አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019

Sdílet
Vložit

Komentáře • 3,6K

  • @yealgununu1647
    @yealgununu1647 Před 5 lety +2041

    ከእናቴ ከተለያየን 8 አመት ሆነን ወረቀቴ ተስተካክሎ ሐገር ገብቼ እንዳያት እባካችሁ በየሀይማኖታችው ፀልዩልኝ

    • @user-gr2cz5ig5b
      @user-gr2cz5ig5b Před 5 lety +8

      Imberhan terdash (yirdak inem indachewu

    • @jskdkjxjxk7314
      @jskdkjxjxk7314 Před 5 lety +9

      እኔም ሥምት አመቴ

    • @mereymmohammedcup3203
      @mereymmohammedcup3203 Před 5 lety +10

      አላህ ይርዳን እኔም እንዳቺ ነኝ

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o Před 5 lety +8

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @mam-ur4cb
      @mam-ur4cb Před 5 lety +9

      እግዚአብሔር ያደርስሻል እስከወድያኛው ያጣስ ምን ይበል???መልሱን ላንቺ

  • @tiffanyclinton71
    @tiffanyclinton71 Před 5 lety +1736

    ኤናት መከታ
    እናት ጥላ
    እናት የረሀብ ቀን ምግብ
    እናት ሁሉ ነገር ናት
    እንደኔ እናታችዉን ምቶዱ like

    • @liligeleta8836
      @liligeleta8836 Před 5 lety +11

      እናት ሁሉምነገራ ነት አለእናት እይወት ሁሉም ጎዶሎነት እናት አለች እድሜና ጤና ይጥላቹ ክፋ አይካባቹ

    • @HH-bt3be
      @HH-bt3be Před 5 lety +7

      ትክክል የማንም እናት አትጎዳ የእናት ክፉነት አያሰማን

    • @HH-bt3be
      @HH-bt3be Před 5 lety +3

      እናታችን ክፉነት አያሰማን እናት ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ተመኝው

    • @nasser3448
      @nasser3448 Před 5 lety +7

      በትክክል እናት ሁሉ ነገር ናት እናቴ ለኔ ሂወቴ ናት

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 Před 5 lety +1

      ጥሩ ነው

  • @user-bu5rv7ih9p
    @user-bu5rv7ih9p Před 4 lety +775

    በጣም አሪፍ ነዉ እደኔ እናቱ የናፈቀዉ እሥኪ በላክ የናቱን ፍቅር ይግለጽ እኔ ለአላህ ብየእወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም ያገሬ ልጆች

  • @zedyekochawayoutub6384
    @zedyekochawayoutub6384 Před 4 lety +998

    ቁጥር 2 መሠራት አለበት እሚስማማ ላይክ

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 5 lety +814

    በጣም አራፍ ፊልም ነው ግን መጀመርያ ላይ አስለቀሰኝ
    አናቴ እማ እወድሻለሁ እስኪ እናቱን የናፈቀ እጁን ያውጣ

    • @habibatiurye5733
      @habibatiurye5733 Před 5 lety +1

      🙋

    • @kingcell4537
      @kingcell4537 Před 5 lety +4

      እናት የሁሉ መዳኒት ናት እናታችው ያለች ዘላለም ትኑርላችው እደኔ ደግሞ እናቱ በህይወት የሌላችው ፀናቱን ይሰጣችው እናቴ በህይወት ባትኖሪም ሁሌም እወድሻለው የኔናት ፀባየ ሰናይ 😢😢

    • @mamismylife3205
      @mamismylife3205 Před 5 lety +2

      @@kingcell4537 yene konjo ayzosh wanaw anchi tenkara kohonsh enitishm behwet batinorim destega tihonalch hulachim engida nen yene mar

    • @kingcell4537
      @kingcell4537 Před 5 lety +1

      አመሰግናለው ውዶቼ አሜን😢😢😢

    • @genetgenet6625
      @genetgenet6625 Před 5 lety

      🙌🙌🙌

  • @user-xu8wz3gu9f
    @user-xu8wz3gu9f Před 5 lety +648

    በመላዉ አለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ (ኢድ ሙባረክ) መልካም በአል

    • @user-lg6us6dg6l
      @user-lg6us6dg6l Před 5 lety +4

      Abuki Ye Nefisa አላህ ይባረክ የኔቆጆ እኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tube-zh9dt
      @Tube-zh9dt Před 5 lety +5

      ኩል አም እንቱም ብኸይር
      ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-yz2ol5es1l
      @user-yz2ol5es1l Před 5 lety +6

