke2087 Před 4 lety +3

      ኡፍፍ እኔም ናፍቃኛለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

    • @tigsttigst7315
      @tigsttigst7315 Před 4 lety +1

      Amen enatochi lezalalem yinuru demo 4 amete enaten saleyi uuuuuuuffffffff beka mn bye lawraw nafikotuwan

    • @abebekebede7122
      @abebekebede7122 Před 4 lety +1

      አልሁ

  • @Kuskusmi
    @Kuskusmi Před 4 lety +169

    ውይይይይይይይ ክፈሉ ክፈሉ አናታቹ ይከፈል እኛ እኮ ሸቃሎች ነን እዚ ተዘፍዝፈን ስታዩ ብር ያለን መሰላቹ እድሜ ለማዳም wifi እንጂማ አንገኝም ነበር ሰምታቹሀል ሶደሬዎ

    • @user-xb8qx3qw8e
      @user-xb8qx3qw8e Před 4 lety

      😂😂😂😂

    • @adanechababu7980
      @adanechababu7980 Před 4 lety +5

      እኮ ንገሪልኝማ ሆሆሆ ብር ያለን መሠላቼው እዴ አንገፍልም ሠምታቹሀል

    • @ruhamatariku2329
      @ruhamatariku2329 Před 4 lety

      Kkkkkkk lek nesh

    • @asnakuethio5944
      @asnakuethio5944 Před 4 lety

      ብርማ ነበረን አናቅበትም እንጂ ለራሳችን በወር 8ሺ እየተከፈለን ከዚ በላይ ምን ይኑረን

    • @adanechababu7980
      @adanechababu7980 Před 4 lety +6

      asnaku እና 8 ሺ ቢከፈልን ያለብንን ወጭ መዘርዘር ያለብኝ አይመሥለኝም ደግሞ ያለውን ስራም አስቢ ወጣም ወረደም ለፊልም አንከፍልም ከፈለጉ አሽገው ያስቀምጡት

  • @user-mt7xi2he2s
    @user-mt7xi2he2s Před 4 lety +128

    ጌታችን ሆይ ሀግርችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ እንዴት በሀይማኖት ብሔር የማንገጨ አድርገት

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g Před 4 lety +94

    እረ እናተየ እኔስ በወላዲትአምላክ ሲባል ስስማ ልቤን ድስስስ ነው የሚለው ልቤም እርብሽ ይላል እመቤቴ ሆይ አንችው ጠብቂን አሜን ፫

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 Před 4 lety +51

    በሰውኛ እናስብ የኢትዮጵያ ሕዝብ
    ወድ ፊት አንጂ ወድ ዋላ አታስብ
    ተዉ ወንድሜ ተይ እህቴ አተጨክኑ
    ሂዬት ብዙ መንገድ አለት እግዚአብሔርን ግን አታስቀይም የዛሬን መብላት እንጂ የነገውን ዉሎክን አታውቅም እና አትሳሳት
    ብትሳሳትም ይቅርታን ልመድ
    ከወርቅ ዉስጥ ወተን ወርቅን አይተናል
    እትዮጵያዊያን ግን ወርቅ ውስጥ ተወልደው ወርቅን ማግኝት ተሳናቸው መልካም እለተ ሰኞ ወዶቼ🙏

  • @user-pv5um3zo4t
    @user-pv5um3zo4t Před 4 lety +97

    ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል
    ባለፈዉ ፊልም እንዳላምበሸበሹን አሁን ፊልም ናፋቂ አደረጉን

    • @tjg8041
      @tjg8041 Před 4 lety

      እሽ፡መጣንልሽ

    • @sff343
      @sff343 Před 4 lety

      እሂሰውየበሪበሪከማጠንሌላአያቅምእንደ

    • @asil4421
      @asil4421 Před 4 lety

      ሰላም ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 Před 4 lety

      አዲስ ነው ውዶች

    • @user-pv5um3zo4t
      @user-pv5um3zo4t Před 4 lety

      @@sff343 ያስብላል ቁጥር አንድ ላይም ተመሣሣይ ነገር ነዉ ያደረገዉ እሱ ሰዉዬ ሳየዉ ያስፈረኛል አብዛኛዉ ፊልም ላይ ክፉ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 Před 4 lety +30

