እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 1,1K

  • @kokobiafentakokobiafenta6528

    በዚህ ፊልም ዉስጥ ያየሁት ከርታታዋን የአረብ አገር ሴት ዛሪ ነገ ስትል ላይሞላ ጎደሉ ብዙ ነገር ያጣችዉን😭😭😭😭😭

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 3 lety +634

    ማነው እንደ እኔ የማዶስ ማስታወቂያ በመሀል እየገባ ያናደደው

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety +1

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @oykukarayeloykukarayel3229
      @oykukarayeloykukarayel3229 Před 3 lety +4

      Me

    • @toybahassentube4478
      @toybahassentube4478 Před 3 lety +2

      እረ እኔ አለሁ ያድስልኝ እና እደት እደስጠሉኝ ውሸት እኮ ነው

    • @user-oi3ng4xf6b
      @user-oi3ng4xf6b Před 3 lety

      እኔ😂😂😘

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety

      እኔ እያሳለፍኩ ነው እማየው

  • @user-ro3iq6tt3i
    @user-ro3iq6tt3i Před 3 lety +55

    ይች ነገር ለእኛ ለስደተኞች ገንዘብን ብቻ ለምናሯሩጥ ጥሩ ትምህርት ነው 😢

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +385

    ማነው እንደኔ ባህሬንን የሚወድ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety +163

    ምንም በማየቁት በግፍ የሚየልቁ ንፁ ዜጎች ደም የስጨነቀው ብቻ እጅ የውጣ

    • @user-zk4pm4us7t
      @user-zk4pm4us7t Před 3 lety +1

      ደም በዝህም ላይክመለመን ስም መቀየር እጅወደላይእያላችሁመጣችሁአይሰው አሉ እግዚአብሔርም የመቱትን ነፍስ ይማር በገነትያኑርልን ብቻ ለናተልብይስጣችሁይስጠን

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 Před 3 lety

      😢😢😢😢

    • @abrishassefa7589
      @abrishassefa7589 Před 3 lety

      Bhgu x
      _

    • @user-fi6bt1pp5f
      @user-fi6bt1pp5f Před měsícem

      ፋጣር ይፍረድ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +318

    የባህሬን አድናቂወች እጂ አውጡ

  • @user-cf7xl6fd5x
    @user-cf7xl6fd5x Před 3 lety +158

    ፍቅር ማለት በምትወደው ነብስ ውስጥ እራስን መግደል ነው!

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety +6

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @mariyamshaikh6541
      @mariyamshaikh6541 Před 3 lety +3

      Btkikil😢😢😭👍👍

    • @samirasaid872
      @samirasaid872 Před 3 lety +7

      ፊልም ላይ ብቻ

    • @user-cj3nc3qk4x
      @user-cj3nc3qk4x Před 3 lety +7

      በፊት ነዋ አሁንማ አችኑ ሾጥ ያረግሻል ቀልድ የለም

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d Před 3 lety +2

      Tikikil sinuyee

  • @abebaasres7526
    @abebaasres7526 Před 3 lety +38

    ማነው እደኔ ይህን ፊልም ተመሰጦ የጨረሰው ውዋ በጣም ደሰ ይሚል 😍😍😍😍😍😍😍

  • @mayah3373
    @mayah3373 Před 3 lety +59

    ባህሬንንንን ያለበት ፊልም በጣም ነው እምወደው😍😍😍😍😍😍

    • @mhmdmhnf3051
      @mhmdmhnf3051 Před 2 lety

      አይይይይ.. Yዬየ ይህን ፊልም ባየሆስአት አይይይይይይይ 😭🥀🥀🥀ትዚታ ብቻ😭🥀😍

  • @user-gl1ow6cn6o
    @user-gl1ow6cn6o Před 3 lety +20

    በጣም የሚያምርና ያልተዛዛ ፊልም ነው 🤲እስኪ እደኔ አጨራረሱ ውስጡን የረበሸውና ሲያለቅስ የቆዬ🙋‍♂️🙋‍♂️ኡፍፍፍፍፍ እባዬን ጨረሳችሁት ወላሂ እኔ ኮ የሚገርመኚ ፍቅር እዲህ እደፊልሙ ቀላልና የሚፈልጉት የሚገኚ ቢሆን የስቶቻችን ሂወት ያማረ ይሆን ነበረ አቦ የማያልቀውን ፍቅር ይወፍቀን ያረቢ 🤲🤲🤲

  • @user-jt1gm7pt3o
    @user-jt1gm7pt3o Před 3 lety +19

    አይ እኛስ ከርታታወቹ ስደተኞቹ በስደት ላላችሁ እህት ውድሞ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kallovekallove2486
    @kallovekallove2486 Před 3 lety +96

