መልካም ሴት - Ethiopian Movie Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2020
  • መልካም ሴት - Ethiopian Movie Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Zábava

Komentáře • 1,2K

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 3 lety +104

    ርዕሱ ደስ ሲል መልካም ሴት መልካምነት ለራስ ነው አብሶ በሴት ደስ ይላል መልካም ሴት ሴት ለሚሆን ሁሌ ራሴን አስለምዳለሁ ሰዎች ግን ሊያሞኙኝ ሲፈልጉ በውስጤ ስቄ አልፋለሁ መልካምነት መልካም ነው መልሶ ለራስ ነውና ፀዴ ቀን🙏😘

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +205

    የአብርሃምን ቤት የባረከው ሶስቱ ስላሴ የእኛም ቤት ሕይወት ኖሮ ስራችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለኛ የተባለውን ነገር ሁሉ ይባርክልን ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ የሴቶች ቀሚስ ትንሽ አጠረ እንጂ ጥሩ ነው መልካም ሴት ክፉ ሴትም አለች በመሃል አሮጊቱዋ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety +136

    ይቺ ድንቅ የሆነች አርቲስት የት ተደብቃ ነው እውነትም መልካም ሴት ትችላለች 👌

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 3 lety +142

    *መልካም ሴት እጅግ ድስ ይላል እርእሱ መልካም ነት ለእራስ ነው የአብርሃም ስላሴ ክመቅዝፍት ይስውራችሁ ሱሱቶ ስላሱች ጥላ ክልላ ይሁናችሁ አሜን🙇!*

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Před 3 lety +88

    ይሄንን ፊልም የምታዩ በሙሉ እንኳን ለ2013 በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ አዲሱ ብር ደሞ በረከት ያለው ያድርግልን ከምቀኛ ከቀማኛ ይሰውረን በውጩም በሃገር ውስጥም ላላቹ እግዚአብሔር ሃሳብ ልባቹሁን ያስምርላቹ ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።

  • @lovetopradiselove4951
    @lovetopradiselove4951 Před 3 lety +7

    ተይግን ተዉ ግን ተመችቶኛል መጠጥ መጥፎ ነገር የሌለበት የመልካምነት ፊልም ሠላሙን ሁሉተመኘሁላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ብዝ ትዝት ይበልልኝ እወደ ችኋላሁ ሁላችሁንም

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 3 lety +33

    መልካም መስራት ለራስ ነው
    ጥሩ የህሊና እረፍት ይሰጣል
    ክፍ መሆን ጉዳቱ ያመዝናል
    እና መልካም እንሁን
    ባገኛነው አጋጣሚ ሁሉ
    አሪፍ ፊልም ነው
    መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች።
    👌😘

  • @chazazreik7348
    @chazazreik7348 Před 3 lety +169

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር በሰላም የሀገራችን ያብቃን 😘😘😘😘😘

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 Před 3 lety +50

    ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ አይቸ ስኮምት 😊😃😃
    በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል ፊልም ነው 👍👌

    • @saraendris1956
      @saraendris1956 Před 3 lety

      እኔም እያሳለፍኩ ነበር የማየው ይሄግን እዩኝ እዩኝ ይላል

    • @Ekru_41
      @Ekru_41 Před 3 lety

      czcams.com/video/6Q9GU7sROKQ/video.html

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +2

      🇪🇹🇪🇹 ዉድ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት.😍😘👇👇
      czcams.com/video/GzP7S08tzzg/video.html

    • @mesitadese6130
      @mesitadese6130 Před 2 lety

      Mnw filmun ye Turkia TV series nw alkhi

  • @user-lc7st3mp1d
    @user-lc7st3mp1d Před 3 lety +21

    መልካም ሁና የምትሰራ ግን የሆነ ነገርዋ ሰላም ተስፋየ ትመስላለች ፍትዋ ኣከባብ በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው ሜክኣብ የለ መጠጥ የለ ኣርፍ ፊልም ነው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety +24

    *የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋእዝተ አለም ስላሴ ወረሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የስላሴ ጥበቃ አይለየን በስደት ላለን በሀገርም*

    • @monamona3659
      @monamona3659 Před 3 lety

      አሜንንንውዴ

    • @Seada873
      @Seada873 Před 3 lety

      czcams.com/video/YwqqsgZY68U/video.html

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před 3 lety +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እያሳቀ የሚያስተምር ልዩ ፊልም ዋው ደራሲውን በጣም አመሰግናለሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +120

    የባህሬን አድናቂ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ like ፊልሙም ለኔ አንደኛ ለናንተስ??