    ወላሂ በጣም ያስቃል ኑ እዩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዶማን ይምረጡ

    • @tjg8041
      @tjg8041 Před 4 lety

      እሳት፡የሚያቃጥለው፡ሰውየ፡እረ፡ያስፈራራል

    • @toybabentseid3400
      @toybabentseid3400 Před 3 lety

      መተናል

    • @toybabentseid3400
      @toybabentseid3400 Před 3 lety

      😂😂😂😂

    • @cqlmd3306
      @cqlmd3306 Před 3 lety

      ይሄ ሰውዩግን በርበሬእታጥነነውእንዴያድገውእፍፍ

  • @user-nj1nv5ks7u
    @user-nj1nv5ks7u Před 4 lety +59

    እግዚአብሔር ስላም እና ፍቅር ይስጠን ስላም እና ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ስላም ነው የናፍቀን አስድሳች ዜና መስማት የናፍቅው

    • @ebrahimhussein5096
      @ebrahimhussein5096 Před 4 lety

      አሜን

    • @maserat1616
      @maserat1616 Před 4 lety

      አኔምለው፣አክተሮችን፣ሀላ፣በርበሬ፣አጥናችሁ፣ልትጨርሱነው፣እንዴ፣ሆሆሆሆሆ፣ክክክክክ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      @@maserat1616 ተይ ለዘመኑ ወንዶች በርበሬ መታጠን ሲያንሳቸው ነው እኛን እኮ ከበርበሬ የበለጠ ነው ሲያቃጥሉን የሚውሉት እሄንን አርቲስት ስወደው ውሳኔው ደስ ይላል

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      @@maserat1616 ተይ ለዘመኑ ወንዶች በርበሬ መታጠን ሲያንሳቸው ነው እኛን እኮ ከበርበሬ የበለጠ ነው ሲያቃጥሉን የሚውሉት እሄንን አርቲስት ስወደው ውሳኔው ደስ ይላል

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 4 lety +18

    እር ይሔን ፊልም ማነው በሁጉት ሲጠብቅ የነበር 👍

  • @danielbirhane213
    @danielbirhane213 Před 4 lety +15

    በእውነት ይሄ ፊልም ከእናንተ አጠበቅም ብዙ ስህተቶች አሉበት እናንተ አዲስ ተዋንያን አይደላችሁም ግን በዙ ደስ ማይሉ እና ጎልተው ሚታዩ ስህተቶች አሉ።
    ለምሳሌ÷፩ ውሻው ጋ ነው መድሀኒቱ ያለው ይመስል ውሻው ጋ ክትትል ማድረጋቹሁ በጣም ብዙ ብዙ ስህተቶች እኔ አልተመቸኝም ___!

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r Před 4 lety +20

    ሜሉን ስወዳት ወንዶቹም 3ቱ አዝጎች ጀመርኩት ምረጥ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ 😍

    • @yaluman.
      @yaluman. Před 2 lety +1

      2yr behuala chereskew weys gena neh

    • @ebrahimmoha1379
      @ebrahimmoha1379 Před 10 měsíci +1

      ​@@yaluman.ከ3 አመት በኋላስ ጨረሰው

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před 4 lety +39

    ዛሬ ነው ኮሜዲ ፊልም ያየሁት ከረጅም ግዜ በኃላ ውይይይይ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ስወዳችሁ -😄😄🤣🤣

    • @saifalburj
      @saifalburj Před 4 lety +1

      Ewunat nawo kojoo actaroch

    • @felmibrish5434
      @felmibrish5434 Před 3 lety

      ኧረ part 1 ያነፍራል ይሄ ምን ያስቃል

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 Před 4 lety +17

    የመስፌን አድናቂነኝ በተረፈ ዶማን ይምረጡ ተመችቶኛል

  • @mezertgushuethiocplebrites4259

    Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you Good luck you're young and the drawing Keogh ecumenical Ethiopia opposition N.Y. Mar tnx

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c Před 4 lety +45

    ተፈሪ ምን አለበት የዘመኑ ወንዶች የሚከዱትን የሚዋሹት እንደ ተፈሪ በርበሬ ማጠን ነበር

    • @youssefdoueihy7055
      @youssefdoueihy7055 Před 4 lety +1

      ክክክክክክክ

    • @zhabyassin8721
      @zhabyassin8721 Před 4 lety +1

      በትክክል

    • @tseganshi.beyenalomono3725
      @tseganshi.beyenalomono3725 Před 4 lety +1

      ኽክክክክክክክክክክክ Ara baski

    • @zinashmohammed5602
      @zinashmohammed5602 Před 4 lety +1

      ክክክክክክክ

    • @user-bq9hx2py6c
      @user-bq9hx2py6c Před 4 lety

      @Anwar Max እኔኮ ተጓዳሁ አላልኩም እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ቀርቤ ስላለየኋቸው ሊጓዳኝ አይችልም ግን በየዋህነት ቀርበው የሚጓዱ እህቶቸን ሳይ ያሳዝኑኛል እኔ እርካሁን በነፆነት ያለሁት መስፈርት ስላለኝ 😃😃😃😃