      Abuki Ye Nefisa ተቀበለሏህ አለይና ወአለይክ እንኩዋን አብሮ አደርሰን

    • @salamadisou8996
      @salamadisou8996 Před 5 lety +2

      ዋው በጣም ታምራላቹ ፊልሙበጣም ያምራል

    • @zahedulislam8911
      @zahedulislam8911 Před 5 lety +5

      አለይ አለይኩም እኳን አደረሳችሁ ውድ የስልምና እምነት ተከታይ ሁሉ

  • @kassahunsewenet683
    @kassahunsewenet683 Před 4 lety +452

    የማይሰለቸኝ ፊልም እንደኔ ደጋግሞ ያየው ሰው አለ ዋው100%

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v Před 4 lety +445

    እናት ለዘላለም ትኑር😍

  • @user-rt9sb1rm8s
    @user-rt9sb1rm8s Před 5 lety +1495

    እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለእናቶች❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ltube961
    @ltube961 Před 5 lety +607

    እስቲ እንደኔ ድራማ እያየ ኮመንት ማንበብ የሚዉድ ማነዉ ላይክ ሰብስክራይብ አይለፍ ምርጥ ነዉ😍😊

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    በጣም የምወደው ፊልም ስቴ ደጋግሜ አየሁት ሲያምር እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለናቶቻችን 🥰🥰🥰🥰ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @wubitzelalem7566
    @wubitzelalem7566 Před 5 lety +29

    🙌🙌🙌🙌ማርያምን ከ ረቡኒና ከላምባ ፊልም ውጪ እንደዚ ፊልም እወዳለው አላልኩም በጣም ገራሚ ፊልም ነው ስንቴ እንዳየሁት100%

  • @user-to3nm2mg3y
    @user-to3nm2mg3y Před 5 lety +683

    እናት ህይወት ናት
    እናት ብረሀን ናት
    እናት ሚስጠርኛ ጉዳ ናት
    እናት የደስታ ምንጪ ናት
    እናት የመኖር ተስፍ ናት
    ውይ በእናት ናፍቆት ተቀጣሁ እናቴ መኖርሺ ያኖርኛል ኑሪልኝ ዘላለም አንቺን የሚተካ በዝች አለም የለም💖💖💖እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን

  • @user-bc5nr3iz1r
    @user-bc5nr3iz1r Před 5 lety +694

    ለሞላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአርሴማ ወርሃዊ መታሰቢ ያ በአል አደረሳችሁ

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 Před 3 lety +71

    እናት ሁሉም ነገር ናት ለናቶቻ እረጀም እደሜ ይሰጣችው እማ እወድሻለሁ

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 Před 4 lety +92

    እናቴ መሆኗን አትርሣ ልብ ይነካል የአላህ እናቶቻችንን አፊያና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን

  • @lidelide8853
    @lidelide8853 Před 5 lety +309

    ከአጀማመሩ እስከ አጨራረሱ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር 👌😍😍

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety +5

      በጣም በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ መልካምነት ለራስ ነው ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም 🙏🙏🙏 አበረታቺኝ

    • @MohammedHusen-po8wj
      @MohammedHusen-po8wj Před 7 dny

      As. Wr. WB ❣️❣️❣️❣️❣️😂🤣😛😜🤪

  • @mftube6530
    @mftube6530 Před 5 lety +1845

    ቁጥር 2 ይኑርው ብያለሁ የምትሉ ካላቹሁ Like

  • @user-jf9wx5nk4c
    @user-jf9wx5nk4c Před 4 lety +240

    ከእናቴ ጋር ከተለያየሁ 4 አመት ሆነኛ
    አሁን ግን በጣም ናፋቅኛልች አይ ሰደት አይኑ ይጥፋ የምትሉ

    • @user-gk2tk2cv5h
      @user-gk2tk2cv5h Před 4 lety

      👍😍😘

    • @hi-it5jm
      @hi-it5jm Před 4 lety

      ይሄ ሰውዬ በሁሉም ቦታ እራስ ወዳድ ነው ገብር

    • @user-nb2ig4ju8g
      @user-nb2ig4ju8g Před 4 lety

      እኔ11አመትእናቴጋርአልተያየሁም ኢትዮቢያእያለሁ ግ

    • @user-mv4hk1xl1m
      @user-mv4hk1xl1m Před 4 lety +6

      እኔም 5,አመት ሞላኝ ግን እርባኛለች ጠምታኛለች እና በሰላም ተገናኝ በሉኝ ውዶቸ

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 Před 4 lety +7

      አይኑማ አይጥፋ ባለውለታችን አይደል

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 5 lety +31

    አስተማሪና አሳዛኝ ፊልም ነው እናት ትኑር ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ በህይወታችን እንድ እናት ውድ የሆነብን ነገር የለም ረጅም እድሜና ጤና ወልደው ላሳደጉን እናቶቻችን