  • @user-vl2vl9xk2t
    @user-vl2vl9xk2t Před 3 lety +14

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ተመልከቱት👍

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +25

    ትርንጎ የመሰለች ልጅ ስታምር 😘💚💛❤ ፊልሙ ላይ የተሳተፉት በሙሉ በጣም ያምራሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ውበታቸውን ይዘው ነው የተከሰቱት ዱቄት የለ:ቅብጠት የለ። ጎበዞች 👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @NabaniJihaad
    @NabaniJihaad Před 4 měsíci +2

    በጣም አሪፍ ፊልም❤❤❤

  • @aker_tech
    @aker_tech Před 3 lety +37

    ተው ግን👍 ግጩ ተው ግን 😉😁

  • @user-dk8os3bu9h
    @user-dk8os3bu9h Před 3 lety +11

    ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ኮሜንተሮች ተዉ ግን ተዉ ክክክ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 3 lety +1

      Kkkkk

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇
      czcams.com/video/GzP7S08tzzg/video.html

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s Před 6 měsíci +1

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ተዉ ግን አዳዲስ ፊልሞችን ቶሎ ልቀቁልን ተዉ 😂❤

  • @user-ej7nq4ev5v
    @user-ej7nq4ev5v Před 3 lety

    ሰላም በሀገር ውሥጥም ከሀገር ውጭም የምትኖሮ ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ በሰላም በጤና በእድሜ ያቆያችሁ ታገር ለወጣችሁ በሰላም ጠብቆ ለሀገር ያብቃችሁ
    ፊልሙ በጣም ነው የተመቸኝ ቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 3 lety +38

    ሰላም እንዴት ናችሁ `
    በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!!
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    👇🏾👇🏾
    czcams.com/video/9u9brUpuKaA/video.html

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉት 🇪🇹🇪🇹😍😍😘😘👇👇👇
      czcams.com/video/GzP7S08tzzg/video.html

    • @kiwekiwe363
      @kiwekiwe363 Před 3 lety

      😢😢 batim asetamiem asazagem naw thanks

    • @sintahiyuethiopia8606
      @sintahiyuethiopia8606 Před 3 lety

      በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው የልጅቷ መሞት እንዴት እንዳስደነገጠኝ በጣም ከባድ ነው
      እናመሰግናለን👍👏👏🌺

    • @sintahiyuethiopia8606
      @sintahiyuethiopia8606 Před 3 lety

      ኮፒ አድርጌ ለምወዳቸው ሸር ላደርግ ነበር
      ኮፒ ማድረግ ክልክል ነው መሰለኝ እንቢ አለኝ😄

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c Před 3 lety +28

    ዋዉ ቆንጆ ሞቪ ነዉ ይሄ ልጅ በጣም እወደዋለሁ በተለይ እርጋታዉ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      ወድማችንን በፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹😍😍👇👇
      czcams.com/video/GzP7S08tzzg/video.html

  • @abrhamassefa2323
    @abrhamassefa2323 Před 3 lety +307

    እኔ በበኩሌ የፊልሙን ወድጄዋለሁ እናንተም ከወደዳችሁት እባካችሁ ላይክ ግጩኝ እሺ።

  • @oaktech4475
    @oaktech4475 Před 3 lety +311

    ከ ፊልሙ ላይ በጣም የሚያስቀው ፓርት ተው ግን ቤቢዬ ተው ግን ተው የሚለው ነው ማን ነው እስኪ እንደኔ የሳቀ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +14

