የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2022
  • የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Zábava

Komentáře • 877

  • @ebisemosisa210
    @ebisemosisa210 Před 2 lety +880

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡት በሙሉ እግዚአብሔር በለቹበት ይጠብቃችሁ 🙏😍

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Před 2 lety +309

    የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል በማርያም ሐገሬ ገብቼ መቼነው በቤቱ የምቆመው 😭😭😭😭

    • @belyebelye2455
      @belyebelye2455 Před 2 lety +3

      በጣም

    • @mesifiker2652
      @mesifiker2652 Před 2 lety +10

      አንድ ቀን እግዚአብሔር ያለ ቀን ሁላችንንም ለአገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zanbkgddbbf7880
      @zanbkgddbbf7880 Před 2 lety +4

      እኔም ናፊቆኛል የምር ግን ፈጣሪ ያውቃልህ

    • @samri9002
      @samri9002 Před 2 lety +3

      አይዟችሁ አንድቀን በእርሱ እና በእናቱ ፈቃድ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ❤😊🥰

    • @sarahamert9216
      @sarahamert9216 Před 2 lety +2

      Ayezoshe fetari hulam ke goneshe new

  • @hanan858
    @hanan858 Před 2 lety +383

    አራዳ ድህነት ምናምን ያለበት ፊልም የመጪ ነው የሚመቸኝ ያው ጽድት ያልኩ የድሀ ልጅ ስለሆንኩ 😏

    • @tewodrostefera1446
      @tewodrostefera1446 Před 2 lety +10

      እየሰራን 🤣🤣🤣🤣

    • @user-jp5dm5lm5v
      @user-jp5dm5lm5v Před 2 lety +9

      ክክክክክ እኔ እራሱ በጣም ነው ሚመቸኝ ድሀ ግን አይደለውም ክክክክ የጤና አፊት አለን

    • @kaliye2788
      @kaliye2788 Před 2 lety

      @@user-jp5dm5lm5v lik nesh wde

    • @news733
      @news733 Před 2 lety +4

      ወይ እኛ ኢቲዮጲያዊያኖች በቃ ድህነታችን አምነን ተቀመጠን

    • @hanan858
      @hanan858 Před 2 lety +3

      @@news733 እና ምን አማራጭ አለን ማመን ነውጂ 😋😂😂😂😂

  • @karozenu9188
    @karozenu9188 Před 2 lety +116

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ መንደር የመጣ እስኪ እጅ ወደ ላይ🙄

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 Před 2 lety +172

    ቆንጆ ፊልም ነው ሄኖክና ማክቤልን የማላይበት እያልኩ ነበር እስኪ እነሱን ካስት ከምታደርጉ ደጋግማችሁ ሌሎች ስንት ችሎታ ታለንት ያላቸው ልጆች አሉ ለነሱም እድል ስጧቸው 🤗 😍😍

    • @haymi410
      @haymi410 Před 2 lety +2

      👍🥰

    • @tigistalemayehu8063
      @tigistalemayehu8063 Před 2 lety +8

      ማርያመን እኔራሱ አክተሩ ሄኖክ መስሎኝ ዘግቼው አለመሆኑን ሳቅ ከፈትኩት 😂😂😂😂

    • @generaluse2411
      @generaluse2411 Před 2 lety +4

      Maryamin ewnetshn new 🤣🤣🤣

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před 2 lety +2

      Geziw ye business new eshi sew yemiyawtawun yemiyaseraw yeh yedel eger aydelem anchi asriyachew yel serash telek atebgni hulum le enjiraw yemirotew eshi be sew enjira ategebu

    • @mayetube8988
      @mayetube8988 Před 2 lety +2

      😂😂😂😂

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 Před 2 lety +104

    ይሄ ልጅ ግን የምር የፍቅር ትወና ይዋጣለታል ይመችክ ፣ደስ የሚል ስቃይ ፣የሌባ ልጅ ፣የመሳሰሉት የምር አፍቃሪ መሆን ይችላል ደሞ ሁሉም እዚ ፊልም ላይ ተውነዋል ትንሹ ልጅ አደገ ሲያድግ የሚገርም አስማት የሆነ ልጅ ነው የሚሆነው