    ትክክል ሴት ልጅ መከፋት የለባትም አሪፍ ፊልም ነው🙌👏👏👏👏👏🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety

      እስቲ አታስቁኝ በፊልም አዎ ከናትህ/ሽ እንጀምር ስቃ ነው ያሳደገችህ

  • @yordijesusmylife4793
    @yordijesusmylife4793 Před 3 lety +19

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው + እናት ኢትዮጵያን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሰላሟን ይመልስልን

  • @user-pv4uu7ni2v
    @user-pv4uu7ni2v Před 3 lety +9

    ድምጿ እያናደደኝ ነው የጉራ ይሁን የተፈጥሮ አላቅም አማርኛዋ ደም ያፈላል ስሟን አላቀውም በተረፈ ያምራል በርቱ

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 Před 3 lety +40

    ዋዉዉ እውነት እየመሰለኝ ጨረስኩት የሩቅ ፍቅር ታማኝነት ቢኖረውም ሰው ባስፈለገን ጊዜ ብቸኝነት ሲወረን ሌላ ሰው ጎዶሎውን ሞልቶ ልባችንን ይሰርቀዋል እና መጨረሻውም ያማረ ነው ሚሆን ፍቅር ማለት አንድን ሰው በከፍው ሰአት ደስታ መስጠት ፍቅር ነው❤️

    • @lem1595
      @lem1595 Před 3 lety

      እውነት ብለሀል 😘😘😘🕊

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 Před 3 lety

      @@lem1595 ❤️❤️

    • @user-qy7il5rn1y
      @user-qy7il5rn1y Před 3 lety

      እውነት ነው ፍቅር ቃል ብቻ አይደለም የሚነካ የሚዳስስ ነው

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +5

      ሁሉም ወንድ እንደኔ ውዱ አፍቃሪ ቢሆን ብዬ እመኛለው ይህስ ፊልም ነው የኔው ጀግናዬ ግን ይኸው ለ5 አመት ታምኖና ምርጡ አፍቃሪዬ ሆኖ እየጠበቀኝ ነው በፈጣሪ ፍቃድ በቅርብ ልሔድለት በዝግጅት ላይ ነኝ *ፍቅር ማለት በሚወዱት ሰው ነፍስ ውስጥ ራስን መግደል ነው ሀቅ ነው*

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 Před 3 lety +2

      @@user-bw1vj9mw2w እውነት ደስ የሚል የፍቅር ታሪክሽን ነገርሽን ፈጣሪ አይለያችሁ በሰላም ያገናኛችሁ እህቴ ❤️🙏

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 3 lety +30

    እፍፍፍፍ እውነት ሰውን እንደመጠበቅ ህመም የለም 😭😭😭

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +34

    ይህ የማዶስ ማስታወቂያ እንደኔ የሠለቸው አለ ግን አንገሸገሸኝ ማነው እንደኔ የሠለቸው

  • @tgsfgege7021
    @tgsfgege7021 Před 3 lety +7

    እኔም ስደተኛነኝ ፍቅርኛየ ግን እቤት ነው እስቲ በቃሌ እንዲፀና እና እሱም በቃሉ እንዲ ጠብቅኝ ፀልዩልኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ በጣም ነው የማፈቅርው

  • @user-dk8os3bu9h
    @user-dk8os3bu9h Před 3 lety +12

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በተለይ በስደት አለም ላይ ላለን ሰዎች ከነገ ዛሬ ያልፍልናል ብለን ግዜችንን እድሜችንን የወጣትነት ዘመናችንን ለምንጨርሰዉ ይጠብቀኛል ወይም ትጠብቀኛለች እያልን ወይ ለራሳች ወይ የኛ ላልነዉ ሰዉ ያልሆነዉ በእጂ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል የሚባለዉ አባባል ላልገባን ሰዎች ምርጥ ትምህርት ነዉ ወዳጄ ከነገ ዛሬ ያልፍልኛል ብለህ ግዜህን ለምጨርስ መጀመሪያ ህይወትህን አስቀድም ሌላዉ ትርፍ ነዉ በግዜ ይመጣል ብቻ በጣም ተመችቶኛል ለኛም እደነዚህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን 👌👌👌👌❤👏🇪🇹❤😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @mariyamshaikh6541
      @mariyamshaikh6541 Před 3 lety +1

      Btkikl ameen ameeen

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety +1

      እኔም ነይ ነይ እያለኝ ይህው 5 አመቴ ግን አሁን በቃ በትንሹም በትልቁ ፀብ ነው

    • @user-dk8os3bu9h
      @user-dk8os3bu9h Před 3 lety

      @@cfhggg5042 አይዞሺ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

  • @user-ci2yz5ng2m
    @user-ci2yz5ng2m Před 3 lety +29

    በስደት ጊዜያችንን እና እድሜያችንን ለምንጨርስ የማንቂያ ደውል ይመስላል ጊዜና እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ውዶችዬ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +178