    የሚሊዮኖች ቁጥር የማውቀው እና የምሰማው በፊትም ብቻ ሆነ አንድ ቀን ሳልዳስሰው እንዳልሞት ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው መልካም ሴት ቴዲ ሳይሰክር ሳይሰርቅ የሰራበት አሮጊት ማጫወት ምን አለበት ቢቀር ግን እጭ

  • @dhfhfgdgrr798
    @dhfhfgdgrr798 Před 3 lety +11

    ባህሬ ያለው ፊልሚ በጣም ደስ ይላል

  • @user-vy6yo9pc6p
    @user-vy6yo9pc6p Před 3 lety +15

    ዋው ነው በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰ሲቀጥል ሰብስክራይብ የምትሉ ልጆች የመዳም ግርግዳ ያጋጫችሁ ያባቴ አምላክ ስታስጠሉ 😏😏😏😏

    • @user-be3bv1mw4f
      @user-be3bv1mw4f Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን የምር ይሰለቻል እኮ

    • @user-vy6yo9pc6p
      @user-vy6yo9pc6p Před 3 lety +1

      @@user-be3bv1mw4f ኪኪኪኪኪኪኪ እው ነት እንዴት እንደሰለቸኚ ብታይ

    • @zainarr4747
      @zainarr4747 Před 3 lety +1

      ኪኪኪኪኪኪኪካካካካካ

    • @user-mk5nc4qh9d
      @user-mk5nc4qh9d Před 3 lety

      ልክ ብለሻል 😂😂

    • @tirsitalemayew7595
      @tirsitalemayew7595 Před 3 lety

      ክክክክክክክ

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +7

    ቆንጆ አስተማሪ ፊልም

  • @yonathankidane2734
    @yonathankidane2734 Před 3 lety +10

    ብጣዕሚ ጽብቅቲ ፊልም ፡ እቶም comment ካብዛ ፊልም ወጻኢ ትጽሕፉ ዘለኩም ተይ ግን ተይ ክክክክክክክ am from Eriiiii

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip Před 3 lety

      No no ኮሙ አይኮነን ተዉ ተዉ እዩ ዝባሃል ( ግደፉ ግደፉ) ተይ ተይ (ግድብ ግደፊ) ማለት እዩ

    • @yonathankidane2734
      @yonathankidane2734 Před 3 lety

      @@Mina-wn5ip ok sryyy sis am from eritrea bzuh amharinha aykeln ye, bzy 10Q

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip Před 3 lety

      @@yonathankidane2734 it's okay you are so good👌👍

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +46

    መልካም መልካሙን እምሰማበት ዘመን ይሁንልን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +6

    ዋውውውው አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው. ❤❤❤❤❤❤👌

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +10

    ቅን ልብ ያሸነፍል ❤ እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን🤲🤲🤲

  • @user-lg4sw9iq2w
    @user-lg4sw9iq2w Před 3 lety +33

    ፊልሙን አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ።ውዶቸ የስደት ጓደኞቸ እስኪ በእየ እምነታችሁ ከኮሮና ያትርፍሽ በሉኝ አሰሪየ ተይዞ ጨንቆኛል

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 Před 3 lety +4

    በእውነት ደስ የሚል ትህትና የበዛበት ርዕሱ ብቻ ይገልፀዋል ነፀብራቆች ይመቻችሁ አድስ ተዋናይም ናቸው ሴቶቹ በርቱ

  • @user-tu9je2eq3o
    @user-tu9je2eq3o Před 3 lety +20

    ወይኔ ስወዳት የ 2ልጆች እናት የሆነችውን

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 Před 3 lety +1

    እንደ ቱርክ ፊልም ምባይል ባይኖረወ ሀሪፍ ነወ

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 Před 2 lety +5

    ዋው አንደኛ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +3

    #Melkam set Ewnatem Melkam set
    Bariye betam mirte sera naw azanagni ena asatamari naw ezi wutste yetawanachu be mulu betam dasi yemile sera naw yesarachu beratu🙏🙏♥️
    Bariye beratalign Yene mirte wandime ♥️🙏