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m Před 5 lety +284

    አራት ጊዜ ደጋግሜ ያየሁትየመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፊልም።እማምዬ ለዘላለም ኑሪልኝ።

  • @norahsabah6265
    @norahsabah6265 Před 5 lety +518

    ደስ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር የምትሉ ላይክ

  • @user-lh4rz2ol6x
    @user-lh4rz2ol6x Před 4 lety +17

    ስጋዬንም እንኩ አጥንቴንም እንኩ ምንም ነገር ቢሆን እናቴን አትንኩ እናት ለዘላለም ትኑር ! እንዲህ ፊልም የወደድኩት የለም የምር አንደኛ ነው

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k Před 4 lety +130

    እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይናምዳር የምታክለውን ሰው እማ እወዲሻለሁ 😭😭😭😭ለናቾች እረጂም እዲሜ

    • @aselefechabby6658
      @aselefechabby6658 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

    • @user-cl9rm8kb4k
      @user-cl9rm8kb4k Před 3 lety

      @@aselefechabby6658 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-rk4ll3cq2c
      @user-rk4ll3cq2c Před 3 lety +1

      አሚንንንንንንንንንንንንን

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 Před 5 lety +161

    ደስ ሲል በቃ በሃላ አየዋለሁ አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ
    አንካን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @banchetefera8586
    @banchetefera8586 Před 5 lety +207

    ፀሎት ማለት ከፈጣሪ የሚያገናኝ ከአለትና ከድንጋይ የበለጠ ትልቅ ድልድይ ነው።

    • @ahlametopia2794
      @ahlametopia2794 Před 5 lety +3

      ዋው ምርጥ ፊልም

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +1

      ትክክል🙏🙏

    • @user-gc2pj1on1k
      @user-gc2pj1on1k Před 4 lety

      በትክክል

    • @zeromtekeste8490
      @zeromtekeste8490 Před 4 lety +1

      እኔ ከኤርትራ ነህ ፥ አሀ ፍልም ውለት - ሶስ ግዜ ኣይቾው ኣለው ። በጣም ምርጥ ነው ። በተለይ ብርሃን ከሳዳግት እናታ ያለው ታርክ እና የብናም ኣለው በጣም ኣስተምሃሪ ነው ።

    • @sweetayat1137
      @sweetayat1137 Před 4 lety

      Ewent new

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 lety +21

    በጣም ምርጥ ፊልም ተደጋግሞ ቢታይም የማስለች👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏እስኪ እንደኔ ደጋግሞ ያየው 👍👍👍የእናትነት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም ጎበዝ ደራሲ ነው👏👏👏እስከ ቁርጥ ሶስት ቢኖረውም አይሰለችም👍👍👍

  • @haymanotylakyeshaymanotyla1895

    ምርጥ አጨራረስ ዋዉ በዛላይ እኔም እንደብርትሽ ማስቲካ ሱሴ ነው ሚገርመው አረብ ሀገር ልሄድ ስል ሙሉ ፓኬቱን ነው የወሠድኩ ፊልም ውስጤ ነው

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 Před 4 lety

      Yemastika titesh lela tenageri eneko enlan ken lelitim slemtegna new enji 24 seat bagnik audebregnim