    ፎንቃ መቀራረብ መዋደድ ምናለበት እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 8 měsíci +1

    #እንዴት ደስ የሚል #አስተማሪ ፊልም ነው #በማርያም ፣ #ፍቅር እረዥም ጊዜን አይሻምና ተራርቀን ያለን ሰዎች የፍቅር አጋራችንን እንደ #ባህሬን ከድር በመልካም treatment አፈፍ እንዳያደርግብን ማስተማሪያ ነው ፣ #ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ #ጆሮ ያለው ይስማ ።

  • @hanilove4412
    @hanilove4412 Před 3 lety +116

    ልጅቶ ግን በጣም ሙዝዝዝዝዝዝ ስታወራ

    • @De-tj1vk
      @De-tj1vk Před 3 lety +9

      ስታወራ አዛ ታረጋለች ግን ደስ ትላለች

    • @aker_tech
      @aker_tech Před 3 lety +3

      ሞልቃቃ ነገር ነች አበዛችው እንጂ seductive ድምፅ ነው ያላት

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 Před 3 lety +3

      ዉይ ስታቅለሸልሽ ለባህሬን ብየ ነው ያየሁት

    • @firehiwotzerga7285
      @firehiwotzerga7285 Před 3 lety +3

      በጣም ሞዛዛ ነገር ናት😃 ፊልሙ ተመቺቶኛል ግን እሷ ስትሟዘዝ መስማት ሰለቸኝ

    • @user-xy8ed9jv5k
      @user-xy8ed9jv5k Před 3 lety +4

      የቦሌ ልጅ ስለውነች ነው ቁርሷን ፖሪስ ምሳዋን ቱርክ እራቷን ቺጋጎ ስለሁን በደብ ትሟዘዝብን🤕🙄

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +35

    ጊዜ ለሁሉም ነገር መድሀኒት ነው ምርጥ ፊልም ተመችቶኛል

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 Před 3 lety +28

    የባህሪን አድናቄ ስለሆንኩ አየሁት ምንም አይልም ሀገራችን ላይ
    ፍቅር
    አንድነት
    ለፍትህ መስራት ፊልም ላይ ብቻ

  • @semeretsemaw1104
    @semeretsemaw1104 Před 3 lety +16

    እስኪ ወዱች ፊልም ላይ እደምትሟዘዙት እስኪ በዉንትኛ ታሪክ ተሟዘዙ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +5

    *ባህሬንዬ ስወድክ ማነው እንደኔ የባህሬን አድናቂ*
    ፍቅር ቃልን ብቻ ሳይሆን ታማኝነትን ተግባርን እውነትን ንፁህነት ይፈልጋል የኔው ውድ አፍቃሪ እነዚህን ሁሉ አሟልቶ ለ5አመት የጠበቀኝ ጀግናዬ ነው አመሠግነዋለው እኔም ሒወቴን ፍቅሬን ልቤን ሳልሠሥት ልሠጠው አብሬው ልሆን ወስኜ በቅርብ ሀገሬ ልገባ በዝግጅት ላይ ነኝ በፈጣሪ ፍቃድ

    • @sosisosi8501
      @sosisosi8501 Před 3 lety

      እኔን ግንከአንድ አመት ብቻ ነው የምጠብቅሽ ብሎኝ ጥሎኝኤደ ልቡን ሌላ ሴት ሰብራው ስብራቱ ከዳነ በሀላ ጥሎኝ ሄደ

  • @zolataashu372
    @zolataashu372 Před 3 lety +39

    ከስንት ጊዜ በኋላ ምርጥ አማረኛ ፊልም አየሁ ከባህሬን ይልቅ ልጅቷን ወደድኩዋት።

  • @medihabeshawit2051
    @medihabeshawit2051 Před 3 lety +60

    ማነው እንደኔ በአሁን ስአት ግራ የተጋባ

    • @martamarta7651
      @martamarta7651 Před 3 lety +1

      እኔ አለሁልሽ ድግርግር ብሎኝ 😥😥😥😥😥😥😥

    • @safeermall5871
      @safeermall5871 Před 3 lety +1

      Ena batam

    • @user-fi1cw3xg8m
      @user-fi1cw3xg8m Před 3 lety

      አልሀምዱሊላህ እኔ ቀኝ ነው የተጋባሁት ግን አይዞሽ እህቴ

    • @user-bp8im2od4i
      @user-bp8im2od4i Před 3 lety +1

      እኔ አለሁልሽ

    • @user-nz2di8xr6b
      @user-nz2di8xr6b Před 3 lety

      እኔ ጭንቅ ይለኛል አጠገቤ ጌታችን እና እመቤቴ ባይኖሩ ምን እደምሆን እንጃ

  • @kiyamenda3314
    @kiyamenda3314 Před 3 lety +1

    ምርጥ ሀሳብ ነው ከትናንሽ ስህተቶቹም ቢሆን የሚሰራ ነው የሚሳሳተው ለኔ ከዛ በላይ ያስተዋልኩት ሁሌም የሰውልጅ ይዋደዳል ግን ሲለያይ በዚ መልኩ አይደለም መልካም ምኞት ታመኝቶ መለያየትን አይቼበታለው ይሄም አንድ ደረጃ ከፍ ማለትን ያሳያል ወድጄዋለው

