ፍቅር .ቅር አማርኛ ሙሉ ፊልም / FIKER KIR full length New Ethiopian Movie 2024| Full Ethiopian Movie

Sdílet
Vložit

Komentáře • 315

  • @Wesen-wv3zo
    @Wesen-wv3zo Před 12 dny +43

    ማነው እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ

  • @heyatmelese-ly6by
    @heyatmelese-ly6by Před 17 dny +52

    ኮሜንት የሌለው ፊልም ማየት አልወድም😂😂😂😂😂ኑልኝ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉

  • @user-hz4dv4zo1v
    @user-hz4dv4zo1v Před 12 dny +30

    እየበላሁ ካልሆነ ፊልም ማየት አልወድም እስኪይ ማነው እደኔ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-fy3vd7lc3h
    @user-fy3vd7lc3h Před 17 dny +42

    እንደኔ ባህር ከድርን አይቶ የማጠ ማናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 17 dny +19

    ቆንጆ ፊልም ነው💐💐💐💐💐💐

  • @user-zx4lr3im1s
    @user-zx4lr3im1s Před 3 dny +3

    ይህንንን የምታነቡ አምላክ ከናንተ ጋር እንዲሁም ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤❤❤

  • @NativoiceMan
    @NativoiceMan Před 17 dny +138

    እስኪ እንደ እኔ ባማካሽ ፊልምን ያየ ያንን መሳይ ፊልም ግን 😔😔😔😔😔😀

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Před 17 dny +11

      በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ አዲስ እንደወጣ አይቸዋለሁ❤

    • @user-uh4jv4gj4s
      @user-uh4jv4gj4s Před 17 dny +5

      እኔ አይቼው አንደኛ ብየዋለሁ

    • @user-sg4rt1dp4m
      @user-sg4rt1dp4m Před 17 dny +1

      ከ4 በፊት የወጣውን ነው

    • @MekdesMekete-tt1hw
      @MekdesMekete-tt1hw Před 17 dny +5

      ምርጥ ፊልም ነዉ አይቸዋለሁ❤

    • @meseretbelete-ly6ut
      @meseretbelete-ly6ut Před 17 dny +3

      አይቸዋለሁ ደስ ይላል

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Před 18 dny +10

    ክላሢካሉ ያበደነው እሥቲሌሎቻችውም ይልመድባችው የጥትየጠዋት ምርጥሙዚቃ❤❤❤❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 17 dny +39

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 10 dny +4

    ኪኪኪ አበላላቸው በጣም ያስቃል እንደው ትንሽ እንሹን ጉርሱ ተብለው ንው እንዴ ቁንጥር ቁንጥር አርገው አፍቸው ውስጥ እኮ ጠብ አርገው ብዙ ለማስመስል ሲያላምጡ 🫣🫣🫣😂😂

  • @Wesen-wv3zo
    @Wesen-wv3zo Před 12 dny +7

    ማነው እንደኔ ላይክ ማንበብ የሜወድ

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Před 5 dny

      ላይክ ይነበባል እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Wesen-wv3zo
      @Wesen-wv3zo Před 3 dny

      leweri yechekole sew atawkim komint elalew byenew 😅😅😅😅😅

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl Před 17 dny +34

    የልጅቷ ቦርሳና ስልክ ግን መንፈስ ነዉ እዴ ሁለቴ መኪናዉስጥ ነበር የተወችዉ ግን ስትመለስ ትይዘዋለች

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Před 17 dny +14

    እደዚህ ግር ግር ያለበት ፍቅር ደስስስ ይለኛል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤣

  • @yarsimalej
    @yarsimalej Před 4 dny +1

    ዋው ቆንጆ ፊልም ነው ይቀጥል ያስብላል።

  • @Tig-gs6nm
    @Tig-gs6nm Před 2 dny +1

    ዋውአሪፍነው❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    በጣም ቆንጆ ፌልም ነዉ❤🎉