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 Před 5 lety +389

    ዛሬ ስላሴ ናቸው የእለት እንጀራችንን ባርከው ይስጡን ስጠብቀው የነበረ ፊልም እናት ለዘላለም ትኑር😔❤️

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 5 lety +305

    ፊልም ከአንድ ጊዜ በላይ ማየት አልወድም ነበር ይህን ፊልም ግን ደጋግሜ አየሁት ምንም አይሰለችም እናት ለዘላለም ትኑር።

    • @user-nm5jz8hq8j
      @user-nm5jz8hq8j Před 5 lety +6

      የኔ ይብሳል እኔም ደጋግሜ እያየሁት ነው እኔጃ ተሁሉም ፊልም ተለየብኝ

    • @user-zg1tz4qv4f
      @user-zg1tz4qv4f Před 4 lety +1

      እኔም

    • @Beth_Sim
      @Beth_Sim Před 4 lety +1

      Crosby87962

    • @ngtu6824
      @ngtu6824 Před 3 lety +1

      እኔም

  • @sisay2793
    @sisay2793 Před 4 lety +12

    ይሄን ፊልም አብዝቼ ከማየቴ የተነሳ በቃሌ ሁላ ሳላቀው አይቀርም

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 3 lety +21

    ለሁለተኛ ግዜ እያየውት ነው ሁለቱንም ውድድ እናት ለዘላለም ትኑር ❤️

  • @yenuyenu92
    @yenuyenu92 Před 5 lety +71

    ምርጥ ፊልም ነው እናትነት ውስጤ ነው
    እናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸው
    ለእናቴ ቃላት ያጥረኛል ስወዳት ማሚ ፍቅር
    mom miss you ❤❤❤❤❤❤

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 5 lety +323

    የእናትን እንባ ማየት ያማል ምንም ፊልም ቢሆን እግዚአብሔር እናቶቻችንን ይጠብቅልን ሀዘናቸውን አያሳየን

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 lety +6

    በጣም ሀሪፍ ፊልም ቢኒያም ሁኖ የተወነው ልጅ ሁልግዜም ትወና ይችልበታል ሀሪፍ ነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +4

    የእውነት ለዚህ ፊልም ቃላት ለመግለፅ ያጥረኛል ከፍልሞችለየት ያለ ነው እያለከስኩም እየሳኩም ነው ያየሁት አፍፍፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር ዓለም ያለ እናት ጨለማ ናት የእውነት

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +235

    ሰላም ውዶቸ ሚስሊሞች መልካም የአረፋ በአል ክርስቲያኖች መልካም የፆም ወቅት

    • @sarasarasara2642
      @sarasarasara2642 Před 5 lety

      ስጠብቀዉ ነበር ነው

    • @user-sy5pe6lo9g
      @user-sy5pe6lo9g Před 5 lety +1

      አሜን ፫

    • @tamraaltamra4685
      @tamraaltamra4685 Před 5 lety +1

      Baxam das yilal sita miru 😗😗😗😗😗

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 Před 5 lety +1

      @@tamraaltamra4685 ይች ናት እኮ የኛ ኢትዮጲያ ሙስሊሙ ታቦት የሚሸኝባት ክርስቲያቱ ፈጢር የሚጠራባት ውቧ ሀገሬ ክርስቲያን ወልዶ ሙስሊም ያሳደገኝ ሰው መሆንን ፍቅርን ያስተማረኝ ያች ናት የኔም ያንችም ሀገር ውዴ

  • @magdasmamo19
    @magdasmamo19 Před 5 lety +1204

    እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ ማነው??በLike አሳውቁኚ

    • @zenahzenaa6404
      @zenahzenaa6404 Před 5 lety +5

      እኔ እሄው ገጨውሽ 👍👍👍👍👍👍💓

    • @user-ky8sy5km4d
      @user-ky8sy5km4d Před 5 lety +4

      እኔነበርኩ ግንከመጠበቄየተነሣሢሥለቅሠኝዋለ

    • @merilove8023
      @merilove8023 Před 5 lety +1

      Ena

    • @melatmelat226
      @melatmelat226 Před 5 lety +1

      Ena rasu besmam endzi film yegagulht helm so dess blogal

    • @makbelmakbel9735
      @makbelmakbel9735 Před 5 lety +1

      Ufffffffffffffff bewnet ena negn

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c Před 3 lety +8

    እነት
    አንድ ሁነ
    ለሰው አስቸገረች
    ምነለ እደዘመድ
    ሶስት / አራት
    በሆነች እድሜነ
    ጤነ ለነቶቻችን ♥♥♥♥♥

  • @aminaaminaeber3535
    @aminaaminaeber3535 Před 5 lety +27

    እናቶቻቺንን እድሜእና ጤናይሦጥልን

  • @fand8463
    @fand8463 Před 5 lety +67

    ፀሎት። ማለት። ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት ድልድይ ነው ትጉና ፀልዩ ወደ ፍተና እንዳትገቡ። ይላል ቃሉ
    በእውነት ቃዮ ተመቸሽኝ ቀበጥ የሆንሽ ልጅ ሰላምሽን ያብዛው
    በጣም ያስተምራል።

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 Před 5 lety +163

    አቡሌ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ያቡሌ አድናቂዎች 💖👍
    👇

  • @yemareyamyeberlm9739
    @yemareyamyeberlm9739 Před 4 lety +18

    ክፍል ሁለት ይኑረዉ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁት ነዉ መጨረሻዉ ቢኒና ብርሀን መጋባት አለባቸዉ