  • @user-fs3mt9gw7t
    @user-fs3mt9gw7t Před 4 lety +25

    ወይኔ ሜላት ነብዩ ውስጤ ነች እወዳታለሁ

  • @Temuvlog
    @Temuvlog Před 4 lety +3

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን በተረፈ የትርጉም ፊልሞችን ማየት የሚፈልግ ወደኛ ጎራ ይበል ቆንጆ ቆንጆ ፊልሞች አሉን።

  • @makimak3054
    @makimak3054 Před 4 lety +10

    ምንም አይጥምም ሙዝዝ አላቹሁበት ምነው በሰላም ነው ሜሊ ብዙም አይመስጥም ትወናሽ ካራክተሯን አላወቅሻትም ወይም ውስጥሽ አልገባችም ለማንኛውም ሙዝዝዝዝዝዝዝዝ ነው ያልሽብኝ

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 Před 4 lety +4

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ ምርጥ ተዋኒያን ስብስብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ከስደት ተመልሰን በፍቅር በደስታ የምንኖር ያድርገን አሜን

  • @Abaymagna
    @Abaymagna Před 4 lety +32

    ዶማ ብሎ ሰላም 🤪😀የኛ አገር ፖለቲካ ዶማዎች እየመሩት ነው ቆፍረው የጨረሱን 😋

  • @user-yz3lc9ce1c
    @user-yz3lc9ce1c Před 4 lety +63

    አዎጂ አዎጂ አዴስ ፍልም ተለቆል ኑ አብረን እንየው እህት ወንድሞቸ የመጣቹሁ ላይክ አትረሱ መምጣቹሁን ለማወቅ ነው እሞየ ኤትጽዮንያ ይላምሽ
    ይብዛ ፍቅረ ሰላም ይስጠን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 Před 4 lety +30

    ማኛ ፊልም ነው።ምርጥ ትውና ከምርጥ አርቲስቶች ብቃት የተሰራ ማኛ ፊልም ።

  • @genijesus3062
    @genijesus3062 Před 4 lety +18

    በስማም ሰውዬው ምናለበት አገራችንን የሚበጠብጡትን ባጠነልኝ 😂

  • @mercyabeye6833
    @mercyabeye6833 Před 4 lety +16

    ይሄ ሰውዬ ደሞ ዝም ብሎ ወንዶቹን በበርበሬ አጥኖ ጨረሳቸው🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😂😂😂😂 ሌላ ፊልም ላይ ወይ የዚህ ፊልም ቁጥር 1 መሰለኝ ሲያጥን ነበረ እነነፃነትን😂😂😂😂

    • @zeynbesabirZeynbe
      @zeynbesabirZeynbe Před 4 lety +1

      አተ ሰውዬ ስራክ በቃ በርበሬ አጥኖ ሰውን ማሰቃየት ነው እዴ ደሞ በጣም ነው ምታስፈራው

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +7

    ዋው ገራሚ የሚያስደምም ፊልም ነው የሚያዝናና ጥሩ ቁምነገር ያዘለ ነው
    ያላያቹ እዩት በጣም ደስ የሚል ነው
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 Před 4 lety +31

    ታሪኩን ማስቀጠል ካልቻላችሁ ለምንድነው ቁጥር 2 የምትሉት አዲስ ስም ማውጣት አቅቶቹ ነው ትወናውም ደስ አይልም በዛላይ ዝባዝንኬ ታሪክ ነው ቁጥር 1 ታሪኩንም ትወናውንም አይቼ ወድጄው ነብር የተሻለ ነገር ስጠብቅ እረ ወደኃላ አትጎትቱን ብር ስላለህና ዝምብላቹ አትንደፋደፉ እድል ስጡ ለሚችሉት

    • @azkalamasale162
      @azkalamasale162 Před 4 lety

      Dirama

    • @eldanazenebeelrtenaynyesit2636
      @eldanazenebeelrtenaynyesit2636 Před 4 lety