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 3 dny +1

    አሪፍ ነው በረቱ❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před 10 dny +3

    የባለ ሱቁ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ያኛው አፍቃሪ አሳዘነኝ😢😢

  • @KonjoKonjo-fo1li
    @KonjoKonjo-fo1li Před 17 dny +11

    የቦርሳው እና የሥልክኩ ነገር አልገባኝም😳

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu Před 17 dny +22

    ፍቅር መቀለጃ ሆነ በአንድ ቀን ግንኙነት አብሮ ማደር ፡ ደግሞ ሴት ልጅ ስትፈጥን ወንድ ልጅ ይንቃታል ስለዚህ መግደርደር ልመጅ፡ ኮተት

    • @Phoenixethio
      @Phoenixethio Před 12 dny +1

      አንቺ ኮተታም ስትግደረደሪ ፆምሽን -------------

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b Před 11 dny

      እዳታድሪ😂😂😂😂😂ከቱ​@@Phoenixethio

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 9 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Phoenixethio

  • @user-zh3ev3mn1i
    @user-zh3ev3mn1i Před 17 dny +5

    ❤ ዉድ የእትዮጰየ ልጀቺ

  • @user-fy3vd7lc3h
    @user-fy3vd7lc3h Před 17 dny +7

    ወላሂ በላሱቁ ማጨረሸው ባጠም የሲቃል በታልይ ባለሱቁ❤

  • @user-bm8ls7bi5g
    @user-bm8ls7bi5g Před 12 dny +2

    ባህሬን ከድር ሰርቶት የማያምር ፊልም የለም❤

  • @user-yf1rc9ij2o
    @user-yf1rc9ij2o Před 9 dny +2

    ዋው ይች ቀበጥ የሆነች ልጅ ❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 9 dny +2

    ዋውውው ደሥ ሲልል❤❤❤

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před 17 dny +9

    ምርጥ ጥምረት .....ፍቅር የጎላበት አሪፍ ፊልም ❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 9 dny +2

    Mozaza yehone film yefexari yale 🎉❤

  • @BiftuBeyena
    @BiftuBeyena Před 17 dny +5

    ዎው አሪፍ ፊልም

  • @tiruneshgetiye8126
    @tiruneshgetiye8126 Před 14 dny +3

    ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretBayissa
    @MihretBayissa Před 3 dny

    ስሙን እያነሳው የማጫውታችው
    ቆንጆነው ያሳሳል የሄ የምላቺሁው
    የተረታሁለት ሸጋ ይሄውላቹው 👌👌👌👌💞♥️♥️💞💞💞
    አስቱዬ የኔ ውድ😘😘😘😘❤❤❤❤ ከፊልሙ ይልቅ ክላሲካሉን የወደደ ማነው 👍👍👍👍

  • @Bobloxkaka1
    @Bobloxkaka1 Před 9 dny +1

    Very beautiful drama. I'm enjoying🎉🎉🎉🎉

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l Před 14 dny +4

    እደዚህ ያለፍቅር ደስይለኛል😂

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 Před 17 dny +6

    በጣም ነው የምያሰጠለው😂😂😂

  • @inshaallah5217
    @inshaallah5217 Před 7 dny +1

    ፋንታ ስንታየሁ ና ባህሬን ከድር ያሉበት ፊልም ደስ ይለኛል

  • @titilenopo
    @titilenopo Před 10 dny +2

    ቆንጆ ፊልም ነው❤❤❤

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Před 17 dny +5

    ኣሪፊ ነው❤❤❤

  • @HaileErgite
    @HaileErgite Před 9 dny +3

    Waw des yelal betam

  • @saadamohammed7230
    @saadamohammed7230 Před 17 dny +5

    አሪፍ ፊልም ነው ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 17 dny +6

    እስቲ ይልመድባቹ እንደዚህ በሚያምር ክላሲካል ፊልም መስራት
    ፊልሙ ባይምርም አይተን የመጨረስ ስሜቱ ይኖረናል

  • @Fouz-py9hi
    @Fouz-py9hi Před 8 dny +2

    ቆንጆ ፈልም ነበር ❤❤❤❤❤

  • @user-ii7xd8ix8q
    @user-ii7xd8ix8q Před 5 dny +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነበር ❤