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 3 lety +43

    ማፍቀር ከመሞትም በላይ ነው💔👌

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 Před 3 lety +4

    ውይ ድምጿ በጣም ነው ሚያምረው

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Před 3 lety +16

    አይ ወንዶች ፊልምለይ ፍቅር እንደሚሰጡ በ አካል ብትሰጡን እንዴት ደስ ይል ነበረ ግን ለ ፊልም ብቻ 😏😏😏ለ ገንዘብ ኤጭ ፍቅር በ ፍልም እያየን መኖር በቃ 😳😳

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +6

    ዋውውውውውው በጣም ምርጥ ፊልምነው ፍቅር በሀብት አይወሰንም አንገደብም

  • @user-dh2id5bj6v
    @user-dh2id5bj6v Před 3 lety +33

    ብዙ ኮመንቶች ድምፅ ድመፅ ምትሉት እኔ በጣም ነው ምወድላት በጣም የተረጋጋ ድምፅ ነው

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 Před 3 lety

      እኔ በጣም ነው ምወዳት

    • @user-df9gq4jc9h
      @user-df9gq4jc9h Před 3 lety

      ወሬ ስያጋንኑት እንጂ ድምጻ በጣም ደስ ይላላ ረጋ ያለች

    • @hayatsiraj4989
      @hayatsiraj4989 Před 3 lety

      ቅናት እኮ ነው

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m Před 3 lety +1

      እኔም ስወዳት አላህ የሰጣት ድምፆነው ባህሪንንም ስወደው

    • @motherslovey8991
      @motherslovey8991 Před 2 lety

      እረ ላስመልሰኝ ነው ድምፃ ሲደብር

  • @fisthgzhhejx649
    @fisthgzhhejx649 Před 3 lety +11

    ወይ ጉድ, ከልጅነት እስከ እውቀት አንድ የፍቅር ታሪክ እንደ ሰው ሳላሳልፍ እድሜየ 30 ሞላ. በአውሮፓ ካርቶን በመሸከም እድሜየ ሄደ. ኸረ ጎበዝ ምን ይሻለኛል ?

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 3 lety +13

    ሴት ልክነው ልትጎዳ አይገባትም ግን የፈተጣሪ ታናሽ እህት አይባልም አላህ አምሳያና አጋር የለውም

    • @djdjdjidkdjd1507
      @djdjdjidkdjd1507 Před 3 lety

      በትክክል

    • @seid8823
      @seid8823 Před 3 lety +1

      ትክክ አላህ ከማንም ከምንም አይወዳደርም

  • @Waliatube12
    @Waliatube12 Před 3 lety +2

    ይሄን ቻናል ሲቀላቀሉ አንድ አድስ ነገር ይጠብቁ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ምርጥ ፊልም ነውወዳጆዎቼ ገና ብዙ ትሰራላችሁ ምርጥ ድርሰት ምርጥ ዳሬክቲግ ምርት ፕሮዳክሽን

  • @begenatube293
    @begenatube293 Před 3 lety +163

    ኢትዮ ልጆች ስወዳቹ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ኣማርኛም ብዙም ኣልችልም ፊልማቹ ግን ስወደው ። ኣበረታቱኝ youtub ልጀምር ነው ገብታቹ ሳብስክራይፕ ኣርጉኝ ኣበረታቱን

  • @user-pk2tu6sh2u
    @user-pk2tu6sh2u Před 3 lety +28

    ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው ደስታ መኖር ነው ግን እውነተያ ፍቅር የለም ማስመሰል እንጂ ፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት፡፡

    • @tsheyan7424
      @tsheyan7424 Před 3 lety +2

      በውነትየለም

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 Před 2 lety +15

    በጣም አስተማር ፊልም ነው ጎበዞች በረቱ ውድድድድድ

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 3 lety +10

    ሰላም ና ፍቅር ለቅድስት ሀገራችን። ያውርድልን እና ቸር ያሰማን። ብዙ ደክማችሁና ለፍታችሁ። ዘና ስላደርጋችሁን እናመሰግናለን።

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @user-oi3ng4xf6b
      @user-oi3ng4xf6b Před 3 lety