      ቆይ እንች ለምን አተውንም

    • @hananitube4162
      @hananitube4162 Před 4 lety

      መጀመሪያ አስተያት ሲሰጥህ ለምንድነው በል እሺ ምነው ፊልሙን እኔነኝ የሰራውት አልክሳ እስቲ ደግመክ ተመልከተው ወይስ ፊልሙላይ እሳት የምታቀጣጥለው አንተ ነበርክ በነፃም አያዋጣም

  • @user-ti5oz7lj4n
    @user-ti5oz7lj4n Před 4 lety +43

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏

    • @yap6738
      @yap6738 Před 4 lety +1

      ተምሳሌት CZcams ኣረኩሽ

    • @sadi8506
      @sadi8506 Před 4 lety +1

      አርጌሻለው አንቺም አርጊኝ # ተምሳሌት

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n Před 4 lety

      ❤🙏

    • @ekrammuhammed315
      @ekrammuhammed315 Před 4 lety

      በቃ ሠብስክራይብ አረጉኝ ከማለት ውጭ ምንም አታቁትም

    • @selamlehuluchanall3829
      @selamlehuluchanall3829 Před 4 lety

      @@yap6738 እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 Před 4 lety +8

    ፈረሰኛው ጊወርጊስ አለ አሹ አሹ ውስጤ ነው በተለይማ በድዱ ሲሆን ጠጆ ምርጥ ሰው ቴዶ አቦ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በቃ ተመቸኝ

  • @kbeauty2118
    @kbeauty2118 Před 4 lety +13

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👍👈

  • @fayselnurye9238
    @fayselnurye9238 Před 4 lety +81

    አዋጅ አዋጅ የፊልም ሱስ እንደኔ ያለበት ኑ እንየው

  • @user-io1bc1th2f
    @user-io1bc1th2f Před 4 lety +12

    በነገራችን ላይ አቶ ተፈሪ ተብለው የሚሰሩት ሰውየ ያስፈሩኛል በፊልሙ ሳየው በአካል ግን አላቅም በቃለ መጠየቅም ቀርበው አይቻቸው አላቅም

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 Před 4 lety +5

    አቦ አጨቅጭቂን ሶደረ ሥቶር የምትይው ሤት አንገዛም ማ ሞኝ አለ እጥፍ የሚከፍለው እድሜ ለነጋዴ ሁሉም ነገር በያለንበት ቦታ አለ ተይን ሥለ ፊልሙ እናመሠግናለን !

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju Před 4 lety +1

      ሀሀሀሀሀ ክክክክክ ኬኬኬኬ

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 4 lety +6

    ቴዲ ና መስፍነን አንድ ላይ የማይበት ፍልም ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ምርቶች....ዶማ ፓርቲ እውነትም የዘንድሮ ፓርቲዎች ዶማ ናቸዉ 💚💛♥️✅✅🌐

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 Před 4 lety +31

    ባለቀሚሷና ቦሌ ማነቂያን ልቀቁልን

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit Před 4 lety +19

    ኣሁንስ ያ ሳብስክራይብ ላይክ ኣርጉኝ እሚሉ ሰዎች ኣቃጥሎ ሊደፉኝ ነው እንድኔ ምርር ያለው ካለ ላይክ ክክክክ

    • @user-co9gt9tj9o
      @user-co9gt9tj9o Před 4 lety +1

      ሀበሻ ባቶኒ ይገርመኝ ነበር እኛኮ የሰዉ ለዉጥ ስናይ ደማችን ይፈላል 😏

    • @toybabentseid3400
      @toybabentseid3400 Před 3 lety

      😂😂😂😂እኔስ 1 አመት ሆነኝ ይቱፕ ከገባሁ

  • @brtukalcnx9368
    @brtukalcnx9368 Před 4 lety +5

    የበፊቱ ነው የሚያምረው ይህ ብዙም አይመስጥም

  • @user-pe7gp3sq9i
    @user-pe7gp3sq9i Před 2 lety +5

    በስደት ያላችሁ ሁሉ ሀሳባችሁ ፈጣሪ ሞልቶ ላችሁ ከእናታችን ሀገራችን

  • @user-wg5cz8ub3w
    @user-wg5cz8ub3w Před 4 lety +26

    ግን ኮሜቶች ሁላችሁም የሠብስክራይብ ላማኝ ሆናችሁ ውይይይ አሁን አበዛችሁት ኮሜት ውስጥ ገብቸ ማየት ደበረይ ስለፊልሙ አስተያየት አሰጡምድ ላይክና ሠብስክራይብ እያላችሁ ከምፅሙ😏🤪