  • @papalove8863
    @papalove8863 Před 4 lety +11

    ዋውውው ጌታን ምችት ብሎኛል ብርሃን ውዴ ውድድድድድድ የኔ ጣፋጭ እብድ እሟ ማርዬ

  • @seyawnurye5999
    @seyawnurye5999 Před 5 lety +97

    በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለኢድ አድሀ መሰላም አደርሳችሁ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 5 lety +460

    ሲአምርብሽ የኔ እብድ ።ዋዉ ነዉ እደኔ የተመቸዉ 👍👍👍👍አሣዩኝ በአርሴምየ

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 Před 5 lety +3

      የአርሴማን ስም እምንጠቀምበት ቦታ እንምረጥ

    • @user-pg2si8ul6u
      @user-pg2si8ul6u Před 5 lety +1

      ለኣርሴማ ስል ነው የሰጠሁሽ

    • @arsemadeneke8355
      @arsemadeneke8355 Před 4 lety

      ቀላል ተመቸኝ ግን ምትለምኝበትን ቦታ ምረጭ

    • @user-vu6pr5sv3o
      @user-vu6pr5sv3o Před 4 lety +1

      🎶🎵👍👍👍

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +3

    ቁጥር ሁለት እረ ይኑረው ውይይይ ብንየ ሥወድክ ፀባይክ ትግስትክ በጣም አድናቂህ ነኝ ውድድድድ አደረኩክ እንደ አንተ አይነት ወንድ ሺ ግዜ ይወለድ ቁጥር 2 ላይ እርግጠኛ ነኝ ከልጅቷ ጋር ተጋብታችሁ እንደምትመጡ አልጠራጠርም ያች የውጭዎ ሚሥትክ ገና ኤፖርት ሣያት ነበር ያሎደድኳት እንኳንም ፈተሀት አንተ አትገባትም እህትክንም ስወዳት

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 Před 4 lety +9

    Wow 1000% ነው በጣም ቆንጆ በጣም ልዩ። እናመሰግናለን ልዩ ነው የአመቱ ምርጥ ስራ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +28

    እናት ሁሉ ትደሠት
    ትሠጠው አትጣ
    ረጅም ዕድሜና ጤና ይኑራት
    አሜን ደናቱ ናፍቆት ያንገበገበው ማነው ? በሠላም ያገናኘን

  • @fanutesfu6428
    @fanutesfu6428 Před 5 lety +51

    ቃላት ያጥረኛል በእውነት ባጭሩ አዛኝና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ እድሜያችሁን ያርዝምልን ለሁላችሁም ለእናቶቻችንም ኧረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 Před 4 lety +32

    እናት ለምን ትሙት እደሌላው ሰው ከደረቷ ወተት ከጇ ማር ያለው

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k Před 3 lety +8

    እናትኮ እማየኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 ገራሚ ፊልም ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን

  • @selam7775
    @selam7775 Před 5 lety +18

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ትክክል የነገን ማን ያውቃል!!!እኔም ማዳምዬቤት በክብር ተመርቄ ተሸኝቼ ወደ ውድ እምዬ ኢትዮጵያ ገብቼ እኖራለው አገባለው እወልዳለው አቤት ደስ ሲል ውዶቼ ምኞት አይከለከልም አይደል!!!❤❤❤❤❤❤❤ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 Před 5 lety +118

    ሶንያ ግን ሰራሽው እኮ ለጉድ መሸለም ሲያንስሽ ነው አቡሌም ሁሌም ማኛ
    ባጠቃላይ እንደጠበቅነው ሳይሆን ከጠበቅነው በላይ ነው ምርጥ ፊልም

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 Před 4 lety +8

    ይሄን ልጅ ሳይ ሀምሳ ሎሚ ትዝ ብሎኝ አለቅሳለው ከምር አድናቂህ ነኝ

  • @user-bm3gw6rc2g
    @user-bm3gw6rc2g Před 4 lety +26

    ለ6 ኛ ግዜ ሳየው

  • @user-mu3ii6cp7z
    @user-mu3ii6cp7z Před 5 lety +122

    አምላኬ ሆይ ደርሰን የእናቶቻችንን እምባ የምናብስ አድርገን።

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 5 lety +30

    በመላው አለም ያላቹ ውድ የእስላም ልጇች እኳን ለኢድ አድሀ አደረሳቹ አዲ ሙባረክ

  • @zinashderesse6866
    @zinashderesse6866 Před 4 lety +4

    በጣም እወዳችዋለው ሁላችንም በተለይ እህት የሆነችውን እድሉን ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል ሰላማችው ይብዛ