      አሜን 🇪🇹🙏

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 Před 3 lety +15

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ግን ምን ዋጋ አለው ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆነ

  • @abriishamiin8330
    @abriishamiin8330 Před 3 lety +56

    የባህሬን ከድር አድናቂ ነኝ እስቲ የባህሬን አድናቂ ዬት ናቹ?❤

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +42

    ኤጭ ማዶሶ የሚል ማስታወቂያ ሰለቸን በቃ አንድ ጊዜ ካስተዋወቃችሁ አይበቃም እንዴ😏

  • @user-nj5ym3cj7f
    @user-nj5ym3cj7f Před 3 lety +7

    ዉይ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነዉ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +5

    ደስ የሚል ፊልም ነው ለዚህ እኮ ነው የርቀት ፍቅር የማልወደው

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před 3 lety +2

    አሪፍ ነው በርቱ ለአፍቃሪዎች ጥሩ ትምህርት ይሰጣል ካልተስማሙ በንግግር በስላም መለያየት ይቻላል እዴት ለቂኛለሽ እዴት ትለቀኛለህ ብሎ አባጋሮ መፍጠር ምንም አይጠቅምም ሁሉም ከሚስማማው እና ከሚውደው ነው መኖር ያለበት እጂ ፍቅር በግዴታ አይሆንም በርቱ አመስግናለሁ።።።።

  • @user-je2sn2ec4r
    @user-je2sn2ec4r Před 3 lety +28

    ባህሬን እኮ ምርጥ ተዋናይነው ብቃትያለው

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @TufiMulatu
      @TufiMulatu Před rokem

  • @user-te4zt3lu1g
    @user-te4zt3lu1g Před 3 lety +27

    እኔኮ በሀሬን በሀሬን ስትሉ አገሩን መስሎኝ ነበር😂😂😂😂😂

    • @De-tj1vk
      @De-tj1vk Před 3 lety +1

      😅😅

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 Před 3 lety +1

      በእውነት እኔ እራሡው አገሩውን መሥሎኝ ነበር ብዙው ግዜየ አማረኛ ፌይልም ሥለማልከታተል

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 3 lety +1

      😃😃😃😃😃😃በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነዉ ስሙ ነዉ ዉዴ

    • @mariyamshaikh6541
      @mariyamshaikh6541 Před 3 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣🥰🤣🤔🙄

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 Před 3 lety

      ክክክክ

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 3 lety +24

    እሁን የዘንድሮ ወንድ እንኮን 13 አመት 13 ቀን ታምኖ ይጠብቃል????? 😂😂😂የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ነው

    • @heluweleyewa813
      @heluweleyewa813 Před 3 lety

      ትክክል ሶስት ቀንም አይ ጠብቅ😆😆😆

    • @zinatadam9492
      @zinatadam9492 Před 2 lety

      ኧር አጥርገርጋቹኋቸው

  • @bertekbertek6258
    @bertekbertek6258 Před rokem +1

    Wow በጣም ድስ የምል ፍልም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ፍልም ዉስጥ ያላችሁ ሁሉም እዎዳቹሃለው

  • @maystromaystro2884
    @maystromaystro2884 Před 3 lety +16

    ወዶች 13ዓመት ይጠብቃሉ የማይመስል ነገር ለሚስትክ አትንገር አሉ

  • @user-er9ff4bq3d
    @user-er9ff4bq3d Před 3 lety +7

    እፎ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ😢😢 ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን በርቱልኝ

  • @mezmur5094
    @mezmur5094 Před 3 lety +66

    የንስሀ/የጾም መዝሙሮችን እዚህ ያድምጡ @UCX3qgtDSHNUaD_vSvWq9cVg

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት፡፡

  • @metajabi119
    @metajabi119 Před 3 lety +8

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ምንም እንከን አይወጣውም

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 Před 3 lety +11

    ግርምም ያለኝ በኢትዮጵያ ምድር እንደዚህ ተረድቶ በሰላም የሚሸኝ አፍቃሪ በፊልም ብቻ ልይ

  • @jumanajumana3499
    @jumanajumana3499 Před 3 lety +8

    እፉፉፉ ልጂቱ ትዘጋለች ድምፃ እጂእጂ ይላል ባትውራ ቢቀርባትስ ከገጠር አድስ ልጆች ስመጡ ልክ እንድነሱ ለሞላቀቅ ሲፈልጉ ኢንድዚክ ቢሎ ሀሀሀሀ