  • @tamarashaheen3002
    @tamarashaheen3002 Před 2 lety +99

    የቅደሴ ድምፂ ደስ ስል አገሬ ገብቼ ቤተክርይሳታን የምሄድ ቀን ናፈቀኝ።

  • @kin-cq2oy
    @kin-cq2oy Před 2 lety +33

    አስኪ አንደኔ የድሃ ልጅ የሆነ 👍

  • @user-yt9ol6le5c
    @user-yt9ol6le5c Před 2 lety +72

    የምር ምንም ሳልጠግበዉ ያለቀ ፊልም ቢኖሮ ዛሬ ነዉ ❤❤❤❤

    • @gerayemickaelu487
      @gerayemickaelu487 Před 2 lety +1

      ዘመድሽ ነው እንዴ ደራሲው😂😂😂

    • @amminaamina5533
      @amminaamina5533 Před 2 lety

      @@gerayemickaelu487 🤣🤣🤣🤣

    • @user-yt9ol6le5c
      @user-yt9ol6le5c Před 2 lety

      @@gerayemickaelu487 ዘመዴስ አተ ነክ🤣🤣🤣

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x Před 2 lety +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አላምጠሽ ዋጪው እንድትጠግቢ

    • @user-yt9ol6le5c
      @user-yt9ol6le5c Před 2 lety +1

      @@user-kp1tm4fy5x ልደግመዉ እያሰብኩኝ ነዉ ደገሙት

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Před 2 lety +71

    የሰፈር ፍቅር ደስ ይላል!!!! የቀመሰው
    ነው የሚያቀው

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 2 lety +6

    በየማህሉ እንግሊዝኛ ቢቀርስ አያምርብንም ፊልሙ ግን ዋው ነው የደሐ ልጅ ምርጥ አፍቃሪ ነው ምክንያቱም የደሐ ልጅ ስለሆንኩኝ

  • @ahadumusictranslation3604
    @ahadumusictranslation3604 Před 2 lety +50

    ከቲክ ቶክ የመጣ ልክ እንደኔ 🥰🥰🥰

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 2 lety +15

    የፊልሙ ርዕስ "የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው።" ቢሆን ጥሩ ነበር። የፈለጋችሁት ሐብታም ሴት እና ደሐ ወንድን ማፋቀር ነበር እንደምንም ብላችሁ አጠጋጋችሁት። በገሐዱ አለም ሐብታም ሴት ደሐ ወንድን ማፍቀር ቀርቶ ቆማ ማናገርም አትፈልግም። ማህበረሰባችንን እንሁን።

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 Před 2 lety +29

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ድንጋይ የመታው ግንባሩ ማሰሻ ሚደረግለት ከሀላ ነው አረ እያስተዋልን

  • @knda069
    @knda069 Před 2 lety +28

    ፖይናፕል እራስ የሚትለው ወይኔ ደስ ስትል አንደኛ ነች ብዙ ደረጃ መድረስ ትችላለች ደሞ ስታምር።

    • @adinadejene3117
      @adinadejene3117 Před 2 lety

    • @knda069
      @knda069 Před 2 lety +2

      @Mahlet Yehualwork ይገባሻል።

    • @kidesteile3284
      @kidesteile3284 Před 2 lety +1

      @Mahi Alem Tube kebtetesh ka bezwt mesfin gar yemsaslal eswm endzh aynt move sertalach.