  • @aduabi9442
    @aduabi9442 Před 2 lety +6

    እናት ሁሉም ነገር ናት ለዘላለም ትኑር

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 Před 5 lety +50

    ከአጀማመሩ እስከፍጳሜው በጣም የሚጣፍጥ ፊልምና እጅጉን ትምህርት አዘል የሆነ ትዕይንት ነው። የ2011 የአመቱ ምርጥ ብየዋለሁ።💕💕💕💕

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 Před 5 lety +67

    ብዙ ኮመንት ማርግ አልውድም ግን ይሄን ምርጥ ስራችሁን አስተያየት ሳልሰጥ ባልፍ ግፍ ይሆንብኛል ብዬ ነው እናማ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ፊልም ነበር እናመሰግናለን በርቱልን

  • @user-du4ct8qm3e
    @user-du4ct8qm3e Před rokem +3

    ይህን ፊልም 2023 የሚያይ ማነው እንደኔ ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም❤❤❤❤

    • @hduud4995
      @hduud4995 Před 10 měsíci

      እኔ ዛሬም ነገም እያየሁት ነዉ

  • @aliganeshiyegorawo1074
    @aliganeshiyegorawo1074 Před 4 lety +14

    እሄን የመሰለ ፊልም የት አባቴ ሄጄ ነው ያመለጠኝ የለለ ነው ዋውውውውው

    • @MobileCare-qs2kd
      @MobileCare-qs2kd Před 4 měsíci

      የመቼ ኮሜንት ይሁን
      እኔ ለ ሶስተኛ ግዜ ነው የማየው በጣም ነው ደስ የሚለው 😰😰❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +50

    ይችን ልጂ ስወዳት አቡሌ ሁላችሁም የምርጦች ስብስብ😍😍😍

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 5 lety +59

    ማሚዬ ነብሶሽን ይማርልኝ በህይወት ላሉ እናቶች በሙሉ እንደማቱሳላት እድሜቸው ይርዘም ጤናቸውን ያድልልን የእናትን ሀዘን እንባ እንደማየት ልብ የሚያደማ ነገር በምድር ላይ የለም ምንም ፊልም ቢሆን

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 4 lety +6

    በቁሟ ነው አንጅ እናቴን መርዳት
    ማዘን ምን ያደርጋል አፈር ከያዛት:,
    ለእናቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
    እናቴ ለዘላለም ክፉ አንካሽ እማዬ ህይወቴ ኑሪልኝ የኔ ናፍቆት።😘😘😍

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 Před 4 lety +4

    የሚመች ፊልም ነው ቃላት የለኝም ተዋናይወቹ ችሎታቸው ድንቅ ነው

  • @genetoneyearsgo5410
    @genetoneyearsgo5410 Před 5 lety +72

    ስጠብቅ ነበር ተለቀቀ አሪፍ ይመስላል ገባ ገባ በሉ የማዳም ልጆች መቸም እኛነን የይቱብ ድምቀት

  • @kalekidanyemaryamlij5484
    @kalekidanyemaryamlij5484 Před 5 lety +106

    ውይይ በጣም ምርጥ ፊልም ዋው ሳልጠግበው ነው ያለቀው ከምር😘😘😘 አስቲ አደኔ አይታችሁ የተመቻችሁ 👍👈

  • @user-vn3rw1ob8k
    @user-vn3rw1ob8k Před 2 lety +4

    አምላካ የናቶቻችንን እድሜ አርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-it8xy5mi1x
    @user-it8xy5mi1x Před 3 lety +8

    እናት በምን እንግለፃት እናት የሚለዉ ቃል እኔጃ ብቻ

  • @weynshetamare2458
    @weynshetamare2458 Před 5 lety +27

    ዋዉ የቤዛ ፣ነገር፣ ገጥሞኝ ነበር ከጓደኛየ ይልቅ ከኔ ህይወት ይልቅ ለወንድሜ ህይወት ነበር እማስበው አሁን እግዚአበሔር ይመስገን ተስተካከለልኝ

  • @user-rt9sb1rm8s
    @user-rt9sb1rm8s Před 5 lety +160

    የሰላም
    የደስታ
    የጉብኝት
    ፍቅር በፍቅር የሆነ ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ

  • @jdhhyduggd5653
    @jdhhyduggd5653 Před 4 lety +8

    በጣም የሚምር ነው ደጋግሜ ባየው አልጠግበውም በርቱ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @zeharasadiki9938
    @zeharasadiki9938 Před 4 lety +4