    • @user-be3bv1mw4f
      @user-be3bv1mw4f Před 3 lety

      በጣም ክክክክክክ በልጣጣ ሴት ይቁም

    • @user-mw7rh9lx6w
      @user-mw7rh9lx6w Před 3 lety

      በጣም ትደብራለች

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl Před 3 lety +1

      እሁልም ፊልም ላይ ስታወራ። እደዚህ ነው

    • @mohammadalamin8998
      @mohammadalamin8998 Před 3 lety +1

      ተፈጥሮዋ ከሆነስ መቸም የፈጣሪን ስራ መግዛት ወይንም መከራየት አይቻልም

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +84

    ከፊልሙ ይልቅ ኮሜንቶች ናችው ትዋናይ እሚመስሉኝ

    • @woyini2675
      @woyini2675 Před 3 lety +1

      Kkkkk eko

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 3 lety

      😃😃😃😃😃

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 Před 3 lety

      Kkkk

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl Před 3 lety

      ደራሲዋ መዳም ሸቃሊት ተዋናኝ ሆነን እየተወንን ነው።

  • @user-rk6gy8bx1c
    @user-rk6gy8bx1c Před 3 lety +9

    ቆይ ቆይ እኔምለው መጨረሻላይ የቀድሞ ባልዋ ስምት አመት ካቺ ጋር አለመኖሬ በጣም አዝናለው ብሎ የቤት ቁልፍ ሰጣት ማነው አልፍልግህም ስትለው ቤት ገዝቶ የምሰጥ ????? መልስ እፈልጋለው ። በቃ ፍቅር በፊልም ሆኖ ቁጭ ምነው ሸዋ

    • @yetid8114
      @yetid8114 Před 3 lety

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው ያውም በዚ ግዜ የኢትዮ ሴት 😂😂😂😂 እየተወችው የሚሰጥም ይሄን ሁሉ ግዜ ጠብቃ የምትተውም የለችም።።

    • @mahikiru7249
      @mahikiru7249 Před 3 lety

      እውነት እዚህ ጋ መጋነን ብቻ አደለም በፍጹም አይሆንም እጇን ስሞ እንዳያስከፋሽ ብሎ ከነቤቱ ለሌላ ሰው እረረረር ደራሲ

    • @alehegnshiferaw3197
      @alehegnshiferaw3197 Před 3 lety

      እንዲህም ያምርሻል!

  • @kalkidanmaza7035
    @kalkidanmaza7035 Před 3 lety +32

    አርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ የምትሉ ሰወች ግን በጣም ታስቁኛላቹ 🤣🤣🤣🤣🤣የናተ አርግዝና ....ነው አንዴ 😏😏 በሉ ፊልሙን ልጨርስበት አያየው ኮሜት ማበብ ስለምወድ ነው 😋

    • @Aiden-vd6sz
      @Aiden-vd6sz Před 3 lety +1

      ይገርምሻሊ እህት ክክክክክክ 😭😭😂😂😍

    • @kalkidanmaza7035
      @kalkidanmaza7035 Před 3 lety

      @@Aiden-vd6sz 🤣🤣ከምሬ አኮ ነው 🙄🤣

    • @user-lb5th4bs9p
      @user-lb5th4bs9p Před 3 lety +1

      @@kalkidanmaza7035 እኔስ ማንብበብ የሰለቸኝ ነገር ይሄ እርጉዝ ነኝ ግጩኝ የሚሉት ነገር

    • @kalkidanmaza7035
      @kalkidanmaza7035 Před 3 lety

      @@user-lb5th4bs9p አኔስ ብትይ ከምር ስላዩት ፊልም አኮ አስተያየት አይሰጡም

    • @kadijakindu7258
      @kadijakindu7258 Před 3 lety

      እኔም ይገርመኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +8

    አይገርምም ዘንድሮ ፊልም ሁሉ አስጠላኝ እንደ ድሮ ማየት አልቻልኩም ትንሽ አይቼ ያስጠላኛል ለምድነዉ ሀገሬ ሰላም ስላጣች ይሆን ገርሞኛል ብቻ 🤔🤔

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 Před 3 lety +12

    ልጅቷ ግን መሳጭ ናት የእውነት

  • @dasas3667
    @dasas3667 Před 3 lety +12

    እርጉዝ ነኝ ላክ ማረኝ የምትሉ ሴቶች እኛን ሳይሆን ያስረገዛች ሁን ሄዳችሁ ለምኑ

    • @tamaritoethiopia5744
      @tamaritoethiopia5744 Před 3 lety

      የሚገርም ነው ማንን ለማስቀናት አስበው ነው ግን 😝😝😝😝

    • @user-un6mr4jc6c
      @user-un6mr4jc6c Před 3 lety

      ክክክክክክ አረ ያሳቀኝ ኮሜት አይ ኮሜት ማብብ እደኔ የሚወድ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před 3 lety

