አየሁሽ - Ethiopian Movie - Ayehush Full Movie 2015 (አየሁሽ ሙሉ ፊልም)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 605

  • @brookababu6641
    @brookababu6641 Před rokem +12

    ይሄን ፊልም 2006 ከ9 አመት በፊት በ10 አመቴ ነበር ያየሁት አሁን በ19አመቴ እያየሁት ነው ❤️❤️❤️

  • @football-hg2bf
    @football-hg2bf Před 3 lety +27

    ይሄንን ፊልም እስከ ዛሬ አለማየቴ ይቆጨኛል!!
    እስቲ እንደ እኔ ይሄንን ፊልም በ 2013 እያየ ያለ 👊👊

  • @seimyyemane6937
    @seimyyemane6937 Před 6 lety +10

    I’m from Eritrea but l love Ethiopian movies and ppl especially madela l like his movies so keep it up mandela gobez

  • @aynasahilu12
    @aynasahilu12 Před 8 lety +21

    ከጥፋቱ ማመን እራሱ አንድ ትልቅ ነገር ነው ደስ የሚል ነው በርቱ ፍቅር እማያሸንፈው ነገር የለም ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል

  • @rabii38
    @rabii38 Před 3 měsíci +1

    ማነው እደኔ በ 2016 ላይ እያየው ያለ😊

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ጥሎብኝ እሄንን ፊልም ስወደው እውነትም አየውሽ ቹቹዬ ስወድህ በቁጥር ሁለት እንጠብቃችዋለን

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c Před 6 lety +53

    ማንዴላ ስወድህ አንተ የሌለህበትን ፊልም አላየውም
    ተመስገን ዛሬ ላይክ አድርጉን እያለ የሚለምን የለም ይልመድባችሁ ላይክ አድርጉኝ እያላችሁ ከምትለምኑ ወዴሀገሬ አስገባኝ ብላችሁ ለምኑ

    • @user-th5qv1ri6c
      @user-th5qv1ri6c Před 6 lety +1

      ዋው በጣም አሪፍነው

    • @maznanha1091
      @maznanha1091 Před 6 lety

      የወንቅሽት ገብርኤል አድናቂ ነኝ ትክክል

    • @jaajona8817
      @jaajona8817 Před 6 lety

      Mandela if you are really really clean of Nelson Mandela yes yes so good yes so Oscar upset you Mandela I appreciate you more more more you are attacking you are there really really Active artist King king Joy away due next movies

    • @Samira-si4xc
      @Samira-si4xc Před 6 lety

      ማንዴላዬ ስውድህ

    • @Samira-si4xc
      @Samira-si4xc Před 6 lety

      ትክክክል በእውነት ነው ማንዴላ በጣም ደስ ይላል

  • @MamelaJames
    @MamelaJames Před 11 měsíci +5

    ለካ ፊልምም ሲደገም ያምራል

  • @sass4755
    @sass4755 Před 6 lety +4

    ማድየ የኢቶቢያ አደኛ ተዋናይ ስውድህ አድናቂህ ነኝ

  • @zeharawucale7963
    @zeharawucale7963 Před 8 lety +1

    ምንም ይሁን እናተ ያላችሁበትን ስፕላይ አላልፍም እወዳችዋለሁ በጣም ደስ ይላል።

  • @worekeyemengesha9177
    @worekeyemengesha9177 Před 7 lety +5

    ዋውውው አሪፊ ነው በርቱ ማንደላአ ውስጤ ነህ ስወዳችሁ

  • @amalhana3475
    @amalhana3475 Před 8 lety +4

    ማንዴላዬ ያለበትን ፍልም እማ ምንም ይሁን ምንም አየዋለው ማንዴላዬ ውድድድድድድ ነው የማደርግህ

  • @hawi3481
    @hawi3481 Před 6 lety +23

    እውይ ደስ ይላል አቤት አሰሳማቸው ግን እኔምለው ፍቅረኛ ባል ያላቸው አይቀኑም ከፊልምጋ እንደዚህ ሲሰሳሙ እያዩ እኔ ባሌን አላሰራውም እደዚህ እየተገመጠ ክክ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +3

    ማንዴላ ቢቢ ስወደአችሁ ብርቱ በጣም የአምረአል

  • @metakonjo2900
    @metakonjo2900 Před 6 lety +3

    ማንደላ የኔ አንደኛ አንተ ያለክበት ሁሉ ያምራል ስወድክ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680