    በቅድመያ እናታችን እድሜ እና ጤና ይሥጣት እና ቀጥሎ ሑላችንም ሒወታችን የሚያሥተካክል ፍቅር ይሥጠን እላቹ አለሑ

  • @user-xl8pj4qh8e
    @user-xl8pj4qh8e Před 5 lety +70

    እናቴ በህይወት ኖረሽልኝ እደዚህ አብሬሽ የሆሽውን በሆኩ ምንኛ በታደልኩ ነበር ግን አላለልኝም 😭😭😭😭 ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው

    • @foziguragewafozi6099
      @foziguragewafozi6099 Před 5 lety +3

      Ayzosh yene wude enem endachiw emegnalehu gn lalagegnate hedalech 😭😭 hulum yelemedal hyewt Yale enate kebade new ufff

    • @user-ik6me8qy4d
      @user-ik6me8qy4d Před 5 lety

      አይዞን ቆንጂዬ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @mallyediglmaryamlji8787
      @mallyediglmaryamlji8787 Před 5 lety +1

      Yeshi Fiker ayzon ehit enem edachiw negn mn waga alew hywet edasebnat athon ye Fetari tezaz new

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 5 lety

      አይዞሽ በርቺ እኔም እናቴን አጥቼአለሁ

    • @user-wn1yq3bo9l
      @user-wn1yq3bo9l Před 5 lety

      ኣይዞሽ የኔ እህት ኣንጀቴን በላሽው

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +65

    *የአብርሀሙ ስላሴ ክክፍ ነግር ይስውራችሁ ለውሮ ያድርስን አሜን ምርጥ ፊልም ነው የእውነት ምርጥ ተዋናኝ አሎበት ኑኦ እንየው ልጅ ዎች !*

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před rokem +4

    ለእናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናት

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +6

    ዋው ምርጥነዉ በርቱ ክብር ለእናቶች ይኑሩልን።

  • @user-kc7vf5uy2p
    @user-kc7vf5uy2p Před 5 lety +24

    ወይኔ እናቴ በኖረች ብየ ተመኘሁ ኡፍፍፍ በጣም ከፋኝ እናት ያላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ እረጂም እድሜ ተመኘሁ የናትን ፍቅር ያጣው ያውቀዋል

    • @zyenbe3706
      @zyenbe3706 Před 9 měsíci

      አሚን ያረብልአለሚ

  • @user-xu3ss4md4b
    @user-xu3ss4md4b Před 4 lety +30

    እኔ እናቴን እንዳገኛት በየ ሀይማኖታቹህ ፀልዩልኝ ድፍን 15 አመት ሆነኝ 😭

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 Před rokem +2

    እፈፈፈፈ በጣምነው ያዘኩት መጨረሻው ልጆቹን እንዴጋቡ ቤያደረግ የበለጠ ደስ ይል ነበረ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +72

    እማማን ሁሌም ስትተውን መስላ እንጅ አስመስላ አይደለም እድሜና ጤና እናትየ ይስጥሽ እስኪ እማማን የምትወዱ በላይክ ግለጿት

  • @user-mg8rz3qg3d
    @user-mg8rz3qg3d Před 5 lety +73

    ሰው ሐገር ያላች ሰላም ለሐገራችሁ ያብቃችሁ😍😘😘ሰላማችሑ ይብዛ በያላችሑበት😘

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety +1

      አሚን አሚን ሁላችንም ያብቃን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ መልካምነት ለራስ ነው ሰብስክ አርጊኝ አይከፈልበትም

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety +1

      @Fekre yashnfal አሚን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበት

    • @mamimosemami
      @mamimosemami Před 4 lety +1

      አሜን አሜን

    • @laylaq1716
      @laylaq1716 Před 4 lety +1

      ፍቅርቴክ

    • @nuhaminyeshi4493
      @nuhaminyeshi4493 Před 4 lety

      A men Amen Amen

  • @Vip-rh9yl
    @Vip-rh9yl Před 4 lety +8

    አቤት ደስ ሲል
    ተስፋ አለመቁረጥ ትልቅ ዋጋ አለዉ
    ይሄን ፍልም ሳየው ሁለተኛየነው

    • @user-kb9rq6ws4w
      @user-kb9rq6ws4w Před 2 lety

      Enat ye hioet egera nat masitika sitagek yilal kechi kechi enaten yeneka agetu yikechi

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety +9

    ወይኔ ይህ ፊልም እንዴት ነው የሚያምረው ደስ ሲል እናመሰግናለን

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 5 lety +59

    እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ደግሞ አስለቀሰኝ😢
    ሶኒያ(ቪዳ)ድርሰትሽ ተመቸኝ በርቺልኝ👏👍

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety +2

      እኔንም አበረታቺኝ መልካምነት ለራስ ነው ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት እንጂ

    • @user-ie1le4ut7i
      @user-ie1le4ut7i Před 5 lety

      @@tnshuash426 እሺ👍

  • @meltemmultimedia-2043
    @meltemmultimedia-2043 Před 5 lety +142

    I am From Madagascar Antananarivo, I Love Ethiopian Culture, Music and Movies. May God bless you all Ethiopians. We Loved You!!!