    • @asil4421
      @asil4421 Před 4 lety

      ክክክክክ በይ ሰብስክራይ አድርጊኝ እኔ ለለምንሽ ውዴ

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 Před 4 lety +1

      ክክክክክ እኔን አርጊኝ እስኪ ውደ

    • @tirngoashebir6866
      @tirngoashebir6866 Před 4 lety

      Eko

  • @keralagebre
    @keralagebre Před rokem +1

    i like all the actors. they are all best Ethiopian actors and actress.

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u Před 4 lety +16

    effffffffffffffff
    ሰው የዘራውን ያጪዳል
    ዋናው መጨረሻ ነው
    ፈጣ ሪ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
    ሜላትየ 😍

  • @user-wo8po8qt8f
    @user-wo8po8qt8f Před 4 lety +36

    ይሄ ሰውዬ ደሞ ሰው አግቶ አለማጠን አያቅም እንዴ

  • @ddwalano1566
    @ddwalano1566 Před 4 lety +23

    ኢትዮጵያውያነ ልጆቹውን ኢግዚብሄር ይባርክ..

  • @bettynegus7856
    @bettynegus7856 Před 4 lety +5

    Wed ye hager lijoch eski lehagerachen selam hulachenem beye haymanotachen entsley

  • @user-wk1mm1im2i
    @user-wk1mm1im2i Před 4 lety +63

    ኤ ሰውየው በርቤሬ ሲታጠን ነው እዴ ያደገው ካራክተሩ ሁሉ በርበሬ ስያጥን ሆሆ

    • @salamdegu4586
      @salamdegu4586 Před 4 lety

      ክክክክ እኮ

    • @user-hz5po2fm3r
      @user-hz5po2fm3r Před 4 lety +1

      😂😂😂 ሌሉቦታም አጥኗል እንዴ😂

    • @mekdilv3402
      @mekdilv3402 Před 4 lety +3

      አስመሰለበት አይደል በሱ ግዜ እርካሽ ስለነበረ ነው😂😂

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 4 lety

      እውነትም እንደዛ ሳይሆን አይቀርም

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 Před 4 lety +1

      😂😂😂💖

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x Před 4 lety +18

    አዲሰ ፊልም ናፈቆኝ ነበረ በተለይ ሜሊ ያለችበት ውሰጤ ነው ምልካም ምሽት

    • @maserat1616
      @maserat1616 Před 4 lety

      ክክክክ፣ምርጫቸዉ፣ዶማነዉ

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 Před 4 lety

      ምረጫት ዶማ ነች

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 4 lety

      ማሮቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በቅንነት

    • @tsegaboss6483
      @tsegaboss6483 Před 3 lety

      @@TechTalkWithAwel አድርጌልሀለሁ አድርግልኝ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 3 lety

      @@tsegaboss6483 እሽ ፀጋዬ ደምሬሻለሁ

  • @user-zl5hl4tp7j
    @user-zl5hl4tp7j Před 4 lety

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው የጀውሀርን መጨረሻ እደ ሽማግሌው ተፈሪ ባፍጢሙ ይትከለው አሜን።