  • @gerayemickaelu487
    @gerayemickaelu487 Před 2 lety +17

    ሁሌም የኛ ሀገር ፊልም በመጀመሪያ ደረጃ የሀብታም ልጅ ብቻ እንግሊዝኛ የሚያወራ የሚመስላቸው የደሀ ልጆች የእውቀትን የቋንቋ ክህሎትን የሚነካ ነውና እያስተዋልን ብንሰራ ጥሩ ነው የግድ የሀብታም ካራክተር ለመጫወት ቋንቋ መቀየር አስፈላጊ አይደለም ይሰመርበት

    • @Babi24_get
      @Babi24_get Před 2 lety +1

      በጣም ምርጥ ኮሜንት ደግሞ እኮ እንግሊዘኛ ቢሆን ጥሩ እሷ ምታወራው እንግሊዘኛ ብዙ ከመወራቱ የተነሳ አማርኛ ሆኗል ደግሞ እንግሊዘኛ የእውቀትም የሀብትም መለኪ አይደለም የኛ ሀገር ፊልም እያደር ወደሗላ ነው የሚድገው እንዴ እነ ሔርሜላን የበረዶው ዘመን ቀዝቃዛው ወላፈን አይተን ከዛ ያድጋል ስንል ካሮት ሆነው ቁጭ አሉ

  • @gojomedia8460
    @gojomedia8460 Před 2 lety +43

    ዛሬም ምርጥ ደራሲዎችና ዳይሬክተሮች ኣሉን ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር እናመሰግናለን።❤️❤️

    • @Babi24_get
      @Babi24_get Před 2 lety +4

      ከኢትዮጲያ ፊልም የኢትዮጵያ ዜና ይሻላል ቢንስ እነሱ ሆረር የሆነ ዜና ያቀርባሉ ...እንኳን ድርሰት እና ዳይሬክቲንግ ገና ደ ቤት አልደረሱም ስንት ገራሚ ታሪኮች ባለባት ሀገር በሞባይል የሚቀረፅ የሰፈር ቧልት ፊልም ብለው ያቀርባሉ ግን አንቺ ወይም አንተ ሞራል ጠባቂ ተመልካች ነክ\ሽ ከፊልሙ ይልቅ አንቺን አድንቄሻለው\ሀለው

    • @lostsouls9519
      @lostsouls9519 Před 2 lety +1

      atafrem endezi setel

    • @Babi24_get
      @Babi24_get Před 2 lety +1

      @@lostsouls9519 እረ አንተ እፈር አሁን ላይ ደሞ ፊልም አለ ልትል ነው ፊልም ቤት ነው መሰለኝ በትርጉም ፊልም ማየት የጀመርከው ሻሩክ አለም በፊልም የት ደርሳለች አንተ ዛሬም የትርጉም በስለሺ ፊልም በቦርጫሙ ቲቪ ኩችኩች ሆታዬን እያየክ ብዙ ዘመን እዳለፈክ ያወክ አይመስለኝም ንቃ ስለሺ

    • @lostsouls9519
      @lostsouls9519 Před 2 lety

      @@Babi24_get enase mnalko

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 4 měsíci

      ​@@Babi24_get የሆንክ ሰፈርተኛ መደሬ ነገር ነህ :: እስቲ አተ በሥልቅ ቀርፀህ እንይህ ​ማውራት እና መስራት ለየቅል ናቸው ወረኛ ደሞኮ አፍ አከፋፈትህ ስታስጠላ ሴታሴት ምኑ ነው በድግል እዴ እኛ ሀበሻ gn ችግር የሆነ ሕዝብ የለም ሆ ማድነቅ አችል ትችት ብቻ ማድነቅ ባችል ዝም ማለት እኮ ይቻላል haaay