    እጅግ በጣም እሚያዝናና ፊልም ነው ኡፍ ቤቢሾ ስወድህኮ ማር የሆንክ ልጅ ነህ ማንደላም እንደዚ አድናቂህ ነኝ። ለማንኛውም ፊልሙ የወጣለት ነው እናመሰግናለን

  • @fentshiyemaryamljj2543
    @fentshiyemaryamljj2543 Před 6 lety +2

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ያላያችሁት እዩት ደስ ይላል

  • @user-fc1rt9jk1p
    @user-fc1rt9jk1p Před 7 lety +3

    ማንደላ በጣም ደሥ የምትል ነህ
    አብሺር

  • @asyaasyaazmi5301
    @asyaasyaazmi5301 Před 8 lety +1

    wwwwwwwwwበጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል በርቱ ደስ ይላል ክክክክክክክክክክክክክ ሁላችሁም ምርጥ ተዋንያን ነችሁ ውድድድድድድድ በጣም ይመቻል

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa5467 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před rokem +1

    I love it in 2023😊

  • @rtys7454
    @rtys7454 Před 8 lety +20

    አይይይ ማንዴላ አንተ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል

  • @user-fm2xo3hd8o
    @user-fm2xo3hd8o Před 6 lety +2

    ዋው መጨርሻው ሲመች

  • @user-qd5nm8cf4v
    @user-qd5nm8cf4v Před 6 lety +3

    ማንዴላ:እንዴት:ደሥ:እንደምትል:እጅግ:ደሥትላለህ:አንተ:ያለህበት:ፊልም:በሙሉ:ደሥይላል;በርታ

  • @kelemmengstu9734
    @kelemmengstu9734 Před 8 lety +1

    በጣም ደስየሚልነዉ በዝሁ ቀጥሉበት ያምራል

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +7

    ዋውዋው ደስየሚልነው
    እናመሰግናለን

  • @sweetheart7178
    @sweetheart7178 Před 5 lety +3

    በታም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @hadiaemam2863
    @hadiaemam2863 Před 8 lety +2

    በጣም አስደናቂ ነው ይመቻቹህ

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 Před 7 lety +19

    ዋው እውነትም አየሁሽ ምርጥ ነው ቀጥሉበት

  • @galaxysg7147
    @galaxysg7147 Před 6 lety +7

    ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ ግን ሁሉንም ያሸንፋል

  • @jesusislord9734
    @jesusislord9734 Před 6 lety +2

    Wow 😮 wow 😮 wonderful movie I really appreciated you guys

  • @Moahs
    @Moahs Před 5 lety +2

    ዋውውውውው በጣም ነው ሚያምረው ጋይሶች እዩት

  • @user-ox5lm9xs2m
    @user-ox5lm9xs2m Před 8 lety +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @Moahs
    @Moahs Před 5 lety +2