    • @betitube12
      @betitube12 Před 5 lety

      well came ማዳጋስካር ቅቅቅ

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 Před 5 lety

      life is an enogh 🤨🤨

    • @meltemmultimedia-2043
      @meltemmultimedia-2043 Před 5 lety

      @@betitube12 Thank You, But what is ቅቅቅ in English?

    • @TG19948
      @TG19948 Před 5 lety +2

      AnanMAK kikikikikik Kero mibal wendem teftobehal??????

    • @bobceell976
      @bobceell976 Před 5 lety

      Well come Anank

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +1

    ከወጣ ስአት ጀምሮ ባየዉ ባየዉ የማልሠለቸዉ ፊልም አቦ ሠላማችሁ ይብዛ በምርጥ የትወና ብቃት የተሠራ

  • @sihamsultan
    @sihamsultan Před 22 dny

    ይሄን ፊልም በጣም ከመዉደዴ የተነሳ አሁን እማየዉ እራሱ ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ አላዉቅም 😘😘😘

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 Před 5 lety +60

    ማነው እንደኔ ፊልሙን የወደደው ዋው የኔ ልዪ ስወድሽ 😘😘😘😘

  • @user-hw5tv2os7m
    @user-hw5tv2os7m Před 5 lety +32

    *እረ በጣም ደሥ የሚል ከምገልፀው በላይ 2019ኝ ምርጥ ፊልም!!!*

  • @hdhdhdhhdhdhdh7605
    @hdhdhdhhdhdhdh7605 Před 3 lety +7

    ቀላል የብርሃንና የቢኒ ነገር መጨረሻው ማየት እፈልጋለሁ በስምኣም

  • @bekeledanielwm2117
    @bekeledanielwm2117 Před 2 lety +4

    I am watching this a million times and it's still good and it's still amazing still lovely

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +35

    ስንት ጊዜ አግዋግታችሁን ዛሬ ለቀቃቹልን በጣም እናመሰግናለን ።ብርሀንዮ በጣም ነው ምወዳት ።ሙስሊም ወገኖቼ እንክዋን አደረሳቹ ብያለሁ

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 Před 5 lety +19

    ዉድ የኢሥላም ልጆች በሙሉ እኮን ለኢድ አል አደሀ በአል በሠላም አ ደረሣችሁ እላለሁ 😍😍😍

    • @tube4689
      @tube4689 Před 5 lety

      እንኳናደረሰን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 4 lety +11

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ማን እንደ እምዬ እናት

  • @dubaisatwa9076
    @dubaisatwa9076 Před 4 lety +6

    በጣም ደስስ እሚል ፊልም ወይኔ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @bellissamsingar5747
    @bellissamsingar5747 Před 5 lety +239

    አግብተሻል አሉ የናጠጠ ሀብታም
    ባለብዙ ዝና ባለብዙ ካዝና፣
    ብር የሚተነፍስ ዶላር የሚሸና፣
    እኔ ግን ደሃ ነኝ . . .
    አብረሽኝ ብትውይ አብሬሽ ባመሽም
    እንደ አዲሱ ባልሽ አበል አልከፍልሽም!
    ግን....እወድሻለሁ።

    • @tube965
      @tube965 Před 5 lety +3

      ከወዴድካት ይበቃሀል እኔ የምወዴው ስለማይወዴኝ ሀብትም ምንም ምንም መስሎ አይታየኝም

    • @aliklida6504
      @aliklida6504 Před 5 lety +3

      ሰላምያገሬልጃች ባላችሁበትሰላማችሁብዝትያበል ለመላም ሙስሊምተከታችበሙሉ መካምበአል ለኣቶክስችም መላም

    • @tube965
      @tube965 Před 5 lety +1

      @@aliklida6504
      አሚን ያረብ

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 5 lety +1

      ዋናው ፍቅር ነው ገንዘብጠፊነው

    • @meseretdanaynatey1392
      @meseretdanaynatey1392 Před 5 lety +1

      Kkkkkkkk