  • @user-jw1wg8fw3b
    @user-jw1wg8fw3b Před 4 lety +13

    ከተማው በሙሉ ዶማ ዶማ እያለ ነው፡ ዶማን ይምረጡ" ተሰደብን እኮ 😂😂😂

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 4 lety +3

    በስንት ጊዜ አዲስ ፍልም ተለቀቀ እናመሰግናለን 🙏😘

  • @nemaethiopia4415
    @nemaethiopia4415 Před 4 lety +10

    ውይውሻቸውንለምንወሰድክባቸው የናትህን ክክክ ውሻለመያዝ ብቻሁላቺሁንምበጣም የምወዳቺሁ የማደቃቺሁናቺሁ በተለየ ሳሚ

  • @samerahmaharu8575
    @samerahmaharu8575 Před 4 lety +14

    ውይ የምርጦች ስብስብ💖💖💖

  • @user-lr9ry4hf3r
    @user-lr9ry4hf3r Před 4 lety +4

    በጣም ደስ ይላል በተለይ ዶማ ፓርቲ ቸመችታኛለች 😁😁😁እናመሠግናለን የኛ እንቁዎች በስተመጨረሻም ተፈሪ የእጅን አገኘ😁😁😁

  • @user-wb1ei4kg6l
    @user-wb1ei4kg6l Před 4 lety +4

    ምረጥ ፊልም ነው ገና በጠዋት ፈታ አደረጎኛል

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 Před 4 lety +32

    ነፃነት ትዝ አለኝ በርበሪውን ሳይ 😂😂😂😂

  • @user-rw2vn7wc9f
    @user-rw2vn7wc9f Před 4 lety +1

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ምወዳቸው ተዋናዮች ሰላማቹ ይብዛ የስደት እህት ወንድሞቼ

  • @zjbxxbxb5895
    @zjbxxbxb5895 Před 4 lety +53

    በቃ ስለፊልሙ የሚኮምት የለም 😯😯😯

    • @edilove2318
      @edilove2318 Před 4 lety +1

      Eko benatachu koment ayiche filmu arif kehone ayalew biye beqa comenteroch zeguny zeguny 😔😔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 Před 4 lety +2

      Zjbx Xbxb እዉነት ለመናገር ስለ ፊልሙ አስተያየት አንድ እንኳ አጣሁ ቱ ፣ ምድረ ግብስብስ ለማንኛዉም ልሹፈዉ፣፣

    • @onelove7063
      @onelove7063 Před 4 lety +1

      @@tsehaygeni9668 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አሪፍ ነው አይደለም ልሾፍ ስመጣ😂😂😂😂

    • @semuoro5599
      @semuoro5599 Před 4 lety

      Enem eko esuno emflgo

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 Před 4 lety +1

      @@onelove7063 kkk በጣም አሪፍ ነው ማማየ እይዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂መልእኩቱም ደስ ይላል ዉዴ 💝

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 4 lety +5

    ⛏️⛏️⛏️⛏️ዶማን ምረጡ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i Před 4 lety +35

    ፐ ዶማ ( ለከበብሽ) አሪፋ ምልክት ነው
    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 😂😂😂😂 ከልብ ነው የሳኩት

  • @mesafint44
    @mesafint44 Před 4 lety +4

    ወይ ዶማ
    ስንቱ ዶማ በህዋኃት ዘመን በተሰረቀ ሳጥን ፓርላማ ገብቶ የለ።

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 4 lety +32

    ምርጥ ፌልም ከምርጥ ተዋንያን ጋር ❤👈

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 Před 4 lety +10

    የዚህ ፊልም ደራሲ መመስገን አለበት የምር የሚገርም ፊልም ነው

  • @nouhayerga9437
    @nouhayerga9437 Před 4 lety +22

    እናተ ከመቼው ቀደማችሁኝ ስራ አትስሩም ሽቃሊት ነው የኔ ቢጥዬዎች ማዳሜ ልቤ ላይ ቆማለች ስጨርስ አየዋለው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +7

    ዶማ ይመረጥ አላሉም ክክክክክ የዘንድሮው ምርጫ ፖለቲካ እኮ የማያሰማን ጉድ የለም

  • @zdyabatwalege1624
    @zdyabatwalege1624 Před 4 lety +23

    ፊልም ማየት አስጠላኝ በ ሶደሪወች ማስታወቂያ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እኛኮ በነፃ አይደለም የምናየዉ በ ኔት ነዉ ጉድ እኮ ነዉ በምናይላችሁ ደሞ ይከፈላችኋል !!!!! ዘረፋ ነዉደ አሯሯሯሯሯሯሯሯሯ

    • @wubitethiopia1113
      @wubitethiopia1113 Před 4 lety

      ስላየሽ ብቻ አይከፈላቸው ማስታወቂው ሲታይ ነው እሚከፈላቸው

    • @zdyabatwalege1624
      @zdyabatwalege1624 Před 4 lety +1

      @@wubitethiopia1113 አረ ተሣስተሻል (ተሣስተሀል ) You tube ይከፍላቸዋል እኮ ተመልካች ባየዉ መጠን ስለዚህ ነፃ አይደለም ።

    • @user-vf5zd7nj9j
      @user-vf5zd7nj9j Před 4 lety

      ክክክክክክክ

  • @user-cl4hp5qv4x
    @user-cl4hp5qv4x Před 4 lety +5

    የምወዳችው አሉ ኑኑኑኑ እንይ

  • @youssefdoueihy7055
    @youssefdoueihy7055 Před 4 lety +28

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሰብስክራይብ ለማኞች ሰላሜን አብዛልኝ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 Před 4 lety +10