    ጥሎብኝ ሶስታቹም ስወዳቹ

  • @ZelalemZewdu
    @ZelalemZewdu Před 8 lety +56

    እኔና ቤቴ ግን እግዚአብኤርን እናመልካለን

    • @maznanha1091
      @maznanha1091 Před 6 lety +1

      ታዳእነሱን ማንአምልኪ አለሽ

    • @mariaian9004
      @mariaian9004 Před 5 lety

      +ሰላም ተስፋዬ mazna nha
      a

  • @girmaibro8347
    @girmaibro8347 Před 8 lety +4

    ከቤቴ አስገብቸ እራሴን በሰጠሁሽ
    ያየሽኝ ሳትመስይ ስታይኝ አየሁሽ
    ብዙ ብዙ ጊዜ አየሁት ስለተመቸኝ

  • @helenhailu1762
    @helenhailu1762 Před 8 lety +2

    ይህ የቆየ ፊልም ነው እኔ የሰማይ ፈገግታ እያየሁኝ ነውአሪፍ ፊልም ነው

  • @ebtsam1241
    @ebtsam1241 Před 8 lety +1

    ወይ ለኔም ግርም ምለኝ ነገር ማደላን በክፊ ቃላት ሲናገሩት አሎድም። ውድድድ እኮ ነው ማደርግህ ማዱ

  • @user-lc4vr7dr1z
    @user-lc4vr7dr1z Před 7 lety +1

    ዋው መጨረሻው ያምራል

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +1

    በጣም የአምረአል በጣም አንደኛ ነዉ

  • @ss.1385
    @ss.1385 Před 7 lety +4

    ወዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 6 lety +2

    ደሥ ይላል
    ከሥህተታችን ሥንማር

  • @user-to2zh2tn8n
    @user-to2zh2tn8n Před 4 lety +1

    ዋዉ መጬረሻላይ በጣም ተመቻችሁኝ

  • @user-ey7qe2jp2i
    @user-ey7qe2jp2i Před 7 lety +13

    ማንዴላ አዶናቂህ ነኛ ስወድህ

    • @AsAs-ts4vb
      @AsAs-ts4vb Před 5 lety

      እኔምአድናቂሽነኝ

  • @user-vk7zh5cl6k
    @user-vk7zh5cl6k Před 5 lety +3

    ይመቻችሁ

  • @tsedaleagezew5403
    @tsedaleagezew5403 Před 8 lety +2

    ዋው ተመችቶኛል በርቱ

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 Před 6 lety +1

    እባካችሁ ! ደራሲ : መዚቃ :ካሜራ : አልባስት ምናምን ምናምን እያላችሁ: ከፍልሙ በፊት አትደርድሩት ስታስለቹ ! ከፍልሙ መጨረሻ አድርጉት እሽ !ፍልሙ ጥሩ ነው በርቱ !

  • @user-hg3ci5zn3o
    @user-hg3ci5zn3o Před 8 lety +6

    ጆቦ ያለበት ፋልም ማየት በጣም ያስደስተኛል

  • @alemgataeun783
    @alemgataeun783 Před 6 lety +2

    በጣምሀሪፍነዉቀጡሉበት

  • @user-mq8wf8kj2z
    @user-mq8wf8kj2z Před 8 lety +2

    ዋው ደስ ይላል በጣምምም

  • @miss1205
    @miss1205 Před 7 lety +2

    በጣም አምራል አሪፍ

  • @user-dk3sd2te1h
    @user-dk3sd2te1h Před 8 lety +4

    ዋው እጅግ በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው ቀጡሉበት

    • @zeinabyohanes9792
      @zeinabyohanes9792 Před 7 lety

      እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው

  • @tamishaboy8
    @tamishaboy8 Před 6 lety +7

    Baayyee namatti tola jabaadhaa

  • @user-yu2mq1db8t
    @user-yu2mq1db8t Před 8 lety +7

    ማንዴላ በጣም ውድድድድድ♥♥

  • @user-wp7hy8kp4f
    @user-wp7hy8kp4f Před 4 lety +1

    ማዴየ ፍቅር እኮነህ ሰወድህ

  • @Tyba-lo9sy
    @Tyba-lo9sy Před 5 lety +2

    ሠላም ጠቃሚ ፈቅረ

  • @tinsaeaduna8922
    @tinsaeaduna8922 Před 8 lety +2

    ዋውውው በጣም ያምራ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +2

    ቢቢ ስወድህ

  • @dueethio3237
    @dueethio3237 Před 8 lety +3

    thank you

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z Před 6 lety +2

    በጣም አሪፍፍፍፍፍፍፍ ነውውውውውው።።።

  • @user-gp8ml5qc1b
    @user-gp8ml5qc1b Před 7 lety +13

    በቃ ይታይ ማንደያለበት ፊልም እደማምር ምንም ጥርጥርየለውም!

    • @tube-xi1up
      @tube-xi1up Před 6 lety +1

      ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ himara

  • @aminamuhammedwoowarifnaw6410

    ያ ሠላም መጨረሻው 😘😘

  • @najmyaewntsennawe3379
    @najmyaewntsennawe3379 Před 8 lety +2

    wawe so ይምሪል።

  • @simrethabtesimrethabte
    @simrethabtesimrethabte Před 8 lety +3

    wooow mert film New
    mandelaye😘😘😘

  • @nahomnm
    @nahomnm Před 8 lety

    Thank you.....this is like yehageren film and chill

  • @sarasolomon2357
    @sarasolomon2357 Před 8 lety +2

    ስወዳት እኮ ማፉን

  • @kalkal9067
    @kalkal9067 Před 7 lety +2

    ማዴላ ምርጥ

  • @barakibaraki2382
    @barakibaraki2382 Před 5 lety +4

    really amazing!! I learned a lot. I learned why some people lie. It depends on the situation.