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 Před 3 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ፍልምነው ያላያችሁ እዩት እ😘😘😘

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +2

    መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት ስለወድስ አልሰማውም ምን አልባት የምገጥሙኝ ውሸታሞች ስለወኑነው መልካም ወድ ስገኝ ደውሉልኝ እኔ መልካም ምስት ነኝ ለባል ለማላቀው ባልልልልል

  • @kutbitubeyo2911
    @kutbitubeyo2911 Před 3 lety +5

    ደስየሚልፊሊምነው እደኔየወደደው ካለ ላይክ ግጩኝ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 Před 3 lety +7

    ሂሳብ ሰራ ታችኛው በጣም
    ጐበዝህ ነህ የፍቅር ፊልም ላይ
    ልክ እንደ ኢሳም ሐበሻ ተዋጥቶልሐል
    አድናቂህ ነኝ ፊሉም ተመችቶኛል ሁላቸውም
    አሪፊ ነዉ የሰራቹሁት

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 Před 3 lety +1

    ዋዉዉዉ በጣም ደሥ ይል ነበር ታዉ ግን ታዉ አሣቀኝ ጥሩ አሥተማሪ ነዉ መልካምነት ለራሥ ነዉ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 3 lety

    It's a beautiful movie thank you for sharing God bless

  • @rozitube2150
    @rozitube2150 Před 3 lety +60

    ቤቢ ግን ያልተነገረለት ምርጥ ተዋናይ ነው

    • @TrendTalk156
      @TrendTalk156 Před 3 lety

      Rozi
      *ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች
      ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*
      👇👇👇👇
      czcams.com/channels/3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q.html

    • @nantube7519
      @nantube7519 Před 3 lety

      czcams.com/video/6xOKt0cPua8/video.html

    • @user-rf9ps3qg8n
      @user-rf9ps3qg8n Před 3 lety

      በጣም

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 Před 3 lety +4

    እዉነትም መልካም ሴት ነሸ ጌታ ዪባርክሽ

  • @MrJkassa
    @MrJkassa Před 3 lety +2

    love your movie "Mekam Set" I hope we see a lot of you in the future.

  • @tsigeredadaniel9872
    @tsigeredadaniel9872 Před 3 lety +1

    ቲሽ መቀለጃ አረጉን እኮ ሙሉ ፊልሙ የሚገመት ምንም የማያስተምር አንዴ ወ/ሮ አንዴ ወ/ሪት ይቺን እንኳን አታስተውሉም ተዉ ግን ተዉ ጠንከር ያለ ሀሳብ አምጡ አስኪ መድከማቹ ካልቀረ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 3 lety +12

    እስኪ ልየው እረዕሱ የሌለ ምርጥ ስም ነው መልካም ሴት ፕ መልካም ያርገን ሁላችንንም✌😘😘

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በፍቅር በቅንነት ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇
      czcams.com/video/GzP7S08tzzg/video.html

  • @zackzack4314
    @zackzack4314 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል

    • @TrendTalk156
      @TrendTalk156 Před 3 lety

      Zacky
      *ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች
      ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*
      👇👇👇👇
      czcams.com/channels/3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q.html

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety +2

    መልካምነት ለራስ ነው አሪፍና አስተማሪ ፊልም ወድጄዋለው ተይ ግን ተይ 😂😁😁😁😁

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 Před 3 lety +1

    ቆይ ግን ምኑ ነው እሚያምረው ያምራል የምትሉ ወይኔየ ጊዜይየ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +7