    አደራችሁ ያገሬ ልጆች እዴት ናችሁ ለማንኛውም ስለፊልሙ በኋላ እንመለስበታለን

  • @amnaalowais2621
    @amnaalowais2621 Před 4 lety +14

    Konjoo film nafeqagn betaleyi Yee Esam abeshaa film

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h Před 4 lety +15

    እንኳንም በሰላም መጣችሁ ውዶቸ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
    ሰላም እና ፍቅር ይስፈን ለሁላችን ያሰብነው ተሳክቶ እንግባ ሀገራችን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +3

    ወይ ዶማ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያሰቃ 🤣🤣ያሰተምራል 👍ያሳዝናል 🙄ቆንጆ ነው

  • @user-jy9ll2lo7e
    @user-jy9ll2lo7e Před 4 lety +2

    ዋው ቆንጆ ፊልም ነዉ👌👌

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 4 lety

    Betam arif film new 😃😃🤣😍😘
    Demo beyemalu yalew Old musica betam des yelal mesfeney betam new yemewadek yene teju 🤣👌

  • @heidarusmael4010
    @heidarusmael4010 Před 4 lety +3

    2007 yetelekek film addiss blachu teweralachuu .yegermal

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +5

    43 ደቃቃ በጣም ነው የሚያስጠላው አንገቱ ላይ ክር ማህተብ ያሰረ ሰው እንዴት በእመብረሃን በወላዲቱዋ ብሎ ሲለመን እንዴት ይጨክናል እንኳን ሰው ሴይጣንም ያለበትን ስፍራ ለቆ ይሄዳል በእመአምላክ በወላዲቱዋ ሲሉ አይታችሁ እንደሆነ አላውቅም በቁጥር አንዱ ላይም ነጻነት ወርቅነህ ከሚካኤል ጋር ሰርተው ነበር እና ሰው በበርበሬ ሲያጥን ነበር ምን አይለት ጨካኝ ነው በጌታ ኧረ ወደዛ ስኪሪቢቱን ቀይር

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 Před 4 lety +1

      Sra new ehte

    • @na3eemasaif196
      @na3eemasaif196 Před 4 lety

      betam yideberalu be iwunet

    • @user-pe3jl9yj5x
      @user-pe3jl9yj5x Před 4 lety

      ዝም በል ደባሪ በቃ ያንተን ብቻ ነው ምታውቀው ደራሲ ነጻነት የለዉም እንደፈለገው መጻይ ኣይችልም

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety

      @@user-pe3jl9yj5x መናፍቃን

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e Před 4 lety +2

    ክፈሉ ክፈሉ አናታችሁ ይከፈልና አና እዴ እዚ ላይ ስታዩን ብር ያለን መስላችሁ እዴ እኛ ሸቃሎች ነን እድሜ ለማዳም በመዳም Wifi አመዳሞች

  • @gamelagamal4523
    @gamelagamal4523 Před 4 lety

    በጣም ሀረፍ ነው በሳቅ ፈታ አረጋችሁኝ ያገሬ ልጆች

  • @nouhayerga9437
    @nouhayerga9437 Před 4 lety +24

    ምናምን በነካበት እጄ ክክክክክክክክክክ እረ ሞትኩ ይመቻሁ ጀመርኩት እያየው ነው

  • @user-rz9vr4oo2s
    @user-rz9vr4oo2s Před 4 lety +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @SHEWATUBE
    @SHEWATUBE Před 4 lety +2

    It’s has been long time since I have watched movies like this. Loving it. Hit like you had a good time watching this movie eski?

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +2

    ማንም ሠው ክፉም የሠራ ደግም የሠራ መጨረሻውን የስራውን ያገኛል ሠውየው የእጁን ማገኘቱ ደስ ብሎኛል

  • @haderakiros3419
    @haderakiros3419 Před 4 lety +4

    ሀሪፍ ፌልም

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 Před 4 lety +4

    ኮሜንቶች ይመቻችሁ አቦ ውስጤ ነችሁ ከፊልሙ ኮሜንት ነው የሚመቸኚ ከተመቸኀችሁ ላይክ ግጩኚ

  • @josimomi8129
    @josimomi8129 Před 4 lety

    Filmu betam harfi new
    Gen benatachehu yehan mastawky atasgbu

  • @Susu-pz5ti
    @Susu-pz5ti Před 4 lety +1

    Wed ehet wendimch endet nachihu be Saudi Arabia yalachihu bahun seat endene yetechinanekachihu teyazen alteyaten eyalen chiket yalebachihu like gechogn