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +29

    አሪፍ ፊልም ነበር አዳዲሶቹ አርቲስቶች እንኮን በሰላም መጣችሁልን እናመሰግናለን

  • @Helen-bg1zu
    @Helen-bg1zu Před 2 lety +27

    እንኳንም የድሀ ልጅ ሆንኩ ግን ደሞ የጤና ሀብታም ነን እግዚአብሔር ይመስገን ♥️🥰🥰

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 Před 2 lety +8

    ዋውው ደስ ሲል ያኔ እሱጋር እያለሁ ያሳለፍት ግዜ ይናፍቀኛል የልጁነት ፍቅር በነፁህ ፍቅር ደስ ይላል ያርብ በቶሎ አገናኚኚ😭

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +23

    ዋውውውውውው አዲስ አበባ ታብባለች ገና መግቢያው ሙዚቃ ደስ ይላል በጣም እናት ሁሌም ለዘላለም ትኑር ወገኖቼ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +17

    ዋው እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እንዲህ ነው ትወና ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን ዋው እፃኑ ልጅ እድግ በል ሳምሶን ቀጮ ስወድህ እኮ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +77

    🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

    • @KIDDOKALABOFFICIAL
      @KIDDOKALABOFFICIAL Před 2 lety +1

      ye 12 amet lij ethiopiawi youtube channel new check argut

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 2 lety +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @weweweee1741
      @weweweee1741 Před 2 lety +1

      እኔ

    • @KIDDOKALABOFFICIAL
      @KIDDOKALABOFFICIAL Před 2 lety

      @@weweweee1741 የ 12 አመት ethiopiawi lij youtube new profile picturun nkut

    • @jamilaabdalrahman7474
      @jamilaabdalrahman7474 Před 2 lety

      ሥለላህ ዋለሂ ወሠለም

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 Před 2 lety +6

    ወይኔ ጓደኛዋን እንዴት እንደወደድኳት 😅😅😅
    በሳቅ ገደለችኝ 😅👏👏

    • @toybaendrise1705
      @toybaendrise1705 Před 2 lety +2

      @Mahlet Yehualwork ዋው ማህሌት? በውነት በጣም ነው የሰራሽው በጣም ደስ ትያለሽ ማሄ 😍👏ምርጥ ፊልም በምርጥ አርቲስቶች የተሰራ ታሪኩ አዝናኝ አስቂኝ እና አስተማሪ ነው ለሁሉም አርቲስቶች ክብር ይገባቸዋል ! እናመሰግናን ! ማሄ በሌሎች ፊልሞች እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
      😍❤😘

  • @sali3185
    @sali3185 Před 2 lety +13

    እደዚህ አይነት ፊልም በፍቅር ነው የምወደው ደስ ሲል ❤️❤️❤️የደሀ ልጅ ነኝ❤️

  • @user-iq1op3zw9r
    @user-iq1op3zw9r Před 2 lety +10

    ከቲክቶክ መንደር የመጣ 😉💕

  • @user-ty4nz3eb6h
    @user-ty4nz3eb6h Před 2 lety +24

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ፍቅር ያለው ከድሀና ከዱሩየ ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው

    • @melikahmed3501
      @melikahmed3501 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂

    • @madina4756
      @madina4756 Před 2 lety +1

      ከዱርየ ከመቸ ወድህ 😀🙄 ከድሀ ትክክል ነሽ 😉

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +21

    ሰላም ሰላም ወድ የአገሬ ልጆች እንዴት ከረማችሁ
    ዘመዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን በሉ
    ያሰባችሁት ይሳካ ጤና ከሀብት ጋር ይሰጣችሁ አሜን በሉ 💜💟💟💖💖💖💖💯💯💯🙏🙏🙏

    • @user-dr1el1jj5j
      @user-dr1el1jj5j Před 2 lety +1

      አሜን አሜን ተባረክ

    • @kinduwolora6783
      @kinduwolora6783 Před 2 lety

      አሜን አሜን ተባረክ

    • @kidistnega6745
      @kidistnega6745 Před 2 lety +1

      አሜን🥰🥰

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +1

      @@kidistnega6745 አሜን አሜን በሎ ፈጣሪ አንቺ ባሰብሽዉ መጠን ሳይሆን እሱ በወደደዉ ልክ ሀበት ከጤና ይስጥልኝ 💞💞💖💖💖🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      @@user-dr1el1jj5j ፈጣሪ በጤና በሀብት በልጅ ይባርክልን አሜን💟💟💟💟💯💯💯