    በጣም ነው የምታምሩት ዋው ደስ ብሎኛል ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ

  • @mohammadimam6630
    @mohammadimam6630 Před 3 lety +3

    እደኔ ሰቦዳዋ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ መልካምሴት ተላብሳዋላች ወላሂ

    • @rabiaahmed6844
      @rabiaahmed6844 Před 3 lety +1

      ሆረ ማሜ ሌላው አካሎ አልታዪህማ ክክድ

    • @mohammadimam6630
      @mohammadimam6630 Před 3 lety

      ራቢዋ ልጂቱ የለለ ሰባኛለች

  • @user-dm5to3mq6l
    @user-dm5to3mq6l Před 3 lety +1

    በጣም ቆጆፊልምነው በጣምነው አምከታተለውይህን አይቸነው እምተኛው አሪፍነው

  • @hiwotmariye4942
    @hiwotmariye4942 Před 3 lety

    ዛሬ ቀን ወጣላችሁ የኢትዮጵያ ፊልም መጀመርያየ መጨረሻው ሲያምር አየሁ

  • @samira6797
    @samira6797 Před 3 lety +4

    እውነትም መልካም ሴት ነች ደስእሚል ፊልም ነው በርቱ

  • @user-jn1nr6ji7c
    @user-jn1nr6ji7c Před 3 lety +6

    ተው ግን ባሌ ተው ግን አትናፍቀኝ😍😍

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @aychiltumnega8795
    @aychiltumnega8795 Před 3 lety +1

    እናት እደቀልድ ጥላቻ ይከብዳል እናትን ማንም አይተካትም እናትና ሃገር የሚፀየፍ ፍጡር ሰይጣን ብቻነው።

  • @AlexAlex-ye3vu
    @AlexAlex-ye3vu Před 3 lety +34

    ተይ ግን ሜላት ተይ ግን በሳቅ ገደለኝ ላይክ ግጭኝ እባካችሁ የሳኩበትን ፍሬንዶቸ

  • @thissndthatvideo9649
    @thissndthatvideo9649 Před 3 lety +8

    እባካቹህ የባክግራውንዱን ሙዚቃ ቀንሱት ስዋቹ የሚናገሩትን መስማት አልቻልንም ይህ ደግሞ በሁሉም የአማርኛ ሙቪ ችግር አ
    ጆራችንን አደነቆራችሁኝ

  • @user-zt7rv3nu3v
    @user-zt7rv3nu3v Před 3 lety +2

    ዋውውው እርእሱ ደስ ስል መልካም ሴት ፈጣሪ መልካም ያርገን ሁላችንንም

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 3 lety +1

    በጣም ትምርትሠጭ ነው ዋው በርቱ

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +3

    በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ፊልም ነበር በርቱ አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 3 lety +56

    ተው ግን ቤቢዬ ተው ተው ግን በኋላ ይቆጭሃል ኧረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂

  • @user-vz1pg3eu2w
    @user-vz1pg3eu2w Před 3 lety +2

    የእውነት መልካም ሴትናት

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም ጥሩ! መልካም ሴት

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety +63

    ባህሪን እኮ ምርጥ አክተር ነክ ያልተወራልህ በጣም ነው የምትመቸኝ የምር

  • @user-li8go5hu2b
    @user-li8go5hu2b Před 3 lety +3

    ደስ ይላል እናመስግናለን ፍጣሪያ ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 3 lety

      እረ ይቅርብሽ ይገሎሻል በቁምሽ

    • @user-li8go5hu2b
      @user-li8go5hu2b Před 3 lety

      @@user-kh1zi6ok7r ክክክክክክ መልካምነት ለራስ ሀይሚዬ

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 3 lety

      @@user-li8go5hu2b እኔ ከግዲህ ለራሴስ እናቴ የገፍችው ቅቤ ነው የሚጠቅመኝ በህደው ቢበደል በመጭው ይተካል ብለሽ እራስሽን ታጭው አለሽ እውነት

    • @user-li8go5hu2b
      @user-li8go5hu2b Před 3 lety

      @@user-kh1zi6ok7r ልክ አሽ ሀሚ ግን ሁለም አንድ አይደለም ብዬ ነው

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 3 lety

      እግዲህ እሶስተኛስ አልመሞከር እዳትጉጅ ልብሽን አትስጭእኔግን ባለፎበት መንገድም ማለፍ አልፈልግም በራሴ ገንዘብ እራሱ ከተሞሸረበት እንዴት ይታሰባል ሌላ ያልዘራሽውን አይታሰብም የተዘረውን ብልህ ወስዳለች