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw Před 3 dny +3

    ፈጣሪ ሆይ እኔ ያልኩትን ሳይሆን አንተ ያልከዉን ስጠኝ

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 Před 16 dny +2

    ክክክ ኧረ ዛሬ በሳቅ የፍቅርና የሂሣብ ፊት እንኳ አታቅም አላለም

  • @user-xe6rw8hn2t
    @user-xe6rw8hn2t Před 17 dny +6

    አቤት ኮሜት ፊልምኮ ነው ምን ሁናችሁ ነው ያጀመአ

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před 17 dny

      😅😅😅😅😅 andand sew comment siset yemer yaregutal

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 16 dny +2

    ምርጥ የምር አፍቅሮመኖርም እዳለማጣትም🥺

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 9 hodinami

    ምርጥ ፊልም 😍

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 5 dny +1

    ምርጥ ፊልም❤

  • @DagiEthio-q8h
    @DagiEthio-q8h Před 13 dny +2

    it's good good film ❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 6 dny +1

    ,ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ

  • @MillihonDagife
    @MillihonDagife Před 16 dny +3

    ከጆምሩ ክሪሰቶሰን የግልአዳኝ አደረጋ ተቀብላ ያደጌች ብትሆን እውልህ አጌሬንም እየገለገለች ወንጌልም እየጌለጌለች ለምድሪቱ
    ፍሬ ታፍራ ነበሬ በእየሰሰ ያለማሆን ይህውልህ ትሪፍ ዕውቀትም ስልጣንም ቀሪ ነው በዘመኑ ፍፃሜ የምማጣው እየሰሰ ግን ሕይወት ነው መንጌድ ነውየምያሳሪፍው እየሰሰ ነው ።

  • @heyatmelese-ly6by
    @heyatmelese-ly6by Před 17 dny +5

    የባለ ሱቁ ቅጭላት ግን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před 17 dny +6

    ቦርሳው ኣረ ስትሰሩ እያስተዋላቹ😂

  • @YasinKedir-u2f
    @YasinKedir-u2f Před 2 hodinami

    Basidat lalachu allah kananita yiwun

  • @Zara-yc5wx
    @Zara-yc5wx Před 17 dny +1

    Sewadachu eko ❤❤❤❤

  • @Bobloxkaka1
    @Bobloxkaka1 Před 9 dny

    Very beautiful drama 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abbyt700
    @abbyt700 Před 9 dny +1

    The best movie ❤

  • @hielaagama
    @hielaagama Před 15 dny +3

    እኔ ልጅቷን ስለምወዳት አየውት

  • @user-jf2kf2nn8i
    @user-jf2kf2nn8i Před 14 dny

    waw.❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před 18 dny +3

    ♥️♥️♥️♥️

  • @yortube21277
    @yortube21277 Před 18 dny +3

    Very nice looking 👌 👍

  • @Zekisehesu
    @Zekisehesu Před 18 dny +2

    Nay's movie tank you every tnges❤❤

  • @user-it6cd6cy4b
    @user-it6cd6cy4b Před 11 dny +1

    መስቀሏሲያምር በማርያም❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 6 dny

    ,የፍቅር ቀን በጣም ደስ ይላል ቀጣይ የለውም

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde Před 2 dny

    Tamagunet Beta Desi Yilal❤️❤️❤️❤️

  • @shjking2439
    @shjking2439 Před 7 dny

    ደሥ ይላል

  • @AfariSafari-js9ip
    @AfariSafari-js9ip Před 15 dny +7

    የመዳም ቅመሞች የምር በጣም ከፍቶኛን ተከታታይ ፊልም ደስ የሚላችሁን ንገሩኝ እሱን እያየሁ ልደበር

  • @RhamaHasan
    @RhamaHasan Před 18 dny +2

    አዴኛ ነኝ ❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 8 dny

    አሪፍ ነው❤ልጁን አጣደፈችው እኮ 😅ይህቺ የእንቅልፍ ኪኒን😅😅❤❤

  • @demekechgodato7322
    @demekechgodato7322 Před 18 dny +2

    😮😮❤

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před 11 dny

    Good job

  • @Vdhttt
    @Vdhttt Před 17 dny +8

    ክላሲኩ ተመችቶኛል😂❤

  • @denizbiniyam1014
    @denizbiniyam1014 Před 16 dny +3

    ምሳ ሲበሉ ከምኔው መሽቶ እደሆነ አላቅም መብራት በርቶ ነበረ በልተው ሲወጡ ቀን ሆነ ረ እያስተዋላችሁ አይልም እያላችሁ አትሸውዱን