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 2 lety +56

    እስኪ እንደዚህ የምንወዳችሁ አርስቲስቶች ብቅ ብቅ በሉ ሄኖክ ድቁ ብቻ እኮ አዛገን

  • @user-ov6se5su4e
    @user-ov6se5su4e Před 2 lety +14

    ሄኖክን አላይበት የት ልሂድ🤭እኳን መጣችሁ እናተ😂

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 Před 2 lety +6

    ወላሂ ያሰብኩትነው የሆነው በልቤይችን ሰይጣን ልጅ በፍቅር ማቃጠልነበርብየ ብየ አሰብኩ ያምሆነ ለፍዳዳ ትቢተኛ ሰይጣን አስተሳሰብ ያላቸው ወድም ሴትም ደስ አይለኝም አስተሳሰባችን ሰወኛ ይሁን መልካም እንተሳሰብ

  • @user-oh6gw2hm4w
    @user-oh6gw2hm4w Před rokem +3

    ዋውውው ደሀን መናቅ ሀብት አይጨምርም ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ 👏👏👏❤❤❤❤❤😘😘😘አቦ ይፈጠር ደሀ ሁሉን አይቶ የሚማር እና የሚለወጥ የነበረበትን የማይረሳ!!!!!!!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nobelgirmay3462
    @nobelgirmay3462 Před rokem +5

    I am from eritrea l love Ethiopien Film ❤

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j Před 3 měsíci +1

    ማነው አቡሻን አይቶ እና ያቡሻን ወንድም አይቶ የመጣ❤❤❤ግን ሁላችሁንም እንወዳችሆለን

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +6

    የመዳም ቅመሞች ፍጥነታችሁ አንደኛ እኛንም አፍቃሪ ወንድ ይስጠን

    • @tamarashaheen3002
      @tamarashaheen3002 Před 2 lety +1

      አሜን ግን አፊቃሪ ወንድ የላም እኮ ብር ከለሽ ብቻ ነው የምወዱሽ አራ እኔማ ወንዲ አይወጣልኝም ሳለቸኝ።

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +1

      @@tamarashaheen3002 እኔም አይወጣልኛ ግን ተስፋ አትቁረጪ አይጠፋም ዉዴ

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 Před 2 lety +1

      _አይ የመዳም ቅመሞች ምን እናርግ ሁሌም ምኞት ነው ስራችን 😁_

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +2

      @@meazagaltgray9338 ሀሀሀሀ

  • @selambelay9779
    @selambelay9779 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንደዚህ ታዳጊ ተዋናዮችን ማቅረብ ሌሎች ፊልሞች ላይ ካሥት እንዲደረጉና ቀጣይ ሥራዎች እንዲሠሩ ይረዳቸዋል በርቱ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን በሀገርም በሥደትም ያለነውን የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን እላለሁ ።

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 2 lety +25

    ጓደኝነት ቤተሰብነት መስዋእትነት በፈጣሪ ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ሁላችሁም ትችሉበታላችሁ👌 ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ❤

  • @brukezewde7303
    @brukezewde7303 Před 2 lety +20

    I don’t know what happened with Amharic movie these days it’s not good as before that’s my opinion