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety +2

    አሪፍ ነው በርቱ እናመስግናለን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před 3 lety +1

    ወየእኔ የሃገሬ ልጆች በጣም ነው ምወዳቹ ከሞናታቸው እየነበብኩ እደሰት አለው

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +4

    በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @iworckiyworldwide6744
    @iworckiyworldwide6744 Před 3 lety +10

    It's amzaing
    ፈጣሪ መልካም የፍቅር ዓመት የሪግልን

  • @tafrikawit104
    @tafrikawit104 Před 3 lety +2

    Mahiye betam konjo movie new keteybet!

  • @mobaramobarak5256
    @mobaramobarak5256 Před 3 lety +1

    .ዋው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ቀጥልበት

  • @ggdh5044
    @ggdh5044 Před 3 lety +80

    ተይ ግን መዳም ተይ ግን የደመወዝ ቀን አለፈ እንም ትግስቴ አለቀ

    • @firdewschannel7104
      @firdewschannel7104 Před 3 lety +3

      ጠይቂያት

    • @fatumajs1551
      @fatumajs1551 Před 3 lety +1

      እር እኔንም ዴሜን እያፈላቺኝ ነው

    • @user-kf9rz9nj9i
      @user-kf9rz9nj9i Před 3 lety +1

      ክክክክክአይዞሽ

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 Před 3 lety +2

      ታዲያ መዳም እዚህ መታ አታነብ ወሬኛ

    • @ggdh5044
      @ggdh5044 Před 3 lety +3

      አውቃለሁ እንደማታነበ ፈታ በሚለው ነው ኮተት

  • @yonaswolderufael6121
    @yonaswolderufael6121 Před 3 lety +110

    አኔ የማይገባኝ በንግግሩ ላይ የምትጨምሩት ሙዚቃ ንግግሩን አያሰማም ኤዲተሩ ጆሮው አይሰራም

  • @haregewinemessert2111
    @haregewinemessert2111 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው

  • @user-zl1eh7dk5r
    @user-zl1eh7dk5r Před 3 lety +1

    መልካም እውነትም መልካም ሴት ዋው ደስ ስትል😘 ባህር ስወደው

  • @melisasolomun2670
    @melisasolomun2670 Před 3 lety +3

    Mahiye I'm proud of u was nice movie

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 Před 3 lety +4

    እረእሱ ተይ ግን ተይ ግን😋😋😋😉😉😉 ነበር መሆን የነበረበት በጣም ቆጆ ፊልም ነዉ ፊልሙ የወደዳችሁት Like አድርጉኝ

  • @user-uz9er7te9y
    @user-uz9er7te9y Před 3 lety +2

    በጣም ነው የተመቸኝ 😍

  • @mahlehiskyas25
    @mahlehiskyas25 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s Před 3 lety +102

    ርእሱ ተው ግን ነበር መሆን የነበረበት 😉😉😃😃😃😅😅
    ተይ ግን በናትሽ ተይ ግን
    ተው ግን ቤቢ ተው ግን

    • @Ekru_41
      @Ekru_41 Před 3 lety

      czcams.com/video/6Q9GU7sROKQ/video.html

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 3 lety

      እነሱ ላሉት እንኳን ጆሮዬ አሞኛል፤🤮
      ደሞ አንተ/ቺ ደጋግመህ/ሽ ፃፍከው/ሽው🤷🏽‍♀️

    • @user-sy4pl7fp6s
      @user-sy4pl7fp6s Před 3 lety

      @@friyeamen9579 ምን ላርግ እናትዬ ከፊልሙ ላይ በደንብ ጎልቶ የታየን እሱ እንደሆነ ቢያቁት ብዬ መተባበሬ ነበር

    • @user-tk3tj5km7s
      @user-tk3tj5km7s Před 3 lety

      ወላሂ እደሱ ነበር የሚባለው

    • @user-rb5uk5pw1b
      @user-rb5uk5pw1b Před 3 lety

      🙄🙄🙄kkkk

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +37

    ተዉ ቤቢዬ ተዉ ግን ስትል ቆይታ በተራዋ ተይ ግን ተይ አስባለችዉ ሲለምኑት ትቶ ሲጎትቱት አሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mestigechi5806
      @mestigechi5806 Před 3 lety +1