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 4 lety +5

    በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ
    መስፍንየ
    ቴዲየ
    ሜሊየ
    ግርማ እና👉 ዉሻዋ😂👌 ሁላቹም ጎቦዝ ተዋንያን ናቹ በርቱልን👍👍

  • @sadiajshdh6040
    @sadiajshdh6040 Před 4 lety +5

    kkkk በጣም አሪፍ ነው

  • @hananjimmahanan1100
    @hananjimmahanan1100 Před 4 lety

    Wow wow thanks sodar Move 😍😍😍👍👍

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 4 lety +1

    Wawu swdchu mirtuchi l love so machi btsbe machme abrchungne

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 4 lety +6

    እረ ሶደሬዋች እባካችሁ ይሄ የምትሉት አላላክ ለኛ አይሆንም ምክንያቱም የመዳም ሀማም አጣቢ ነን

  • @alisas7111
    @alisas7111 Před 4 lety +32

    በለ ቀሚስ ይለቀቅልን

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 4 lety +2

    እመብረሀን የምትጠራበትን ቦታ ለይታቹ እወቁ እሷን መቀለጃ ያደረገ እድሜ የለውም እመብረሀን በጭንቅ ግዜ ደራሽ ነች ይቅር ይበላቹ

  • @fatoumamohamed6443
    @fatoumamohamed6443 Před rokem +1

    ሜላት ድምፅሽ በጣም ያምራል የኔ ቆጆ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-fk1sy6us8y
    @user-fk1sy6us8y Před 4 lety +5

    እህ ይሄ ሰውዬ ሲያስፈራራ ደሞ ሚሰራው ካራክተር ክፉ ክፉ እህ እስኪ ጥሩ ካራክተር ሰርተህ አሳየን! ሜሉ ስወድሽ 😍

    • @user-rk5yf9sv5m
      @user-rk5yf9sv5m Před 4 lety

      የቤት ስራ እሚለው ላይኮ ደግ ሆኖ ሰርቷልኮ

  • @user-be5eq6sy9t
    @user-be5eq6sy9t Před 4 lety +21

    ይቺ ወንበር አለች እንዴ 😁😁😁 አንዴ ላማትብ kkkkk ነፃነት ወርቅነህ

    • @foziyaassefa4410
      @foziyaassefa4410 Před 4 lety

      እሱን ፍጹም ምንድነው ስሙ ነጻነት ያለበት

    • @jitutashome1640
      @jitutashome1640 Před 4 lety

      Kkkkk

    • @foziyaassefa4410
      @foziyaassefa4410 Před 4 lety

      @@jitutashome1640 ምነው ፍልሙ ለማለት ነው

    • @jitutashome1640
      @jitutashome1640 Před 4 lety

      @@foziyaassefa4410 inemi wenberu tizi bilongi nw ye sakuti demomi sawoyomi yemi caweto getse bari kezengawu gari yi mesaselali

    • @user-jz4xw6fv5m
      @user-jz4xw6fv5m Před 4 lety

      @@foziyaassefa4410 ታሰጨረሸኛልሸ
      ነው የሚለው ክፍል አደ

  • @user-cs3yy9jc7g
    @user-cs3yy9jc7g Před 4 lety

    ምርጦቼ ሰላምቹ ብዝት ይበል በያላቹበት
    የሀገሬ ልጆች ያሰባቹት ሁሉ ይሳካላቹ

  • @suidsdddf9150
    @suidsdddf9150 Před 4 lety +2

    ዋውዶድዩሚልፊልም

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +4

    ቶማሥ ቶራ አለበት
    ገና ሣለየዉ ፈራሁ ወይ ጋጋ የሠላም ያርገዉ

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz Před 4 lety +37

    በስደት ሀገር ላይ ባሌ በጣም ናፍቆኛል የባል ናፍቆት እደኔ ያገላታው አለ ግን ኡፍፍፍ

  • @amnaalowais2621
    @amnaalowais2621 Před 4 lety +2

    Esam abeshaa wustee maw 👌👌👌

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 4 lety +1

    Wow ምርጥ ፊልም ነው