    • @amanuelassege447
      @amanuelassege447 Před 2 měsíci

      አማርኛ በቅጡ ሳይገባችሁ ትርጉም በሌለው እንግሊዘኛ ጽፈከው ሞተካል

    • @amanuelassege447
      @amanuelassege447 Před 2 měsíci

      ዱቄታም

  • @cvvddhjdvvvxbzc9996
    @cvvddhjdvvvxbzc9996 Před 2 lety +3

    ዋው ደስ ይላል ለሀብታሞች ትምርት ይሆናቸው ሳምሶምየ ሳላደቅ አላልፍም

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 6 měsíci +1

    ዋዉ እዉነትነዉ ሰላም ፍቅር ደሰታ ያለዉ ከደሀ ቤት ነዉ ሳሚና ኤፍ በጣም እወዳችሁለሁ ኤዲ የፍቅር ጥግ ፊልም በእናተ ጊዜ ቀረ

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 Před 2 lety +5

    በፊልም ሆነጂ 😍😍የጎደኝነት ጥግ ማለት ይሄ ነው አርፊ ፊልም ነው በርቱ

  • @rhuszemen5426
    @rhuszemen5426 Před 2 lety +5

    መኣዚ ሆና እምተሰራው ጎበዝ ነች

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +12

    አብርሽ ❤❤❤👌ስወድክ እኮ 💝💝ሳሚ 💝ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ ❤ደስ የሚል ስብስብ ❤እናመሰግናለን 💝💝💝💝💝

  • @hanahana6211
    @hanahana6211 Před 2 lety +5

    እይ እናት ለዘላለም ትኑር እምዬ

  • @titieti1880
    @titieti1880 Před 2 lety +5

    ምርጥዬ ነው ተመችቶኛል እስኪ እንድህ ያለተለመደ ፊት እንድስሩት ቦታ ልቀቁ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 2 lety +16

    ሳሚ የሚባለውን ልጂ ስወደው💘

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምንማለት ነው ድሃ ሆዱን ነው የሚያፈቅረው ይቅር ይበልሽ የስው ልጅ ፍቅር መስረቱ ስሩ🙏❤

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j Před 3 měsíci +1

    አቡሻን አይቶ የመጣ ማነው❤❤❤❤ስወዳችሁ

    • @user-sk7nf6nk8t
      @user-sk7nf6nk8t Před 2 měsíci

      እኔ አብርሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natshoa
    @natshoa Před 8 měsíci +2

    ለአ አራተኛ ግዜ እያየሁ ነው 😘😘😘

  • @seaditube4856
    @seaditube4856 Před 2 lety +5

    ምርጥ ፊልም ሁሉም ምርጥ ጓደኛሞች ተኮልና ቅናት የለለበት በልክና ፍቅር የተሞላ

  • @hiwihabeshawit397
    @hiwihabeshawit397 Před 2 lety +9

    የፍቅር ፊልም ያለዉ ሞቼ ነዉ የምወደዉ😘😘😘

  • @walelignalemush4387
    @walelignalemush4387 Před 4 měsíci +1

    ድህነት ፊልም ላይ ነው ደስ የሚለው

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 2 lety +3

    ልዩ ፊልምነዉ ደስሲል 🕊🕊🌺🌺🌻🌺🌺❤❤🌺🌺🌺🌺❤❤❤

  • @mohammedbedewi1200
    @mohammedbedewi1200 Před 2 lety +5

    27 ደቂቃ ከ ዜሮ ስምንት ሰከንድ ላይ ግን አይታቹታል ልጁ ድንጋዩን የወረወረበት ከፊት ለፊት..ደማበት ተብሎ እናትይው እያከመችው ያለው ከዋላ ጭቅላቱ ነው...አልገባኝም ጎበዝ.🙄🙄

  • @Teetee-xl1db
    @Teetee-xl1db Před 2 lety +8

    Old movies are 10000 better I swear I could watch them over and over

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +7

    ኤፊ መስቀልክ ያምራል

  • @asromabraham-or7cd
    @asromabraham-or7cd Před rokem

    I don’t have word to explain this film bro pls keep it up I love your film ❤❤❤

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Před 2 lety +3

    በጣም ያምራል በርቱ ሳሚን ያፈቀረችው ልጅ ስታምር

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ፍቅርን አስተማሪ በርቱልን

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 Před 2 lety +3

    ጎደኛዋ ወደ ሠፈር ሥትገባያለው ፐረት ትወና በጣም ምረጥ ነበር

  • @user-fi2by2cc1c
    @user-fi2by2cc1c Před 2 lety +7

    ምን ላውራሽ አላለም እንዴ እራሱ ደውሎ 😂😂😂🤣አይ ፍቅር እኔስ መቼ ይሆን የልቤን ሰው አግኝቼ የማፈቅረው

    • @mehamedahede4873
      @mehamedahede4873 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😉