  • @Agizachew
    @Agizachew Před 17 dny +4

    ፍልም ሰርታችሁ ሞታችዃል፡
    እንደዝህ አይነት ጭዉዉት ድሮ ት/ቤት ለፀረ-ኤድስ ቀን ሲሰራ ነበር የማዉቀዉ

  • @TinebebDamtie
    @TinebebDamtie Před 12 dny

    ❤❤❤❤ እውነትም ፍቅር ,ቅር ደስስ ሲል❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 17 dny +1

    ❤❤❤

  • @YeuwHsuwu
    @YeuwHsuwu Před 11 dny +1

    ማሻአላህአይቸዋለሁ ባማካሽ

  • @YosephGetnet
    @YosephGetnet Před 15 hodinami

    Wow balesiku ychilal

  • @sojoog3388
    @sojoog3388 Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 16 dny +1

    ባህሬን ❤ፎንቃዬ 💝ኤልዳና 💝

  • @MubarakSultan-cm8sb
    @MubarakSultan-cm8sb Před 12 dny +1

    አረ 1500 ቶውን ብር ወይኔ ወይኔ😅😅😅😅😅😅

  • @HawaMohammed-g3c
    @HawaMohammed-g3c Před 17 dny +1

    👍

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 17 dny +2

    Yeset akatari efuuuu

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 Před 15 dny +1

    ወከባ የበዛበት ፍቅር አሪፍ ነው😂😂

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Před 17 dny +2

    ጥሎብኝ ኮሜት ሳላነብ አላይ🤔🙄🤭❤️

  • @Etopya-yc6jq
    @Etopya-yc6jq Před 17 dny

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 Před 17 dny +3

    ባለ ሱቁ ግን ጉራጌ ነው ኣኣ.

  • @user-ih8vg3zu8j
    @user-ih8vg3zu8j Před 13 dny

    የምር በጣም ደስ የሚል ፍልም❤❤❤😂

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j Před 17 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nx6ju8pt2n
    @user-nx6ju8pt2n Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy9ed1sl6y
    @user-qy9ed1sl6y Před 8 dny

    ስተኛ በተረጋጋ አንደበት እራሴን በፊልሙ አለም ሰፍ ብየ ካላየሁ ያየሁ አይመስለኝም ገና ጀመርኩት

  • @Betty12194
    @Betty12194 Před 17 dny

    Weyine enegni lijochi teftew nebr welcome back 😮

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Před 17 dny +1

    be 1 Libs Filmu Aleke Iko Band Qen New Inde Yecheresachut

    • @tig59905
      @tig59905 Před 15 dny

      የምን አንድ ቀን ነው በ አንድ ሰዓት ነው ያለቀው😂

  • @Aisha-ex8vd
    @Aisha-ex8vd Před 17 dny +2

    ምርጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-of5nw3vq3k
    @user-of5nw3vq3k Před 8 dny

    Inkan limximiqu amitawi kibr bal aderisachiwu ichin komnt yimanib qidis yihanis yilbun mishat yifitsimilit❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayinads
    @ayinads Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před 17 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 6 dny +1

    ,እኔ ኮሜንት ለማንበብ ነው የገባሁት ጥሎብኝ ኮሜንት በዛ ካላለ አላይም

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 17 dny

    Ere next

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 9 dny

    ባህሬን ከዲር እፍፍ ሥወዲህኮ😊😊😊❤❤❤👌👌

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 15 dny +8

    #ኤሊያና ለማ ያለችበትንና የምትሰራበትን #ሙቪ እጅግ በጣም ስለምወድ #ዩቲዩብ #ካምፓኒ ቢፈቅድና ብችል ኖሮ በአንዴ #1,000 ጊዜ #ላይክ አደርግላት ነበር ፣ ለማንኛውም #ኤሊዬ ነፍሴ ነሽ በሚሰጥሽ #ገጸ ባህሪ ሁሉ መጫወት ትችያለሽ አይገልጸውም አብሶ #ስትሞላቀቂማ አትጠይቂኝ ውስጤ ነሽ እኔም እንደ ፊልሙ ርዕስ #ፍቅር ቅር ።