  • @user-uk8yq5oq5x
    @user-uk8yq5oq5x Před 5 lety

    ዋው መጭረሻ መሳጭ ነው

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 Před 6 lety +3

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርቱ

  • @salamgebru6564
    @salamgebru6564 Před 8 lety +1

    arada movies the frist tnx

  • @user-is6iq1jn7y
    @user-is6iq1jn7y Před 6 lety

    የኔ አንበሳ መኩሻዬ አለበት አየዋለው እየመረረኝ ቢሆንም መኩሻዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይ

  • @MaryamMaryam-pk6yw
    @MaryamMaryam-pk6yw Před 6 lety +3

    ዋውውው

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 Před 7 lety +5

    wowፍቅር ያሸንፈል

  • @rahmaali5087
    @rahmaali5087 Před 7 lety +2

    መጨረሻላይ ደስስስ ብሎኛል

  • @hussienmusa4994
    @hussienmusa4994 Před rokem

    ለአምስተኛ ግዜ ሳየው
    አይጠገብም

  • @gamamennila4861
    @gamamennila4861 Před 7 lety +2

    አየዋለሁ ኮማቼች ያምራል ስላ ላችሁ

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 Před 8 lety +1

    ያዝናናል

  • @Crypto_World36
    @Crypto_World36 Před 2 lety

    spectacular film i like it

  • @rukiajemal3841
    @rukiajemal3841 Před 8 lety +1

    wowwwwwww machareshawe betam betam yameral

  • @romanhagera5739
    @romanhagera5739 Před 6 měsíci

    መጨረሻ ለይ ግን😁😁🤭🙈🙈🙈🙊

  • @helenhailu1762
    @helenhailu1762 Před 8 lety

    ይህ የቆየ ፍልም ነው እኔ የሰማይ ፈገግታ እያየሁ ነው አሪፍ ፍልም ነው

    • @apirashmamo1148
      @apirashmamo1148 Před 4 lety

      እስቲ እኔም ልየው ሀሪፍ ከሁነ የሰማ ፈገግታ

  • @tizitakhan3985
    @tizitakhan3985 Před 7 lety +2

    ያምራል

  • @user-uc2sx5hk9e
    @user-uc2sx5hk9e Před 8 lety +1

    tnx so much arada moveis1

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 Před 7 lety +5

    ሽንፈትን መቀበል ትልቅነት ነው ፍቅር ምንም ግዜ አሸናፊ ነው ።

  • @tigiselovelove9018
    @tigiselovelove9018 Před 6 lety +1

    kkkkkkkkkkkkkkk አቤት ስመሽ ባፈረ ላይ አቦ ይመቻችሁ ጋይስ ።

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 Před 6 lety +3

    ይች ቤት አከራይ ሴትዩ ግን በየ ፌልሙ ካራክተሩዋ አንድ አይነት ነው በርቱ ያምራል እኔም የስደትን ታሪክ ብፅፈው አንድ ሙሉ ፌልም ይሰራበታል

  • @fetiyamusa4241
    @fetiyamusa4241 Před 8 lety +1

    Hahaha betam betam new des yemilewu beteley mechreshawu bertu thanks oll

  • @user-ne4pj9wx1g
    @user-ne4pj9wx1g Před 7 lety +2

    እንዴት ያምራል

  • @beganyemaramlegebelanyemar3205

    waw betame aref new yamehale madala

  • @solmenmes4104
    @solmenmes4104 Před 8 lety +2

    ቤቢ እና ማንዴላ ይመቻችሁ አቦ ፈካ በሉ

  • @user-lh2jx9sw2y
    @user-lh2jx9sw2y Před 6 lety +2

    ይህን ፊልም ያየሁት በግርምት ነው ያስተምራል

  • @yisakchurkos8518
    @yisakchurkos8518 Před 8 lety +2

    Wow, cool!

  • @user-lx7bc8mm4d
    @user-lx7bc8mm4d Před 8 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @selamyeetawahidolij2681
    @selamyeetawahidolij2681 Před 8 lety +1

    baxam Arif nawu 💜💜👌☝

  • @hulumndhb8670
    @hulumndhb8670 Před 5 lety +2

    ማንዴ ቀሽቱ
    ድራማው ተመችቶኛል

  • @okbayzer8224
    @okbayzer8224 Před 7 lety +1

    i like it

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety +1

    wow wow very nice

  • @barhanabarhaa9060
    @barhanabarhaa9060 Před 8 lety +2

    wow

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +1

    እናመሰግናለን😀😀