    • @user-jp5dm5lm5v
      @user-jp5dm5lm5v Před 2 lety

      እኔም እቢ ብሎኛል

    • @heymi6970
      @heymi6970 Před 2 lety

      እሚገርመው ከተወለድኩ4 ጓደኛ ይዧለሁ ፍቅር አቢ ብሎኝ ተለየሁ አረ ፍቅር ጥሪኝ😥

    • @amirabdu5367
      @amirabdu5367 Před rokem

      ande ken tageghaleshe eheta

    • @user-qg7wv9ce1g
      @user-qg7wv9ce1g Před 5 měsíci

      ምንም አልያዘነም እምትሉ ሰወች ጤናችሁ ያሳስባል አዴ ግድ ነው 😂😂😂😂

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 Před 2 lety +7

    ከብዙ ግዜ በኋላ ፊልም ሳይ ተመቸኝ ዋውውውው

  • @user-su1sq8hs8k
    @user-su1sq8hs8k Před 6 měsíci +2

    ድሀ ለዘላለም ይኑር ድሀ እንጂ ድህነትን አላልኩም።

  • @hiwotzelalem3343
    @hiwotzelalem3343 Před rokem

    አብርሽ አንደኛ ......ብዙ እንጠብቃለን ምክንያቱም ትችላለህ👏

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው 👍👏😍

  • @fani8200
    @fani8200 Před 2 lety +11

    ኢንጊሊዘኛ ማውራት ስልጣኔ አይምሰልሽ ዶማ🙄🙄

    • @saharasalih5399
      @saharasalih5399 Před 2 lety +4

      የተስጣትን ነው መቸም አንዳንዴ እንሰብ

    • @geletagedo5457
      @geletagedo5457 Před 2 lety +1

      domama anteneh engilizegna yazoreh!

  • @kayiruboss3584
    @kayiruboss3584 Před 2 lety

    Oh my God i love so much this film!!!😘i wish the to myself/life

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před měsícem

    አማርኛ ፍልም ብዙም አይደለሁም ግን ሳሚን ና ቅዱሴን አይቸ ነው ያየውትን ደስ ይላል❤❤

  • @seadaseada8215
    @seadaseada8215 Před 2 lety +5

    ደሀ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የደሀ ፍቅርኮ 😍😍

  • @hvvvghhvvg90
    @hvvvghhvvg90 Před 2 lety +12

    9:46 ልጅቷ ምን አለች ፈጣሪ ድሀን በመፍጠሩ ተፀፀተ አላለችም ገጀራ ነገር ነሽእሳ😏

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Před 2 lety +9

    😍😍ምርጥ ነው በርቱ😊

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před 2 lety +3

    በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Před 2 lety +2

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +5

    ዋውው!! በጣም ደስ ይላል። መጨረሻው ተመችቶኛል ድሀን የሚንቅ ፍቅር የለውም እንደ ነ ሳሚ ሰፈር አይነት ስወድ ❤️

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Před 2 lety +6

    እንዳዉ ድሀ ብሎ ስድብ እንደት እንደምጠላ ኤጭ
    እኛ ሴቶች ስንወድኮ በሰበብ መመላለስ እናበዛለን ክክክ😂😂😂😂😂❤❤

    • @esayastewachew3202
      @esayastewachew3202 Před 2 lety

      በድንጋይ የተመታ የመሠለኝ ፊቱ ህክምና ከኋላ እራሱ፣ፊልሙ ተመችቶኛል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +2