      ክክክክክክ

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 Před 3 lety

      ክክክክክክክ ወይ ጉድ ትክክል

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 Před 3 lety +8

    ይችን ኮሜት የምታነቡ የፈጣሪ ሰላም ከናተ ይሁን የምትሉት ቆይ በናተ ኮሜት ነው ፈጣሪ ያኖርንን

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 Před 3 lety +8

    ይችን ልጅ ስወዳት 😂
    😍😍😍😍ሞልቃቄ ነገር ናት 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 Před 3 lety +3

    እውነተኛ ፍቅር ፍቅር መስጠት ነው ለምታፈቅረው ሰው ደስታ አሳልፎ መስጠት pure love a love of giving if she is happy u realy love her nice movie

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Před rokem

    በጉጉት ከምጠብቀው የልቅስ በድንገት ያገኘከው ይመልጣል ይሉሃል ይሄ ነው ይሄን የምታዬ የርቀተት አፍቃሪወች በቂ ትምህርት አለው የርቀት ፍቅር ይቅርብን በተስፍ ስደክም ኑረን ፍሬውን ካናይዴው እየቀረን ነው ትዕግስት ይኑርን 💗እማማ ሃገራችንን ስላሟን ይመልስልን ፈጣሪ ህዝቧችንን ይጠብቅልን🙏

  • @user-dq6ms1ty2j
    @user-dq6ms1ty2j Před 2 lety +7

    ባሬ ምርጥ ሰዉ ፊልሙን ተቆጣጠርከዉ አቦ ምችት ይበልክ

  • @konjitethiopiawittube7128

    እየተዋደዱ መለያየት አይከብድም ውይ!!!

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 Před 3 lety +15

    ባህሬን የትወና ብቃትህን የመጨ ነው ሩት ምትባሊ ደሞ ቀንጆ ነሽ ግን ስታልቅሲ ኣይምርብሺም ሳቂ ቢቻ ,🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Secularism25
    @Secularism25 Před 22 dny

    Every time i watch this film i cry 😢 because the actress reminds me of my self i have waited for him to propose marriage to me since 2011 to 2014 then when I got back t stay with my family in Ethiopia in 2014 he told me you are in Ethiopia I'm in Saudi Arabia we can't be together after he wasted my time i was loyal to him while he used to cheat around with different women..
    He was Moroccan and I'm Somali

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +26

    አሁንሰ የሀገሬ ሰላም ነው የናፈቀኝ😭 ድል ለአብይ ድል ለሰራዊት 💪 ድል ለሀገሬ የምትሉ👍👍👍💪💪

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 5 měsíci

    እኛስ አመታትን በሰው ሀገር በሰው ቤት ልጅነት ወታትነታችን እንዴ ጉም ለተነነው እሄን ሁላ ዓመት አርፍደን ምን ይፈጠር ይሆን 🥹😢ብቻ በሰላም ላገራችን አብቃን 🙏

  • @hanadajna8825
    @hanadajna8825 Před 3 lety +10

    እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g Před 3 lety +1

    ውይኔ ይህ ድራማ በጣም ደሥየሚልነው በጣም አመሠግናለሁ

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 Před 3 lety +6

    ይገርማር ይሄ ፊልም ልክ የኔን ታሪክ ሰምተው ፅፈው የሰሩት ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭😭😭😭አይገርምም ፊልም የጋሃዱን አለም ነው ስባል ውሸት ይመስለኝ ነበር ግን ይህ ፊልም በራሴ ህይወት ላይ የተሰራ እስኪመስለኝ ድረስ አየው ይገርማል

  • @user-yo8wv3wv8i
    @user-yo8wv3wv8i Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነው የሀገራችን ሰላም ያድርግልን የምትሉ ብቻ ላይክ አድርጉኝ

  • @user-xe1on5jo9r
    @user-xe1on5jo9r Před 3 lety +6

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r Před 3 lety +2

    እኔ ማየትም ካለብኝ የኢትዮጵያን ፊልም ብቻነው የማየው እውነት ምርጥ አክተሮች ሞልተዋል ስማቸውም ጠቅሸ አልጨርሰውም

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 Před 3 lety

      ጎበዝ ማን እንደ ሀገር ልጅ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +13

    ኢትዮጵያ ማለት ንግሥት ናት ፤ ተፈጥሮ የገበረላት
    ኢትዮጵያ ማለት ጥበብ ናት ፤ ሥነ-ኪን ያረገደላት
    ኢትዮጵያ ማለት መቅደስ ናት ፤ አማልክት የሚቀናኑባት
    ኢትዮጵያ ማለት የሁሉም ሁለ ነገር ናት ፤ለሁሉም የሆነች ሕይወት
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @seblemulat7726
      @seblemulat7726 Před 3 lety