      😁😁😁😁ቀላል 😅😅😅ተይ ግን ተይ ሜሉ 😁😁😁

  • @user-gy8ky7hp1z
    @user-gy8ky7hp1z Před 3 lety +1

    ፊልም ማየት ታቆምኩ በጣም ቆይቸ ነበር ተዉ ግን ተዉ

  • @seyumeadebabay9225
    @seyumeadebabay9225 Před 3 lety

    Konjo yehun film thank you des yemil nger nw ewnat ya hasete

  • @nuhaminyeyardo5688
    @nuhaminyeyardo5688 Před 3 lety +6

    ኮሜታተሮች ግን መቸ ነዉ ስለ ፊልሙ ምፅፉት

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 Před 3 lety +13

    መልካም ስራ ለራስ ነው ሰውን ስቆ ማየት ተደስቶ ማየት የበለጠ ደስታ የለም

  • @HASSANHASSAN-zw6tc
    @HASSANHASSAN-zw6tc Před 3 lety

    Bewunet bexam bexam yemimech mirx selam yalew asetemari filmnew hullachewum b tiwenaw yetesatefut bedemb tewunewutal beteley MELKAM INA MESSAY ijig adniqiyachewalew bertu.

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ኣሳቀኝ

  • @shewashewa2888
    @shewashewa2888 Před 3 lety +72

    እኔ ግን ብሞት የናቴን ገመና ለሌላ አልናገርም

    • @selam9713
      @selam9713 Před 3 lety +1

      ካልተናገርሽ ውሸታም ነሽ ማለት ነዋ

    • @shewashewa2888
      @shewashewa2888 Před 3 lety +7

      @@selam9713 መዋሸት ሳይሆን አንድ መሳሌ ልስጥሽ አንቺ እናትሽ ሰው ገለሽ ብትመጪ እንኳን አሳልፍ አሰጥሽም ታዲያ ለምን ብዬ ገመናዋን እናገራለሁ ከቻልኩ እራሴ መልሳታለው

    • @selam9713
      @selam9713 Před 3 lety +5

      @@shewashewa2888 እንዴ እናትኮ እናት የምትባለው የእናትነት ወጉን ስትይዝ ነው እናት ስለሆነች ብቻ ውሸት አላወራም

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 Před 3 lety +1

      @@selam9713 👍👍

    • @bettyitamrat3268
      @bettyitamrat3268 Před 3 lety

      God bless you for that

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před 3 lety +65

    ተው ግን ኮሜቶች አስተያየት ብቻ ስጡ ተው ግን 🤣🤣🤣

  • @bezawit256
    @bezawit256 Před 3 lety +2

    Konjo move new thanks so mach👍

  • @meronkiflom6131
    @meronkiflom6131 Před 3 lety

    wow betam new des milew gn and and bota ye sound cgr ale beterefe i like it

  • @user-ct3mh1fm9t
    @user-ct3mh1fm9t Před 3 lety +25

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ለምንድነው ወንዶች
    ስትለመኑ ኩራታችሁ መከራ ስንርቃቹ ደሞ
    ልምምጣቹ መከራ በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @Tg-zo9qx
    @Tg-zo9qx Před 3 lety +41

    ሠብሥክራይብ ለማኞች አሁንሥ ኮሜንት እንዳላነብ አሸለቻችሁኝ የምወደውን ኮሜንት ጠላሁ ኡፍ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +2

    ምርጥ ፊልነው ቤቢ ግን ሃሃሃሃሃሃ ተይግን ቤቢ ምርጥ ተዋናይ ነው

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 Před 3 lety +2

    መልካም የምታምር በርች ስታምሪ