    የእናቴ ጉርሻ ናፈቀኝ ስደት አይይይይይይ ምንልበልህ

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 Před 2 lety

      _አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን_

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety +2

    በጣም ያምራል ❤❤❤👌👌👌

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe5224 Před 2 lety +3

    ደስ ይላል እደጉ ማለት ትልቅ ቦታ ድረሱ

  • @nashidaabazinab4400
    @nashidaabazinab4400 Před 2 lety

    Wowwwwwwww baxam astamari film naw enamasaginalan kibarulin ya ewunat🙏🙏🙏

  • @user-vg4zo3dy1k
    @user-vg4zo3dy1k Před 2 lety +2

    ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር ፊልም።ላይ ብቻ።ሁኖ።ቀረ

  • @fatumaendris1117
    @fatumaendris1117 Před rokem +1

    በጣም የሚያምር ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilinademke7212
    @hilinademke7212 Před 2 lety +6

    እቴትዬን የሚፀዳ ፊችልም ነዉ በጣም ነዉ ሚከይፈዉ አቦ ይቻሜቹ ፉሹት 😉

    • @marti3414
      @marti3414 Před 2 lety

      አንዴ በአማርኛ ታወሩልን ክክክ

  • @tigstuhmariam8209
    @tigstuhmariam8209 Před rokem +1

    ማዕዚ ትቺያለሽሽሽ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Před 2 lety

    በጣም ነው ያዝናኑኝ

  • @natimannati8102
    @natimannati8102 Před 2 lety +1

    Good job 👏 from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hewotet72
    @hewotet72 Před 2 lety +2

    Temesegen ena selame tesefaye fit mayet edat edasetelagn .yena konjoo woche arif nw bertu

  • @abigail2315
    @abigail2315 Před 2 lety +1

    it's beautiful movie

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 2 lety +4

    ምርጥ ፊልም ነዉ👌
    ደሀ እና ቮልስ የምትጠላዉ ልጅ ደሞ ደስ ስትል በጣም ትችላለች👏

  • @girlscout6878
    @girlscout6878 Před 2 lety +2

    ደስየሚልፊልምነው

  • @eriy1872
    @eriy1872 Před 2 lety +3

    1 ንደኛ ፊልም 🥰🥰🥰

  • @selambehabitutube8238
    @selambehabitutube8238 Před 2 lety

    የሚገርም ምርጥ ፊልም እውነት🥰🥰🥰

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před rokem +1

    ማነው ህፃኑና ኤፍሬም የተመቹት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před 2 lety +1

    የመጨረሻዋ ቃል ደስ ትላለች። ደሀን ማቋሸሽ ከተጠያቂነት አያድንም!!!!!!

  • @danielhaile3235
    @danielhaile3235 Před 2 lety

    It’s nice moving

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +3

    ያላየችሁ እዩት ምርጥ ፊልም ነው👍

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Před 2 lety +1

    ውይ ደስ የሚል ፊልም

  • @nattyyosef5503
    @nattyyosef5503 Před 2 lety +2

    ገራሚ ነው አቦ ይመቻችሁ ወድጄዋለሁ ሙሉ የፊልሙን ታሪክ አቀራረቡ 🤩🤩🤩🤩🤩👌👌👌👌

  • @adanetakele9308
    @adanetakele9308 Před 2 lety

    ጥሩ ይመስላል።

  • @user-hd5uc9yi2b
    @user-hd5uc9yi2b Před 2 lety

    ዋውውው ጥሩ ትምህርት የመጨረሻው አባባል

  • @addisalme4150
    @addisalme4150 Před 2 lety +2

    ቆንጆ ፌልም ነው ግን ከመቼው ተግባብተው ፍቅር ፍቅር አጫወታችሁት ትንሽ ቢፋላለጉ ጥሩ ነበር ለናንተም ደቂቃ ይጨምርላችሆል እንጂ አትጎዱም በተረፈ ዝም ብለው ከሚደጋገሙ ፌልሜች የናንተ አንደኛ ብዬዋለሁ