      እንደምንም መድረኩን ስናገኝ እንጠቀም ብለሽ ነው? ሃ ሃ ሃ ሃ

    • @adamadams8
      @adamadams8 Před 3 lety

      መሰልጠን

    • @adamadams8
      @adamadams8 Před 3 lety

      ነውሀ

  • @zuzu8350
    @zuzu8350 Před 3 lety +3

    በጣም ሀሪፍ ነው👌💖👌

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 3 lety +6

    እኔ ግን ደሥ አላለኝም ሥደተኛውን ትታ አዲሡን ማፍቀሯ ለነ ህይወታቸው ደፋ ቀና ሢል ሥደተኛው እሷ የዛሬ ደሥታዎን ወዳ ሄደች እረረረረረ በቃ እኛ ሥደተኞች የማንቀማው ነገር የለም ማለት ነው ያሣዝናል

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 3 lety +29

    የመዳም ቅመሞች ልጅቷ እኮ ተፈጥሮዋ ነዉ ተዋት እኛ ከፊልሙ እንጅ ከድምፇ ምን አለን

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +9

    ባህሬዬ የኔ ቻው አርፈ ሰራ ነው በርታልኝ የኔ ትልቅ ስው ❤️❤️❤️
    ሁላችሁም አሪፍ ሰራ ነው በራቱ ❤

  • @kdkiya7422
    @kdkiya7422 Před 3 lety +37

    arefi nawe batame ግን ፈቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ

  • @muhibamhamd6473
    @muhibamhamd6473 Před 3 lety +9

    እረጋ ያለች ሴት ናት ደሰ ትላለች

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው የኔ ሂወት እስኪመስለኝ ውይ እኔም ባለቤቴ ሀገር ቤት ነው ውይይ ፈጣሪ አደራውን እዳይለየን

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 Před 3 lety +6

    ፊልም መሆኑ ያሰታውቃል ሰምንት አመት የጠበቀችውን ፣ፍቅረኛዋን በሌላ ወንድ መቀየር ትንሽ አይከብድም ሰለዚህ ፊልም ነውንጂ እውነተኛ ምሳሌ ሊሆን አይችልም

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 Před 3 lety

      ትክክል በሌላ ወንድ መተካት የለባትም ግን አስተማሪ ነው

    • @user-ob4ed7mm5e
      @user-ob4ed7mm5e Před 3 lety

      እኔ 10 አመት ጠብቆኛል እውነት

  • @jamilatube1982
    @jamilatube1982 Před 3 lety +5

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው 😡

  • @user-bp3fw3qj3u
    @user-bp3fw3qj3u Před 3 lety +3

    አይሁት አየሁት አየሁት ፍቅር ፊልምላይ እዳለ ነው አልቀነሰም እስካሁን በትክክለኛ አለም ላይ ግን ምንም አይታወቅም

  • @felasfa1
    @felasfa1 Před 3 lety +4

    የፊልሙ መልእክት አስተማሪ ሳይሆን ጎዶሎ ሃሳብ ነው። ስምንት አመት የጠበቀችውን ሰው በወራት ፍቅር መተካት ምን ይሉታል? ይሄ ነው ፍቅር ማለት? ሁለተኛ አሳሳች መልእክት በሱስ ተጠምዶ የማትመጣ ሴትን የሚጠበቅ ወጣት እንደ ጥሩ አፍቃሪ ማሳየት ተገቢ አይደለም። የራሱን አዲስ ህይወት መጀመር አለበት። እሷ ለመጠበቅ ምክንያት ነበራት። ሱሰኛው ወጣት ላለመጠበቅ እና አዲስ ህይወት ለመጀመር ምክንያት አለው። ፊልሙ ግን ተገላቢጦሽ ነው።

  • @user-ge6tn8dd6v
    @user-ge6tn8dd6v Před 3 lety +3

    አብሮ አለመሆን ብርቅ አደለም ጎበዝ ነህ ተመቺተከኛል ሸበታሙ

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 3 lety +4

    ምናለበት እንደው ህይወት ፊልም ላይ እንደምናየው ቀላል ቢሆን

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety +2

    ሀረፍ ፌልም እንዲሁም አስተማር ነው እነመስግነለን

  • @kadikadi2870
    @kadikadi2870 Před 3 lety +15

    ኮሜተሮች ምነዉ ልጁተን ጠመደቹዋት 😎😎በቀ አረገ ጉት የተፋጥሮ ድምፅ ቢሆንስ 😏😏

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት።

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 3 lety +1

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ይሄልጅ ይተውን አብሶ አፍቃሪሆኖ ይችላል🥰🥰🥰

  • @behiluteklweld8756
    @behiluteklweld8756 Před 3 lety +4

    እስክትመጣ ጠብቅያት ስትመጣ አላቅህም አለችኝ
    😓😭😢

  • @almazkefelegn347
    @almazkefelegn347 Před 3 lety +9

    ባህሪን የምትወዱት እጅ አውጡ